ሀዘኔ ሲፀና በዘማሪ አዲስ መስፍን New Ethiopian Orthodox Mezmur

  Рет қаралды 1,175,820

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ 2 -Haddis zema tube 2

ሐዲስ ዜማ ቲዩብ 2 -Haddis zema tube 2

Күн бұрын

አዳዲስ ዝማሬዎችን የሚያገኙበት የዩቲዩብ ቻናል
subscriber በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ

Пікірлер: 4 400
@siham1276
@siham1276 2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው የምወዳችሁ የምትቶስቱትን ነገር በጉጉት ነው የማየው ኑሩልኝ ውደቾ
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
እናመሰግለን የኔ መልካም
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz Жыл бұрын
እኛም ውድድ😍😍
@user-xz3yz2hi1f
@user-xz3yz2hi1f Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብረሸ🥰❤
@abtube2299
@abtube2299 2 жыл бұрын
ከፕሮቴስታንት ወደ እናት ኦርቶዶክስ መጥቻለሁ እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ❤ ⛪
@user-cb2tr4cd9m
@user-cb2tr4cd9m 2 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣሽ ወደቤትሽ እመብርሃን ጣማን ፍቅሮን በልብሽ አዝመራአ ትዝራብሽ
@alminishtayacho
@alminishtayacho 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽልን ዉድ እህታችን ወደ እናትሽ ቤት እመብርሃን ፍቅሯን ታሳድርብሽ
@BbBb-xe5pq
@BbBb-xe5pq 2 жыл бұрын
ወደ መልካሙ አቅጣጫ ነው የመጣሽው ኦርቶዶክስን ይዘን ላደለው ላደለው ንስሀ ገብቶ መጠበቅ ታላቅ ነገር ነው
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 2 жыл бұрын
እልልልል ልልልልልልልል እስመ አልቦ ነገር ዘይሳነወ ለእግዚአብሔር //ለእግዚአብሔር የሚሳነዉ የለም
@lomiyoutube7599
@lomiyoutube7599 2 жыл бұрын
እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ወደ እዉነተኛዋ ሀይማኖት መጣሽ በቤቱ ያፅናሽ እህት አለም ጠንክሪ እመብርሀን ትጠብቅሽ💒💓
@rabiawali1915
@rabiawali1915 2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኚ ግን ቃልየን እና አደስን በጣም ሲጠና እወዳቸዋለሁ ሁለየም በደስታ ኑሩ አላህ ልጀም ይወፈቃቸሁ ምረጦች❤️❤️❤❤🌹🌹👍👍
@yostitube3077
@yostitube3077 2 жыл бұрын
እእጅግ በጣም እናመሰግናለን እንዳንቺ ያለ ሙስሊም ይብዛልን
@yostitube3077
@yostitube3077 2 жыл бұрын
እእጅግ በጣም እናመሰግናለን እንዳንቺ ያለ ሙስሊም ይብዛልን
@user-se5nz1rf4g
@user-se5nz1rf4g 2 жыл бұрын
ቅን
@fedliamahomedfedliamahomed3710
@fedliamahomedfedliamahomed3710 2 жыл бұрын
እኔም በጣም ነው እምወዳቸው ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ያርቃችሁ
@wossenlakew9157
@wossenlakew9157 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዝማሬ እመቤቴ ትጠብቅህ
@MahletWeldetinsae
@MahletWeldetinsae 9 ай бұрын
ኦርቶዶክስ በመሆኔ እኮራለሁ:: ኦርቶዶክስ ላደረገኝ ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው, ለናቱ ለድንግል ማሪያም ክብርና ምስጋና ይግባት 🙏🙏🙏AMEN AMEN...
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df Ай бұрын
😊😊😊❤❤
@binitube9429
@binitube9429 2 жыл бұрын
ወንድሜ የኔ ኩራት🤩 እንባን የሚያብስ እና በእንባ የሚያጠምቅ ድንቅ ዝማሬ ነው።የሁላችንም ታሪክ ነው የሁላችንንም እንባ እመቤታችን ታብስ ።ፍቅሯ እና እናትነቷ ይብዛልክ 🥰🥰
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 жыл бұрын
በቤቱ ያፀናችሁ ትዳረችሁ የበረክ
@user-eh3ou8hi3s
@user-eh3ou8hi3s 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እናቴ ከዳና ምህረት ሆይ ክብር ምስጋና ላንቺ ይሁን ዝማሬ መልእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@maryamalmaktoom2516
@maryamalmaktoom2516 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bemnetabera2037
@bemnetabera2037 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lylaurgesa3506
@lylaurgesa3506 2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊምነኝ ግን በጣምነው የምወዳቹ ቃል አስለቀሺኝ መዝሙሩደሞ 👍
@user-sh3or6bi6u
@user-sh3or6bi6u 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ውዴ እግዚአብሔር ይምርጥሽ
@destatigray9547
@destatigray9547 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርሽ እህታችን
@lylaurgesa3506
@lylaurgesa3506 2 жыл бұрын
@@destatigray9547 አሚን የኔቆንጆ
@finotgirma156
@finotgirma156 2 жыл бұрын
እግዜአብሄር ያክብርልን
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 2 жыл бұрын
እማ ፍቅር ድንግል ማርያም(ኪዳነ ምህረት እናታችን ሀሳብሽን ታሳካልሽ
@user-iz4rr2ii2k
@user-iz4rr2ii2k 2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን መዝሙሩን ራሱ እስከመጨረሻው ነው ያየሁት እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ወዳችኋለሁ ቃልዬና አድስ በዛ ላይ ከነቤተሰቦቻችሁ ስትመቹኝ ወላህ ❤️❤️❤️❤️❤️
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያክብርሽ😘😘😘
@user-qs8is8bm7y
@user-qs8is8bm7y 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያክብርሽ ቅንልብ❤
@sintaysintay5186
@sintaysintay5186 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያክብርሽ
@ethiopialovetube33
@ethiopialovetube33 2 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍🤩🤩🤗🤗
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 2 жыл бұрын
😍😍
@netsanetgetachew8322
@netsanetgetachew8322 2 жыл бұрын
የእውነት ይሄንን መዝሙር ሳልሰማው መዋል አቃተኝ እማምላክ ትስጥልኝ በስደት መፅናኛ ሆኖልኛል ደሞም በሚከፋኝ ሰአት አገኘሁት 🙏
@MimiMimi-oj1gf
@MimiMimi-oj1gf 2 жыл бұрын
ማነው አንደኔ በራሱ ሀይማኖት የሜቀና? ድል ለባለማህተቦች😘😘😘
@fifiademase6687
@fifiademase6687 2 жыл бұрын
Me😥gnyesuwanegh🤲🏼
@user-zu2xm4ky5z
@user-zu2xm4ky5z 4 ай бұрын
አሜን
@amarech9916
@amarech9916 2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ስለ ማርያም መዝሙር ስሰማ ደስስ ይለኛል
@amarech9916
@amarech9916 2 жыл бұрын
አዲስና ቃልዬ ፍቅራቹን ያዝልቅላቹ ሙስሊም ብሆንም የማርያም መዝሙር በጣም ነው ምወደውም ማዳምጠውም እንደውም አገር እያለሁ ስልኬ ሁሉ የሷ መዝሙር ነበር ስልኬ ውስጥ መንገድም ስሄድ ከፍቼ እያዳመጥኩ ነበር ምሄደው ሰወ ተመላልሶ ያኝ ነበር እኔ ግን ቅንጣትም ያህል አላስብም ነበር ኢሄን ደሞ ሳዳምጠው እምባበምባ ነው የሆንኩት
@amarech9916
@amarech9916 2 жыл бұрын
እስካ ላንድም ነገር ኮመንት ፅፌ አላቅም በናንተ ፕሮግራም የመጀመራዬ ነው ያውም በዚ መዝሙር ሁሉንም ፕሮግራማቹ እከታተላለሁ ግን ኮመንት አልሰጠሁም
@yene.xafachialemalam2156
@yene.xafachialemalam2156 2 жыл бұрын
ተባረክ
@እየሱስክርስቶስአምላኬድን
@እየሱስክርስቶስአምላኬድን 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ማርያም ኮ የሁሉ እናት ናት
@user-ni8zd9ol1x
@user-ni8zd9ol1x 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ተባረኪ ቅድስት ድንግል ማርያም የጎደለ ቤትሽ ትምላልሽ🥰🥰
@eyobeltube
@eyobeltube 2 жыл бұрын
ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድሜ
@user-se7vk7wr3c
@user-se7vk7wr3c 2 жыл бұрын
አንድ ጥያቄ አለኚ እዬባ አቤል ለምን ጠፉ ከዩቱብ እግዚአብሔር ሠላማችሁን እደምድር አሸዋ ያብላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ቤተሠቦች
@yezenyezen5804
@yezenyezen5804 Жыл бұрын
ኦርቶዶክስ በመሆኔ ለእግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይድረሰው ለናቱ ለድንግል ማሪያም ምስጋና ይግባት ወንድማለም አጥንት የሚያረሰርስ መዝሙር ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ያሰብከውን የምትወዳት እናትህ ትሙላልህ ስንቴ ደጋግሜ አየውት ሁሌም አዲስ ነዉ አይሰለችም
@hayamhomad44
@hayamhomad44 2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም ነው ደስ የሚለው ልብ ይነካል 🥰
@wb2222
@wb2222 2 жыл бұрын
Kibarilin
@asdguadf9128
@asdguadf9128 2 жыл бұрын
ሊተቂላህ ሀይመኖትሽ አይፈቅድም
@user-if8fk2ez5p
@user-if8fk2ez5p 2 жыл бұрын
💝💝💝💝💝
@ጋልረዴ
@ጋልረዴ 2 жыл бұрын
@@asdguadf9128 ነዉ እዴ መብታ ነዉ
@user-ut8ux1nv2l
@user-ut8ux1nv2l 2 жыл бұрын
ይቅር ይበለሽ ስትክፈር አርጊ
@WeyraTube
@WeyraTube 2 жыл бұрын
ሐዲስ እና ቃል/እዬባ በጣም ደስ የሚል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ ነው ታሪኩንም በደንብ ለመከታተል ሞክሪያለሁ ሰው ከሱስ ከችግርቹ ከሀዘን ብቻ ከሁሉም በእናታችን በእመቤታችን በቅድስት ኪዳነ ምህረት ነፃ ሲወጡ አይተናል ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
@senaitamberber1349
@senaitamberber1349 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን!! የሠው ልጅ ዋናው ፍፃሜው ሲያምር ነውና ፍፃሜያችሁን ያሳምረው አሜን!!!
@arafaalsaid7212
@arafaalsaid7212 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን የሠው ልጅ ዋናው ፍፃሜው ሲያምር ነውና ፍፃሜያችሁን ያሳምረው አሜንን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-uf8cs1jt6q
@user-uf8cs1jt6q 2 жыл бұрын
እኔ ስንት ግዜ ሰማሁት መሰላችሁ አሁን እማ ግራ ሲገባኝ ሲጨቀኝ የምሰማው ይህን ልብ የሚያረሰርስ ጥኡም የሆነ መዝሙር ነው የምሰማው ግን ሁሉም ያልፋል አብሶ በስደት ያልን ሰዎች ኪዳነምህረት አይዞአችሁ ትበለን አዲስ ተባረክ ስላከበርሀት አንተንም ቤትህን ኑሮህን ትባርክልህ 🙏🙏🙏💐💐💐
@gadisefikadu
@gadisefikadu Жыл бұрын
Inem be kidanemihiret sintun alifiyalehu ke manim belayi mistiregnaye nat ❤️❤️❤️ 🙏🙏🙏
@MhretSeyfu-qk4mf
@MhretSeyfu-qk4mf Жыл бұрын
T
@jesam-oz5dh
@jesam-oz5dh Жыл бұрын
ተመስገን አምላሄ
@jesam-oz5dh
@jesam-oz5dh Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን✍️🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@aseobiafhdjs5408
@aseobiafhdjs5408 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን በጣም እወዳችሁለሁ ምርጥ ጥንዶች
@user-xz3yz2hi1f
@user-xz3yz2hi1f Жыл бұрын
🥰❤❤❤❤❤
@dhdjj5980
@dhdjj5980 2 жыл бұрын
ብጣዕሚ እዩ ደስ ዝብል መዝሙር ጀሚራ እስካብ ትውድእ 😥 ። ድንግል ማርያም ትሓልኩም የሕዋት 🙏❤ ኪዳነ ምሕረት ናይ ስደተይ ስንቂ 🙏❤
@lijfasikatube1322
@lijfasikatube1322 2 жыл бұрын
ከ6 ጌዜ በላይ ሠማሁት በጣም አጥንትን የሚያለምልም ዝማሬ ነው ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ሁላችሁም በጣም ደስስ የሚል ስራ ነው በጣም እናመሠግናለን ወላድተ አምላክ ትባርካችሁ
@Gog-ok3ly
@Gog-ok3ly Жыл бұрын
ብጣዕሚ ልብኻ ዘጥልል ጥዑመ መዝሙር ብሓቂዝማሬ መላእክት የስማዓልና ፀጋ በረከት የብዝሓልኩም እግዚአብሔር ኣምላክ ❤❤❤❤❤❤❤ ኪዳነምህረት ትጠብቃቹ ወንድመቼ❤❤❤❤
@z_amen87
@z_amen87 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Alpha-jk4df
@Alpha-jk4df Ай бұрын
❤❤😊
@user-eb4hq1bj1x
@user-eb4hq1bj1x 2 жыл бұрын
እኔ ሙሥሊም ነኝ አድሥና ቃልዩ ከልቤነው እምወዳችሁ አላህ በልጂ ያሙቃችሁ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 2 жыл бұрын
አዎ በተለይ ቃልየ እኔም እወደዋለሁ ቸውአለሂ
@ikramsaid8564
@ikramsaid8564 2 жыл бұрын
አይባለም እሰችው በአላህ አይምንም ጉድ እኮ ነዉ
@user-mp4cj4nh4v
@user-mp4cj4nh4v 2 жыл бұрын
@@ikramsaid8564 ሰዉ የሚወደደዉ በሰዉነቱ ነዉ ማማዬ በይማኖቱ አይደለም
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
@@ikramsaid8564 እሳቸው የሚባሉ አይደለም ግን ሰው ስትወጅው ስታከብሪው በማንነቱ እንጂ በሀይማኖቱ ወይም በተለያየ ነገር አይደለም ሁላችንም የአዳም ልጆች ነን
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
አመስግነናል የኔ ውድ ክበሪልኝ 🙏🙏🙏
@user-nj5vn9nx7s
@user-nj5vn9nx7s 2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ በሂወቴ የክርስቲያን መዝሙር ስምቸ አላውቅም ነበር አሁን ግን በሙሉ ሰማሁ በጣም ነው ምታምሩት አላህ ይጨምርላችሁ
@zk3815
@zk3815 2 жыл бұрын
🤔
@hayat8321
@hayat8321 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😴😴😴😴ተኚ
@zeynibadaoud9686
@zeynibadaoud9686 2 жыл бұрын
ክክክክ አችም ዘምሪ ቱ
@AlexAlex-wd6jj
@AlexAlex-wd6jj 2 жыл бұрын
አሜን
@zd9141
@zd9141 2 жыл бұрын
ሲሀም አላህ ሂዳ ይስጥሽ አላህ ይጨምርላቸው ያልሽው😏😏😏
@aynalme5362
@aynalme5362 2 жыл бұрын
በእዉነት አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አድስዬ ኪዳነምህረት እናቴ የልቤን ሀዘን በቃ በይኝ 😭😭😭
@user-lh1gu7yd5l
@user-lh1gu7yd5l 2 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም አዛኝቱ ለሁላችን ትሙላልን።።።።ያስብነውን፣ያቀድነውን፣ከጤና ጋር,🙏🙏🙏
@mtewahido4849
@mtewahido4849 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት የስመዐልና ክቡራት ኣሕዋተይ ደቂ ተዋህዶ👏💒 ኣፅንዕኺኒ ኣይዞኺ እልኪኒ ክዳነ ምህረት ናይኹሉ እመቤት😥
@melonaabera1239
@melonaabera1239 2 жыл бұрын
የደረሰችለት ያዉቀዋል እናቴ ኪዳነ ምህረት 😍😍😍😍 ዝማሬ መልአክ ያሠማልን እርሱ ያበርታችሁ ተመሥገን🙏🙏🙏🙏
@kidistkassa7093
@kidistkassa7093 2 жыл бұрын
እውነት: ነው::የደረሰችልን: እናቀዎለን::
@bezaadinew2704
@bezaadinew2704 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@mimiyoutube3793
@mimiyoutube3793 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 👏👏👏
@lidugoitom8926
@lidugoitom8926 2 жыл бұрын
Ewnet new
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት ሰጠብቅ የነበረ ወይኔ እያለቀሰኩ ነው ያዳመጥኩት😥 እኔ የኪዳነ ምሕረት ሰለት ልጅ ነኝ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ሐዲሰዬ🥰
@user-vd1pk9eh9p
@user-vd1pk9eh9p 2 жыл бұрын
እኔ
@mekditube494
@mekditube494 2 жыл бұрын
እመአምላክ ትጠብቃችሁ ቃልዬ እና አድስዬ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤🙏
@almaayerga6339
@almaayerga6339 2 жыл бұрын
💚💛❤😍😍😍😍
@shamraisham3337
@shamraisham3337 2 жыл бұрын
Amenamen😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💯💯💯💯💓💓💓💓💓💓💞💞💞💞💯💯💯💯💯💯💯💞💞💞💞💓💓💓💓💞💞💞💞💞💞💞💓💓💞💓
@tsionabraham8928
@tsionabraham8928 2 жыл бұрын
Amen amen amen🙏🙏🙏
@amenamhamed2929
@amenamhamed2929 2 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏
@amenamhamed2929
@amenamhamed2929 2 жыл бұрын
Ellllllllllll🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️
@tube-tm8qz
@tube-tm8qz 2 жыл бұрын
ዝማሬን መላህክት ያሰማልን ልብ የሚነካ ዝዛሬ ነዉ በብዙ ይባርካቹ 😢😢😢የኔ እናት እሷን ተደግፎ ማን ወድቆ ያዉቃል❤🙏
@melyoubeno1621
@melyoubeno1621 Жыл бұрын
💔😥😥
@user-ef6he7kg2o
@user-ef6he7kg2o 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የልብ እርካታ ያለው መዝሙር ነው ዝማሬ መላክት ያሰማልን አዲስየ ቃልየ የተባረኩ ልጆች ይስጣች ቸሩ መድሀኒ አለም ኤልሻዳይ አምላካችን አሜን እናታች ኪዳነ ምህረት ሁላችንንም ትጠብቀን ፍቅሯን በልባችን ታዋህድልን አሜን
@harekharek221
@harekharek221 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ልቢን የነካው መዝሙር ነው ዝማሬ ምልክት ያስማልን አዲስ ቃልየ ስወዳችሁ ኪዳን ምህረት የኔ እናት
@emebetfekadu8470
@emebetfekadu8470 2 жыл бұрын
ልብ የሚያረሰርስ መዝሙር ነው : አዲስና ቃልዬ ኪዳነምህረት ቤታችሁን በደስታ ትሙላላችሁ ያሰባችሁትን ሁሉ ትሙላላችሁ 🙏🏽
@werkineshwerkinesh199
@werkineshwerkinesh199 2 жыл бұрын
ሀዘኔ ሲፀና እባየን አብሰሽ እዴት ልግለፀዉ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ፀጋዉን የብዛልህ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏🙏🙏❤❤❤
@dani.1921
@dani.1921 2 жыл бұрын
ሕልውናዬ ይሰግዳል ለአብ ስብዕናዬ ይሰግዳል ለወልድ ኑሮዬ ይሰግዳል ለመንፈስ ቅዱስ ዘመናቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ፈቃዳቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ባሕሪያቴ ይሰገዱ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ምስጋና ይድረስ ለአብ ምስጋና ይድረስ ለወልድ ምስጋና ይደረስ ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለአብ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለወልድ ሃሌሉያ በሰማይ በምድር ለመንፈስ ቅዱስ ስብሐት ለእግዚአብሔር አብ ስብሐት ለእግዚአብሔር ወልድ ስብሐት ለእግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አንተ 3X ቅዱስ እግዚአብሔር እስከዚህ ሰዓት ላደረሰኝ ቅዱስ ኃያል በቸርነቱ መንገድ ለመራኝ ቅዱስ ሕያው በጸጋው ኃይል ላከበረኝ ቅዱስ አዶናይ ረድኤት በረከቱን ለሰጠኝ ቅዱስ ኤልሻዳይ ሞገስ ክብሩን ላካፈለኝ ቅዱስ ያሕዌ በብርሃን አምባ ላይ ላቆመኝ ቅዱስ ጸባዖት ከክፉ ነገር ሁሉ ለጠበቀኝ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል አምልኮት ውዳሴ ይድረሰው ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለዓለሙ በእውነት አሜን፡፡ እኔ የምሰግደው ነው:: ከጠቀማችሁ፥ ተጠቀሙበት:: kzbin.info/www/bejne/kH-opqSmZtl9Y5o
@ameleworkaynalem6109
@ameleworkaynalem6109 2 жыл бұрын
የእመብርሀን ፍቅር ገና ዝማሬዋን ስሰማ እምባ ይተናነቀኛል.....ያለሷ ጥበቃና ፍቅር እስከዛሬ በህይወት አልኖርም ነበር.....የእናታችን ፍቅር ከሁላችን ጋር ይሁን።
@ayinalembirhanu4933
@ayinalembirhanu4933 2 жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመሰገን ፆማችንን ይሄን እያዳመጥን እንፆማለን እናቴ ኪዳነ ምህረት የበረከት ፆም ታድረግልን አሜን🙏🙏🙏
@genethchane5611
@genethchane5611 2 жыл бұрын
በስመአብ ሰውነቴን ወረረኝ ልቤ ተሞላ ምንም የማልናገረው የኪዳነምህረት ውለታ ብዙ አለ አንድም ነገር ጠይቄ አጥቼ አላቅም እግዚሀብሄር ይመስገን 🙏☝አዲስ ቃልየ በቃ ስርአታቹሁ ሁሉ ነገራቹሁ ደስስስስ ይላል ዘመናቹሁ ይባረክ❤❤💒
@user-qn5sp6uk4t
@user-qn5sp6uk4t 2 жыл бұрын
በጣም ይቅርታ ( እግዚአብሔር) ትክክለኛ ጽሁፍ ብንጽፍ ጥሩ ይመስለኝል
@genethchane5611
@genethchane5611 2 жыл бұрын
@@user-qn5sp6uk4t ምን አልኩ እማ ወረረኝ ባልኩት ከሆነ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ስሰማ እንደዛ ነኝ ከግሬ እሰከራሴ ነው የሚሰማኝ ኪዳነምህረትንም በጣምምምም ስለምወዳት ❤
@user-qn5sp6uk4t
@user-qn5sp6uk4t 2 жыл бұрын
ምንም አላልሽም እህት አለም እግዚአብሔር የሚለዉ ቃል አስተካኪ የሚለዉ ነዉ እግዚአብሔር ስንል ሀ ሳይሆን ( ሐ ) መጠቀም አለብን
@genethchane5611
@genethchane5611 2 жыл бұрын
@@user-qn5sp6uk4t እሽ🙏
@user-fh8hs4ve8o
@user-fh8hs4ve8o 4 ай бұрын
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እናታችን የእመብርሀን ምልጃፀሎቷ አይለየን
@luluhabtu6808
@luluhabtu6808 2 жыл бұрын
እግዝኣብሔር ቃል ሂወት ያስማልኝ ዉድ ቤተስብ በጣምነዉምወዳቹ የናንተ ፌሬ ያሳየን ጌታ እመብርሃን ትድረሳቹ🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹❤
@user-lo8lg5jd1f
@user-lo8lg5jd1f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ብሓቂ ዝማሬ መልእክት የስመዐልና ክቡራት አሕዋተይይይ ፀጉኡ በረከቱ የብዝሐልኩም እግዚእብሔስ አምላክና አሜን አሜን አሜን ✝️👏👏👏
@hanahdubai6899
@hanahdubai6899 2 жыл бұрын
እመቤቴ ትጠብቃችሁ ትዳራችሁን ትብርክላችሁ በእውነት ወልድችሁ ለማሳም ያብቃችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 😢😢😢😢 ሙሉውን መዝሙር ለመስማት ያብቃን 😘😘
@bezawitkassahun1611
@bezawitkassahun1611 2 жыл бұрын
አሜን ደምሪኝ ውዴ
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 4 ай бұрын
አዲስዬ ጠፍህ እኮ ሌላውስ መዝሙር እኔኮ እየጠበቅሁ ነው ይሄን በጣም ነው የወደድሁት ❤❤❤
@roseadamou4430
@roseadamou4430 2 жыл бұрын
WOW i am Muslim i love Orthodox song good voice from Ghana ❤️❤️❤️
@kokibe2931
@kokibe2931 2 жыл бұрын
⛪❤
@sintaysintay5186
@sintaysintay5186 2 жыл бұрын
thkwe
@user-gk6gl6oj9h
@user-gk6gl6oj9h 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ውድ የአመብርሃን ልጅች ቃልየ ሐድሰየ በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ በቤቱ ያፀናቹ💒👏 ልቦናየ ዘረገረግ አልኝ ክዳን ምህረት ሆይ ሃገርችን ሰላም እደረግልን ደመፂ በተሰቤችን አሰመኝ😢
@dnglmaryameyarfutalbey1494
@dnglmaryameyarfutalbey1494 2 жыл бұрын
ኣጆኪ ወለላየ ኩሉ ክሓልፍ እዩ😰✝️⛪️❤
@user-gk6gl6oj9h
@user-gk6gl6oj9h 2 жыл бұрын
@@dnglmaryameyarfutalbey1494 አሺኒ ዝያዳይ ሰላም ዲዓደና እግዚአብሔር አምላእክ ይመሊሰልና💐💒
@mekdesbeyene8372
@mekdesbeyene8372 2 жыл бұрын
አሜን አይዞሽ እግዚአብሔር መልካምነዉ ቤተሰቦችሽን ያገናኝሻል
@mogosserkalem3731
@mogosserkalem3731 2 жыл бұрын
ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን
@asqwjerry3410
@asqwjerry3410 2 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እመቤቴ ቤተሰቦቻችሁን ትጠብቅላችሁ በሰላም ያገናኛችሁ የምስኪኖቹ እንባ 😥😥😥
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይምል ዝማሬ ነው ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እናቴ ኪዳነምህረት ከሀጢያት በስተቀር የልባችሁን መሻት ትፈፂምላችሁ አሜን3
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን!!!ከምንም በላይ ሙስሊም ኮሜንተሮች ከልብ አስደሰታችሁን እግዘብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ጠብቆ በሰላም ለሃገራችን ያብቃችሁ የኔ ቅኖች❤❤❤❤
@user-yz8dt9uh9h
@user-yz8dt9uh9h 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍ 😢የኪዳነ ምህርት ፍቅር ልዮ ነው እኮ ታድለናል ኦርቶዶክሶች አጥንት የሚያለመልም የመላእክትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን ሐዲስ
@zemarideaconsamsonnegash5941
@zemarideaconsamsonnegash5941 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አዲስዬ ግሩም ዝማሬ ነው የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው
@ganniiyyeee3872
@ganniiyyeee3872 2 жыл бұрын
💖💟
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_እንኳንስ ደስስስስስስስ አለህ በጣም ደስ የሚልና ልብን የሚነካ ዝማሬ ነው በእንባ የሚደመጥ ዝማሬ ነው እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልቡ ጠቢብ የሆነ አስተዋይ ይባላል፥ በከንፈሩም ጣፋጭ የሆነ ትምህርትን ያበዛል። ገንዘብ ላደረገው ሰው እውቀት የሕይወት ምንጭ ነው፤ ስንፍና ግን የሰነፎች ቅጣት ነው። የጠቢብ ልብ አፉን ያስተምራል፥ ለከንፈሩም ትምህርትን ይጨምራል። ያማረ ቃል የማር ወለላ ነው፤ ለነፍስ ጣፋጭ ለአጥንትም ጤና ነው።ግሩም የሆነ መዝሙር ነው 👏🏼👏አሜን አጥንትን የሚያለመለም መንፈስን የሚያድስ የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያጎናፅፍልን ውድ ወንድማችን_
@user-dy8gn7hy1h
@user-dy8gn7hy1h 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክትየሰማልን እዉነት ቃል የለኚም በቻ በጣም ነዉ ደስ የሚለዉ እግዛቤር ይባርካቺዉ 💕🙏🙏🙏💕
@kuwait2644
@kuwait2644 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ አዲስና ቃልየ ቃለ -ህወት ያሰማልን በጣም እወዳቹህ አለሁ የኔም እናቴ ናት ኪዳ-ምህርት የተወለደሁባት ቀን ናት!!!!!
@user-xo4kw1rg4n
@user-xo4kw1rg4n 2 жыл бұрын
ኪዳነምረት ዘመናቹን ኑሯቹን ህይወታቹን ትባርከው በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላቹ ተባረኩ
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
ደምረይ እህት
@user-jf4ih1kh3y
@user-jf4ih1kh3y 2 жыл бұрын
የኪድዬ ልጆች ይህ ለኔ ልዩ መዝሙር ነው ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዘመናቹ ይባረክ በዕድሜ በፀጋ ኑሩልኝ አድስዬ ቃልዬ ዉድድድድ ✝️❤️🥰🙏 ከናንተ ብዙ እንጠብቃለን በርቱ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መዳህኒአለም ከናንተ ጋር ይሁን 🙏
@anasol8172
@anasol8172 2 жыл бұрын
Don't say kidiye! Aybalm kidanamehret bey kakbrua zek ataderguat
@shewanenwekat9889
@shewanenwekat9889 2 жыл бұрын
እናታችን እመቤታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ( ኪድዬ ምንድነዉ? ) እንዴት እንደዚህ ትጠራለች ወላዲተ አምላክ ማስተዋልን ታድለን ቸሪቱ
@user-jf4ih1kh3y
@user-jf4ih1kh3y 2 жыл бұрын
@@anasol8172 እሽ አስተካክላለዉ ስለምወዳት ነው ስጸልይ እራሱ ኪድዬ እናቴ ብዬ ነው 🙏
@user-jf4ih1kh3y
@user-jf4ih1kh3y 2 жыл бұрын
@@shewanenwekat9889 አሜን ታድለን የኛ እናት ብዙ ስም አላት ኪድዬ ያልኳትም ፍቅሯ ስለገነነብኝ ነው 🙏
@rjffjdutfj7221
@rjffjdutfj7221 2 жыл бұрын
ዘማሬ መላአክቲ የስመዐና ብጣሚ ደስስስ የቢል መዝሙር💔💔😭😭
@thetenathetena5857
@thetenathetena5857 2 жыл бұрын
እመብርሃን ትጠብቃችሁ ቃልየ እና አዲስ ትዳርች በልጅ በበረከት ትሙላላችሁ እመቤቴ እመብርሃን ለሁሉም እንደናንተ አይነት ትዳር ተመኘሁ🙏🙏🙏🙏
@tsadaluutashoomaa4706
@tsadaluutashoomaa4706 2 жыл бұрын
Uuuuuuffuuu libii isabiral 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔👈zimaree maleketin yasamsllinii ⛪✝️👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼💕
@dnglmaryameyarfutalbey1494
@dnglmaryameyarfutalbey1494 2 жыл бұрын
ብእውነት ድንቅ ዝማሬ መልኣክት ያሠማልን ጸጋውን ያበዛላችሁ እግዚአብሔር ኣምላኽ ምርጥ የተዋህዶ ወጣቶች ሲወዳቹ ብክርስቶስ ፍቅር✝️⛪️❤ኪዳና ምህረት እናቴ መጽናናየ😰
@alyanmuhammdneedsgf6157
@alyanmuhammdneedsgf6157 2 жыл бұрын
በእውነት ዝማሬ መላእት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ
@wubetsemawu6697
@wubetsemawu6697 2 жыл бұрын
በእንባ ነው ያዳመኩት ህይወት ያስታወሰኝኝኝ😭 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ከዝህም በላይ እንድታገለግግ እግዚአብሔር ይፍቅድልህ👏👏👏🌹🌹🌹❤❤❤
@SarahSara-j7l
@SarahSara-j7l 22 күн бұрын
አይ ድምፅ ሆየ ተባርክ አድስ ዚማሪ መላክትን ያሰማልን❤❤
@nuhahasa9668
@nuhahasa9668 2 жыл бұрын
ስለ ማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በውነት ደስ የሚል መዝሙር ነው ሁላንንም የቃል ኪዳኗ እናታችን ሁላንም ታፃናናን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
በርቱልን የኛ ተምሣሌቶች ናችሁ ቤቤቱ ያፅናችሁ ዘላለም በልጅ ይባርካችሁ ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን🙏🙏🙏
@hghuhh9796
@hghuhh9796 2 жыл бұрын
እዚጋቤሂርበቤቶያፅናችሁ
@user-hh3ed8ku5o
@user-hh3ed8ku5o 2 жыл бұрын
አደኛ ነኝ ላይክ ፈልጋለው ስጠብቅ ነበር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልኝ🙏🙏🙏❤❤❤
@almaztube2901
@almaztube2901 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኮሜት መፃፍ አልወድም ዛሬ ደስታም ሀዘንም ጭምርየተሰማኝ😢😢😢😢😢
@yaracell8931
@yaracell8931 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላክ ያሰማልን 👏💚💙💙💗💗💗💗💗💗💗💗💗💐💐💐💐💐💐💐💐
@lztoutube8165
@lztoutube8165 2 жыл бұрын
ደምሪይ እህት
@mabitmabit8186
@mabitmabit8186 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ልቤ የሚነክ መዝሙሬ ነው ተባረክልን ወድማችን ዝሚሬ መልክትን ያስማልን ኪድነምሁረት ትጠብቃችሁ😥😥😥😥እዉነት ሳዳምጠዉ በጣም ነው ያስለቀሰኛ
@ከኩዬ914
@ከኩዬ914 2 жыл бұрын
እኔም ደምሩኝ 🌹
@እኔማንነኝ-ደ2ቘ
@እኔማንነኝ-ደ2ቘ 2 жыл бұрын
እንኳን ይህ መዝሙር ኣዳምጬ ሆደባሻ ሁኛለው ዝም ብሎ ይከፋኛል ኣለቅሳለው ቤተሰቦቼ ናፍቀውኛል ቀንና ሌልት ስለነሱ ነው ማስብ ደግሜ ኣገኛቸው ይሆን በሂወት ሚል ጥያቄ ውስጤ ይመላለሳል ኣዲስየ ዝማሬ መላእክት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን ትጠብቅህ ከነመላ ቤተሰቦችክ
@robekaeth3984
@robekaeth3984 2 жыл бұрын
አይዞሽ በርች ፀልይ ታገኛቸዋለሽ ውዴ
@SarabazahSara1987
@SarabazahSara1987 17 күн бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜንንንንን
@emubirhanu2519
@emubirhanu2519 2 жыл бұрын
ሐዲስ፣ቃልዬ እና እዮባ ስወዳችሁ ቃል የለኝም እዉነት እግዚአብሔር በእድሜ እና በፀጋ በሞገስ በጥበብ ይጠብቃችሁ """ ለዝማሬዉ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 2 жыл бұрын
ቃልዬ አዲስዬ የኛ መልካም ድንቅ የተዋህዶ ወጣቶች እንወዳችኋለን! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
@user-zj9gv5ej4y
@user-zj9gv5ej4y 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን
@ayeluyirga4290
@ayeluyirga4290 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያስማልን
@sintutube7959
@sintutube7959 2 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በሙሉ 💒እንኳን ለመቤታችን 16 ፍስለታ ጦም በሰላም አደረሳችሁ ጦሙ አገራችን ሰለም ፍቅር አድነት በተለይ ዘረኝነት ጠፍቶልን በላቀ ር በአድነት ተሳሰበን የምንኖርበት ያርግልን አዱዝን ዘመን
@melkamuseyfu2248
@melkamuseyfu2248 9 ай бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን አሜን
@alemhabesha6511
@alemhabesha6511 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ያዲስን ድምፅ የሚወድ ዝማሪ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@user-wx9ov7gj9k
@user-wx9ov7gj9k 2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ሓድስዬ እመቤታችን በእድሜና በጤና ትጠብቅልን ወንድማችን ✝️🤲
@mulugetasew3369
@mulugetasew3369 2 жыл бұрын
አሜንአሜን
@user-dh9je4cb5k
@user-dh9je4cb5k 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ከሚሉ ቤተሰቦቼ በጣም ደስ የሚል ዝማሬ ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እዩኤል ትወና በጣም ይችላል በሌላም ስራ እንድትመጡ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ💒❤️👏
@rtyrtu1063
@rtyrtu1063 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላክት ያሰማልን ኦርቶዶክሰ ተዋህዶለዘላለምፀንታ ትኑር በጣም ነውየምወዳችሁ እግዚያቤሄርፀጋውን ያብዛላችሁ ውድ የእምየ ኦርቶዶክሰ ልጆች በቤቱ ያጽናችሁ
@TsionMekonnen-tg7bk
@TsionMekonnen-tg7bk 11 ай бұрын
Amen
@hanaterefe6836
@hanaterefe6836 2 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልክ አዲስዬ መልካም ሰው ልዩ ስራ ነው ማዳመጤን ማቆም አልቻልኩም እንባዬንም ጭምር በርቱልን መልካም እድል እንወዳችኋለን እንቁ የተዋህዶ ልጆች ❤️❤️❤️❤️
@tar5792
@tar5792 2 жыл бұрын
የኔ ውዶች ቃላት ያጥረኛል እጅግ ልብ የሚነካ ድንቅ መዝሙር ነው ፀጋውን ያብዛላችሁ ቅድስት ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@user-tr2te4rp4e
@user-tr2te4rp4e 2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊምነኚ ግን በጣም ደስ ትሉኛለቺሁ ፍቅርቺሁን እስከወዳኛዉ ያርግላቺሁ ፈጣሪ
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 6 ай бұрын
ጎሽ ዩኔ ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክ ለካ እንደዚኽም ትዘምርልናልኽ አሳብክኽን ይሙላልኽ ዘር ይባረክልን!!!
@user-db2el3hp5t
@user-db2el3hp5t 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭በጣም ደስ የሚል ስራ ነው እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እግዚአብሔርን በእንባ ነው ያዳመጥኩት
@user-qy3iu7cj7p
@user-qy3iu7cj7p 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አጥት የሚያለመልም መዝሙር ነው ኪዳነ ምህረት የሁላችንንም እባ የምታብስ ናት እና እየቤቴ ቅድስት ድግል ማሪያም ሁሌም ተመስገኝ አዲስ ዉድማችሁ ሁላችሁም በርቱልን
@user-dc8kx6bv4l
@user-dc8kx6bv4l 2 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር 🥰በእውነት ቃል የለኝም የሚደንቅ መዝሙር ነው 😥😥ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱልን 🙏✝️❤️የሁላችን ታሪክ ነው እናቴ የኔ መፅናኛ ኪዳነ ምህረት 🙏❤️
@user-ke2nl2wj2n
@user-ke2nl2wj2n Жыл бұрын
ዚማሬ መላእት ያሠማልን
@hirutsamuel7872
@hirutsamuel7872 2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ መዝሙር ነዉ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ኪዳነምህረት እናታችን ትጨብቃቹ የፍቅር አምላክ ፍቅር እነደ ሸማ ያላብሳቹ ❤🙏 ቃል አሳዘነቺኝ 2:04😥
@user-yp4yt9qf3f
@user-yp4yt9qf3f 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏ዝማሬ መልእክት ይስማልን አዲስዬ ቃልዬ ፈጣሪ ይባርካቹህ የማይ ጠገብ መዝሙር ነው ድምጥህ ደሞ ስያምር እፍፍ😘 በርቱ ኪዳነምህረት ትጠብቃቹህ እስኪ ዘላለም👏💟 እምወዳችህ ከትግሬ ልጅ ነኝ😘
@user-ev8gy8pw8s
@user-ev8gy8pw8s 2 жыл бұрын
አሰይይ በኡነት ኣጥንት የምያለመልም ዝማሬ መልአክት ያሰማልን ወንድማችን ሓዲስ በርታ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልህ😍😍
@alemzegeye5416
@alemzegeye5416 Жыл бұрын
አዲስዬ እጅግ ልብ የሚያረሰርስ መዝሙር ነዉ በርታልን
@user-uq1wn7wm9k
@user-uq1wn7wm9k 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የኔ እንቁወች የኔ የወደፊት ህይወቴን እናንተን በመከታተሌ በማወቄ ጥሩ ይሆንልኝ ዘንድ ፀሎታችሁ አይለየኝ ወለተ ኪሮስ ነኝ እወዳችሃለሁ 🙏🙏🙏🤲🤲🤲❤️😘😍
@አበበችነኝባለመሀተቧ
@አበበችነኝባለመሀተቧ 2 жыл бұрын
አሜን፫ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እናቴ ከሞተች 7አመት ሆናት ግን ህመሙ ያዉ ነዉ አሁንብ ሰደት ላይ ነኝ ግን ማንም የለኝ በዙራዬ የባዶ ነት ስሜት ነዉ የሚሰማኝ ሁሌም
@user-dr1pi9yq7r
@user-dr1pi9yq7r 2 жыл бұрын
አይዞሽ እማ እግዚአብሔር ካንች ጋር ይሁን🙏🙏
@selamawitgetachew9303
@selamawitgetachew9303 2 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ የናቶቻችንን ነብስ በገነት ያኑርልን 😭
@birechannel9726
@birechannel9726 2 жыл бұрын
አይዞሺ እማ እናትሺ ማሪያም አልችሺ አባትሺ እግዝአብሔር አለሺ እማ ስለ ሁሉ ነገሪ እግዝአብሔር ይመሰገን 🙏🙏🙏💕💕
@meticar4025
@meticar4025 2 жыл бұрын
በርታልን የኛ የስደተኞች መፅናኛ አድርጎ እግዚአብሔር የሾመህ አሁንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን፫ 🙇‍♀️💒🇪🇹🙏
@Ggg-vs1iy
@Ggg-vs1iy 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክቶ ያሰማልን ከሜን💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤👏🙏🙏🙏🙏🙏
@Setotaye2024
@Setotaye2024 2 жыл бұрын
🥲🥲🥲🥲እንኩዋን ለልፋትህ እና መድረስ ለፈለክበት ቦታ በሰላም አደረሰህ ለሁሉ ቤተሰብህ ክብር ይስጥልን ከመልካም ቤተሰብ መልካም ልጅ ይወጣል ጥሩ አርአያ ነህ🙏🏾❤️
@user-rc9yo4pi6k
@user-rc9yo4pi6k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላቹ ውድ የተዋህዶ ልጆች❤😘💒✝️💒💒
@gjhfkrugf8186
@gjhfkrugf8186 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@yeweynshett.gebrai9361
@yeweynshett.gebrai9361 2 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ እዴት በጉጉት እደጠብኩዋችሁ በጣም እናመሰግናለን አዲስዬ እና ቃል እዲሁም በመዝሙሩ ላይ የተሳተፍችሁ ሁሉ እግዚአብሔር የድካም ዋጋችሁን ይክፈል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@ራኬብ
@ራኬብ Жыл бұрын
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናችሁ
@user-os6kh8vk1j
@user-os6kh8vk1j 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ጥኡም ያለው ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው የእውነት
@user-kt4qi6fx8f
@user-kt4qi6fx8f 2 жыл бұрын
አዲስዬ በእውነት ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወድማችን ኤሄንን መዝሙር ለኔ ነው 😭😭😭 በእሁነት እራሴን መቆጣጠር አልቻልኩም በተይ ለኛ በሰደተኛ ላለነው 😭🤲🤲🤲
@user-jx1mu9xe4t
@user-jx1mu9xe4t 2 жыл бұрын
ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ ሁሌም በጣም ደስ ትላላችሁ ቃልየ መቸም ከመቃብር ቁጭ ስትይ የምር አልቅሰሽ ይሆናል ከባድ ነው 😭😭😭 ዝማሬ መላአክት ያሰማልን
@hkh3668
@hkh3668 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን በእዉነት ለሁላችሁም ዝማሬ መላእክት ያሠማልን
@user-cz8df7yf9c
@user-cz8df7yf9c 2 жыл бұрын
ስለዘገየው ይቅርታ ጠይቃለው በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ አዲስ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
ሁፍፍፍ ሰዎችዬ የኪዳነምህረት መዝሙር ትምህርት ወዘት......ስም ሲጠራ እባዬ ይፈሳል ሰውነቴን ይወረኛል በቃ ስሜቱን ምታቁ ታቃላችው ሁፍፍፍ አዲስዬ ደስስ የሚል መዝሙር ነው የለቀከው አሚን ዝማሬዬ መላእክትን ያሰማልን አሚን።
@user-ol2df5mx4w
@user-ol2df5mx4w 2 жыл бұрын
የሚያስለቅስ ዝማሬ ነው 😭ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወንድማችን ድንቅ ዝማሬ ነው ኪዳነ ምህረት እናቴ የስደት ስንቄ እናቴ ክብርና ምስጋና ላቺ ይሁን🙏❤
@samrimoges4789
@samrimoges4789 Жыл бұрын
yenam tarik new ftari yebarkik
@worekeyemareyamleji3305
@worekeyemareyamleji3305 2 жыл бұрын
አድስዬ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ ኪዳነ ምህረት አሁንም ወደፊትም ያሰከውን ሁሉ ታሳካልህ የልብህን መሻት ሁሉ ትፈፅምልህ ወንድሜ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@YekiteYekiteayele-ii6vv
@YekiteYekiteayele-ii6vv Жыл бұрын
ሀዘኔ ስጠና ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጅ ወንድሜ
🔴 አዲስ ዝማሬ "ምን ብትወደኝ ነው" ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ
11:32
ማኅቶት ቲዩብ - Mahtot Tube
Рет қаралды 1,8 МЛН
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 12 МЛН
Пришёл к другу на ночёвку 😂
01:00
Cadrol&Fatich
Рет қаралды 3,9 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 120 МЛН
ዘመንን የሰራ ጌታ :- ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Lyrics)
20:21
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 121 М.
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 12 МЛН