🔴ሄሉን በቅናት አሳበዱዋት😢|Nahi tube|Helu tube|Donkey tube

  Рет қаралды 193,286

Natty Tube

Natty Tube

Күн бұрын

ሄሉን በቅናት አሳበዱት#entertainment #funny #prank #ethiopian #love #like #subscribe#ሰብስክራይብ

Пікірлер: 1 400
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህ ያልታሰበ ደስታ ይስጠን አገራችንን ሰላም ያድርግልን ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
አሚን ማሬ
@ሜሪየሀይሚአድናቂ
@ሜሪየሀይሚአድናቂ Жыл бұрын
አሚን ማር
@احمدالاحمد-ك8ض1ه
@احمدالاحمد-ك8ض1ه Жыл бұрын
አሜ አሜአሜን
@حواحوا-ج4ف
@حواحوا-ج4ف Жыл бұрын
አሚንንንንንኖ
@bezidani7105
@bezidani7105 Жыл бұрын
አሜንንንንንንን❤❤❤❤
@welotube463
@welotube463 Жыл бұрын
የኔ ምስኪን አሳዘነችኝ🥰 አይድረስ በሉ ሴቶችየ😢😄
@bileneyu5147
@bileneyu5147 Жыл бұрын
ቅናት ትልቁ የአለማችን በሽታ ነው ለአንቺ ያለውን ማንም ሊወስደው አይችልም ስለዚህ በተቻላችሁ መጠን ቅናትን እናስወግደው 💕💕💕💕💕💕 ILove you My Heart Be fore you 💕💕💕💕💕💕
@ياسينياسين-م4ي6ص
@ياسينياسين-م4ي6ص Жыл бұрын
ክክክክ መልክ ሰራሽላት
@zemarisaradesta8273
@zemarisaradesta8273 Жыл бұрын
Yeqhinhathi xhigji mhichigiri aleghini mhagorhasi
@zemzem69
@zemzem69 Жыл бұрын
ሄሉ ትእግሥቷን ኣለማድነቅ ኣይቻልም ቆይ የኔ መናደድ ፕራንክ መሆኑን በመሀል እየረሣሁ 😂😂😂😂😂😂😂😂
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ Жыл бұрын
አለብሺቅናት
@zemzem69
@zemzem69 Жыл бұрын
@@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ ቅናት የሌለበት ሠው ኣለወይ 😂😂😂
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ
@ተወከልቱአላህ-ቨ8ዸ Жыл бұрын
@@zemzem69 አለ
@seada128
@seada128 Жыл бұрын
እኔም ተቃጠልኩ
@mesiilove4313
@mesiilove4313 Жыл бұрын
እረ ሄሉ ሼም ነው ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመንት ሰሰጥሽ በእግዛብሄር እና በራሰሸ እረግጠኛ መሆን አለብሽ ኮንፊደንስ ይኑርሽ ሂወት ብዙ ፈተና አላት
@elianeabourahal7702
@elianeabourahal7702 Жыл бұрын
ትቀልጃለሽ እንዴ እናቴ እንዲ እያሉ ነው
@mesiilove4313
@mesiilove4313 Жыл бұрын
@@elianeabourahal7702 ክክክክክክ እንዲ እያሉ ነው የሰው ባል ሚቀሙት ልትይኝ ነው እግዛብሄር ልብ ይሰጥ እንጂ አይን ካየው ይልቅ ልብ ያየው ነው ብዙ ትርፋማ የሚሆነው እና ከባድ ነው ህይወት ትግሰት ከሌለ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Жыл бұрын
ጉድ ነው በራሴ ቢሆን በይጂ በሰው መፍረድኮ ቀላል ነው
@ፋፊነኝከውሎብሌንአፍቃረፋ
@ፋፊነኝከውሎብሌንአፍቃረፋ Жыл бұрын
ቆይግን ቅናትቅናት የምትሉሤቶች እናተበሧቦታብትሆኑ ምንትሆናላችሁ ሆ ደብንብየነዋ የምቀናወ ሆከከከከ
@zebibajemal115
@zebibajemal115 Жыл бұрын
ኧረ ተው ፊሊጉ በጣም ከባድነው ምንስ ቢሆን ሆ
@ሁሉበእርሱሆነዩትቭ
@ሁሉበእርሱሆነዩትቭ Жыл бұрын
ናቲ ዛሬ ደሜን ነው ያፈላከው 🤣✊ሔሉ ላጉርስክ ስትልክ እቢ ብለክ ሆ ነገር 🤣🤭ሔሉ አትቅኒ የኔ ጣፍጭ 🥰🥰🥰ወንዶች ስትቀኝ እጭቅላትሽ ነው እሚወጡ
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 Жыл бұрын
Exactly
@fatumawase
@fatumawase Жыл бұрын
ደምሪኝበቅንነትዋውዋውው
@rhema89
@rhema89 Жыл бұрын
እሱ እራሱ ደንግጦል
@masimtube671
@masimtube671 Жыл бұрын
መኪልትን አይቼ ነው የመጠሁት ማነው መኪልትን እንደኔ ይምወደት👍
@ኢማን-ጐ1ጠ
@ኢማን-ጐ1ጠ Жыл бұрын
እኔ
@منىحبشي-غ3ص
@منىحبشي-غ3ص Жыл бұрын
ሄሉ አትረቢም በጋደኛሽ አረ ሼም ነዉ ለማንኛውም ፈተነችሽ የጋደኝነትሽን ልክ ምን ያህል እደምትወጃት ጋደኛ ከእህት በላይ ነዉ ሄሉ
@deguyegetalij5199
@deguyegetalij5199 Жыл бұрын
በዚህ ጊዜ እንኳን ጓደኛ እህት አትታመንም መዋሸት ለምን አስፈለገ
@እስልምነየየልቤትርታ
@እስልምነየየልቤትርታ Жыл бұрын
የሴት ጎደኘ አሁን ላይ ለኔ የጎደኘዋን ደስታ ህልም እምታጨልምነት ስለደርስብኝ ነው
@zaboraa32
@zaboraa32 Жыл бұрын
ሁሉም ባይሁንም ግን ልክነሽ ሁቢ
@HasnaHasna-nr2vi
@HasnaHasna-nr2vi Жыл бұрын
ቀናት የምትሉ ሰዎች ምን አስባችሁ ነው እንደዚ አይነት ቀልድ የለም::
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
በጣምለራሳቹው የማያደረጉትነው እኮነው የሚደረጉት
@Seid404
@Seid404 Жыл бұрын
እኮ
@Seid404
@Seid404 Жыл бұрын
ይሄዉም ትግስተኛ ናት እኔ ብሆን ታየኝኮ
@ጦይባየመዳምኡክስጁን
@ጦይባየመዳምኡክስጁን Жыл бұрын
@@Seid404 እኔስብትይ
@neimakemal6548
@neimakemal6548 Жыл бұрын
Ene erasu bhon betam yanaddal
@ከነአንነኝ-ደ2አ
@ከነአንነኝ-ደ2አ Жыл бұрын
ቅናት ከሰውነት ተራ ያሶጣል በሽታ ነው ሄሉ ቻይው😃
@KsaKsa-fe9dh
@KsaKsa-fe9dh Жыл бұрын
ጎደኝሽን መጠርጠርም የለብሽም ነበረ
@ስላምየድንግልልጅ
@ስላምየድንግልልጅ Жыл бұрын
@@KsaKsa-fe9dh ያልጠረጠረ. ተመነጠረ😂😂😂
@አበባየድግልማርያምልጅ
@አበባየድግልማርያምልጅ Жыл бұрын
ሁ አር ይው
@haymanotgrmay5185
@haymanotgrmay5185 Жыл бұрын
ከሰውነት ተራ ይስወጣሽ ቅናት ነው ልትል ባልሆነ🙄
@berukaberuka5722
@berukaberuka5722 Жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@nfreek5276
@nfreek5276 Жыл бұрын
ካብ. ቅናት መንፈስ ፈጣሪ ይሰውረን ❤በስመኣብ. ከባድ. ነው. በጣም
@ስጋሓመድራያ
@ስጋሓመድራያ Жыл бұрын
ኣሜም😁👌👌👌
@ማንእንደእናት-መ5ሐ
@ማንእንደእናት-መ5ሐ Жыл бұрын
የበላችዉንም አላወቀችዉ 🤣🤣🤣አቤት ዉስጧ እየተቃጠለ ፈገግ😂😂😂 አረ ተረጋጊ እህት ሄለን ፍቅር በእምነት ነዉ ከአሁኑኑ ቅናት ጥሩም አይደለ ወንድን ልጅ ጠብቀሽ አትችይዉም ስትቀኝ ደግሞ አናትሽ ላይ ነዉ የሚወጣ ፈጣሪዉን ሲፈራ እንጅ ተጠብቆ ከባድ ነዉ
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ማንየ እደነት ደምረኝ
@weyeniweyeni9069
@weyeniweyeni9069 Жыл бұрын
😀😀😀
@የሺውርቅ
@የሺውርቅ Жыл бұрын
ሂሉ ምሰኪን ነት ማርያምን አሳዘነችኝ በተረፈ ይመቻች 😍😍😍😍
@sablaassafa68
@sablaassafa68 Жыл бұрын
ልክ ናት ኤሎ
@አህሊየኮቻዋ
@አህሊየኮቻዋ Жыл бұрын
ዉይይይይይ እንደዚህ አይነት ቅናት ይከብዳል
@fozisaditube4934
@fozisaditube4934 Жыл бұрын
😄😂😂😂😂አይ ሄሉ በጣም እኮ ነው የምታዝናኝኝ ስትናደጅ በተለይ ታምሪያለሽ በተረፈ ወዳችኋለሁ
@yousuf9041
@yousuf9041 Жыл бұрын
ክክክክክ
@fozisaditube4934
@fozisaditube4934 Жыл бұрын
@@yousuf9041 በጣም ሳቅ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@fozisaditube4934 ደምሩኝ😍😘
@fozisaditube4934
@fozisaditube4934 Жыл бұрын
@@blentube3002 ነይ
@ሜሪጓልሰብዓእንደርታ
@ሜሪጓልሰብዓእንደርታ Жыл бұрын
ወይኔ ሄሉ ቅናት የተረገመ ሕማም ነው እንግዲህ ቻይው😁😁👌💓
@احمدالاحمد-ك8ض1ه
@احمدالاحمد-ك8ض1ه Жыл бұрын
ክክክክክ
@godislove8937
@godislove8937 Жыл бұрын
የቅናት መንፈስ ትልቅ በሽታ ነው ከብዙ ነገር ያጋጫል እሷ ራሱ በሯሳ አትተማመንም
@amirthalangara6166
@amirthalangara6166 Жыл бұрын
በለዉ አይ ሂሉ በጓደኛሺ ቅናት አሁንሰ አሰጠላሺን እሸ ኤጭ አይ ፍቅር 🤑🤑🤑🤑🤑
@asna3332
@asna3332 Жыл бұрын
የሚቀማ ጒደኛ የለም ብለሽ እዳታስቢ
@ጦይባየመዳምኡክስጁን
@ጦይባየመዳምኡክስጁን Жыл бұрын
ትክክል
@zebibajemal115
@zebibajemal115 Жыл бұрын
ወይኔ እርጋታዋን አደንቃለሁ ወላሂ ደግሞ አስር ጊዜ ምን ሆነሽ ነው ይሉዋታል ሆ እኔ ብሆን ተነስቸ ሄጃለሁ!!
@messimessi7609
@messimessi7609 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@richseni123
@richseni123 Жыл бұрын
ሄሉዬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂በቅናት አጨረጨሩሽ እኮ በሥማም ይመቻችሁ ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ፍቅሩን አንድነቱን ይመልሥልን በቃችሁ ይበለን አሜን አሜን አሜን
@nas7117
@nas7117 Жыл бұрын
ወይኔ ሄሉ አሳዘናሽኝ😂😂
@فيداكيارسولالله
@فيداكيارسولالله Жыл бұрын
ጓደኛ ማለት የልብ ብርሀን የሚስጥር ጓዳነው ብቻጓደኛማለት ሁሉነገር ማለትነው አንቺግን ጓደኛሽን መጠርጠር ማለትከባድነው ጓደኛየምትይው የውሸትነው
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
በጣም የጓድኝነት ጥግ አልገባትም
@zenashtesfaye8407
@zenashtesfaye8407 Жыл бұрын
በጣም ተናዳለች ሌላው የምትገርመው እንደዛ እየትናደደች ምግቡ እንዴት እንደምትበላው ዋው በላተኛ ነች ጎበዝ በሆድ ቀልድ የለም
@መሮ
@መሮ Жыл бұрын
ሄሉ ተያዘች ዛሬ 😂😂😂😂😂😂😂
@mekides
@mekides Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው እደ እኔ አልወድም የኔንም አይኩብኝ የሰውም አልነካም እደ ምስት ብየ ነው ያየዋቸው ሄሉ ታጋሽ ናት ደሞ እኮ የሶን አይጎርስም ትግስቱን ሰቶሻል የልቅ እውነት አደለም 😍😍
@Fetah90
@Fetah90 Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ እመልሳለሁ
@soliyanaabera8312
@soliyanaabera8312 Жыл бұрын
ግልፅ ቅናት ሄሉ😂😂
@fahtemahmmed939
@fahtemahmmed939 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@hirutgirma3499
@hirutgirma3499 Жыл бұрын
ሔሉዬ የኔ ጨዋ ስታጎርሻቸው አሳዘንሺኝ ጨዋ ነሽ ማርያምን
@hauwihauwi8920
@hauwihauwi8920 Жыл бұрын
ውይ ሄሉ አረ ምነካሽ የዚን ያህል አትቅኝ እህቴ በቀደም ናቲዬ ያቀረበልሽ ጥያቄ በዚን ጊዜ ይጠቅማል ምን መንፈሳዊነት መንፈሳዊነትን ስታስበልጪ የኔን እነጠቃለው ብለሽ ማሠብ አይደለም የሌለሽ ይሠጥሻል የጎደለሽ ይሞላል እና መታመን ለራስ ነው መክሊት ማለት እህትሽ ናት የኔ ቆንጆመኪ ጓደኛ እንዳላት አንቺ አይደለሽም እኛ ከባህር ማዶ ያለነው በበቀደሙ ፕራንክ ጓደኛ እንዳላት ለልጁ የምሠጠው መልስ ይናገራል እንዴት ትጠረጥርያታለሽ እህትነትን ከልብሽ አምነሽ ተቀበይ ናቲንም የኔነው ብለሽ ካመንሽ የፈጣሪ ፍቃድ ከሆነ ማንም አይነጥቅሽም ሄሉ እንዚ አትሁኝ ፈጣሪ ያሠረውን ማንም አይፈታውም ናቲዬ የኔ ቅን ወንድም አንቺን አልጎርስም ሲል የነበረው አንቺ የኔነሽ ብሎ በማሠብነው መክሊትን ላለማስከፋት ነው ሲጎርስ የነበረው ሄሉ ስለሚኮራብሽ ነው የኔናት ብሎ በሙሉ ልብ ስለተቀበለ ነው ናቲ የአላማ ሠው ነው ሄሉ አትቅኝ በቅናት የተመሠረተ ትዳር የውሀላይ ኩበት ነው በመንፈሳዊነት ጠንክሪ ሁሉን ነገር ይገባሻል እኔ አቃለው ብዬ አይደለም እኔ አንድ ከንቱ የማረባነኝ ሀፂያተኛ ነኝ እሺ በርቱ በእምነታችው እሺ
@mahletbelay6922
@mahletbelay6922 Жыл бұрын
በትክክል ገልፀሽዋል ከዚክ የበለጠ ገና ብዙ ፈተና ሊመጣ ይችላል ያን መወጣት የሚቻለው በፅናት ነው አልጋባልጋ መሸጋገር አይኖርም
@saraSara-x4z8e
@saraSara-x4z8e Жыл бұрын
የልቤን የፃፍሽው የምር እኔም የተሠማኝ ሥሜት እዲህ ነው
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@saraSara-x4z8e ቤተሰብ አርጉኝ😍😘
@bileneyu5147
@bileneyu5147 Жыл бұрын
ማሂን እንደኔ የሚወዳት 💞💞💞💞ማነው ላይክ ሰብስክራይብ እያደረግን እናበረታታቸው
@TUBE-hm4op
@TUBE-hm4op Жыл бұрын
ሄሉ መች ለመች ለመክሊት አጋጨቻት እያልኩኝ ፈርቼ ነበር ሁሉም ሰው ይቀናል በዛላይ አዲሥ ፍቅር ደግሞ ሄሉ ቅናትሽን ቀነስ አርጊ በህትነት አስበሽ ቅናት መጥፎ በሽታ ነው መዳኒት የሌለው እራሥ ግን ማከም ትቻለሽ
@amarshamarsh28
@amarshamarsh28 Жыл бұрын
ሄለን በጣም ክፉ ነሺ እንደት በጉደኛሺ ትቅኛለሺ አይደረግም
@mouminahoumed7942
@mouminahoumed7942 11 ай бұрын
የምር ምግቡበቀረባት ሰላሟይሻላትነበር ኦኦኦ ሄሉ ትግሰቱንየሰጥሸ ትግሰተአላህይሰጠን
@superhero3455
@superhero3455 Жыл бұрын
እንዶ ሄሉ ጥሩ ልጅ ነት እኔ ብሆንማ አለቀለት
@MaMa-gd6yh
@MaMa-gd6yh Жыл бұрын
እኔም 😂
@asdffasdff5293
@asdffasdff5293 Жыл бұрын
ወይኔ ናቴ አስጨነቃችሁት ሲያሳዝን እውነተኛ አፍቃሪ ነው ሄሉ አትቅኝ አይዞሽ
@mehretmehret1535
@mehretmehret1535 Жыл бұрын
በስመአም ሄሉ እንዴት እንደምትቀና ማርያምን ስታስጠላ ይሄን መልክ ይዘሽ ባንቺ አንሶ ደሞ ትገርሚያለሽ
@FatimaFatima-ew5ke
@FatimaFatima-ew5ke Жыл бұрын
ምርጦችየ ፍቅራችሁ ይብዛ ሁላችሁም ታምራላችሁ
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige mari❤
@اميرهاميره-ب4ج
@اميرهاميره-ب4ج Жыл бұрын
ክክክክ
@ሜሊነኝየመቀሌልጅ
@ሜሊነኝየመቀሌልጅ Жыл бұрын
ሄሉ ግን እደዛ ሞሆን የለብሽም ቅናት የስልጣን ነው እግዛብሄር ያቺ ካለው የትም አይሄድብሽም
@هلاوغلا-ن6ه
@هلاوغلا-ن6ه Жыл бұрын
ጎበዝነሽ ወላሂ እኔብሆን እንኳንመብላት ዉሀኳኝ አይወርድልኝም
@weynatube21
@weynatube21 Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነትን ለሀገረራች ለህዝቦቻችን ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hayuweloyewtube542
@hayuweloyewtube542 Жыл бұрын
ሶል ጎራበል
@meremere872
@meremere872 Жыл бұрын
ክክክክ ወይኔ ቅናት ሄሉ ምንም ፕራንክ ቢሆንም ጓደኛየን እድህ ሳይሆን በጥፊ ነበር እምልስው ክክክክ
@workelove3235
@workelove3235 Жыл бұрын
ፍቅር እግዚአብሔር ፍቅርም ከእግዚአብሔር ነው ቅናት የሰይጣን ነው ገላትያ 5-22፣
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 Жыл бұрын
ምስኪን የኔ ውድ እንዴት እንዳሳዘነችኝ የምር ትህግስቷን አድንቄያለው እኔ ብሆን …
@rabiamohammed9082
@rabiamohammed9082 Жыл бұрын
እ 🙄 ናቲ ✊✊ እኔ ብሆን ገደልኩሽ 🤣🤣🤣የምታጎርሰውን ማለቴ ልጅቱን ሆ 💪 በባሌ ድር ድር አላቅም ክክክክ አይ
@welotube463
@welotube463 Жыл бұрын
መጨረሻ ላይ እኔም እንደነሱ መሳቄ😅😅😅 ተናድጀ ነበር እንደሷ
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
ቅናት ትልቅ በሽታ መንፈስ ነው ፈጣሪ ከቅናት መንፈስ ይሰውረን 🙏🙏🙏
@zghbsb2280
@zghbsb2280 Жыл бұрын
አሜን 🤣
@ማዳምyoutube
@ማዳምyoutube Жыл бұрын
አሜንንን
@ሰአዲአደም
@ሰአዲአደም Жыл бұрын
በሚወዱት መቅናት ግድነው
@user-hx4ep6yv9m
@user-hx4ep6yv9m Жыл бұрын
@@ሰአዲአደም የተሳሳተ ሀሳብ ነው የሚወዱትን ሰው በቅናት ያጡታል እንጅ አያገኙትም እግዚአብሔር ፍቅርን እንጅ ቅናትን አላስተማረንም ቅናት የሰይጣን ነው
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
​@@ሰአዲአደም ትክክል የኔ ውድ
@akliluethiopia
@akliluethiopia Жыл бұрын
እህት ወንድሞች ዩቱዩብ ከጀመርኩ አጋዥ አጥቸ አልሞላልኝ ብሉዋልና እርዱኝ😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😍😍😍😍
@ፅዮንዩቱብ
@ፅዮንዩቱብ Жыл бұрын
Kkk
@akliluethiopia
@akliluethiopia Жыл бұрын
@@ፅዮንዩቱብ አያስቅም
@semiraseidendires47
@semiraseidendires47 Жыл бұрын
@@akliluethiopia ደመርኩህ
@akliluethiopia
@akliluethiopia Жыл бұрын
@@semiraseidendires47 እኔ ነገ እመልሳለሁ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጠ9ደ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጠ9ደ Жыл бұрын
አይዞክ በርታ
@imdove7849YouTube
@imdove7849YouTube Жыл бұрын
እኔ ወንድ አልወድም ግን በህቴ ሄሉ ቦታ ብሆን አለቅስ ነበረ ምን ቤረበኝ ምግቡን አልበላም ነበረ ማርያምን ትግስቶ ገረመኝ ከእራሶ ንዴት ይልቅ የሰዋች ደስታ አስቀደመች የእኔ ቆንጆ አንች ከእንቁ ትበልጫለሽ ልባም ሴት ከቀይ እቁ ትበልጣለች ይላል ቅዱስ ቃሉ ሄሉየ እወድሻለሁ
@araafatsodru2064
@araafatsodru2064 Жыл бұрын
Exactly
@samrisamri1217
@samrisamri1217 Жыл бұрын
እር ሄልን እር ተርጋጊ ፈቅር በምነት እንጅ በቅናት አይድልም የተመታችሁ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@احمدالاحمد-ك8ض1ه
@احمدالاحمد-ك8ض1ه Жыл бұрын
ትክክል
@zainabaetop6398
@zainabaetop6398 Жыл бұрын
ትክክል 😂😂😂
@seenaaamboo9783
@seenaaamboo9783 Жыл бұрын
😁😁😂😂😂😂
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@seenaaamboo9783 ሴኑ ደምሪኝ😍😘
@eliaskebede1056
@eliaskebede1056 Жыл бұрын
Tikikil new gin esum tiru alseram lesua yegorese lemin lehelu embi yilal
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለሃገራችን 💚💚💛💛💛❤❤❤ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@mekiilove8860
@mekiilove8860 Жыл бұрын
አሜን 🙏
@sadhsadha4124
@sadhsadha4124 Жыл бұрын
@@mekiilove8860 ኬላዎች
@sadhsadha4124
@sadhsadha4124 Жыл бұрын
@@mekiilove8860 ሽሾሾሾቖ
@sadhsadha4124
@sadhsadha4124 Жыл бұрын
@@mekiilove8860 ቕቔ
@sadhsadha4124
@sadhsadha4124 Жыл бұрын
@@mekiilove8860 ሽጥጥ
@tigstshewafra7683
@tigstshewafra7683 Жыл бұрын
ናቲ ስሜቷን የጠበክበት መንገድን አደቅልሀለሁ❤❤❤😍😍😍😍🙏😂😂ሄሉዬ አይዞን
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
ወላሒ አላሕ ይጠብቀን በሚወደው ሰው እማይቀና የለም
@ኬነኝሥደተኛዋ
@ኬነኝሥደተኛዋ Жыл бұрын
ቅናት ሣይሆን ፍቅርሺን አጥብቂ በቅናት ወንድን አትመልሺውም😂😂😂
@احمدالاحمد-ك8ض1ه
@احمدالاحمد-ك8ض1ه Жыл бұрын
ትክክክክክ
@susuhabeshawit
@susuhabeshawit Жыл бұрын
💯
@hayuhayu3607
@hayuhayu3607 Жыл бұрын
ለማይታመን ወንድ ገደል ይግባ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Жыл бұрын
አትቀልዱ ይሄ ቅናት አይደለም በናተ ቢሆን ምን ትላላችሁ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
ደምሩኝ ውዶቼ😍😍
@seadatube5438
@seadatube5438 Жыл бұрын
ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጲያ ❤️💛💚ፍትህ በየቦታው በግፍ ለሚገደሉ ወገኖቻችን
@telenor1559su
@telenor1559su Жыл бұрын
የመክሊት ቁንጅና በስምአም ልዩ ናት ❤❤❤
@ethopian1165
@ethopian1165 Жыл бұрын
ወላሂ በጣም ውብናት
@ተወከሉአላህ
@ተወከሉአላህ Жыл бұрын
ሁሉም ውብ ነው የምን ማበላለጥ ነው ሆ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@ethopian1165 ደምሩኝ😘😍
@bemni625
@bemni625 Жыл бұрын
Weraj ale
@emanaaa733
@emanaaa733 Жыл бұрын
ሁሉንም የፈጠረው አንድ ፈጣሪ አላህ ነው አይባልም ሰውን አታጣጥሉ
@tewdie6297
@tewdie6297 Жыл бұрын
የኔ ቆንጂኦ ሄሉዬ ውይ ክምር አሳዘንሺኝ እኔን ክፍት እኔን ቅር ይበለኝ የኔ የዋህ ናቲ ሁሌም ያንቺ ነው የኔ እህት ሄሉዬ አይክፍሸ ማማዬ ናቲ ለሰው ያለህ አክብሮት ክምር ክተቀመጥኩበት ተነሰቼ አጨበጨብኩ ሰውን የሚያክብር ቤተሰቡንም ሚሰቱንም ያክብራልና ፍጣሪ ፍቅሩን አብዝቶ ይሰጣችሁ ፍጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቾን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏🙏🙏 ክብር ክብር ለሀገር መክላክያ ሰራዊታችን ❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@እየሩስአባተ
@እየሩስአባተ Жыл бұрын
እግዚወ መሀርና ክርስቶስ ፊቷ ምን መሰለ ሄሉ በሰመአም ቅናት ጥሩ አይደለም እስኪ ማነው እንደ እኔ የሄሉ ፀጉር ቀለም ይቀየርርርርርርርርርርርርርርር የሚል ላይክክክክክ የምር አስጠላ
@asna3332
@asna3332 Жыл бұрын
ልጁ ተጨነቀ ለሰዉ ያለዉ አክብሮት ዪለያል የእወነት ፈጣሪ ያቅብርህ
@selamsolomon2521
@selamsolomon2521 Жыл бұрын
ገደሉት የምር
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ Жыл бұрын
@@selamsolomon2521 በጣም ሆሆ 😂😂
@sumiyateyub9901
@sumiyateyub9901 Жыл бұрын
ሄሉ በራስሽ ተማመኚ ወንድ ልጅ እደምትቀኚበት ካወቀ ደካማ ጎንሽን አየገለጽሽለት ነው ጠከር በይ ከዚም የባሰ ሊያጋጥምሽ ይችላለ እውነት ነው ለወደዱት መቅናት ግድ ነው ቢሆንም ግን ጠካራ ብለህ ሴት ሁኚ ።
@zakibubuzaki56
@zakibubuzaki56 Жыл бұрын
😂😂😂ሄሉዬ በቅናት ተገበገብሽ ቅናት ያለበት ፍቅር የትም ደርሶ አላየንም ሄሉ ተረጋጊ
@firakonjo414
@firakonjo414 Жыл бұрын
በትክክል
@gefneghyehlmederasi8646
@gefneghyehlmederasi8646 Жыл бұрын
ትክክል ነው
@sayescell9271
@sayescell9271 Жыл бұрын
ፍቅር ያለቅናት አያምርም አሉ ግድ ነው👌❤❤
@shwilozatube6780
@shwilozatube6780 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር ሲደጋገም መጠርጠር ትችይ ነበረ ምክንያቱም እንዲህ ወጣ ያለ ነገር ሲያደርጉ መቼስ ድራማ መሆኑ ግልፅ ነው 😄😄ለማንኛውም ፕራንክ በ ፕራንክ የሆነ ሕይወት 😜😜
@hayuhayu3607
@hayuhayu3607 Жыл бұрын
እኔ ብሆን እጠራጠረዋለሁ ከምር ፕራንክ ቢሆንም አላምነዉም ቆፍጣና ወንድ ይስጠኝ
@kiyaanjulo3760
@kiyaanjulo3760 Жыл бұрын
😀😀😀😀qnaat😀
@tsehayasefa8622
@tsehayasefa8622 Жыл бұрын
አረ ሄሉየ አንችንም ናቲንም በጣም እወዳችሗለሁ ግን ለቅናት ግዜ እና ቦታ አትስጭው ናቲ ካችውጭ የትም እደማይሄዲ ሙሉ ልብሺን ሰጥተሺዋል ይሄንን ተረዲተሺ 100% ናቲን እመኝው እህቴ በጥፊ ስትመችው ካንች ዘንዲ ያራቀው ስለሚወዲሺ ነው ይሄንን እርኩስ ቅናት አላህ ይገላግልሺ ዱአ አረግልሻለሁ ሄሉዋ ይሄንን ያልኩሺ ወላሂ ስለምወዲሺ ነው ፡፡
@akliluethiopia
@akliluethiopia Жыл бұрын
ታምራላቹህ ውዶች ፈጣሪ ፍቅራቹህን ያብዛው😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😎😎😎😎😎😘😘😘😍😍
@zenebeh
@zenebeh Жыл бұрын
ሄሉ እደዚማዘንየለብሽም ምችግርአለዉ አቅልላቹካያቹ ማጉረሥ ቀላልነገርነዉ ፍቅር በቃላት አይገለፅ ፍቅርበልብነዉ ናቲ አቺንሚያፈቅርሽ ከሆነ አቺም እሡምታፈቅርወ ከሆነ ፈርሃ እግዚአብብሄር በዉሥጣቹ ካለ እደዉም ጋደኛሽ ፍቅረኛሽ ሥለተከባከበቱ ሌላነገርማሠብ ጥሩአይደለም በፍቅርአለም ብዙነገርይፈጠራል መቻቻልአሥፈላጊነዉ ቀናተኝነት መጥፎባህርነዉ ቅነትአሥወግዱዉ
@tube-yeraswatube
@tube-yeraswatube Жыл бұрын
ሄሉ ናቲ ተገኛችሁ መክሊት እና ሰላም😁😁 ትችላላችሁ👍👍👍አላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@fateiyahamza6072
@fateiyahamza6072 Жыл бұрын
እዋዪ ሂሉ ኧራ ለራስሸ እየሰብሸ ወንድ ብሄድ ወንዳ የመጣል ሆሆሆሆ
@Dasuyebirhanu5472
@Dasuyebirhanu5472 Жыл бұрын
የኔ ማር ምግቡ አልዋጥ አለት እኮ 😥❤😘
@مؤمنهورقو
@مؤمنهورقو Жыл бұрын
እሰለቅጠዉ እኔብሆን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@مؤمنهورقو ደምሩኝ😍😘
@Ahlubentbaba
@Ahlubentbaba Жыл бұрын
የቀና ይጎብጣል ሄሉ ብዙም አትቅኒ ቅናት መደሀኒት የለለው በሽታ ነው በእውነት እራስሽን ከቅናት አስወጪ ይህ የእህትነት ምክሬ ነው በተረፈ በርቱ !!!!!! ቅናት ፀረ በሽታ ነው ፀጉር የሚያስነጫል !!! ናቲ ሙዱ ከባድ ነው
@mariyammariyam1774
@mariyammariyam1774 Жыл бұрын
ከኔአትብስም ዎዮዮዮዮዮዮዮዮ እናተደሞ ተኮለኞች
@Ahlubentbaba
@Ahlubentbaba Жыл бұрын
@@mariyammariyam1774 ክክክክክክ ይቅርብሽ ማሪያየ በእውነት ለትዳር በሽታ ነው መደሀኒት የለለው
@nas7117
@nas7117 Жыл бұрын
@@Ahlubentbaba አወ እኔ እራሱ ትንሽ ቀና ነበር አሁን ግን ትቻለሁ ከእጮኛየ ጋ እያጣላን
@Ahlubentbaba
@Ahlubentbaba Жыл бұрын
@@nas7117 ሙሉ እምነት እድኑርሽ እድኖርው ከፈለግሽ ንፁህ ፍቅር ስጪው እንጅ አትቅኒ ወንድ ልጅ አይቶ አይቶ ላሽ ይላል የትገባህ የትወጣህ ከማን ጋር ነበርክ አይወዱም ውድየ
@tizuethiopia1710
@tizuethiopia1710 Жыл бұрын
ችግር የለውም የፍቅር ነው ማናችንም ቢሆን ደስ አይልም 😂😂😂
@ayenewtameru3808
@ayenewtameru3808 Жыл бұрын
😍😍😍🤗🤗🤗🤗
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ Жыл бұрын
እንዴ ስለምታፈቅረው እኮ ነው ቅናቷ ከክፋት አትዩባት
@azebtadele841
@azebtadele841 Жыл бұрын
ግን እኮ ሄሉዬ ታግሣለች ጥላም አልወጣችም ጎበዝ ማርያምን ናቲግን በግርግር አፈሥከዉ ክክክክክክክክክክ
@kalkidancl6493
@kalkidancl6493 Жыл бұрын
ቀላል
@ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል
@ራቢነኝየአላህባሪያየረሱል Жыл бұрын
ገና እርዕሱን በሳቅ ፍርስ ነው ያልኩት😂😂ግን እኮ ቅናት መጥፎ በሽታ ነው ቤት ያፈርሳል ይባላል ሄሉ ቻል አድርጊው በኃይለኛው ነው የሄሉ ቅናት እንዴኔ ግን ቀነስ አርጊው
@fafitube8904
@fafitube8904 Жыл бұрын
ወይ ሄሎ በጣም አስጠጣብሽ ሚስኪን እደዚህ አትሁኒ ያው ካሜራ እያለ እንደት አጠረጥሪም ፐራክ መሆኑን☺
@lailaeutopia1933
@lailaeutopia1933 Жыл бұрын
እሱ በጣም ሆዳም ነው እሱ ሰታጎርው በቃኝ ይላል እኔ ቡሆን ጠረጰዛውን ገልቡጬ ነው የምሄደው
@lidudxb8764
@lidudxb8764 Жыл бұрын
ሔሉዬ ግን እምትገርሚ ትግስተኛ ነሽ በእውነት ሳላደንቅሽ አላልፍም
@habtamkassaw5911
@habtamkassaw5911 Жыл бұрын
አዳዴም ባላየ በልሰማ ነው የሚታለፍ ሄሉ ሁሌም ቅናት ካለብሺ ፈቅርሺን አደጋ ላይ ትጥይዋለሺ ወንድ ልጂ የምትቀና ሴት ብዙም አይመቻቸውም አንች በራስሺ ኮንፊደንስ መኖር ልመጂ ሁሌ የምታኮርፊ ከሆነ በዙርያሺ ያሉት ሁሉ ይርቁሻል ወንድ ልጂ ለሚስቱ ታማኝ ባል መሆን ያስደስተዋል ግን ሴት ልጂ ሁሌም የት ወጣክ የት ገባክ ከማጋ ነበርክ ወ ዘ ተ የምታብዛ ሴትን አንድ ቀን ጥሏት ነው የሚሄድ እናማ ሄሉ ባላየ ባልሰማ ማለፍ ልመጂ በዚህ ሀሳብ የሚስማማ ላይክ
@neimakemal6548
@neimakemal6548 Жыл бұрын
Tkkl
@goodhurmahabasi559
@goodhurmahabasi559 Жыл бұрын
የኔዉዶቺ እዃን ሰላም መጣቹህ ማነው እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸዉ😍😍😍
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
ሰው እኮ በንፁህም ጓደኛ መሆን ይቻላል የድሮ የጓደኝነት ፍቅር ጠፋ እንዴ የሰውልጅ ትልቁ በሺታ ቅናት እድሜሺም ቢሄድ ትዳርም ብትዠ መቼም አትለወጭ እኛ ከወንድ ከሴቶች ጓደኞቻችንጋ የነበረን ቅርበት
@beezabet7533
@beezabet7533 Жыл бұрын
1000000 ባፈቅርው በጋደኞቼ አልቀናም ደሞ ቅናት በጣም መጥፎ ነገር ነው አትቅኝ ዝም ብለሽ እመኚው ያንቺ ካለው የትም አይሄድም ደሞ ለወድ አፈር ይቀናላቸው
@ሰአድነኝወሎየዋ-መ5ሐ
@ሰአድነኝወሎየዋ-መ5ሐ Жыл бұрын
ያፈቀረ ነው የሚቀና ስለምወደው ነው
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ
@እንደትነሺሀገሬ-ፈ9ተ Жыл бұрын
በትክክል
@tijiabasha1653
@tijiabasha1653 Жыл бұрын
ብሰደት ላላችሁ እህት ወደሞቼ ፍጠሪ ክከፉነገር ይጠብቃችሁ አሜን አሜን አሜንንንን
@مؤمنهورقو
@مؤمنهورقو Жыл бұрын
አሚን
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ Жыл бұрын
አሜን፫
@ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ
@ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ Жыл бұрын
አሜንንን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@ኤልሳቤጥ-ዠ1ኰ ደምሩኝ😍😘
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ
@ራያነኝሃልማጣየሞኾኒመይዳ Жыл бұрын
ድራማዉ ድስ ይላል ለመምከር ስንት ደቀቃ ፈጀ
@susums1376
@susums1376 Жыл бұрын
ምን ቺግር አለው ቆይ ብታጎርሰው ቅናት ክፊ መፈስ ነው ሄሉ አትቅኚ😌😌
@yenehabesha5655
@yenehabesha5655 Жыл бұрын
No magures🤣🤣🤣
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@yenehabesha5655 ደምሩኝ😘😍
@fahedali632
@fahedali632 Жыл бұрын
በዛ
@ሱሱነኝጉራጌዋ-ፀ1ቘ
@ሱሱነኝጉራጌዋ-ፀ1ቘ Жыл бұрын
አቤት ቅናት 😁ቅናት እኮ የሞቀ ትዳር ያፈርሳል ሄሉዬ ምኑ ሼ ነዉ 🙄😁😁
@Azep-e2y
@Azep-e2y Жыл бұрын
Betam betam kinati beti yafarisal enem darisobigal
@bhelhee8313
@bhelhee8313 Жыл бұрын
ሄሉ ከአሁን አሁን ፈነከተቻቸው እያልኩ ነበር ሄሉ በእህት አይቀናም ቅናት በጣም መጥፎነው ተጠንቀቅ ናታ ላተቃላት የለኝ ስራት ይገርማል ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው
@ሁሉአማራደሙፋኖነውበሏቸው Жыл бұрын
ቆይ ቅናት ማለት ምን ማለት ነው እኔ ባሌን 10 ሴት ተሰብስበው ቢያጎርሶት ምንም አይመስለኝ የምር እሱ ብቻ ይስማማው ምግቡ😂🙈🙈🙈🙈
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ
@ድንግልማርያምእንቺጠብቂኝ Жыл бұрын
ወይኔ እኔ በሳቅ ሞትኩ እረ መክሊት ልጅታን ተጫወትሽባት
@ፂዮን-ረ3የ
@ፂዮን-ረ3የ Жыл бұрын
እንዴት አትናደ ዳምክንያቱም የፍቅር ጉደኛው ልታጎርሰው ስትል እቢ ሲላት ከስዋ ሲጎርስ ምን ይባላል እኔማ ብሆን በጥፊ ነው የምላት ወይም የምለው
@kadooo7143
@kadooo7143 Жыл бұрын
ሂሎ ስሜትሽን አረጋጉ እኔ ግን ብሆን እጆን ነበር የምለዉ ሀሀ የኔ መናደድ ምን ይባላል😢😢😢
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጠ9ደ
@ሁሉምነገርለበጎነው-ጠ9ደ Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@ሁሉምነገርለበጎነው-ጠ9ደ ቤተሰብ አርጉኝ😍😘
@aimeyegatasew9737
@aimeyegatasew9737 Жыл бұрын
አንድዚህ አይነት ፍርንክ ይቀር በፍቀር ቀልድ የለም
@HabibaHabibatube-m9e
@HabibaHabibatube-m9e Жыл бұрын
ሄሉ እረዳሻለው የምር ቅጥል ነው ሚያረገው እንዲ አይነት ነገር ፕራንክ ነው እንጂ
@tizuethiopia1710
@tizuethiopia1710 Жыл бұрын
የምን በሽታ ነው ምታወሩት በፍቅርኛችን ከልቀናን ምኑን አፈቀርነው እኔ ለሷ ተቃጠልኩ እኮ ፕራንክ መሆኑን እያወኩ ሆሆሆ
@SebleLake-d1r
@SebleLake-d1r Ай бұрын
Ezihi,yichachalu
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 Жыл бұрын
አረ ሄሉ ምንድነው እንደዚህ ቅናት ቆፍጠን በይ እንጅ 😂😂😂
@ራቢአዩቱብ
@ራቢአዩቱብ Жыл бұрын
ሰላም ላገራችን ለሰውዘር በሙሉ በሰደት ያላችሁ ወቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ
@yordi8453
@yordi8453 Жыл бұрын
Demerige mariye❤
@ራቢአዩቱብ
@ራቢአዩቱብ Жыл бұрын
@@yordi8453 እሺ
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570
@hayuemureyanyeharbuwawoloy570 Жыл бұрын
ሄሉየ ድብን አለች የኔ ሚስኪን አይዞን 😂😂 እኔ ብሆን እንደተናደድኩ ገከባኝ እና ልጅቷን የማላምናት ከሆነ ትቸ ነው እምሄደው ትግስ የለኝም😃
@habtamlove7266
@habtamlove7266 Жыл бұрын
ስታምሩ ሄሉ ስትናደድ ግልምጫዋ መከራ ነው 😂😂😂
@rhema89
@rhema89 Жыл бұрын
በጣም እደኔ😂😂😂😂
@فيداكيارسولالله
@فيداكيارسولالله Жыл бұрын
አረ ሄሉ ብትቀኒ በጋደኛሽትቀኒያለሽ ይሄቅናትሳይሆንበሽታነው
@zinabuadesalegn1174
@zinabuadesalegn1174 Жыл бұрын
😁😁😁ቅናት መንፈስ ነው የምትዬ ሴት ደና ነሽ😂😁😁😁😁ማነሽ ፍቅረኛሽን ከፊለፊትሽ አስቀምጣ በጉሽሻ ስታጨናንቀው ስም የምትዪ የሀበሻ ሴት አሽ እስቲ ኮመት አርጊልኝ አረ እና ልጁ ውዶ ፈቅዶ አፍቅሯታል ሂለንን በቃ መጥፍ ነገር አትኮምቱ ይደብራል አታሠውም አያሳትም እንደውም ሂሉ ትግስታሽን ሳላደንቅ አላልፍም
@beletechzeleke2112
@beletechzeleke2112 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከቅ ናት መንፈስ ይስውረን🙄🙄🙄🙈👈
@jamilajamila9297
@jamilajamila9297 Жыл бұрын
አሜን
@beletechzeleke2112
@beletechzeleke2112 Жыл бұрын
@@jamilajamila9297 ተባረከ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@beletechzeleke2112 ቤተሰብ አርጊኝ😍😘
@lubabaylmer
@lubabaylmer Жыл бұрын
ኺዲዮዉ ከተለቀቀ ቢቆይም በጣም አሳዝነሽኛል ዉዴ
⚡️ዊና ከጓደኛው ጋር ተጣሉ
22:39
Elotube ኤሎ ቲዩብ
Рет қаралды 100 М.
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 70 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
29 ኤፕሪል 2024
0:30
የሩታየ ወዳጅ ነኝ ወሎየዋ
Рет қаралды 25 М.
surprise አደርኳት ደስታችን ተመለሰ
23:31
Natty Tube
Рет қаралды 142 М.
እንደዚ ቂመኛ ናቸው እንዴ 😱
23:24
Debol’s Entertainment
Рет қаралды 75 М.
ከዚ በላይ ዮናስን መጉዳት አልፈልግም:እውነቱ ይሄ ነው
25:53
ethio meznagna ኢትዮ መዝናኛ
Рет қаралды 93 М.
❤️❤️ሃዪ ፍቅሬን ተቀበለቺኝ❤️❤️
22:11
From Small To Giant Pop Corn #katebrush #funny #shorts
00:17
Kate Brush
Рет қаралды 70 МЛН