📢 ሄሉ በጣም አለቀሰችብን

  Рет қаралды 109,890

Efrem_Tube

Efrem_Tube

Күн бұрын

‪@marketube391‬ ‪@yetenbitube1‬ ‪@NahiTube1‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@abtube7318‬ ‪@netsetube3161‬

Пікірлер: 899
@basamatbasamat6026
@basamatbasamat6026 9 ай бұрын
ሄሉ ሲጀመር ለመቆጣት የሆነ ሰበብ ነዉ የምትፈልገዉ በጣም ጀዝባ ነች ስታስጠላ ሲጀመር ማርክ ምንም አላጠፋም ሆ ወድም ሌላ ባል ሌላ ሁሉም የራሱ ቦታ አለዉ ስለዚህ ስረአት ይኑርሽ እናቱ በሆነዉ ባልሆነዉ አትመናቀሪ ለማርክ ክብር ይኑርሽ
@mawaysh
@mawaysh 9 ай бұрын
ትክክል ሴት ከአች ውጭ የለም ብለው ጭቅላታቸው ላይ አሳሯት 😂😂😂😂😂
@madenamohmood
@madenamohmood 9 ай бұрын
ሳህ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v 9 ай бұрын
ሳህ ወላሂ ተመናቀረቺ እኮ ወደድኩሺ ስላት ጭራሺ ሺንቴን ውቀጥ አለቺው ሆሆ😂😂
@user-pc4lr3wb1z
@user-pc4lr3wb1z 9 ай бұрын
አው ዝብላ ነው ምታካብደው ዝብሎ ትልቅነት ይሰማታል ሲጀመር ማር ምንም አላጠፋም 😢
@user-cg9hs7us5y
@user-cg9hs7us5y 9 ай бұрын
አካብዴ ናት ሄሉ ተይ
@Fantu2016
@Fantu2016 9 ай бұрын
የመጀመሪያ ሰው ነኝ ለሃገራችን ሰለም ለህዚበችን ፍቅር ና ጤና በለክ አሰዩኝ 👍
@bitewm7998
@bitewm7998 9 ай бұрын
አሜንንንን ደምሪኝ
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 9 ай бұрын
እረባክሽ ምነው ከኔ ውጭ ሴት የለም ሽቴ ምሪዳ ይሁን አለሽ አበዛሽው ስንት ፕራክ እያደረጋችሁ እሱን ትንሽ ነገር ታካብጃለሽ አይ ሴት ስንፍቀር መካራ
@tyurffg-bu5zy
@tyurffg-bu5zy 9 ай бұрын
ክክክክ የሆነች ጅል ነገር ከኔ ሌላ ሴት ምነው የለም አለች ጨምላቃ ነች
@የሀይሚምርኮኛ
@የሀይሚምርኮኛ 9 ай бұрын
ክክክክ
@mimemulunesh8384
@mimemulunesh8384 9 ай бұрын
😂😂😂
@user-yu3sw4es6z
@user-yu3sw4es6z 9 ай бұрын
አረባክሸተይጂ። ምናው። ማርክ። ሚነህል።ብንቀዉ።ነው።ሰትይዟበትምማጠዏ። ላመጠለቲከሏና። ዌና ከዚህበፊት። ልለሂዯት።ኢደለዉ። ተሯዋሊ። ይቀጠ ።ተልቅ።ጥፈቲነው። ያጣፈወ።
@-swtube5575
@-swtube5575 9 ай бұрын
😂😂😂 ሽንቴ ምሪንዳ አረ ተመቸሽኝ
@abest4396
@abest4396 9 ай бұрын
ምንም አላደረገንም ማርቆስ አታካብጂ ዊና ህፃን አይደለም እራሱ ይናገራል
@user-uh3np9nv5m
@user-uh3np9nv5m 9 ай бұрын
ኤፋ ብሩኬ በጠም ደሰ እምትሉ ፋማሊዎች❤❤❤❤❤❤
@damoursarah6
@damoursarah6 9 ай бұрын
ሄሉ የኔ ቆንጆ ማርቆስ አጥፍትዋል ይቅርታ መጠየቅ አለበት ይሄ ሆኖ ሳለ ሄሉም ችግር ሱፈጠር ማኩረፍ መፍትሄ አይሆንም ችግራችሁን በንግግርና እና በመደማመጥ መፍታት ይሻላል ❤
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re 9 ай бұрын
ምነው አካበድሽ ወንድምሽንጂ ባልሽ አይደል ዊና😮😮😮
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 9 ай бұрын
አይ አተብዢው ወንድምሽ ይቅር ብሎት ዬለም አንቺ ለምን ያዙኝ ሊቀቁኝ አትበይ ይቅርታ ተበልሽ አይደል ልጅቱወ ራሱወ ስሜቱወን ትንገራው ብሎ ናው ያገናኛቸው አለመንጉሩ ጥፋት ናው ግን አምኖወል ስለዚህ ተመለሺ
@lubabaw
@lubabaw 9 ай бұрын
ሄሉ ለምን ታኮርፋለች ማኩረፍ ያለበት ዊና ነው
@sikosilo7233
@sikosilo7233 9 ай бұрын
ሣህ
@fhfty9680
@fhfty9680 9 ай бұрын
ወድሞ አይደልደ
@lubabaw
@lubabaw 9 ай бұрын
@@fhfty9680 ወድሙዋም ቢሆን አልጎዳውም እኮ የፍቅር ጥያቄ እኮነው የቀረበለት ምን ታካብዳለች
@user-jj5yd9ux1g
@user-jj5yd9ux1g 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ ዋና ወንድም እንጅ ባሌሎ መሰላት😂😂😂😂😂😂 ልጅቱ አካባጅ ነገርነች
@bizuyekassew8256
@bizuyekassew8256 9 ай бұрын
ሄሉ የኔ ቆንጆ ተረጋጊ ሰዉ ሁኖ የማይሳሳት ብረት ሁኖ የማይዝግ የለም እና ማርቆስም ተሳስቶ ሊሆን ይችላል ግን ነገሮችን ቀለል አድርጋችሁ ለመፍታት ሞክሩ ❤ሲቀጥል ኤፋና ብሩኬ በጣም ትለያላችሁ እንድህ ጎደኝነት👌
@Aynalove3382
@Aynalove3382 9 ай бұрын
ማርቆስን ቁጭ አድርጋችሁ ምከሩት የምን መልፈስፈስ ነው ኮራ በል ወንዳወንድ ሁን እዳማች ስርአት ይኑርህ እዴ በጣም አጥፍቷል ዊናን ተፋቱት የራሱ ህይወት አለው እዴ መናናቅ ይመጣል ስትባል አትሰማም
@senaitdesa7927
@senaitdesa7927 9 ай бұрын
ምንም አላጠፋም ሄሉ የአባቷ ቢጤ ናት ምን ታካብዳለች
@hfem3901
@hfem3901 9 ай бұрын
🙄🙄🙄 ምንም አላጠፋም ዝም በይ 🤔🤔🤔
@Aynalove3382
@Aynalove3382 9 ай бұрын
@@hfem3901 ዝብ ቃሚ
@heseenhusee1551
@heseenhusee1551 9 ай бұрын
​@@senaitdesa7927በጠምምምምምምምምምም😢 ከበዘቹሁሁ
@nefisa70
@nefisa70 9 ай бұрын
ጥንቅር ትበል ከሌላ ሤት አላችውም ወንድሙ ሚሥት ጠየቀችው ተብሎ ጓ ገጭ ቢኮራባት ትለምነው ነበር
@Zade-h7p
@Zade-h7p 9 ай бұрын
አረ ሄሉ አታካብጂ አጭ😢
@mawaysh
@mawaysh 9 ай бұрын
የሆነ መጨቃጨቅ አበዛችሁ ልታሥጠሉን ነው የምንወዳችሁን ያህል እስኪ የአብርሽን አይድያ ተከተሉ ቁም ነገር ጨምሩበት ኤጭ
@webalumfeqadi2066
@webalumfeqadi2066 9 ай бұрын
እውነት ነው ሁለየም የልጅ ጭዋታ
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 9 ай бұрын
ሲወዳት ያበደላት መሰላትዴ ማርክ አብሽር አይዞህ ማርቆሴ
@user-qr8ir7en1k
@user-qr8ir7en1k 9 ай бұрын
ስወዳቹ እኮ የሰፈሬ ልጆች በርቱ ጀግና ❤❤
@hfem3901
@hfem3901 9 ай бұрын
❤❤❤ ዋው አለን እኔም የሰፊሬ ልጀች ናቸው🎉🎉🎉
@semirakemal3483
@semirakemal3483 9 ай бұрын
​@@hfem3901እኔም❤
@EeEe-sl9ey
@EeEe-sl9ey 9 ай бұрын
ኤጭ ተጨማለቀች እኔም በዚሁ አጋጣሚ ብሩኬን ወድጄዋለሁ ሲጥጥ ሳልል አምጡልኝ😅😅
@mawaysh
@mawaysh 9 ай бұрын
ማርክ ልጅቷ አታፈቅርህም ። ፍቅር ያለበት ሰው ስልክ አላነሣም አላናገረውም አይልም ምነው ተጠባረርሽ ተጠረጊ ባክሽ ምን ትመስላለች ደረቅ
@biroziro8309
@biroziro8309 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@KsaksaksaKsaksaksa-uw1cv
@KsaksaksaKsaksaksa-uw1cv 9 ай бұрын
​@@biroziro8309እዉነት በትክክል
@meriyegatalej2326
@meriyegatalej2326 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@HgHf-fg7br
@HgHf-fg7br 7 ай бұрын
ወላሂእዉነት😮
@henaa3965
@henaa3965 9 ай бұрын
❤❤❤የኔ፡ማሮች፡ስወደችሁ፡የእማብርሃን፡ወዳጆች፡እማብርሃን፡ዕጠብቀቹ፡፡አምስታቹንም፡ንፋስ፡አይግባ፡መሀለቹ፡❤❤❤ብሩኬና፡ኤፍሬም፡ጀግኖች፡ናችው፡በርቱ፡በዚሁ፡ቀጥሉበት፡🎉🎉🎉፡የማርክና፡ሄሉ፡ሣርግ፡ይፍጠን፡የምትሉ፡ከዱባይ፡❤❤❤
@bizuayele1871
@bizuayele1871 9 ай бұрын
በነገረችን ላይ ጥፍት እማጋ እንዳለ የሚያቀዉ ፈጣሪ ነዉ ግን ተደርቦ ማኩረፍ ምን ይባላል የሄሉ ጥሩ አይደለም መመካከር ያለባችሁ ይመሥለኛል
@user-ww6xe7yt3p
@user-ww6xe7yt3p 9 ай бұрын
ማርክንም አትጨማለቅ በሉት ሥርአት ይኑራችሁ አልቅጥ መቀራረብ ያናንቃል ፕራክ የሚደርገውን ሠው እወቁ
@ftafta-cc9zh
@ftafta-cc9zh 9 ай бұрын
ሁለየ መሸሽ ስትወድ ሄለን ግን እስኪ ቶሎ ጎአ አትበይ ሴት ልጂ እርጋ ማለት አለባት ወደፊት ገና ስንት ነገር ይጠብቃችሀል
@youtubeethiopia2085
@youtubeethiopia2085 9 ай бұрын
ኤፍሬም ውነቱነው ወላሂ ሠለቸን እንኳን አብራችሁ ያላችሁት እኛተመልካቾቹ ዩቱበሮች ተግማሙብን
@hayatabate2636
@hayatabate2636 9 ай бұрын
በጣም😂😂😂😂😂😂
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 9 ай бұрын
እረ በጣም ምድረ ጡረተኛሀ
@frykhalifa
@frykhalifa 9 ай бұрын
እሷ በትል በጣም ተግማማች
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 9 ай бұрын
ሴቶች ሲጀመር አካብዴ ነን እንደ ወዶች ቀለል ማድረግ የምን ነገር ማራዘም ነዉ
@nefisa70
@nefisa70 9 ай бұрын
ዊና ተታርቆ እሧ ትምናቀራለች
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 9 ай бұрын
ኤፍሬም መሮናል አላለም 😂😂😂😂😂 አንድ ኪሎ ስኳር ቃምበት 😂😂😂
@user-ni4pi7lo6w
@user-ni4pi7lo6w 9 ай бұрын
😂😂
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@initesinites2988
@initesinites2988 9 ай бұрын
😂😂😂
@genzebjemal1051
@genzebjemal1051 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@amandemissew7890
@amandemissew7890 9 ай бұрын
ሄሉ እረ አታካብጂ ምንድነው ቀላሉን ነገር ፍቱት እረ በማሪያም ❤❤❤❤❤❤❤
@moamana4253
@moamana4253 9 ай бұрын
ይቺ ደሞ አላበዛቺውም እዴ😂😂😂
@MhamadUasun-ce5mo
@MhamadUasun-ce5mo 9 ай бұрын
አረሄሉ አላበዛሽውም ከችላይ አልደረበብሽ የዚህን ያህል ዊናም እድህ አልሆነ ፍቅርን አታቅውም አች የኔትሁን እሚል ሠው ከባድነው
@aagg1862
@aagg1862 9 ай бұрын
ወላሂ አካባጅናት
@netsanetlayew8517
@netsanetlayew8517 9 ай бұрын
ትክክል ናት ሄሉ ግን ይቅርታ ተደራረጉ በቃ
@rahelwondimu5352
@rahelwondimu5352 9 ай бұрын
ኤፋና በሩክዬን እንደኔ ሚወዳቸው ካለ በላይከ አሳዩን❤❤❤😍😍😍😍
@zadeayale8799
@zadeayale8799 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂ተይ ይህ ጠጋ ጠጋ😂😂😂😂😂😂
@rahelwondimu5352
@rahelwondimu5352 8 ай бұрын
@@zadeayale8799 እኔ የአዲስ አባ ልጅ ነኝ ቡታጀራ የመሄድ አቅድ የለኝም
@user-us4zr3fq6o
@user-us4zr3fq6o 9 ай бұрын
ሄሉ ማርያምን አታካብጅ ነገሩን ቃላል ነወ😢
@user-ol3jy8pn8y
@user-ol3jy8pn8y 9 ай бұрын
አትጨርጨሪ ተረጋጊ ለወንዲምሺ ነውጂ አልደረበብሺ አችደሞ ከኔበላይ ሰው የለም ትያለሺ የሚወዲ ልብ መጥላትም ይችላል ሁለየም ለምኑኝ አትበይ ሹሀዳ መስከራ ፍልፍል ቀልቃላ😂
@user-rk4nv9fd8l
@user-rk4nv9fd8l 9 ай бұрын
ሄሌን ግን ተካበድሽ እኛ ሴቶች ሲወዱን እናብዳለን ለዛ ነው ቲሽ አተ ማርኬ ጠከረ በል ብዙም አትፈሰስ ተዋት ስታስጠላ ዊና የዋህ ነው ቢያኮርፍም ቶሎ ይተዋል አቺ ደሞ አበዛሺው
@user-nd3lr3yb4w
@user-nd3lr3yb4w 9 ай бұрын
ኤጭ እጅግ አወቅሁ አወቅሁ አትበይ 😏😏 አትጃጃይ እሺ 😂😂
@user-fz2sg6gc6u
@user-fz2sg6gc6u 8 ай бұрын
መነዉ አች በጣም ተወዳጅ ነኝ አልሽ ምን ትመናቀር አለይ ምንቅር ወድ ልጅ አደይ ከህደ ህደ ነዉ ደነዝ እኔ ሰዉ ተሳድቤ አላዉቅም ግን አች በጣም እያበዛሽዉ ሰለሁነ ሰደብሁሽ በጣም እወድሽ ነበር😂😂
@media508
@media508 9 ай бұрын
ሄሉ ይቅርታ ተቀበይ እባክሽ😥🙏
@Hkma-ow6fz
@Hkma-ow6fz 9 ай бұрын
ኧረ የፍቅር ቦታ ይኑርሽአ ወንድምሽ በምታግዢው ማገዝ አለብሽ
@mawaysh
@mawaysh 9 ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@user-cr6pn9zq4e
@user-cr6pn9zq4e 5 ай бұрын
ሳህ
@halimaahmed2235
@halimaahmed2235 9 ай бұрын
ምናው ልጅቷ ሽንቴ ሜሪዳ ይሁን አለች ሆሆሆሆ ተቀባረረች
@zaboraa32
@zaboraa32 9 ай бұрын
ክክክ
@user-rf5ww1gk7u
@user-rf5ww1gk7u 9 ай бұрын
በጣም😂😂😂ጉረኛነች😂
@zainasied615
@zainasied615 9 ай бұрын
በጣም ተበጠረቀችኮ ገና ጥሬነች አራዳአራዳ ያጫውታታል😂😂😂
@melataskal9201
@melataskal9201 9 ай бұрын
ኣረ ማርክ ጥፍት የለበትም ሁሌ ፕራክ ነው ሚሰራው ሄሉ ግን ጠባይሽ ትንሽ ያሽቸግራል ለተመልካች ክብር ይኑርሽ
@umufewzan-eu8dd
@umufewzan-eu8dd 9 ай бұрын
ወሏሂ በጣም ተካበድሽ ቅቋ ሴት ቢሄድ ሴት ይመጣል ጥራግ በይ ስታስጣይ ትሽ መትርቢ ፍቅር እኮ ነው ምነው አካበድሽው
@mestarwarku439
@mestarwarku439 9 ай бұрын
አረ ተይ አይባልም
@umufewzan-eu8dd
@umufewzan-eu8dd 9 ай бұрын
@@mestarwarku439 ከምር አነዳኝ እኮ ነው ምነው ሻዋ ለምኑኝ ለምኑኝ አላችሳ
@mawaysh
@mawaysh 9 ай бұрын
አዎ አካበደች ትሽ
@emawayishgetu2584
@emawayishgetu2584 9 ай бұрын
ጢባራ ነች ሲጀመር አታፈቅረውም ለዛሀ ነው ምትቀባረረው
@umufewzan-eu8dd
@umufewzan-eu8dd 9 ай бұрын
@@emawayishgetu2584 🌹🌹🌹 እውነት ነው ለሴት ልጂ ከምር ውብቱዋ አይን አፍራነቱዋ ነው አከለዊ ውብት ነገ ይደበዝዛል በቪዲዮ እኮን ሳይት የሆነ አንዴት ልባልሽ ቅጥ የጣች ነው የምትመስለው በሀሪዋ እኮን የሴት በሀሪ የለትም
@penalmara8845
@penalmara8845 9 ай бұрын
አረ ሄሉ ልጁን አታገላቺዉ
@user-us4zr3fq6o
@user-us4zr3fq6o 9 ай бұрын
ኤፋ&ብሩኬ ግን❤❤❤❤❤❤❤
@genettemesgen4111
@genettemesgen4111 9 ай бұрын
ስረአት ይኑርሽ እንዴት ነው የሚረጋት በስመአብ
@user-bn3cu4so4u
@user-bn3cu4so4u 9 ай бұрын
ፍቅር ምን እንደሆነ ኬት ታውቀዋለች ሰገጤ አባቷ በማስፈራራት ነው ያሳደጋት😂 ስለዚህ ፍቅር የለም ፍቅር ያሸንፋል ስበብ አትፈልጊ ሲጀመር በጣም እኮ ነው ምትደብረው እንጨት አልበሰለችም😅😅😅😅😅😅😅😅
@YT-hx1mw
@YT-hx1mw 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@uthg7338
@uthg7338 3 ай бұрын
😂😂😂
@balainesh8473
@balainesh8473 9 ай бұрын
አይ ሄሉ ጥጃ ሆንሽ ሳታድጊ አፍቅረሽ ሳታድጊ ፍቅረኛሺኝ ዘጋሺዉ 😂😂😂 ቅስ ብለሽ እደጊ አወኩ አወኩ አልሺሳ 😅 ዉይ መፈንዳት 😏😏😏🙃🙃
@hanafikadue.t3743
@hanafikadue.t3743 9 ай бұрын
Kkkkkk
@Hana-ps5gn
@Hana-ps5gn 9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@uthg7338
@uthg7338 3 ай бұрын
😂😂😂😅😅😅😅😅😂😂😂ወላበሳቅቅ
@AliHavasi-r2j
@AliHavasi-r2j 16 күн бұрын
የኔውድ ችምን ያጣላቸሁል አትጣሉ ተስማሞ ስትኩረፉ አያምርባቸሁም እሸ
@eexx5392
@eexx5392 9 ай бұрын
የሰው ልጅኮ ይሳሳታል ሄሉ አታካብጂ
@hfem3901
@hfem3901 9 ай бұрын
ቤተሰቦች እንኳን ደህና መጣችሁ አላህ አይለያችሁ ሄሉ ታይ ይቅርታ አድርግለት ❤❤❤❤❤
@hgyy2926
@hgyy2926 9 ай бұрын
የትግራይ ወንድ ቢሆን ኑሮ ከፈለግሽ ነይ ካልፈለግሽ ጥርግ በይ ይላት ነበር በዚ ኣጋጣሚ የትግራይ ወንዶች በጣም ነው የምወዳቹ ቀብረር ያሉ ናቸው
@user-ri7pi8qb6g
@user-ri7pi8qb6g 8 ай бұрын
❤ሓቂ😅😅 እደወደዳት ስላወቀች ተቀባረረችበት😢😢
@user-ex1bq9bf1d
@user-ex1bq9bf1d 4 ай бұрын
ኤፍ 11 ክፍል ሢማር አቀዋለሁ የዛሬን አያርገዉና እጓደኛዉ ቤተሠቦችጋ ተቀጥሬ እሠራነበር ጥሩልጅ ነበር ከጓደኛዉጋ ሢመጡ አሁንም ግን እደዱሮዉ ሥሬሥ ነዉ ደሥ ሢል❤❤❤❤❤
@user-zz8rj9xc9r
@user-zz8rj9xc9r 9 ай бұрын
አሁን ይህ ካንችጋር ምን ያገናኝዋል ጓ ኤምትየው ምናው አካበድሹ በዚህ በትንሹ እድህ የሆንሺ ትልቅ ጥፋት ቤጠፋ አንችኮን ትገሊው አለሹ እራስ ወዳድ አትሁኝ ስርአት ይኑርሺ
@user-ib8hz4eu5z
@user-ib8hz4eu5z 9 ай бұрын
እኮ😅
@user-fz2sg6gc6u
@user-fz2sg6gc6u 8 ай бұрын
በርታ ወድሜ እኛም ከጉንህ ነን አይዞህ❤❤❤
@kokkhkoka5647
@kokkhkoka5647 9 ай бұрын
የምር ሴት ልጅ አይደልሽዴ ደሞ በማንኛው ሰው ላይ መጣላትም ያለ ነው በይቅርታ ማለፍ እንጅ የሚያዋጣው ሲጀመር ልብሽ ላይ ፍቅር የሚባል የለም በጭራሽ
@balainesh8473
@balainesh8473 9 ай бұрын
ዉሻ ናት ፍቅር የት ስታቅ መንቃራ ናት
@user-rq1fw7zr8i
@user-rq1fw7zr8i 9 ай бұрын
ምነው ምላስሽ እርዘመ ሆ እርጋ ሰከን በይ እጂ ሄሉ ለነግሩ ሴቶች ሰንወደድ መከራነው እኔ ለራሱ እደተልባ ነው የምጣጣበት ትንሽየ ነግር ታግኘሁ😂😂😂
@Ksaaa-zc4qe
@Ksaaa-zc4qe 9 ай бұрын
ዲርቱ እሞ አደሱ አይነት አገተሽው ነው ቂማላም ማክየ የኔ ውድ❤❤❤😢
@HayatHayat-yl7ub
@HayatHayat-yl7ub 7 ай бұрын
አቤት ስድብ😂😂😂😂
@GjGg-ws7lt
@GjGg-ws7lt 9 ай бұрын
ቆይምን አጠፋ ማርክ ያኔቀድሞ አለመናገሩእጅ እሷመታ ፍቅሯን ስለገለፀች እሱተወቃሽ አይደለም
@amlakiayelegn4896
@amlakiayelegn4896 9 ай бұрын
ማረክ አጥፋቶል ይቅረታ ይጠይቃት እምትሉ ላይክ አድረጉ
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 9 ай бұрын
ምድነው ያጠፋው እዴ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 9 ай бұрын
አዎ 100 አጥፍቷል
@fdgf9922
@fdgf9922 9 ай бұрын
ምንም አላጠፋም እህ
@user-nn3dm4uf8w
@user-nn3dm4uf8w 9 ай бұрын
​@@Aynalove3382 ምንድነው ያጣፍው? ??
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 9 ай бұрын
@@Aynalove3382 እኮ እዴት
@lemra3523
@lemra3523 9 ай бұрын
በፍቅር ውስጥ ስንት ነገር ይፈጣራል ቻይ ካልሆንሽ እና ዛሬ በዚ እንዲ የሆንሸ ከዚ የባሰ ቢመጣ የማርክ ትለሺው ልትሄጂ ነው😮😮😮
@user-fz2sg6gc6u
@user-fz2sg6gc6u 8 ай бұрын
እዝጉ አች ልይ ስታካብጅ የኔ ወድም ቢገኝሽ አደይ በጠፋ ስልሽ ነበር ስራት እምትይዢዉ እናተ ግን ትግሥተኛ ናችሁ
@bekelechasefa8723
@bekelechasefa8723 9 ай бұрын
እናቴ ጃግኖቺ 👍👍👍👍👍👍👍👍ስዎዳችሁ ዑኮ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️አስታሪክ እግዚአብሔር ፍቅር ነው ❤️❤️❤️
@bsdh4679
@bsdh4679 9 ай бұрын
አሁንነሰ ተጨማለቅሸ እዴ
@hekmaahmed4792
@hekmaahmed4792 9 ай бұрын
ፍቅር ናችሁ እኮ ሁላችሁም አላህ አይለያችሁ እወዳችሁ አለሁ
@seadiyoutube3275
@seadiyoutube3275 9 ай бұрын
ይች ልጅ ግን አትወደውም እምትጎዳው ነው እሚመስለኝ ሚስኪን😢
@heseenhusee1551
@heseenhusee1551 9 ай бұрын
እኔም አትወደውም
@fdgf9922
@fdgf9922 9 ай бұрын
በጣም ጅግር አለብሽ ምን አይነቶአ ገለቴ ናት ስወድሽ አትበጅ ማነኝ ነው እትይው አች ሁለየም ጎአ
@joodalwad1484
@joodalwad1484 9 ай бұрын
ብሩኬ የኔ ፍቅር ስወድህኮ😂😂
@smretBelay
@smretBelay 3 ай бұрын
ጀግና ወንድማን ስታስከብር እያት ❤❤❤❤
@user-si2jj3dy9m
@user-si2jj3dy9m 9 ай бұрын
ወላሂ እሄ ነገር እኮ ፕረንክ መስሎኝ ነበር ተቦዝበርቼ ሰለም እኔ እምላው ሴቶች ቅጥ አጠቹ እኮ በጥረቃ ጭረሽ ረሴ አጠፈላው ስትል የምር ቀልድ መስሎኝ ነበ ለዊና ከላች አስሬ ሙታ አትነሳም ወይኔ በባህላችን እንዲህ እያዬን እየጠነው ነው ሀስብንአላህ ወኒዒመል ወኬል
@user-zd7mm3uy4e
@user-zd7mm3uy4e 9 ай бұрын
በይ ሄለን አታብሺቂኝ ባል ሌላ ወንድም ሌላ ምን አገባሺ ሥበብ አትፈልጊ ምንድነዉ የምታካብጅዉ
@Sdetegnawa813
@Sdetegnawa813 9 ай бұрын
ሄሉ አሁን እደልብሽ ጠብረር በይ ወደ ትዳር ስገቡ ያዝ ቆጠጥ ያስፈልግሻል ሴት ልጅ በረድ ለስለስ ስትል ጥሩ ነው😊
@lassddf2180
@lassddf2180 9 ай бұрын
የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤❤❤
@roroathiopia3519
@roroathiopia3519 9 ай бұрын
ብትወጅውኮ እዲህ አኮኝም ነበር አይ ሴት
@etetewami9042
@etetewami9042 9 ай бұрын
❤❤ ልጆቼ ተባረኩ ነገሮችን ቶሎ መቅጨት ጥሩ ነው።።ስለሚዋደዱ ነውእኮ ቅራኔ የሚፈጠረው።።❤ ሔሌን ሴት ልጅ ታጋሽ አይታ የምታልፍ መሆን አለ። እኮ።።🎉 አንቺና ማርቆስን ትልቅ ቦታ ደርሳችሁ ማየት እንፈልጋለን።።ለብቻው ስተቱን ንገሪው ❤ እንጂ ማኩረፍ ለሴጣን በር መክፈት ነው።።
@ffttt8353
@ffttt8353 9 ай бұрын
ኤፋ እና ብሩኬ 😂😂ፍቅር አይዛቸውም😅😅
@umuemranumuemran6522
@umuemranumuemran6522 9 ай бұрын
አምትመናቀርው ነገር በጣም ይደብራል ቢሆንምባልሆነውደርቅነሸ እሸ
@user-mo5xn9kg1p
@user-mo5xn9kg1p 9 ай бұрын
ቆይ ማርክምንአጠፋ ሰለማየቅነዉ የገናኛችሁ ደሞልጂቱተናግራለች እኔጨቅጭቄዉነዉ ብላለች አችደሞ ሴትልጂአደለሺ እምታጋንኔዉ ማባረድስገባሺ ምንእዳሳለፍሺ ታቂለሺ እረልብ ግዥ
@user-cx2gd6gh7w
@user-cx2gd6gh7w 9 ай бұрын
ሄሉ የኔ ውድ ምነው ደህናሰው ነበርሽ እኮ ይሄንን ያክል ነው የከረመ ቂማ አለሽ ከማርቆስ ጋር ❤ ኤፋ ብሩኬ ሁላችሁን በክርሶቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ እህት ወንድሞቼ ሀገራችንን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን ❤
@yekolotemaree23
@yekolotemaree23 9 ай бұрын
በቃ ተይው። ይቅርባይነት ይኑርሽ። ሴት ልጅ ለዘብ ስትል ጥሩ ነው መመናቀር ደስ አይልም። ሲጀመር ማርክ ምንም አላጠፋም ደግሞ። ሄለን በዚህ ይሄን ያክል ካኮረፍሽ ለትዳር አትሆኝውም በቃ ማርክ ፍታት። ተዋት😊
@denbelehussen6936
@denbelehussen6936 9 ай бұрын
ጥርግ ትበል ምንዋ ይቀራል
@Yyyhyuu-zx1df
@Yyyhyuu-zx1df 9 ай бұрын
ኤፍሬም ብሩክ አስተሳሰባቹ ተመቸኝ በርቱ❤❤❤❤❤❤❤
@alemalex4454
@alemalex4454 9 ай бұрын
እቺ ልጅ ሳልፈልግ ልጠላት ነው ምንድነው ያዙኝ ልቀቁኝ እሱ ወንድም የለውም እንዴ ሹ ሃዳ
@mekdi7550
@mekdi7550 9 ай бұрын
ተያ ሄሉዬ አትመነቃቀሪ እንጂ ሀይ😅
@MoonaMoona-qo7ci
@MoonaMoona-qo7ci 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 9 ай бұрын
የምር ተሰቃያችሁ አሳዘናችሁኝ በተለይ የነሄለን አባት ስታዩት የምሮጥት እሩጫ ሳስበው ሳቄ ነው እሚመጠው 😂😂😂
@SxB-gz3mt
@SxB-gz3mt 9 ай бұрын
አወ ምስኪኖች 😂😂😂😂ቡዙቀን ሢሮጡ ነበር
@zahrahmohemd3204
@zahrahmohemd3204 9 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክ
@user-um4kf8jz6c
@user-um4kf8jz6c 9 ай бұрын
አርሄሉ እደዚህ አትሁኒ ይቅታ ጠይቅሽ በቃ ይበቀዋል
@zaboraa32
@zaboraa32 9 ай бұрын
አይይ ኳሜታተሮቺ የልብ ነዉ የምታናገሩት የኛ የመዳም ቅመም ሀቅ ሀቅነዉ
@afag982
@afag982 9 ай бұрын
ምን ታካብጃለሽ ሄሉ አንቺ ምን ተነካ ወንድምሽም እንዳቺ አላካበደ 😳
@samiratube2151
@samiratube2151 9 ай бұрын
አህለን ወሳህለን መነው ኢንደኔ በጉጉት ምጠቢቃቹ ኢኔ ያምል በለይክ ስወደቹሁ ❤❤❤❤
@hgyy2926
@hgyy2926 9 ай бұрын
ኢፍሮምየ 😂😂😂😂😂😂😂😂ኣይዞህ በዚ የኑሮ ውድነት በዚ ሄለን ማርክ ያልፋል
@Sojoo-se1nv
@Sojoo-se1nv 9 ай бұрын
ሂሎ ግን ወዲው እዳይነሺ ረጋ ያልሺ ነበረሺ አሁን ግን እኒልቀደም እኒ ልደም እያለሺ ነው እደቀደሙ ሁኘ ቀሰ ረጋ በይ መድነው ያዙኘ ልቀቁኘ ማለት
@NejmaMuhammed
@NejmaMuhammed 6 ай бұрын
ኤፋ እና ብሩክ በጣም ነዉ ምወዳቹ ትለያለች ጀግና ናቹ
@mqidyitub
@mqidyitub 9 ай бұрын
እኛም መሮናል😢ኤፈሬም😂😂😂 ምንም አታካብጂ መፈቀርም ማፈቀርም ጸጋ ነው እጭ
@user-fz2sg6gc6u
@user-fz2sg6gc6u 8 ай бұрын
ይች ልይ ሲጀም ጀዝባ ናት ክርፍፍ ምነዉ ከኔ በላይ ሰዉ የለም በመሬት ላይ አልሽ እዴት እደተናደድሁ ምንዉ አች ልቀባረር አልሽ ወደዛ ደነዝ በጣም ነበር እምወድሽ አሁን ግን ተዘቅዘቂ ደነዝ ስበብ ትፈልግ አለይ ማርክን ለመሣደብ በቃ ተዋት አትለማመጣት 👎
@user-bq7im7mt5m
@user-bq7im7mt5m 6 ай бұрын
የኔ ውዶይ ሥወዳቹህ ቡራየ ኤፋየ የኔሠናዮይ😢😢😢😢😢😢😢😊
@HgHf-fg7br
@HgHf-fg7br 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂እደሚወዳት ስለምታቅነዉ ይድህ የምኮነዉ ሆሆሆ አካባደች አላበዛችዉም ገልቱ
@user-qr8ir7en1k
@user-qr8ir7en1k 9 ай бұрын
ሄሉ በባሀሪዋ ቶሎ ተቆጪ ናት ልጅነት አለባት ስለዚ ከሷ ጋር ብዙ ጊዜ ፕራንክ ና ቀልድ አታብዙ ሄሉ በጣም የዋህ ናት
@sikosilo7233
@sikosilo7233 9 ай бұрын
በጣም
@user-oq7fs8wl6k
@user-oq7fs8wl6k 9 ай бұрын
አታካብጂ ባክሽ ምን ጓ ትያለሽ በማይኮረፍ ነገር ታኮርፊያለሽ ማነሽ ገለቴ በጣም ያካበድሽ አይመስልሽም
@basamatbasamat6026
@basamatbasamat6026 9 ай бұрын
በጣም ጀዝባ ነች እደት እደምታናድ እደ
@toyba7306
@toyba7306 9 ай бұрын
አረ ሄሉ አካበድሺ በጣም
@zehara53o
@zehara53o 9 ай бұрын
ኤፍ ጎበዝ ሽማግሌ ነህ የምር 👍👍
@hfem3901
@hfem3901 9 ай бұрын
እኔ የሰፊሬ ልጀች ጀግና ናቸው
@sffdgg8523
@sffdgg8523 9 ай бұрын
ሄለን ምነው ሽቴ ሚሪዳ ይሁን አለች ሆ ጓትላለች እዴ 😅😅😏😏
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k 9 ай бұрын
ጋቢ የት አለ አላለም ብሩኬ😅😅😅😅
@amenshow2384
@amenshow2384 9 ай бұрын
ሄሉ ግን በጣም ጨዋ አርጌ ነበር የምቆጥርሽ ሰው ቁም ነገር ሲያወራ የሚያላግጥ ሰው ደሜን ነው የሚያፈላዉ እነሱ አክብረዉ ሲያወሯት እሷ ትጨማለቃለች😏
@user-cr6pn9zq4e
@user-cr6pn9zq4e 5 ай бұрын
ወላሂ ወዲያምንአይነት ነች
@user-qr8ir7en1k
@user-qr8ir7en1k 9 ай бұрын
ለሄሉ ምከርዋት በንግግር ማመን መቻል አለባት
ዮአዳን (ክፍል 27)
29:12
ለዛ
Рет қаралды 69 М.
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 7 МЛН
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 10 МЛН
🛑ዊና ከሄለን ጋር አስታረቀን
20:01
Marke Tube ማርኬ ቱዩብ
Рет қаралды 138 М.
📢 ለምን ከቤት ወጣሽ ትንሽ ልጅ ነሽ #prank
15:31
📢 ለመጀመርያ ጊዜ ሄሉ ጋር ሄድን
15:22
Efrem_Tube
Рет қаралды 118 М.
📢 የዊና ፍቅረኛ ታወቀች
22:22
Efrem_Tube
Рет қаралды 84 М.
እዮብን ሰርፕራይዝ አረኩት በጣም ተደሰተ
14:30
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 137 М.
በስተመጨረሻም ቤተሰቡ አበደ ሴት አገኘን
20:19
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 130 М.
Dad Makes Daughter Clean Up Spilled Chips #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 7 МЛН