ሲነጋም ሲመሽም 1

  Рет қаралды 2,398,293

Daniel Amdemichael

Daniel Amdemichael

Күн бұрын

Пікірлер: 599
@woynshetmasresha8447
@woynshetmasresha8447 4 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ያንተ መዝመር በጣም ውሴጤ የለውን ጭነቀት ያቀለዋል ተባረክልኝ እርጋታህ በጣም ደሰ ይለኛል ወንድሜ
@malesmatiwos2545
@malesmatiwos2545 3 жыл бұрын
ወንድሜ በኢየሱስ ክርስቶስ እመን ነፍስህ ከዘላለም ሞት ስቃይ ትድን ዘንድ
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 4 жыл бұрын
ሌሎች ዝም ቢሉ የዚሕ ሰው ዝማሬ ብቻ በምድር ላይ ተሐድሶ ያመጣል, ቃል የለኝም ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ, በዘመንሕ ሁሉ ይሔ ከአንተ አይወሰድ!
@azebgirma9126
@azebgirma9126 4 жыл бұрын
Yes ur very teru..
@elsielsi904
@elsielsi904 4 жыл бұрын
ዳንዬ እኔካን ጴጤ አይደለሁም ግን ያንተን መዝሙር ዎቹ ግን በጣም ደሰ ይለየል ሞንአለ ያሁኑ ጰ ጤ እዳተ ቢሆኑ አንተ እኮ የጥቱ ሰለ ሆንክ እወዳለሁ
@lilayHayelom-i6f
@lilayHayelom-i6f 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል በዚህ መዝሙር ከትግራይ ሽሬ ነኝ❤
@desalegngaruma9012
@desalegngaruma9012 2 жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ሳዳምጥ፣ በአደገኛ ሁኔታዎች ውስጥ እንዳልፍ የረዳኝን የልዑል አምላክ እጅ አስታውሳለሁ።ስለዚህ፣ በጣም ወድጄዋለሁ። አመሰግናለሁ ኢየሱስ!
@tadiwosmohammed8646
@tadiwosmohammed8646 Жыл бұрын
it is not music that is spritual song dear
@dejenebekele6160
@dejenebekele6160 4 жыл бұрын
የአባቴ ብሩካን ከምወደው ጌታ በሓሴትና በናፍቆት ሁልጊዜ እምጋናኝበት ተደምጦ ተደምጦ የማይሰለቹ ድንቅ ዝማሬዎቻችሁን በእናንተ ውስጥ ያኖረ አባቴ የሰማይ ምድሩ ፈጣሪ ይመስገን በዘላለማዊ በረከት ተባርካችሁ ቅሩ
@hiwihiwi8280
@hiwihiwi8280 5 жыл бұрын
ከወርቅ ከእንቁ በልጦብኝ ከማንም በላይ ተመችቶኝ ነው የቱን ነው ታድያ ሞኝነቴ ለኔ ጥበብ ነው ጌታን ማወቄ
@destalale5090
@destalale5090 5 жыл бұрын
ከእየሱስ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነው አሜን አሜን!
@lemlemmohammed7762
@lemlemmohammed7762 5 жыл бұрын
አምልኮ ማደሪያህን ይሙላው!!! ዝማሬ ማደሪያህን ይሙላው!!! እልልታ ማደሪያህን ይሙላው!!! እንደ እግዝአብሔር ያለ ማንም የለም!!! ዘማሪ ዳንኤል ዘመንህ ይባረክ!!!
@shembeshembe2267
@shembeshembe2267 4 жыл бұрын
እነዚህን ሰላምን የሚሰጡ ድምፆችህ ይባረኩ!
@yeshim1739
@yeshim1739 3 жыл бұрын
አሜን ተባረኩ
@GBurhan
@GBurhan 3 жыл бұрын
Amen 🥰🥰🥰
@ayeleabebe897
@ayeleabebe897 2 жыл бұрын
@@yeshim1739 I
@SaraSara-bx5jw
@SaraSara-bx5jw 5 жыл бұрын
ይሄንን መዝሙር ስሰማ ውስጤ በደስታ ይሞላል ስራታቸው አለባበሳቸው መፈስያድሳል እኔ ኦርቶዶክስነኝ በጣም አከብራቹሀለሁ ስወዳቹ
@zemedkunkedole3508
@zemedkunkedole3508 4 жыл бұрын
Sara Sara Union USA day us uh u Kya I up hi up Y ntnknmbobo
@ሀብታምእንገዳ
@ሀብታምእንገዳ 4 жыл бұрын
ሁላችንም ኦርቶዶክስ ነን ክርስትና መንፈሳዊ መሆን እንጅ ሀይማኖት መቀየር አይደለም ስዚህ ዉዴ መዳን በሌላ በማንም የለም በኢየሱስ ብቻ ነዉ እመኝ ቃሉን አብበሽ እዉነቱን ተሰጅ ጌታ ካንችጋራ ይሁን ተባረኪ
@ayalewbelete1450
@ayalewbelete1450 4 жыл бұрын
የሚያድነው አንድ አምላክ ኢየሱስ ብቻነው እንጂ፡፡ እምነት አያድንም!! ሐዋርያት ስራ 4:12) ላይ!!!
@butterfly2349
@butterfly2349 3 жыл бұрын
God created human beings, And humans created religions, we r all one in jesus, if you r in Orthodox religion just stay where you are
@bettynega5356
@bettynega5356 2 жыл бұрын
redqcedcqcs@@ሀብታምእንገዳ Zqt
@solomonwondimu24
@solomonwondimu24 3 жыл бұрын
ይህን ዝማሬ ስሰማ እጅግ እባረካለሁ.ዘመንህ ይባረክ.
@asuasuti6922
@asuasuti6922 3 жыл бұрын
Yenea abate masmorochine sesmawu getan naw melhie bantea wuste beamtzmeracawu masmurochie wuiste yea getea mogashie yensbhaerkhale kafhie bllghyhie❤❤❤❤❤
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 5 жыл бұрын
አሜን አሜን እውነተኛ ወዳጅ ኢየሱስ ብቻ ነው ተባረኩ ያባቴ ብሩኮች 🙌🙌🙏🙏
@selinasiyum5832
@selinasiyum5832 5 жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ይህ መዝሙር ውስጤን እንዳለ ነው ሚነካኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@gggg13max75
@gggg13max75 5 жыл бұрын
Teklehayimanote selew smun steraew
@henokdesalegn3574
@henokdesalegn3574 5 жыл бұрын
በኣለም ላይ ኣንድ ኣምላክ ነው ኣይዞን
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
haleluya, le youtube GETA YIMESGEN , , , libb le libb tegenagne EGZIABHER AMLAK BE PASTEROCH ENA BE QESSOCH YEBASEWUN FIRD YIFERDALL , , , egna lenessu genzeb nen aywedunim genzebachinin yiwedallu tekefafillewunall
@yerguabraha5226
@yerguabraha5226 5 жыл бұрын
Dear no matter what heymonat ayednm. Yesus mengden ena Hewitt nwi
@yared928
@yared928 5 жыл бұрын
Selina siyum ሁለት ጌታ የሉም አንዱ መምረጥ ግድ ይልሻል እዛም እዚም ከማለት ባንዱ መፅናት ተገቢ ይመስለኛል እሄ ከኦርቶ ስራት ስለማይገናኝ ኦርቶ ነኝ ባትይ ይመረጣል መክኒያቱ ሁሉ ሃይማኖት የየራሱ ስራትና አከባበር ስላለው።
@zenagirma892
@zenagirma892 5 жыл бұрын
ዳኒ ዝማሬዎችህ የተቀቡ ናቸው ዘመንህ ይባረክ
@samuelsadoro412
@samuelsadoro412 5 жыл бұрын
ሁነትም ማታዳል ነው ጌታ ይባርክህ!!!!!!
@gechjohn6538
@gechjohn6538 5 жыл бұрын
Bemzmuru tabrkelahung
@serawitalmseged9461
@serawitalmseged9461 4 жыл бұрын
ዳኒ አንተማለት ለኔ ሞዴልነህ በማጣት የተፈተክ በእራብ በብዙ ነገር ያለፍክ መዘመር ስለቻልክ ብቻ ሳይሆን ኖረህ የምትዘምር ተባረክ አንድ ቀን ባካል እካገኝህ እናፍቃለሁ
@MuluHawitibo
@MuluHawitibo Жыл бұрын
አሜን አሜን በመዝሙሮችህ ሁሉ ተባርኬአለሁ ዜንክ ህወትክ ይባሬክ
@misrakaragaw7930
@misrakaragaw7930 3 жыл бұрын
እሰይ እንዴት መታደል ነው ከኢየሱስ ጋር መኖር ሀሌ ሉያ ዳኒዬ ተባረክ ባንተ ውስጥ ስለተቀመጠው ፀጋ ጌታን እባርከዋለሁ🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@henokblessed3723
@henokblessed3723 5 жыл бұрын
Every time when I listen this song, I filled with God’s presence. More blessings!!!
@bt6264
@bt6264 4 жыл бұрын
Me too and I don't even understand Amharic. Listen to it 100x and still not enough for me.
@mitikebekato6147
@mitikebekato6147 3 жыл бұрын
@@bt6264 ,, , ,., , , ,,
@mitikebekato6147
@mitikebekato6147 3 жыл бұрын
4,
@martabogale426
@martabogale426 5 жыл бұрын
በመዝሙሮችክ ሁሉ ተባርከናል፡፡ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ህባርክ!!!!!!!!!
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom 🤝🏽 🤲🏻 ❤ ♥ 🙌 🤝🏽 🤲🏻 ❤ ♥ 🙌
@kwonyingaokongo4476
@kwonyingaokongo4476 4 жыл бұрын
I don’t know understand the language, but listening to this I felt the presence of the holy in my room. God bless you greatly sir.
@mrmikeee6787
@mrmikeee6787 4 жыл бұрын
It actually says day and night only I think about your love
@butterfly2349
@butterfly2349 4 жыл бұрын
AMEN!!!
@selamawitparila8261
@selamawitparila8261 4 жыл бұрын
@@mrmikeee6787 %qq
@እቱየጌታዉድልጅየጌታነኝ
@እቱየጌታዉድልጅየጌታነኝ 4 жыл бұрын
@@mrmikeee6787 l
@miracletarekegn4982
@miracletarekegn4982 4 жыл бұрын
TT9@@butterfly2349 a`123Selle
@helenh6930
@helenh6930 5 жыл бұрын
እኔ ምን ይሽለኛል ኦሮቶዶክስ ነኝ ግን መዝሙሩን ብደጋግም ብደጋግም እልጥገብ እልኩኝ ከእኔ ህይወት ጋር የተያየዘ ነው በጣም ነው ልቤ የተነካው ::እግዚእብሄዬ ደጉ እምላክ ክበርልኝ እባቴ ሆይ እንተን ለማመስግን ይሄ በቂ እይደለም
@michaelweldemichael3168
@michaelweldemichael3168 5 жыл бұрын
የሚሻልሽ እማ እዛም ሆነሽ ለጌታ እጅሽ መስጠት ነው፡ ሰው ኦርቶዶክስም ሆነ ሌላ ጌታ መቀበል ማመስገን የተገባ ነው ። ምክንያቱም ኣምላክ ሁሉንም ሰው ይወዳል እና ። ኣንቺ ጋር ያለውን ጌታን የመውደድ እና መፍራት እንዲቀጥል እንዲያድግ ግን መጽሃፍ ቅዱስንም ማንበብ እና መማር ጥሩ ነው።
@tsedijacob6393
@tsedijacob6393 5 жыл бұрын
Ewunat new ersun lemamasigen kalat yelam zim bilan bazih betinishu adabatachin temasgen enilalen oh geta hoy enes atahu kalet le ante uuuff
@pcpc5242
@pcpc5242 5 жыл бұрын
weyne tadilesh , , libishi qin newu , , , endezawu xebqiwu endatwerjji anbibi tseliyi
@roblas266
@roblas266 5 жыл бұрын
you only have to believe on his. Godnes. and that he is the only way U Need just to follow Jesus it doesn't have to do with what is your religion is he is everything God Bless U
@rosetouch
@rosetouch 5 жыл бұрын
Ine mingizem masalachag yehe mazimure siwodo kalibe
@kaleabkassaye9002
@kaleabkassaye9002 4 жыл бұрын
ከኢየሱስ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነው 👐
@elisabetabreham7299
@elisabetabreham7299 3 жыл бұрын
የድሮ መዝሙሮች በጣም ልዩ ናቸው
@hanokfisahaye7097
@hanokfisahaye7097 2 жыл бұрын
amen amen amen amen yesusey krstos smh kef ybel amenamen amen amen amen amen amen amen
@meseretayana6161
@meseretayana6161 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር እሱን ለሚያውቁትም ሆነ ለማያውቁት መልካም ነው!!! ቸር ነው!!! ከኢየሱስ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነው!!!!!
@ExcitedBoardGames-kw3ir
@ExcitedBoardGames-kw3ir 6 ай бұрын
እንዴት ይረሳል ያረክልኝ ክበር የኔ ጌታ
@semprefiestta5357
@semprefiestta5357 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ጎይታ 'ዩ ❤️❤️ i love you jesus cleanse me from my sins🙏🏾
@TeferaTefe-dm1js
@TeferaTefe-dm1js 8 ай бұрын
ዳኒ ዘመንህ ይባረክ።
@selamsamuel1217
@selamsamuel1217 5 жыл бұрын
ሁለም የሚማረከኝ የጌታ ፈቅር እና ህልውናው ነው። ውዱን አባቴን ዘወትር እባርካለሁ በዝህ መዝሙር ተባረክያለሁ።
@lovebetiyetesfaye9548
@lovebetiyetesfaye9548 5 жыл бұрын
ameeeeen tebareki
@demelashwakjira3292
@demelashwakjira3292 5 жыл бұрын
ስርአቱ እርጋታው ውስጤ ነው
@hanokfisahaye7097
@hanokfisahaye7097 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN GOYTAY YESUSEY KRSTOS LEZELALEM SMH YKBER GETAHOY AMEN
@solyanabrhene9370
@solyanabrhene9370 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen kibiri LA egzabher yihune tabarku
@hiwi2012
@hiwi2012 5 жыл бұрын
ከልቤ የማይጠፋ ዘላለማዊ ፍቅርህ ነው የኔ ውድ እየሱስዬ
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 2 жыл бұрын
Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Amen Amen Amen
@meronmulugeta9272
@meronmulugeta9272 5 жыл бұрын
ከኢየሱስ ጋር መኖር እንዴት መታደል ነው……!!! እዉነት ነው
@ageretsegaye9556
@ageretsegaye9556 4 жыл бұрын
እዴት መታደል ነው ከኢየሱስ ጋር መኖር አሜን!!!ወደልጅነቴ የመንፈስ ቅድስ ልምምድ መልሰኝ ጌታዬ፡
@tiriworkchebude4343
@tiriworkchebude4343 2 жыл бұрын
,,የጌታ ሰው እ/ር ይባርክህ
@bisratbeyene594
@bisratbeyene594 4 жыл бұрын
ምንም ማለት አልችልም ብቻ ተባረክ ።
@እግዚአብሔርፍቅርነውሊድያ
@እግዚአብሔርፍቅርነውሊድያ 6 жыл бұрын
እፉ መንፈስ ቅዱስ ያለበት የህልውናው መገኘት ያለበት የአምልኮ ዝማሬ ነው የእግዚአብሔር ሰው ዳኔ እግዚአብሔር ይፀጋውን በእጥፍ ያብዛልክ በዝማሬዎችህ እግዚአብሔርን አመስግናለሁ ተባርክ ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ጠቅልሎ ይውሰድ ይገባዋል😍💓💖💖💓
@zanjajo7239
@zanjajo7239 2 жыл бұрын
God bless pastor Daniel
@MekonnenB
@MekonnenB 2 жыл бұрын
ንፁህ እውነተኛ ታማኝ የማትለወጥ የግዚአብሔ ባርያ ዘመንህን ይባርከው ። እውነትን ይዘህ ያለህ ያንተ የሆነ ሁሉ ይባርክልህ ልጠፋ ስል መዝሙርህ ይመልሰኛል ግራ የገባኝ ነኝ ዘመኑ ያናውጣል
@YirgaTagasa
@YirgaTagasa 3 ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yordijesusmylife4793
@yordijesusmylife4793 4 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ሁሉ ይባርከው መንፈስ ቅዱስ የሚሰራብህ ሰው ነህ
@mathewosmesele1154
@mathewosmesele1154 5 жыл бұрын
እኔ ምን ይሽለኛል ግን መዝሙሩን ብደጋግም ብደጋግም እልጥገብ እልኩኝ ከእኔ ህይወት ጋር የተያየዘ ነው በጣም ነው ልቤ የተነካው ::እግዚእብሄዬ ደጉ እምላክ ክበርልኝ እባቴ ሆይ እንተን ለማመስግን ይሄ በቂ እይደለም
@seniseni3726
@seniseni3726 4 жыл бұрын
Mathewos Mesele Aztec is zazeertqsddfcryuwwiq xo Foch. Et cfr différence. Q🥇🥇WQa y
@semegntefera3607
@semegntefera3607 Жыл бұрын
መዝሙርስ በናንተ ጊዜ ቀረ❤
@abelfernandes7649
@abelfernandes7649 3 жыл бұрын
Dany mezemurk ejeg betam new yemewdachew geta yebarkh
@yaredmuluneh1858
@yaredmuluneh1858 2 жыл бұрын
ዳኒ ዝማሬወችህ ከልጅነቴ ጀምሮ የሚሰማቸው የመንፈስ ምግቤ ናቸው። ገታርን ባንተ ምክንያት ብወድም ነገር ግን የለኝም መልእክቱ ይድረስህ።
@asteraster7239
@asteraster7239 3 жыл бұрын
ዳኒ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣም ልብ የሚነካ መዝሙር ነው። እኔ ስሰማው በጣም ደስ እያለኝ ነው የምሰማው ተባረክ በጣም እግዚአብሔር ፀጋህን ያብዛልህ ወንድሜ
@alanalan8415
@alanalan8415 3 жыл бұрын
Hallelujah simh yibarek getaye sile zemarewu ena Dani sile setah
@tenayebebegudamiyetawajewu264
@tenayebebegudamiyetawajewu264 4 жыл бұрын
እስክ ቃንና ለልት ፍቅሩን እያስበን ማኖር እንደት ማታዳልነው :'አሯ እድለኞች ናን ❤️ዳን ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ታበረክ ❤️
@chosensonthankyoujesus2491
@chosensonthankyoujesus2491 4 жыл бұрын
Amen! ThankYouMasterJesusForMyLife. PraiseGod!
@mekdesgetachew4225
@mekdesgetachew4225 4 жыл бұрын
ያንተ መዝሙር እኮ የሚገርም ነው ምንም ቢሆን ደስ ይለኛል
@nunuermiyas9192
@nunuermiyas9192 2 жыл бұрын
ዳኒዬ በጣም ነው የምወድህ የአባቴ ፀጋ ሀይል ክብር ሁሉ ካንተጋር ይሁን በኢየሱስ ስም ተባረክ።
@sabawassihun1964
@sabawassihun1964 4 жыл бұрын
ምነው ሰሆነ ልቤ እንደ ጅረት ኦ ሃሌሉያ ተባረክ ዘርህ ይባረክ 🙏
@rezeneghirmatsion664
@rezeneghirmatsion664 Жыл бұрын
Wawwawaaaaaaa Glory to God.And God bless you brother
@WildThriveLivingfreeoutdoors
@WildThriveLivingfreeoutdoors 4 жыл бұрын
I don't understand Amharic but I understand the language of worship
@kasumarsha145
@kasumarsha145 2 жыл бұрын
THAT IS HOLY SPIRIT
@ሂዋነኝየኢየሱስ
@ሂዋነኝየኢየሱስ 5 жыл бұрын
Uuuuuuuuuuuuu እንዴት መታደል ነው ከኢየሱስ ጋር መኖር ከሰማይ የሆነ ዝማሬ ነፍስም አይቀርም በዚህ ዝማሬ ዳኒዬ በረከታችን ያብዛልህ
@makbelmillion6534
@makbelmillion6534 Жыл бұрын
ሲነጋም ሲመሽም ሁልጊዜ የማስታውሰው ከልቤ የማይጠፋው ዘላለማዊው፡ ፍቅርህ ፡ ነው (፪x) እንዴት ይረሳል ያደረግህልኝ? በቀራንዮ የከፈልክልኝ ፍቅርህ በሕይወቴ ዛሬም ትኩስ ነው ግን ቃል አጠረኝ እንዳልተርከው ብዘምር ቃላቶች ያጥሩኛል ብናገር ቃላቶች ያጥሩኛል ለፍቅርህ ምን ምላሽ ይገኛል ኦሆሆ አይታክተኝም ለሃገር ባወራ ስለ አንተ ክብር ስለ አንተ ዝና ምነው በሆነ ልቤ እንደ ጅረት እንደ ውኃ ፈሳሽ እንደ ገነት ምንጭ አምልኮ ማደሪያህን ይሙላው ዝማሬ ማደሪያህን ይሙላው ዕልልታ ማደሪያህን ይሙላው ኦሆሆ (፪x)
@jamparound68
@jamparound68 4 жыл бұрын
ሙዚቃዉ ሲጀምር የሱዳኖች ወይም ማሊ ዘፈኖችን ያስታዉሱኛል። African country Sudan and Mali music Reminds me.
@zerihuntoru2117
@zerihuntoru2117 2 жыл бұрын
የትውልድ ግንድህ ይባረክ። ለብዙ ሰዎች መዝሙርህ መፅናናት ሆነዋል።
@zerihuntoru2117
@zerihuntoru2117 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ በፀጋው ይባርክህ። የዘመናችን የክርስትና ህይወት ተምሳሌት ። ተባረክ።
@asaminchdama2606
@asaminchdama2606 4 жыл бұрын
ይህ መዝሙር ዉስጤ ነው ስወዳው ከልቤ የማይ ጠፋው ዘላለማዊው ፍቅር ነው ❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🎤🎤🎵💪👍
@fikirtelegess3937
@fikirtelegess3937 5 жыл бұрын
ምህረት ከህይወት ይሻላልና ከንፈሮቼ ያመሠግኑሃል @@@@@@@@@@@@@@@@@@@@@ ለኔ ጥብ ነዉ ጌታን ማወቄ
@ቤተላሊበላወሔኖክ
@ቤተላሊበላወሔኖክ 3 жыл бұрын
በታላቅ መገለጥ የተዘመረ! Have great respect for Daniel!!!
@lidiaabrham4866
@lidiaabrham4866 5 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ የእግዛ/ር ሰው መዝሙሮችህ በጣም ልብን የሚያረሰርሱ ናቸው!!!!!!!!!!!!!!!!!
@bettybogale1363
@bettybogale1363 5 жыл бұрын
ብዘምር ቃላቶች ያጥረኛል አሜን የኔ ጌታ ተባረክልኝ አባዬ
@kaleabkassaye9002
@kaleabkassaye9002 4 жыл бұрын
" ፍቅርህ በሕይወቴ ዛሬም ትኩስ ነው ግን ቃል አጠረኝ እንዳልተርከው " 😪👐 አሜን ሃሌሉያ * የኢየሱስ ክርስቶስ ፍቅር ብቸኛ - ነገር ግን አእላፋት የማይተነትኑት፣ * የተገለጠ - ነገር ግን ቃላት የማይገልጡት ፣ እንኳን ንግግርን ዝምታን ፣ እንኳን ፊደልን መንፈስን የሚፈትን ብርቱ ነው ። " የእናንተ ሥርና መሠረት በፍቅር ይጸና ዘንድ ከቅዱሳን ሁሉ ጋር ስፋቱና ርዝመቱ ከፍታውም ጥልቅነቱም ምን ያህል መሆኑን ለማስተዋል ፣ ከመታወቅም የሚያልፈውን የክርስቶስን ፍቅር ለማወቅ ትበረቱ ዘንድ እስከ እግዚአብሔርም ፍጹም መላት ደርሳችሁ ትሞሉ ዘንድ " ( ኤፌ 3: 14 - 19 )
@birextona4059
@birextona4059 2 жыл бұрын
Tebarekulng yegeta sewoch 🙏🙏🙏
@mihretyilkal4774
@mihretyilkal4774 3 жыл бұрын
አሜን አሜን እንዴት መታደል ነወ
@abynshyoutube1361
@abynshyoutube1361 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 📖እግዚአብሔር ይበልጥል 😘😘😘😘
@yordiisaac1235
@yordiisaac1235 4 жыл бұрын
ዳንዬ እንዴት እደምወድክ መዝሙርህን ይማርከኝል እኔ ፕንጤ አይደለሁም ግን በጣም ነው መዝሙር ምወደው
@jerrytaddy1578
@jerrytaddy1578 5 жыл бұрын
Dani egizbher yebarkhe orthodox bihonm yanta mazimuroch leban betam naw minakugh 🙏❤️
@gxhcycycchchchchch3329
@gxhcycycchchchchch3329 4 жыл бұрын
አሜን ዘመን ይባረክ በዝማሬክ ተባርኬበታለሁ ዘመን ይባረክ ይጨመርል ጸጋክ በእጥፈ በረከት አወድሃለሁ በጌታ ፍቅር
@puchiebrown1565
@puchiebrown1565 5 жыл бұрын
Amen family of God. Psalmist, chior and worshippers. God is so worthy of ALL PRAISE. KEEP PRAISING THE LORD JESUS FOREVER. BEAUTIFUL
@abelashenafi6291
@abelashenafi6291 2 жыл бұрын
A truly powerful Mezmur. A friend of mine introduced me to Dawit's Mezmurs. I really really enjoy your Mezmurs. God bless you
@danielkiflu1215
@danielkiflu1215 3 жыл бұрын
whenever I hear your songs my weaknesses fades away and I get filled with God's presence. God bless Daniel
@daughteroftheking3220
@daughteroftheking3220 2 жыл бұрын
True that sen it has power filled with the Holy Ghost.
@fasikafasika2553
@fasikafasika2553 5 жыл бұрын
እልልልይገበዋል እዳተ መዝሙር ልቤን የሚነካኝ የጌታን ፍቅር ያወኩበት ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ
@addisualemayehu5082
@addisualemayehu5082 5 жыл бұрын
እጅግ የተወደድክ ፓ/ር ዳኒ…ጌታ ዘመንህንና አገልግሎትህን ይባርክ!!
@shembeshembe2267
@shembeshembe2267 3 жыл бұрын
ፈውስ የሆነ መዝሙር ተባረክ!
@gashawtefera6481
@gashawtefera6481 3 жыл бұрын
Dani ተባረክ ሁሌም ሰምቼ የማልጠግበው መዝሙር ነው እፍፍፍፍፍ
@mekedimathew5884
@mekedimathew5884 5 жыл бұрын
ስለማይጠፋው ፍቅሩ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ አንተንም ይባርክህ ከዚህም ጨምሮ ወንድሜ
@eliasjonagebi2630
@eliasjonagebi2630 2 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባርክ ሁሌም ነዉ የሚያደሚጠዉ
@haymanotgetachew9377
@haymanotgetachew9377 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ሃሌሉያ ጌታ ሆይ ሰም የባርክ 🙏🙏🙏🙏❤
@ketty14325
@ketty14325 3 жыл бұрын
እኔ የምገርመኝ ድሲ ላክ የምታደርጉ ጤንነታቸው ያጠራጥራል እግዚኣብሔር ይመራችሁ ኢየሱሰ ያድናል ይታደጋል አሜንንንን ተባርክ አባቴ📖🇪🇹🙇🇱🇧👂😥
@wakjiramitiku393
@wakjiramitiku393 5 жыл бұрын
le fikiri min milash yigenyal ameen ameen
@melkamuassefa8025
@melkamuassefa8025 5 жыл бұрын
ይህ ሰው በእውነት ማመስገን ተፍጥሮው ነው ..አብዝቶ ይባርክህ
@gezahagn.lafebo1415
@gezahagn.lafebo1415 5 жыл бұрын
eeellllll
@gezahagn.lafebo1415
@gezahagn.lafebo1415 5 жыл бұрын
melkamu assefah
@melkamuassefa8025
@melkamuassefa8025 5 жыл бұрын
@@gezahagn.lafebo1415 Thank you a lot my Friend G!
@etagegnmenilk1018
@etagegnmenilk1018 4 жыл бұрын
Amennn kebr le geta yegbawale
@lovenaolnatan795
@lovenaolnatan795 4 жыл бұрын
enedet leb yminak ezemur new geta abezeto yebarekh
@cheto801
@cheto801 5 жыл бұрын
ሃሌሉያ አሜንንንን ውለታው ብዙ ነው ዘመናቹ ይብረክ
@estifanosmedhin2890
@estifanosmedhin2890 4 жыл бұрын
This is nice
@MimiMimi-lv8mw
@MimiMimi-lv8mw 5 жыл бұрын
Ammmne Ammmne Ammmne hallelujah Tabaraki Tabaraki bayasuseme Ya zemara riye yecamar
@samuellole7004
@samuellole7004 4 жыл бұрын
I am blessed by your worship
@misganeriso1707
@misganeriso1707 5 жыл бұрын
Wow !what a blessing songs is he has !may God bless him&his all live!
@nigistnesibu7630
@nigistnesibu7630 4 жыл бұрын
@Mekdes Moges 9kk
@teklebahiru6752
@teklebahiru6752 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይበርክ
@kabeshibshii8944
@kabeshibshii8944 Жыл бұрын
Geta eysus yibarki tabarki kibir lgeta yuni ❤❤❤
@powercell7206
@powercell7206 5 жыл бұрын
oh Amen Amen Ke Geta Gar Menor Endet Metadle Naw. Ehen Mezemur Besemaw Bisemaw Altegibim Tebarek Be bizu Ye Geta Sew
@tigistsimie6378
@tigistsimie6378 5 жыл бұрын
Amen amen amen amen amen Glory Glory Glory Glory God bless you more and more Daniye
@ሮሜ
@ሮሜ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን ተባርኩልን ❤❤❤ አንድ ቀን ከእናንተ ጋ አገልግዬ ብሞት አልቆጭ
@elsatekest2714
@elsatekest2714 5 жыл бұрын
ተባረክ ጌታ ዘመንህን ይባርከው አሜን
ምሕረት የበዛለት
19:10
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 2,8 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
ፍቅርህ ዛሬም ትኩስ ነው!
19:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 1,8 МЛН
"ስጋት አይገባኝም / ባይኖችህ ከታየሁ" || Pastor Tesfaye Challa
17:01
Gospel Believers Ethiopian Church
Рет қаралды 45 М.
ሲነጋም ሲመሽም
10:07
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 6 МЛН
እንድከተለው
15:03
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 187 М.
ሰላም ይሰማኛል
19:00
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 78 М.
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41