KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Awtar Tv - Dagne Walle - Aba Siber - ዳኘ ዋለ - አባ ስበር - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
7:49
#ትንሹ ፋኖ በህቱ ሰርግ# ቀወጠዉ ሰርገኛዉን# አስደመመዉ እናቱ በደስታ #ፍድቅድቅ ያለችበትን# ተጋበዙልኝ #ክብሯን
8:16
It works #beatbox #tiktok
00:34
Wall Rebound Challenge 🙈😱
00:34
We Attempted The Impossible 😱
00:54
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
00:34
መብሬ መንግስቴ-መውዜር አማረኝ | Mebra mengsta-Mewzier Amaregn-New Ethiopian Music 2023-[ Official Music Video]
Рет қаралды 3,292,235
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 97 М.
HG Entertainment (ኤችጂ መዝናኛ)
Күн бұрын
Пікірлер: 1 700
@የአሳምነውልጅከወሎ
Жыл бұрын
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር 💚💛❤ እኔም የፋኖ ነኝ የምትሉ 💪💪💪💚💛❤
@elanatom126
Жыл бұрын
ዘረኞች ሌላውን ዘረኛ ስትሉ ኖራችሁ ፕሮማክስ ሆናቹህ መጣቹህ።
@tigistkebede8559
Жыл бұрын
@@elanatom126አማራ ነኝ ማለት ዘረኝነት ከሆነ ደግ አረግን
@ፀይሟአባቷንመሳይ
Жыл бұрын
@@elanatom126መገፋት ዘረኝነት ከሆነ አወ ነን ያለምንም ጥፋት አማራ ስለሆን ብቻ ንፁሃን እየተጨፈጨፈ ያለው ለዛው ኢትዮጲያዬ እያለ ብቻ አሏህ ከተበዳዮች ጋር ነው ይህ ቀን ያልፋል አብይም አንድ ቀን ይሞታል ኑሮ ካልጠቀመ በቅርቡ ይውሰደው
@EduEdu-j9c
Жыл бұрын
ዘረኝነት ማለት እራስን መክዳት አይደለም ማንነትን ልነቀየይረው አንችልም የራሳችንን ወደን የሌለውን አልጠላንም ተውን አትንኩን መብታችንን አትንፈጉን ነው ያልነው በዜግነት ኢትዮጵያዊ ብሆንም አማራነቴን ማንም አይክደኝም ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@Mohawk1982
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 it's true 👍
@SentJoseph-d5y
Жыл бұрын
ውትድርና ውስጥ እያለው ነው የአማራን ህዝብ ለማየት የቻልኩት ደግ በእምነቱ የፀና ምርጥ ኢትዮጵያውያን ።
@kelemsyum9466
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ♥️🥹
@iloveyoumam2263
Жыл бұрын
አማራ ስትሆን ሁሉም ነገር ያምርብሀል❤❤❤❤❤❤
@walkthewalktalkthetalk6371
Жыл бұрын
አማራ ስትሆን ሁሉም ነገር ያምርሀል፤ በተለይ የሰው የሆነ ነገር ሁሉ፤ አማረ-ረካ(አሜሪካ)፣ ፊንፊኔ፣ ወልቃይት፣ ራያ፣ አራት ኪሎ፣ አሁን ደግሞ እንደርጉዝ የጠፋ ነገር ያምራቹ ጀምረዋል፤ የአንደኛ አለም ጦርነት መሳርያ፦ ሙዬዘር።
@fifiaddis
Жыл бұрын
Very True!! ❤
@slntayehucherney8210
8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ሳ
@Mezgbu
5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤@@slntayehucherney8210
@Gebeyanesh-p7p
3 ай бұрын
Ewenet new ♥️♥️ ♥️💪💪💪💪💪💪💪
@DaniGebereye
9 ай бұрын
አማራነት ብሔር ብቻ ሳይሆን ለኢትዬጲያ ብቸነኛ ውበት እንደሆን ሁሉም ልቦናው ያቀዋል።አትንኩት የእሳት እረመጥ ነው።
@የአሳምነውልጅከወሎ
Жыл бұрын
የት ናችሁ አማራዊያን መብሬችን መቶልናል ድል ለፋኖ የምትሉ 💪💪💪💪💪
@መካያላህባሪያ
Жыл бұрын
አለን
@Saif-dh3rl
Жыл бұрын
አለን አለን አለን
@tgethio6945
Жыл бұрын
አለን❤
@fasikabera6123
Жыл бұрын
አለን
@abyssiniabihonegn8707
Жыл бұрын
አለን❤❤❤
@solomonashagrie2777
11 ай бұрын
የሚኒሊክ አምላክ አማራን ወደ ቀድሞው ከፍታ መልስልን ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤
@toubeyou5147
4 ай бұрын
እንደ ዘገጣ ገብቶሃል ማለት ነው!
@teninetwuletaw7228
3 ай бұрын
አሜን
@JosiJosi-sd7uu
Ай бұрын
አያጠራጥርም በቅርብ ወደትልቁ አማራነታችን እነመለሳለን ድል ። ድል ለፋኖ
@Loulou6968
Ай бұрын
Amen ❤❤❤❤❤❤
@Loulou6968
Ай бұрын
Viva amhar fano
@ፍቅርብቻየተዋህዶተማሪ
Жыл бұрын
በፍለጋ ደክሜ ነበር ሰሞኑን እኮ ቲክቶኩን የተቆጣጠረው መብሬ ነበር በጣም ቆጆ ስራ ነው ወቅቱን የጠበቀ #አማራዬ አይዞን ይሄም ያልፋል #ድል ያለምንም ደመወዝ ለህዝብ ብሎ መሰዋእትነት ለሚከፍለው ለአማራ #ፋኖ ይሁን💚💛❤✊✊✊
@shewargaayalew3686
Жыл бұрын
😊
@digistidigisti7010
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bzai6800
Жыл бұрын
ታድለን እኛ የአማራ ህብረተሰብ ስናምር ከጨዋነት ጋር ❤️❤️❤️
@ጎጃሜዋየዘሜእህት
Жыл бұрын
ፍለጋ ላይ ነበርኩ አረፍኩ💙💙💙💙💙💙💙 ድሉ የኛ ነው አማራዬ 💪💪💪💪💪💪💪
@tawotamrat3486
Жыл бұрын
❤❤❤
@bezibezi4697
Жыл бұрын
ድል ለተገፋዉ አማራ ድል ለፋኖ💚💛❤️💪መብሬአችን የአማራዉ ንስር💚💛❤️💪 🦅
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ
Жыл бұрын
እዉነት ቃላት አጠረኝ❤💚🙏ድል ለፋኖ ድል ላማራ ህዝብ💪🐅🐅🐅🐅💚💛❤💪ነፃነታችን በክዳችን ወገኔ አይዞህ በርታልኝ ፈጣሪ ከኛጋር ነው🙏
@sameerass922
Жыл бұрын
መብሬ የአማራ ልጅ ❤❤❤❤❤❤ እናመሰግናለን ምርጥ ስራ
@higfgf9540
Жыл бұрын
አማራዬ💚💛❤️ሁሉ የሚያምርብን ነገርስ ❤❤❤ማነዉእንደኔ በጉጉት የጠበቀ💚💛❤️🥰🥰
@ayounayoun4473
Жыл бұрын
መብሬ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
Жыл бұрын
ይህን ዘፈን በ98 በ99 በ2000 ስናዳምጠው ነበር አውን ደግሞ በአድስ ስለተሠራ ደስ ብሎኛል የኔ አማራዬ ማብሬ እናከብርካለን በብዙ❤ድል በሀቅ ላይ ለሀገር ለሚዋደቁ ጀግኖች የአማራ ልጆች ይውን ሠላም ለሀገራችን🇪🇹
@ድንግልእናቴመፅናኛዬ
Жыл бұрын
እናቴ ትወደው ነበር 🥰
@tigistzoe6133
Жыл бұрын
የጉራጌው ነፍጠኛ ነኝ ደጉ አምሐራ💚💛❤
@የአሳምነውልጅከወሎ
Жыл бұрын
አማራ የሆናችሁ ድል ለፋኖ በሉ ፋኖ ጋሻዬ 💚💛❤💪💪💪💪💪💪
@zionzion7109
3 ай бұрын
ፋኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖኖ❤❤❤❤
@Smerah-cn9ww
Жыл бұрын
በፍለጋ ከርሜ እንደ አጋጣሚ ዛሬ አገኘሁት መብሬ የቁርጥ ቀን የአማራ ልጅ ጀግናችን መልካም እድል 🥰🥰🥰
@hayatGeletaHayat-lr9bt
Жыл бұрын
መብሬ ጀግናው ምርጥ ስራ ነው በርታ ድል ለፋኖአችን ላይክ ሼር እያደረጋችሁ አማራዊያን
@birtkanstegn4206
Жыл бұрын
ድል ለውድ አማራ ልጅች ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉መብርየ እንወድህ አለን❤❤❤❤❤
@ሸዋረገድ
Жыл бұрын
የሸዋዉ መብረቅ የደራዉ ቀብራራ መብርዬ አማራዬ❤❤❤❤❤❤💚💛❤️🐅🐅🐅🐅✍️✍️✍️✍️🙏🙏🙏
@gheremewaraghaw4993
Жыл бұрын
Ante Mebre Amarasaint Wollo new
@athnibisri2038
10 ай бұрын
አማራ ብሄርተኝነት ይለምልም💪💪❤️❤️🦅🦅🦅
@የአሳምነውልጅከወሎ
Жыл бұрын
ድል ለተገፋው አማራ ድል ለተከዳው ፋኖ 💪💪 መብሬ ጀግና የአማራ ልጅ 💚💛❤💪💪💪💪
@ነፍጠኛዋአማራ
Жыл бұрын
😢😢ለተከዳው እውነት ነው አማራየ
@HayatHayat-z8g
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ድል ለአማራዊያን በሙሉ
@mimizd5828
Жыл бұрын
አሜን 🙏
@agerandarega9324
Жыл бұрын
አሜን❤🙏🏽🙏🏽
@hirutbekele7003
Жыл бұрын
አማራዬ ድል ያንተ ጀግና ህዝብ ነው ፋኖኖኖኖኖኖ
@DaniGebereye
9 ай бұрын
አማራነት ብሔር ብቻ ሳይሆን ለኢትዬጲያ ውበት እንደሆን ሁሉም ልቦናው ያቀዋል።አትንኩት የእሳት እረመጥ ነው።
@GenziyeEnatua
Жыл бұрын
ለአማራ የተዘፈነ ዘፈን ስሰማ ለምንነው የሚነዝረኝ 😢😢😊እምዬ ሀገሬ ሰላምሽን ይመልሰው💚💛❤️🥰👌
@Amharavkjgg
Жыл бұрын
Proud to be Amhara ❤ መውዜር አማርኝ ድል ለፋኖ ❤🤝💪💪💪
@BIZUALEMMENGISY
4 ай бұрын
B
@demiskaldemiskal
Жыл бұрын
አማራዬ ልክ እንደ ነጭ ሸማችን ንፁህ ህዝብ ድል ለተገፋው ለተጨቆነው ህዝብ አይዞን አማራዬ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayacell5823
Жыл бұрын
😢ፈጣሪ በአዲሱ አመት ሰላሙን አዲሰ ነገር ይዞ ይምጣልን እውነት ይበቃናል ሀገራችንን አንድ አድርግን መዋደዱን በአዲሱ አመት የሀገሬ ትንሳኤ ይሁን ጌታሆይ ይበቃናል😢😢😢
@ሰናይሰላም
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ኢትዮጵያን ነፃ ያወጣልናል!!❤❤
@keyadema4025
Жыл бұрын
😂😂😂ፈሳም
@yaredbereket3458
Жыл бұрын
ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን
@binynugssie9163
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 from who ?
@Robely-v9b
Жыл бұрын
@@yaredbereket3458የአገር ድንበሩን አስወርሮ እና አስደፍሮ በየመንደሩ እንደ አይጥ የሚልከሰከስ መከላከያ አናውቅም።
@ashebelete03
Жыл бұрын
አዎ እናወጣታለን አዎእናወጣታለን ❤❤❤❤❤
@tg8717
Жыл бұрын
ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ መብርዬዬ ሺ አመት ያኑረህህ ሰወደህህ
@ሰውለሰውመደሀኒቱሰው
Жыл бұрын
ሀይ
@eldanaselam5150
Жыл бұрын
አማራ መሆን እኮ መመረጥ ነው ♥️♥️🥰🥰🥰
@tsegaethiopia7069
Жыл бұрын
ቲክቶክ አይቼ በፍለጋ መጣሁኝ ይኸው ነሽጦኝ አብሬው እየጨፈርኩኝ ነው አማራዎች ውድድ ነው ማደርጋችሁ ሰላማቹ ይመለስ ጠላታቹ ይበተን ከደቡብ እህታቹ ነኝ ድል ለፋኖ ሞት ለብልፅግና ✊✊ ❤❤❤
@fantumuhe5780
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@የራያውመብረቅ-ዀ8ሰ
Жыл бұрын
thanx tsega👌 💞 💪
@TtYy-mf2ot
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@NunuMeku
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@AHMADK-b8q
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@SuperTubeሱፐርቲዩብ
Жыл бұрын
❤ድል በሀቅ ላይ ለሀገር ለሚዋደቁ ጀግኖች የአማራ ልጆች ይውን ሠላም ለሀገራችን🇪🇹
@ማርያም-በ2ኀ
Жыл бұрын
አማራዬ ሸር ላይክ እናርግ እይታለይ እዲወጣ♥♥♥♥♥💪💪💪🦁🦁🦁🦁🦁🦁አማራዬ አበሳይ ሸዋ ወሎ ጎጃም ጎንደር አንድ አማራ ፍኖ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@teklesesenbettadese3987
Жыл бұрын
ኣምሓሩ ኮ ከ አርትራ 100% ይመየ ባናና ኮ። ናቾው 🇪🇷🌹🇪🇹💖💖💖💖💖💖💖💖
@meseretgetawedey
2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉
@elsashewaamhara3024
Жыл бұрын
መብሬአችን የ እኛ ኩራት የሽዋው ነፍጠኛ በጣም ምርጥ ስራ ነው
@ORTHODOX1111
Жыл бұрын
ድል ለጀግናው ሀገር ወዳዱ ኢትዮጵያዊ አማራ ድል ለጀግናው ፋኖ እንደ አማራ ኢትዮጵያን የሚወዳት ይገኝ ይሆን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@LamrotTamer
Жыл бұрын
የኔ አማራ ወርቅ ህዝብ❤❤ ሸዋ+ ወሎ+ ጎንደር +ጎጃም ❤
@ethiopiaethiopia1827
Жыл бұрын
ዘፈን ማለት አንደኛ ማለት የሚያንሰው ኡፍፍፍፍፍፍ በርቱልን አማራውያን 🙏
@werdukuae2466
Жыл бұрын
የኛ ጀግና አሪፍ ስራ ነው የሸዋው አበሳ የአማራው ኩራት ድል ለተገፋው አማራ ፋኖ 🥰🥰🥰🥰🥰💚💛❤️💪💪💪✊✊✊✊👍👍
@emmyy6992
Жыл бұрын
አማራዬ !!!! 💪💪💪👏🏽👏🏽👏🏽💪💪💪
@myderaftehre9652
Жыл бұрын
የኛ መብሬያችን እስኪለቀቅ ሰፍ ብዬ ስጠብቅ ነበረ wowየኛ ሸዋ ጀግና 💪 2:05 💚💛❤️🙏
@BayelegnAyele
Жыл бұрын
❤❤
@dagabgaz3129
Жыл бұрын
🔥🔥😁😁
@tube-qf3si
Жыл бұрын
መብሬ የመካነ ሰላም ልጅ ነው።
@eyerusAmbaw-v6e
8 ай бұрын
አማራየ ይሄንም እናለፈዋለን💚💛❤👌🙏💪💪💪💪💪
@habtamu1221
Жыл бұрын
በፍለጋ ተሰቃይቼ ዛሬ አገኘሁት🤗 መብሬ አንበሳው ግሩም ስራ ነው። ፋኖ ያሸንፋል💚💛❤💪💪💪💪
@tsediwonde
Жыл бұрын
betam enie felige feligie ahun agegnehut
@wab4425
11 ай бұрын
የምገርም የምያነቃቃ አማራ እንኳን ባትሆን አማራ ሆኜ በተፈጠርኩ የምያሰኝ ሙዝቃ💪🏽💚💛❤️💪🏽💚💛❤️💪🏽💞👍🏽
@yeshi315
Жыл бұрын
አማራ ባልሆን በቅናት ሙቼ ነበር እንኳንም ከእናንተ ተፈጠርኩ ❤❤❤❤❤❤
@ashebelete03
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AzimeraNigatu
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@getnetgodsoon5684
6 ай бұрын
ዘረኝነትን ብጠላም ዘፈኑን ከሰሙት ይንጣል ይገርማል እኮ
@athnibisri2038
10 ай бұрын
ደም በደም ይመለሳ አታስብ ህዝቤ💪💪💪
@gragnabiy1823
Жыл бұрын
እጅግ ድንቅ አማራዊ ዜማ!! እናመሰግ ናለን ወንድማችን መብሬ መንግስቴ
@adanebelay6680
Жыл бұрын
ይሄን ዘፈን የልጅነት ትዝታዬን ያስታዉሰኛል ጎረቤታችን ሁሌ ይከፍቱልን ነበር በጣም በሚገርም መልኩ ተጫዉተከዋል🙏. ጥበቃ አይለየዉ
@ማርያማዊት-ረ3ዐ
Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለፆመ ፍስለታ ማርያም አደረሳችሁ ፆሙ የሰላም የድል ፆም እንድሆንልን በፀሎታችን ወገኖቻችንን እናስባቸዉ እግዚአብሔር ከተገፉት አማራ ፋኖ ጋር ይሁን 🕊🕊🕊
@surasura583
Жыл бұрын
ንዝረት ያለው ወኔ ቀስቃሽ ድንቅ ሙዚቃ ነው ምንም ሆነ ይሁን ድሉ ለኛ ነው ጠጠር ጋንን አቃንታ ታቆማለች አማራ ኢትዮጵያን እንደጠጠር ዝቅ ብሎ ደግፋታል ድል ለተገፋው
@tsigelove522
Жыл бұрын
በፍለጋ ደክሜ ይሄን ስራ በስተመጨረሻ 🥰ተፖሰተ ማነው እንደኔ በጉጉት የደከመ😢😢😢😢
@IbrahimAli-lt4fh
Жыл бұрын
እረ እኔ በጣም ደክሜበታለሁ በፍለጋ
@tsigelove522
Жыл бұрын
@@IbrahimAli-lt4fh🥰አገኘነው በስተመጨረሻ
@tsedenia904
Жыл бұрын
😂😂 እኔም ስፈልግ ጣቴ ቀጠነ
@zoherasa5698
Жыл бұрын
አልወርድምአለኝ ላወርደዉነበር
@atamarmeukriya789
Жыл бұрын
እኔ
@zeynabayimer6437
3 күн бұрын
ያሸዋል ገና❤
@ቅድስትየግዳኖ
Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራሕዝብ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬😥😥😥😥😥😥
@Ethiohomes785
8 ай бұрын
በአካል ሰትዘፍን ደግሞ ትለያለህ መብሬያችን❤
@tegshe281
Жыл бұрын
መብሬችን ወቅቱንና የለንበትን በግልፅ የሚያሳይ ስራ ነው ክበርልን 💚💛♥
@ጠቅላላ_እውቀት_Knowledge
Жыл бұрын
አዲስ ስራ አደለም እኔንኳ ዘፈኑን ካወጣዉ የማዉቀዉ 8 አመት ያልፋል ፡፡ ክሊፑን አዲስ ሰርቶት ይሆናል እንጅ
@esuendalewdebebe7991
Жыл бұрын
አደራ መብሬ ሳታነበው ካለፍክ የአማራ ደም ይውቀስህ 😎😎 መብሬ ከልጅነቴ ጀምሮ ስሰማህ አድጌአለሁና እወድዳለሁ አከብርሃለሁ። ነገር ግን ብዙ ቪድዮችህ በ 💚💛❤️ ባንድራ ያሸበረቁ ናቸው ይሄኛው ክሊፕ ለትግሉ ወሳኝ ሆኖ ሳለ እንደ አማራ ጠሎች ያለ ባንዲራ መሠራቱ አስከፍቶኛል አሳዝኖኛል። 💚💛❤️ በዚህ ሰዓት በዚህ ባንድራ አለመስራት ማለት አማራን ለማጥፋት ለሚሰሩት ተባባሪ መሆን ነው። ወንድሞቻችን ለዚህ ባንድራ እየሞቱ አንተ ከዝህ ባንድራ አብራክ ወተህ ስትዘምርለት ኖረህ ዛሬ ሊያጠፋት በመጡ ግዜ አንተ ረገጥከው/ካድከው። 💚💛❤️ ይሄ ባንድራ የለም ማለት አማራ የለም ማለት ነው ኢትዮጵያም አትኖርም እናም እልሃለሁ በአስቸኳይ ለአማራ ህዝብ የሚመጥን በ 💚💛❤️ የሸበረቀ ሙዚቃ ካላወጣህ ታሪክ ይፋረድህ የማሪያም መቀነት ነው እና እሷም ትፋረድህ። ግጥም እንኳ ካጣህ እኔ በነፃ ላግዝህ እችላለሁ። በተረፈ እንወድሃለን
@mekidesebabu2051
Жыл бұрын
ወንድማለም ትለያለህ ፈጣሪ ይጠብቅሕ ጀግናችን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@خالدامير-ن2ق
Жыл бұрын
የአማራ,ሣይንት,ጄግና💪💪💪💪💪💪ድል,ለአማራው,ፋኖ
@Mohammed-ez5fw
Жыл бұрын
ዋው መብሬሰፍረ ሳይሆን አማራን የሚያሞቅ ወቅቱን የጠበቀ ስለሰራህ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@የዬካውቅዱስሚካኤል
Жыл бұрын
ያሸዋል ገና መቼ ተነካና💪
@AaAa-bf3ud
Жыл бұрын
🎉❤የሼዋው መብረቅ ጄግና አማራየየየየየ መብርየ ያበደ ሼጋ ስራ ነው በርታልን 🎉❤ድል ለፍኖ ድል ለአማራ ቡምምምም🎉💪💪💚💛❤🎉💚💛❤🇨🇬🇨🇬💪💪
@AyalBsiet
9 ай бұрын
ደልለፋኖ❤❤❤
@ሳሪ-መ6ቨ
Жыл бұрын
ድል ለታላቁ ህዝብ የምትሉ ላይቅ ገጩኝ✊✊
@zinasheamare545
Жыл бұрын
❤
@almazereta3143
Жыл бұрын
❤
@ethio8grades
11 ай бұрын
♥
@alexmekonen5116
Жыл бұрын
God bless 65 million Amhara❤💪❤️🙏🙏
@ersarela
10 ай бұрын
Love you my amhara people❤ we amhara are one🦾
@alexmekonen5116
7 ай бұрын
@@ersarela❤️👋✅️
@jemberumirete8295
Жыл бұрын
ጀግናው መብሬ በፍለጋ ደክሜ ነበር ምርጥ ስራ ነው በርታ ፋኖ ወደ ፊት ጀግኖች
@mahletmandefro6508
Жыл бұрын
አማራ ልዩ ህዝብ ነዉ ጀግና ሀገር ወዳድ አዛኝ መልካም የዋህ ህዝብ በእዉነት ከእናንተ በመፈጠሬ ሁሌም ኩራት ይሰማኛል❤❤❤ በባዶ እጁ የጦር መሳሪያ ባሩድ እያሸተተ እንደ እባብ በደረቱ እየሄዴ የሚማርክ ጀግና ልጆች ያሉት ኩሩ ጀግና ህዝብ አማራ❤❤❤
@helengetachew9380
Жыл бұрын
መብርየ የኔ ጀግና ስወድህኮ❤❤❤❤❤❤ አቤት ወኔ እና ግርማሞገስ♥ አማራየ ለዘላለም ኑሩልኝ🙏 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪
@NonoNolawi101
Жыл бұрын
አማራዬ ፍቅር ፍቅር ነው እኮ ድል ለፋኖ ለመላው ኢትዮጵያውያን እትዮጵያን ለማትረፍ መስውአት ለሚሆን ሁሉ ኢትዮጵያ ታሽንፋለች ❤
@ፋፊ-ዘ3ጨ
Жыл бұрын
ጀግናችን መብሬዋ ምርጥ ስራ ነው 💪💪❤❤👏 ልብ የሞቃል 😍
@tingisttingist3642
Жыл бұрын
አማራ ፋኖ
@senabezu1684
Жыл бұрын
Proud to be amahra del le Fano 💚💛❤️🦁💚💛❤️
@ZyeAbate
Жыл бұрын
proud to be Amhara,💚💛❤️✊✊✊✊✊✊✊
@EthiopiaFirst_1888
Жыл бұрын
Forever ❤❤❤❤❤
@sebleyitbarek8876
Жыл бұрын
Yea Amhara Is The Best❤❤❤❤❤❤and Ethoipia Too Are The Best🎉🎉❤
@dktube21
7 ай бұрын
የማይነጥፍ የተባረከ ድምጽ መብርዬ እናመሰግናለን ኑርልን
@syoutube1595
Жыл бұрын
ዋውውውውውውውው መሸሻል እናመሰጋንለን ሞጣ ወንድማችንን ስላበረታታህ መብሬን ስሰማ ያገቡት ሁሉም የሰፈሬ ልጆች ትዝ አሉኝ😘😍😍😍😍😍
@geleta1610
8 ай бұрын
አባ ውቃው መብሬ❤
@kemalnuru6323
Жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀ በሰዓቱ የደረሰ ታዲያ ኔቶርክ አላመቻቸው ወንድሞቻችንን አይ ማብሬያችን ውስጤኮነው ሰይ ወኔ ቀስቃሽ ልብ የሚያሞቅ ፅድት ያለ ስራ
@fatimahussen-o7u
9 күн бұрын
ያረቢ የአማራ ፍቅርኮ ከልቡነዉ እሁሁሁ ሠላማችንን አላህ ይመልሥልንንንን ሥቶቹ ተሠቃዩ😢😢😢😢
@ነፍጠኛዋአማራ
Жыл бұрын
ፋኖ የደም ስሬ😢😢😢😢 አላህ ከቁጥር አያጉልብኝ☪️✝️💚💛❤ ክፏቹህን ለማይበጃቹህ🤲🤲🤲🤲
@محمدالمحمد-ت9ل9ت
2 ай бұрын
አማራን ነኝ እኮራለሁ ባማራነቴ እደዉ መብሬ አተ ብቻ ሺ አመት ኑርልኝ ካተጋ ማንም እሚደርስ የለም ምደረ ልቅምቅም❤❤❤❤❤
@AschalewBelayneh
Жыл бұрын
ይሄ ነው ስራ ማለት መብሬ በጣም አሪፍ ስራ ነው ወቅቱን የጠበቀ ልብን የሚያሞቅ ወኔ ቀስቃሽ ስራ ነው እንኳን በዚ መልኩ መጣህልን
@ZewuduMesele
9 ай бұрын
የ 2016 አ.ም የጥር ባእላትን በድምቀት ያከበርንበት ሙዚቃ!ኸረ ይለያል!
@abdinmohammed6171
Жыл бұрын
አማረው መውዜሬ አማረው ዋው አሪፍ ሥራ ነው መብሬ በርታልን ❤❤❤❤❤
@hanaabebe3979
11 ай бұрын
Metekel biresash kegne trsagn, Amhara erstun yasmelsal 💚💛❤️Amhara lezelalim ynur💚💛❤️
@kalkidanadafre5457
Жыл бұрын
ድል ለአማራ ድል ለኢትዮጵያ 💚💛❤️💪
@mahleta.kassie8193
Жыл бұрын
Mebre Mengste holding it down for the Northern Shewa 💪💪💪 Great job!!!!
@banchiyekdusgebrillij7122
Жыл бұрын
ውድ የአማራ ልጆች ለወገናችን በምንችለው ሁሉ ከጎናቸው እንሁን
@BellBell-ll6im
Жыл бұрын
በደንብ የኔ እናት በደንብ እንሆናለን
@Saif-dh3rl
Жыл бұрын
እሺ ደሜ
@TtYy-mf2ot
Жыл бұрын
እሺ እህቴ
@belsti9368
Жыл бұрын
Ewinet new bezih seat ke Amhara gon mayikom ye Amhara tewolaj inde bana yikoteral
@hannadesta382
Жыл бұрын
ማንኛውም ኢትዮጵያውያን ሀገራቸውን የሚወዱም ጭምር ነው ጥሪው
@ZahraZahra-fb9te
Жыл бұрын
ማብሬ በጣም ያሳዝነኛል ተውዳጅ ሙዚቀኛ ነው ብዙ ሙዚቃው በሚሊወን የሚየታዩ ናቸው ግን አልተጠቀማባቸውም ይመስለኛል ጀግና የአማራ ልጅ
@ሰብለነኝከሀገረምኒል-ዀ8ሐ
Жыл бұрын
ድል ለአማራዬ 💚💛❤መብሬ የሸዋዉ ዉድ ልጅ❤❤❤አንተም ፋኖ ነህ ❤❤❤መላዉ አማራ ፋኖ ነዉ ድል ለፋኖ🥰🥰🥰
@tigistusiba7837
Жыл бұрын
Amazing artist, a person who is gifted a unique voice to deliver his nations questions which concerns the existence of Ethiopians. God bless you dear Mebre Mengite!!
@hadiaadam8159
Жыл бұрын
ወላሂ በጉጉት ስጠብቀው የነበርው ተለቀቀ ማብሪዋ ሸ አመት ንገስልኝ የኔ የንጉሶች በላይ ያማራልጀ ❤❤❤❤❤
@MesitemesgengatnetMesitemesgen
Жыл бұрын
በፍለጋ ሙቼ ነበር በስተመጨረሻም አገኘሁት 🥰🥰🥰🥰🥰ጊዜውን የጠበቀ ሙዚቃ መብሬ ወንድማችን በርታልን ኑርልን 💗💗🙏🇧🇴🙏🙏🙏🙏🇧🇴
@AlMushe-bt6yq
Жыл бұрын
በስንት ፍለጋ አገኘሁት አማራዬ የኔ ብርቱ 💪💪
@DhbgDjgf
9 ай бұрын
.ድል.ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayathayat9398
Жыл бұрын
የሸዋዉ መብረቅ ፈጣሪ ይጠብቅልን መብሪያችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hanaademasu5679
Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ነወ መብሬ ከአለባበሰ ጀምሮ ድሮቾ ስራወችሁ ሁሉ እደገና በአድሰ ቢሰራ ብዬ አሰብኩ
@ethiolove7629
Жыл бұрын
በርታ መብሬ ወድማችን ጡሩ ስራ ነው❤❤❤❤❤አማራው ተራራው❤❤❤
@oneethiopialoveMekontaw
10 ай бұрын
በጣም ልብ ያሞቃል great job 💚💛❤️
@makajav
Жыл бұрын
በርታልን ወንድማችን በቅርቡ ነፃነታችንን እናውጃለን
@Rahma04a
6 ай бұрын
አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ያውም ወሎየ የደሴዋ ኩራቴ ሀገሬ l love all Amhara❤
@My_blood_its_habesha
Жыл бұрын
ድል ለመከታችን ፋኖ ድል አማራ💚💛❤
@MulualemTesfawu
7 ай бұрын
አማራ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል ድል ለተጨቆነዉ ለተገፋዉ ለአማራህዝብ ፋኖኩራታችን ፋኖመከታችን ፋኖየሀገር አለኝታችን ፈጣሪከሁሉምነገር ይጠብቃችሁ እንወዳችዃለን አማራዊያን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
7:49
Awtar Tv - Dagne Walle - Aba Siber - ዳኘ ዋለ - አባ ስበር - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
AWTAR TV
Рет қаралды 20 МЛН
8:16
#ትንሹ ፋኖ በህቱ ሰርግ# ቀወጠዉ ሰርገኛዉን# አስደመመዉ እናቱ በደስታ #ፍድቅድቅ ያለችበትን# ተጋበዙልኝ #ክብሯን
አሌክስ ራያ_Alex Raya
Рет қаралды 2,2 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 9 МЛН
00:34
Wall Rebound Challenge 🙈😱
Celine Dept
Рет қаралды 16 МЛН
00:54
We Attempted The Impossible 😱
Topper Guild
Рет қаралды 47 МЛН
00:34
My daughter-in-law finally praised me# Laotie smiled# made a good play every day# photosynthesis pl
Fengjie Family Joke
Рет қаралды 10 МЛН
16:42
Ethiopia - ሌላ የጦርነት ፍጥጫ፣ ‹‹ስለጦሩ አልተስማማንም›› ሶማሊያ፣ የትግራይ ወርቅ በኤርትራጂ፣ "ድጋሚ ወደብ ውሰዱ" ጅቡቲ፣ ዳይሬክተሩ ከአገር ሸሹ
Feta Daily News
Рет қаралды 14 М.
8:24
መብሬ መንግስቴ -ሳያምሽ አይቀርም| Mebre mengste _Sayamsh aykerm_New Ethiopian music 2024[Official music video]
Mebre Mengste Mulat 3M
Рет қаралды 641 М.
9:14
በማለዳው ፋኖ ገባ-ጦርነቱ ተጋጋለ/መሪው ኃይሉን በትኖ ሲወጣ ተ.መ.ታ- Amhara /fanoታህሳስ 6/2017
Ethio Rising Media
Рет қаралды 5 М.
5:56
Mehari Degefaw - Raya
Gojo Media
Рет қаралды 3,8 МЛН
3:42
YIGZAW BELAY - ABEBECH SEKOTA - _ ይግዛው በላይ (ሰቁጣው) አበበች ሰቆጣ_NEW ETHIOPIAN MUSIC 2023 (official video)
ይግዛው በላይ_ Yigzaw Belay Official
Рет қаралды 4 МЛН
7:03
Hanan Abdu - Arkebas - ሀናን አብዱ - አርከባስ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
Nahom Records Inc
Рет қаралды 6 МЛН
5:28
መብሬ መንግስቴ - የሰው ተላላኪ (Mebre Mengiste - Yesew Telalaki) - New Ethiopian music 2024(official video)
HG Entertainment (ኤችጂ መዝናኛ)
Рет қаралды 146 М.
8:13
Dagne Walle - Wond Lij Korete | ዳኜ ዋለ _ ወንድ ልጅ ቆረጠ - New Ethiopian Music 2024 (Official Video)
Dagne Walle
Рет қаралды 10 МЛН
7:21
Mehari Degefaw - Gitem Alegn | ግጠም አለኝ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
Heni Tube (Heni Tube)
Рет қаралды 15 МЛН
6:41
Mebrie Mengistie - Minew Kefagn Zendro | መብሬ መንግስቴ - ምነው ከፋኝ ዘንድሮ | Ethiopian Traditional Music
AradaTube
Рет қаралды 4,3 МЛН
00:34
It works #beatbox #tiktok
BeatboxJCOP
Рет қаралды 9 МЛН