ሕፃን በእውነት አንዱአምላክ - በእውነት እግዚአብሔር በዚህ ብላቴና ላይ አድሮ ምን እየነገረን ነው ?

  Рет қаралды 1,231

መካነ ሕያዋን - Mekane Hiyawan

Жыл бұрын

ሕፃን በእውነት አንዱአምላክ
በእውነት እግዚአብሔር በዚህ ብላቴና ላይ አድሮ ምን እየነገረን ነው ?
‹‹ …. እርሱ የአባቶችን ልብ ወደ ልጆች፥ የልጆችንም ልብ ወደ አባቶች ይመልሳል፡፡››
ትንቢተ ሚልክያስ 4፥6
studio.kzbin.infoq8YhfZiHJ9M/edit
«መካነ ሕያዋን - ሚዲያ» በመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት እየተዘጋጀ የሚቀርብ የዩቱብ ገጽ (KZbin CHANAL) ነው፡፡ ይህ የዩቱብ ገጽ በዶግማ፣ በቀኖና፣ በምሥጢራተ ቤተ ክርስቲያን፣ በታሪክ፣ በክብረ ቅዱሳን፥ በምግባረ ሃይማኖትና በቅዱሳት መጻሕፍት ዙሪያ ትኩረታቸውን ያደረጉ ትምህርቶች ይቀርቡበታል። በተጨማሪም ዓውደ ስብከት፥ ጣዕመ ዝማሬ፥ ቃለ መጠይቅ፣ ወቅታዊ መረጃ፣ የበዓላትና የመንፈሳዊ ጉዞ ማስታወሻ ይተላለፉበታል።
በመካነ ሕያዋን የዩቱብ ገጽ ላይ የሚለቀቁ መልእክቶች ላይ አስተያየት በመስጠት፣ የገጹ አባል በመሆን (SUBSCRIBE በማድረግ) እና ለምእመናን በማስተዋወቅ በአገልግሎቱ እንዲሳተቱ ጥሪ እናደርጋለን።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን፤
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
የመካነ ሕያዋን ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል ሰንበት ት/ቤት

Пікірлер: 11
@linatamirie7157
@linatamirie7157 11 ай бұрын
እግዚአብሔር በጥበብና እና ሞገስ ያሳድግህ።
@fitsummelkie8252
@fitsummelkie8252 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጥበብ በሞገስ ያሳድግህ🙏
@sintayhugetachew151
@sintayhugetachew151 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በሞገስና በጥበብ ያሳድግህ ❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏❤️🙏
@ermiassolomon6924
@ermiassolomon6924 Жыл бұрын
በጥበብና በሞገስ ያሳድግህ።በሀይማኖትህ ያፅናህ ።
@Elsa-dq5yd
@Elsa-dq5yd Жыл бұрын
Egzyabher tsegawin yabzalih Egzyabher tebeka ayleyik betebeb bemogs yasadekeh be'betu yatsenah yine lije betesebochunim Egzyabher yibarkachu tsegawin yabzaliwot bereketachew yiderbin AMEN AMEN AMEN
@Israel9563
@Israel9563 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@KERODtube0111
@KERODtube0111 11 ай бұрын
❤❤❤Amen ❤❤❤
@metadelgebeye9146
@metadelgebeye9146 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤የኔቅመም
@yonasupermedia433
@yonasupermedia433 Жыл бұрын
Egizabiher yasadigih lekumineger yabikah
@KERODtube0111
@KERODtube0111 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@ruthkassu6304
@ruthkassu6304 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 17 МЛН
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 28 МЛН
Inside Out 2: ENVY & DISGUST STOLE JOY's DRINKS!!
00:32
AnythingAlexia
Рет қаралды 16 МЛН