ሄኖክን ያሳደኩት ልብስ እያጠብኩና እንጀራ እየጋገርኩ ነው - እናት

  Рет қаралды 26,521

Fana Television

Fana Television

8 ай бұрын

#ፋና_ላምሮት, #fana_lamrot #ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ

Пікірлер: 57
@Hager123-u9p
@Hager123-u9p 8 ай бұрын
ያንቺ ደስታ በልጅሽ ይተካልሽ በልጅሽ ይሳካልሽ እናት ውበት እናት ህይወት አንቺ ጎበዝ እናት ነሽ ቀሪ ድሜሽ በልጅሽ. ይሳካልሽ
@gjhhthft8747
@gjhhthft8747 8 ай бұрын
ይቅናህ የኔ ወንድም እንቧዬ መቆጣጣር አቃተኝ ግን እናትህን አደራ አደራ ❤❤❤ አንተንም ፈጣሪ ያግዝህ እናትህን ለመረዳት ያብቃህ
@user-ko7ev4gn7v
@user-ko7ev4gn7v 5 ай бұрын
የብዙ ኢትዮጵያ እናቶች ታርክ ነው እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 8 ай бұрын
የኔ ጀግና እናትህን በማንም ቢሆን እንዳትለውጣት ሚስትህ እናትህን ካልውደደች እንዳታገባት ታዋቂ ስትሆን መልክህም ቆንጆ ነው ሴቶች ይርባርቡብሀል የኢትዮጵያ ሴቶች ብር ይውዳሉ
@tayalemu9311
@tayalemu9311 8 ай бұрын
ሄኖክ በርታ💪 እራስክን ጠብቀህ የእናትህን ልፋት ከግብ እንድታደርስ ከልቤ እመኝልሀለሁ💚❤💛🇬🇳💪
@amita2783
@amita2783 8 ай бұрын
ሄኖክዬ ምርጡ የጣሊያን ሰፈር ልጅ እንደምታልፍ አልጠራጠርም።
@kokobietadesse6759
@kokobietadesse6759 8 ай бұрын
እንባዬ መቆጣጠር አልቻልኩም ጎበዝ የኔ ጌታ እግዚአብሔር እናትህ ያቆይልህ!! ቀሪው ሕይወታቸውን የደስታ የማግኘት ይሁን
@user-tm5jn4hb6i
@user-tm5jn4hb6i 8 ай бұрын
ገና ገና ገና ሔኒዬ ምርጥ ምርጥ ነህ አንተ የኔ ውድ ልጅ
@yemaryam1616
@yemaryam1616 5 ай бұрын
ለናትህ ደረሰህላታል በርታ ወንድም❤
@betigizaw7074
@betigizaw7074 4 ай бұрын
አምላክ የእናትህን ልፍት አይቶ ከዚህ በበለጠ ከፍ ያለ ቦታ ያስቀምጥህ የእናትህ የልፋቷ ውጤት ነህ አምላክ ይርዳህ ትልቅ ቦታ እጠብቅሀለሁ❤❤❤
@yewubneshmoti9112
@yewubneshmoti9112 8 ай бұрын
ይቅናህ የኔ ጌታ የእናትህ አምላክ ይርዳህ❤❤❤❤
@hamzemahammad-tm2vl
@hamzemahammad-tm2vl 8 ай бұрын
ከምንም በላይ ፈጣሪ መጨሻህን ያሳምርልክ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 8 ай бұрын
ሄኖክ ትልቅ ደረጃ ያድረስክ ጎበዝ ነክ
@abdihayredin6134
@abdihayredin6134 8 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ለእናት ስትል በርታ ደርሰክላታል
@abebechabebe6514
@abebechabebe6514 8 ай бұрын
የናትህ አምላክ ይከተልህ ሀሳቡህን ይሙላልህ ❤️❤️
@ef6079
@ef6079 5 ай бұрын
አይዞሽ ጤናሽን ጠብቂ ኑሪለት ደርሶልሻል እድሜይስጥሽ ኡፍ ልብይነካል😢
@SeidaliEbrahim-tt8xe
@SeidaliEbrahim-tt8xe 8 ай бұрын
yene Enate Ayizoshi Blijshi Yalfelshal yemigerm lij new yaleshi heniye berta aba anetn telk bota new yemntbkhe
@genetbelayhun9623
@genetbelayhun9623 8 ай бұрын
አይዞሽ በልጅሽ ቀና ትያለሽ
@elicola3921
@elicola3921 5 ай бұрын
የአዲስ አበባ ልጅ ኩራት ነህ የጣልያን ሰፈሩ ሄኒ❤❤
@yedusami26
@yedusami26 5 ай бұрын
አምላኬ ሆይ የኢትዮጵያ እናቶችን አንተ አስብልን የእውነት በብዛት እንዲ ነው ያደግነው ሁፍፍፍፍ አይዞህ ወንዱም
@genettecere8937
@genettecere8937 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ትልቅ ደርጃ ያድርስህ ወንድሜ
@genetmelaku2693
@genetmelaku2693 5 ай бұрын
እናትህን በብዙ የምታስደስት ያድርግህ
@ekaeka2896
@ekaeka2896 8 ай бұрын
ሄኖኬ ገና ከዚበላይ ትሰራለክ ፈጣሪ ይርዳክ
@saranesredin-df6io
@saranesredin-df6io 3 ай бұрын
Ante hulem 1gna nek tebarekkkk🙏🙏🙏🙏
@segatukeder7723
@segatukeder7723 8 ай бұрын
እግዝአብሔር ይርዳህ
@alainfef176
@alainfef176 8 ай бұрын
የኔ. 😢😢😢እናት😢😢😢4ልጂ. ልክ. እዳንች. 😢😢😢ግን የኔ እናት. ዘመድ ሁሉ. በኛ ይከፋቸዋል. በማለት😢😢😢ዘመድ የሚባል. አናቃቸውም ነበር. ብቻና. ብቻዋን
@happytube4183
@happytube4183 8 ай бұрын
Congra
@Kirubel1221
@Kirubel1221 3 ай бұрын
Ayzoh Berta Lenatih Tilik Akbrot Alegn
@rahmamohammad8976
@rahmamohammad8976 8 ай бұрын
Ayzoh bertaaa
@wubedejene6223
@wubedejene6223 8 ай бұрын
Yeane jegina enat ayzosh be lijish tekashalsh berchi!
@user-lp1wo8fl4w
@user-lp1wo8fl4w 8 ай бұрын
Winner
@alewiyaosman1493
@alewiyaosman1493 5 ай бұрын
አላህ ይርዳሸ ከፍ ብለሸ ተካሸ አህቴ
@semontaka6152
@semontaka6152 8 ай бұрын
ምርጥ ሰው ይገባዋል
@bezawitali1716
@bezawitali1716 8 ай бұрын
Emebete trdak heniye
@BirukberihunBerihun
@BirukberihunBerihun 2 ай бұрын
Hana iyzok broy
@eyerusemengstie5125
@eyerusemengstie5125 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-nr7rh9eh1w
@user-nr7rh9eh1w 8 ай бұрын
❤❤❤
@amarewshimelis8542
@amarewshimelis8542 8 ай бұрын
Mariyamin heniye asamino nw miyashenifewu mikiniyatum betam yichilal demo ye enatu amilak yet hedo ahunim ergitegna hogne aworalewu asamino yashenifal
@user-hy1wc6ht7f
@user-hy1wc6ht7f 8 ай бұрын
Uffffffffff yene enat Ayzosh dersolishal yene enat 😢😢😢 ye ethiopia enatoch eko liuu nachew Edmena tena yistachew seferen silayehut des bilognal yiknah heni
@selammekonen1902
@selammekonen1902 8 ай бұрын
Ye ethiopian enat le zelalam tenora ❤❤❤❤❤
@hayatibrahim883
@hayatibrahim883 8 ай бұрын
💔💔💔😢😢😢
@hussainnefisa428
@hussainnefisa428 Ай бұрын
W0w❤❤❤
@texobaraki2206
@texobaraki2206 8 ай бұрын
አንተ በርታ ብቻ❤❤❤
@foziyamehamed3770
@foziyamehamed3770 8 ай бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ ወይ እናት ላንቺ ምለው ይጠፋኛል ትልቅ ቦታ ድረስ ወንድሜ
@myethiopia5380
@myethiopia5380 8 ай бұрын
ስለናቱ ብላችሁ እድያልፍ አረጉት ያሳዝኑ😢😢😢
@bitatesfa283
@bitatesfa283 5 ай бұрын
Yetamirat desta 1 amita next week
@Cookie17554
@Cookie17554 5 ай бұрын
በቃ በዚህ ልጅ ምክንያት የፋና ላምሮት ተከታታይ ሆኛለው ያለምሸት ስንቱን አወጣ ፋና ላምሮት ግን ይሄን ልጅ ሳላየው መቅረቴ ቆጨኝ
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 8 ай бұрын
ሄኖክ 1እንደምቶጣ አልጠራጠርም
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 8 ай бұрын
የእኔ ቁምነገር የአሸናፊወች አሸናፊነትንም ታሸንፋለህ። ኢትዮጵያ በአንተ ትጠራለች። ጥሞናህ እራሱ ስንት ቢሊዮን ያወጣል? አንተን የመሰለ የትውልድ አብነት ሁሉን የሰጠው የት ይገኛል። ፋና ላምሮት ለራሱም ተክሊሉነህ። ወጣት እያለሁ እማስታውሰው የሥራ ባልደረባ ነበረኝ። ዋለልኝ ይባል ነበር። እሱን ነው ዩመሰልከኝ። በኋላ በብቃቱ አለቃዬ ሆኖ ነበር። ብቃት እንዲህ ኩሥነምግባር ጋር ሲዋህድ የፈጣሪ ገድል ነው። አሳዳጊህን እምዬ ይባርካት አሜን። ❤❤❤🎉🎉🎉
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 8 ай бұрын
ለእናአትክ ሲል አንድኛአ ውጣ
@yordihagos2890
@yordihagos2890 8 ай бұрын
ይቅናህ የኔ ጌታ የእናትህ አምላክ ይርዳህ❤❤❤❤
@selamawitkassa381
@selamawitkassa381 8 ай бұрын
ይቅናህ ❤
@saranesredin-df6io
@saranesredin-df6io 3 ай бұрын
Ante hulem 1gna nek tebarekkkk🙏🙏🙏🙏
@bitatesfa283
@bitatesfa283 5 ай бұрын
Yetamirat desta 1 amita next week
@saranesredin-df6io
@saranesredin-df6io 3 ай бұрын
Ante hulem 1gna nek tebarekkkk🙏🙏🙏🙏
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 1,7 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН