KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
አልጋ ላይ ከወንድ ጋር ያዘችኝ ደበደበችው😱
17:43
መሰረት መብራቴ ያሳዘናት ጉዳይ | ዩትዩበር ናቲ ፍቅር በአሜሪካ ሿሿ ተሰራ | ashruka channel
23:49
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
00:38
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
🤣 Придумали, как зарабатывать, ничего не делая! И всё получилось! | Новостничок
00:25
ተሰራውት እናቴ ደነገጠች😱
Рет қаралды 131,851
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 121 М.
Helu Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 1 800
@selam-nh9hy
2 ай бұрын
እስኪ እደኔ በሄሉ በምሰራዉ ነገር ሁሌም ፈታ የሚል
@Eyeruse-m1t
2 ай бұрын
እኔ ነኝ ማርያምን 🤣🤣🤣🤣
@aleemoa9847
2 ай бұрын
እኔ😂😂😂ማሪያምን
@GoogleAcaont-vj6rg
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@YoiPpk
2 ай бұрын
እኔ😂😂😂❤
@MohdHas-uz1cs
2 ай бұрын
ደሞምኑያስቃል ይች
@Fatma2300-pt2mp
2 ай бұрын
ማነው ግን 😂ይች ቀጫጫ በሳቅ ሖዴን😂አፈረሰቸው😂😂ወላ😂😂ማዘርዬ 😂❤❤ላይክ አርኝ😂😂
@susu21250
2 ай бұрын
ያንቺስ ከፋ ወይኔ ሄሉ እንዴት እንዳሳቅሽኝ አታመጪዉ የለሽ😂😂😂😂😂
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
2 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@susu21250
2 ай бұрын
@@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ እሽ
@NejibMohammed-vr2cj
Ай бұрын
እናትሽ ኣንቺን ብቻ ሳይሆን ሁላችንም ነው ያኮራችን። እጅግ በጣም ጥሩ፣ ኢትዮጵያዊ ባህልን ጠባቂ፣ ነውርን ተፀያፊ፣ ጨዋ ያሳደጋት አኩሪ ኢትዮጵያዊ እናት ናት። አዝናኝና አስተማሪ ቪዲዮ ነው። Thanks!
@TztaMelaku
2 ай бұрын
ተይ ሄሉ እናትሽ አሳዘነችኝ እያበሳጨሻት ነው ።ተይ ይቅርብሽ እናትሽ ግን ጀግና ናት ጎበዝ ቁጣዋን አደቃታለሁ ።ግን አታበሳጫት አሳዘነችኝ በጣም የምወዳት አድናቂዋ ነኝ ።🎉🎉🎉🎉🎉
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
2 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@AmMuhamed-qx6yd
2 ай бұрын
ወይኔ ሄሉ እደት እዳሣቅሺኝ እናትሺ ጋ ሥትጫወች ትዝታየን ቀሠቀሺብኝ እና አሥለቀሺኝ እማ በሠላም እድንገናኝ የሁልጊዜ ምኞቴነው ❤❤❤❤❤ እድሜ እና ጤና ለእናቶቻችን ይሥጥልን ❤❤❤
@Dobanathyopaia
Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭
@TztaMelaku
2 ай бұрын
ሄሉ በናትሽ ይቅርታ በያት እናትሽ እኮ ወርቅ እናት እወዳታለሁ ትባረክ አባትሽንም እግዚአብሔር ይማርልሽ።
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
2 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@mohmmedtube1412
2 ай бұрын
😂😂😂😅😅😅😅😅 ሄሉ ሁሌ እናት ማስደንገጥ ጥሩ አይደለም 🙏ረጅም እድሜ ከጤናጋር ለእናታችን🎉❤
@titits9047
2 ай бұрын
ናቲ ትዝ አለኝ በዚህ ቂጥሽ ያስታወሰ ማነው ያለፈው ቪዶ ከናቲ ጋር 😂😂😂
@ያረብአተእረዳኝ
2 ай бұрын
እኔም😅😅😅😅
@ftff2963
2 ай бұрын
😂😂😂
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
2 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@LeylaYumam
2 ай бұрын
እኔም ናቲያችኝ ተናፍቀሀል ታዉ ና
@gifubbcv-vp9js
Ай бұрын
እረ እናት ህይወትና ድምቀት ናትና ለዘላለም በኖረች ፈጣሪየ
@naatytube
2 ай бұрын
ሄሉ ፍቅር 😂😂😂❤ አምሮብሻል😅
@sebleworkseyed-xh3bv
2 ай бұрын
Ereeee nati tolo nalat lejetua kesachko benafekot
@saada7636
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@FedilaRedwan-ny2um
2 ай бұрын
😂😂😂😂
@yttugyygttff5531
2 ай бұрын
❤❤❤
@RahelTeklu-r5w
2 ай бұрын
Are nahi alek inde baxam tanaki ikoo❤❤❤
@Beniyas33333
2 ай бұрын
ዉይይይይ ንፁ ኢትዮጵያዊ እናት የሄለን እናት አይነት ኢትዮጵያ ዉስጥ 10 ቢኖን ባህላችን ቱዉፊታችን መከባበራችን አይጠፋም ነበር ለማንኛውም ኢትዮጵያውያን በጣም እደምንወዳት ንገሪት ይሄ ማንነቷን ምንም እዳይቀይረዉ። ❤❤❤❤❤❤
@userasnakech
Ай бұрын
ወደ ደቡብ እንድህ ናቸዉ በተለይ አርባምንጭ ኢትዮጵያዊነት ፍቅር ጎልቶ የምታይባት ክልል ናት
@ቲጂነኝየራያቆቦዋ
2 ай бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ እናት ናት ፈትለ
@maryamdawood5052
2 ай бұрын
betsb.argujr🎉🎉🎉
@Meron913
Ай бұрын
ሙሉውን ለማየት ስፈልግ ነበር ቲክታክ ላይ ተቆራርጦ አይቼ በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂አይ ሄሉ የሳቄ ምንጭ😂😂
@ZulfaNaNta
2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅👍👍👍ወላይ ሆድ ቆሳለ በሳቅ የኔ እናት ኑረልኝኝኝ ማሜዬዬ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
2 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@Hana-3838
2 ай бұрын
ሓሓሓሓ አቺ ተኮለኛ እንዲሕ ሥትሥቂነው የምወድሽ ለጥምቀት ይመጣል ፍቅረኛሽ ናቲ ያሥተካክልሻል እናትሽን አደከምሻች ሓሓሓሓሓ❤❤❤❤❤
@Ashuye-l9e
2 ай бұрын
ሄሉ የዳሌ ናፍቆታላት የምትሉት እስኪ like😂😂
@kingcell4953
2 ай бұрын
engdyi ylnoraw kyit ymtale
@SelamAsefa-j1f
2 ай бұрын
ሄሉ በጣም ነው የስቅለት ምርጥ ልጅ ነሸ ይመችሸ❤❤❤❤😂😂😂😂😂
@nasanate8410
2 ай бұрын
ኤሉዬ ስወድሽ ከነማዘርሽ ስትስቂ ደሞ ደሲለኛል ማርያምን ኡሌም ሳቂ😊😊😊
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
2 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@gifubbcv-vp9js
Ай бұрын
ሴትነት እናትነት ሰውኛነት ኢትዮጵያዊነት እረ ስንቱ ከእናቶቻችን ጊዜ ወድህ ሞተ ተቀበረኮ የኔ ጀግና ውብ ሀይማኖትና ባህሏን የምታከብር ኩሩ ኢትዮጵያዊ ከዘመኖ ሴት ልጆች እድሜ ቀንሶ ቀናንሶ ላንች ያድርግልሺ
@genetaragaw6031
2 ай бұрын
ሔሉ በጣም ነው የሳቅሁት ምርጥ ልጅ ነሸ❤❤❤❤❤❤ ይመችሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yona-fe9wf
Ай бұрын
ሄሎ እናት አንድ ናት ብስጭት ደግሞ ለእነሱ ጥሩ አይደለም እኛንማ ፈታ ነው ያደረግሽን ግን በሌላ ሰው አድርግው ስቀጥል ሞክሸየን አታስደንግጭብኝ ምርጥ የእናትነት ሞገስ ያላት አናት ተባረክልኝ።
@HhDdgg-o1u
2 ай бұрын
ማሚን አታናጂብን የምወደዉን ስጦታ ስጫትና ማዘርን አስደስችልን የምትሉ👍👍❤ሄሉዬ በማሪያም ማዘር ስጦታ ይገባታል ሁሌም ፕራንክ ነዉ የምታረጊያት😢
@halima7993
2 ай бұрын
❤❤❤❤
@LeylaYumam
2 ай бұрын
ምርጥ እናትና ልጂ ስወዳችሁ ሄሉየ ቅጥነትሽን አትጥሊዉ ማርየ
@የድግልእናቴ
2 ай бұрын
የሄሉ ፖራክ ፈታ የሚያረገው ብቻቻ😅😅አፍቃሪወቺ አሁን ገባገባበሉ😅
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
2 ай бұрын
ደሚርኝማዉድ
@ጄሪየጌታልጅነኝ
2 ай бұрын
ወይኔ ሞትኩኝ በጌታ ሄሉ የኔ ውድ 😂😂😂😂😂😂😂😂አመሰግናለሁ ከፍቶን ነበር
@FikirJon
2 ай бұрын
አንቺ የተመታሽ ልጅ የምር ምርጥ ፕራንክ ፈታ ዘና ነው ያልኩት እንደ ዛሬ ስቄ አላቅም 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@AdCd-vw1we
2 ай бұрын
የሄሉ እናት ስላሤ ሲሉ እዴት ደስ እዳለኝ❤❤❤❤ ግን እደሳኩ በሄሉ ፕራንክ😂😂😂😂
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
2 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@FatumaAli-d9l
2 ай бұрын
እረ ጉድ ፈላ😂😂😂😂😂😂 ዛሬ ጫን ያለዉ ነዉ ማዘር አላህ ያስችልሁ
@ጠባይግብርምስኩሉ
2 ай бұрын
ውድየ ደምሩኝ
@FekerteWyohanes
2 ай бұрын
ወይኔ ሄሉ እንዴት እንደተመቸሽኝ ፕራንኩቸሽ እኮ ድክም ነው የሚያርገኝ ❤❤❤❤❤ሄሉ ሁሌም ሳቂልኝ እህቴ
@شمبلكاسا-ص8ك
2 ай бұрын
ከዩትብ ማዘሮች እንደ ሄለን እናት የተጎዳ የለም ዳጊም ሄለንም ያቃጥሏቸዋል ማዘርዬ❤
@BeltechBogale
2 ай бұрын
ገና ሳይሽ ናቲን ያደረግሽው ትዝ አለኝ 😅😅😅😅😅
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
2 ай бұрын
ደብሮኝ ነበር ፍታ አርገችኝ አይ ሄሉ 😂😂😂😂😂
@soomebaby83
2 ай бұрын
ሄሉየ ደብሮኝ ነበረ ዘና አደረግሽኝ. የተጀመረው አላለችም ማዘሯ😂😂😂❤❤❤❤❤❤
@Wudeyemaryiamleg
2 ай бұрын
የኔ ውድ ሄሉዬ እንዲህ ሥትሥቂ ነው ደሥ የሚለው ሥወድሽ ❤❤ማዘርሽን 😘😘
@mekdiyedengilmariamlij
2 ай бұрын
ወይኔ የእናትእድሜና ጤና ይስጥሽ በእግዚአብሔር ስራ አሉ❤❤❤❤
@damoursarah6
2 ай бұрын
ሄሉዬ ዛሬ አምሮብሻል በተለይ ጸጉርሽ ፈለ በጣም አሳቀችኝ አፍዋን ይዛ ቀረች 😂😂😂😂😂😂
@AbayGetachew-gx2gd
2 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣😂😂😂ወይ ሄሉ 😁😁😁😁
@ToYBA-yv4wg
Ай бұрын
ሄሉ እደዛሬ አስቀሽኝ አታቂም😅😅 ለናቶች እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤
@Redu78978
2 ай бұрын
ሄሉኮ ፕራንክ አታድርግ ፈታ ያለች ልጅ😂😂😂😂
@DagimGizaw-f3c
Ай бұрын
እናቴደስትያለሽ ሽአመት ኑሪልኝ አይናት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናትኮእናትናት እስኪበላክ አሳዪኝ እደኔየምትወዳት
@FastFast-bs7nd
2 ай бұрын
ሄሉ አንች እነቴ ሁሌ የሰዉ ይጨነቀሉ አለህ እድሜየቸዉ ይረዝሚ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
2 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@LeylaYumam
2 ай бұрын
እሄ የተለየነዉ አላሉም ማዘርየ የኔ ዉድ እረጂም እድሜ ይስጣችሁ ለናቶቻችን ያረብ ልካዉ አሉ ንኩት ገጥሉትማ አይይይ
@makdietiotube
2 ай бұрын
ደሞ እኮ ኮሰተር ሰትል አየ ሄሉ😂😂😂
@tigista7276
Ай бұрын
😂😂😂 ወይኔ በሳቅ ገደልሽኝ ደሞ አትስቂም እኔ ብሆን በ 2 ደቂቃ አልቆይም በሳቅ ፈነዳለሁ .. አሪፍ አክተር ነሽ:: ይመቻችሁ::
@ሀዪቲዩቱቢ
2 ай бұрын
በስደት ያላቹ እህቶቼ የእርፍት እጀራ አላህ ይስጣቹ😢😢 ከክፉ ነገር አላህ ይጠብቃቹ
@GenetTadese-ig3fy
2 ай бұрын
ሄሉዬ ሁሌም ሳቂልኝ የናቲ ቆንጆ ስወድሽ
@የትንሹእህት
2 ай бұрын
የነሩታን አቆርጦ የመጣ እደኔ👍👍🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@HY-kz6vd
Ай бұрын
አይ የኢትዮጵያ እናቶች እኮ አንድ ናቸው ከነአነጋገራቸው ❤❤❤ግን ስላሳዘኑኝ ማየት ከብዶኝ አልጨረስኩትም😮😮
@EdenTasawe
2 ай бұрын
ወይኔ ሄሉ እደዛሬ ስቄ አላቅም🙉🙉🙉🙊🙊🙊😂😂😂😂😂
@Uusheberavtvb
2 ай бұрын
ማርያምን እደዛሬ ሰቄ አላቅም😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤ሄሉየ የተመታሽ❤😂
@Mastuyoutube
2 ай бұрын
እረበሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂 ፍትህ ለህፃን ፌቨን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@dddd1717
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@fantayyusuf470
2 ай бұрын
የኔ እናት እናት ሺ አመት ተኑር ልበሱን ሰትጠልባት ሰትት አርጋ ሰታዉጣ አሰልቅሰችኝ😢
@eimaneiman8850
2 ай бұрын
ሄሉስወድሽ እደዚህ ፈታዘናአርጊኝማ 😂😂😂😂ከቶ እደትይመጣልሻልአሳቡ😂😂
@ጠባይግብርምስኩሉ
2 ай бұрын
ማነው እንደ ሄሉ ያዝናናኝ የኔ ቆንጆ እናትየው አሴዝነችኝ እናት ረጅም እድሜን ጤናን ይስጥልን🙏🙏🙏❤❤
@yoyo-j9p2f
2 ай бұрын
እድህ እየሳቅሽ ነይ የኔ ቆጆ
@ኤችነኝየራዋቀበጥ
2 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@mihretyoutube
2 ай бұрын
አረረረ ወይን እስከ ልነካው አለችው እኮ ማሚ አረረረ ወይን በሳቅ ሞትኩ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እናት 1000 ዓመት ትኑር ❤❤❤❤❤
@BontuGemuchu
2 ай бұрын
ወይኔ ሄሉ ሆዴ ቆሳለ በሳቅ የሰራሽ ን ይስጥሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@mrabdula5342
2 ай бұрын
ከሂሉየ እና ከኤፍ ቢት የሚሰሩት ፕራክ ባቻነዉ ፈታ ዘና በሳቅ ጀሕረን በሳቅ የምጨርሰዉ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ዛሪ ደም የሀለ አምሮብሻህ ሂሉየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ናታ ንአስታወስኘ
@አርሴማየማርያምልጂ
2 ай бұрын
ሄሉ ስወድሽ😂😂😂😂😂😂ማምዬ እወድሻለሁ
@SqqeSww
2 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ልቦና ይስጠን አለባበስሽ ሲያስጠላ
@ethioonline-iv4lq
2 ай бұрын
እኔ የፈራሁት የጠቀጠቀችው ልብ ፈስ በፈስ እንዳይሆን ነው😂😂😂
@Eyeruse-m1t
2 ай бұрын
🥵🥵🤣🤣🤣🤣🤣በሳቅ
@fauziyafantu822
2 ай бұрын
ወኔ ሄሉ አሳቅሽኝ
@sewnetሠዉነትይቱብ
2 ай бұрын
😅😅😅
@MedihaAmne
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@MedihaAmne
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@weynakasa
2 ай бұрын
😂😂😂😂 አር ሄሉ ገደልሺኝ አልተቻልሺም የኔ እናት ምድነው የተከመረው 🤣🤣🤣
@MonaTubeሙና
2 ай бұрын
አረ ሄሉ ክክክክክ እንደኔ የሳቀ ማነው
@weynicookingshow4426
2 ай бұрын
ወይ አንቺ በጣም ነዉ ያሳቅሽኝ እባክሽን መዘርሽ አታናድጃት
@saraha5240
2 ай бұрын
ሄሉ በጣም ነዉ ያሳቅሽኝ አንደኛዉ ፈሴ እፈሳበታለሁ ስትይ ወይ ሄሉ የምትገርም ልጅ ነሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
@senaitdesa7927
Ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው እኔ የሚያሰቀኝ እናትየው ናት😂😂😂😂😂 ውይ ሄሉ የሰራሽ ይሰጥሽ
@saraha5240
2 ай бұрын
ወይ ሄሉ ስወድሽ ከካናዳ
@mabratiasafe7932
2 ай бұрын
የሄሉ ፕራክ እኮ ዘና ፈታ ነው የማረገኝ😅😅
@አዳማናዝሬትአዳማ
2 ай бұрын
ወየው ሳልወድ በግድ ሳኩኝ😂😂😂😂😂😂😂
@حومحمدحومحمد
2 ай бұрын
😂😂😂በጣም
@kidistkasa
Ай бұрын
ጨርቅ እንደጎዘጎሽ በደንብ ያስታውቃል ማዘር ደስ እንዲልሽ ነው የምትታለልልሽ
@azaludeneken8461
2 ай бұрын
Kkkkkkkkk Helu Please part 2😂😂😂
@Gigi-hi9ix
Ай бұрын
ሄሉ በእውነት አይባልም ማር❤
@የራያዋመሲ
2 ай бұрын
አይ ሄሉ አያልቅብሸ ፕራኩን አች ብቻ ሰሪ ናቲ ትዝ አለኝ ምሰኪንዋ❤❤❤❤
@konjetkonjet7731
2 ай бұрын
ወይኔ ማዘርዬ በሳቅ ገደለቺኝ በሌለሽ ቅርፅ ሌላ ቅርፅ አለች ❤❤❤❤❤❤
@LamrotTamer
2 ай бұрын
አይ ሄሉ ወፍራም ፈሱ አይቻልም እኮ😂😂😂
@maryamdawood5052
2 ай бұрын
kkk.eski.betsb.argije.lamerot🎉🎉
@BirukTube-wd8vn7bb4w
2 ай бұрын
ሄሉ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂 የኔእናት ደስሲሉ ማም🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@ስሊነኝየራያዋቀበጥ
2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂አረ በሳቅ ሞትኩኝ የምትሉ 👍😂የኔ እናት
@HdogehBdkhd
2 ай бұрын
የዚችልጅ ፕራንክ ልዩ ነው😂😂😂😂😂
@alentube1686
2 ай бұрын
Helu enatish betam new mewadate negaret ba Egziabher des telgnalech anagegeru senasiratu hulu des yelale❤😂😂😂😂
@rakjulan3226
2 ай бұрын
Betam enem sis
@taliilliikoohinboorauu5642
2 ай бұрын
@@rakjulan3226wayye yene konjoo heluu❤😂😂😂😂❤❤❤
@SabaSaba-s8n
Ай бұрын
አሪፊ ነው የሰራሸው ማዘርዬ ኑሩልን
@HayuLove-w8h
2 ай бұрын
መልክ ዳሌ ምን ይሰራል እንደሄሉ ፈታ የሚያደርግ እንጅ😂😂
@yonatanteshome6800
2 ай бұрын
Eteye fetlework betam Arif enate I swear ezgiyaber rejem edemena Tena yistote ❤❤❤❤❤❤
@LuluYouTube-rk1qy
2 ай бұрын
የሄሉ ቤተሰብ 10k አስገቡኝ😂😂❤❤
@saraamagreedavid6763
Ай бұрын
😂😂😂ጓደኞቼን በሙሉ ጠርቼ አስመርቃቸዋለሁ 🤣🤣🤣🤣 ቀልድ ስትችይበት ግን😂😂
@azaludeneken8461
2 ай бұрын
Aree Helu Achi dirama 😂😂😂😂
@Zeyen427
Ай бұрын
እዉነት ነው አርቲስቶች አሰረተዋል 😥😥😥 ሉላ የ ኢ ቢኤስ አዘጋጅ ድሮ የነበራት ቂጥ እና አሁን ያላት በ ሰላሴ ሰም በጣም ነው የሚያሰነቅ :: በስማም የ ለተለተ ላት ነው የሚመሰለው😡 እግዚአብሔር ልቦና በእውነት ይሄን የ ሚያሰሩ ሰወች...
@user-ly7jl3ev6i
2 ай бұрын
አረ ሞትኩ 0:52
@MersalMersal-b8i
28 күн бұрын
ወላሂእኔ😂😂😂😂😂ሞትኩ😂😂😂
@alhamdulilah755
2 ай бұрын
ፕራንክ ቢሆንም ቀልዶችን ልክ ቢኖራቸው ሀሪፍ ነው እናቲቱ ግን ደስ ይላሉ😊
@MerinamerinaMerinamerina
2 ай бұрын
ማርያም እኔ ከናቴ ፊት እኳን ኣዲሕ ልጃጃል ቀጥ ብየ ኣላያትም ሄለን ግን ድፍረትሽ
@Hani-o6q
2 ай бұрын
ምን ችግር ኘለዉ እናት ማለት ኮ ጓደኛም እናትም ናት እኔም እደ ሄሉ ነዉ የምጫወት ከእናቴ ጋር😢ስደት ቢለያየንም አሁን😢
@MerinamerinaMerinamerina
2 ай бұрын
@@Hani-o6q ልክ ነሽ እሕቴ እናት ጓደኛም እናትም ናት ግን እኔ በጣም ነዉ የምፈራዉ እናቴን በጣም ነዉ የምወዳት እሷም እናትም ኣባትም ስለለላት እኛን በጣም ነዉ የምሳሳልን ግን ደፍሬ ከሷ ፊት እዲህ ኣልሆንም ለዛ ነዉ ዉዴ 🥰
@mrabdula5342
2 ай бұрын
ምን ችግር አለዉ እናት እኮ ማለት እህትም ጎደኛምእናትም ማለትናት ❤❤❤❤❤❤❤ ብቻእናት ሁሉነገራችናት ሚስጥ ደባቂ❤❤
@QeeQe-w9q
2 ай бұрын
ማዘርን ሰወዳት❤❤❤🎉🎉🎉
@صالحخضري-ك4ف
2 ай бұрын
እብደትሽ ተናሳብሽ😂😂😂 ወይኔ ማዘሯ ን ልታሰቃያት ነው
@MaryHamad-d9c
2 ай бұрын
🇻🇳👌🥰አረ ሄሉማረያም ሆዴ ቆሳለ በሳቅ የሰራሽን ይስጥሽ😂😂😂😂 ማሚይ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏
@mnegn9913
2 ай бұрын
ሄሉ ፕራንክ አትደጋግሚ፡፡ ከዚህ በፊት የዳሌና የጡት ፕራንክ ሠርተሸ ነበር፡፡
@Else-yh9qr
2 ай бұрын
እግዝዮዮዮዮዮዮዮ😢😢😢😢😢እንድት ነዉ ምታማትበዉ በደረቷ ነዉ ምትጀምረዉ ስታማትብ ኧረ ተይ ተረጋጊ ለመባረክ ቸኩለሽ ነዉ?እምነታች ምታስተምረን አሰማም ይቅር ይበለን😢😢😢
@BorenaTube45f
2 ай бұрын
ወይ ሄሉ አያልቅብሽ ናቲንም ከዚህ በፌት እደዚሁ አንድ ቀን አሳቃዉ ታዉቃለች😂😂😂😍 በአንድ በኩል ልብሩ ብቅ ማለቱን ያየ ማነዉ እደኔ ካሁንካሁን ወደቀ እያልኩ ነበር😂😂😂😂
@saraamagreedavid6763
Ай бұрын
እናትሽን ስወዳቸው ❤🥰
@elizabethtesfatsion4596
2 ай бұрын
ውይ ሄሉ እናትሽን አስቃየሻት በእውነት አቺ ትቀልጅአለሽ እንፍዳአትታመምብሽ
@GashaawuNugusuu
Ай бұрын
አይ ኤረ ተው😢 ምን ማለት ነው 😢😢
@Yosebeny
2 ай бұрын
ወየ ሄሉ እደዛራ ስቄ አላአቀም❤❤❤ሄሉ ሄሉ❤
@mma741
2 ай бұрын
አረ ሄሉ ይመችሺ😂😂😂😂
17:43
አልጋ ላይ ከወንድ ጋር ያዘችኝ ደበደበችው😱
Helu Tube
Рет қаралды 68 М.
23:49
መሰረት መብራቴ ያሳዘናት ጉዳይ | ዩትዩበር ናቲ ፍቅር በአሜሪካ ሿሿ ተሰራ | ashruka channel
Ashruka አሽሩካ
Рет қаралды 21 М.
00:18
啊?就这么水灵灵的穿上了?
一航1
Рет қаралды 76 МЛН
00:38
НАШЛА ДЕНЬГИ🙀@VERONIKAborsch
МишАня
Рет қаралды 2,9 МЛН
00:34
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
00:25
🤣 Придумали, как зарабатывать, ничего не делая! И всё получилось! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 15 МЛН
21:19
በባዓሉ አባቴ አለቀሰ😭
Helu Tube
Рет қаралды 59 М.
22:08
ዳሌ አሰራው😂
Helu Tube
Рет қаралды 138 М.
1:10:51
አይን አስከማጣት ዋጋ የተከፈለበት ፍቅር!! ሚስት እውነታውን ስታውቅ....!!
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 174 М.
13:46
ሰበር ዜና ዛሬ ዕሮብ ጥቅምት 13/2017 Ethiopian news today Oct 2024 abelbirhanu/fetadaily/zehabesha amharaፍኖ
Dream Daily News
Рет қаралды 2,3 М.
20:18
ሰራተኛችንን ደበደብኳት እናቴ ጋር ተጣለው 😱
Helu Tube
Рет қаралды 96 М.
45:02
🛑 የሳያት ደምሴ እና የ አቶ ጌታቸው ረዳ ሆቴል ውስጥ መታየት ሚስጥር || ሚኪ ጎንደርኛ በቆዳዬ መጥቆር ምክንያት ተደበደብኩ
Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2
Рет қаралды 98 М.
32:06
በቤት ሰራተኛዋ የምትቀናው ሴት #seifuonebs #lovestory #afelafikir #ebs #ethiopiantiktok#insurance
Heyab Amen
Рет қаралды 602 М.
20:50
አጋዣችን ፍቅር ያዛት😱 እናቴ ደነገጠች😱😭
Dagi Tube
Рет қаралды 101 М.
42:27
እንግሊዛዊቷ ባለሀብት የቤት ሰራተኛዋ ባሏን ቀምታ ጎዳና ጣለቻት Arada Plus| addis radar| ዱካ ሾው/ duka show | addis kememoch
Tirta Media ትርታ ሚዲያ
Рет қаралды 29 М.
24:13
ሆቴል በናቲ ልብስ መጣው በንዴት ጥሎኝ ሄደ😂
Helu Tube
Рет қаралды 138 М.
0:20
Эта игра не для слабачков
MovieLuvsky
Рет қаралды 2,9 МЛН
0:23
Когда мужчины заботятся о кошках🤯❤️
FilmBytes
Рет қаралды 10 МЛН
0:14
😜 #aminkavitaminka #aminokka #аминкавитаминка
Аминка Витаминка
Рет қаралды 1,8 МЛН
0:49
Притворился неадекватным, чтобы его не трогали 🤫 #фильмы #моменты #сериал
Viper Lover
Рет қаралды 3,5 МЛН
0:19
🤣 Хотел ограбить таксиста, но не ожидал такого финала! | Новостничок
НОВОСТНИЧОК
Рет қаралды 2,8 МЛН
0:14
Панда ведёт себя как человек
Короче, новости
Рет қаралды 3,2 МЛН
0:58
ToRung comedy: who is taller?😂
ToRung
Рет қаралды 40 МЛН