KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ባልታጠበ እጂ አበላዋት ሄሉ አስመለሳት🤧
21:51
#ሰበር ዜና ህዳር//5//2017//አዳድስ መረጃዎች
18:42
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
00:32
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
00:29
Каха и лужа #непосредственнокаха
00:15
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:21
ሄሉ በድንገት ያዘቺኝ አለቀሰች
Рет қаралды 40,155
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 71 М.
Natty Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 419
@sadaawel8097
11 ай бұрын
አረ በአላህ ሙስሊም ክርስታኑ ዱአ አድርጉልኝ በአላህ በጣም አሞኛል😢😢😢😢😢😢
@ZemzemMehamed-dn1fr
11 ай бұрын
አይዞሺ ሙሉአፊያሺን አላህ ይመልስልሺ
@sadaawel8097
11 ай бұрын
@@ZemzemMehamed-dn1fr አሚንን
@kidsettesfya4645
11 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
@hasatpice9198
11 ай бұрын
አሏህ አፊያሽን ይመልስልሽ አብሽሪ 😘🌹😊
@zinet4736
11 ай бұрын
አላህ ያሽርሽ
@Kiyaroyalfamily
11 ай бұрын
ሄሉዬ የኔ ቅመም ወይኔ ስወዳት❤❤❤🥀ከስዴት መልስ እሷን ለማየት አለችበት ድረስ እሄዳለሁ
@rakjulan3226
11 ай бұрын
Enem betam new mwdat Heluu enem mgegat eflgalew
@Kiyaroyalfamily
11 ай бұрын
@@rakjulan3226 ❤❤❤❤❤🥀
@senaitdesa7927
11 ай бұрын
ሄሉ ጥሩ ናት ግን ሴት ልጅ ረጋ ሰትል ትግሰት ሲኖራት በጣም ጥሩ ነው የወንድ ልጅ ሴት በጥፊ አትመታም እውነት ነውር ነው ሲጋቡ ይለምድባታል
@eslamjenia6822
11 ай бұрын
ሄሉ ስወድሽ
@ahmedebrahim199
11 ай бұрын
ኢንሻአላህ ያሳካልሽ እማዬ
@ውብዬየሰማዕቷልጅ
11 ай бұрын
😂😂😂😂ሄሉዬ የኔ እናት❤አይዞሽ ተው ናቲ አታናዳት ማነው ሄሉን እንደኔ በፍቅር ሚወዳት❤
@rakjulan3226
11 ай бұрын
Ene
@masaratjordan5558
11 ай бұрын
Ene wustenech❤❤
@ndjs6045
11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😂😂😂😂
@bitewm7998
11 ай бұрын
እግዚአብሔር ወጥቶ ከመቅርት ይጠብቀን 🙏🙏🙏ናቲ እድህ ያለ ፕራክ አታረጋት ሄሎ ዛሪ በጣም አሳዘነችኝ በተረፍ በርቱ በደብ ተከባከባት ሄሎን ❤❤❤
@HaymiTube138
11 ай бұрын
የሰው ቤት ምርር ስልችት ያላችሁ የእረፍት እንጀራ የነፃነት ኑሮ ይስጣችሁ💝💜💛
@Meskerem-cf4mc
11 ай бұрын
አሜን ❤❤
@zizizizi8047
11 ай бұрын
ኤሜሜሜሜንንንን
@admaadma1906
11 ай бұрын
😂😂😂
@kakajqj1215
11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kakajqj1215
11 ай бұрын
@@admaadma1906 ምንያስቃን ??
@UMUYAHAYYOUTUBE
11 ай бұрын
ይህን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ የመዳም ቅመሞች ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንንን ኢትዮጵያ ፈጣሪ ሰላም ያረግልን አሚንንንን
@almaz9061
11 ай бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN
@FatumaFatuma-gs8qr
11 ай бұрын
አሚን 🤲🤲 እህትነት 💞
@UMUYAHAYYOUTUBE
11 ай бұрын
@@FatumaFatuma-gs8qr ደምሪኝ ውዷ
@kidsettesfya4645
11 ай бұрын
ሄሉ ቻዪው የዛሬው ይለያል ❤❤❤❤❤ናቲ ሰራላት 😂😂😂😂😂
@መድናዩቱብ-ጰ9ፐ
10 ай бұрын
ሄሉ ድራማሽሁሉ ታአምርነው የማዳምን ስሀን ስብሬ ጨርስኩ አችንስከታተል ❤ የሆሺ ቅመም ነገር እድሁም ቅጥነትሺ ያምርብሻል ናቲን ግን ትንሺ ቀንስበይው የውፈርነው ሁለታችሁም ልዩናችሁ❤❤❤❤❤❤
@tsehaidadi3676
11 ай бұрын
ያክስቴ ልጅ ወጥ አቀመሰችኝ አላለም ናቲ😂😂😂😂😂😂😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr
11 ай бұрын
😂😂😂😂
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@umsufyan1348
11 ай бұрын
በአላ ናፍቃቹህኝነበር ወላሂ ትናትም ሣያቹ የላቹሁም እኳንም መጣቹልኝ ደሥብሎኛል ❤❤❤❤
@etu-c9p
11 ай бұрын
ቀኑን ሙሉ ሳስባት ነበር ምን ይዛ ትመጣ እያልኩ😂😂😂😂😂
@hasatpice9198
11 ай бұрын
ሠላም ሠላም ውድ ፕራኮች እደትናችሁ እኳንደናመጣችሀ ሁሠላማችሁ ይብዛ መልካም መጨርጨር አይ ሄሉ🤣ወዬ መታ ያቀማመጧ ያሥተያየቷ ነገር 😅አይ መቸ መተሽነው😅ክክክ ያክስትልጅ ወጧ ይጥማል🤣ሁሌ የምትማታው ነገር ተይ ግን🤔ሠውነቱም ይችላል ነገሩ ጠፍጥፊው🤣🤣
@soomebaby83
11 ай бұрын
እኔማ የሄሉ ጭሆት ናፍቆኝነበረ😂😂😂❤❤❤❤❤መልሥሽን እጠብቃለን
@fanytesfaye
11 ай бұрын
ሄሉ ወጥ በእንጀራ ነው እኮ ያቀመሰቹ ሌላ ነገር አታስብ 🥺🤣🤣🤣ግን ለፍቅር መዳንት ብኖር ምን ቺግር አለው 🥺🥺😂😂😂
@brtukan8684
11 ай бұрын
😂😂ምንድነው እምታቀምስህ አለች😂😂😂😂
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
11 ай бұрын
😅😅😅😅😂😂😂😂
@damoursarah6
11 ай бұрын
ሄሉ እዳሳዘሽኝ ናቲ ተው ግን እደዚ አትጨክን ሆሉ ላይ ትታመምብሀለች
@AbebaAsfeha-o3c
11 ай бұрын
ወይኔ ናቲ ቤብ ኣክስቴ ናት ቤብ ኣልፎ ኣልፎ ናት የማገኛት ደግሞ ወጥ ሰርታ ናት ያበላችኝ ይላል በጣም ኣቃጠልካት ሄሉ ኣይዞሽ😂😂😂😂🤣🙆🙆
@BontuGemuchu
11 ай бұрын
ወጥ ነው የቀመሰችኝ በጭልፋ ነው በማማስያ ነው ናቲ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ሄሉዬ አሳዘነችኝ ማርያምን ታዉ ናታ ወንድሜ አሜሪካ እንዳይ ወስደት ያኔ እናት አሰዘነችኝ በጣም 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥 ወንድሜ በጣም ቆንጆ ነው ፀበይ አንደኛ ባለሞያ ነው ሄሉ ይዉስድሽ በእውነት ሄሉ እውነቴን ነዉ ሴቶች ይወዱታል ግን አልተቀበለም አንችን ይዉሰድሽ ለሴት ክብር ያአለው
@Menelik27
20 күн бұрын
ተገኘሽ ሄሉ በነገራችን ላይ በጣም ነው የምታምሩት አንድ ላይ።
@jamelajj4098
11 ай бұрын
ልጅቷን በፍቅርና በብራክ እጨት አረካት ደርቃለች የምር❤
@sumeyaseyed2160
11 ай бұрын
😂😂😂😂
@ruthjemal7810
11 ай бұрын
Errr ante sew Letegelate nw eda anda yeheya sera tabelataleki anda sete eaworalki err wa wa
@אלעדמסלה-ת3ו
11 ай бұрын
ደግ አደረግሽ ቤቱን ነፍጥ በንፍጥ አደረግሽለት😂😂😂😂😂😂😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr
11 ай бұрын
😂😂😂 አዉቃ ነዉ
@merryeuerusalem8891
11 ай бұрын
😂😂
@tsehaidadi3676
11 ай бұрын
ጨጓራዋ መስራቱ የሄሉ በዚህ ቅናት
@YreftCfegh
11 ай бұрын
ረ ምን ሁነህ ያምሀል እደ አተ ልጂ😅😅😅😅😂😆😅😄🤔
@mhsenailmhsenail2098
11 ай бұрын
😂😂😂😂እን ኳ ን ደና መ ጣቹ ናቲና ሔ ሉ 😘😘🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አትጥ ፉ እረ ሁሌ ኑ 😘😘😘
@الحمدللهعلىكل-غ2د
11 ай бұрын
ሳቅ እና ለቅሳ ተደባለቀብኝ እኔን ነዉ ሰዉዬ ሄሉ😂😂😂😂
@selitefefamily6880
11 ай бұрын
😂😂😂ቤብ ነው የምላት 😂😂ወጥ አቀመሰቺኝ አረ ሞትኩ😂😂😂
@FsFaseka
11 ай бұрын
ነገ ብድርህን ጠብቅ ናቴ😂😂😂😂 ሃሉየ ስወድሽ❤❤❤
@arefoumar2947
10 ай бұрын
Wete new yakemesecheghn😂😂😂😂😅😅😅😅
@AlXo-k5v
11 ай бұрын
እጉልበቱላይ ቁጭስትል ልጁነውእምመስለኝ😂😂😂😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr
11 ай бұрын
😂
@Fatumamohammed-lp4ev
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@FikrteWyohanns-bl4cd
11 ай бұрын
እር ናቲ ሄሎን አታበሳጫት 😅😅😅😅😅
@gfgjghfjdjfjdjjf7328
11 ай бұрын
ብራክ መሆኑን ስለምታውቅ ነው ስልኮን አጠገቦ ከነብላይ የምታኖርው😅
@መሲየራያዋ-ጐ6ቸ
11 ай бұрын
እኔን ነዉ ሰዉየ ያልከኝ አየ ሄሉ በሳቅ ገደለችኝ😂😂😂😂😂 የኔ ቆንጆ ንፁህ አፍቃሪ ነሸ የኔ ዉድ ሰወድሸ እኮ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@GudayTeshome-ro7hn
11 ай бұрын
ናቲ ሄሉን አታናዳት ትታመማልች።በፍቅር አትቀልድ❤❤❤❤
@TembitTembit
11 ай бұрын
ሄሉዬ የኔ ውድ ሰወድሽ ተው ግን ናቲ
@edengebrekal9608
11 ай бұрын
ሄሉዬ እኔን ነዉ ሰዉዬ ያልከኝ 😂😂😂😂😂😂
@SelamYigezu-n7v
11 ай бұрын
ናቲዬ ሰራህላት በእጥፍ ከፈልካት ሄሉ ግን ማርያም አሳዘነቺኝ ጠብቅ ናት በሰፈርከው ቁና ትቀበላለህ 😔🙆🤣
@ሀይማኖትየድግልማርያምልጅ
11 ай бұрын
እረ ናቲ መቅለስለስ የሌለ ነው ወጥ አላልክም 😂😂😂😅😅😅
@rozaroza7
11 ай бұрын
ቦርሳሽ ሶፍት ከሌለው ምን ዋጋ አለው🤧
@zamuubirkaa2311
11 ай бұрын
Isafuu esaa jiruu godhatii 😂😂😂😂😊
@Umieg1zp
11 ай бұрын
ቁርስ ቁርስ እሷን ነው የምትስመው ማታ ማታ እኔን አላለችም😂😂😂😂😂😂
@FatumaFatuma-gs8qr
11 ай бұрын
😂😂
@tigstwoldemaryam
11 ай бұрын
ሄልዬ ናትዬ በንናታችሁ ተጋቡ እኔ አሜሪካን ነዉ የመኖረው ይህው ከስራ መጥቼነወ ኘረሮግራማችሁን እማየዉ ጭክን ብላችሁ ነገ ዛሬ ሳትሉ ተጋቡ
@MartaKoyira-nc9ki
11 ай бұрын
Heluye yene wudi sikefashi yikefenali❤ nati xebiqi
@rahma6779
11 ай бұрын
Nati yenante pirank meyasfogerew camera axegebachu nw
@zamzam7245
10 ай бұрын
አይ ሄሉ እኔን ነዉ ሰዉየዉ ያልከዉ አለች የኔ ሚስኪን😂
@ህልምአለኝሳስበውደስየሚል
11 ай бұрын
እጭኑ ላይ ቁጭ ስትል አባትና ልጅ ነው የሚመስሉት😂😂
@Noora-i7w
11 ай бұрын
Kkkk
@youtube3789
11 ай бұрын
ሄሉ ናቲ እንካን ስላም መጣችሁ በስላም ነው የጠፉችሁት ይመቻችሁ ❤❤❤❤❤
@Zabedh-w3p
11 ай бұрын
አይ ናቲየ ጨቆኝ ነበር ዘና ነዉ ያልኩት
@KasiA-pn2sl
11 ай бұрын
ና ታ ይ. አልቅስት ሄልን 🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😅😅😅😅😅🤣🤣🤣🤣😂😂😂😂😂🤣🤣🥰🥰👍👍👍👍👍🤣🤣🤣👍👍👍👍👍👍👍
@weyeinshtdiri8703
11 ай бұрын
Ke kemesemi anchi ga yalewin negeri new yekemesew heluye 😂😂😂😂
@nfreek5276
11 ай бұрын
❤❤❤❤ ሄሉ. በጣም. ጥሩ. መጣሽ. በጣም. መንቸርቸc የለም 😂 አኔ. ሰላም. ይሰማል. ናቲ. ሄሉ. ስፋቀሩ
@samritube645
11 ай бұрын
*ናቲና ሄሉ የኪራይ ፎቅረኛምች ናችሁ የምትሉ እጃችሁን አውጡ ግን የእውነት ፍቅረኛምች ብትሆኑ ደስ ይለኝ ነበር*
@HASNAAHMED-km1kr
11 ай бұрын
ክክክ ተሳሳማላቹ, ደግል ነኝ አያልሽ, አልነበረ, 😃😃😃
@ninaeto3649
11 ай бұрын
Drngeli ayesademimi 😅
@sarasara347
11 ай бұрын
እወነት በጣም አሳስዘንሸኝ እኔም እክ መሔደ አቀቶኝ አደለም አላልሸም
@gfgjghfjdjfjdjjf7328
11 ай бұрын
ስልኮን የትእደምታደርግ ተመልከቱ አይይይ😅
@ስአዲውሎየ
11 ай бұрын
የምክክርእኮነው የሚሰሩት
@SithuAtyopya
11 ай бұрын
😅😅😅አቸሄሎሥሜእዲአይነትብራኀክሥሠራሤረየሥሁኚአቺካቀናሽእሡአለምደውምአቺከቀናሽከተጨረጨሽገናሌላነገሮቸኀይዞልሽየመጣል😂😂😂ኤሄየወዳቸባህሪነው::አቸበራሥመተማመኀይኑረሽ::ከደዚአይነተከቅናትፈቅረአተጠብቀኝ::ሁሌሰለሤትነውየሚያወራውአቺእደዚአትሁኝየራሥህጉዳይበይውእደዛጎበዝከሆሽአይለምደዉምእሺእህቴ❤❤
@fanustekie4199
11 ай бұрын
heluye bexam new yemwedsh wde❤❤❤❤❤❤
@fatihar6225
11 ай бұрын
ዋዪ ነቲ ጊነ አተሰዚኒሚ ዋየ?? 13:54 😢😅😅😅
@Neju-w7k
11 ай бұрын
Wey ahones basebech ye dero seratengachin kanchi aser gize tamralech bariya tenziza
@mየጎጃሟቀበጥየናቴናፋቂ
11 ай бұрын
ናቲ ምላሹን ተቀበል አተን አተን አያርገኝ ሄሉ የማታመጣዉ የለም ተቀበል
@hadisajjad
11 ай бұрын
የኔ ዉድ ስወድሺ እኮ እናንተ ስመለከት የደበረኝ ይለቀኛል
@Kamila-tm2rd
11 ай бұрын
ሄሉ ምርጥ አፍቃሪ ቆጆ❤❤
@GiasBd-ft7so
11 ай бұрын
ምንህንነው.እምነካካህ😂😂😂😂😂😮😮😮😮😮
@MadinaMohammad-vk5sk
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@zemzemzemzem3258
11 ай бұрын
አአይ ነቲ አሳዘንከኝ ሰድብ ነውየማረጋት አላለም😂😂😂😂😂
@specialcell9656
11 ай бұрын
Nati.ataszenheme.helu.meskene
@YordiAlemu
11 ай бұрын
ጭብጥ ኩርምት አለኮ ወይ ፈተና እኛኮ ተቸገርን የናተ prank ማለቂያ የለውም
@mulumulu4759
11 ай бұрын
ሲበዛ ቅናታምና በራሷ የማትተማመን ሴት ስጠላ😏
@ineshabayinesh2225
11 ай бұрын
heluyee yene miskin 🥺 Natty 😒😂😂😂
@ማሚእወድሺአለሁ
11 ай бұрын
😂😂😂😂 ወጥ ያቀመሰችኝ አለ😂😂😂
@sarasara1813
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zahraeshetu7182
11 ай бұрын
ጥሩ አርጋ ነው አላለም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@HhDdgg-o1u
11 ай бұрын
ሄሉ ከምር ትለያለሽ አሁን ካለችሁ ሁሉ ዉስጥ ልቤን ዬነካዉ ነገር እሷምኮ ሴት ናት እኔ ላይ ነዉ እሷ ላይ ሙድ ዬያዝክብን አለች ሄሉዬ ልቦናሽን አይቀይረዉ ከምር አስለቀስሽኝ😢😢😢😢😢😢
@messiይቱብ
11 ай бұрын
ምንህነዉ የምስምህ አላለችም😂😂😂😂😂😂
@ሩሐማየአርሴማልጅ
11 ай бұрын
እወድሻለሁ
@dgdbf6423
11 ай бұрын
እረ ናቲ ውፍረት ቀንስ ለጤና ጥሩ አይደለም
@ልቤበእግዚአብሔርምፅና
11 ай бұрын
ሄሉ በልታ እማወፍረው ለካ ቅናት ነው 😂😂
@راشدالغيثي-ش1ط
11 ай бұрын
ተዉእጂ😂😂😂😂😂🎉
@piluemu4635
11 ай бұрын
Are helu.edezi.atewuge.are.wedeza.lewenede
@Mitu-o3w
11 ай бұрын
Kurese alalchimi wuy helu 🤣😢😂
@senaitdesa7927
11 ай бұрын
ናቲ ድራማ ነው ሚሰራው
@Hayutiwolloyewa
11 ай бұрын
ሄሉዬ የኔ ቅናታም 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@dfghxvbb4310
11 ай бұрын
ናቲሻ እስፖርት እየሠራህ
@kachobirhanu597
11 ай бұрын
Hanchi shela yelehu saw menew kenente mehal😅😅 temechagn endi tencherchire eunkan le tedar le aderem at felegim yen tekelesh gen😅😅😜😜😜
@tigigetu3792
11 ай бұрын
Ayyee nati ber deres lerotkew endih yalekelek mraton betrot endet lethon new😂
@piluemu4635
11 ай бұрын
Anechi.sofet.yele.shem.ende
@AsratTesfei
11 ай бұрын
Please Helu ! Seeing you cry makes me cry too!❤❤
@Noora-i7w
11 ай бұрын
ወለህ ገጠር የደገቹ እሥት ኑ ልያቹ ምን ትዝ አለኝ ማሠለቹ አውራ ዶሮዎች ሥጠሉ ሥነከሡ አለያቹ እኩል እየዘለሉ አነት አነተቸውን የምነከሡት የገር እሡ ነው ትዝ የለኝ ወለህ ክክክ አበቴ የጎራቤቱን ሠዎች እሄን አውራ ዶሯቹኖ ከልሸጠቹት/ ከለረደቹት ወዮውለቹ የኔን ዶሮ ብገልብኝ የነንተን ነው ምወሥደው ይል ነበር አቤት ደም በደም ሁነው ነበር ምከፈፍሏቸው ። አሁን የሄሉነ የነት ድራማ ዶሮዎችን አሥተዎሠኝ ክክክ በጥፊ ሥተለው ይሸሻል አሁንም ይማጠ ጭው ተረገዋለች አይይይ ሄሉ
@BontuGemuchu
11 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣አባትሽ ናቸው ያሳቁኝ ክብር ለአባቶች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ኪያ-ጀ5ረ
11 ай бұрын
❤😂😂😂😂
@Noora-i7w
11 ай бұрын
@@BontuGemuchu kkk እኮ
@Burta-g3e
11 ай бұрын
አይመልስምት ናቲትለያሉክ
@hadiyahadiya1659
11 ай бұрын
እኳን ደህና መጣችሁ ውዶችየ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MtukyAtuby
11 ай бұрын
Uuuuuu heluyee feredebsh ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@bbxbbx4752
11 ай бұрын
እሷ ሰታናድድ ነወደሰየሚለኝ ሄሉ ዝምበይዉ ❤❤❤❤❤
@Nddje-c8h
9 ай бұрын
ቁርስ ቁርስ አንገናኝም😂😂😂
@stgeorge7371
10 ай бұрын
ወይ ፍቅርርርርርርርርርርርርርርር😂
@zinetendris9240
11 ай бұрын
አርወየው😂😂😂😂😂😂😂መዳሜ ሰጠራኝ😂😂😂😂አልሰማኸትም😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤ሰወዳችሁ❤❤❤❤❤❤❤
@MariaMaria-r9l
11 ай бұрын
የናንተ ፕራንክ መቼ ኖ የሚያልቀው 😂😂😂
@rakjulan3226
11 ай бұрын
Heluuu yet tfac yene wed
@ሀዉይቻናል
11 ай бұрын
ቁርስቁርስ እሷን ምሳምሳእኔን።አላለችም ሀሀሀሀሀእደዛሬስቄአላውቅም
@سارهمحمد-ط2ي2ي
11 ай бұрын
ሞትሁጂ ምሳ😂😂😂😂😂😂😂😂
@etsegenetyoutub7626
11 ай бұрын
ወይኔ ሄሉ🤣🤣🤣🤣አበደች ናቲ ?🤣🤣🤣🤣
@tsehayafeworkgebremdhin3144
11 ай бұрын
Natty አስፕርት ስራ ክክ አያልክ ነው natty የምትመኘው ነው የምትሰራው ሁሌም ፕራንክ ይደብራል ቁምነገር ስሩ
@bettymarle
11 ай бұрын
zare 1 ngi ende natty ydbrle halune endze gene tmchtognle asznchgne gene
@AmsaleWorkneh
11 ай бұрын
ሄሉን:ለምን: ታስጨንቃለህ:እንደዛም:ሆን:ምርጥ:ናችሁ::
@amalali9768
11 ай бұрын
እሷም እያወቀች ነው እንዲህ የምትሆነው! እክት ነው የምታደርገው
@FatumaFatuma-gs8qr
11 ай бұрын
👍 አዉቀዉ ነዉ ሲጀመር እየተመካከሩነዉ እሚሠሩት
@Betty-cv5wn
11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂ara natty ግን እያሰብቅላት ጌታን አሳዘነችኝ 😢😢
@sarasara1813
11 ай бұрын
ቁርስ ቁርስ እሷን ትሰማለህ 😂😂😂😂😂😂😂😂ወይ ሄሉ
21:51
ባልታጠበ እጂ አበላዋት ሄሉ አስመለሳት🤧
Natty Tube
Рет қаралды 28 М.
18:42
#ሰበር ዜና ህዳር//5//2017//አዳድስ መረጃዎች
Emu Amar Tube
Рет қаралды 6 М.
00:32
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
Ной Анимация
Рет қаралды 2,5 МЛН
00:29
Which team will win? Team Joy or Team Gumball?! 🤔
BigSchool
Рет қаралды 15 МЛН
00:15
Каха и лужа #непосредственнокаха
К-Media
Рет қаралды 40 МЛН
00:21
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
Marusya Outdoors
Рет қаралды 63 МЛН
11:39
እዳልክ አዲሰ ሂዎት ጀመረ 😳ሄሉ ከፍት🤕💔#Helu tube#endalktube#ብሩክ ቱዩብ#ሀይሚ ቱዩብ#
የራሰዋ tube-yeraswa tube
Рет қаралды 1,4 М.
22:58
በስተት የአህያ ስጋ በላች በጥፊ መታችኝ🙆♂️
Natty Tube
Рет қаралды 137 М.
29:07
ዮአዳን (ክፍል 46)
ለዛ
Рет қаралды 143 М.
20:33
የፊ/ል ብርሃኑ ጁላ ካባ በባህርዳር፣ “ቤተመንግስቱ ጉራ አይደለንም” ዐቢይ፣ ብልፅግና አምባሳደሩን ጠራ“ቄሮን አራክሰውታል” ሰራዊቱ፣ ስንዴና ፕሮፓጋንዳ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 67 М.
6:14
ልባዓል ገዛይ ጠስሚ ጣሲመ ካብ ስራሕ ኣቅርየዮ😂😂#ethiopian #eritrea #tigray #ethiopia #habesha#ethiopian #tigray_tv
ሃይልሻብርትሻ
Рет қаралды 2,4 М.
19:01
የ ጓጓናት ቀን ደረሰች በደስታ አበድን❤️
Natty Tube
Рет қаралды 77 М.
20:07
ሀይልዬ እንዳልክን እና ሄሉን አጣላቸዉ 😄🤣🤣
haileye royal
Рет қаралды 74 М.
22:33
ሁሉም ነገር አብቅቷል ተለያየን🥹
Natty Tube
Рет қаралды 88 М.
25:13
🔴Surprise አደረኳት በድንጋጠ አለቀሰች|Nahi tube|Helu tube
Natty Tube
Рет қаралды 166 М.
27:57
እንጀራ ይዠ መጣዉ ሄሉ እንደ ዛረ ተሸማቃ አታዉቅም😂
Natty Tube
Рет қаралды 52 М.
00:32
Помоги Тревожности Головоломка 2 Найти Двойника Шин Тейпс Кетнепа
Ной Анимация
Рет қаралды 2,5 МЛН