🛑 ሕዝቡ የተጨነቀበት አዝናኝ ፕራንክ I በግድ ፋቅረኛዬን አፋልጉኝ I Ethiopian Prank

  Рет қаралды 1,113,000

Dagi Show - ዳጊ ሾው

Dagi Show - ዳጊ ሾው

3 жыл бұрын

#Subscribe #Dagi_Show

Пікірлер: 559
@dagishowtv
@dagishowtv 3 жыл бұрын
🛑 ሰላም ውዶቼ ተጨማሪ አዝናኝ ቪዲዮ ለመመልከት 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/i3bCp4GYp7iqnKc
@abdurhmanebrahim6308
@abdurhmanebrahim6308 3 жыл бұрын
ሽማግሌዎችን አትዳፈር ትረገማለህ
@Win-fb7hw
@Win-fb7hw 3 жыл бұрын
እናትን ልብዳልህ አንተ ቅማላም ሰገጤ ደሀ 😡 አንድ ቀን የሰው ህይወት በመኪና አደጋ ታሳጣለህ:: 3:47 they guy who is wearing orange hoddie if he is tryijg to run i swear the range rover car hit him. ውሻ ይመስል ቅንጥብጣቢ ሳንቲም ለመልቀም ብለህ የሰውን ህይወት አደጋ ላይ እየጣልክ ነው:: ተጠንቀቅ አንተ ጭገራም!!
@Fthyae
@Fthyae 3 жыл бұрын
ዳጊ ሰብስክራይብአርገኝ
@betibeti72
@betibeti72 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@mekyy4214
@mekyy4214 2 жыл бұрын
@@Fthyae 😄😄😄😄😄😄eshi
@astu4737
@astu4737 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ፕራንክ ነው የመዳም ስራ ጨርሼ አረፍ ስል ነው የለቀቃችሁት ካሜራው አቅርቦ ስለሚያሳየን ይሁን አላቅም ብቻ መኪና እንዳትገጩ እያልኩ በጣም እፈራለሁ ሰዎቹ ሮጠው እንዳይገቡባችሁ ጥንቃቄ አድርጉ ሚኪንም ሁሌ እነግረዋለሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@amiapp6147
@amiapp6147 3 жыл бұрын
ይሄን ኮሜት የምታነቡሁሉ ሰላማቹሁ ይብዛ ያሰባቹሁት ሁሉ ይሳካላቹሁ ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እኮኖ ለረመዳን ፆም በሰላም አደረሳቹሁ
@freshlemongames4987
@freshlemongames4987 2 жыл бұрын
ብዙ ብራክ አይቻለሁ ያንተ ገራሚነዉ በጣም ነዉ የሚሰቅ
@haymiyemaryanlj8509
@haymiyemaryanlj8509 3 жыл бұрын
😁😁ምነው ዳጊ ይሄንን ልጅ ለሁለት እየተቀባበላችሁ በሰንብ አስባቡ ምጠፈጥፉት 😂😂 በሰላም ነው መኪና ግን እየተጠነቀቃችሁ ለሰዎችም እያሰባችሁ😥
@birukdejene4860
@birukdejene4860 2 жыл бұрын
vvbbc g
@user-ts9xj4db5w
@user-ts9xj4db5w 3 жыл бұрын
ክክክ 😄😄😄😄ዳጊየ ማዳም ስታስከፋኝ ያንተን ቪድዮ እያየሁ እራሴን አዝናናለሁ ኑርልኝ አባቴ
@adissapp6197
@adissapp6197 3 жыл бұрын
እንኳን ለታላቁ እርመዳን በስላም አዴርስን የስላም የጤና የተሥፍ ያዲርግልን
@katihalala3201
@katihalala3201 3 жыл бұрын
ግን ዳጊ የምያስደነግጥ ነገር ስትስራ ከመኪና ራቅ ብለህ ስራ ስው ደንግጦ ዘሎ ገብቶብህ ለስውም ለራስህም ጦስ እንዳትሆን ጥበብ ይጠብቃል ማስተዋልም ይጋሪዳል
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 жыл бұрын
እስኪ ልሹፈዉ ከእቃ አጠባና ከፍጡር ቡሀላ ተደበሩበት የመዳም ቅመሞች ዛሬ የረመዳን የመጀመሪያ ቀን ነዉ አልሀምዱሊላ🙏☝️
@eduyedingillijedu20
@eduyedingillijedu20 3 жыл бұрын
💖🙏
@yadureyafkr4798
@yadureyafkr4798 3 жыл бұрын
የዱርዬ ፍቅር ፦ በአይነቱ ለየት ያለ አዲስ የፍቅር ቻናል ነው።👏❤️ 💔ያፈቀረን ሰው ማሳቅ ለኛ "NORMAL" ነው!😉 🌺የዱርዬን ፍቅር የሚያውቁ ሰዎች እነሱ ልባቸው በፍቅር የተሞሉ ናቸው!💑 ፍቅርን💕 ይታደሉታል እንጂ አይታገሉትም። የዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ🙏❤️
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 жыл бұрын
@@yadureyafkr4798 ok የእኔና የፍቅር መገናኛችን ናፈቀኝ😂😂😂
@Amharavkjgg
@Amharavkjgg 3 жыл бұрын
ወንዱ ግን ምነካው 🤣🤔 አሁን እናተን ይዘን ነው ግብጥን የምንገጥመው🤭 አቤት አጎት ሀገር ግብጥ ይህንን ጉድ እንዳታይ አደራ 🥲 ዳጊ ይመችህ ብሮ 🙆🏽‍♂️🙆🏽‍♂️ ቦክሱ ግን ዋው
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@AB-wp2zx
@AB-wp2zx 3 жыл бұрын
ክክክክ
@umhabib172
@umhabib172 2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@selambelete1778
@selambelete1778 3 жыл бұрын
አስፓልት ላይ ፕራንክ አታድርጉ በድንጋጤም ሲሮጡም ስንት መኪና እየበረረ ይመጣል የሚፀፅት ስራ አትስሩ ተጠንቀቁ
@zerihunnegatu8157
@zerihunnegatu8157 3 жыл бұрын
ሰላም ፤ ሰላምሽ ይብዛ። እኔም ከአስተያየትሽ ጋር ነኝ። ለሕይወት አክብሮት። መጀመሪያ ጥንቃቄ
@user-nc6rv9si3e
@user-nc6rv9si3e 3 жыл бұрын
ከከከከከከከከ አድሰው ብቻ አየሁ ጀግና
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 жыл бұрын
ዋው አንተልጅ ትለያለክ ስነ ምግባርህን በጣም ነው የምወድልህ ውዴ
@unikh4894
@unikh4894 3 жыл бұрын
ኸር ተዉ በድንጋጤ የሚሞት ሠዉ እኮ አለ ማርያምን እንደዚህ አታድርጉ
@semutiove6671
@semutiove6671 3 жыл бұрын
10:14 😂😂😂ይችን የምትመስል እዛጋር አለች ግን ይች አይዴለችም አላለም🤣🤣😂😂
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
ወይ ዳጊ የምታነሳቸው አይዲያወችይገርማል ጎበዝ በርታ መዳም አናዳኝ ክፍት ብሎኝ ነበር አሣቃቹሕኝ😁😁😁😁
@kiyasilubo6111
@kiyasilubo6111 3 жыл бұрын
ዳጊ ፕረንክ ምርጥ ነው ግን ለአደጋ ተጋላጭ ነው ሰው እያሻሸ በመኪና ይጋጫሉ ብዬ እያፈራውና ነበር
@user-rh3dg6qw9z
@user-rh3dg6qw9z 3 жыл бұрын
ምነው የኢትዮ ወንዶች ጨርሰው ፈሪ ሆነዋል ማለትነው አቤት ሩጫ😜😁
@zinetfker
@zinetfker 3 жыл бұрын
አመልጣለሁ ሲሉ መኪና እዳይገጫቸው ፈራሁ
@zid6626
@zid6626 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ወይ አምላኪ ሰማያዉይ ሹራብ የለበሰወ ሰዉ አደከመኝ ጠፈጠፈወእኮ😁😁😁😁 መልካም የረመዳን ወር ስላገራችን ጥሩ የምሰማበት ያርግልን
@tigstgirma7398
@tigstgirma7398 3 жыл бұрын
የአስቼ ሆድ ግን ደና ነው🤣 ... የድሬ ልጅ የዋህ ነው ሲሏችሁ ዝም ብላችሁ አደብድቡብን አቦ እንፈልገዋለን ሀይ 🤨❤️❤️
@user-il9nd6xy8b
@user-il9nd6xy8b 3 жыл бұрын
hhhhhhhhhhhhhhhhh 😂😂😂😂😂😂😂
@haileplus
@haileplus 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነቴ ኩራቴ --- ፈጣሪ ህዝቦቿን ይባርክ
@adissapp6197
@adissapp6197 3 жыл бұрын
ዳጊየ እንኳን መጣህ አዴኛነኝ በጣም ያምርል ብየ አሥባለሁ እንሹፍው. እሥኪኑ ዴማምሩኝ በናታቹሁ
@tigabupetros9260
@tigabupetros9260 3 жыл бұрын
ዲጊዬ ተመራጭ ፕራንክራ👌
@betibeti72
@betibeti72 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@s.ss.s3592
@s.ss.s3592 3 жыл бұрын
እረ አስፓልት ለይ አትስሩ !!!! ቀይ የለበሰዉ ልጅ ቢሮጥ መኪና ነበረ ከኃላዉ እናተ እራሱ ፕራንክ እዳትሰሩ
@kadijakindu7258
@kadijakindu7258 3 жыл бұрын
ቀይ ቆብ የለበሰው ሁለተኛው ልጂ አሯሯጡን ያየ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ነብሴን አውጭኝ
@martamarta7498
@martamarta7498 3 жыл бұрын
ክክክክ
@ferafera850
@ferafera850 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@h.klearnchannel8490
@h.klearnchannel8490 3 жыл бұрын
2:35 ኤርትራዊ ጅግና ነው 👌💪♥
@LoveHub
@LoveHub 3 жыл бұрын
👆👆👆ለመላዉ እስልምና እምነት ተከታይወች በሙሉ እረመዳን ሙባረክ። 🔴 ❗️ 🙏🙏🙏❤❤❤
@rahelyegeta1371
@rahelyegeta1371 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@aberafuji9232
@aberafuji9232 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😄😄😄😄😄🤣🤣🤣🤣🤣 አረ በፈጣሪ በሳቅ ሞትኩኝ ይመችክ ዳጊ
@user-tx6op8os2c
@user-tx6op8os2c 3 жыл бұрын
ይችን የምትመስል ልጅ እዛጋ አለች ያለዉ ልጅ በሳቅ ገደለኝ ፈርቶ መሆን አለበት
@user-id7jv3qp5h
@user-id7jv3qp5h 3 жыл бұрын
😂😂😂
@user-cy4uj2mg6y
@user-cy4uj2mg6y 3 жыл бұрын
ሰው ለራሱ መኖር በፈራበት ስአት እደዚህ አይነት ነገር በጣም ከባድ ነው የኢ/ያ ሰው ሁሉ ጀግና ነው ግን በግርግሩ ሰው ፈራ
@yafetafewerki268
@yafetafewerki268 3 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ye Eritrea lije jegena ne🥰🥰😍
@mameabera5852
@mameabera5852 3 жыл бұрын
የ ወፍራሙ ልጅ T-shirt ላይ ያለችውን proffesor Miaቃት ብቻ like
@yuoutube6448
@yuoutube6448 3 жыл бұрын
እናተ ልጆች በሰዉ ነዉ የምትሞቱት አንተና ሚኪ😂😂ግን አራፍ ነዉ🙏
@selamselam274
@selamselam274 3 жыл бұрын
ዶጊዬ በጣም ነዉ ያዝናናህን ቁጥር 2 ይቀጥል
@mesresttsaf9232
@mesresttsaf9232 3 жыл бұрын
አንዳዶቹ ነብሣቸው በጨሪቅ የተቋጠረ ነው 😆😆😆😆🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@zuzuuser-sj4sh8wt1s
@zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 жыл бұрын
2:38_2:59ደቂቃ ያለዉ ልጅ ተመቸኝ ራስህን ፕራክ አደረገህ🤣🤣🤣ደገጥም አላለ🤣🤣
@mahidersolomon2176
@mahidersolomon2176 3 жыл бұрын
የምር እስከአሁን መሳቅ አላቆምኩም 😂😂😂😂
@talelegnabdeta2775
@talelegnabdeta2775 3 жыл бұрын
1ኛ bro
@user-hc7yw5md7g
@user-hc7yw5md7g 3 жыл бұрын
ሰፈሬ ናፈቀኝ ጀሞ 😥😥ስደት አይንህ ይጥፋ
@milkesatube4981
@milkesatube4981 3 жыл бұрын
The way peoples run away for their souls is the most funny thing
@salemmillion7956
@salemmillion7956 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣 አንድ ቀን ግን ጥርሳችሁን እንዳያረግፉላቹ!
@user-vk1uu6bl7t
@user-vk1uu6bl7t 3 жыл бұрын
እረ ተው የመኪና ምሳ እዳኮኑ
@hayat2582
@hayat2582 2 жыл бұрын
ወይኔ ያመለጠውልጂ በሳቅ ገደለኝ ክክክክክክክ
@mekilitkidist1542
@mekilitkidist1542 3 жыл бұрын
በሳቅ ፈርስኩ አንዱ ለተመታዉ ሴት የማፈራዉን ያህል ፈርተዉ በሮጡት አዘንኩ ምን ፈልገህ ነዉ ብሎ ግብግብ የፈጠርዉን እና ሳይፈሩ ኮራ ዘና ብለዉ ወንድነታችዉን ባሳዮት ኮራሁ የአይንም ሻዎር እስኪበቃዉ ስታምር በጣም እያለ ዙም ላይ አድርጎ ካየ በሃላ አላቃትም ግን እዚህ ጋር ትኖር የነበርችዉን ትመስላለች ባለዉ ተገርሚካ
@genentteshome412
@genentteshome412 3 жыл бұрын
ዋውውውዎ እዲህ ነው መኮመት ስላየነው ነገረ ስነኮምት ትልቅነት ነው። ዝባዝኬ ከማውራት
@henihshhhsvghqtube5150
@henihshhhsvghqtube5150 3 жыл бұрын
👌👌👌ወድጀዋለው።dagi man yimechish bro
@danikeleta2439
@danikeleta2439 3 жыл бұрын
Ay ertrawi 🇪🇷jegna 💪🏿
@nehemiah6931
@nehemiah6931 2 жыл бұрын
The young boy, ልጁ ኤርትራዊ ነው አይፈራም !!! ኤርትራዊው ልጅ አስድስቶኛል
@desudebebe6020
@desudebebe6020 2 жыл бұрын
በቃ ከንግደህ prank እያሌ No ድብርት No ጭንቅ ሳቅ በሳቅ 🤣🤣😄😄😄🤣🤣እርፍፍፍፍ
@ffty7136
@ffty7136 3 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስየሚል ፍራክ
@Comedy3183
@Comedy3183 3 жыл бұрын
Baxam arifnow
@user-fc6ds3jy8h
@user-fc6ds3jy8h 3 жыл бұрын
ወንዶችየ ጉድ ነው😳🙊
@naolalemu2219
@naolalemu2219 3 жыл бұрын
Arif...nw gin tolo imbergig sew...dinget mekina sir bigebas mezezu lela aydel?..
@user-eb2zv1iv9e
@user-eb2zv1iv9e 3 жыл бұрын
😁😁🤔የሚያዝናና ነው በርቱ
@birukalemu1954
@birukalemu1954 3 жыл бұрын
ዳጊ ማን አሪፍ ፕራንክ ነው ይመችሽ😂😂
@Tube-hu1iy
@Tube-hu1iy 3 жыл бұрын
የእውነት አዝኛኝ ፕራንክነው እንደ አስተያት መቀያየር ነበረባቹህ ቦክሰኛው ባርች መሆን ነበረበት
@sojoofib5564
@sojoofib5564 2 жыл бұрын
Boksun slemaychilew yemeslegnal
@godisgoodallthetime9059
@godisgoodallthetime9059 3 жыл бұрын
አንተና ሚኮ amazing ናችሁ
@nattychekolony7723
@nattychekolony7723 3 жыл бұрын
ተወዳጁ የሙዚቃ ባለሙያ እንዲሁም የባላገሩ ቲቪ ባለቤት የአብርሃም ወልዴ በቪዲዎ የታገዘ ባዮ ግራፊ ክፍል አንድ......
@formvbnice2549
@formvbnice2549 3 жыл бұрын
ፕስ ነው ይላል አቦ ይመችሽ 🤣🤣😍
@gelilove540
@gelilove540 3 жыл бұрын
እር ደስ ይላል ይመችክ ዳጊ
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 2 жыл бұрын
ወላሂ, አንደዚህ, ስቂ, አላውቅም, ስደት, ከመጣሁ, በጣም, ነው, የተመቻቺሁኝ
@etpia3736
@etpia3736 2 жыл бұрын
ወይኔዳጊሾውበሳቅገደልከኚ አቦይመችህ
@adissapp6197
@adissapp6197 3 жыл бұрын
አዴኛ
@gunduzman3939
@gunduzman3939 3 жыл бұрын
ዳጊዬ በጣም ነው የምወድህ
@zedhabshwet7123
@zedhabshwet7123 3 жыл бұрын
ክክክክክክክክ በረመዳን ስራ ወገቤ ተላቆ ነበር አሳከኝ ከልቤ😂🤣
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
የመቼ ረመዳን፡ነው ሦስት ወር አለው
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ ሚስኪን እኮ ነዉ ሀገራችንን ሠላሟን ይመልስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ወላሂ ሠማያዊይ ጃኬት የለበሠዉ ተመቸኝ በልሶ ቆረቆመህ 😂😂😂
@jgshe4404
@jgshe4404 3 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሆዴ አመመኝ😂😂😂😂😂😂🥰🥰🥰🥰🥰
@ferafera850
@ferafera850 2 жыл бұрын
ክክክክክ ወይኔ ሁለተኛው ልጅ ፈረጠጠ እኮ 🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃😂😂😂😂😂
@almazmesifn563
@almazmesifn563 3 жыл бұрын
የተማታው ሰውዬ ተመቸኝ ክክክክክ ሁሉም ያስቃሉ ብንንንንንን በለውውውውውውው ክክክክክ
@melakuge1765
@melakuge1765 3 жыл бұрын
Betam tameralahu...... Ayee Dage. Yemecheh
@lillyl4262
@lillyl4262 3 жыл бұрын
I like your pranks.......mind the moving cars though. You don’t want it to end up as a disaster
@user-mx2qd4bm4v
@user-mx2qd4bm4v 2 жыл бұрын
በሳቅ ሞቻለሁ ደስ ይበልክ
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 3 жыл бұрын
የኮሮና ጥንቃቄ ተረሳ በቃ እረ ተው😏ወጣቶቹ ስራቹህን እንዳለ ሆኖ ጥንቃቄንም በዛው ብታስተምሩ ጥሩ ነው😊
@ayni2800
@ayni2800 3 жыл бұрын
ወይ በመቤቴ አሯሯጧካቸው እኮ
@mahlet7430
@mahlet7430 3 жыл бұрын
Love it made my day
@user-nh8zl5ki6y
@user-nh8zl5ki6y 2 жыл бұрын
ፕራንኩን ሳይሆን ከቨር ላይ ያለቺውን ቺክ ቻፓዋን ለማየት ነበር ሸወደኝ
@helentube325
@helentube325 3 жыл бұрын
ዳጊ ባርችን አጣብሳኝ 😂😂
@terezatube9718
@terezatube9718 3 жыл бұрын
Wow dagiya betam mrteya new aschan a fumesut eshi endnanet
@bereketbedassa2889
@bereketbedassa2889 3 жыл бұрын
ፍራንክ ነው ከምትሉ ቀልድ ነው ጫወታ ነው በሉ ፍራንክ ነው ፍራንክ ነው አይባልም ተለዋጭ ቃል ተጠቀሙ
@kgj4916
@kgj4916 3 жыл бұрын
አተ ልጂ ይህ ፕራክ ሳያስገድልክ አይቀርም
@ovsnet1396
@ovsnet1396 3 жыл бұрын
ወይኔ 10 ደቂቃ ሙሉ ታስቀኝ
@zxas7498
@zxas7498 2 жыл бұрын
ትለያለክ አቦ💚💚
@user-fj9qq2mq7l
@user-fj9qq2mq7l 3 жыл бұрын
ዳግዬ ቆጆ ፕራክ ነው
@aimrulmd251
@aimrulmd251 3 жыл бұрын
ክክክ በጣምነው የምታስቁት ምርጥ ፕራክ
@yared_yehulaset
@yared_yehulaset Жыл бұрын
ይመችህ 👍👍👍
@user-dt5wb7dk1f
@user-dt5wb7dk1f 3 жыл бұрын
እረ ጉድ ደሞዛሬ የዱላ ቀን ነው ዳጊዬ ልዩ
@mohammedyesuf8422
@mohammedyesuf8422 2 жыл бұрын
ታጋሹንና የዋሁን ያገሬን ሰው አመል እያስወጣችሁት ነው ምክንያቱም ይሄን ያየ የዋሁ ህዝቤ ራሱን አዘጋጅቶና ከፍቶ ነው የሚጠብቅ
@tigistnegash3060
@tigistnegash3060 3 жыл бұрын
ወንዶቹ ግን ምን አስበው ነው ሽንታም የሆኑት😳😂😂😂
@zd5125
@zd5125 3 жыл бұрын
miwk
@sol_merew400
@sol_merew400 3 жыл бұрын
Ere yehe prank part 2 yasfelgewal. Besak lefeneda new Dagi kebad sew 😂😂😂
@nasriahtube9345
@nasriahtube9345 3 жыл бұрын
ወይ 😂😂ልጁ ግን ፈርዶበታል 😂😂😂😂😂
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
ስንት ሊከፍል ነው ጠልዞ ገደለው እኮ ክክክክ
@user-vu5pu5gt9f
@user-vu5pu5gt9f 3 жыл бұрын
3:58 የዚኛው ድንጋጤ ይለያል
@sarasari3082
@sarasari3082 Жыл бұрын
dagi yemserachew prakoch yimechalu 👍👍👍❤❤❤❤
@yeabsira9395
@yeabsira9395 3 жыл бұрын
Dagi lemn yagnawn video atefahew
@zahrah1561
@zahrah1561 3 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ዳጊ ወዶቹ ምነው ሽሽት🤣🤣❤
@ajmanajman7323
@ajmanajman7323 3 жыл бұрын
ውይ ዛሬ ደግሞ የቦክስ ቀን ነው እንዴ ጉድ ፈላ
@mekibibimengesha9308
@mekibibimengesha9308 3 жыл бұрын
ኤሬ እናንተ የማታመጡት ጉድ የለም እና በሳቅ ሞቱኩት 🤣
@yemezemurtube3612
@yemezemurtube3612 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk ወንድ ሁሉ ፈር ሁኖ የለ😀😀😀😀😀
@addisketema8027
@addisketema8027 3 жыл бұрын
አረ ዙሪያህን አስተውል መኪና አስገጭተኀው ነበር 1፡39 ደቂቃ አከባቢ
@user-ci5zn8lz3d
@user-ci5zn8lz3d 3 жыл бұрын
ስራህ ተመችቶኛል ግን ሲሸሹ መኪና ውስጥ እዳይገቡ ትጠቀቅ
@osmaneali9054
@osmaneali9054 2 жыл бұрын
አቦ ይመችህ በጣም አሳቅህኝ
Hot Ball ASMR #asmr #asmrsounds #satisfying #relaxing #satisfyingvideo
00:19
Oddly Satisfying
Рет қаралды 51 МЛН
Is it Cake or Fake ? 🍰
00:53
A4
Рет қаралды 19 МЛН
Homemade Professional Spy Trick To Unlock A Phone 🔍
00:55
Crafty Champions
Рет қаралды 51 МЛН
네잎클로버🍀 | 실링왁스
1:00
둥댕희
Рет қаралды 2,7 М.
Banana Prank || እረ የሙዝ ፍቅር
8:54
Aliz-media
Рет қаралды 9 М.
Saqe Tera: ተከራዩ አዲስ አስቂኝ ጭውውት #saqtera #giftrealestate11.5k
17:36
ፀዳል ኢንተርቴይመንት Tsedal Entertainment
Рет қаралды 926 М.
😂 نمایش فوق کمدی : من بچه می‌خوام 😂
16:42
Hot Ball ASMR #asmr #asmrsounds #satisfying #relaxing #satisfyingvideo
00:19
Oddly Satisfying
Рет қаралды 51 МЛН