ልጄን እንዴት ላሳድግ? - የወጣቶች ሕይወት - ክፍል 13 - ዲ/ን ሄኖክ ኃይሌ I How can should I raise my child? - Dn Henok H.

  Рет қаралды 135,210

Henok Haile - Official Channel

Henok Haile - Official Channel

Күн бұрын

በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ የተሠጠ ተከታታይ የወጣቶች ሕይወት ከጋብቻ በፊትና በኋላ ያለውን ሕይወት የሚመለከት ትምህርት ነው፡፡ ይህ ትምህርት በማኅበረ ጽዮን ፈቃድ እዚህ የተለቀቀ ነው፡፡ A series of sermons given by Deacon Henok Haile about the life of Youth before and after Marriage. This sermon is uploaded with the full permission of @Mahibere Tsion ማኅበረ ጽዮን

Пікірлер: 227
@AbnetTesfaye
@AbnetTesfaye 3 жыл бұрын
ወንድምዬ ፀጋውን ያብዛልህ! በእድሜ በጤና ይጠብቅህ! የቃሉ ባለቤት እግዚአብሔር ይመስገን🙌 በአንተ ትምህርቶች ብዙ አትርፌአለሁ: በጣም አመሰግናለሁ🙏
@chchuchchu7642
@chchuchchu7642 2 жыл бұрын
አንተ የተባረክ ሰው ፀጋውን አብዝቶ ይጨምርልህ
@demulove6243
@demulove6243 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር አሜን አሜን አሜን
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ
@ቤቲየድንግልማርያምል-ጐ3ዸ Жыл бұрын
ውድ መምህረችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ትምህርተወትን ሁሉ እወዳቸዋለሁ በእርሰወ ላይ አድሮ እግዚአብሔ ስላስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤❤
@mulukenalene2497
@mulukenalene2497 2 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@addisalemfikadu9521
@addisalemfikadu9521 3 жыл бұрын
ዉዱ መምህራችን ትምህርትህ አይጠገብም ፀጋዉን ያብዛልህ
@mimieska2802
@mimieska2802 2 жыл бұрын
ትምህርትህ እንደተጠበቀ ሆኖ ሰርግህን ደግሞ ሳይ የተሰማኝ መንፈሳዊ ቅናት ከባድ ነው ለልጆቸም ያንተን እድል ይስጥልኝ ❤️❤️❤️❤️
@tesfanebeyu6140
@tesfanebeyu6140 2 жыл бұрын
ቃለይወት ያሠማልን ወንድማችን መምህራችን የኛእንቁ ኑርልን
@mimihunda3912
@mimihunda3912 2 жыл бұрын
እድሜና ፀጋውን ያብዛልሕ ወንድማችንንንን ተባረክልን እመብርሀን እድሜና ጤና ትሥጥሕ
@genet6181
@genet6181 3 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ጥሩ ትምህርትነው በዚህ ትምህርት መሰረት ልጅ ወልጄ ለማሳደግ ያብቃኝ ያብቃን
@belayneshsisay3269
@belayneshsisay3269 2 жыл бұрын
Kale hiwetin endih endemegebken Egzihabher abzito ende chernetu yibarkih, Amen Amen Amen !!
@samrawithaylemaryam5913
@samrawithaylemaryam5913 3 жыл бұрын
አቤት ይህ ሁሉ እውቀት መቼም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ በዚህ እድሜህ በእውቀት ሞልቶ መትረፍረፍ ከባድ ነው ክብሩ ለመድኅኒታችን ይሁን ከክፉ ሁሉ ይጋርድህ ልጆቻን በረከት ይድርሳቸው ብዛልን እንኝንም ይርዳን
@yodittekele9501
@yodittekele9501 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ግሩም መልክት ነው 🙏🙏
@romanbeyene3558
@romanbeyene3558 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen. Yezelalem abat Egziabheir hulachenenem bebetu yatsenan.
@ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ
@ሰሊየአለሙየተዋሂዶልጂ 2 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ
@ፍሬህይወትሀይሉ
@ፍሬህይወትሀይሉ 2 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልክ ቃለህይወትን ያሰማልን እኛንም ስምተን የምንጠቀምበት ያድርግልን
@eritaEritakapelo
@eritaEritakapelo Жыл бұрын
በድሜ በጤና ያቆይልን መምህራችን
@kidistelias366
@kidistelias366 3 жыл бұрын
ፀጋው የበዛልህ ውዱ መምህራችን ወንድማችን፣ ዘመንህ በእቤቱ ይለቅ!
@genetteklu1537
@genetteklu1537 11 ай бұрын
Kalehiwot yasemale memrachen 🙏🏾 mengeste semayate yawarselen amen
@mstt8117
@mstt8117 2 жыл бұрын
እኔ አንተን ሳልሰማ በዋልሁ ቀን በጣም ቅር ነው የሚለኝ ጥበቤ እወድሀለሁ እግዚአብሂር የኔንም እድሜ ይጨምርልህ
@Beki6D
@Beki6D 2 жыл бұрын
ጥሙቃል መምህር እናመሰግናለን ለኑራችን ይጠቅመናል
@getuakranga9573
@getuakranga9573 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋ አምላክ ያድልልን እኛም የሰማነው በልቦናችን ውሎ ይደር❤️❤️❤️❤️🌿🌿🌿🌿🌿
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ
@ወለተፃድቃንነኝየድንግልማ 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን
@addishiwottaklu6841
@addishiwottaklu6841 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በእውነት የህይወት ዘመን ሁሉ ሰንቅ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@trngotrngo669
@trngotrngo669 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ትምህርት አይጠገብም በድሜ በጤና ያኑርህ
@medina2419
@medina2419 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን በቤቱ ያፅናህ
@hiwotworku6407
@hiwotworku6407 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፡ጥሩ ትምህርት ነው የመገብከን
@ህይወትኃይሌ
@ህይወትኃይሌ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ።ቃል ህይወት ያሰማልን። የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን እጅግ በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ። ሁሌም ትምህርት ግሩም ነው።🙏🙏🙏
@firehiwotreta5098
@firehiwotreta5098 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፡ መምሕራችን ያገልግሎት ዘመንሕ ይባረክ።
@etsegenet1178
@etsegenet1178 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን! ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ፀጋውን ያብዛልዎ :እናመሰግናለን
@ya336
@ya336 3 жыл бұрын
መምህርዬ አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ቃላት ያጥረኛል ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረኝ ልኡል እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን እረጅም እድሜና ጤናውን ይስጥህ በእውነት ብዙ ብዙ ተለውጬብሃለው ክብረት ይስጥልኝ💙🙏
@Todaly__NiNo
@Todaly__NiNo 2 жыл бұрын
አንተን ቀረፀው ለዚይ ያበቅው የሀይማኖት አባቶች ወላጆች እንዲሁም ከምንም በላይ ፈቃድው የሆነው ፈጣራችን ክብርው ሁሉው ለሱው ይሁን❤❤❤❤❤❤❤
@tsedalmarmmeryam7268
@tsedalmarmmeryam7268 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-saintmarry
@user-saintmarry 3 жыл бұрын
የቤተክርስቲያንን የዩቱብ ቻናል ለማሳደግ እንተባበር subscribe
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 3 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለሒወትን ያሰማልንግን እንዴኔ ሀሣብ ለልጆች የሚሆን መንፈሣዊ የቴሌቭዢን ፕሮግራም ቢኖር መልካም ነው ብዬ አሥባለሁ እሔ እስባደር ማን የሚባለውን ፊልም ከሚያዩ መንፈሳዊ ፊልም ቢሰራ እና ወላጆች የተቻለንን ስለሀይማኖታችን ብናስተምራቸው መልካም ነው እና ወንድማችን በጣም ጥሩ ትምሕርት ነው ፀጋውን ያብዛልህ
@bladobelly9989
@bladobelly9989 3 жыл бұрын
በጣም የምወድህ መምህሬ ባተ ህይወቴ ተቀየረ ስብከቶችህ ለጥያቄዎቸ መልስ ሲጨቀኝ የሚፁናኑኝ ናቸዉ እግዚያብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@abrahamwolde8039
@abrahamwolde8039 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ለሰጠን። እንዴት ተደስቼ ትምህርቱን እንደሰማሁ። በልቦናችን እግዚአብሔር እንዲያሳድር መልካም ፍሬንም እንዲሰጠን መልካም ፈቃዱ ይሁን
@genettewelde950
@genettewelde950 3 жыл бұрын
ድያቆን ሄኖክ አግዜአብሔር አምላክ ጸጉኡ የብዝሐልዝካ ን በረከት ኩን ቃል ህይወት የስምዐልና
@zerihunabebe4745
@zerihunabebe4745 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!
@semiramohammed390
@semiramohammed390 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማይ ያዋርሰልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@ሳልኩሽበልቤላይ
@ሳልኩሽበልቤላይ Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን በአንተ አንደበት አድሮ ያስተማረን ሉእል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@በእውነትእመኑ
@በእውነትእመኑ 3 жыл бұрын
መምሕራችን ቃለሕይወትን ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ያብዛላችሑ በእድሜ በጤና ያቆይልን ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያውርስልን.አሜን ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን በሕይወት በተግባር እድንኖረው በቸርነቱ ይርዳን አሜን
@adina.6549
@adina.6549 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መም ህር ጸጋውን ይብዛልህ
@muluberhangirma5841
@muluberhangirma5841 2 жыл бұрын
ውድ ወንድሜ በረከቱና ፀጋው እጥፍ ድርብ ይሁንልህ:: በተልየ ፀጋ ድንቅ ትምህርት ያስተማርከን ነው ቃለ ሕይወት ያሰማልን የሰማነውን ለመፈፀም ይርዳን አሜን እኔ ልጄ እንድሰማው ስለላከልኝ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜን
@richyemamibcha287
@richyemamibcha287 3 жыл бұрын
ከዚ በፊት በማህበ ፅዮን ሁሉም ስብከትህ ሰምቸዋለው ግን አሁንም ብደግመው ብደጋግመው የማይጠገብ ስብከት ነው ፀጋው ያብዛልህ መምህራችን እመቤቴ ትጠብቅህ 😍😍👏❤
@mequanintwanna7454
@mequanintwanna7454 3 жыл бұрын
ወንድምዬ ፀጋውን ያብዛልህ!
@amalAmal-mq2pl
@amalAmal-mq2pl 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወትን ያሰማልን የእውነት የማላውቀወን ነው ያሰተማሩን ረጅም አድሜ ከጤና ይሰጥልን ፡፡
@helenkassa7966
@helenkassa7966 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ሞገስ ይሁንህ!!!
@ramycell9647
@ramycell9647 3 жыл бұрын
ቃአል ሂወት ያስማአልን ፀጋአ በረከት አብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏
@mahaletasfaw2164
@mahaletasfaw2164 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ዲያቆን በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር
@emabetdhaba4657
@emabetdhaba4657 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜኅ አሜን እድሜን ጤና ይስጥልኝ
@እጅግነሸyouTube
@እጅግነሸyouTube 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሆይ የሰማሁትን ለመተግበር ያብቃኝ እግዚአብሔር አምላካችን አሜን ለእርሰዎም አክሎ ፀጋውን ይጨምርልዎ
@tsedaleabay2508
@tsedaleabay2508 2 жыл бұрын
Kale hiyowet yasemalen bedemi betsega yetbkelen
@oliyyadxendiyar5988
@oliyyadxendiyar5988 2 жыл бұрын
መምህራችን ዲያቆን ሄኖክ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ሒወትን ያሰማልን
@abezuambaw6399
@abezuambaw6399 2 жыл бұрын
ወንድም ሄኖክ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምህል /ይባርክልህ/ እንዲህ አይነት ትምህርት ትውልድን የሚያንፅ ስለሆነ በተከታታይ መሰጠት ስላለበት ጠንክረህ አስተምረን ጌታ ይርዳህ
@አሜንማርያምሰላምእለኪ
@አሜንማርያምሰላምእለኪ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ
@እግዚአብሔርአባቴ-ቘ5ቘ 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 2 жыл бұрын
ቃለሒወት ያስማልን ያገልግሎት ዘመንህንያብዛልን🙏🏽 እጅግ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው
@meronmeronmiron2873
@meronmeronmiron2873 3 жыл бұрын
Egzyabhere yemsgen amen amen amen wede wendmachin wede memhrachin rejim edme ketnagar abzto egzyabhere yestlni kalhiweti yasmalin berktoti yederbin
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት
@ወለተኢየሰስልብንወንቅሽት 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን ቃለ ህይውትያሰማልን
@orthodoxneg8742
@orthodoxneg8742 3 жыл бұрын
አሜን ቃለሒወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛለዎት እግዚአብሔር መምህር ግሩም ነው ➕⛪❤
@tirualemeyihunatube344
@tirualemeyihunatube344 2 жыл бұрын
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀገውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እቁ መምህራችን ትምህርትህ ልዩነው
@seblekahsay6417
@seblekahsay6417 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን:: ልጆቻችንን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን::
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን በጸጋው ያኑርልን
@dejenieshiferaw9352
@dejenieshiferaw9352 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን :: እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻችንን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን::
@sletizeyngerwhbetu23
@sletizeyngerwhbetu23 2 жыл бұрын
ብዙ የተጠቀምኩበት ትምህርት!! ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
@ብሌንካሳ
@ብሌንካሳ 3 жыл бұрын
በፀጋ አባታችን በእድሜ ወንድማችን ሄኖክ እግዚአብሄር አምላክ በእድሜና በጤና ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እንወድሀለን 👏💐❤️
@edilynalingog8062
@edilynalingog8062 3 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን መምህርችን
@ፍሬሕይወት-ነ6ቐ
@ፍሬሕይወት-ነ6ቐ 2 жыл бұрын
እንቁ መምህር አችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@yodithadgu6159
@yodithadgu6159 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
🌹 EgiziAbiher yimesigen 🌹
@አቤነዘርአቤነዘር
@አቤነዘርአቤነዘር 4 ай бұрын
Kale hiywet yasemaln Memhre tsegawn yabzalh ❤❤❤
@TV-vh2im
@TV-vh2im Жыл бұрын
ቃል ኅይወት ያሠማልን መምኅረይ🙏😍😍😍
@ribkazenebe2992
@ribkazenebe2992 2 жыл бұрын
ደ.ን ሔኖክ ቃለሕይወትን ያሠማልን ጸጋ በረከቱን ያድልልን በቤቱ ያጽናልን እግዚአብሔር ይባርክሕ
@ተመስጌንአምላኬ1234
@ተመስጌንአምላኬ1234 3 жыл бұрын
ለመምህራችንቃለህይወትያሠማልንእድሜጤናይስጥልን
@solianaberihun
@solianaberihun 3 жыл бұрын
Qal hiywet yasmalen memher Deacon Henok Haile tsgawon yabzalek erijem edma ketena gar yeatelen memhera
@meselechzedingilds9618
@meselechzedingilds9618 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ከበዛው ፀጋ አብዝቶ ይስጥህ
@weynshetgelana3252
@weynshetgelana3252 3 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@senayttberehan8968
@senayttberehan8968 2 жыл бұрын
Kaleheywet yasemalen
@hanahani6542
@hanahani6542 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ለኔ ትልቅ ትምህርት ነው ብዙ ነገሬን አግኝቼበታለው
@bezayeshito9671
@bezayeshito9671 3 жыл бұрын
Memehre kale hiwot yasemalen enamesegenalen
@menberebirhanuamare5612
@menberebirhanuamare5612 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@digeaozil6312
@digeaozil6312 Жыл бұрын
Yena wube memhere egeziyabeher tsegawu yabzalk kalhiwot yasemalen
@ወለተጻድቅወይንሸትአባይ
@ወለተጻድቅወይንሸትአባይ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@zerafiychrenate1026
@zerafiychrenate1026 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
@fjvddijf1815
@fjvddijf1815 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕወይት የሰማልን መምህራችን
@feqertselasi8965
@feqertselasi8965 3 жыл бұрын
Kalehiwet Yasemaln Memhe
@wollotentayoutube5860
@wollotentayoutube5860 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@misrakkebede2766
@misrakkebede2766 2 жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen.
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 2 жыл бұрын
tbarkelen yene wendem egzabiher yrdan ytbarku lejochu lmasadg
@ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ
@ተዋህዶሐይማኖቴ-ቐ9ፈ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህረ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን,
@yodithadgu6159
@yodithadgu6159 3 жыл бұрын
እውነት ነው ትክክል ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@ሳልኩሽበልቤላይ
@ሳልኩሽበልቤላይ Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@tesfahabtamu3537
@tesfahabtamu3537 2 жыл бұрын
ወንድሜ እግዛብሄር ይባርክህ በኦርቶዶክስ መንፈሳዊ አስተምሮት ውስጥ ስለ ልጆች አስተዳደግና ስለትዳር ህይወት አንዲሁም ስለእጮኝነት ሰፊ ትምህርት ቢሰጥ እያልኩ እመኝ ነበር ሌሎች እምነቶች በዚህ እንደሚበልጡን አስባለሁ አሁን ይህንን ትምህርት በመስማቴ ደስ ብሎኛል በእድሜ በጤና ያቆይልን
@yeshworkwasi7178
@yeshworkwasi7178 3 жыл бұрын
Tigawun egzabhir ybazalhh memrhachnnnn🙏🙏🙏💞
@sarass2644
@sarass2644 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በእድሜ በጤና ያኑርልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን 🙏
@ayalidemesashsam4946
@ayalidemesashsam4946 3 жыл бұрын
Amen amen amen kale hewti yasemalen memrachin xegawin yabzalhi erjim edmayi Ena Tena yesethi ⛪⛪⛪⛪✝️✝️✝️💚💛❤️😍
@bezaeuale9465
@bezaeuale9465 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልክ
@samuelmehari5188
@samuelmehari5188 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ነው የምንወድህ እና የምናከብርህ ትምህርትህ ህይወቴን በጣም ቀይሮታል ቸር ፈጣሪ አምላክ ረጅም እድሜ ስቶ ጸጋውን ያብዛልህ። ቃልህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን።
መስቀል ፣ ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ Henok Haile @SenbeteChirstian
45:32
ሰንበተ ክርስቲያን - Senbete Chirstian
Рет қаралды 18 М.
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 27 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 14 МЛН
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 110 МЛН
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 28 ( BY BRUNO )
41:37
Awra Tube
Рет қаралды 7 М.
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 27 МЛН