ሄለን ጎበዝ አሎንኩም አለች

  Рет қаралды 92,521

Helu tube

Helu tube

Күн бұрын

Пікірлер: 1 200
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 Ай бұрын
ሄሉ እንደ ፍቅር ጠንካራ ሁኝ የምትሉ እስኪ
@CellphoneJordan-uy3kz
@CellphoneJordan-uy3kz Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-qp3od7wb5m
@user-qp3od7wb5m Ай бұрын
❤❤እሩታእደትናትበአላህ
@bdhhdhdbdhsjxbx9839
@bdhhdhdbdhsjxbx9839 Ай бұрын
ሀይሚ መስላሽ ነው አይደለችም ውደ​@@user-qp3od7wb5m
@ራቢአዩቱብ
@ራቢአዩቱብ Ай бұрын
​@@user-qp3od7wb5mእሩታ ድራማ እየሰራይ ነው
@user-vi5le3zj6z
@user-vi5le3zj6z Ай бұрын
​@@ራቢአዩቱብአቦ ምናባቴ ልሁንልሺ መልስሺተመቸኚ❤😂
@Abeni_Tube_15
@Abeni_Tube_15 Ай бұрын
ሄሉዬ ሁሌም ከጎንሽ አለን 🙌 በርቺልን 😍
@MezeretMezeret-mv8us
@MezeretMezeret-mv8us Ай бұрын
Abine enamesegenalen hulime kegona hune
@مبروكةمبروكة-ب4ث
@مبروكةمبروكة-ب4ث Ай бұрын
❤❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Ай бұрын
አቤኒ ክበርልን በውነት ሰው ማለት በዚህ ሰአት ከጎንህ የሚሆን ነው እና በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ ሳቋን ስላሳያችሁን ❤❤❤
@user-ol8fs1yc7p
@user-ol8fs1yc7p Ай бұрын
ጎበዞች ደስ ትላላች እንዲህ ነው ጓደኝነት❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid Ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በሄሉ ስም እ ሌላው ካሜራው ጥራት የለውም እና ብዙ እይታ እንዲኖረው አስተካክልላት🙏🙏
@user-jr7fx3dd7h
@user-jr7fx3dd7h Ай бұрын
ዊና ላይ የምፈርድ ሰው ትክክል አይዴለም እሱ ምን አጣፍ ዊና ጥፍት ይሌበትም ይምትሉት👍👍👍👍👍👍👍👍
@Zinatibrahim-z4r
@Zinatibrahim-z4r Ай бұрын
ማነው እደኔ ሄሉ እምታሳዝነው 😢😢የምር ማርኬ ቢያዝን ቢጎዳም ጓደኞቹ አሉ ከጎኑ እሷ ግን ብቻዋን የኔ እህት አይዞሽ😢😢😢
@rakiyoutub22214
@rakiyoutub22214 Ай бұрын
እንየም ለዛ ነው እምታሳዝነኝ
@ethiopiaethiopia4533
@ethiopiaethiopia4533 Ай бұрын
😢😢😢😢
@user-cp7ol8ny7t
@user-cp7ol8ny7t Ай бұрын
😢😢😢😢 በጣም ነዉ አንዣቴ ምትበላዉ 😢😢
@nuhamin9673
@nuhamin9673 Ай бұрын
Enyam welaj enat yelachewum gin sfisf new yemtaregeg
@user-dq1pl4wt8p
@user-dq1pl4wt8p Ай бұрын
😢😢😢😢እኔእሱም ዊናም ያሳዝኑኛል
@Alemaztube_21
@Alemaztube_21 Ай бұрын
ሄሉ በራስሽ መቆም ጀምሪ ዊናንም በሆነ ባልሆነም ሆድ እየባሠው ነው😢
@user-or5kj3jx1z
@user-or5kj3jx1z Ай бұрын
አልሚየ ስወድሽ የሀይሚየ እና የብሩኬ እናት
@sikosolo7543
@sikosolo7543 Ай бұрын
Yene🎉🎉🎉🎉❤
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid Ай бұрын
ልክ ነሽ አልሚየ በናታሽ አበረታቻት 😢
@EhteBelachew
@EhteBelachew Ай бұрын
ልክነሽ አለምይ
@ZainaIijBediru
@ZainaIijBediru Ай бұрын
ቡረ እና ሀይም እናት አለምዬ❤❤❤
@xoxo6891
@xoxo6891 Ай бұрын
_የኔ እናቴ ለወንድምሽ ብለሽ ጠንካራ ሄዋን ሞሆን ኣለብሽ ኣይዞሽ ሁሉም ያልፋል🎉❤_
@yeshiDejena
@yeshiDejena Ай бұрын
ሄሉዬ በናትሽ ጠካራ ሴት ሁኚ ስወድሽ ከዚ በላይ ራስሽን አትጉጂ
@user-bh2jj6cq7w
@user-bh2jj6cq7w Ай бұрын
ማርክም ሄሉም ተጎድተዋል ያስታዉቃሉ አስታርቋቸዉ በአላህ😢😢😢❤❤ ሰዉ ሆኖ የማይጣላ የለም አስሟሟቸዉ።ዊና መልካም ልጅ ነዉ ብዙ ዋጋ ከፍሎል
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ Ай бұрын
ግን ምን አይነት ችግር ነዉ የገጠማቸዉ ሺማግሌ ሊፈታዉ ማይችል የዉነት እኔ በጣም እያዘኩ ነዉ እዲህ እየተዋደዱ እደት ሺማግሌ ጠፍ ችግሩን ሚፈታ😢😢😢
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 Ай бұрын
ሄሉየ አይዞሽ አዲነገር ልበልሽ ዛሬ ሳል ወዲ ልናገር ነዉ ብያጠነክርሽ የህዎት ተሞክሮየ እኔ ባች እዲሜ 2ት ወልጀ ዘመዶቸ የማላቀዉን ሰዉ ዲረዉኝ ከዛ ተለያ የን ይገርምሻን በጣም ጎበዝ እሯጭ ነበርኩኝ እና አሁን ከልጆቸም እርቄ በስደት ላይ ነኝ ግን እግዝአብሔር ይመስገን ከተወራ የቡዙዎቻችን ህወት በጣም ቡዙ ነዉ እትዮጵያ ሴቶች የተገፋን ነ ን ያች ትንሿ ናት ጠክር ተሰደን ተገፍተን የልጂ ናፍቆት እዲሁም የቤተሰብ ቡዙ ቡዙ ሽግር ተጋፍጠን እየኖርን ነዉ እማይቻል የለም ጠክር ማርያምን ነዉ እምልሸ ይሀን ሁሉ እምልሽ መናገር ፈልጌ አልነበረም ግን የባሰም አለዴ ብለሽ እዲትጠነክር ነዉ👏👏👏👏👏
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z Ай бұрын
ትክክል❤አችም በርችልኝልጆችሽንፈጣሪያሳድግልሽ ታድለሽ ማሪያምን መፅናኛዎችሽናቸው
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 Ай бұрын
አሜን እህቴዋ ኣዎ በጣም❤❤❤❤❤❤​@@user-ye9me3ds9z
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 Ай бұрын
አሜን አመስሰግናለሁ አዎ በጣም❤❤​@@user-ye9me3ds9z
@mekiyamohamned915
@mekiyamohamned915 Ай бұрын
❤❤❤ተክዉ
@abrsh723
@abrsh723 Ай бұрын
eski. bewust. lawurash. emamakrsh. alegnj. ehte😢😢😢
@rahima1683
@rahima1683 Ай бұрын
የኔወርቅ ሄሉዬ አይዝሺ ሴት ስንሆን ፈተና የበዛል እና ጠካራ ሁኒ 😢😢እወድሻለሁ በብዙ❤
@user-go2uy1yy3f
@user-go2uy1yy3f Ай бұрын
❤❤❤❤❤ ኣጀኪ ማዓረይ ❤❤❤❤🙏
@mhsenailmhsenail2098
@mhsenailmhsenail2098 Ай бұрын
ሔሉ ዬ መንፈሳዊ ቦታ አዘውትሪ ጸልዬ አይዞሽ የኔ ማር ጌታ አቅም ብርታት ጥንካሬውን ይስጥሽ 😘😘አቢኒ ምርጥ ሰው 😘😘
@Kedga-od5pz
@Kedga-od5pz Ай бұрын
በጣም እንደተጎዳሽ ያስታዉቃል ምክናየቱም አንዳንድ ሰወች ዉስጣችን እየተጎዳ ካላይ ደስተኛ ለመሆን እንሞክራለን የዉስጣችንን ግን እኛና ፈጣሪ ብቻ እሚያዉቀዉ እናማ ሄሉየ ጠካራ ሁኝ ሁም ያለፉል ፈጣር ይጠብቅ ሽ ።ሁሉም አልፎ ታሪክ ይሆናል
@user-ye9me3ds9z
@user-ye9me3ds9z Ай бұрын
እኔ😢እድህነኝ
@hhgg6781
@hhgg6781 Ай бұрын
ሄሉየ በርቺ❤ ግን ተማርክ ጋር ታረቂ ምንም ከባድ ቺግር ቢኖር ለፍቅራቺሁ መሰዋት ክፈሉ😢 ማርክም የዋህነው ለሴትልጂ ትልቅ ክብርአለው❤ ታረቁ ፍቅር ያሸንፋል
@sikosilo7758
@sikosilo7758 Ай бұрын
ግን በዬጊዜው የተፈጠረውን ችግራቸውን ከምናስታውሳቸው ለችግራቸው መፍትሄ ብንፈልግስ በቻልነው ሁሉንም እሰማዋለው ለችግሩ መፍትሄ እንፈልጋለን አይዟቹህ የሚል ሰው የለም💔🤔🥺🥺🥺🥺
@SamsungA05-je6sw
@SamsungA05-je6sw Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@EkRUTube-t8m
@EkRUTube-t8m Ай бұрын
ትክክል😢😢😢😢😢
@bertukaneasfaw2505
@bertukaneasfaw2505 Ай бұрын
ሃሉዬ የኔ ውድ አንች በጣም ጠንካራ ነሸ ሁሉም ነገር ለበጎ ነውበራስሸ ጠንክርሸ ቁም ውዴ ዊናዬንም አታስከፍ እንዴ እሱ የምመስል ወንድም የለም ማሬ
@shemima5580
@shemima5580 Ай бұрын
ቅመሞችዬ በዱኣ በፀሎት አስቡኝ ከፍቶኛል💔😥
@NuriAbdo-sc3ov
@NuriAbdo-sc3ov Ай бұрын
አብሽሪ ዱዋ አርጊ ❤❤❤❤❤❤
@አምሪያቱዩብ
@አምሪያቱዩብ Ай бұрын
አብሽሪ ያልፈል
@enanu7590
@enanu7590 Ай бұрын
አይዞሽ
@user-gr9ov7us8u
@user-gr9ov7us8u Ай бұрын
Ayzosh 🎉🎉
@كنفيكن
@كنفيكن Ай бұрын
አብሽሪ ❤❤❤
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Ай бұрын
ይሄን ኮመንት ለፍቅር አድርሱልኝ ቀጣይ ከፍቅርዬጋ ትምጣልን ሄሉዬ ❤❤❤
@fatmhsaad5877
@fatmhsaad5877 Ай бұрын
አወ ይምጡልን❤
@ghghghh217
@ghghghh217 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@DhUd-oh4xx
@DhUd-oh4xx Ай бұрын
አወ ይምጡልንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid Ай бұрын
አወ ይምጡ❤❤❤❤❤
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@zeynebtube8627
@zeynebtube8627 Ай бұрын
በፍፁም ሄሉዬ ትችያለሽ ጠካራ ነሽ ዊናን የመሰለ ጀግናወድም አለሽ የኔ ፍልቅልቅ ሂወት ፈተናም ደሰታም የተሞላባት ናት ጠካራ ሆነሽ የድሮዋ ሄልዬን ማዬት ናፍቆናል❤❤❤
@Kedga-od5pz
@Kedga-od5pz Ай бұрын
በትክክል ዊና ወንድም የሚለዉ ቃል እራሱ አይገልፀዉም
@ghghghh217
@ghghghh217 Ай бұрын
አይዞሽ ሄሉ ዊናን አታስከፉዉ በናትሽ የኔ አባት ያሳዝነኛል አይዞችሁ በርቱ😢❤
@Zade-h7p
@Zade-h7p Ай бұрын
ጎባዝ ልቶኚ ከፋላግሽ ከፍቅርዬ ጋ ወይ አለያሻትም 5 አምት ፍቅር ምስቅልቅሉ ወቶባት ምንም እዳልትጎዳ ቆማ ስቴድ አብሽሪ ሄሉዬ ያኔማር አድ ቀን ፍቅርዬን ያቤትሽ እግዳ ታርግልን ያምትሉ ለይክ 😢😢😊🎉❤
@user-ho9vt2hw9c
@user-ho9vt2hw9c Ай бұрын
ትክክል❤❤❤❤❤
@fatmhsaad5877
@fatmhsaad5877 Ай бұрын
ትክክል ጀግና መሆን አለባት😢
@ethiopiaethiopia4533
@ethiopiaethiopia4533 Ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤
@ZedTube-e9r
@ZedTube-e9r Ай бұрын
ደምሪኝ
@rakiyoutub22214
@rakiyoutub22214 Ай бұрын
ደምሩን ውዶች የሄሉና የፍቅር ወዳጆች❤❤❤
@adadnech122
@adadnech122 Ай бұрын
ሄሉዬ ጋና ብዙ ሃለፍነት አለሽ ትደር ልጅ ወሎዶ መሰደግ ብዙ ብዙ ነጋር አለ አለንልሽ ለይፍ ገናነሽ ገና ምንም አልጀማርሽም ስልክሽን በጌኝ እንዴ እናት ልመክርሽ እችለላሁ ፈቀደኝ ከሆንሽ ስልክሽን ለክኝ እግዚአብሔር ብራደኝ ወዴ ኢትዮጵያ ስማጠ ለጌኝሽ እችለላው ብርች❤❤❤
@user-wb8ry3cj6g
@user-wb8ry3cj6g Ай бұрын
ሄሉ ጀግና ነሽ በርች በፆሎት ሁሉም ያልፋል ወንድምሽ ጀግና ወንድም ነው ያለሽ የሰው ወረ ከሞቶ አስር ብሆንም መጥፎ ሰው ኡሉ በሁሉም ግን ለነሱ ቦታ አትስጥ ነቀሽ ማለፍ አለብሽ ሰው ይምበላ እንጅ የማውረው አያጠም የኔ ሽኮርና በጣም ነኝ ይምወዳችሁ ሄሉ እና ዋና ከራያ ትግራይ ❤❤❤
@user-qd4jx7jx5q
@user-qd4jx7jx5q Ай бұрын
አቺ ጀግና ነሺ ሄሉየ ግን አሁንም ተሥፋ አለኝ አላህ ያሥታርቃቺሁ ❤❤❤❤አቤኒ ለማሥታረቅ ሞክሩ
@KedirAlemu-fp8lw
@KedirAlemu-fp8lw Ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሂወት. እንደዚህ ናት ብዙ ፈተና አላት. በርች ፈጣሪ ሽጋ
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 Ай бұрын
እግዚአብሔርን ሄሉ ሁለዬ ምናለ በቅርቤ ሆና ቢሆን ብዬ እመኛለሁ አይዞሽ ያልፋል ሁሉም እኔም ብዙ ፈተና ተፈትኔያለሁ በሴትነቴ እራሴን ለማጥፋት ያሰብሁበትም ቀን ነበር ግን አልሆነም በቅዱስ ገብርኤል ፍቃድ አልፌ በዛው ተበሳጭቼ ስደት ገበሁ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ላለሁበት ትመስገን በክፉ ቀን ብዙ ነገር እናጣለን ግን ደሞም እንማራለን አሁን ሴት ልጅ ስትሰበር ሳይ ምናለ ከጉናቸው ብሆን እላለሁ እናም ሄሉዬ ጥክር በይልኝ የኔ ቆጆ ❤❤❤❤❤❤
@SelmSelm-zq4pq
@SelmSelm-zq4pq Ай бұрын
እሲ ስለፈጠራችሁ ብላችሁ አስታርቋቸዉ በማህላቸዉ ዝምድና ከየለ አስታርቋቸዉ በማርያም ሂሉ ምንም እየቻለችዉ አይደለም ዉስጧ በጣም ተጓቶል የምር ይታረቁ ፖሊስ😢😢
@TryH5DFG
@TryH5DFG Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@شمسيهاثيوبيا
@شمسيهاثيوبيا Ай бұрын
እፍፍፍፍፍ በጠምነው ምተሰዝነኝ የኔ ማር ሄሉዬ ምን ልሁንልሽ አይዞሽ ሁሉም ነገር በሰሀቱ ይስተከከለል የኔ ውድ አብሽሪ😢😢😢😢😢😢😢
@Fuhade2024
@Fuhade2024 Ай бұрын
የእውነት ነው የምልሽ ሄሉ በራስሽ መቆም ጀምሪ #ሄሉ ቀስ ብለሽ ተናገሪ አትቆጭ #ዊና_ወንድምሽ የሚለፍዉ አንችን ለማስደሰት ነዉ!!
@nefisayezira9495
@nefisayezira9495 Ай бұрын
ሄሉ ፋልቅልቋ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ደሞ ቆንጅዬ ምንም ብትለብሺ ያምርብሻል
@TalefeZeyede
@TalefeZeyede Ай бұрын
ሄሉዬ የኔውድ ሂወት አልጋ ባልጋ አይደለም የባሰም አለ ስለዚህ ቢያንስ እዳይኑ ብለን ለሚሳሳልሽ ወድምሽ ስትይ ጠክሪ የኔውድ በርግጥ ጊዜ የሚፈልግ ሁኔታ ላይ ነሽ ግን በቃ ለማሽነፍ መሞከር አለብሽ ♥️♥️♥️🙏🙏🙏
@sebrinatube
@sebrinatube Ай бұрын
ሄሉ ግን ምን ብትሆኝ ነው የዚህን ያክል ቅስምሽ የተሰበረው ለማንኛውም አይዞሽ
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude Ай бұрын
ያሄሉ አድነናቂዎች በአላህ ደምሩኝ 400 አስገቡኝ ኬክ መቁራጥ አማረኝ
@ፈኪ2
@ፈኪ2 Ай бұрын
ነይ እንደማመር
@ፈኪNtude
@ፈኪNtude Ай бұрын
@@ፈኪ2 እሻ
@user-pk2qn6xt9d
@user-pk2qn6xt9d Ай бұрын
በርች ወይ ታርቄ ፍቅርያሽንፍን
@haymanotkasaw8532
@haymanotkasaw8532 Ай бұрын
ሄሉ በጣም ነው የምወድሽ ደግሞ ለወንድምሽ አንቺ ነሽ ያለሽው እግዚአብሔር ያጠናክራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Hereya-zz7ji
@Hereya-zz7ji Ай бұрын
ፋቅር የሄን ኮሜት አብቢልኝ ነገ ሄሉንም የዘሽልኝ ነይ የኔ ውድ
@GhwaKhan-hb9zn
@GhwaKhan-hb9zn Ай бұрын
አይዞሽ ሄሉየ ጠክሪ በርች😢😢😢
@semirayimam9976
@semirayimam9976 Ай бұрын
አላህ ጠንካራ ያድርግሽ ለምን እንደሆነ አንች ውስጥ ራሴን ዊና ውስ ወንድሜን ነው የማየው አይዞን ሄሉየ ወደፊት እንጂ ወደ ኋላ የለም ሁሌም ሂወት ይቀጥላል
@rahmaasayyif
@rahmaasayyif Ай бұрын
ጠክሪ እህቴዋ ግን ከማርክጋር ተታረቁ ወላሂ ደህና ልጅ ነው
@SewmehonTubeሠውመሆን
@SewmehonTubeሠውመሆን Ай бұрын
እኔ በሂወቴ ጠካራ ፈጣሪዋን የምፈራ ላላማዋ ቀጥ ያለች ላሉባልታ ቦታ የሌላት ሴት በጣም ወዳለሁ እህቶቸ ስሩ ጠክሩ የማንም ጥገኛ እዳትሆኑው በተለይ የወድ ልጅ ጠክራችሁ. ስሩ ስራ ያስከብራል ትንሺም ቢሆን የራሳችሁን ስራ ፍጠሩ
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid Ай бұрын
ሄሉየ የኔ ልዩ የምትለይብኝ በጣም እወድሻለሁ ደግሞ ጥንክር በይ አይዞሽ ሌላው ካሜራሽን አስተካክሊ ፈዛዛ ነው😢😢😢😢
@meremwolloyewatube
@meremwolloyewatube Ай бұрын
ሄሉን የምትወዱ በላይክ👍
@user-fz5wv5rl8b
@user-fz5wv5rl8b Ай бұрын
ችግር ግን ምን ቢሆን ነው የተለያዩ ዊናኮ አንድለይ ለማድረግ ብዙ ለፍቻለው ብሏል አይዞሽ ሄሉ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው እህቴ አድለይ ሁናቹህ ማየት ናፈቀኝ እንፅልይላቸው።
@SamiraAhmado
@SamiraAhmado 14 күн бұрын
የእኔ ሴት አቺካ ጀግናነሸ በራስሸ ነገሮችን ሞክሪ ውዴቆም ብለሸ አስቢ አይዝሸ ማያልፍ ሚመሰል ሁሉ አልፋል ፍታበይ የእኔ ቆጃ እናለዊና አድ ነገር ነበር በውሰጥ በታወሪኝ ደሰ ይለኛል ይሄን ኮሜት ካነበብሸው ❤❤❤❤
@rakiyoutub22214
@rakiyoutub22214 Ай бұрын
ሄሉዪ ቀጣይ ኸፍቅር ጋር ንሉን❤❤❤❤❤
@user-st5dነኢማ
@user-st5dነኢማ Ай бұрын
አረ ይምጥሉን
@user-it8cz8sv3v
@user-it8cz8sv3v Ай бұрын
ይጡዉልንንን
@SelimaYouTube
@SelimaYouTube Ай бұрын
ሄሉ አብሽር ግን ከማርክ ጋር አስታርቋቸው
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 Ай бұрын
ሄሉየየየ በጣም ጀግና ነሽ ትችይ አለሽ ወላሂ እኔም በጣም ከፍቶኛል ስላች የኔ ውድ ግን በቃ ይበቃል ሀዘን ሳቂልን ፊኪልን ለወድምሽም ለኛም ደስታሽ ደስታችን ነው ጎበዝ ነሽ ምን ጥያቄ አለው ካንች ብዙ ነገሮችን አሳይተሽናል የኔ ውድ
@sikosilo7758
@sikosilo7758 Ай бұрын
ለጥያቂያችን መልስ እንደምትሰጡን ተስፋ አለን ለምድነው አንድም ሰው ለችግሩ መፍትሄ እንፈልጋለን በፈጣሪም ፍቃድ ይስተካከላል የሚል ሰው የለለው ኧረ ታው ግን እኛኮ ተስፋ አልቆረጥንም ምናለ ተስፋ የሚሰጥ ነገር ብትናገሩ አንዳንዴኳን 😢😢😢
@MozaRrrr
@MozaRrrr Ай бұрын
MFeteha selelalew
@sikosilo7758
@sikosilo7758 Ай бұрын
@@MozaRrrr ግንኮ ሁሉም ሰው እንደሚለው በዚች አለም ላይ መፍትሄ የለለው ችግር የለም እንል የለዴ ለምን ለነሱ ሲሆን ታጣ ጊዜ የማይፈታው ነገር የለም 🥺🥺🥺
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 Ай бұрын
​@@sikosilo7758እኔም ተስፈ አልቆርጥም አለሁልሽ በተሰፋ😢😢😢
@መዉደድንጉሴ
@መዉደድንጉሴ Ай бұрын
ሄሉዬ አች ጠካራ ነሽ በርችልን ደስተኛ ሁኔለት ለዊናዬ ወድምሽ ደሞ በጣም ብዙ ሰው አለ ከጎንሽ❤❤❤❤
@addisbeza9118
@addisbeza9118 Ай бұрын
ሂሉ አይዞሽ የእኔ ቆንጆ የሰዉ ልጅ መፈተን ያለ ነው እናም ጠንካራ መሆን አለብሽ በርች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@segedkalkidan5453
@segedkalkidan5453 Ай бұрын
ሄሉ አንች ጀግና ነሺ ግን ትንሺ ቅር ያሰኛን አንችና ማርክ የተለያየችሁበትን መግለፅ ነበረብሺ እርግጠኛ ነኛ ማርክ አንችን መለይት እንደማይፈልግ ግልፅ ነው መለይቱ የመጣዉ ካንች ነው እንዴት ለምን የምል ጥያቄ ነው ያለን የተዋደደ ሁሉ አብሮ ይኖራል ማል አይደለም ይለያያል አብሮም ይኖራል በናት አልተጀመረም ግልፅን ነገርን ዝም ብለን አንጥላሺ እንወቀዉ
@user-kl3ix8uh5d
@user-kl3ix8uh5d Ай бұрын
ሄሉነቴ የኔ ሴት አይዞሽ ጠክሪ ዊናየን የመሰለ ወድም እያለሽ አይዞሽ የኔ ልእልት የኔ ጨረቃ የምትለይብኝ ሰወችን አትስሚ ሰው አጣጣይ ወረተኛ ነው እናተም እግዝያብሔር ያሰባችሁት ይሳካ የተጎዳን ሰው ማነሳሳት ማስደሰት ጥሩ ነው ጎበዞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sikosilo4773
@sikosilo4773 Ай бұрын
የኔውድ የተፈጠረው ከባድነው ገን እኔ ለማርክ ነበር ያዘንኩት እውነት ለመናገር ግን ውደ አንችም በጣም ነው የተጎዳሽው እፍ ፈጣሪ ለሁላችሁም ይርዳችሁ❤❤
@ZahraMohammed-pb8mk
@ZahraMohammed-pb8mk Ай бұрын
ሄሉየ ሁሌምኮ ቆጆ ነሽ የኔ ሤት
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
seb.arguje🎉🎉
@madinaendre1634
@madinaendre1634 Ай бұрын
ቆይ ምን አይነት ፀብ ቢሆን ነው ከማርክ ጋ የማይታረቁት ሰው ሁኖ የማይጋጭ የለም በፍቅር ውስጥም ፀብአለ መታረቅ መስማማትም አለ አድ ብቶኑ ደስስ ይላል
@mekiyamehbub9315
@mekiyamehbub9315 Ай бұрын
ግን እኔ ጥያቄ የሆነብኝ ሁለቱም ልባቸው ከተሰበረ ለምን አብረዉ አይሆኑም የሰዉስ ቀልብ ምን ያህል እዳዘነባቸው አረ አብራቹ ሁኑ ፈቅር ያሸንፋል በፍቅር ወስጥ ደሞ መጣላትም መታረቅም ያለነው አብራቹ ሁኑ ሄሉ
@user-rl2uv3dv6p
@user-rl2uv3dv6p Ай бұрын
እኔ ግን ዘመድ ናቸው መሰለኝ 😢
@MartaMinda
@MartaMinda Ай бұрын
ሄሉ የኔ ጀግና ለዊና ስትይ ጠንኳራ ሁኒ በእግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-fp4ly2tg6y
@user-fp4ly2tg6y Ай бұрын
ሄሉየ ሁሌም ሳቂልኝ ዊና ያንቺ ጥንካሬ ማየት ይፈልጋል በርትተሽ ኣሳይዉ ደስ ይበለዉ
@user-de6xi5qz5w
@user-de6xi5qz5w Ай бұрын
አይዞን🥺ሄሉ ግን አንድሰውእኮ ተስፋአንቆርጥም ነገሮችይስተካከሉይሆናልየሚልቃልአይወጣቸውም 🙄ለምን የዚህን የነሱባንድእድሆነለማረግመፋትሄብፈልጉ
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 Ай бұрын
ሄሉየ የኔ ውድ አንች እኮ ጀግና ነሽ ልዩ ሴት ነሽ የኔ አስተዋይ አዞሽ በርች አሁንም ጠክሪ የኔ ውድ አንች የሚመስል ጀግና የለም አንች እኮ ልዩ ሴት ነሽ ነይልን በርችልን
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
betsb..arguje🎉🎉
@tigisit2534
@tigisit2534 Ай бұрын
ሄሉዬ ዉዴ አይዞሽ 🥹እማዬ እስራችሁ እኮ ግሽ ቅድስት ክርስቶስ ሰምራ አለች ለምን ሄደሽ እዛ ሱባኤ አትገቢም እኔ በርሬ አልመጣ ነገር ሆነብኝ
@adan1376
@adan1376 Ай бұрын
የኔ ውድ ጠካራ አደለሁም አትበይ ጠካራ ነሸ ከፍቅርዬ ተማሪይ ማማ እሷ እኳን ስንት ተብላለች 😢😢
@Hayat-fs7xv
@Hayat-fs7xv Ай бұрын
እሙሥልም ወድ ጋር መላላሥ ነው ተፍቅር እምትማርው ወድ ጋር መለጠፍ
@adan1376
@adan1376 Ай бұрын
@@Hayat-fs7xv ይመለከትሻል ሹይጣን 👊👊👊💃💃💃🐅🐅ቅማላም
@Hayat-fs7xv
@Hayat-fs7xv Ай бұрын
@@adan1376 አልሀምዱሊላ ሙሥልም ነኝ አልሠድብሺም ግን ዉነቱን ነው የተናገርኩት እህቴ
@adan1376
@adan1376 Ай бұрын
@@Hayat-fs7xv ውጭ በቃ 👊👊
@Redu78978
@Redu78978 Ай бұрын
አይዞሽ ሄሉዬ ጠንከር በይ አይዞን😢😢❤❤❤❤
@user-on2zw7ij3h
@user-on2zw7ij3h Ай бұрын
የኔዉድ ሁሉም ያልፍል
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Ай бұрын
ሰው ማለት ለኔ ስትከፋ አይዞህ ስጠፋ የሚፈልግህ ስትጨነቅ አለን ስትቸገር ያለውን የሚያካፍል ማለት ነው እና ከኤላ ከቡራ ቀጥሎ አቤኒ ድሮም አክባሪህ ነኝ ክበርልን ❤❤❤❤ተባረኩ
@hanankm4587
@hanankm4587 Ай бұрын
አይዞሽ ውዴ ነገር ሁሉ ለበጎነው ካልተፈተኑ ውጤቱ አያምርም መፈተን በማንኛውም ነገር ለበጎነው ሰው ያለው ሳይሆን ፈጣሪ ባለው ነው ቡርቼ ተስፋ አትቁርጪ ነገሮችን በፆም በፀሎትና ማድርገ አይዞሽ
@hilamoo928
@hilamoo928 Ай бұрын
አብሸሪ ሄሉየ እኛ ሴቶች አሰር ጎበዝና ጠንካራ ብንሆን በፍቅር በኩል ደካማ ነን😢😢😢 ግን ሂወት እዲህ ነን አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ
@misayeyoutube8383
@misayeyoutube8383 Ай бұрын
ፍቅር ሁሌም ደካማ ያደርጋል እዉነተኛ ፍቅር😢😢
@user-jc8co9xd7j
@user-jc8co9xd7j Ай бұрын
አባትሺ ያኔ ስያስፈራራው ሄወቱን አሳልፋ እዴሚያፈቅረሺ ተናገረ እውነተኛ ፍቅረ ሄወት እስተመስጠትነው
@KenzeHassen
@KenzeHassen Ай бұрын
የኔ እናት አሳዘነችኝ 😢
@Mahe-moahmed
@Mahe-moahmed Ай бұрын
በጣም ከባዲ ነው ከሚወዱት መለየት ሄሉየ ፈጣሪ ይገዲፍሺ😢
@user-yz8wq8
@user-yz8wq8 Ай бұрын
ሄሉዬ የኔ እናት አይዞሽ የማያልፍ ቀን የማይነጋ ሌሊት የለም የኔ አስተዋይ 😢❤
@user-yq1kp4ck5m
@user-yq1kp4ck5m Ай бұрын
ሄሉየ ፍልቅልቅ አይዞሽ ሁሉም ለበጎ ነው መኖር መስታዎት ነው ብዙ ታያለሽ ትሰሚያለሽ ነገር ግን ጠንካራ ስትሆኝ ነው አይዞሸ😊
@user-gi1zw7nj4e
@user-gi1zw7nj4e Ай бұрын
በነገራችላይባሁኑ ሂሉየናትየተጋዳች ማርያምን😢😢😢😢
@yuotub1126
@yuotub1126 Ай бұрын
አድ ነገር አለ መጀመረያም እኮ ስትቀር ትቀራለህ ወድሜ ግን አይቀርም ብለሽ ተናገርሽ ታዳ ዛሬ ጠካራ አይደለሁም የምትዩ መጥፎ ነገር ስታይ የምትሰበሪዉ ጥፋትሽ እየተሰማሽ ነዉ ማለት ነዉ
@user-gs6nb6el9w
@user-gs6nb6el9w Ай бұрын
ሄሉዬ እንደ ፍቅር ጠንካራ ሆኚ❤❤❤ ደሞ ጀግና የሆነ ወንድም አለሽ❤ በጣም ነው የምወድሽ❤🙏
@user-rx6vj8xw2m
@user-rx6vj8xw2m Ай бұрын
አዮዞሽ ሄሉ ሁሉም ያልፋል እውነተኛ ፍቅር ሁሌም ደካማ ያረጋል 😭ግን ጠከር በይ እኛም ከጎንሽ ነን
@LchiSweet
@LchiSweet Ай бұрын
ሄሉዬ ኣንቺ ጀግና ጠንካራ ሴት ነዉ መሆን ያለብሽ ለዊናም ስትዪ ራስሽን ኣጠንክሪ የኔ ዉድ ሁሉም ያልፋል ኣይዞሽ እነዚህን ፈተናዎች ተጋፍጠሽ ካለፍሽ ነገ ላይ ምንም ነገር ኣያደናቅፍሽም ከብረት የጠነከርሽ ነዉ የምትሆኚ❤❤❤❤
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 Ай бұрын
yalfal.awo.yalfal🎉🎉
@Aaaa-of9fv
@Aaaa-of9fv Ай бұрын
ሄሉየ.የኔ.ጀግና.ጠንካራ.ሁኚ.አይዞሽ.ሁሉም.ለበጎ.ነው.😢😢😢😢❤
@Radetlemi.qh6x
@Radetlemi.qh6x Ай бұрын
Huluye yene wid Ayzosh xankar bayilgh anchi jegna set nesh😢😢😢❤❤❤
@dhhFguu
@dhhFguu Ай бұрын
ሂሉየ የእዉነት እረዳሻለሁ ምኪናቱም ጊዜ ያሰፈለጋታን😢
@samira7639
@samira7639 Ай бұрын
ሄሉዬ የበለጠ ጠንካራ መሆን ነው ያለብሽ❤❤❤
@KememTadse
@KememTadse Ай бұрын
ማርያምን ዛሬ ፈገግብለሽ ስላይሁሽ በጣም ደስነዉ ያለኝ ሁሌም ፈገግበይ እመብርሃን ትጠብቅሽ ሁሌም ደስተኛ ሁኚልኝ❤❤❤❤❤❤የኔ ንግስት👸❤
@user-sy8fq4jf7s
@user-sy8fq4jf7s Ай бұрын
ሄሉየ የኔቆጆ የኔብርቅየ የኔገመር ምንብየልግለፆሽ በጣም እወድሽአለሁ ሄሉን 50kእነስገባት❤❤❤❤❤
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp Ай бұрын
ሄሉዬ. በናትሽ. ጠካራ. ሴት. ሁኚ. ስወደሽ. ከዚ በላይ እራስሽን. አትጉጂ. ❤❤❤❤❤😢😢😢
@DarabeMarta
@DarabeMarta Ай бұрын
እኛም አባታችነን እና እናታችነን አተን እየኑርን ነው ለዛውም በስደት ሁነን ሰለዚህ ጠክሪ ህይወት ይቀጥላል ያልሞተ ሰው ሀሳብ ይቀይራል
@TamiAbaba-zu8rx
@TamiAbaba-zu8rx Ай бұрын
ሄሉየ ሁሌም ፈገግ በይ ህይወት ይቀጥላም ዊናን የመሰለ ወድም እያለሽ የምን መድከም ነዉ
@fatmhsaad5877
@fatmhsaad5877 Ай бұрын
ሄሉየ ቆጆ ጠካራመሆን አለብሽ ፍቅርየኳን ያንን ሁሉ አልፋ አችይም ተብላ ዛሬላይ ግንይህዉ ከዚህ ድርሳለይ😢😢😢
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 Ай бұрын
ሄሉዬ አይዞሽ እይወት እኮ የሚላስ ስኳር ብቻ አይደለም መራራም እሬት ነው ያንን እያጣጣምን ነው የምንጋዘው እና ሄሉዬ ጠንካራ ሴት ሆነሽ ለሌሎች ብርሃን ትሆኛለሽ የማይታለፍ ቀን የማይነጋ ለሊት የለም በእይወታችን ብዙ ታግለን አሽንፈና አንቻም ታሸንፊያለሽ ወንድምሽም ዊናዬ ጠንኳራ ሴት እንድትሆኚላት ይፈልጋል ሁኚለት አደራ እኔ እወድሻለሁ ከአይኔ አትራቃ ሰብረሽ ስሪ አደራ ታሸንፊያለሽ❤❤❤❤❤
@user-dv7pf4dq6k
@user-dv7pf4dq6k Ай бұрын
የኔ ዉድ ሔሉ ጠካራ ሁኝ እሺ ለበጎ ነዉ ሁሉም ነገር
@iluutube6835
@iluutube6835 Ай бұрын
ሄሉ ወላሂ ነው ምልሽ አንቺ በጣም ጠንካራ ልጅ ነሽ ፍጣሪ ሁሌም የሚ ወደው ይፈትና እህቴ
@ethiopiaethiopia4533
@ethiopiaethiopia4533 Ай бұрын
ሄሉዬ,አይዞሽ,እኔ,አሁንም,ተስፋ,አልቆረጥኩም,ከማርክጋ,አድላይ,ትሆናላችሁ,እያልኩ,,,ማሪያምን😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 Ай бұрын
እኔም😢😢😢😢
@user-dx5kf7hf6l
@user-dx5kf7hf6l Ай бұрын
እኔም😢😢😢😢
@Mነኝያባቴልጂ
@Mነኝያባቴልጂ Ай бұрын
ሄለን ዉደ💗እባክሽ ጠካራ ሁኝ ሂወት ይቀጥላል ወላሂ ሳይሽ ሳላስበዉ እባየ ይፈሳል😢
@AsdMohammad-uy4je
@AsdMohammad-uy4je Ай бұрын
ሄሎዬ የኔ ጂግና😢❤
@sdetegawnegnbetesebochennafaki
@sdetegawnegnbetesebochennafaki Ай бұрын
ሂሉ ለዊና ብለሽ ጠክሪ 😢እሱ በሆነ ባልሆነ በጣም እየከፈዉ ነዉ ባቻል ጠክረሽ ተለዉጠሽ አስደስችዉ❤❤
@user-zd1rk7xt3t
@user-zd1rk7xt3t Ай бұрын
ሔሉየ አይዞሽልኝ በይ ጠንካራ ሁኝ ወድሻለው 😢😢😢😢
@kidistdawit3114
@kidistdawit3114 Ай бұрын
ሄሉኔቴ የኔ ውድ እኛ ከጎንሽ ነን ደግሞ እንደ ፍቅርዬ ጀግና ጠንክር ሁን😢❤
@Sara108Sara
@Sara108Sara Ай бұрын
ሄሉ ያች ድምቀት ማርኬነዉ ማለት ብታፈቅሪዉ ምንም ቢፈጠር ዘመድ ካልሆሽ መተዉ የለብሽም ሲጀመር አባትሽ እደጀመረዉ ቀርቶቢሆን ማርኬም ደህናይሆንነበር
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid Ай бұрын
እነሱ እሄ ይመጣል ብለው መቸ አሰብ 😢
@user-sj5ce3pl1s
@user-sj5ce3pl1s Ай бұрын
ኣይዞሽ ሄሉየ ሁሉም ለቦጎ ነው ወደ ራስሽ ትፕመለሽ ወንድምሽን ኣስደስቹ😢😢❤❤❤❤
@SwefiehMobile123
@SwefiehMobile123 Ай бұрын
የኔውድ አይዞሽ😢😢😢 ይሰተካከላልደግሞ❤❤❤
@user-jc8co9xd7j
@user-jc8co9xd7j Ай бұрын
ሄሎ እውነት ተልብ የምታፈቅሪሁ ቢሆን ተሞት በቀረ አትለይውምነበር ሞት ብቻነው የሚለየው ሰውሁኖ የማይሳ
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 Ай бұрын
እውነት አሁን በጣም ያስጠላል ሄሉና ዊና ብቻቸችው ቀሩ ሌሎቹ ሁሉም አንድ ላይ ናቸው ሕይወት እንዲ ናት አይዙዋችሁ 😢😢
@user-fz5wv5rl8b
@user-fz5wv5rl8b Ай бұрын
ሌሎችም አሉ
@tamanechtafese2694
@tamanechtafese2694 Ай бұрын
@@user-fz5wv5rl8b ኤፍረም ብቻ ነው ሌሎች ማናቸው
@user-fz5wv5rl8b
@user-fz5wv5rl8b Ай бұрын
@@tamanechtafese2694 ኤለያስ ቡሩክ
ሄለንን ቃል አስገባናት
35:15
Helu tube
Рет қаралды 98 М.
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 6 МЛН
Люблю детей 💕💕💕🥰 #aminkavitaminka #aminokka #miminka #дети
00:24
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,4 МЛН
Dad gives best memory keeper
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 21 МЛН
🛑ለማርክ ሄለን ላንመለስ ከሀገር እንዉጣ አለችው 😥
16:14
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 182 М.
ተበቀልኩት በጣም ደነገጠ ቢቀርስ🤭
19:20
🚦1.5 ሚሊየን ብር አገኘን ማርክ ደበደበኝ
18:49
Beki Tube ቤኪ ቲዩብ
Рет қаралды 72 М.
እያገለገልኩ እያለ ሽጉጤ ወደቀብኝ ነብይ አሸናፊ 13 July 2024
55:15
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 145 М.
🛑ዊና ከሄለን ጋር አስታረቀን
20:01
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 139 М.
ሄለንን ሸኘናት ተሰናበተችን 😔
13:26
Helu tube
Рет қаралды 82 М.
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 6 МЛН