ሄለን ሾው_የአዕምሮ ጤና እና ቤተሰብ_Helen Show_A family Journey through Suicide

  Рет қаралды 102,284

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

ሄለን ሾው_የአዕምሮ ጤና እና ቤተሰብ_Helen Show_A family Journey through Suicide

Пікірлер: 278
@hassetdino7413
@hassetdino7413 4 жыл бұрын
አንድ ቀን ከሊቱ አራት ሰዓት ላይ ተነስቼ ይህንን ፕሮግራም ተከታተልኩኝ እጅግ እንደዚህ ቆማችሁ እንድታስተምሩ ፀጋውን የሰጣችሁን እግዚአብሔር አመሰግናለሁ የመፅናናት አምላክ እርሱ በዘመናችሁ ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን አሜን ብዙ ተምሪለሁኝ አመሰግናቸዋለሁ ።
@chunatube4272
@chunatube4272 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የልባችሁን ሀዘን ለዘላለም ያንሳው ማስታወስ እስከማትችሉ ያርጋቹ የልጅ ነገር ከባድ ነው ለሴት ልጃቹ እድሜያቹሁን ያርዝምላት ስለናተ እፀልያለሁ ጌታ እንዲረዳቹ ሴትዋ ልጃችሁን በክርስቶስ ደም ሸፈንኳት ደስታቹህ ትሁን ትውለድ ትክበደ እግዚአብሔር በእስዋ ይካሳቹ አይዞዋቹ እመማቹ ይገባኛል እኔም ስሰማቹ ታምሜያለሁ ግን ጌታ መልካም ነው አይዞቹ ጌታ ከናተጋር ይሁንንንንንን ተባረኩ
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
ሄለን ፕሮግራመሽ በተለያየ አቅጣጫ ጠቃሚ ሰለሆነ እናመሠግናለን
@የትምወርቅዬሴፍ
@የትምወርቅዬሴፍ 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ልጅ ማጣት በጣም በጣም ከባድ ነው አንድልጅ አለኝ 20 አመቱነው ብዙ ችግር የለበትም ትምህርቱን አቆርጦ ማረፍ እፈልጋለሁ ብሎ ነገረኝ እሽ ውሰድ አልኩት እፈራለሁ ግን አሜርካን የሚወለዱልጆች የእኛ ችግር አገባቸውም ይህን ታሪክ ስሰማ ልቤ አዘነ አልቀስኩኝ ባላውቅፕውም የወለደ ሰው መስማት ከባድ ነው እግዚአብሔር ያፅናችሁ ነፍሱን በገነት ያውለው።ጠንክሩ የእናንተ መጠንከር ለልጃችሁ ምርኩዝ ይሰጣታል።
@be8cab
@be8cab 4 жыл бұрын
አይዞሽ ዘልይ ግን ስጋትሽ ይገባኛል በፍቅር ያዝው ሁሉንም እግዚአብሔር ያውቃል።
@kidistelias366
@kidistelias366 4 жыл бұрын
እጅግ ልብ ሰባሪ ነዉ ፣ ግዚአብሔር ያፅናችሁ በሴት ልጃችሁ ይካሳችሁ እግዚአብሔር የካሳ አምላክ ነውና፣
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
አደራህን መድሀኒአለም!! መንፈስቅድስ ከልጆቻችን አይለይ🙏🙏 ጌታ ጨርሶ ጽናቱን ይስጣችሁ ልጃችሁን ይባርክላችሁ! ሞቹንም ነፍሱን በአጸደገነት ያኑረው🙏🙏
@ewekassa4469
@ewekassa4469 4 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ መፅናናት ይስጣቹሁ እባካቹሁ የኦርቶዶክስ ምህራን መላሽ ስጡ የእምነትሽን ጥንካሬሸን አደንቃለሁ
@selamnegussie3592
@selamnegussie3592 4 жыл бұрын
I saw this show with a great pain but against this are the words I was looking for the last 1 year after loosing my father. ...thank you!
@ZizoZizo-ig4kr
@ZizoZizo-ig4kr 4 жыл бұрын
ነፍሱን በገነት ያኑረው. ለነተም ፅነቱን. ይስጣቹሁ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚያሳዝን አደጋ ነው የደረሰባችሁ ነገር ግን 19 ዓመታት ስለነበራችሁ መልካም ጊዜ እግዚአብሔር ይመስገን ጥሩ ትዝታ አለው ከአቅማችሁ በላይ አትፈተኑም ፈጣሪ ለውስጥ ልባችሁ በብዙ መፅናናት ለመላው ወዳጅ ዘመድ ይሁን :: ሃይማኖት አያድንም ልባችሁ ስላዘነባቸው የውስጥ ዓይናቸው እንዲበራ ፀልይላቸው ፍታት አያፀድቅም አለቀ ቅር እንዳይላችሁ :: መንግስተ ሰማያት ቀርባለች እና ንስሃ ግቡ ያመነ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደው ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለሃጢያታችን የሞተው ከሞትም የተነሳው ተመልሶም የሚመጣው በእርሱ ብቻ እመኑ ትድናላችሁ ሃይማኖት ፍታት አያድንም ምንም አልቀረባችሁም:: እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናችሁ ፀልዩ ሃዘን መንፈስ ነው ከውስጣችን አውጣልን ብላችሁ ከውስጣችሁ ሃዘንን ያውጣላችሁ ተፅናንታችሁ እንድታፅናኑ ያቁማችሁ በርቱ ተፅናኑ ሁሉም ያልፋል ! እግዚአብሔር መባረክ ያውቅበታል በእጥፍ ተባረኩ ::
@bezayekifle7978
@bezayekifle7978 4 жыл бұрын
This was very emotional to watch as I have lost my brother to suicide. But I believe we can help and save other people struggling with depression and suicidal thoughts by having open conversations about this issue. Thank you so much Helen for doing this show and trying to create awareness among our society. And I look forward to the part 2. I think it will help start a conversation in a positive way.
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
Bezaye Kifle try to join በጎ አድራጎት organazetions it will help to minimize sadness i am sorry
@riddlezastra1496
@riddlezastra1496 2 жыл бұрын
hey im so sorry for your loss..
@esraelyalemwossen7459
@esraelyalemwossen7459 2 жыл бұрын
am sorry for what happened
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 4 жыл бұрын
የማፅናናት አምላክ ብርታቱ ሰለሰጣችሁ ስሙ ይባረክ ለብዙ ሰው ብርታት ናችሁ ነብሱን በሰላም ትረፍ
@abeba5936
@abeba5936 4 жыл бұрын
ያዕቆብ: 1, 12 ፈተናን በጽናት ተቋቁሞ የሚኖር ሰው ደስተኛ ነው፤ ምክንያቱም ይህ ሰው በአምላክ ዘንድ ተቀባይነት በሚያገኝበት ጊዜ፣ ይሖዋ እሱን ለሚወዱት ቃል የገባውን የሕይወት አክሊል ይቀበላል። 13 ማንም ሰው ፈተና ሲደርስበት “አምላክ እየፈተነኝ ነው” አይበል። አምላክ በክፉ ነገር ሊፈተን አይችልምና፤ እሱ ራሱም ማንንም በክፉ ነገር አይፈትንም። (ጽናቱን ይስጣችሁ)
@fanaesk7676
@fanaesk7676 4 жыл бұрын
My condolences to this family. This story hits home as i lost my cousin to suicide while she was in in college 7years ago. May you all find strength and courage to get through this tough time. May kidus soul rest in peace.
@fs-ul9tv
@fs-ul9tv 4 жыл бұрын
ልጅ ከባድ ነው ፣ እግዚአብሔር ሆይ የኛ ደግ አምላክ ፈጽሞ የልባችሁን ስብራት ይጠግነው።
@victoriaalemayehu8727
@victoriaalemayehu8727 4 жыл бұрын
ነብሱን በገነት ያኑረው እግዚአብሔር ያፅናችሁ
@tsedeniabezabeh1651
@tsedeniabezabeh1651 4 жыл бұрын
"I Can Do All Things Through Christ Who Strengthens Me" (Philippians 4:13)". I thank God for the strength he gave your family. Blessings
@BERHANUish
@BERHANUish 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጽናችሁ በጣም ልብ የሚሰብር ነው። እርሱ ሰማይና ምድርን የፈጠረው አምላክ የሕይወትን እንቆቅልሽ የገለጸው በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ብቻ ነው እሱን ጥሩት መልስ አለው አለበለዚያ ሕይወት ለማንም አትገባም።
@ethiopialove6573
@ethiopialove6573 4 жыл бұрын
It’s very touchy and I learn a lot from this family 🙏 it’s so hard to say it 😭😭 God give them strength a lot , Thank you Helen 🙏🙏🙏
@dawitagodofai5236
@dawitagodofai5236 4 жыл бұрын
It's really Heartbreak story. They seems very Nice family. MENGSTE SEMAYAT YEWARSO.
@misraky1548
@misraky1548 4 жыл бұрын
May the Lord give you all strength. I'm so sorry for your loss. May Q'dus rest in peace. One thing about Orthodox fithat though ...ፍትሃት ማለት ከሃጥያት ነፃ መውጣት ወይም ማስወጣት ማለት ነው። ካለ ጌታ እየሱስ ከሃጢያት ነፃ መውጣት አይቻልም። ስለዚህ ወገኖቼ በፍትሃት ጽድቅ አይገኝም። ቄሶቹ ሥርዓቱን ሲያሳርጉ የሚሉት "አንቺ ነብስ ካሁን በሁዋላ ሥራሽ ያውጣሽ እኛ ይሄን ያህል ጸልየናል" ነው። እውነቱን የሚያውቁ ሰዎች ይናገሩ። ለምን አልተፈታም ብላችሁ አትዘኑ። If that was the case, we wouldn't have needed Jesus Christ. God bless you!
@kd4512
@kd4512 4 жыл бұрын
Dr Yodit and Ato Habtamu, may God keep your inner strength and help you thru out your life. Thank you for coming out and share your pain and strength. God bless you
@eyerusalemjiru
@eyerusalemjiru 4 жыл бұрын
የእኔ እናቶች ምን ላርጋቹ እግዚአብሔር ከዚህ መአት ይስውር የወለደ ያቀዋል እባዬን ማቆም አልቻልኩም ያስራራት አመት ልጅ አለኝ የሱ አይነት ፅባይ ያለው እባዬን ማቆም አልቻልኩም እግዚአብሔር ፅናቱን ብቻ ይስጣቹ አሜን
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 4 жыл бұрын
I feel the pain, I have it myself. I lost three of my lovely family in 4 month. An I am still sad, I am very sensitive. Easily falling my tears.
@meronasrat9907
@meronasrat9907 3 жыл бұрын
Ayzoh/ayzosh. Please talk to family, friends, or religious leaders (whoever you trust). It helps to share your and hear others' experiences
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
Sorry for the lose! Pls be strong . As human, death knocks ecery ones doorb It's God call and they are in His Hand in Haven !! Pls 34:56 take care and pray to God He will be with you as He is our strength ! May He bw with you! Take care! 🙏🙏🙏🙏
@ummimran5050
@ummimran5050 4 жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው አሏህ ሶብሩን ይስጣችሁ
@JustYdidia
@JustYdidia 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር መጽናናት የስጣችሁ በጣም የምሳዘን ይሕዎት አጋጣሚ ነው እኔ አልቀሽ ነው ያለቀው አይዞሽ የኔ አናት አይዞሽ አግዚአብሔር መጽና ናት የስጣችሁ ልጅ ማጣት የልያል
@orthodox2645
@orthodox2645 4 жыл бұрын
ቅዱስዬ የእግዚአብሔር ቅዱስ ወደ አባቱ በሰላም ሄዶል ባማረ ስፍራ ይገኛል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። አይዞችሁ አባቱም ብዙ ቅዱሶችን እድታሳድግ እግዚአብሔር ፈቅዶል በርታ ይህ ስራቅ ስትጀምር ልብህ እዲያርፍ የፈጠረህ አምላክ እጅ አለበት ፍጹም ግሩም በአለም ታዋቂ የሚሆኑ ትውልዶች ይወጡበታል ። እናቱም የጀመርሽው ትልቅ ስራ በዚህ ሀገር ያሉትን ልጆቻችንን የሚታደግ ብዙዎች ሲተርፍ እያየሽ የምትረኪበት ይሆናል ሀሳቡን ወዳንቺ የላከው እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን። ሴት ልጃችሁን ሺ ያድርግላችሁ እግዚአብሔር በእርሶ ልጆች ብዙ ቅዱሶችን አግኝታችሁ ስማችሁ አቅፍችሁ ትረካላችሁ አይዞችሁ እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ትባረክላችሁ እላለሁ። መቼም ከልቤ አትጠፉም ውድ ወገኖቼ ሀቅሜ ፀሎት ነው እፀልያለሁ።
@mariameles5436
@mariameles5436 4 жыл бұрын
Sorry for your loss, God Give the strength, Very inspirational family, l admire your determination to help other and the community, wish you a success in your foundation.
@fatumaebrahim9849
@fatumaebrahim9849 4 жыл бұрын
God tested Prophet Eyob with unusual disease, he lost all his children and his wealth, all his friends and family avoided him! One day someone asked him "O" Eyob how you keep thanking your lord when you are in this misery? Eyob replied " Shouldn't I be grateful for the many years of beautiful life that God aloud me to live before all this started?" God be pleased with him! For his patience and gratefulness, God gave him back his life with better wealth and children. God tests the good ones, but you have to able to pass his test then, he will reveal his perpous for this tragedy to happen, and it's Always for the better! May Allah give you the strength!
@አንድናትአገሬእናት
@አንድናትአገሬእናት 4 жыл бұрын
በስማም በጣም አዘንኩ እኔ እንደዚህ ከሆንክ እንዴት ቻሉት እግዚአብሔር ብርታቱን ይድጣችሁ።
@annatikuye9603
@annatikuye9603 4 жыл бұрын
May his soul Rest In Peace 🙏 ✝️ ☦️ ✝️
@rozaabebe7617
@rozaabebe7617 4 жыл бұрын
God has the greatest compassion for people who take their lives in despair
@enjeratube2676
@enjeratube2676 4 жыл бұрын
This is extremely painful to watch let alone going through it!!!!!!but it's an eye popping and educational as well thank you for sharing may God grant you strength and courage 🙏
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 4 жыл бұрын
What a story. Thanks for sharing. I just wonder abt his religious view. B/se it's spiritual like ልክፍት፣ must be addressed with that line. Kids must know God in a humble way for many questions, Specially in Christianity. The fallen angles is trying to destroy God's children. RIP Kidus ...
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 4 жыл бұрын
እኔ ያለውበት ሀገር በጣም የሙቀት ሰአት ነው እኔ ግን ገና ይሄን ፕሮግራም መመልከት ስጀምር ግን ብርድ ብርድ አለኝ እኔም ሁለት ልጆች አሉኝ እናም ህመማቸው ልቤን ነካው በጣም በለቅሶ ነው የጨረስኩት ግን አንድ ነገር ደሞ ተረዳሁ እግዚያብሄር መልካም ነው☝እግዚያብሄርን ለሚወዱ እንደሀሳቡ ለተጠሩ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ስለሚል ሰይጣን ለክፉ ቢያስብም እግዚያብሄር ለበጎ ቀየረው እናም በናንተ ብዙ ቅዱሶችን ተመልክቷል አይዟችሁ ስለቀረችው ልጃችሁ ስትሉ በርቱ እኔም ከልቤ ስለዚህ ቤተሰብ እፀልያለው የቀረ የናንተ የሆነውን ነገራችሁን ክርስቶስ በደሙ ይሸፍንላችሁ ሀዘናችሁን እግዚያብሄር ከልባችሁ ይንቀለው ለካ ለዚህ ነው የምትሉበትን እጃችሁን በአፋችሁ የሚያስጭን ተአምራት እግዚያብሄር ይስራላችሁ የቀረችውን ልጃችሁን ሺ ያድርግላችሁ ከክፉ ይሰውራችሁ ተአምራዊ የሆነ የእግዚያብሄር እጅ ያግኛችሁ የጀመራችሁትን ፕሮጀክት ያለምልምላችሁ ብዙዎችን የምትታደጉበት ያድርግላችሁ የእጆቻችሁን ፍሬ ያብዛላችሁ ያትረፍርፍላችሁ ተባረኩ🙏
@zemzemali1600
@zemzemali1600 4 жыл бұрын
May God give you strength, I really admire how you are coping with your sadness.
@senicummings2634
@senicummings2634 4 жыл бұрын
May god give you strength. It’s hard to watch this us mum . I can’t stop crying
@tigistshewakea4230
@tigistshewakea4230 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣችሁ! ሴት ልጃችሁን አምላክ ባርኮ ቀድሶ ለቁም ነገር አብቅቶ በልጅ ልጆች ባርኮ ሀዘናችሁን ከውስጣችሁ ያውጣላችሁ።
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
ነፍሱን ይማርልን 🙏🙏🙏እናንተ ጠንካራ ናችሁ ሴት ልጃችሁን ለቁምነገር ያብቃላችሁ
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 4 жыл бұрын
የኔ ጌታ ቅዱስዬ አላውቅህም ግን አንጀቴን በላህው ምን አሳሰበህ ?? የኔ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ነፍስህን በእረፍት ያኞርህ የኔ ሸበላ ምን አሳሰበህ😭😭😭😭 ምን አይነት መከራ ነው የወረደባቹ እግዚአብሔር አምላክ መፅናናትን ይስጣቹ። ከባድ ነው ከባድ ነው እንዲህ የደረሰ ልጅ ማጣት እረ ኡኡኡኡኡ😭😭😭
@eyrusalemmekonnen7350
@eyrusalemmekonnen7350 4 жыл бұрын
ነብሱን በገነት ይኑረው! ለመላው ቤተስብ እግዚአብሔር መፅናናትን ያድልልን።
@yoditbemnt812
@yoditbemnt812 4 жыл бұрын
ወይኔ ልብ የሚሰብር ነው የኔ የሱስ ክርስቶስ ረዴትን በደሙ ትሸፈን ።ልጃችሁን በገነት ያኑረው ቤተሰብ በክርስቶስ ደም የተሸፈነ ይሁን😭😭😭😭😭😭😭
@tsiond4957
@tsiond4957 4 жыл бұрын
Very touching...praying for this family. GOD IS GOOD! He gave you strength to go through this, what a great testimony praising God in this situation. Ayzwachu! God is always with you and He has a plan for you! If you can please read the bible Jeremiah 29:11. Stay strong!
@sarar7555
@sarar7555 4 жыл бұрын
God give you strength and helu It was great interview good job God bless u
@eyerusalemworku2170
@eyerusalemworku2170 4 жыл бұрын
Its really shocking history እግዚአብሔር ያፅናችሁ ነፍሱን በገነት ያውለው
@godisgreat1630
@godisgreat1630 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችሁ ግን ይህ ያጋንት ስራ ነው አይ የተማረ ሰው ወደ ሳካሪስቲስት ከመሄድ ወደ እግዚአብሔር ቤት ብትሔዱ
@berehanberehan8258
@berehanberehan8258 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣችው እሱ ወደ አባቱ ተመልሶል ሐዘን አታብዙ በቃ አምላክ የፈቀደውን አድርጋልና።
@elsabetejemaneh8427
@elsabetejemaneh8427 4 жыл бұрын
በምድር ላይ ከባድ ነገር ልጅን በዚህ አይነት ሁኔታ ማጣት ነው እግዚሐብኤር ያበርታችሁ አሁን የምትሠሩት ሞትን እያሸነፋችሁ ነው
@alemkebed7530
@alemkebed7530 4 жыл бұрын
ወይዘሮ የወዲት በእምነትሽ ጽኝ እናቴ እግዚአብሔር አይሳሳትም ላንች ልጅ ብቻ የመጣ ህግ ስላልሆነ አንዷን ልጅሽን ሽ ያርግልሽ በሷ ተደሰቱ እውነት አይዟችሁ
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 4 жыл бұрын
,በጎ ስራ እንደጀመራችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ሀዘናችሁን ያስረሳችሁ አይዛችሁ በመንፈሳዊይ ነገር ነው ሁሉም አይነት ሀዘን የሚጠፋው ጌታ እየሱስ ልባችሁን ሰላም ይስጥ
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 4 жыл бұрын
አይዞችሁ የልብን ስብራት የሚጠግን መፅናናትን የሚስጥ አንድ እግዚአብሔር ብቻ ነው ልጃችሁም በአባቱ እቅፍ ውስጥ ነው ያለው ጌታ እየሱስ ከናንተ ጋር ይሁን
@abigailmarcel7664
@abigailmarcel7664 5 ай бұрын
ሞትን ስይጣን የሚጠቅምበት መሳህሪያ ነው ከእግዛብሄር የሚያርቅ ነው ትንሳኤ አለ ።እግዛብሄር በክፉ አይፈትንም 2ቆሮንቶስ 1፣1-3 አንቡቡት
@yordanostesfay6207
@yordanostesfay6207 4 жыл бұрын
ነብሱን በገነት ያኑረው እግዚአብሔር ያፅናቹህ በርቱ
@AbamelaTube
@AbamelaTube 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bIPXoI2fo5amp6c
@ደብረወርቅየአባልጅ
@ደብረወርቅየአባልጅ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ በጽናናት የስጣቹው የእናታ ታሪክ የኔም ነው እኔም የምወደው ወንድሜ 17 አመቱ በማናቀው መንገድ አተነዋል ከባድ ነው በጣም በሰው ሀገር ሆኜ ነው የሰማወት እደናፈቀኝ ለመቅበር እንኳን ያልታደልኩኝ ነኝ ቁስላቹው ቁስሌ ነው 😭😭😭😭 ለቤ ምንያህል እደተሰበረ አቃለው
@romr7925
@romr7925 4 жыл бұрын
Thank you Helen and both parent for sharing - you’re saving lots of lives... 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@canijone2617
@canijone2617 4 жыл бұрын
I'm very sorry that you guys going through. May God be with you. May God bless his soul 😇
@hymikal3106
@hymikal3106 4 жыл бұрын
I can not stop crying so sad may god be with you all
@berhanali1658
@berhanali1658 4 жыл бұрын
ዮዲትዪ እግዙአብሓር ከነቤተሰሽ የበለጠብርታቱን ይሥጠን። ቅድሥን ሁላችን አጣነው። አምላክ ነፍሱን በሠማይ ያኑረው።
@hiwot1228
@hiwot1228 4 жыл бұрын
አልቻልኩም አይ እናትነት ወላጅነት ሁፍፍፍ የወለደ ይበልጥ ያውቀዋል .😭😭አይ ልጅ መውለድ ሌላ ህይወት አለሽ ማለት ነው ከባድ ነው ወላጅ እነት በተለይ እናት ሁፍ ልጅስ ምንም አይሁን....ሄለን ፕሮግራምሽ ሁሌም እወደዋለሁ በቤተሰብ ዙሪያ በልጆች እድገት በደንብ ይበልጥ አቅርቢልን....እናንተም ፅናቱ ይስጣቹ....አይዞዋቹ ሂወት ውጣውረድ አላት ...
@tigistnegash8738
@tigistnegash8738 4 жыл бұрын
Thank you. Wonderful program. May God help you to be comforted.
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-የ4ዸ 3 жыл бұрын
ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኑረው እናተንም እግዚአብሄር ፅናቱን ይስጣችሁ በጣም ያሳዝናል።
@hanaendashaw7939
@hanaendashaw7939 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፡ መጽናናትን ፡ ይስጣቹ ፡ ቅዱስንም ፡ ባጸደ ፡ ገነት ፡ ያሳርፍልን ፡ በርቱ ፡
@elisabethminese4164
@elisabethminese4164 4 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ጥንካሬ ነው አምላክ አሁንም አብዝቶ ብርታቱን ይስጣችሁ
@konjorasta9799
@konjorasta9799 4 жыл бұрын
ቅዱስየ ነፍስህን በገነት የኔ ለግላጋ የዋህ ። ለቤተሰቦቹ በጣም መፅናናትን እመኛለሁ የሰው ልጅ ሁሌ በእርሱ ከደረሰበት ችግር በላይ የከፋ ነገር የደረሰባቸውን ሰወች እየተመለከተ መፅናናት አለበት። አለም ሁሌ ጎደሎ ናት ። ረድኤትየ ሺህ ትሁንላቸው ። በአንድም በሌላም ምክንያት ምንም ልጅ የሌላቸው ደግሞ አሉ ። አለምን ልናያት እንጅ ልንኖርባት አልመጣንም። ኡፍፍፍ
@semaytilkketebaleseriwmeny5023
@semaytilkketebaleseriwmeny5023 4 жыл бұрын
May God be with this great family in his grace It is very sad ...but could happen In every one us ....so lord Jesus Has a way to be out from this Keep praying.....
@salilishbira7480
@salilishbira7480 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናችው እኔም የናንተ አይነት ችግር ገጥሞናል ዶክተር ዮዲት እንዳለችው ሁለት ግዜ ሞት ነው በያንዳዷ ቀን ብዙ ጥያቄዎች አሉ
@goodnews7295
@goodnews7295 4 жыл бұрын
So sad may god be with you and heal you to serve others you will be a Mather and a father for others you are brave mom and dad life is full of surprises so many parents lost their children you will be strength for others god bless you for coming out and sharing your story thank god for the good time you had with him
@Burgerham8
@Burgerham8 4 жыл бұрын
ጌታ እግዛብሄር ኣበርትቷችዋል እና ጠንካራ ወላጆች ናቹ:በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው በርቺ ሄሉየ 🙏🏾
@nohetadesse3766
@nohetadesse3766 3 жыл бұрын
ስላምሔልን እንዴትነሽ ስሚ ይህ ታድር ይባላል ፕሮግራምሽን እከታተላለው በyoutube ebs ስለkldus ሥስማ በጣም እዘንኩኝ እግዚእቡሔር ያፃናችሁ በይልኝ
@senaithagos8089
@senaithagos8089 3 жыл бұрын
እውነት ልቤ በጣምነው ያዘነው እግዚአብሔር ግን አዋቂነው እግዚአብሔር ፃነትን ይስጣችሁ
@ritaa6260
@ritaa6260 4 жыл бұрын
Kidus' parents, i am so sorry for your loss. May the Almighty give you comfort. It is true that God is love, but our father and mother, Adam and Eve disobeyed (Genesis 2:17) and brought death upon us ( Roman 5:12). Unfortunately until God get rid of death ( Isaiah 25:8), we will experience death. I don't mean to preach you, but you paused an interesting question. Helen, what a great show!
@sarabirhanu7254
@sarabirhanu7254 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል. ጌታ ይርዳቸው
@ruthejigu5331
@ruthejigu5331 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራም ቀን መሸሸጊያ ነው። እኔ የምምመኝላችሁ አጵናኝ መንፈስ ቅዱሰ ያጽናናችሁ!!!!!!¡!!!!!!!!
@Cuteanimals-nj3ju
@Cuteanimals-nj3ju 4 жыл бұрын
አግዚአብሔር ደግ አምላክ ነው ሁሉንም ሲያደርግ ያውቃል ለምን አይባልም ለራሱ ነው የፈጠረው ስለዚህ ያበርታችሁ ተባረኩልኝ
@yodiemeru203
@yodiemeru203 Жыл бұрын
እግዚአብሔርም እሄ ልጅ ወዶ አይደለም እሄ ችግር ምናልባት 100 ቤት 1 ሰው የሚገጥመው ፈርድ ቤት እንኳን አይፈርድም ፈጣሪ ከናት ካባት ፈጣሪ ልጅ ንብርቱ ነው የወሰደው የተመርጠ ልጅ ነው!! አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ያፅናናችሁ!!❤
@desertflwrs
@desertflwrs 4 жыл бұрын
If you give your children nothing in their lives, please give them and model for them a relationship with JESUS. No matter how dark or depressing our thoughts, we have the ultimate light and the ultimate victory if you have Jesus. I am so sorry. I can't stop crying for their pain.
@mahletakmekonen3397
@mahletakmekonen3397 3 жыл бұрын
I am so sorry for your loss. May the Lord comfort you and keep you in peace.
@Mekdisha
@Mekdisha Жыл бұрын
😭😭😭very sad! I am so sorry dear parents. May God help you relief your grief . May God rest the soul of Kidus in peace. You are so humble about your religion. I appreciate this!
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 3 жыл бұрын
I'm glad you showed something he loved. 💛
@ትግራይትስዕር-ቨ8ጘ
@ትግራይትስዕር-ቨ8ጘ 4 жыл бұрын
እህህህህህህህህህህ በጣም ያማል በጣም ነው ያስለቀስኝ። እግዚአብሔር ጥናቱን ይስጣችሁ ነብሱ በገነት ይኑርልን
@lielt4995
@lielt4995 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናቹ በርቱ...............ሌላ ምን ይባላል 😭😭😭
@Kuskuam206
@Kuskuam206 4 жыл бұрын
Egziyabhier Endenante Tsega Yesetew Family Yelem. Ahunim Egziyabihier Mamesgen. I proud by this family for sure. You guys already beyond gravity of saddnesssss. I will always pray for you.
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን አብዝቶ ይስጣችሁ
@እቴነሽየሚካኤልልጅ
@እቴነሽየሚካኤልልጅ 4 жыл бұрын
አፍፍፍ የኔ ጌታ እግዚአብሔር ነብስን በገነት ያሩራወ መቼም መልካም ሰወ እች በድረ ለይ አይቆይም 😭😭😭
@edhabt7695
@edhabt7695 2 жыл бұрын
God bless you guys
@samboss2091
@samboss2091 4 жыл бұрын
Thank you for your bravery! You'll help many others
@hermelame2770
@hermelame2770 9 ай бұрын
Egziabher yazinachu... tenkaroch nachu. behiwot sale tiru gize asalifachihuwal
@ethiolove7386
@ethiolove7386 4 жыл бұрын
እንደኔ በምድር ላይ መኖር የደከመው የለም፥፥ ነፍ ግዜ suicide አስቤ አውቃለው።ግን የነብሴ ባለቤት እኔ እንዳልሆንኩ ስለማውቅ እና ስለተረዳው ነው ያላደረኩት። በዚህ መሃል ግን አንድም ቀን የቤተሰቦቼን ስብራት አስቤ አላውቅም፥፥ ዛሬ ግን ብዙ አስተማራቹኝ፥፥ አመሰግናለው። I'm very sorry for your loss. May God be with you.
@Reggaegal11
@Reggaegal11 4 жыл бұрын
Hang tight! Your life is more than you can imagine. Whatever you are going through is temporary. May God uplift you in times of despair. You got this!
@ethiolove7386
@ethiolove7386 4 жыл бұрын
@@Reggaegal11 Thank you so much.
@trapoz3960
@trapoz3960 4 жыл бұрын
Please get help. There is help out there for you. taking your life is not the answer. Be strong dear, you will get through it
@ethiolove7386
@ethiolove7386 4 жыл бұрын
@@trapoz3960 Ok. Thank you so much.🙈🙈🙈
@besaqneber
@besaqneber 4 жыл бұрын
Please hang in there! Nothing is permanent! I know when you are in that feeling it feels like it will last forever! Know you are loved!
@TheHappy4all
@TheHappy4all 4 ай бұрын
Our almighty God rest his soul in peace my dear, God be with all his family and friends🙏
@zewdeberhe1610
@zewdeberhe1610 6 ай бұрын
My condolences to these "KDUSE FAMILY ".
@የዘሜእህት
@የዘሜእህት 4 жыл бұрын
Enine ehte betame new yazenekute allahe yaberetashe bewenet hememachehoe amugnale men endemele alawekem 😭😭😭😭😭😭
@fasikaasfaw3872
@fasikaasfaw3872 4 жыл бұрын
OMG i can’t stop crying 😢
@deborahprxncess4199
@deborahprxncess4199 4 жыл бұрын
እግዜአብሔር ጽናት ይስጣችሁ አይዟችሁ አንድ እሷን ሺ ያርግላችሁ
@ZfrZebra
@ZfrZebra 4 жыл бұрын
May your precious son rest in peace. We all go trough unimaginable pain no family is spared. Some times we also need to consider mental issue caused by racism, not the obvious rasist acts but the but the one your son/most peopled could not recognize. We live in society that has many years of experience on how to be racist. He may have not worked hard on his education and taught it was his fault but it could be the environment at school (high school and / or college) I truly believe he could have had no control as he has no understanding of how deep a racist society will test a black man.You are an amazing family and yes your son is so proud of you God bless you and thank you for sharing.
@JesusmyRedeemer1
@JesusmyRedeemer1 2 жыл бұрын
I really appreciate this comment. It’s a very very very overlooked issue by many well-meaning Ethiopian parents and families. First generation born kids from Ethiopian families are taught to be proud of their background and culture but are not taught how to navigate the racism in American society as a black person. It’s so sad and heartbreaking. Racism is real in this country. I encourage parents to get very knowledgeable about the realities of racism and inequalities in America and the pressures it puts on childrens minds 🙏💭👍🏽❤️
@welansatesfaye4988
@welansatesfaye4988 4 жыл бұрын
ያሳዝናል u lost you’re kid I am so sorry. ኦርቶዶክሳውያን ከሆናችሁ ይሄን አጥብቃችሁ ማወቅ አለባችሁ ወገኔቼ:: ኦርቶዶክስ ማለት ቀጭንና ጠባብ ነው:: በሱ ማለፍ ግድ ይላል: መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አለ:: እራስን ማጥፋት በጭራሽ አይፈቀድም:: እውነተኛ ኦርቶዶክስ ተከታይ ከሆናችሁ እስካሁን ይሄን ማወቅ አለባችሁ ብዬ አምናለሁ::: እጅግ ያሳዝናል ይሄ ወጣት በዚህ በለጋ እድሜው ማለፉ ያሳዝናል:: ግን እግዚአብሔር ምክንያት አለው ንፁህ ህፃን ስለሆነ ከዚህ በላይ እዚህ አለም ላይ እንዲቆይ አልፈለገም::: ብዙ አትዘኑ አትሰቃዩም ተመርጦ አባቱ ጋ ሄደ:: በዚህ በአስከፊ ዘመን ቀባሪ በሌለበት በሰላም አባቱ መርጦ ወሰደው ይሄው ነው::: አሁንም ደግሜ እምነግራችሁ በሀይማኖታችሁ አትከፉ:: መፅሐፍ ቅዱስ አንብቡ ትበረታላችሁ::: አይዝዋችሁ አፈር ነህና ወደ አፈር ትሄዳለህ እሚለውን አምናችሁ ያዙ::sorry to loss your love. God Blessings.
@weyneamanuel4745
@weyneamanuel4745 4 жыл бұрын
Hemamachu kebade nawe Gen Orthdox Haymanote Hege selahone Nawe enarsum Sayazenu kertawe Ayedlem
@degaffesart3320
@degaffesart3320 4 жыл бұрын
May the Prince of Peace give you peace. RIP kidus. Overcoming challenges and giving meaning to kidus's visions... lending a helping hand to youngsters via the foundation, God bless your efforts,
@febenasfaw1834
@febenasfaw1834 4 жыл бұрын
Very wise and strong parents. May God strengthen your heart more and keep you and your daughter safe!
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን
@ቅ.ሚካኤልጠብቀን 4 жыл бұрын
እኔ አመመኝ ሆዴ ልውስ ነው ያለው ... 2ልጆች አሉኝ .. ውይይይ እንዴት ትሆኑ ኡፍፍፍፍ ያማል እግዚአብሔር እስከመጨረሻው ያበርታቹ....እውነት ነው ሁላችንም ሀጥያተኞች ነን ቤተክርስትያን ግን ፍርዱን ለእግዚአብሔር ሰጥታ ፍታቱ ብታደርግ እላለው... እኔም በቅርብ ነው ያወኩት እንደማይደረግ..... እፕልቅሼ ልሞት ነው
@adanechkersa77
@adanechkersa77 4 жыл бұрын
ጎበዞች፣ነቹ፣እኔም፣ቁስል፣እላብኝ፣ እኔምይቭርስት፣ሁላተኝዓመት፣ተመር፣ሞቶብኝል፣በሩቱ፣አላም፣ከንቱነች፣በፅሎት፣አሱት፣
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 25 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Helen Show, Celebrating Marriage Stories that Inspire
1:08:28
ebstv worldwide
Рет қаралды 115 М.
የስሜት ክህሎት (Emotional Intelligence ) /Helen Show
58:04
ebstv worldwide
Рет қаралды 47 М.
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 25 МЛН