ይዘኸኝ ጥፋ 🥺

  Рет қаралды 72,716

Helu Tube

Helu Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 986
@Marta-k7r
@Marta-k7r 3 ай бұрын
ሄሉዬ ያምር አምሮብሻል ደሞ እያወፈርሽ ነው ❤❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 3 ай бұрын
እንክብካቤ ነዋ ❤❤❤ቆንጅየ ሆነች
@mhirat
@mhirat 3 ай бұрын
አረ ግን ለምን ትቆያለችው ቶሎ ቶሎ ኑልን የምትሉ 👍👍👍👍👍
@redeitselemon216
@redeitselemon216 3 ай бұрын
Editgagi new😂😂
@Yentyube
@Yentyube 3 ай бұрын
አው ❤️❤️❤️❤️
@Meri-k8y
@Meri-k8y 3 ай бұрын
Awo
@Sada-yc6pi
@Sada-yc6pi 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤አወን
@mhirat
@mhirat 3 ай бұрын
አይዴሌም አት ዋሽ 😂ስለልሰሩ😂❤ ነው ​@@redeitselemon216
@fatumaomer7966
@fatumaomer7966 3 ай бұрын
እነዚህልጆች የናፈቀኩትእኔብቻነኝ ወይስ ❤❤❤❤
@MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ
@MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ 3 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@mentuaraaga8465
@mentuaraaga8465 3 ай бұрын
🙋🙋🙋
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube 3 ай бұрын
እረ እኔም በቀን ስንቴ መሰለሽ ደጋግሜ የማያቸው ሱስ ነው የሆኑብኝ
@KsaksaksaKsaksaksa-uw1cv
@KsaksaksaKsaksaksa-uw1cv 3 ай бұрын
እኔም
@ሀለሐሠ
@ሀለሐሠ 3 ай бұрын
ደምሪኝ❤❤❤❤❤❤
@AskaleAlemayehu-d3v
@AskaleAlemayehu-d3v 3 ай бұрын
እንዳልክዬ አትቀልድ ይህች ልጅ ጌታ ያዘጋጀልህ ናት Dont miss
@TffGfyy
@TffGfyy 3 ай бұрын
የምር ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube 3 ай бұрын
❤❤❤
@eteneshhailu6835
@eteneshhailu6835 3 ай бұрын
ሁሌ የተረጋጋህ ለውሳኔ የማትችኩል ማሰተዋልና ጥበብ የበዛልህ ውንደም ነህ ተባረክ ሄሉ ደግሞ የታደልሸነሸ መጨረሻውን ያሳምርልሸ መልካሙን ሁሉ እመኛልሻልሁ ።
@Hani21-h6u
@Hani21-h6u 3 ай бұрын
እንዳልክን ና ሄሉን የሚወድ ላይክ👍💌ስታምሩ ኮ የኔ ኮኮቦች✨💖
@MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ
@MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ 3 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@መአዛዬ
@መአዛዬ 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 3 ай бұрын
ታቃላቹ ግን በጣም ነው የበለጠ የዎደድኩዋችው ከበፊቱ የበለጠ ጌታን መቼም ቢሆን ክፉ አይንካቹ 🙏🙏🙏🌹🌹
@GhhGhu-kd2cy
@GhhGhu-kd2cy 3 ай бұрын
እኔ ረሱ ልጀማምሪኝ ነው 😅
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 3 ай бұрын
እኔም
@Meri-yu8yx
@Meri-yu8yx 3 ай бұрын
ቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀቀ😮​@@GhhGhu-kd2cy
@bete-yohannes
@bete-yohannes 3 ай бұрын
ይሄ ፍቅር እውነተኛ አይመስልም።ሴቶች ሞኝ አትሁኑ ወንድ ሲወድሽ እንዲ አይነት ባህሪ አያሳይም እመኚኝ።ጀስት ሊረዳሽ እየሞከረ ብቻ ነው 🎉
@user-wp7if2mb2t
@user-wp7if2mb2t 3 ай бұрын
በጭራሽ። ሳያስከፋት እንዴት እንደሚለያት ጨንቆት ነው። እሷም ስትነገር በጭራሽ አትሰማም።
@HalimaMohammed-m7t
@HalimaMohammed-m7t 3 ай бұрын
ወይኔሰዉ የሰዉ ሆድ እናቃለን አላችሁሳ ምን አሳወቀሽ
@tigistt7227
@tigistt7227 3 ай бұрын
Looks like that
@MesiTUbe-p2m
@MesiTUbe-p2m 3 ай бұрын
ሰራ እየሰሩ እጅ መቸ ተፋቀርን አሉ ምነዉ ከልባቸዉ አለሁ አላችሁ
@HanaDoha-t6w
@HanaDoha-t6w 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ewenetnew ​@@MesiTUbe-p2m
@MdethopaRahat-dx4wj
@MdethopaRahat-dx4wj 3 ай бұрын
ሄሉ ከእንዳልክ ጋር ከሆነች በዋላ በጣም ኣምሮባታል ኣቦ የምር ያዝልቅላችሁ
@Rabia-Hussen
@Rabia-Hussen 3 ай бұрын
ተጣመሩ እና ገላግሉን እንዳልክ የፍቅር ጥያቄ ያቅርብላት. የምትሉ በላይክ. አሳዩኝ
@TigiKhair
@TigiKhair 3 ай бұрын
ቶሎ ቶሎ ኑ የምትሉ 👍ሄሉዬ ዛሬ በጣም አምሮብሻል ደግሞ እንዳልክ ስስቅ በጣም ነው ምያስቀኝ ናፍቃቹኝ ነብረ ኑሩልኝ ❤️❤️🥰
@haha1645
@haha1645 3 ай бұрын
መልካም ሠዉ ነህ እግዝ አብሄር ሠላም ያድርጋችሁ ደሥ የምትሉ ጥዶች ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 3 ай бұрын
ቀላል ፏፏፏ ብቻ እዳልክ እድሜ ላንተ አምሮባታል እሷ ያንተ ነች❤ ለማንኛውም በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር 🙏😘
@Kokeb63627
@Kokeb63627 3 ай бұрын
ሄሉ በጣም አምሮብሻል:: እንዳልክ ለሄሉን በብዙ ነገር ከጎኗ ስነበርክ ስለተንከባከብካት ትክክለኛውን ባህሪዋን ስላወጣክ ከልብ የሆነ አክብሮትና ምስጋና ላንተ አለኝ ተባርክ! ሲቀጥል ቪዲዮ ምትቀርፀውን ልጅ ሳላደንቃት አላልፍም ይኸውም እንዲህ ውብ ሆናችሁ እንድትታዩ እንከኖችን በመሸፈን ላደረገችው ቅን ስራ እንደማደንቃት ንገሩልኝ:: ሌላው ደግሞ ለሄሉ ነግርሻለው ላልከው ነገር እሷን የሚጎዳ ከሆነ ሚዲያ ላይ ባትነግራት እና ለብቻዋ ብትነግራት:: ለምን የሷን ሃዘንና ስብራት ማየት ስለማንፈልግ:: ❤❤
@zeynutinkabo
@zeynutinkabo 3 ай бұрын
ሀሳብሽን 100% እጋራለው
@seble4004
@seble4004 3 ай бұрын
ኮከብ እሕቴ ውነት ነው እኔም የምነግርሽ አለ ሲል ልቤ ነው የደነገጠው ይሕች ልጅ ለሁለተኛ ጊዜ ብታዝን እኔ አዝናለሁ
@hawikuftuandfamily4031
@hawikuftuandfamily4031 3 ай бұрын
እውነት ነው በጣም የተጎዳች ልጅ ነች ቶሎ የሚከፋቸው ሰዎች ልባቸው ንፁ ከመሆኑ የተነሳ የልባቸውን አያገኙም እንጀኔ የጨነቀው ሰው አለ እሱ የሚለውን ለመስማት በዚህ ጊዜ መልክ ሳይሆኖ ንፁ ልብ
@damoursarah6
@damoursarah6 3 ай бұрын
እዉነትሽን ነወ ሄሉ በአሁኑ ሰአት ሆድ ይብሳታል በጣም መረጋጋት አለባት ትንሽ ስሜታዊነት ይታይባታል ያዉ ግዜ ያስፈልጋታል ሄሉ መልካም ሴት ነች ❤
@RhmaRhma-r4i
@RhmaRhma-r4i 3 ай бұрын
እኒህ ልጆች ይጣመሩ የምትሉ በላይክ አሳዩኝ
@MesayLiranso
@MesayLiranso 3 ай бұрын
Yemer ene bixameru dess yilal
@EzanawitEzana
@EzanawitEzana 3 ай бұрын
ደስ ይል ነበር የራሴ ህይወት አለኝ ሊል ነው ቀጣይ😂😂
@RhmaRhma-r4i
@RhmaRhma-r4i 3 ай бұрын
@@EzanawitEzana እዳያረገው ከዚህ ሁሉ ጎደኝነት ቡሀላ የያደርገውም
@FsFaseka
@FsFaseka 3 ай бұрын
ሴት ልጀ እክብከብ ነዉ ሚመቻት ብባለዉ እዉነት ሂሉየ አምሮብሻል❤❤❤❤
@uhgteddjugg7j
@uhgteddjugg7j 3 ай бұрын
ሄለን ለሁሉም ነገር አትፍጠኚ ሁሉም በጊዜው ይሆናል እዳትልፈሰፈሺ ደሞ ወግና ባህላችንን እዳትረሺ እደዘመኑ ዩቱበሮች 😣
@ለይለYouTube
@ለይለYouTube 3 ай бұрын
የፈራሽው ደራሳ ክክክክ
@helinagetachew5400
@helinagetachew5400 3 ай бұрын
ሄሉ ዛሬ በጣም ሳስብሽ ነው ያደርኩት እንደታላቅ እህት አንድ ነገር ልምከርሽ ከፈጣሪ በቀር 100% ለሰው አትስጪ ይሄ ማለት እንዳልክ መጥፉ ነው እያልኩሽ አይደለም ነገርግን ምናልባት አያድርገውና እንዳልክ ካንቺ ጋር ጓደኝነቱን ቢያስበልጥ መቀበል ይኖርብሻል አደራ እራስሽን እዳትጎጂ እባክሽ ሁኔታሽ አላማረኝም በጣም ከባድ ፍቅ.... ውስጥነሽ የሱ እርግጠኛ መሆን ይከብዳል እግዚአብሔር ከፈቀደ መልካም ካልሆነ ግን ሁሉንም ተቀብለሽ ለመኖር ዝግጁ ሁኚ በተረፈ ሁለታችሁን ከበፊትም እከታተላቹ ነበር በጣም ነው የምወዳችሁ❤ ሄሉ በጣም አምሮብሻል በዚሁ ቀጥይ
@rahwastella9352
@rahwastella9352 3 ай бұрын
በትክክል
@Yentyube
@Yentyube 3 ай бұрын
ስታምሩ የኔ ማሮቼ🫶🫶❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ
@MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ 3 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@TaibaTaiba-g2h
@TaibaTaiba-g2h 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂🎉🎉❤❤አላህይወፈቃቸሁ❤❤❤ዉዳቸ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂🎉🎉🎉😂❤❤
@عبداللهشريع
@عبداللهشريع 3 ай бұрын
👌🩷🩷❤️​@@MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ
@Da-cr4ge
@Da-cr4ge 3 ай бұрын
Baay'ee yaadamtani isinirraa waan baay'ee baraadhe dhugaa dubbachuf tanaan.garuu utuu waal futaani natti tola.garu heluu si'arguuf baay'ee hawwi qaba.🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤wadachowalew.😢
@GeniTube-e4s
@GeniTube-e4s 3 ай бұрын
በፕራንክ ማርያምን እግዚአብሔር አትበይ ሄሉ መአረይ❤
@Kidanemihret1616
@Kidanemihret1616 3 ай бұрын
ሄሉየ ከዚህ ልጅ ጋር ያለሽን ነገር አቁሚ አስር ጊዜ ፍቅረኛ አይደለንም ይላል የተከዳችው የፍቅር ጓደኛ እንጂ ዝም ብሎ ጓደኛ አይደለም ካልሆንካት ለምን ድጋሜ ትጎዳታለህ ካለችበት አውጥተህ ሌላ ፈተና ውስጥ ለምን ታስገባት አለህ
@user-gi7ff1vo5l
@user-gi7ff1vo5l 3 ай бұрын
እሷስ እራሷን አታስከብርም እደት ነው የምትለጠፍበት ሆ
@genetmesfin4299
@genetmesfin4299 3 ай бұрын
አዎ እሷ እራሷን ማስከበር አለባት አራሷን እንደድሮ ከጠበቀች ቆንጆ አስተዋይ ጨዋ ልጅ ነች እራሷን በጣም የጎዳችዉ ናቲ ከሄደ በኃላ ነዉ በጣም እረዳዋታለሁ ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆነ አዉቃለሁ ግን እራስን ቆጠብ ማድረግ ከእግዝአብሔር ጋር መጣበቅ መልካም ነዉ።
@Yentyube
@Yentyube 3 ай бұрын
በትክክል🥹🥹🥹
@mekdestens4401
@mekdestens4401 3 ай бұрын
አንዳልክዬ በጣም እየናፈቃችሁን ነው በጣም አምሮባችሁአል የምር ይመቻችሁ
@Menbulala
@Menbulala 3 ай бұрын
ሄሉዬ እንዳልክዬ የኔ ልዮዎች ስታምሩ እኳ አይለያችሁ ሁሌም ኑልን እናንተን በመናፈቅ ተው በቀን በቀን ኑልን የኔ ውዶች ውድድ❤❤❤❤❤
@TembitTembit
@TembitTembit 3 ай бұрын
በጣም ተናፍቃችዋል ሰላማቹ ይብዛ❤❤❤
@semutueb1304
@semutueb1304 3 ай бұрын
ማነውእደኔ ሄሉ የምትመቸው በሁሉምነገር😂❤❤ የኔየዎህ
@TaibaTaiba-g2h
@TaibaTaiba-g2h 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂😂😂😂❤❤
@kassechademture837
@kassechademture837 3 ай бұрын
አዎ በጣም አምሮባታል ❤ እንዳ እዱ አሳልፈህማ እንዳትሰጥ እውነት🥰💋🥰💋በጣም ነው ምወዳችሁ💞💞
@MeseretYitayih
@MeseretYitayih 3 ай бұрын
እንዴት እንደምወዳች ሄሉ የኔ ቅመም የኔ ዉድ ዘመንሸ ይባርክ እንዳልህ አንተም ልዮ ሰዉ ነህ ብቻ አትለያዩ በጣም ዉድ ልጅ ናት እመነኝ
@MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ
@MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ 3 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@AaWw-p8x
@AaWw-p8x 3 ай бұрын
@Aster-8he4xo5x
@Aster-8he4xo5x 3 ай бұрын
Helu iko bitwefir betam new yemitamrew irgtegna negn demo sitagebi sitwelji tiwefrialesh💞💞💞♥️💐💐💐
@chaltu513
@chaltu513 3 ай бұрын
Bagaa nagaa dhuftanii bareeduu waan koo garuu akkanati inni badinaa dhugaa ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@Romaanjimmaa
@Romaanjimmaa 3 ай бұрын
Enyun jedhata nabsee bekanire afaan Kenya 😂😂😂
@chaltu513
@chaltu513 3 ай бұрын
Endaliki oromifaa inni beekuu ​@@Romaanjimmaa
@IcellJdeide
@IcellJdeide 3 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤
@abershi5171
@abershi5171 3 ай бұрын
😂😂😂​@@Romaanjimmaa
@WeyinituwendimuWeyin
@WeyinituwendimuWeyin 3 ай бұрын
​@@Romaanjimmaa Abaaratanii kaa ❤❤❤❤ maal lubbuu
@Akram-u5u7k
@Akram-u5u7k 3 ай бұрын
ሁልጌዜ ዉብናት ዉጫ ዉስጣ የኔ ግልፅ ናት እኮ❤❤
@Netsi2023
@Netsi2023 3 ай бұрын
ሄሉ ናፍካቹን ነበር ደሞ በጣም አምሮብሻል የኔ ቆንጆ ❤❤
@beliethiopia4596
@beliethiopia4596 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ፍቅር ይጨምራል አሜን ❤❤❤❤❤
@BurtukanGallata
@BurtukanGallata 3 ай бұрын
Ijooleen Kun anuma bichaamo nama undaa mararuu garuu dhugaa eddu natii toluu ❤❤❤❤❤❤
@BaneshSmart
@BaneshSmart 3 ай бұрын
Ana's na mararuu waqa
@BurtukanGallata
@BurtukanGallata 3 ай бұрын
@@BaneshSmart Anii Duraan Abrishfa natii tolu turee ammamo heluu fi eldalk baayye natii toluu
@BurteTamam
@BurteTamam 3 ай бұрын
Anale akasii❤❤❤🎉
@BikiBiki-d7b
@BikiBiki-d7b 3 ай бұрын
Ananile sosii natii tanii ❤❤❤❤❤😂😂😂
@AbabuTube
@AbabuTube 3 ай бұрын
Anasii namararu waqa❤❤❤❤❤
@Sameera-o8w
@Sameera-o8w 3 ай бұрын
የዳልክ አድናቂወች ላይክ አድርጉኝ ❤❤
@MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ
@MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ 3 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@AlmnshAlmnsh
@AlmnshAlmnsh 3 ай бұрын
yene wdochi bexami tenafqachuli beslami neu wedidinewu maregachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@HikmaGul
@HikmaGul 3 ай бұрын
ወላሂ ለየት ብላለች አምሮብሻል ሄሉየ የኔ ምርጥ ደሞ በደብ ሰወፍሪ ዉብ ነሺ ❤❤❤
@indujed3236
@indujed3236 3 ай бұрын
Yene marche tenfknghechu yamr Endalkye hulye unti konjojiey hunghe wowc🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@heywotsiyoum5016
@heywotsiyoum5016 3 ай бұрын
Heluye amarbeshe konjo💞💞💞💞💞💞💞💞🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹 sewodeshe🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Samsung-g4g
@Samsung-g4g 3 ай бұрын
faxari adi adigachu yeunati❤❤
@genetmesfin4299
@genetmesfin4299 3 ай бұрын
እኔ ግን በሚቀጥለዉ ልነገርሽ የፈለኩት ነገር አለ ያላት በጣም አስፈርቶኛል ለማንኛዉም እግዝአብሔር ይርዳሽ። ትላንትናም ዛሬም ለዘለአለም ተስፋ የሚሆን እግዝአብሔር ብቻ ነዉ። የኔ እህት እግዝአብሔር መልካም ነዉ በመከራ ቀን መሸሸጊያ ነዉ።
@user-gf3ds5bf3s
@user-gf3ds5bf3s 3 ай бұрын
Enem betam. Yasferal engedi. Minalbat kerbetachewen alfelegewm
@alnoor6270
@alnoor6270 3 ай бұрын
Enam eyasebekut neber ya Allah teru neger yaderegelachew 🤲
@MermaHumer
@MermaHumer 3 ай бұрын
ሄሉ አምሮብሻል ፈታበይ እንዳልክ ፀባየሰና❤❤❤❤
@zinashtadese1184
@zinashtadese1184 3 ай бұрын
እውነት ለመናገር ናፍቃችሁኝ ነበር❤❤❤❤❤
@tejitugutema1394
@tejitugutema1394 3 ай бұрын
Endalk keenyaa you’re so lovely both ⭐️⭐️💕💕💎💎🙏🏽
@እሚትቲዩብ
@እሚትቲዩብ 3 ай бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ሄሉሻዬ እና እንዳልክ ❤አትጥፉ አስለምዳቹናል ❤😂
@gbyanshgkidan4948
@gbyanshgkidan4948 3 ай бұрын
እረ ሄሉ ምንድነዉ እንደዚ ቆፍጠን በይ ስርአትሽን ጠብቂ ክብርሽን ብትጠብቂ ጥሩ ነዉ እንዳልክ ማለት በጣም መልካም እና የዋህ ስርአቱ 1ኛ ነዉ።
@edlebirhanu5222
@edlebirhanu5222 3 ай бұрын
Heluye benatesh wede fikir keyrut setameru❤❤❤
@asterbalchagudeta3609
@asterbalchagudeta3609 3 ай бұрын
ለምንድነው የምታስጨንቁን የት ጠፍታችሁ ነው ስንጠፋባቸው ይጨነቃሉ አትሉም እዴ ሁለተኛ እንዳይለመዳችሁ EVERYDAY እናንተን ማየት እንፈልጋለን ዛሬ ደግሞ ሁለታችሁም እንዴት አባታችሁ እንደምታምሩ ሄልዬ የኔ Chocolate እንዳልክ በእውነት ምርጥ ሰው ውድድድድድድድ
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube 3 ай бұрын
የሆነ የተከሰተ ነገር አለ እዳልክ ተረዳት ሄሉ ማለፍ ያልቻለችው ነገር ገጥሞት ይሆናል❤❤
@Asret22
@Asret22 3 ай бұрын
ሄሉሻ የኔ ቆንጆ ማርያም እንደዚ ስትስቂ በጣምንዉ ምምርብሽ ዉልታና እንድትልቅሽ የኔ ዱብብሽ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@f-io7sj
@f-io7sj 3 ай бұрын
ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ ❤❤❤
@hykelali8549
@hykelali8549 3 ай бұрын
ለኢላ ሀኢለ ላሕ ሙሀመድ ረሱለላሕ 🎉🎉🎉 ኢ ናት ውድ
@netsib3805
@netsib3805 3 ай бұрын
You will see Helu, erasan setetebek, setewofer, she will be so beautiful ❤❤❤
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን
@የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን 3 ай бұрын
ሄሎ ግን ከዳልከጋራ ከሆንሸ ጀምሮ አምሮብሻል የምር እዳልኬ ሚሰጥሩ ምድነው ለኒም ይነገርኝ
@Mirati.dabalo
@Mirati.dabalo 3 ай бұрын
ሄሉዬ ላምድነው የጣፋቹ 🥹አራ አትጥፊ ባንትሺ 🎉🎉ዳሞ አምሮብሻል 🎉🎉🎉
@MartaSamouil
@MartaSamouil 3 ай бұрын
ሄሉ ባጣም ነው ምዋድሽ እግዚአብሔር ያልብሽ ማሻት ይሙላልሽ ያኔ ቆንጆ ግን ልምካርሽ ካሱ እስክማጣ ❤ጣብቅ እሺ ድጋም እንዳትጎጅ ❤❤❤❤❤❤
@ريتاريتا-ل2ح
@ريتاريتا-ل2ح 3 ай бұрын
ምርጥሰውእንዳልክየዋዉአስተሳሰብአንደኛ
@MaskaraDibba
@MaskaraDibba 3 ай бұрын
ሄሎ አምሮብሸ የምር በጣም ቆጄ ሁነሸል❤❤❤ አዉ አዋሰ ይሸልሸለ
@RichRahale
@RichRahale 3 ай бұрын
እግዚአብሔርን ስትል ደስ ስትል የእኔ ዉዶች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 3 ай бұрын
ምንአለ ይሔ የፈረስ ጭራ ቢቀርብሽ😢?? በራስሽ ፀጉር ፍርዝ ፍርዝርዝ አድርገሽ ብትመጪ እንዴት እንደሚያብርብሽ ሔልዬ ተይ❤❤❤❤
@HananMuhammed-u5k
@HananMuhammed-u5k 3 ай бұрын
Ene resu snteye endesafkugni beraso segur betam tamralechi
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 3 ай бұрын
እዳልክዬ መልካም ሰው ነህ ❤❤❤❤❤ደስ ትላላችሁ
@damoursarah6
@damoursarah6 3 ай бұрын
ሄሉዬ አትጥፋ የኔ ቅመም እክዋን ደህና መጣሽ
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ምስክሬ ነው በጣም ነበር የናፈቃቹሁኝ. ስንቴ መሰላቹው ደጋግሜ የማያቹው
@MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ
@MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ 3 ай бұрын
ደምሪኝ❤
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube 3 ай бұрын
እሺ​@@MerhawitTuebመሪሃዉትቱዩቡ
@TigistKifile-r1u
@TigistKifile-r1u 3 ай бұрын
Omg Des setelu Iko helu gin tadelsh legnam Ade Edalk Yale jagana sew yilakilan ya Rabiii ❤🎉
@hadiyahadiya1659
@hadiyahadiya1659 3 ай бұрын
የት ናችሁ የመዳም ቅመሞች የማታ እጀራ ይስጠን ለሁላችን😢😢😢አሁንስ ደከመኝ 😢😢
@SarahSarah-vy3ps
@SarahSarah-vy3ps 3 ай бұрын
አይዞሽ😢❤
@blena-y4r
@blena-y4r 3 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ ፈጣሪ ያውቃል❤❤❤
@Terefec
@Terefec 3 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ከርታታ ያልፍልናል በፈጣሪ ታስፋ አይቆረጥም😢
@mesky8592
@mesky8592 3 ай бұрын
ዛሬ በጣም አምሮብሻል 🤍🤎
@MadonaHojeily
@MadonaHojeily 3 ай бұрын
Woyine benefit lijochi fikir labidi nw yene marochi demo endatitefu ❤❤❤❤😢
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 3 ай бұрын
አንድ ቁም ነገር የለም እኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ከማለት እና ከመለጣጠፍ ውጪ ሴት ልጅ እረጋ ስትል ነው የሚያምርባት ጓደኛ ነሽ አለሽ አይደል ስሜትሽን ተቆጣጠሪ
@amalali9768
@amalali9768 3 ай бұрын
ለስራው እንዲመቻት ነው! ከድራማ ተላቃ አታውቅም! ለሚመለከታት ስው ግን ያስጠላል የምታደርገው አክት
@ፍቅር-ሰ9ፀ
@ፍቅር-ሰ9ፀ 3 ай бұрын
@@amalali9768ለድራማ ቢሆንም ያስጠላል እሱ እኮ እራሱን ኮስተር አድርጎ ነው የሚሰራው
@Mirati.dabalo
@Mirati.dabalo 3 ай бұрын
ምናአጋባችሁ ምናለባት ጡሩ ናጋሪ ብታስቡ
@seble4004
@seble4004 3 ай бұрын
እኔ በጣም የሚገርመኝ ሴት ሲባል ምቀኛ ነው አሁን እናንተን ምን ነካቻችሁ እግዚአብሔር ይገስጣችሁ
@ገብሬሏyoutube
@ገብሬሏyoutube 3 ай бұрын
የአይምሮዎ ደሀ የደደብ ጹፍሽ አስተካክይ ጓደኛ ይዞዎ አይጠፋም እንዴ ጥቅላትሽ አይምሮሽ እንደ ጭቃ ስለቦካ አይፈረድብሽም
@Da-cr4ge
@Da-cr4ge 3 ай бұрын
Heluye egzahaberin batamnew mewadesh yene konjo😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@regattekle790
@regattekle790 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤abebawoche❤
@መሪያም-ለ6ተ
@መሪያም-ለ6ተ 3 ай бұрын
ስታምሩ እውነት ሰወዳቹ❤❤❤❤
@CalmCheese-ku2cr
@CalmCheese-ku2cr 3 ай бұрын
ሄለን መዘፈር እየጀመረች ነው አምሮባታል❤
@ያህያYahyawe-s1r
@ያህያYahyawe-s1r 3 ай бұрын
Helu&Endalk❤️🥰👍👈
@MekedesMelese-gj9gx
@MekedesMelese-gj9gx 3 ай бұрын
ሂሉዪ እዉነት አምሮብሻል ተመሰገን ተባረኩልን🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@RozaS-l4f
@RozaS-l4f 3 ай бұрын
ሄሉ የለቤታሰብ ፍቀድ ዝም ተብሎ አይጠፈም ለሱም አስቤለት ስለሁሉም አለህ የዉቀል
@WeyinituwendimuWeyin
@WeyinituwendimuWeyin 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ tafachoche jirtuu akkam alachu firqi bicha
@emoydseta2899
@emoydseta2899 3 ай бұрын
❤ዛሪ❤ሄሉ፡የሌለ፡ነው😮ያማረባት፡&👉100%100%
@GoogleId-y6y
@GoogleId-y6y 3 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ነች የበለጠ ደግሞ ፀባዮ ስነስርአቷ ጨዋ ናት ከምር እኔ አላቃትም በሶሻል ሚዲያ ነው የማቃት ግን ቤተሰብ አክባሪ ናት ቤተሰቡን የሚያከብር ሰው ደሞ ለሰው ክብር አላት እናቷን አይተህ ልጅቷን አግባ ነው ስለዚህ የሂወትህ አጋር ብትሆንህ ደስ ይለኛል
@Gelilajida-zu2ck
@Gelilajida-zu2ck 3 ай бұрын
አረ ወይኔ ምንሆነቹ ነዉ የጣፈቹት አረ እንልክ እና ሄሉ አትጥፉ❤❤❤❤❤❤❤
@BhelHee
@BhelHee 3 ай бұрын
ሄሉ በጣም ነው የወፈርቪ ንግስታች እዚሁ ኑሪ የተመቸቪ እዚነው ከእንዳልክ ጋር ቬር ስራ ጀምሩ ፈጣሪ ይርዳቪ ዶ ር እንዳል እናመሰግናለን
@zenebuasfaw3804
@zenebuasfaw3804 3 ай бұрын
ሰላም እንዳልክና ሄሉዬ ሰላም ናችሁ የኔ ቆንጆ አገላለፅሽ እራሱ ልብ ያረስርሳል ዉዶችዬ በሳቅ እንዳልክ ተዋቸዉ ጠቋይ ይጥፋ ከሀገር በርቱልን ዉዶችዬ ❤❤❤❤❤
@hanaa1558
@hanaa1558 3 ай бұрын
Zare betam ...................:: beqa edematfelgate 10.000 gize negerkat eswa Muchch lch beq ematfelgate kehon tewat ::
@MekdesMekdes-e6y
@MekdesMekdes-e6y 3 ай бұрын
እውይ ስታምሩ አይለያያችሁ ❤❤❤
@BurtukanTafese-r8e
@BurtukanTafese-r8e 3 ай бұрын
Wo wo yimech alchuu awu woferchii❤❤❤
@emumulat5651
@emumulat5651 3 ай бұрын
ምንድነዉ እንዳልክ የምትነግራት እባክህ የሚያስከፋ ነገር እንዳይሁን ሄሉ በጣምም አትቀራራብ ምክንያቱም የኛ ል ብ ያዉ ታዉቂዋለሽ ሄሉ ድጋሚ እንዳትጉጂ ነዉ
@YutYutt-x8f
@YutYutt-x8f 3 ай бұрын
የልብሽን ምሻት ይሙላልሽ እኔ እራሱ ተጨነኩ የበቃናል ይላት መሠለኝ😢
@alnoor6270
@alnoor6270 3 ай бұрын
Ya Allah teru neger yaseman
@genetmesfin4299
@genetmesfin4299 3 ай бұрын
ከነገራትም በሚዲያ ባልነገራት ሁሉንም ነገር እዛዉ አዉርተዉ ተነጋግረዉ ቢጨርሱ ጥሩ ነዉ
@አፀደማርያም-ቨ2ጐ
@አፀደማርያም-ቨ2ጐ 3 ай бұрын
ፀሎትአርጊአይዞሽሄሉ ያልፋል ደሞስታምሩ ስወዳችሁ ሁሌስጠብቃችሁነበር❤❤❤
@Akram-u5u7k
@Akram-u5u7k 3 ай бұрын
ሄሉ ወላ ሲከፍሽ ልቤን ያመኛል ወላ ሂሉ ሲከፍሽ አልይሽ ❤❤❤❤
@SmilingAstrolabe-sv5db
@SmilingAstrolabe-sv5db 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@eyerus43enu
@eyerus43enu 3 ай бұрын
Helu amrobshal❤👌👍edalk❤👍demo tenafkachuhal
@mulubelete9336
@mulubelete9336 3 ай бұрын
ሄሉየ እንዴት እንዳማረብሽ❤እውነት ብለሻል የንዳልክ ውጤት ነው❤❤
@JohnTubeጆን
@JohnTubeጆን 3 ай бұрын
እነዚህ ልጆች የናፈቀኩት እኔ ብቻነኝ ወይስ ❤🎉
@bitybity4949
@bitybity4949 3 ай бұрын
76 ኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ እናም ይሄን ሁለት ቀን ጠፋችሁ ሱሶቼ እንኳን ደህና መጣችሁ ሄሉሻ አትጥፉ እኔ እንደሆን የናንተ ዘበኛ ሆኛለው እኮ
@SifanTumsa
@SifanTumsa 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ Waal fudhaa mee umata nana
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 3 ай бұрын
💚💛❤ዉዱቻችን ምርጦቻችን ስታምሩ😘😘👍👍እንዳልካችን ወንድማችን ጥሩ ዉሳኔ እረጅሙን ፀጉርህን በመቆርጥክ ትክክልኛ ዪመችክ😘😘👍👍ሄሉ እህታችን ሞክሼ የሳቃቺን ምንጪ ያንቺ ፕራንክ አንደኛ ዪለያል ሀሳቦች ዪዘንቡልሻል😘😘👍👍የእዉነት መስጠት ይመስለኛል ብቃትሺን ሳላደንቅ አላልፍም😘😘👍👍እንዳይቋረጥ ዉሌም አስቂን😘😘👍👍የሳቃቺን ምንጭ ነሺ በርችልን😘😘👍👍ኮመት ስፅፍልሽ የመጀመራዬ ነዉ… ኢትዮጵያ ዞሮ ዞሮ መግባቺን ፀንታ ለዘላለም ትኑርልን Amen🙏Amen🙏💚💛❤
@ትግራወይቲ
@ትግራወይቲ 3 ай бұрын
welcome የኔ ምርጦች ተናፍቃችሁ ነበር ለምን ተሎተሎ አትለቁም ደሞ እዳልክየ ሄሉየይ ስወዳችሁ እኮ❤
@KameesaKameesa
@KameesaKameesa 3 ай бұрын
🎉🎉❤🎉❤❤🎉
@tenadessale8304
@tenadessale8304 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😅😅😅😅😅😅😅 yeluye yene ibidii yunati timachaleshi❤❤❤❤❤❤
@amyamy5313
@amyamy5313 3 ай бұрын
ወዶችዬ እኳን በሰላም መጣቹሁ ሱስ ነበረ የሆናችሁብች❤❤❤ ሄሉዬ እና እዳልክዬ❤❤❤ እወደችሁ አለሁ
@BaneshSmart
@BaneshSmart 3 ай бұрын
heluyee konjiyee honeshal yene enat 🥰🥰🥰💖
@SabaErgetie
@SabaErgetie 3 ай бұрын
እባካችሁ ልጆቼ አትለያዩብኝ አብራችሁ በህጋዊ መንገድ ተጣምራችሁ ኑሩ ጌታ ይባርካችሁ
@yeneneshtessema233
@yeneneshtessema233 3 ай бұрын
😂😂 hahaha 🤣
@yibabedemile6689
@yibabedemile6689 3 ай бұрын
ሄሉዬ ስላየሁሽ በጣም ድስ ብሎኛል ስትጠፉ ድስ አይለኝም ቶሎቶሎ ኑልን እንናፍቃትኋለን ደሞ ሁለታችሁም አምሮባችኋል እወዳችኋለሁ
@helengebrehiwot6363
@helengebrehiwot6363 3 ай бұрын
My wish is I want you to be together please. Love you guys stay bless ❤🙏🙏
ለመጀመሪያ ጊዜ ሳመኝ❤
24:58
Helu Tube
Рет қаралды 106 М.
ማይረሳ ጊዜ አሳለፍን❤
40:48
Helu Tube
Рет қаралды 97 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
ቆይ እንዴት ይረሳል ?😥
11:09
Natty Tube
Рет қаралды 114 М.
መቀመጫ የለሽም ቤቴ እንዳትመጪ😎
27:45
Helu Tube
Рет қаралды 87 М.
ድንግል ነሸ😱 ያልጠበኩት ጥያቄ
21:21
Helu Tube
Рет қаралды 82 М.
ፍቅር ይዞኛል 😱
25:10
Helu Tube
Рет қаралды 114 М.
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН