"ሕዝቡ ከፋኖ አብሮ እየወጋን ነው"መከላከያ //ጋይንት.! ጃዊ.! ደራ.! ጠለምት.!//አሁናዊ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች 23 May 2024

  Рет қаралды 28,289

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2

Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2

Ай бұрын

"ሕዝቡ ከፋኖ አብሮ እየወጋን ነው"መከላከያ //ጋይንት.! ጃዊ.! ደራ.! ጠለምት.!//አሁናዊ የኢትዮ ኒውስ መረጃዎች!
Ethio News_ኢትዮ ኒውስ ቻናል 2@ethionewschannel2
tikomazena@gmail.com
t.me/beletekassa

Пікірлер: 249
@EbrahimAli-vw5hk
@EbrahimAli-vw5hk 28 күн бұрын
ፋኖ በፍጥነት በአድ እዝ በፍጥነት መምጣት አለባቸው
@iam-amhara
@iam-amhara 28 күн бұрын
ሰላም በሌ አማራ አማራ ሲባል ያማቸዋል ዝበላቸው እኛ አማራዎች ከንግዲህ ቢሄርተኛ ሆነናል በርታ ወጥር💪💪💪💪
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 28 күн бұрын
Exactly
@shibefente5682
@shibefente5682 28 күн бұрын
በሌ ጀግና ነህ። በአማራ ላይ የሚደርሰውን ግፍ አጋልጥ። ከጎንህ ነን።
@WoyinwaMazengiya-cs4yn
@WoyinwaMazengiya-cs4yn 28 күн бұрын
ማንንም አትስማ ሥራህ ምርጥ ነው ብል*ግናው ጨንቆታል በሌ በርታ...
@tefwri1058
@tefwri1058 28 күн бұрын
መረጃወችህን በጉጉት ነው የምጠብቀው በርታ የአማራ ትግል ያሸንፋል።
@MulatAlene-tx2gn
@MulatAlene-tx2gn 28 күн бұрын
ድሮም ሠው ለትልቅ አላማ ይጠብቅህ ነበር። ይሄው በዚህ ዘመን ለመላው አማራ ድምፅ ሆንከን። እናመሰግንሃለን!!!
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 28 күн бұрын
Bele do ignore them. You were and are doing excellent work. Just go go go.....
@demelashgirma5066
@demelashgirma5066 28 күн бұрын
ብልጽግና ለህዝብ የወገነ ዜና የለዉም አንተና እኔ የግድ ከህዝብ ጋር መሆን አለብን የተሰጠህን አስተያየት አልቀበልም በርታ ወንድማለም
@Yeshi-iy2cj
@Yeshi-iy2cj 28 күн бұрын
ሁሉም ፋኖ አንድ መሆን አለባቸው እርስ በእርሳቸው ለምን ይነቋቆራሉ ጥላትም የነሱ መለያየትን ነው እሜፈልገው!!🙏🙏🙏
@Fano2123
@Fano2123 28 күн бұрын
ጠላቶቻችን እየገደሉን ስለ ልማት እናዉራ ይሉናል
@AlemaAlema-bm1es
@AlemaAlema-bm1es 28 күн бұрын
በርታ ወንድማችን ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪
@zemedbayuh880
@zemedbayuh880 28 күн бұрын
ዝም በላቸው አማራ ብቻ ነው የሚግደለው
@user-yh1hk4in7f
@user-yh1hk4in7f 28 күн бұрын
በርታልን ሀብታሙ አያሌ ጠፈሳ በሰላም ነው
@user-od3yi7wu1h
@user-od3yi7wu1h 28 күн бұрын
እባክህን የሺዋ ፋኖዎችን እንድ በሏቸዉ በመካከላቸው ችግር ቢኖር ወደ ሚዲያ ሳያወጡት እርስ በርሳቸው ቢነጋገሩ
@alealex206-
@alealex206- 28 күн бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ እናመሰግናለን
@user-ku5cp7ig4f
@user-ku5cp7ig4f 28 күн бұрын
በርታ በሌ አይዞን
@abey8880
@abey8880 28 күн бұрын
Thank You !!!!!!!!
@solomonhailu1699
@solomonhailu1699 28 күн бұрын
ስለሌለ ኢኮኖሚና ስለሌለ ማህበራዊ መስተጋብር እንድትዘግብላቸው ፈልገው ነው
@ephremtaye1767
@ephremtaye1767 28 күн бұрын
ወንድሜ በሌ በርታ እስካሁን የቴሌ-ግራም ገጽ እንዳለህ አላወኩም ነበር ዕድሜ ለመምህር ዘመድ እርሱ ገጽህን ሲያስተዋውቅ ነው ያወኩት,,,፤ ለሥራህ ባለህ ትጋት እጅግ ነው የማደንቅህ ሁሌም ከጎንህ ነን፤ ከምንም በላይ አምላከ-ኃያላን ከአንተ ጋር ይሁን፤ በየዕለቱ ለምታስተላልፍልን አዳዲስ መረጃ ወንድሜ በጣም ነው የምናመሰግንህ በርታልን!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@belaynehf
@belaynehf 28 күн бұрын
በርታ
@user-hz2bf2km4k
@user-hz2bf2km4k 28 күн бұрын
ትኩረት ለሸዋ ፋኖ ጥምረት ለመከፋፈል እየሰሩ ነው 🙏🙏🙏
@yohanneszerazion1614
@yohanneszerazion1614 28 күн бұрын
❤❤❤100000
@Fano2129
@Fano2129 27 күн бұрын
ስለ ፋኖ አንድነት ???? አንድ ዓመት ሙሉ እየጨረስን ነው .... እስከመቼ .... ለህዝብ መቆም ይቅደም!!!
@muban2432
@muban2432 28 күн бұрын
ቤል ጀግናው በርታልን "ኩምብር"ን ከጃዊ ወረዳ በትክክል ነው የጠራኸው
@timharmon10
@timharmon10 28 күн бұрын
ህዝብ በጅምላ የሚፈጅ አራዊት ፣ ህዝብ እጁን አጣጥፎ የሚጠብቅ ይመስለዋል? የ አማራው ትግል ህዝባዊ የነፃነት ትግል ነው!! አማራው ከማሸነፍ ውጭ ምርጫ የለውም!! ድል ለተካደውና በማንነቱ ለሚጨፈጨፈው የ አማራ ህዝብ 💪🏼💪🏼 ሞት ለ ምንደኛው ብአዴን
@AlgocodeAlgocode-gj1zi
@AlgocodeAlgocode-gj1zi 28 күн бұрын
በለጠ ወንይሜ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ከኢትዮጲያ ውጭ ህይወት እንዴት ነው??????የኔ ትግስተኛ
@namanekemti8556
@namanekemti8556 28 күн бұрын
አንዳንድ ጋዜጠኛ ነኝ የሚሉ እንደ "አንጋፋው ጋዜጠኛ ነኝ" የሚለው ዓለምነህ ዋሴ በነፃ አንደበቱ ስለሀገሩ ሳይሆን የባህር ማዶ ዜና ብቻ ይዘግብንላል! በአንጋፋነቱ በዩክሪንና በፍልስጤም ዜናና በአካል ገዝፎ፤ በሚኖሩበትን አገር እልቂት እየተካሄደ አይዘግብም። ለምን? ፍርሀት ነው ? አድር ባይነት ነው? ሆዳምነት ነው ? እያዩ እንዳላዩ መሆን እንደመደገፍ ይቆጠራል። አሳፋሪና ቦቅቧቃ መሆን ወይም ገዳይ ስርዓትን በግልፅ እንደ መደገፍ ይቆጠራል። የብልፅና ካድሬው እነዚህን እየካበ በለጠ ካሳን ቢተች ክብር ነውና ቦታ አንሠጠውም።
@animawmanaye8517
@animawmanaye8517 28 күн бұрын
በትክክል
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 28 күн бұрын
እንኳን ህዝቡ ምድሪቱም እየወጋቻቸው ነው
@user-dh8nt6pq4e
@user-dh8nt6pq4e 28 күн бұрын
በርታ ወንድማችን ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤❤
@wondifrawworkneh5261
@wondifrawworkneh5261 28 күн бұрын
በርታልን ጀግናው። ብቻህንም ብትሆን ሃላፊነትህን በደንብ እየተወጣህ ነው። ወገንተኛ የሚልህ ከህሊናው ከርሱ የቀደመበት በልፃጊ ነው። ኢቢሲ፣ ዋልታ፣ ፋና፣ አሚኮን ላይክ አድርግ በለው ይሄ ባንዳ።
@SabitaAli
@SabitaAli 28 күн бұрын
በሌ ጨዋልጅ ነዉ ጉራ ሣያበዛ ሣይወራጭ ሳይዘል ነዉ በእርጋታ ሚያቀርበዉ እንደ እና የህዝብን ግፍ አለባብሶ ማለፍ በዱንያም በአኼራ ተጠያቂ ያደርገዋልኮ ሆ
@tiyubista9685
@tiyubista9685 28 күн бұрын
ትእክክልእ፡ለተገፋዉእ፡ህዝብእ።ድእምፅእመሆንእነዉእ።ድልእለፍኖኦ፡ቡለጠ፡ሞኦላ፡ቡርታአ፡ወድእሜኤ።
@bekaluadane569
@bekaluadane569 28 күн бұрын
ኢትዬ ኒዊስ፦ የአማራ ትግል ምን ይጎለዋል? በሚል መድረክ ቢከፍት ፣ ለአብነት የአማራ ማዕከላዊነት እንዳይመጣ እንቅፋቶች ምንድን ናቸው? የኢትዬጵያ ብሄርተኝነት እና የአማራ ብሄርተኝነት ልዪነት እና ግንኙነት ምንድነው? የመሳሰሉ አጀንዳዎችን ብታወያይ ጠቃሚ ሃሣቦችን ማግኜት ይቻላል።
@ethiopanethiopan-vb5vj
@ethiopanethiopan-vb5vj 28 күн бұрын
የሸዋ ፋኖዎችን አንድ በሏቸዉ
@user-kw2qk6zz5h
@user-kw2qk6zz5h 28 күн бұрын
ምን ሆኑ😢😢
@sarameereee7669
@sarameereee7669 28 күн бұрын
እስክንድር እስካለ ስላም አያገኙም ማባረር ነው እንደ ጎጃም አሻጉሊት የመስለ ስውየ😅😅😅😅
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 28 күн бұрын
የእስክንድር ነጋ የፅናት ተምሳሌት ነው የእስክንድርን ጦስ ይዛችሁ ገደል ግቡ ብአዴን የተባለ ካንሰር ተነቃቅተናል ​@@sarameereee7669
@mengistuskita9348
@mengistuskita9348 28 күн бұрын
የስክንድር ችግር አይደለም ወንድሜ የአሰግድ ነዉ እንደ እድሜው አይደለም የሚያስበዉ
@fergfset4615
@fergfset4615 28 күн бұрын
የሸዋ ፍኖዎች እርስ በእርሳቸው የሚያጋድላቸው አሰግድ ነው እንደ እድሜው አይደለም የሚያስበው በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ እየተገዳደሉ ነው 😢😢
@anonym792
@anonym792 28 күн бұрын
በርታ ወንድማለም !!ለምስኪኑ ህዝብ ድምጽ መሆን ያስመሰግናል።
@user-ku5cp7ig4f
@user-ku5cp7ig4f 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 28 күн бұрын
ስለሸዋ ፋኖ እባካችሁ መላ ፈልጉ አንድ ይሁኑ ባሣብ ገደሉን
@ethiopanethiopan-vb5vj
@ethiopanethiopan-vb5vj 28 күн бұрын
የሸዋ ፋኖ እርስ በርሳቸዉ እንደተጋጩ ሰምተናል በሌ ወደ አንድ እንዲመጡ ለምን አትሞክሩም
@cepheus3139
@cepheus3139 28 күн бұрын
ብዙም ሊያሳስብዎት አይገባም " አማራ አንገቱ አንድ ነው" ❗
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 28 күн бұрын
እስክንድር እንደ ጎጃም ካላበረሩ ሰላም የለም ሰውየው አለማው ምን እንደሆነ አላቅም ፀረ አማራ ሆነ
@user-qg4sv5lw9b
@user-qg4sv5lw9b 28 күн бұрын
እርግጠኛ ነኝ አንተ በአዲን ነክ።​@@ZahraAbdu-cp5ku
@user-ys2xx8nt1t
@user-ys2xx8nt1t 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zemegisla
@zemegisla 28 күн бұрын
የሸዋ ፋኖዎች ግን በባዳ የሚመሩ ይመስላል።
@werkemelese4557
@werkemelese4557 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EhiteWondimagegn
@EhiteWondimagegn 28 күн бұрын
የሸዋ ፋኖዎች ባርነት የናፈቃችሁ ትምሥላላችሁ ሕዝቡን ያላሠበ ትግል ሁሌም ባርነት ሽንፈት ነው እጅግ እጅግ በጣም አሣዛኝ ተግባር እየሰማን ነው እግዚአብሔር ከመጥፎ ተግባራችሁ እንድትወጡ ልብ ይሥጣችሁ ሌላ ምን ይባላል ።
@Ayeante
@Ayeante 28 күн бұрын
የመጨረሻ ደነዞች ናቸው ለሸዋ የማይመጥኑ። እንዴት ወደአንድ መምጣት ቢያቅት እንኳን፣ አንዱ አንዱ ላይ ሳይደርስ በየፊናቸው በየራስ ለመሥራት መስማማት ያቅታል!!!
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 28 күн бұрын
very truly
@gizaa.2878
@gizaa.2878 28 күн бұрын
ኢትዮ ኒውስ ለምታደርገው ትግል እናመሰግናለን ። የአጋንንቱ ጨፍጫፊው ጭራቅ አብይ አህመድ ጀሌወች ለሚያቀረሹት ትኩረት አትስጠው።
@yibeltalfekeke
@yibeltalfekeke 28 күн бұрын
በሌ እንደዚህ አድርግና እንደዚህ አታድርግ እያሉ አስተያየት የሚሰጡት ሰዎች ሴረኞች አጀንዳ ለመስጠትና አጀንዳ ለማስቀየር ስለሆነ አንተ የኢዲቶሪያል ፖሊሲህን ብቻ ተከትለህ ዘግብ።❤❤❤
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 28 күн бұрын
❤❤❤
@user-vn7kr2lc3b
@user-vn7kr2lc3b 28 күн бұрын
Thank you
@sunnightfantye8899
@sunnightfantye8899 28 күн бұрын
በሌ በርታ የድርሻህን እየተወጣህ ነው እናመሰግናለን
@AaAa-gm3rb
@AaAa-gm3rb 28 күн бұрын
በል ማመናቸው ነው ህዝብ ፋኖ ማለት ነው ማንን ሊወጋለት ይፈልጋል ወንበር አስጠባቂ
@asrdewadmas8959
@asrdewadmas8959 28 күн бұрын
የኛ ሀገር ልማቱ ጦርነት ነው ሌላ ምን ነገር አለ
@yirdawmelaku7540
@yirdawmelaku7540 28 күн бұрын
የቆሰለና መልሶ መጉዳት የማይችልን ተጎጂ መንከባከብ ልዕልና ያለው ሰራ ነው። ይበርቱ።
@user-mh9eh7tm5o
@user-mh9eh7tm5o 28 күн бұрын
ለብልፅግና ሆዳም መልሰ መሰጠት አይጠበቅብህም እነሱ ሆዳቸዉ ነዉ ዘመዳቸዉ።
@gashawmelke7459
@gashawmelke7459 28 күн бұрын
ገለልተኛ አይደለህም ብለው ሀሳብ የሚሰጡ ሰወችን አትስማቸው በሌ፡፡
@sauditaif7667
@sauditaif7667 28 күн бұрын
አወ ነፍጠኛ ነኝ በላቸው ምን ያመጣብሀል ከመሰደድ የበለጠ
@tamrukassie8240
@tamrukassie8240 28 күн бұрын
ሰላም በለጠ
@woinishetmoulat633
@woinishetmoulat633 28 күн бұрын
Ignore them please. You are doing your fact reporting
@hussenali4298
@hussenali4298 28 күн бұрын
ኧረ በሌ ሸዋ ላይ ደስ የማይል ነገር እየሰማን ነው የሚበጠብጠውን ሰው ይፋ ማድረግ ነው ፋኖ እርስ በርሱ ተዋጋ እያሉ ሚዲያወች እየዘገቡ ነው፡ እኔ ወደጫካ የገቡበት ነገር እረስተውት ነው መሰል ካልሆነ እንደኔ ተስፋ እየቆረኩ ነው ፡ ወይ ህዝቡ ሠላም አላገኘ ወይ ነፃ አልወጣ በጣም ከባድ ነገር እየመጣ መሰለኝ ጎን ለጎን መወጋጋት ከተጀመረ ከባድ ነው ብቻ የምንሠማው ነገር ደስ አላለኝም በሌ አንድ ነገር ማለት ነው ስር ከሠደደ ከባድ ነው የሚሆነው
@saidFeleke
@saidFeleke 28 күн бұрын
ይህ በጣም ይረብሻል ጅልነትም ድንቁርናም ነው አትግደሉን ብሎ በረሀ መግባት የሚገደለውን የሸዋን አማራ ለመታደግ እንጅ እርስ በእርስ እዬተባደኑ ለመገዳደል ከሆነ ለምን ይህ ሁሉ መስዋዕትነት መክፈል አስፈለገ ? እረ የመንዝ ልጅ የይፋት ልጅ የምንጃር ልጅ የመሬ ልጅ ይህንን አይደለም ከናንተ መስማት የምንፈልገው የአባታችሁን የምዬ ምኒሊክን ታሪክ ኢትዮጵያውያንን አስተባብረው ሀገራቸውን ከነጭ ወራሪ ፋሽስት ነፃ እንዳወጡት እናንተም የሸዋ ፋኖዎች ይህንን የአማራ ህዝብ ከፋሽስቱ አብይ አህመድ ህዝባችሁን ነፃ አውጡ የምን እርስ በእርስ መጠላለፍ ነው ይህ ነውረኝነት ነው ሊታሰብም አይገባውም የአባቶቻችሁ አደራ አለባችሁ አደራ እንዳትበሉ !!!
@tediabegaz8031
@tediabegaz8031 28 күн бұрын
በለጠ-Ethio News በጣም ጥሩ የጋዜጠኝነት የሞያ ደረጃ (standard) የሚታይበት ሚዲያ ስለሆነ በርታ!
@WondemagegnChekol
@WondemagegnChekol 28 күн бұрын
Political power abuse, misuse of public finance, and sexual harassment are the most dangerous practices occurring in our country.
@aregaemoges5926
@aregaemoges5926 28 күн бұрын
ጎሸ ባዶ ሚያዝያ 30 /9 16 ደ/ረ ብርሃን ዙሪያ ለእህቱ ሠርግ በመጣበት እንጨት ላይ ምሥማር መተው ከመቱት በኋላ ገድለውታል ራሱ መከላከያው ።
@yedilgetachew4808
@yedilgetachew4808 28 күн бұрын
Good job
@user-sb4rg8co8c
@user-sb4rg8co8c 28 күн бұрын
በተለያ የ ጎራ ሆነው ወንድም ማቾች ሲገደሉ በሰፊው እንዲሰራጭ ቢደረግ።
@assayeewnetuazale5446
@assayeewnetuazale5446 28 күн бұрын
ታማኝ ምንጭ ethionews
@GetnetMoges-qu2sb
@GetnetMoges-qu2sb 28 күн бұрын
የሸዋ ፋኖ ለአማራ ህዝብ ከሆነ የሚታአገሉት አላማአቸዉ አንድ ከሆነ የግል ጠባአቸዉን ትተዉ ሽኩቻአቸዉን ትተዉ የአማራን ህዝብ ከመጥፋአት ለመታአደግ ከሆነ ይስና ግሌሳአቸዉን ተራአርመዉ ወደአንድነት መምጣአት አለባአቸዉ ሚዲያአወች አንድ በሏአቸዉ
@sauditaif7667
@sauditaif7667 28 күн бұрын
ሰላም ወንድሜ ድል ለፉኖ አማራ ከብልፅጌ ገረድ ውጭ ሁሉም ፉኖ ነው አትጃጃል አስታጥቄ
@molatazebew5281
@molatazebew5281 28 күн бұрын
በለጠ ካሳ በርታ ለአንተ መጥፎ ነገሮችን አስተያየት የሚሰጡ ሰወች የብልጽግና ካድሪወች ናቸዉ ሰለሚዲያወች የሰጠህዉ ሀሳብ በጣም ደስ የሚል ነዉ ምከኒያቱም የመንግስት ሚዲያ የሚያሳዝነዉ በአማራላይ ለ1 አመት የተደረገዉ ግፍ አንድተን እንኳን ዘገበዉ አያቁም ይህቀን ያልፋን
@DeseFikado
@DeseFikado 28 күн бұрын
የሰዉ ህይወት የረከሰበት ሀገር ኢትዮጵያ ነዉ በየቀኑ የሰዉ ህይወት ይረግፋል ያሳዝናል : ሁሉም ሰዉ ዝም ብሎ ያያል የስብዓዊ መብት ተሟጋች ተብዬዎች ለምን ዝም ይላሉ የሀገር ምክክር ኮምሽን ተብዬዎች ለምን ዝም ይላሉ በኢትዮጵያ ዉስጥ በአገዛዙ ጦር ብዙ ገበሬዎች ብዙ ወጣቶች በአማራ ክልል በየገጠሩ መዓት ንፁሐን ሰዎች በአገዛዙ ጦር ሳይሞቱ አይዉሉም
@user-ie8ph5cj6u
@user-ie8ph5cj6u 28 күн бұрын
የፋኖዎች አንድ አለመሆን በተለይ ሽዋ አንገታችን እያስደፋን ነው ።ነፃነታችን ያሳዩናል ስልን ለባሰ ባርነት ሊዳርጉን ነው ። በፍጥነት አንድ እዝ እንፈልጋለ
@EliasSahele
@EliasSahele 28 күн бұрын
fanno must be united in the near future.
@Eyobs90
@Eyobs90 28 күн бұрын
በርታ!! እንበርታ!!
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 28 күн бұрын
❤❤ል ለፋኖ
@assayeewnetuazale5446
@assayeewnetuazale5446 28 күн бұрын
የፓለቲካዉ ክንፍ ጠንካራ መሆን አለበት።
@user-ic3xw3dn3t
@user-ic3xw3dn3t 28 күн бұрын
ሰለልማት የሚያወራ ካለ ኮሬኔጌኛነው
@ashagremequanit9826
@ashagremequanit9826 28 күн бұрын
ፋኖን የመከፋፈል ሴራ እየሰሩ ነው በምችሉት መጠን ንገሯቸው!!!
@kadunatsouli622
@kadunatsouli622 28 күн бұрын
እረ፡የሸዋ፡ፋኖች፡እያሥደነገጡን፡ነው፡እባካችሁ፡ለሚጨፈጨፈው፡ህዝብ፡ሥትሉ፡አንድ፡ሁኑ❤❤
@user-et4ib8pu3u
@user-et4ib8pu3u 28 күн бұрын
በሌ ጀግናችን በርታ!!!!
@DM-xn5dt
@DM-xn5dt 28 күн бұрын
በርታ መረጃው እጅግ አስፈላጊ ነው
@user-fm3ow2hk7q
@user-fm3ow2hk7q 28 күн бұрын
ሽዋወች ምን አያደረጉነው ወደአንድ እሚመጡት መቸነው
@avir1559
@avir1559 28 күн бұрын
ተዋቸውበልፅግናናቸአነሱ
@andargdesalegn
@andargdesalegn 28 күн бұрын
ትኩረት ለሸዋ አንድ ይደረግ
@KassahunYetsegaAmhara
@KassahunYetsegaAmhara 28 күн бұрын
ኧረ ምንድን ነው የምንሰማው እንዴት ሰው የወጣበትን ዓላም ወደ ጎን ትቶ ሌላ ዓለም ውስጥ መግባት???እንዳው ለህዝቡ ስትሉ ልብ ይስጣችሁ።
@GetuRidek
@GetuRidek 28 күн бұрын
ተጠንቀቅ በ ክምችት ስም የብልፅግና ተከፋይ ሆዳም ክድሬዎችን በብዛት እያየሁ ነው ጥንቅቅ በል
@user-cw3vy4rg6o
@user-cw3vy4rg6o 28 күн бұрын
ሲጀመር እሄ አስተያየት የብልፅግና ሰዉ አስተያዪት ነዉ ወደተመልካች እና ወደ አድማጭ ማምጣት አይጠበቅብህም ነበር።
@belayhunmelaku8721
@belayhunmelaku8721 28 күн бұрын
በሌ ስለእውነት ካልካቸው ፖርኮቾ ውጭ ከዚህ በፊት የምናውቀው የልማት ስራ አለ ማለት ፈልገው ነው
@AdelFsha-ic7mu
@AdelFsha-ic7mu 28 күн бұрын
ድልለፍኖ
@yonass6203
@yonass6203 28 күн бұрын
በሌ እባክህን አንድ ማዕከላዊ አመራር እንዲመሰረት የሚከናወነው ሂደቱ ምን ላይ ነው?????
@user-vm7zs5mj6p
@user-vm7zs5mj6p 28 күн бұрын
Victory for fano ❤❤❤
@user-op7hw1br5q
@user-op7hw1br5q 28 күн бұрын
ሰላም ነው እባክህ የሽዋውን ነገር ምከሩበት ውስጣችን እየተረበሼ ነው እባክህ?
@argawhussien4866
@argawhussien4866 28 күн бұрын
ወይ ወንድሞቼ እንደህ በከንቱ ደማችሁ ሲፈስ እንደማየት አሳዛኝ ታሪክ የለም!!!
@Grimawogayhu
@Grimawogayhu 28 күн бұрын
ሰላም በለጠ ትናንት ያንተ መረጃ ቃል በቃለ ደሬ ኒውስ ላይ ስኒበብ ሰማሁ ሚንጭ ባለመጥቀሱ በፔጁ ላልገባ ወስኛለሁ
@dawitsurafel3438
@dawitsurafel3438 28 күн бұрын
ደረጄ እኮ በየዕለቱ ነው ቴሌግራም ላይ እና እዚህ ቻናል ላይ የሚወጡ ዘገባዎችን ቃል በቃል ሚዘግበው:: ምንጭ አለመጥቀሱ ሁሌም ያስገርመኛል በግሌ በተደጋጋሚ ተግባሩ ልክ እንዳልሆነ እና ቢያንስ ብዙ ዋጋ ከፍለው መረጃ ለሚያደርሱ አካላት ክሬዲት መስጠት ባይፈልግ እንኳ ቢያስ ቃል በቃል ማቅረብ እንዲተው ፅፌለታለሁ ግን ሚሰማ ዓይነት አይደለም::
@mameyasin-gf5qo
@mameyasin-gf5qo 28 күн бұрын
በርታልን
@user-op7hw1br5q
@user-op7hw1br5q 28 күн бұрын
አስተያየቴን ትኩረት ስጡት እባካችሁ የሽዋውን ጉዳይ?
@DTFNews
@DTFNews 28 күн бұрын
በሌ ሰላም ነው ደውለህ አጣራህ ወይ የሸዋውን ነገር እንዴት አረክ አንተ አስተዋይና በሳል ስለሆንክ ነው ለሚመለከታቸው አካል ለሽማጊሌዎች እንድታደርስ ብዮ ነው እባክህ አደራ በሌ አንድ በሏቸው
@alemneh2777
@alemneh2777 28 күн бұрын
እረ የሸዋ ፍኖወችን አንድ በሏቸው እባካችሁ
@belayhaile5467
@belayhaile5467 28 күн бұрын
ፋኖ በአንድ ዕዝ እንዲመራ ጫና ፍጠሩ ! አለበለዚ እርስ በእርሱ ተባልቶ ያልቃል። ሻለቃ መከታው እና ጋሽ አሰግድን በአስቸኳይ እንዲስማሙ እንጠይቃለን!! መስማማት ካልቻሉ ግን ሁለቱም ከሸዋ ህዝብ ትከሻ ላይ ሊወገዱ ይገባል። የትኛውም የፋኖ አመራር ከአማራ ህዝብ በታች ነው !!!
@user-ic3xw3dn3t
@user-ic3xw3dn3t 28 күн бұрын
ብርታ ጥሩነው😅
@ZahraAbdu-cp5ku
@ZahraAbdu-cp5ku 28 күн бұрын
አብዛኛ comment ስለ ሸዋ ፋኖ ነው አጣርተህ መረጃውን እንደምታሳውቀን ተስፋ አለን አይተህ እንዳለ አትሁን ይሄ ችግር በግዜ ተፈቶ በነበር እስኳን እንዲህ አይነት ነገር ባልመጣ አንተም የበኩልህን አድርግ ትክክለኛውን በመዘገብ🥰
@AhmedAbad-nr7un
@AhmedAbad-nr7un 28 күн бұрын
ፋኖ ወደ አድ እዝ እስካልመጣ ድረስ ምንም ለዉጥ አይመጣም ያማራን ችግር ማባስጂ
@user-xw6oz9ge9v
@user-xw6oz9ge9v 28 күн бұрын
ሥለጋይንትና ታች ጋይንት እሚዘግብ ዮቱበር ለምንነዉ ጦርነቱ ታችጋይንትላይ በጣም ነዉ በተለይታችጋይንትንበየእለቱዘግብለን እኔበበኩሌ እከታተላለሁ
@user-tb7dj2xr4v
@user-tb7dj2xr4v 28 күн бұрын
አውበትክክልመርሳ
@user-th4sh2yl8o
@user-th4sh2yl8o 28 күн бұрын
fano king
The Noodle Picture Secret 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 29 МЛН
Василиса наняла личного массажиста 😂 #shorts
00:22
Денис Кукояка
Рет қаралды 7 МЛН
⬅️🤔➡️
00:31
Celine Dept
Рет қаралды 38 МЛН
Ethiopia - Esat Amharic News June 20  2024
32:42
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 5 М.
EMS Special የአማራ ፋኖ በጎጃም መግለጫ Tue 28 May 2024
8:05
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 95 М.
June 18, 2024
37:15
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 78 М.
The Noodle Picture Secret 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 29 МЛН