"ሕወሓትን ከነበረበት ያወረደው የሀምሌ 5 ተጋድሎ ነው።" ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ

  Рет қаралды 159,439

 MEDIA

MEDIA

Күн бұрын

Пікірлер: 540
@tewodorthird7398
@tewodorthird7398 4 жыл бұрын
ኮ/ል ደመቀ ከፍተኛ የሆነ በሳል ገለፃ የማቅረብ ችሎታ አለህ!! ለጎንደር ሕዝብ ከልጅ እስካዋቂ አብሮ መዋደቅ እኔም ሁሌም አመሰግናለሁ!! ድንቅ ዳግማዊት ጣይቱ የሆነች ሚስትም እግዚአብሔር ሰቶሀል!!
@Samitrghh
@Samitrghh 5 ай бұрын
እራያ ማለት በትግርኛ እዩት ማለት ነውማይ ካድራ ማይ ፀብሪ አዲ ኳላ ማይ ሎሚን ሁመራ አላማጣ የማነው ? ምራብ ትግራይ ነው ታዲያ ለምን መቀሌም አድግራትም አስመራንም አይ ይጨመርላቹሁ? ካካ ኧረ ድፍረት😅 እባካችሁ ወልቃቹ ወደመጣቹበት ተመለሱ ወይ አርፋቹ ተቀመጡ በውሸት የአብይ ኳስ አትሁኑ ጎጃሜው ወለየው ኦሮሞን ደቡብን ሸዋውን አትበጥብጡት😅😢😮😢😅😮
@טאיצואטאלו
@טאיצואטאלו 3 ай бұрын
ኑርልን የቴዎድሮስ ትንፋሽ የአማራን ክብር ያስመለስክ የምንጊዜም ጀግናችን ነህ።
@danieltesfaye3865
@danieltesfaye3865 4 жыл бұрын
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ በመጀመርያ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል ዳግማዊ ቴዎድሮስ መይሳው ካሳ ጀግናችን ንግግር አዋቂ እርጋታህ ብቻህ ይበቃል። ኑርልን የአምሓራ አለኝታ መከታ ነህ። አማራውን በኢትዮጵያዊነት መንፈስ አደራጀው መደራጀት ነው የሚዬዋጣው በርታልን!!!
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 жыл бұрын
የአማራ ሴት ጀግና ናት በሀገርና በክብሮ ቀልድ የለም የኔ አበሶቺ በጣም ደስ ይላል
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 4 жыл бұрын
Betammmmm
@mariamrmeich6417
@mariamrmeich6417 4 жыл бұрын
የኔ አበሳ የኢትዮጵያ እቁ የአማራው ቁጮ ሁሌም እንወድካለን እረጅም እጅሜ ከጤና ጋ ከነቤተሠቦችክ ተመኝው።
@zinashabebe1878
@zinashabebe1878 4 жыл бұрын
Sisisi Amen Amen.Ameni
@momo4419
@momo4419 3 жыл бұрын
አሚን
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Жыл бұрын
ኮሎኔል ደመቀ ዘውዴ ወ/ሮ ዘውድ ነሽ ጀግኖች ሀቀኛ የኢትዮጵያ ልጆች አስኮርታሽሁናል ተባትኩ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክስው ሴይሆን እህዚእብሄር ይመልስላችኆል በርቱ ክርስቶስ ይጠብቃችሁ
@NardiSalme
@NardiSalme 7 ай бұрын
ደመቀ ትግሬ ነው ጎረቤታችን ነው ከወያኔ የተጣላው በጥቅም ነው
@NardiSalme
@NardiSalme 7 ай бұрын
ወልቃይት የትግሬዉች ነው ጎደሬው የመጣው ካርማጭሆ ከጎደር ክልል ነው ወልቀን መጣን ሲሉ ወልቃይት አሉት ምራብ ትግራይ ነው ሁመራ ማይ ካድራ ማይ ሎሚን ነው እባካቹ ውሸት ሲደጋገም እውነት አይሆንም እንኑርበት ወይ አርፋቹ ተቀመጡ ወይ ወደ ክልላቹ ተመለሱ ምን አደረገ ጎጃሜው ወለዬው ኦሮሞ ደብቡ ትግሬው በናተ በሬ ወለደ ውሸት የሚሞተው አሁን ያሳሳታቹ አብይ የለም ወደራሳቹ ተመለሱ
@alukonjo3561
@alukonjo3561 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና የአማራ ኩራት ነክ አባቴ ሰላማችሁ ይብዛልኝ ጥላታችን ይዉደሙ💪💪💪💪💪💚💛💓
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 4 жыл бұрын
Amennnnnnnnnnnnnnn
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 4 жыл бұрын
አሚን
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ
@zነኝእናቶዋንነፋቂእምየየ 4 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@tenagnebirhane5060
@tenagnebirhane5060 4 жыл бұрын
💚💛❤💚💛❤
@محمدمحمد-ذ7ط6ك
@محمدمحمد-ذ7ط6ك 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና ያማራ ኩራት ነህ
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 4 жыл бұрын
ወይዘሮ ዘዉድነሽ ጀግና የጀግና ዘር! አኩሪ ታሪክ ሰርታችኋል::
@kalabkebede1027
@kalabkebede1027 4 жыл бұрын
አስራት የኛ ድምፅ እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 жыл бұрын
የኛ ጀግና ዋዉ ፈጣሪ ይመስገን እዉነት ነው ፈጣሪ ሀያል ነዉ እናመሰግናለን በርታልን አለን ከጎንህ ነን
@almazzewdu5717
@almazzewdu5717 4 жыл бұрын
ጀግናችን አሁንም ትልቅ ትግል ያስፈልጋል የሴት ጀግና እንዳቺ ያሉትን ያብዛልን እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@mearaaalmmrr1141
@mearaaalmmrr1141 4 жыл бұрын
እኔ አዲስ አበባ ልጅ ነኝ በጣም ያኮራችሁኝ የጎንደር ህዝብ አንተም በጣም ጀግና ነግ የኢትይኦጵያ አለኝታ የቴድሮስ አይደለ
@sololocko1194
@sololocko1194 4 жыл бұрын
አንተ ሆዳም አብይና ታከለ በዳቦ የገዙክ አኔ አዲስ አበባ ልጅ ነኝ ትለለክ ሆዳም ዳቦክን አላምጥ ሂድና አዲስ አበባን ለ ኦሮሞ ለ ቄሮ የሸጥክ
@anwarasnake9926
@anwarasnake9926 3 жыл бұрын
@@sololocko1194 a
@birkelama2928
@birkelama2928 4 жыл бұрын
የኛ ጄግና ሺ አመት ያኑርልን የኛ አበሳ እግዚአብሔር ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን የኛ የልባችን ሀሴት
@abyssinia8533
@abyssinia8533 4 жыл бұрын
ደመቀ ዘውደ የኔ ቆፍጣና ማር እንውድሓለን❤️። ጀግናችን ባየውህ ቁጥር ታኮራኛል💪 በልጦ አሳቢ ምጡቅ ነህ
@fathimasathima8058
@fathimasathima8058 4 жыл бұрын
🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💛💪💪💪💪💪💪💪💪
@kenubicha2640
@kenubicha2640 4 жыл бұрын
አሁንም ጎንደር ጎንደር ነው አንተም ትክክለኛ ጎንደሬ ነህ የአማራው አንበሳ ነህ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አሜን
@saragirma3927
@saragirma3927 3 жыл бұрын
ጎበዝ ጀግና ናችሁ ተባረክ ሚሰትህን ስላከበርክ ያክብርህ የኔ ጀግና💚💛❤️
@memyself5301
@memyself5301 4 жыл бұрын
1. አርበኛ ጎቤ መልኬ 2. አርበኛ ሰጠኝ ባብል 3. አርበኛ ሲሳይ ታከለ 4. አርበኛ ተስፋዬ ላቀው .... ኧረ ስንቱ ስንቱ እግዚአብሔር ነፍሳችሁን በገነት ያኑረው:: ለዘላለም በአማራ ልብ ውስጥ ናችሁ:: የወልቃይት ጠገዴን የፀለምትን የራያን አማራዎች ከረሳን እግዚአብሔር ይርሳን::
@abyssinia8533
@abyssinia8533 4 жыл бұрын
አንረሳም ኣጋመዎች ስንቶችን ንፁሓንና ጀግኖቻችንን ደፍተውብናል
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 4 жыл бұрын
በጣም በጣም አርበኛ ሰጠኝ እፍፍፍፍፍ
@Dani-Harer
@Dani-Harer 4 жыл бұрын
ኣረ እንዴት ተደረጎ 🙏
@watermelonyuh3810
@watermelonyuh3810 4 жыл бұрын
Jeginoch enkuwan kenate mehal tefeterku 💚💛❤
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 4 жыл бұрын
እነሰዚህ ጀግናዎቻችን እብኝ እነደ አባቶቻችን ሞትን እንመርጣለን እነጂ ለሃገር በቀል ባንዳ የምን እጂ መስጠት ነው በማለት የአማራን ጄግንነት ያስመሰከሩ ጃግኖች ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርግልን 💚💛❤️🙏🙏🙏
@Eminetn
@Eminetn 4 жыл бұрын
ሁለተኛው አልጋ ወራሽ ኮኔሬል ደመቀ ዘውዱ 💚💛❤️💪💪💪💪
@asmarearega4577
@asmarearega4577 3 жыл бұрын
እንኳን ተደራጅተን ባንደራጅ ማንም ቀሜስ ይለብሳል እጅ አማራን ማሸነፍ አይታሰብም ግን መደራጀት ያስፈልጋል ጥላት ስትኩስበት በመደራጀ ታችንብቻ ይቀዝናል።
@demeawozdemeawoz4350
@demeawozdemeawoz4350 4 жыл бұрын
የኛ ጅግና አንተ ያአማራዊ ድምፅ ጅግናው ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ
@sintayehualemeseges
@sintayehualemeseges 4 жыл бұрын
አይ ጀግናዬ አንበሳ የኢትዮጲያ ጀግና: እረጅም እድሜ ይስጥህ💚💛❤
@tube-kb6ri
@tube-kb6ri 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@seadaeshtu6867
@seadaeshtu6867 3 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ደጋግሜባይህ አልሰለችም እኔምየጀግናልጅ ነኝ ጀግናእውስጤነው ወላሂ አላህይጠብቅልሽ በሉኝ ልክአዳባቴ ጀግናጀና ልጆች አሉኝ ብቻ አማራ መሆንመታደል ነው ያው መርጠንም ባንወለድ ግን በጣም መታደል ነው አባቴ አላህ ጀነትልፊርዶስን ይወፍቅልኝ የደርግ ወታረድር ነበር አይኔላይ አለመሳሪያ አያያዙጀግንነቱ አረማመዱ እራሱያስፈራል ያለውግርማመጎስ ደግነት ጀግንነት ሁሉም ነገር ብቻ ደሞቼከናተ መፈጠር መታደልነው
@zinakebede988
@zinakebede988 2 жыл бұрын
ኮ /ል ደመቀ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥ የኢትዮጵያ ጀግና ነህ
@ባለሀገሯ-ገ3ቸ
@ባለሀገሯ-ገ3ቸ 4 жыл бұрын
የቴድሮስ መንፈስ ያለበህ የጄግና ጄግና ዘር
@saleamathubia9028
@saleamathubia9028 4 жыл бұрын
አስራቶች እንኳን ደህና መጣችሁ እውነት ያሸንፍል ጀግናው እድሜ ጤና ይስጥልን አንበሳው ከጀግና ጀርባ ጀግና ሴት አለች ኑሩልኝ ጀግኖቻችን
@abyssinia8533
@abyssinia8533 4 жыл бұрын
አስራት ናፍቆቶቼ😍 ጠፍታችሑብን ነበር። አያችሑ የውጭ ቆንፅላ ስለሌላችሑ ድምፃችሑን ማፈን ቻሉ። አሑንም የውጭ መረብ ያስፈልጋችኋል!! ከሚኒሊክ ጣቢያ ጋር ተባበሩ። ሓየለኛ የተማሩ ሙሑራን ናቸው ቢንያም እጅጉ የቅጣው እጅጉ ልጅ፣ ልጅ ታድላ ወዘተ አሉበት። ተሰባሰቡ
@saidalsaid-9006
@saidalsaid-9006 7 ай бұрын
ጀግናችን❤❤❤
@habeshachannel1757
@habeshachannel1757 4 жыл бұрын
አስራትን Subscribe በማረግና like በማረግ እንተባበር።
@mastewaltebebu1094
@mastewaltebebu1094 4 жыл бұрын
ጀግና ሴት የባለቤቷ የጀርባ አጥንቱ ናት!!♥♥♥ እግዚአብሄር ይባርካችሁ♥♥
@rayatube5831
@rayatube5831 4 жыл бұрын
ኦነግ መቼም ለአማራ ሰላም አያስብም ይህን ሁሉም አማራ ማወቅ አለበት
@መሲየወሎልጅ
@መሲየወሎልጅ 4 жыл бұрын
የኔ የዘመኔ ጀግና በርታ ግን ሰሞኑን ስለ አንተ የስም ማጥፍት ዘመቻ ተጀምሮብሃል ውዴ እኛ እናምንሃለን ግን በርታ አደራ ለአማራ ህዝብ ብዙ ሃላፌነት አለብህ
@abyssinia8533
@abyssinia8533 4 жыл бұрын
ኣጋመዎች የአማን ስም ሑሌ እንደዘነጠሉት ነው። ላንቃቸው እስኪቀደድ ድረስ ይቀደዱ ። መስሚያችን ጥጥ ነው። እኛ ስራ ላይ ነን
@ምሳየእትዮጵያ
@ምሳየእትዮጵያ 4 жыл бұрын
እስኬይ አማራዎች ተደራጅው እራሳችሁንም አማራውንም አድኖ እንድ ሆናችሁ ተናበብው ማንም እየተነሳአ አፍን አይክፍትብን
@helenalebachew1978
@helenalebachew1978 4 жыл бұрын
ወ/ሮ ዘውድ ነሽ ውብ ድንቅ ጀግና ባለ ብሩህ አምሮ ሴት… አንበሲቲ God Bless YOU & ur Respected families
@ggggdggs7621
@ggggdggs7621 4 жыл бұрын
እምርም:ጎንደር:ጀግና:ናችሁ በርቱው:አላህ:ከናተ:ጋር:ይሁን
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 3 жыл бұрын
አበሳ ጀግና አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ እስከቦተሰቦችህ ድል ለተገፍው ለአማራ ህዝብ
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 4 жыл бұрын
አስራት ስራ ጀመራችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ኡፍፍፍ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል
@yehagerlege7782
@yehagerlege7782 4 жыл бұрын
አሥራቶች እንኳን ደህና መጣችሁ ። ትክክለኛ የአማራው ድምፅ ናችሁ ።
@uaeuae5318
@uaeuae5318 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን ጀግና ጠላትህከግርህ በታች ይውደቁ🙏🙏💚💛💝💚💜💝
@donpetros8285
@donpetros8285 4 жыл бұрын
ዘዉድነሽ ማለደ - ጀግና፣ የጀግኖች ጀግና ነሽ ። ጀግና ሞት አይፈራም፣ የሚፈራው ነገር ቢኖር የዉርደት ሞት ነው ። ተባረኪ አያ የማውቀው አማራ እንዲያ ነው ። ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ሳልሳዊ ቴዎድሮስ ነህ - ኩራ !!
@demeawozdemeawoz4350
@demeawozdemeawoz4350 4 жыл бұрын
አስራት ሚዲያ እንኳን ደህና መጣህ የኛ ድምፅ
@techawatch
@techawatch 4 жыл бұрын
ጅግና እኮ ነው ይሄ ለሁሉም ትምህርት ሊሆን ይገባል ለህውሀት መቀሌ መሄድ ዋናውን ስራ የሰራው ጀግና ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ።እንዴት አስፈሪ ሰአት ናት ያች ሰአት.....ሚስቱም ጀግና ናት።የጎንደር ህዝብም ጀግናውን አሳልፎ አልሰጠም ብዙ ተጋድሏል ምስጋና ይገባዋል።ጎንደር ተጠንቀቅ ጎንደሬነትህን ቅማንት አማራ እያሉ ህውሀቶች እንዳይቀሙህ።ህውሀት ምን አይነት ጨካኝ እንደሆነ የሚያሳየው ሴት እና ህጻናት ላይ ቦምብ የሚጥል አረመኔ ነው።
@getasewezewdu3189
@getasewezewdu3189 3 жыл бұрын
ጀግናየወለደህ ሲቀጥል ጀግናሚስት የሰጠህ አንበሳዉ አማራ
@እናትሀገር-ኈ3መ
@እናትሀገር-ኈ3መ 3 жыл бұрын
የአማራዉ ኩራት ጀግናቺን ሰላምህን ያብዛልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ያረብ
@yeshiwogenfisha9555
@yeshiwogenfisha9555 2 жыл бұрын
ጀግናችን ሁሌም ሰላምህ ይብዛልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@محمد-ل8ح9ع
@محمد-ل8ح9ع 2 жыл бұрын
ወይ ጀግንነት ሺ አመት ኑርልን።አዎ ወሏህ ጀግና ሴት ወሳኝ ነዉ። አኡዙቢሏህ እነዚህ የተዋረዱ ፍጡር ናቸዉ።ለአንድ ሰዉ ይህን ሁሉ መሳሪያ መጠቀም
@እማቲዩብ-ሰ3የ
@እማቲዩብ-ሰ3የ 2 жыл бұрын
ወዱ ጀግናችን እኔጃ ስላተ ሣስብ አማራነቴ እደማር ይጣፍጠኛል አላህ ይጠብቅህ ደግሞም ሞት አይቀርም በጥላት እጅ ግን እዳትሞት የሁለየም ዱአየ ነው ወደፊትም በርቱ ከጎናችሁ ነን
@ኢትዮጵያአድስ
@ኢትዮጵያአድስ 4 жыл бұрын
ጎንደር ጀግናው ህዝቦች ምርጥ
@kassayewubbie5676
@kassayewubbie5676 4 жыл бұрын
የኛ ጀግና አንበሳው አብሪ ኮከባችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አንበሲት ወ/ሮ ዘውድነሸ ጀግኒት
@media714
@media714 4 жыл бұрын
የእኛ ጀግና በታሪካችን እጅ የመስጠት ልምድም ወግም የለነም
@elias21w
@elias21w 4 жыл бұрын
አንተና አንተን የመሰሉ ጀግኖች የወያኔን የመጨረሻ ጉድጓድ የቆፈራችሁት በዚያች ታሪካዊ እለት መሆኑ እየታወቀ እነበቀለና ጀዋርን የመሰሉ ጡሩንባዎች እኛ ታግለን እንዲህ አደረግን ሲሉ ሃፍረት የላቸውም። ያቺ እለት game changer ነበረች። ጀግናችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን። ጀግናዋን ባለቤትህንም በማስታወስህና በማድነቅህም እናመሰግናለን።
@a.maghsoodi2432
@a.maghsoodi2432 2 жыл бұрын
He is amazing ❤️🇪🇹proud Ethiopian we love ❤️ you
@ተገኔተሻገር
@ተገኔተሻገር 4 жыл бұрын
ለውጡ የመጣው በአማራ ፋኖ እንጂ በቄሮ አይደለም ያሉት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስተር ሀይለማሪያም እውነት ነው አሁንም አማራው በጎጥ አንባላ አንድ አማራ እንሁን
@kokimcsharry1639
@kokimcsharry1639 4 жыл бұрын
በጣም የማከብረውና የምወደው ጀግና ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@negasenshew7085
@negasenshew7085 4 жыл бұрын
እባህ ወንድማለም ጀግና የጀግና ጀግና ነህ የጀግናው የቴዎድሮስ ልጅ የኢትዮጵያ ማማ የአማራ መመኪያ እንወድሃለን ሺህ ዓመታት ኑርልን እግዚአብሔር ያልተለየህ ክቡር ሰው ነህ ባልና ሚስት ካንድ ውሃ ይቀዳል አሉ አባቶች ወይዘሮ ዘውድነሽ እውነትም ዘውድ የጀግናዋ የንግሥት ጣይቱ ልጅ መሆንሽን አሰመስክረሻል ኮሎኔል ደመቀ ቢመታ እርግጠኛ ነኝ ያንን የጣሊያንን ባንዳ ሁሉ እንደምትረፈሪፊያቸው ታስታውቂያለሽ ጣይቱ ሕያው ናት አልሞተችም የእግዚአብሔር ጥበቃ ከነልጆቻችሁ አይለያችሁ
@chora2016
@chora2016 4 жыл бұрын
ወ/ሮ ዘውድነሽ ማለደ ጀግና💪 ንግግርሽ ራሱ ለዛ አለው !
@የምክርየማርያምልጆየምክር
@የምክርየማርያምልጆየምክር 3 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅችሁ። የኛ ጅግኖች
@useruserr6099
@useruserr6099 4 жыл бұрын
የኔ የዘመኔ ጀግና የወያኔ የባንዳ መድሀኒት አንተን ምገልፅበት ቃላት የለኝም ሰላምህ ይብዛልኝ ሺ አመት ኑርልን
@hizkiasterfe1401
@hizkiasterfe1401 4 жыл бұрын
አስራቶች በርቱ! በተረፈ ጀግናው ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ ታሪካዊ ጀግና ነው! የአምሀራ ህዝብ ኩራታችን!
@temirgashaw8944
@temirgashaw8944 4 жыл бұрын
ጀግና እኳንደህና መጣህ ነፍ አመት ኑርልን አድእንሁን ጎደር ጎጃም ሸዋ ወሎ አዳአማራ ለሁሉም አማራ መሆን አለበት
@rayatube5831
@rayatube5831 4 жыл бұрын
ተደራጁ ወጣቱን አስታጥቁ ወታደራዊ ስልጠና (ናሽናል ስር ቢስ )ለሁሉም ለአማረኛ ተናጋሪ ይሰጥ ይህ ግድ ነው ካልተደራጀህ እደበግ ትታረዳለህ ይህን ሁሉም ይወቅ
@brooksaad139
@brooksaad139 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@vgghghggc6484
@vgghghggc6484 4 жыл бұрын
@@brooksaad139 አንተ አገው ለም አማራነኝ ትላለሕ ማስትሕ።ብማንት
@doshidandon7676
@doshidandon7676 3 жыл бұрын
እሚያርድ ይርድህ እማትርባ ደንቆሮ
@fikirteOmond
@fikirteOmond 2 жыл бұрын
A year on and it came true! It was as though it was foreseen. Amhara forever
@1alhabash777
@1alhabash777 2 жыл бұрын
ደምቅሽ በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@birhaneatomsa6824
@birhaneatomsa6824 4 жыл бұрын
አሁንም እግዚአብሔር አንተንም ቤተሠብሕንም ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥሕ !! አሁንም እናንተ አማሮች ካልተደራጂችሁና ታጥቃችሁ በተጠንቀቅ ቆማችሁ ካልታገላችሁ ኢትዮጵያ እንደ ሐገር አትቀጥልም አሁን ያለዉ መንግስት ብዙም አስተማማኝ አይደለም ከእግዚአብሔር ጋር በርቱ ጀግኖች !!!
@demeawozdemeawoz4350
@demeawozdemeawoz4350 4 жыл бұрын
እውነት ነው ጎንደር ጀግና ነው አሁንም እጂ አንሰጥም
@doshidandon7676
@doshidandon7676 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሀገሬ ጎንደር ስልሽ በኩራት ነው
@afeworktigabie3071
@afeworktigabie3071 4 жыл бұрын
የኛ ጀግና ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን፡፡ የኢትዮጵያ ብርሃን፡፡
@gashungusu1323
@gashungusu1323 2 жыл бұрын
ጄግና እጅግ በጣም እንወድሃለን ኑርልን ባንተ ጄግንነትና ጥንካሬ እንዲሁም ድፍረትህ ለኣማራ ህዝብ ህልውናና ጥንካሬ ነው።
@selamleethiopia4985
@selamleethiopia4985 3 жыл бұрын
ደጉ፣ ጀግናው፣ አቃፊው፣ ታላቁ አማራ ይህ ነው። ብዙ ጀግኖችን ጎንደር ስላፈራች እግዚአብሔር ይመስገን።
@Tube-uc9yi
@Tube-uc9yi 4 жыл бұрын
ጀግኖቸ እወዳቹሀለሁ እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጣቹህ ደሞቸ💔💔💔
@ባለሀገሯ-ገ3ቸ
@ባለሀገሯ-ገ3ቸ 4 жыл бұрын
ዳግማዊ ቴድሮስ ናፍቀህን ነበር ስላየሁህ እጅጉን ደስ አለኝ
@yeshworkwasi7178
@yeshworkwasi7178 4 жыл бұрын
Yenea jegnaaa nurlnn kuratachn ahunm tkru
@hdjdjdjjdj4469
@hdjdjdjjdj4469 3 жыл бұрын
ጀግና የጀግና ዘር ነህ አላህ እድሜህን ያስረዝምልኝ
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 4 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለን አስራት መቷል ጀግናው ደመቀ ያማራው ኑቁ ታጋይ
@desalgneabuhay8512
@desalgneabuhay8512 4 жыл бұрын
የጀግና ኣገላለጽ እንኮራብሀለን።
@baroze9738
@baroze9738 4 жыл бұрын
ያቺን እለት አስታውሳለሁ:: አዲስ አበባ ረጭ ለጥ ያለ የህውሀት መንግስት ተንስራፍቶ ያለስጋት ይኖር ነበር:: ታሪክ ወደፊት ሲፃፍ የኮሎኔል ደመቀ ተኩስ የህውሁት መገርሰስ የመጀመሪያው ቀን ነው
@sofitube1720
@sofitube1720 4 жыл бұрын
ጀግናዉ አላህ ይጠብቅ የእዉነት ጀግና እሚሐዉ ቃል ያንሠሀል
@josephmsy670
@josephmsy670 4 жыл бұрын
እግዛአብሄር እንካን ጠበቃች፣ በጣም ያማል ምስክርነታችሁ፣ የማያልፍነገር የለምና ሁሉም አለፈ፣
@milatbrehe3408
@milatbrehe3408 4 жыл бұрын
አስራት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@ማርሸትአፕ
@ማርሸትአፕ 4 жыл бұрын
የጀግኖች ጀግና የቁርጥ ቀን ልጅ ሁሌም እግዛብሄር ካንተ ጋ ይሁን
@ዉቢቷYouTube
@ዉቢቷYouTube 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ.
@tenam1736
@tenam1736 4 жыл бұрын
❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪የኛ ጀግና ኮ/ል ደመቀ ዘዉዱ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እስከቤተሰብህ እንወድሃለን ❤💪💪💪💪💪💪
@መናመና-ሠ3ቸ
@መናመና-ሠ3ቸ 4 жыл бұрын
አስራት እንኳን ደህና መጣችሁ
@MIkItube
@MIkItube 4 жыл бұрын
ጀግናው ኮራነብህ። እንኳን አማራ ሁሉም ህዝብ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ኮርቶብሀል አንበሳ ነህ
@aishaziyadi3643
@aishaziyadi3643 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ ጀግና የአማራ ልጂ
@itnishahmed9682
@itnishahmed9682 4 жыл бұрын
አስራት እንኳንም ደህና መጣችሁ ስወድህ ስላምህ ይብዛ
@HuaweiY-lr7fl
@HuaweiY-lr7fl 4 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ምን አለ እደዚክ ጀግናችን ጀግና ባለያችን ባለዬ እያልን ብንሄድ እናት አገራችን የት በደረሰች ነበረ፡ ኑርልን አባቴ
@melkambeyene7452
@melkambeyene7452 4 жыл бұрын
የኔ ጀገና የአማራ ኩራት ነህ ኢትዮጵያ ጀገና 💚💛❤🙏🙏🙏
@ResteSesi
@ResteSesi 4 ай бұрын
ጅግናው💪💪💪💪💪💪
@AG-kd8wt
@AG-kd8wt 4 жыл бұрын
አስራቶችዬ አቆማችሁ ብዬ በጣም አዝኜ ነበር ጌታ ከኛ ጋር ነው አይዞን
@mussieb.h5600
@mussieb.h5600 4 жыл бұрын
ጀግና እኮ በጭንቅ ግዜ ውሳኔ የሚወስን ማለት ነው ሚስቱን የሚሰማ ደግሞ ክብር ሆኖለታል፣ ደግሞ ስለ እነሱ ሲሉ ስለ ነፃነት ሲሉ የተሰውትን ማስታወሶ ደግሞ ምርጥ ያደርጋታል። እናት እና የጦር መሪ !
@NardiSalme
@NardiSalme 7 ай бұрын
ደመቀ ትግሬ ነው ጎረቤታችን ነው ከወያኔ የተጣላው በጥቅም ነው😮
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ
@ስደተኛነኝጠካራሰራተኛ 4 жыл бұрын
አቶ ደመቀ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@betebete3480
@betebete3480 3 жыл бұрын
ጥላታቹህ ይውደም አማራይ ጀግንነት ከውበት ጋ አሟለቶ የሰጣቹህ💚💛❤
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 4 жыл бұрын
ተመስገን ፈጣሪየ ሆይ የድንግል ልጅ ምን ይሳንሀል መላው የ አማራ ልጆች እንኩአን ደስ አላቺሁ ድምጻቺን ልሳናቺን አስራት ተለቀቀ ደሞቼ
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 4 жыл бұрын
በጣም ያለ የሌለ ተስፋችን አስራት
@mahamrapl5879
@mahamrapl5879 4 жыл бұрын
@@MimiMimi-on6xu ትክክል ደሜዋ 😍😍😍ሰላምሽ ይብዛ
@MimiMimi-on6xu
@MimiMimi-on6xu 4 жыл бұрын
አሜን የኔ እህት
@ሰላምአፍቃሪ
@ሰላምአፍቃሪ 4 жыл бұрын
አስራቶች እንኳን ደህና መጣችሁ👍🏾👍🏾💚💛❤️
@uaeuae8373
@uaeuae8373 4 жыл бұрын
የኔ ጄግና ዘርሺን ያብዛዉ ዉድድድድድ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ
@ኢትዮጵያዬክፉሽንአል-ቀ1ዠ 4 жыл бұрын
አስራትዬ የደሜ ድምፅ እንኳን ሰላም መጣችሁ።።
@Zagoy7952
@Zagoy7952 4 жыл бұрын
ኮሎኔል ደመቀ የኛ ጀግና መቼም አንረሳህም ያም አልፎ ዛሬ ላይ ደረስን ሽ አመት ኑርልን
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
የኛ ጅግና የአማራው ኩራት ነህ. አቦ እንድአንተ አይነት. ጅግና ሺ ይወለድ
@tsegenetasfa1144
@tsegenetasfa1144 4 жыл бұрын
የማይረሳ ታላቅ የጀግኖች ቀን ወንድ ጀግና የጀግና ዘር ጎንደር ያፈራችህ ኮ/ል ደመቀ መኮንን እስከ ቤተሰቦችህ እንኳን አደረሰህ አሁንም እራስክን ጠብቅ ማንንም እንዳታምን ። እንኳንም ኖርክልን በክፉ የሚያስብህ የሚያስብልህን ያንተን ክፉ ለራሱ ያድርግለት። የወያኔ አከርካሪ የተሰበረበት ታላቅ ቀን ሐምሌ 5 2008 ዓ/ም ጎንደሮች እምቢ ለወያኔ ያሉበት የ አማራ ልጆች ድል የጀመሩበት ወያኔን መቀሌ እንዲመሽግ መንገድ የከፈቱለት የቤተ አማራ ጀግኖች ጎንደር ጎጃም ሽዋ ወሎ እራያ አምርሮ ሲነሳ ያውቅበታል ለህግ እንጅ ለእብሪተኛ ወያኔ አይገዛም እጅ አይሰጥም።
@naeemhnaeemh9005
@naeemhnaeemh9005 4 жыл бұрын
የአማራ ሁሉ ሁሉ እናት እዳተ ጀግና ትውለድ በነገራችን ላይ ደመቀ መኮንን መሠዋት ከፍሎአል ክብር ለናተ።
@LOVE-qb3fy
@LOVE-qb3fy 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና ያአማራዉልጀ አላህይጠብቃችሁያረብ
@ዘመንደጉ
@ዘመንደጉ 4 жыл бұрын
ደሜ እናመሰግናለን እናከብርሃለን የእብሪተኛው ህዋህት የጥጋብ ድንፋታ ካቅሙበላ እንደሆነ ካሳዩት ጀግኖች መካከል አንዱና ዋናው በመሆንህ ልትኮራ ይገባሃል
@ፍቅርየወሎልጅ-ረ5ፐ
@ፍቅርየወሎልጅ-ረ5ፐ 4 жыл бұрын
የኛጀግናአሁንምእግዚአብሔርይጠብቅህ
@asiintelaashewaa8834
@asiintelaashewaa8834 4 жыл бұрын
Dagmawii tedros yene jagnaa 🌹❤❤❤ inee oromiya kelel nw yatawaladkut abbate inaa enatee dagmo gonder walqayit tsagadee begeemder naw yatawaladut 💪💪💪💪❤❤❤🌹🍎🍎❤💚💙💙💙💛😘😍😘😍😍😍🌹🌹❤❤💙💚💐💐💛💛😍😍❤🌹🌹❤
@asiintelaashewaa8834
@asiintelaashewaa8834 4 жыл бұрын
Awo ahun semein shewa naw yaminenoraw bakoo
@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ
@ኢትዮጵያየሰላምሽተመልሶያ 4 жыл бұрын
Asrat yegna well com💪💪💪
@EE-kc2cp
@EE-kc2cp 4 жыл бұрын
ፈጣሪ፣ይጠብቃችሁ፣ክነባለቤትው፣ለኢትየ፣ጲያክፍ፣ያስብ፣አላህ፣የእጃችውን፣ይስጣችው
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 11 МЛН
REAL 3D brush can draw grass Life Hack #shorts #lifehacks
00:42
MrMaximus
Рет қаралды 12 МЛН
የላቦራቶሪ ጥራት ማሻሻያ
4:42
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 3
兔子姐姐最终逃走了吗?#小丑#兔子警官#家庭
00:58
小蚂蚁和小宇宙
Рет қаралды 11 МЛН