ሕይወትን የሚያድሱ የማንቂያ ስብከቶች!! የዘመኑ መንፈስና ድብቁ አላማው!! የማያልቀው የጴንጤዎች ጭቅጭቅ!! እንዳትጸልይና እንዳትሰግድ የሚፈልጉ መናፍስቶች!!

  Рет қаралды 1,391

Haile Gebriel Reacts19 - በማለዳ ንቁ

Haile Gebriel Reacts19 - በማለዳ ንቁ

Күн бұрын

Пікірлер: 16
@haileG2239
@haileG2239 11 күн бұрын
አዲስ ቪዲዮ ይኼው ይመልከቱ፦ kzbin.info/www/bejne/m4qXipuXj9GYgLssi=wShmprZ58drCjpgP
@HailemariamTarekegn
@HailemariamTarekegn 11 күн бұрын
1. አባታችን 2. ሆይ 3. በሰማያት 4. የምትኖር 5. ስምህ 6. ይቀደስ 7. መንግሥትህ 8. ትምጣ 9. ፈቃድህ 10. በሰማይ 11. እንደሆነች 12. እንዲሁም 13. በምድር 14. ትሁን 15. የዕለት 16. እንጀራችንን 17. ስጠን 18. ዛሬ 19. በደላችንን 20. ሁሉ 21. ይቅር 22. በለን 23. እኛም 24. የበደሉንን 25. ይቅር 26. እንደምንል 27. አብየቱ 28. ወደ 29. ፈተና 30. አታግባን 31. ከክፉ 32. ሁሉ 33. አድነን 34. እንጂ 35. መነግሥት 36. ያንተ 37. ናትና 38. ኃይል 39. ክብር 40. ምስጋና 41. ለዘለአለሙ አሜንንን
@weynshetweynua3926
@weynshetweynua3926 12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማችን ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን 🥰🥰
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 12 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤
@ቃልኪዳንግርማ
@ቃልኪዳንግርማ 12 күн бұрын
ቃላ ህይወትን ያሰማልን አባ
@FanosAlamayawu
@FanosAlamayawu 6 күн бұрын
አሜን አሜን ውንድሜችንቃለህይውት ያሰማልን በድእሜ በፀጋ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤😂
@aragachargacharagachargach6436
@aragachargacharagachargach6436 12 күн бұрын
አሜን አሜን a😂❤❤❤🤲🏿😭🤲🏿
@YabsiraYoseph
@YabsiraYoseph 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 12 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@themilkyvuteshow
@themilkyvuteshow 12 күн бұрын
ወንድም የእዚህ ድኅረ ገጽ አዘጋጅ፣አንዳንድ ግለሠቦች በሃይማኖት ጥልቀት ግንዛቤ የሌላቸው፣ሃይማኖትን ለመገንዘብ ዕድሜያቸው፣ልቦናቸውን በቅጡ ያልሰበሰቡ፣ግለሰቦች በየድኅረ ገጹ ባገሱ ቁጥር ማቅረብ ለእነሱ ማስታወቂ መስራት፣ለሌው ማኅብረሰብ የረከሰ፣ያልበሰለ ሃሳባቸውን ማንሳት እንዳሆን ቢታሰብበት!!!
@haileG2239
@haileG2239 12 күн бұрын
ወዳጄ ማንኛውም ሰው ለማወቅና ለመረዳት ከጠየቀ መልስ ይሰጠዋል። ደግሞም መንፈሰዊ ጥያቄን እኮ ልጆቻችንም ይጠይቁናል በሚገባቸው መልኩ ይመለሳል ለማስተዋወቅ የምል ብህል ግን የተሳሳተ ነው ምክንያቱም በዚህ መንገድ በማስተማርና እውነታውን እንድያውቁ በማድረግ ብዙ ሰዎች ወደ ቤተክርስቲያን እንድመለሱ ሆኗል። ክብር ለመድኃኔዓለም ይሁን 🙏 የሚጠይቅ ሰው ልበረታታ ይገባል ከእኛ የሚጠበቀው የሚገባውን ማድረግ ብቻ ነው።
@EzanaEzana-d8s
@EzanaEzana-d8s 12 күн бұрын
ሰላም፡ወንድሜ፡መምህር፡ተስፋዬ፡ስትሰግዱ፡1,2እያላችሁ፡ቁጥር፡እየቆጠራችሁ፡ከምትሰግዱ፡አባታችን፡ሆይ፡እያላችሁ፡ስገዱ፡ሲል፡ሰምቼ፡እባታችን፡ሆይ፡ግን፡አርባአንድ፡ሊሆንልኝ፡አልቻለም፡እና፡እባክህ፡ካወከው፡ፃፍልኝ፡አመሰግናለሁ
@haileG2239
@haileG2239 11 күн бұрын
በነገራችን ላይ ስግደት በመሠረቱ ስሰገድ ቁጥር ባንቆጥር መልካም ነው። ግን ደግሞ የንስሐ አባታችን ካዘዙን ያንን በአግባቡ መፈጸምና እንዲሁ ደግሞ በተለንዶ 41 21 እያልን በምክንያት ስለምንሰግድ እንጂ አቅማችን የፈቀደውን ያህል መስገድ መልካም ነው። ለጥያቄው ግን በአባታችን ጸሎት ውስጥ እያንዳንዱን ቃላት እየጠራችሁ ስትሰግዱ 41 ይመጣል።
@tegegnanjlot.a6394
@tegegnanjlot.a6394 4 күн бұрын
ቃላቱን እያንዳንዱን ካልሽ ይሁናል ለብቻለብቻ ካረግሽው ነው ሚመጣው አያይዘሽ ከሆነ አይመጣም ❤
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 12 күн бұрын
ደምርኝ አትለፉኝ ውዶችየ
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 11 күн бұрын
❤❤❤❤❤
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
አክሊል ለተነሱ የክርስትና ትምህርት ጥያቄዎች ምላሽ ሰጠ።
2:50:48
Orthodox Voices የኦርቶዶክስ ድምጾች
Рет қаралды 1,2 М.
እንደዚ በጨዋነት የሚወያይ ፕሮቴስታንት ሲገኝ ደስ ይላል
22:13
ዘ-ገብርኤል /THE GABRIEL
Рет қаралды 1,1 М.