KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🛎️ሀይሚ ተጠለፈች ከበድ ፀብ ተፈጠረ 😱
23:31
ዳኒ ትልቅ ስጦታ ሰጣት. ሩታ ተደሰተች💕
22:20
It works #beatbox #tiktok
00:34
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
00:33
የመጀመሪያ በዓል አብረን አከበርን❤የቀለበት ቀናችን ተወሰነ
Рет қаралды 42,235
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 133 М.
Helu Tube
Күн бұрын
#habesha #natty #duet #love
Пікірлер: 883
@Embetwerku
6 сағат бұрын
ማርያምን እናንተ ልጆች በፍቅራችሁ ላብድላቺሁ ነው እንዴት እንደምወዳችሁ❤❤❤❤ቀጣይ አመት ፈጣሪ በሠላም ያድርሠን የመዳም ቅመሞችም ፈጣሪ እኛንም ቤተሠቦቻችን ጋ ለማክበር ያብቃን🙏🙏🙏🙏🙏
@berhmeth
6 сағат бұрын
እኔም😂😂❤
@BuzuuMedia
6 сағат бұрын
Ameen❤❤
@DinkiGelta
6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Ejdjd-l3e
6 сағат бұрын
H❤❤❤❤❤❤e
@HanaHana-vp4mz
6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@kiyyaahassan7139
6 сағат бұрын
ፍቅር ያለበት እንጂ ለጭቅጭቅማ የማዳም ይበቃናል አቦ ይመቻችሁ በእየ ቀኑ ልቀቁልን😍😍😍❤❤❤❤😍
@Neima-d6d
5 сағат бұрын
ይመቺሺ አቦ ንገሪልኝ ❤
@ፈትያ
3 сағат бұрын
ባትክክልህ
@muluwelday4144
6 сағат бұрын
እንዳልክ አፈጥናው ቀለብት❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fhjj-c5p
5 сағат бұрын
ልጋቡ ነው እዲ እረ ምልሱሉኝ❤😊
@ClassicPhone-t8x
5 сағат бұрын
@@muluwelday4144 ወይ ቀለበት ፌክነው
@ClassicPhone-t8x
4 сағат бұрын
አረ ፎክነው ናቲ ደት እያለቺ አታዩም እዴ ነው አታነቡም ልበል😂😂😂😂
@Neimabadru
3 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hanaweldechannel5249
4 сағат бұрын
ማን እንደኔ ደስ አለዉ እንዳልክ ይመችክ አቦ ያራዳ ልጅ ❤❤❤❤
@ወሎየዋ-መ8ሸ
6 сағат бұрын
ወይኔ ስታምሩ አይለያችሁ መጨረሻችሁን አላህ ያሳምረው❤❤❤
@Kalወለተተክለሐይማኖት
3 сағат бұрын
ወይኔ ደስታዬ ወደር የለውም የምር በፍቅር ኑሩልን❤እንዳልኬ አንተ ልዩ ሰው ነህ ሔሉዬ የኔ የዋህ እግዚአብሔር የልቦናሽን መሻት ይፈጽምልሽ አንች ጀግና ሴት ነሽ❤
@helu-endalk
7 сағат бұрын
ማናው እንደኔ በጎጎት ስጠብቅ ያመሸ የኔ ጥምቀት እናንተ ነችሁ❤
@አድራሸየከመስቀሉስርነዉ
6 сағат бұрын
እኔ 😁 በጣም መጥፎ ልማድ ለምጃለሁ
@KasiA-pn2sl
2 сағат бұрын
የሄሉዬን እና እዳልኬን ቃልኪዳን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ❤❤❤❤❤😊😊👍👍👍👍
@Atala-wn4os
5 сағат бұрын
መጨረሻችሁን ለማየት ያብቃን ሄሉሻን ደስ ሲላት እንደኔ ደስ እሚለው ማንነው ስታምሩ ከአይን ያውጣችሁ❤❤❤
@hadiyakonjo9325
Сағат бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉
@damoursarah6
6 сағат бұрын
የሄሉዬን እና እዳልኬን ቃልኪዳን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ❤
@Dubaiትግስት
6 сағат бұрын
ሁላቹሁም የተዋሕዶ ልጆች እኳን ለብረሀኑ ጥምቀቱ አደረሳቹሁ አደረሰን አምሮባቹሀል❤❤❤
@እሙዶክተርEmuDoctor
6 сағат бұрын
በቅርብ ቀለበቱን እጠብቃለን የምትሉ ላይክ
@mulukamuluka-t1g
6 сағат бұрын
እንደልክ ማልከም ሰዉ እንኳንም አስደሰትካት ፈጣሪ እዴሜ ካጤነ የኑራቹ
@HAYMNOTEGashwu
6 сағат бұрын
ማነው እደኔ ቀኑ ሙሉ ሲጠብቅ የዋለው የኔ ውዶች❤❤😅
@YutYutt-x8f
6 сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@hadiyakonjo9325
5 сағат бұрын
እኔነኝ አስረየ ስርች እያረኩ ፍቅር የሆኑ ልጆች
@FishGirma
5 сағат бұрын
እኔ ግን በስራ ምክንያት ዘገየው
@ሂቡ
4 сағат бұрын
እንዲት እንዳማረባችሁ እኮ አምሮባችዋል አይደል ላይክ👍👍👍🥰🥰🥰
@WagayeJember
6 сағат бұрын
ተመሰገን ነጋችሁን ፈጣሪ ያሳምረው ደሰ ብሎኛል
@ghch288
3 сағат бұрын
የዛሬ አመት ልጅ ወልዳቺሁ ማየት እፈልጋለን ❤❤❤❤❤❤❤
@Zmzm-w7e
6 сағат бұрын
ውይይይ ስታምሩ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ስወዳችሁ በጣምም ነው
@SaraMekonen-ym1ob
6 сағат бұрын
የኔ ውዶች ስታምሩ ❤❤❤❤ ናቲ በቃ ተቃጠል የዛሬ ዓመት ሄሉ ከአንተጋ ነበረች አሁን ደግሞ ከንዳልክጋ ናት
@NadoNado-r4s
2 сағат бұрын
ወይኔ ስታምሩ የኔ ጨረቃዎች ❤💋💋ተመስገን 🙏አይለያችሁ ደስ ብሎኛል ዋው ዋው👌👌 እንኳን አደርሣችሁ🍋🍋🌹🌹🌹
@እሙዶክተርEmuDoctor
6 сағат бұрын
ይችን የምታነቡ ተክፉ ነገር ፈጣሪ ይጠብቃችሁ🎉🎉
@alamalam9788
5 сағат бұрын
አሚን
@mekmek1129
3 сағат бұрын
አይለያችሁ እግዚአብሔር ኣንድ ያድርግችሁ❤❤❤ ሰርጋችሁ ያሳየን
@MeryYosf
6 сағат бұрын
አረእኳን ነገርካት እኔን የሚገርመኝ እናት ሰተደሰቱ የኔ እባ መፈሰሱ መቻበጣም ደሰይላል ደሰታቹህ ሙሉ ዪሁን ሁሌም ተደሰቱ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SelamZewda-u1x
3 сағат бұрын
እካን አደረሳችሁ ሄሉዬ ሁሌም ተደሰች እዳ ልክ በል አፍጥነው እኛም ደስ ይበለን. ጠላትም ቁሩጡን ይወቅ ወደፊት❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hadiyakonjo9325
6 сағат бұрын
ማነዉ ሄሉን እና እዳልኬን የሚወድ 👍🎉🎉
@MimiMimi-y9v8v
6 сағат бұрын
ሄሉዬ ከዚህ በላይ ይገባሻል ላቺ ደስ ብሎኛል መጨረሻቹን አምላክ ያሳምሪላቹ❤❤❤❤❤❤
@AbduSeid-o5s
6 сағат бұрын
ሄሉአደኛ የብረትመዝጊያ የመሰለዉን አፈሺዉ ያዝልቅላቺሁ❤❤❤❤
@GT-eg1fd
6 сағат бұрын
አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@እሙዶክተርEmuDoctor
6 сағат бұрын
ተዚክሮሽች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን🎉🎉
@myoutube6311
6 сағат бұрын
ላኢላሀኢለሏህ መሀመድ ረሱለሏህ❤❤❤
@f-io7sj
6 сағат бұрын
ለይላሀኢለላህ ሙሀመድ እርሶለላህ ❤❤❤❤❤❤
@TeyeFuad
6 сағат бұрын
S a w shukern jza klahe kyer alahe bkyeru yasetaweseshe❤
@fatumaomer7966
6 сағат бұрын
ላኢላሀኢለሏህ
@Channel-qe9mn
6 сағат бұрын
እንዳልኬ ሁሌም ደስ ይበልህ ❤የምር ግን ሄሉ ላንተ ማስደሰት አያቃትም እንተም እንደዛ ታደስታለህ እግዚአብሔር ያክብርህ ❤
@HawaHawa-e3u
2 сағат бұрын
ቀለበቱን አፍጥነውእዳልክየ አምሮባችኋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አድነው
6 сағат бұрын
ማርያም ስጠብቃችው ነበር ሄልሺዬ እግዚአብሔር ተጣምራችው በዝች በችንሺዬ ወድሺ ወልድሺ ለመሳም የብቃችው እየም ምኛቴነው❤
@mekmek1129
3 сағат бұрын
ያለሰርግ ቤት አያፈቀድም ሙሹራችን ተሎ ተመሸሩ ❤❤❤❤
@TsigeredaAsefa-q6o
6 сағат бұрын
😂 🎉እንኳን አደረሳችሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ተባረኩ እወዳችኋለሁ ❤
@FishGirma
4 сағат бұрын
ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቀለበቱን እንዳልክሀፍጥነው
@HayatMohammed-f8p
6 сағат бұрын
ብትወዱም ባትወዱም በጣምነው ምወደችሁ ወረቢ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ 😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤
@f-io7sj
6 сағат бұрын
መልካም ንግግር ሥደቃ ነው ብለውል ነብዩ ሙሀመድ ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ አለይ ወስለም ስለላህ ውድ ሥድተኝች ድአአድርግ ክፍት ብሎንል ❤😢😢😢 ድአአድርግ ልኝ ሥውዳችሁ
@HayaH-e6t
6 сағат бұрын
አብሽር
@Hayat-j1m
5 сағат бұрын
Mnw Wde Hulum Yalfal Dua Argi ❤❤❤
@Sa3daSa3da-i6y
4 сағат бұрын
እኮንም ያለቅሶ ጠፋ እደት እደምታሳዝኔኝ ነበር መገፋት የበለጥ ያመጣል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Fantu2016
5 сағат бұрын
የምር የደስታዬ ምንጭ ለቅ ያለነው ጀግና የወለው እድ ነው እንደልክዬ የኔ መሮች❤❤❤❤ አይለያቹ
@BezaBerihun-j1k
6 сағат бұрын
ተመስገን ተመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ቶሎ ተጋቡ ትዳር ክቡር ነው ተመልካችም የሚጠብቀው የናተን ሰርግ ነው❤❤❤❤❤
@FishGirma
4 сағат бұрын
እየጠበቅን ነው
@የሰካል
6 сағат бұрын
አላህ እስካመጨራሻ በፍቅር በደስታ ተጋብታቹ ወልዳቹ ከብዳቹ የኑራቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BdbbBehhh
4 сағат бұрын
እንዳልክ ሄሉሻ፡በየቀኑ፡ቆንጆ፡እየሆነችነው፡እንዳይቀሙክ፡ቶሎ፡ቀለበት፡እሰርላት፡ነግሬካለው❤❤❤❤❤
@GsHsj-g3l
3 сағат бұрын
እንኩዋን አደረሳችሁ በፍቅር በጤና ሲያመድ ኑሮ ❤️❤️🥰🥰
@LeyuworkGebremariam
6 сағат бұрын
እንኩዋን አብሮ አደረሰን እግዚአብሄር ይመስገን እንደዚህ ክፍት ድምቅ ብላችሁ ስላየሁዋችሁ በጣም ደስ ብሎኛል አሁንም እግዚአብሄር አንድ ያድርጋችሁ መልካሙ ሁሉ ይግጠማችሁ እወዳችሁዋለሁ
@yoditegetachweeshitu6127
6 сағат бұрын
ሄሎዬ እንኳን ደስ አለሽ ይሄን መስማት ትልቅ ነገር ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@አሜን-v1m
5 сағат бұрын
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ❤❤እኛ በኔዘርላንድ ቆንጆ የጥምቀት በአል አከበርን በጣም ደስ ብሎኛል🙏🏽🥰🥰
@Channel-qe9mn
6 сағат бұрын
በእደ ዮሐንስ ተጠምቀ እየሱስ ናዝራዊ //2// ሰማያዊ //5// ሰማያዊ እየሱስ ናዝራዊ❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሄሉዬ ❤
@likehagos3724
3 сағат бұрын
ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም በጤና አድረሰን ❤🙏 😍👉ሄሉና እንዳልክ በጣም ወበቱን ደፍቶባችዋለል ሄሉ ዝማሬ መላእክት የሰማልን ሁሌም እንደምላችው እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይጠብቅ እመብርሃን በፍታችው ትቅደም ለናንተ የለኝ ክብርና ፍቅር ከቀን ቀን ነው የጨመረው ወዳችዋለው
@TamrwaDebebe
Сағат бұрын
እሰይ ሄሉዬ ስትስቅ ስትደሰት በጥምቀቱ ፍክት ብለው ደስታቸው አልተጋባባችሁም Wowwww❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@yonathenhabte4954
3 сағат бұрын
ተመስገን ደስ በሎኛል ማሮቼ አንዳልክየ አመብርሀን ታክብርህ በጣም ነዉ አምንወዳቹ 🙏
@MeryYosf
6 сағат бұрын
እኔ እዳልከን ማደቅበት ቃልአጣሁለት ማለቴ ከገብቻ በፊት ምንም ነገር ላለመነካካት የሚያደረገዉ ጥንቃቄ እጂግ በጣም የሚደነቅነዉ ማሻ አላህ በዚሁ ቀጥለበት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@genetg1118
6 сағат бұрын
በጣም
@BetiBeti-l6i
5 сағат бұрын
ማለት ሊጋቡ ነው
@Fhjj-c5p
5 сағат бұрын
እረ መልሱልኝ ፍቅርሞቻች ሁኑ እጀ ❤🎉🎉🎉😊
@gjyvng738
3 сағат бұрын
በጣም
@BeltechBogale
6 сағат бұрын
ሄሉዬ እንኳን አደረሳችሁ አምሮባችኋል እግዚአብሔር አይለያችሁ !!!❤❤❤
@zufetube1981
6 сағат бұрын
Wow 👌👌👌ማርያምን ስታምሩ እንኳን አደረሳችሁ ❤❤
@MasaratMasarat-zr8hc
6 сағат бұрын
እንዳል ሄሎ እንኳን አደረሳችሁ ለጥምቀት በዓል ታምራላችሁ ሃይለያችሁ ንፋስ በመሃላችሁ ንፋስ እንዳታስገቡ ጣልቃ እንዳታስገቡ የታምራላችሁ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቃችኋል ሁሌ ሳቁ አትከፋ የናንተ ደስታ ለእኛ ደስታ ነው እናንተም ስትከፋኝ እንነካለን ሂልዬ በተለይ ደስ የምቴ ሲካፋሽ ይጨንቃል እንዳልደሙ አደራ እሰጥሃለን ሄልዬን ቃል ኪዳን ነው በዚህ በባህል ❤❤❤❤
@MimiMohd-j8j
5 сағат бұрын
በጣም ነው የአማራባቸው ሌሊት መስላችኋል የምል እግዚአብሔር መጨረሻቸውን ያሳምር ተጋብታችሁ ዋልታቸው ምስሙበት ያድርግላቸው እንዳጀመሪያም ጥምቀትን የጠበቅ ኮሎኔል ለማወር ማለት ነው አምሮባቸዋል ውዶች በጣም አምሮባቸዋል ❤️❤️❤️❤️🙏🏻🙏🏻🙏🏻😘😘😘🎉😊
@ገብሬሏyoutube
6 сағат бұрын
ስሉሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ደስታቹው ደስታችን ነው ❤❤❤❤❤❤❤ የዛሬ አመት ደሞ ወድ ልጅ እስከነቃጭሉ ይዛቸው ከች እንደምትሉልን አመናለው❤❤❤❤
@MartaSamouil
4 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤
@Mirati.dabalo
6 сағат бұрын
Wow. አይላያቹ 🎉🎉🎉🎉
@ZeinaRababah
4 сағат бұрын
❤አረነዚህልጆች ሱስ ሆኑብኝ እኮ ❤❤❤ ከማዳም ጭቅጭቅ 😂ፈታ ነዉ የሜረጉኝ 🎉🎉😂❤ፈጣሪ ህገራችንን ሰላም ያድርግል❤❤🎉🎉
@FishGirma
4 сағат бұрын
እንደዚ ነበረ ለብሳቹ ማየት የፈልኩት እንዴት እንደምታምሩ
@zertuhunaumer8139
6 сағат бұрын
ደስስትሉ እኳን አድላይ ሆናችሁ ተጋቡ እዳት ለያዬ ❤❤❤❤❤❤
@AminaJmal
4 сағат бұрын
የምንም ሱስየለብኝም ከናተውጪ እንኳንአደረሳችው🍋🍋🍋🍋♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️💋
@AminAmin-h8j
6 сағат бұрын
Zare ..kalat yelegem ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@zimzim-v1y
3 сағат бұрын
ዋው ከጠፍሁበት መጣሁ ደስ ሲል እዳልክ ቶሎ በል❤❤❤❤❤
@Genettube-d8s
5 сағат бұрын
ተባረኩ መጨረሻችሁን ያሳምርላቸዉ❤❤❤❤
@khaleifahalsuwaidi9445
6 сағат бұрын
በጣም ደስ ይላል ውዶቸ እወዳችሆለሁ❤❤❤❤❤
@konjitekonjite4173
6 сағат бұрын
አይለያችሁ💑🎉🎉🎉❤❤❤
@TsigeredaAsefa-q6o
3 сағат бұрын
አሜን
@Rabia-Hussen
3 сағат бұрын
መሆንም ያለበት በቅርብ ነው እንዳልክ መልካም ግዜ ይሁንላችሁ. ፍቅር ትኩስውን ነው መሆን ያለበት
@YutYutt-x8f
6 сағат бұрын
የኔ ጨረቃዎች የወንድሜ ንግስ እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤❤ስታምሩ
@TeayabeAbeba
6 сағат бұрын
አምሮባችሀለኋል
@zelalemtegistu
6 сағат бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ውዶቼ ስታምሩ የኔ ምርጦቼ ኑሩልኝ ውድድድድድድድ ነው የማረጋችሁ
@Ejdjd-l3e
5 сағат бұрын
@@zelalemtegistu woww
@MariamAli-zi5mv
4 сағат бұрын
እንካን አደረሳችው እንካን አደረሰን ደስታችው ደስታች ነው ሁሉ የአሰባቹት ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችው ደስ ብሎኛል በአለም ለማየት ያብቃን
@fatima-ye9rw
49 минут бұрын
ሄሉሻ ሶስተኝ መኮመቴነዉ እንዳልኬ ቀለበት በቅረብ አረግልሺለሁ አልክ ደስስስስስ ብሎናል የናተ ደስታ ደስታችንነዉ ለሁላችነም ሄሉሻ እንዳልኬ በጣምነዉ እምወዳችሁ ብታምኑ ባታምኑም የሆደን ፍጣረይ ነዉ እሚቀዉ ከመዉደዲ የተነሳ ቢዶዉን ደጋግሚ ነዉ እማየዉ እና እንዳልኬ ቀለበቱን አፍጥነዉ ለሁሉም ነገረ ቶለ ቶለ ብለህ አረግላት በተረፍ እወደችሁ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@EyerusWskjira
4 сағат бұрын
ደስ ይላል ሄሉዬ ይገባሻል የኔ ንግስት ❤❤
@TakisTakis-wt5fm
6 сағат бұрын
ይመቻቹ ታስቀናላቹ በስደት ያላቹ ከምትወዱት ከምታፈቅሩት ከምታከብሩት ጓደኛቹ ጋር አንድለይ እንድትሆኑ ፈጣሪ ይርዳቹ❤😍😍🙌🙏
@saadasadada505
6 сағат бұрын
ለሁሉም፡ነገር፡አልሀምዲሊላ፡እንኳን፡አደረሳችሁ፡በጣምደስ፡ይላል፡እስከመጨረሻው፡አላህ፡ያሳምርላችሁ፡❤❤❤❤❤❤❤
@ሀዉይYouTubeቻናል
5 сағат бұрын
ኧረ አይባልም ጉድ እኮ ነወረ
@Hayat-j1m
5 сағат бұрын
Aybalm !!!!
@ሀዩዩቱብ12
6 сағат бұрын
ስታምሩ 🎉🎉🎉❤❤አይላያችዉ❤❤❤❤
@Buze-f7b
3 сағат бұрын
እልልልልልልልል አቦ አሸወይና ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Channel-qe9mn
6 сағат бұрын
የኔ ማሮች የኔ ውዶች የሰው ልጅ ሚያምር መጨረሻ ነውና ያሳምርላቹ ❤ ሄሉነቴ እርግቤ❤ ምጠብቀው የነበረ አንድ አይነት ለብሳቹ ማየት ነው በጣም ነው ሚያምርባቹ❤
@Misra-xn2gd
6 сағат бұрын
ሆሉ የኔ ጨዋ የኔ ብልህ ሴት ሁሉ የሚያምርብሽ ከንቺበላይ ባታቂንም እኛ ተደስተናል አቦ ይመቻቹ
@Meri-k8y
6 сағат бұрын
Enukn abero aderseng yene marexochu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ
4 сағат бұрын
እንዴት ደስስስ እንዳለኝ ሄሉየ ስትስቂ ደስታየ ወደር የለውም❤❤❤❤❤❤እንዳልክየ❤❤❤
@ያርሴማልጅነኝያውምሰማእቷ
4 сағат бұрын
እልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን አሜን❤❤❤❤
@የመኖሬትርጉምልጄእወድሀለ
6 сағат бұрын
ታምራላችሁ. መጨረሻችሁን ያሳምረው ❤❤❤
@mamathelon7092
6 сағат бұрын
ሄሉዬ አምሮባችኋል ማሻላ እኳን ለብርሀኑጥምቀት በአል አደረሳቹ ሱወዳቹ እሰይ ደስይላል አድያርጋቹ እግዚያብሄር ምኞቴነው ቀለበት አርጉ
@rahwagebremedhin5319
Сағат бұрын
Asey Heluye Endalk 💕🇪🇷💕🇪🇹💕🇪🇷💕🇪🇹💕🙏🙏🙏
@amulove5866
6 сағат бұрын
ዋዉ የኔ ቆንጆዎች አላህ መጨረሻችዉን ያሳምረዉ
@HannanP-v8b
5 сағат бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ArafoInatu
6 сағат бұрын
በናነንተፍቅርላብድላችሁነውመላበሉኝ❤❤❤❤እንዳልኬግንውሸትህንከሆነልባችንንእንዳትሠብሩትዋ❤❤❤❤❤
@SaraEtupia
6 сағат бұрын
🙉💝💝💝ወይኔ ስታምር ደሞ አቦ ሸጋው አምሮበታል ዋው💘💝💝
@MarymawtBerukemelekamu
5 сағат бұрын
በጣአም ደስ ይላል ሁሌም ደስ ይበላአቹ አፍጥነው እደልክ ❤
@Eden-zx1nq
5 сағат бұрын
መልካም በአል እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን ከመልካም ነገር በቀር ምንም አልነበራችሁም። ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤
@titifantu2162
Сағат бұрын
Yegbashal Heluye huletachu destegna mehon new migebachu🎉🎉🎉
@erhma-y7h
6 сағат бұрын
አምሮባችኋል
@AyniyeAynamaAynama
6 сағат бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ግን ሄሉዬ እንደታላቅ እህት የምመክርሽ በምንም በምንም ብትናደጅ በፍጹም በፍጹም ወንድ ልጅ ላይ እጅ እንዳታነሽ በተለይ በምታፈቅርዉ የራስሽ በሆነ ወንድ ላይ አደራ እልሻለሁ ❤❤❤❤❤
@binalefart2799
6 сағат бұрын
በወንጌሉ ያመናችሁ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ እንዳልክ እና ሄሉ እሰይ ደስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
@FishGirma
5 сағат бұрын
እንኳን አደረሰን
@Orthodox72122
4 сағат бұрын
እንዳልክ 💍አፍጥነው ብዙ ሴራ ሊኖር ይችላል ❤❤ እግዚአብሔር ከእናተ ጋር ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SimertTube-wd8vn7bb4w
6 сағат бұрын
እንኳን አደረሳቹሁ የኔውዶች🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ መልካም በአል😍😍😍😍
@AllemAllem-g6k
6 сағат бұрын
ዋውውው አይለያቹ በጣም ታምራላቹ❤❤❤❤
@360asbestosremoval2
4 сағат бұрын
እምር ብሎባችኇል እንኳን አደረሳችሁ
@AmyAmy-v5k
6 сағат бұрын
እኳን❤❤😂😂።አብሮ።አዳርስን❤❤❤ንጉሱና።ነግስቲት❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@TTate-lt7hs
6 сағат бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን የዛሬ የአበዳ ነው አስተቃቀፋችሁ ግን አስቀመኝ ለኛም እያሰባቸው እናንተ ስትታቀፉ አይቼ ተቃጠለ አሁን ደሴ በምንድነው የሚያስለቅቆ 😅 ጋይስ 🤣🤣 ሁሌ ፈገግ ደስታችሁ ለብሶች የደስታ ምንጭ አድርግላችሁ ማዳም አባቴ ውድድ ነው ማደርጋችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️💋💋💋😅
@emuyeemuye6731
2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ የኔ ጨረቃዎች በጣም ነው ያማረባችሁ በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሄሉሻዬ❤❤❤❤❤❤❤❤ አምላኬ ሆይ ሁሌም የእናንተን ደስታ ያሳየን በእውነት❤❤❤❤❤❤❤❤ እወዳችሁ አለሁ የኔ ጨረቃዎች❤❤❤❤❤❤❤❤❤
23:31
🛎️ሀይሚ ተጠለፈች ከበድ ፀብ ተፈጠረ 😱
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 161 М.
22:20
ዳኒ ትልቅ ስጦታ ሰጣት. ሩታ ተደሰተች💕
Ruta Grace ሩታ ግሬስ
Рет қаралды 159 М.
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
00:11
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
00:18
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
00:33
⚡Токаев ШОКИРОВАЛ Кремль! РАЗМАЗАЛ заявлением Путина #shorts
24 Канал
Рет қаралды 941 М.
17:01
የዛሬ አመት ከልጃችን ጋር እንገናኝ
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 42 М.
47:51
አሁን ለፍቅር ዝግጁ ነኝ ፡ ልቤ ክፍት ነው 🥰
Helu Tube
Рет қаралды 94 М.
25:55
🔴ሃይማኖት ልንቀይር ተስማማን 😭 |Kumneger ቁም ነገር@KumNeger-uc3et
TOYA TUBE
Рет қаралды 12 М.
21:34
መኪናውን ሰብሪያለው ግን ምንም ነገር አሎሰድኩም አለ
AHMU-አህሙ
Рет қаралды 14 М.
41:14
ስነ ስርዓት ጥምቀት ኣብ ኣስመራ 2025 - Part 1
Natna Tv
Рет қаралды 65 М.
27:47
ቂጤን ላሰራ ነው እዳልክ ደነገጠ😄
Helu Tube
Рет қаралды 63 М.
29:44
ቶንዴ ለመጀመሪያ ጊዜ በከባዱ በፍሬ ጓደኛ ፕራንክ ተደረገ | ብድሩን የማይመልስ ልጅ 😃😂
Frie Dagi Family
Рет қаралды 88 М.
35:20
ዕርፊ - ተኸታታሊት ፊልም - ክፋል 55 | Eritrean Drama - Erfi (Part 55) - January 19, 2025 - ERi-TV
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 34 М.
51:07
ድንቅ ልጆች በድጋሚ ተጀምሯል! #ድንቅልጆች #eshetumelese #donkeytube #dinklejoch #ገና #christmas
Donkey Tube
Рет қаралды 499 М.
31:31
የርግዝና ስሜት ተሰማኝ 😭 ፈርቻለው 😭
Fani Samri
Рет қаралды 30 М.
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН