ሒጃብሽን አሁልቂ የክርስቲያን ቤት ነዉ የአበደ ፕራንክ ለምትፈልጉት ነገር 0919858146 ቸርነት በዋትሳፕ በኢሞ በቴሌግራም ያዉሩኝ

  Рет қаралды 40,070

ቸሩ ቲዩብ cheru tube

ቸሩ ቲዩብ cheru tube

Жыл бұрын

#cherutube #dinklijoch #seifuonebs

Пікірлер: 521
@cherutube3064
@cherutube3064 Жыл бұрын
ለምትፈልጉት ነገር 0919858146 ቸርነት በዋትሳፕ በኢሞ በቴሌግራም ያዉሩኝ
@seada1607
@seada1607 Жыл бұрын
ሢጀመር የማታቀውን ሰው ሂጃብ አውልቂ አይባልም በሌላ አቀልድምደ
@soopna4697
@soopna4697 Жыл бұрын
ቸሩ እኔ ከሶስት ወርበኋላ እመጣለው ትቀበለኛለህ
@ikramikram7953
@ikramikram7953 Жыл бұрын
እረ አንተን ማን ያምናል ዩተብ ያሳበደህ😂
@beletudebele5964
@beletudebele5964 Жыл бұрын
🙊🙊🙊🙊🙆🙆🙆🙆😂😂😂😂😂
@genzedyimer9894
@genzedyimer9894 Жыл бұрын
ቸሬ፡አሜሪካን፡የትሂዳነው፡ናፍቃኛለች፡ረ፡አምጣልን
@tub371
@tub371 Жыл бұрын
ሙስሊሞች ግን አትጃጃሉ ወንድም ወይም ባል ቤተሰብ ይቀበላችሁ ። ወይም በተለይ ወሎዬወች ኮንቦልቻ ቀጥታ ትኬት ቁረጡ ከዛ ቤተሰብ እዛው ይቀበላችሁ ።👊👊👊👊👊
@user-dd9dl6ye1r
@user-dd9dl6ye1r Жыл бұрын
ሠህ እህት እደዚ ይሻላል
@fatumafatuma870
@fatumafatuma870 Жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ ለምን ሸይጧንም ሊያሳስታቸው ይችላል
@semira6773
@semira6773 Жыл бұрын
ትክክልውደ❤❤❤❤
@user-zo9ms5ps7o
@user-zo9ms5ps7o Жыл бұрын
ትክክልእህቴ
@user-zx7qx4xn4w
@user-zx7qx4xn4w Жыл бұрын
ትክክል ዉደ 👍👍👍👍👍🥰😍😍😍
@Eyualex863
@Eyualex863 Жыл бұрын
የልጅቷ እምነት እና ደፋርነቷ ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት ነው
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
የአረብ ሀገር ሴት ጀግና ናት❤❤
@gddfds520
@gddfds520 Жыл бұрын
ቸሩ በጣም ጨዋ ነው ሚስት እንኮን ቢያገባ ለሚስቱ ታማኝ ነው ያስታውቃል የሚቅርህ ግን መረጋጋትና ቆፍጠን ማለት ነው በተረፈ ጫዋታህ ዘና ያደርጋል
@zenebechdulla4794
@zenebechdulla4794 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@taybajamal1701
@taybajamal1701 Жыл бұрын
ሰህህህህህ
@EtuNigane
@EtuNigane 2 ай бұрын
😅
@Gurage4
@Gurage4 Жыл бұрын
አልሀምድሊላህ ኒእመተል ኢሰላም ኢሰላም ነው ሂወቴ ሂጃብ ነው ውበቴ😍😍😍 ቸሬ ምርጥሰው ነው ምክኛቱም የራሱ እምነት የሚያከብር ሰው ነው😘!
@babyflower5176
@babyflower5176 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እመቤቴን አደናቂሽ ነኝ ሁሉም ሰው ለሀይማኖቱ ሟች ነው መሆን ያለበት 🙏
@zeharatube1277
@zeharatube1277 Жыл бұрын
ክክክክክክ ክርክሩ ደስ ይላል ፕራንክ ስለሆነ የተመካከራችሁም ይመስላል እኔ የዛሬ ስድስት አመት አካባቢ ሀገር ሂጄ ነበር ክርስቲያ ወገኖቸ የእናቴ አያት እና የአጎት ልጆች ቤት ሂጃለሁ ግን ምንም አላሉኝም ተከባብረን ነው የምንኖረው በሚለየን እንለያያለን አንድ በሚያደርገን ባንድ እንሆናለን አላህ ሂድያ ይስጣቸው
@asmanasir2948
@asmanasir2948 Жыл бұрын
ሁሌም ጨዋነትህን ሳይ ቸሩ ሙስሊም ቢሀን እንዴት ያምርበት ነበር እላለሁ አላህ እውነተኛውን መንገድ ይምራህ ሂጃባችን ሂወታችን እኮ ነው ከ7 ሰማይ በላይ ከፍ ያለው አላህ በቁራን አዞን ነው ምንለብሰው ለወንዶች ፈተና እንዳንሆን የኛም ክብራችን በቀላሉ እንዳይደፈር እንድንለብስው ታዘናል ሴት ልጅ ውድ ናት ውድ ነገር በየሜዳው ራቆቱ አይጣልም ምክንያቱም በሌቦች እንዳይዘረፍ አላህ ይምራህ የትም በምንም ሁኔታ ብትሆን ክብራን ጠባቂ ሙስሊም እድታገባ ክብራቸው የተጠበቀ የተከበሩ ልጆች እንዲኖርህ ከሞት በኋላ ጀነት እንድትገባ ከእሰልምና ወጪ ጀነት ምያስገባ ሀይማኖት ወላሂ የለም እኔ አይደለሁም ያልኩት ፈጣሪያችን ነው ያለው
@user-bv2mj7yt9l
@user-bv2mj7yt9l Жыл бұрын
😂😂ጨዋ ሥታዩ እምትቀኑትነገርስ ኦርቶዶክስሥለሆነነው ጨዋየሆነው ።
@user-bv2mj7yt9l
@user-bv2mj7yt9l Жыл бұрын
ቀጥተኘውንመገድሥለያዘማ ነው ጨዋየሆነው
@vn5801
@vn5801 Жыл бұрын
ጨዋየሆነው የእምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስለሆነው ok ወሬኛ
@user-bu5ob4nj1v
@user-bu5ob4nj1v Жыл бұрын
​@@user-bv2mj7yt9l በዚህ ምድር ላይ በጨዋ ሠው በመልካም ሠው ያልተቀና በምን ይቀናል የምር አሳቅሽኝ
@user-vp6oe9vb9m
@user-vp6oe9vb9m 3 ай бұрын
አላሕ ሒድያዉን ይስጠዉ
@ayishaahmed9212
@ayishaahmed9212 Жыл бұрын
እኛ ሙስሊም በሂጃባችን አንደራደርም❤❤❤
@hadiaabdulaziz9435
@hadiaabdulaziz9435 Жыл бұрын
ኧረ ሙስሊም እህቶች አላህን ፍሩ ምንሚሉት ነገርነው ቤተሰብ ጋር መሄድ ሲኖርባቹ አጅነብይ ወንድጋ ተቀበሉኝብላቹ ምትሄዱት አላህ ልቦናይስጣቹ
@user-rw6bg5mf7u
@user-rw6bg5mf7u Жыл бұрын
ጀግና ነሽ ግን ወድብቻ ያለበት ስለሆነ ቤተሰብ ይቀበላችሁ
@tetr4232
@tetr4232 Жыл бұрын
ሲጀመር እህቶቸ ምንም ደና ሰው ነው ቢባል ሴቶች ከወንዶች ጋ ብቻችሁን አትሂዱ ሲቀጥል ጭራሽ የማታውቁትን ሰው ተቀበሉኝ አትበሉ በተለይ ሙስሊሞች አላህን ፍሩ በአድ ወንድ ነው እኮ ይኸ ሰው ሸይጧን አሳስቶት ቢሳሳትስ በማነው ፍርዱ
@asressetegn9050
@asressetegn9050 Жыл бұрын
በክርስቲያንም አይፈቀድም
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
በጣም ሰውያደረገው እዳይቀረባቹውነው
@hasenaumer8048
@hasenaumer8048 Жыл бұрын
ሢጀመር ቤተሠብ እያለ እንደዝህ አይነት ሴት ጤነኛ ሴት ቤተሠቦን ጠርታ በሥነሥረአት ነው እምከደው
@ethiopianlove-fs9hl
@ethiopianlove-fs9hl Жыл бұрын
የማያቁትንስው ተቀበሉንይሉና አፋቼውን ከፍተው ተዴፈርን ሲሉአያፍሩም
@hasenaumer8048
@hasenaumer8048 Жыл бұрын
@@ethiopianlove-fs9hl በጣም እንጅ ሢጀመር ሤት ልጅ ክብር ነት ማለቴ ሥረአት ያላቸው ሤቶችን ነው
@mebrat_media
@mebrat_media Жыл бұрын
የኔ ጀግና ወላሂ ሴት ልጅ ነሽ😢😢
@user-ch2me1lw4k
@user-ch2me1lw4k Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሱመ አልሀምዱሊላህ አለ ዲነል እስላም አላህ በሂጃባችን ያፅናል ።መልካም ረመዷን ለኡመተል ኢስላም
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p Жыл бұрын
اللهم امين يا رب العالمين الحمدلله الحمدلله رب العالمين ❤
@zuzutytube4072
@zuzutytube4072 Жыл бұрын
ፕራንኩ ታስቦበት ነው 😅😅😅 ነው የምትሉ ላይክ
@sofiaonnmmm2692
@sofiaonnmmm2692 Жыл бұрын
مشاءالله ጎበዝ الحمدلله ሙስሊም ላደረገኝ الله ❤❤❤❤❤
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p Жыл бұрын
الحمدلله الحمدلله رب العالمين ❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 Жыл бұрын
ቸሩ እኮ መልካም ሰው ነህ የእውነት እህት ማሻአላህ ተባረክ በሒጃባችን አንደራደረም
@user-ty1ym5pz7u
@user-ty1ym5pz7u Жыл бұрын
ግን ጀግና ናት😊😊👏😂😂😂😂😂😂😂
@user-in9iu8lh5h
@user-in9iu8lh5h Жыл бұрын
ለሴት ልጅ ውበትዋ ሂጃባዋ ነው
@user-hs7mi4ib5r
@user-hs7mi4ib5r Жыл бұрын
መሸአላህ ጀግና ብየሻለሁ ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሙሥሊም ሥላርገኝ
@housemaid3260
@housemaid3260 Жыл бұрын
ልጅቷን አላማድናቂ አይቻልም ❤️
@user-dl9rr2bq5e
@user-dl9rr2bq5e Жыл бұрын
ይሄም ሂጃብ ሁኖ😢ጭራሽ አድናቆት አስታግፉረላህ ወአቱቡኢለይክ አፍ መሸፈን አይፈቀድልንም አለች ታዛዥ ነኝ አለች ደሞ ፈቶዋን ተገልጣ ሾርባ ስንጠጣ ብሎ ያሳየው ፈቶ 😅ቱ
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
ቸሩ ግን የዋህ ትመስላለህ ለሠዉ ከብር አለህ ❤❤
@astertube8785
@astertube8785 Жыл бұрын
ሠላም ቸሩ እንካን በሰላም መጣህ በርታ ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅ
@zuzubinitiseidi
@zuzubinitiseidi Жыл бұрын
ማሻአላ ጀግና በርቱ ዉዲ እህቶቸ ሀሪፍ ትምርት ነዉ ላወቀዉ ❤❤❤
@mariyammariyaam
@mariyammariyaam Жыл бұрын
ወንድ የኔ ጀግና በርች ሁላችንም ለሀይማኖታችን ክብርና ጥንካሬ ይኑረን እኔም በሀይማኖቴ ቀልድ አለቅም የሰውንም አከብራለው❤❤❤❤
@user-jn8gd1ct4m
@user-jn8gd1ct4m Жыл бұрын
እረ ቸሩ በድን ቀልድ የለም እኮ ወድም
@selamawitgebremeskel6524
@selamawitgebremeskel6524 Жыл бұрын
ተነጋግራችሁ እንደሆነ ያስታውቃል።መልእክታችሁ ግን ጥሩ ነው
@seada996
@seada996 Жыл бұрын
በሀይማኖት ቀልድየለም በሀይማኖት ብራክአለዴ😢😢😢
@Leyla-fp9xf
@Leyla-fp9xf Жыл бұрын
ቸሩ የተንቢ ቸሩኮ መልካም ሠው ነክ ወሄም አከብያነአ ሕርሕም።
@seniyasemantube
@seniyasemantube Жыл бұрын
አከባያና ምቃሩ እንቃንቱ😅 ኤግራ እንቃንት ይበዛ
@ameensuiij8076
@ameensuiij8076 Жыл бұрын
ለሂጃባችን ክብር ሰታቹ ድራማ ሰራችሁልን ግን የምክክር ነው ፕራክ አይባልም 😂
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f Жыл бұрын
ቸሬ በራከ ሁን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐
@birtukaben
@birtukaben Жыл бұрын
❤❤❤❤ቸርየ የኔመልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሕ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏አመሪኮ የጠፋች ፍትሕ ለአመሪኮ?
@hassanalkhameiri406
@hassanalkhameiri406 Жыл бұрын
የኛጀግነ እስይ ሙስሊምማለት ለዲኑሞችነውአልሀምዱሊላህ ሂጃቤ ውቤቴነው
@user-ru6up4iv4k
@user-ru6up4iv4k Жыл бұрын
አትጃጃሉ የኛዎቹ አጅ ነቢ ወንድ ጋ ምን አይነት ነው ምን ቤተሰብ የለሽም በሁለት ሰው መካከል ሶስተኛው ሸይጧን ነው አሏህን ፍሩ መስሊሞች
@Z1861z
@Z1861z Жыл бұрын
በትክክል
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b Жыл бұрын
😀😀ተመካክራችሁ ነው ምክንያቱም ፎቶው ላይ ሙሉ ፊቷኮ ይታያል
@queenfatoma2554
@queenfatoma2554 Жыл бұрын
@cherutube3064
@cherutube3064 Жыл бұрын
ፎቶዉ የቀን ነዉ
@nejatsani5876
@nejatsani5876 Жыл бұрын
@@cherutube3064 ክክክክክክ እና በማታ ነው የሚሸፈነው
@user-wb4fu8oz2b
@user-wb4fu8oz2b Жыл бұрын
@@cherutube3064 የቀንም ይሁን የማታ ዞሮ ፊቷ ሙሉ ይታያል ብሮዬ🥰እዚህ ላይ ፊቷን ምን አሸፈናት
@hemdiya5102
@hemdiya5102 Жыл бұрын
​@@user-wb4fu8oz2b 😂😂😂ተመካከረው የው እኮ😅😅
@fatumaasossa6848
@fatumaasossa6848 Жыл бұрын
ቸሩ የዋህትመስለኛለህ አላህ ይርዳችሁ ❤❤❤
@user-ts6lo8od7b
@user-ts6lo8od7b Жыл бұрын
ምረጥ ስውቸሬ ፈጣሪ ይጠብቅክ❤❤❤
@rabiahussain5192
@rabiahussain5192 Жыл бұрын
የኔ ውድ ማሻአላህ ተመካክራችሁ ካልሆነ ወላሂ ጀግናነሽ
@abigaltigray-ur2ih
@abigaltigray-ur2ih Жыл бұрын
ህጃብ ብቻ ምን ጥቅም ኣለው ዋናው እምነት ነው መፅሓፍሽ ውስጥ የተፃፈው ላንቺ ስለሆነ ኣንብብሽ መተግበር ኣለብሽ ኣለበለዚያ የእምነትሽ ተግባር ከሌለሽ ኣማን ነኝ ልትዪ ኣትይም ዋናው በውስጣችን የፈጣሪያችን ትርጉም ኣውቀን ኣተግብረን መሄድ ኣለብን
@hemdiya5102
@hemdiya5102 Жыл бұрын
ድብን አድረገው ነው የተመካከሩት😂😂
@merigalmarye7051
@merigalmarye7051 Жыл бұрын
@@abigaltigray-ur2ih ሳብስክራይብ ግበርለይ ጓል ሪመይ🙏❤😍
@abigaltigray-ur2ih
@abigaltigray-ur2ih Жыл бұрын
@@merigalmarye7051 ጌረ
@user-wz9me5qs2j
@user-wz9me5qs2j Жыл бұрын
​@@abigaltigray-ur2ih ክክክ ናብ ቸሩ ትኸዳ ዲኽን ደቅነይ 😅
@seada1607
@seada1607 Жыл бұрын
ማሻአላህ የኔጀግና ጓበዝ አላህ ያበርታሽ ሁቢ
@fafiibintseid9976
@fafiibintseid9976 Жыл бұрын
አረ እንኳን እሷ እኔም ደሜን ነው ያፈላሀው ቲክቶክ ላይ አይቼ ነው የመጣሁት አላህ ፕራንከሰ ያድርገው ካልሆነ ግን ብዬ ነው መምጣቴ እኔ ብሆን አጠገቤ ባለው ነገር አናትህን ብዬህ ነበር 😂 ግን ሙስሊም እህቶች እውነት የሚቀበላችሁ ጠፍቶ ነው ከቤተሰብ ማለቴ የቸሩን ሞራል ለመንካት ሳይሆን አንድ ሴት ልጅ ከሀጅ ነብይ ወንድጋ አንድቤት ውስጥ አይፈቀድም ለመቀመጥ እራሱ ከሶስት ሰው በታች አይቻልም ልብ ግዙ
@user-mu9xi6gg6r
@user-mu9xi6gg6r Жыл бұрын
የኔቆጆ ጀግና ጠክሪ
@bashat5742
@bashat5742 Жыл бұрын
ጀገነ ነሸ❤
@lemlembelachew6818
@lemlembelachew6818 Жыл бұрын
ቸር የ የኔ መልካም እግዚአብሔር ይጠብቅሕ🙏🙏
@madeenamadeena3212
@madeenamadeena3212 Жыл бұрын
የኔ ውድድድድድ ብትክክ በህጃባችን አንዳረድርም ው በቺን 🕋🕋🕋🤲👍
@user-ww7ed9xy9w
@user-ww7ed9xy9w Жыл бұрын
ቸሬ እኔም በቅርብ ወቤት ቡቴ ታደርሰኛልከ👍👍👍👍
@Hayatumur
@Hayatumur Жыл бұрын
አጅ ነብይ ወንድ አይነካም እህቴ
@rozihanen1429
@rozihanen1429 Жыл бұрын
cheru gen engadochen prank betadergachew yeshlhela😢😢
@rahmakonjooo5435
@rahmakonjooo5435 Жыл бұрын
ቪዲዮህን ቆርጠው ቶክቶክ ላይ ተናደጄብህ ነበር 😊😍🥺
@vipvp4386
@vipvp4386 Жыл бұрын
😂😂 ችሩ ምርጥ ስው 🥰🥰
@rahmarhama2201
@rahmarhama2201 Жыл бұрын
ቸሩ ምርጥሠው ሥወድኮ ፍራክተሣክተልሀን ጥሩትምርትነው ይመችክ በርታ🎉🎉🎉🎉👍👍👍👍👍👍👍👍
@sofihabesha2935
@sofihabesha2935 Жыл бұрын
ጎበዝ ናችሁ እዚህ አንዳንድ ሙፍቲዎች እዚህ የምትፈላሰፉ ራሳችሁን ፈትሹ
@tube-ky9yz
@tube-ky9yz Жыл бұрын
ይመችሽ
@zamzam9324
@zamzam9324 Жыл бұрын
ፀጉርሽን በየዉ ምን ችግር አለ አለለም😂😂😂🤣🤣🤣ደፈር ምን ልቶን ነዉ ምታያዉ ካበሌ ዉጭ ማንም አየይም አንበሰ👍👍👍👍👍👍👍👍እኔ ብሆን ጥፊ ቀምሶ ነበር
@user-kc3tj7vd1i
@user-kc3tj7vd1i Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@duratube
@duratube Жыл бұрын
Wow mesha alah korahubshi mariwa
@umaziza3310
@umaziza3310 Жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪ ነው ግን ተመሃክራችሁ ነው
@dubaidubai1718
@dubaidubai1718 Жыл бұрын
ዋዉ አደቅሻለሁ የምር ጀግና ❤
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ። ከተሸፈነ ክፉ ሀፂያት እግዚአብሔር ይጠብቀን መጨረሻችንን ያሣምርል እመ ብርሀን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ጥላ ከለላ ትሁንልን።
@vn5801
@vn5801 Жыл бұрын
አሜንአሜን
@user-fs6zg3fm5l
@user-fs6zg3fm5l Жыл бұрын
ጎቦዝ በድነሽ ጠከረ ሁኝ የኔ እህት እስለም ሰለም ነው
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
ዋው የኔ ቆጆ ጎበዝ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hjbr5779
@hjbr5779 Жыл бұрын
በረቺእሄቴበሂጃበሸ። አወለቂ። ከማልተ። መሙተ። የሻላለ
@qatarqatar2525
@qatarqatar2525 Жыл бұрын
Mashaa Allah❤️❤️
@khangul449
@khangul449 Жыл бұрын
Mashi allha yane eheti
@ameeenamuhammmad6894
@ameeenamuhammmad6894 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጎበዝ ናት
@EmUibrahim1
@EmUibrahim1 Жыл бұрын
ዋወጀግናነሽ
@sabontuwalaga1513
@sabontuwalaga1513 Жыл бұрын
Mashaa allah❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Жыл бұрын
ምንህ ኔት😢😁😁😁😁😳አየ ቸሬ ግን ልጂቷ ፅባይ ሞልቷል❤❤
@seada1353
@seada1353 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ይመችሽ
@tube2984
@tube2984 Жыл бұрын
ቸሩ ፈጦ ቀረ😅😅😅😅ቸሩ የኔ ምርጥ😂❤
@hgjh-nk1nb
@hgjh-nk1nb Жыл бұрын
ሙስሊም ሰው ወንድ ጋር መነካካት አይፈቀድም መጀመሪያ ወንድ ሰላም አትበይ 😢😢😢😢
@UDubai-fv7ju
@UDubai-fv7ju Жыл бұрын
ትክክክክ
@fekiha2
@fekiha2 Жыл бұрын
ሲጀመር እንደት አጅነቢ ይቀበላችኋል አይ መጃጃል ለዛውም እህህ
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 Жыл бұрын
በጣም
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 8 ай бұрын
ሙስሊም ወንድ ቢሆን ደፍሯት ነበር ቅንዝራሞች
@jamelanaser7400
@jamelanaser7400 Жыл бұрын
Mashaallaa mashaallaa mashaallaa mashaallaa yene mar❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jn5xf7jf7r
@user-jn5xf7jf7r 3 ай бұрын
እኔም ስመጣ አተ ነሕ እምትቀበለኚ እሽ ቸሩዬ ወድሜ❤❤❤❤
@abduali7121
@abduali7121 Жыл бұрын
ይቅር ብለህ እዳሀለ እሽ
@መሀመድሠይድ4303
@መሀመድሠይድ4303 Жыл бұрын
አላህይጨምርልህ🌹🌹🌹🌹🌹🌺🌻
@ziyadamahbub691
@ziyadamahbub691 Жыл бұрын
masha Allah ❤❤❤❤❤
@user-qx7sc4hu8b
@user-qx7sc4hu8b Жыл бұрын
ቸሩየ እኔ ኢትዮ ስመጣ ቆይእሠራሀለሁ ፕራንክ ነዉ የማርግህ😂
@user-ww1ec2cz9n
@user-ww1ec2cz9n Жыл бұрын
ማሻአላህ መኩሼናት
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 Жыл бұрын
ጀግና ነሽ
@mariyammsriyam9279
@mariyammsriyam9279 7 ай бұрын
ማሻላ፣ጀግናሴት፣ማለትአቺነሽ፣ጀግናየዲንዋ፣ሟች፣❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gano220
@gano220 Жыл бұрын
MaashaaAlhaa ❤❤❤❤❤👍👍
@jpsh4976
@jpsh4976 Жыл бұрын
አይ ቸሬ ላንቺ ብየ ስጦም ውየ አላለም ሲጀመር ለሰው እሚጦም ጦም አለ እንዴ ለአላህ ብቻና ብቻ ነው
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m Жыл бұрын
በሩቱ❤
@lemra3523
@lemra3523 Жыл бұрын
ይመችሽ እዳቺ ነው
@ayinyeyoutube8354
@ayinyeyoutube8354 Жыл бұрын
አይ ቸሬ አደረቅሃት😅😅😅😅😅
@loveshore3405
@loveshore3405 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤MashalaAlh MashalaAlh 👍 ♥ ❤ 💖 😍
@aerdssdffdzdaddsgsfff4815
@aerdssdffdzdaddsgsfff4815 Жыл бұрын
የኔጀግና❤❤❤❤❤❤
@fgedthguv95
@fgedthguv95 Жыл бұрын
መልካምሰዉነህ ❤❤❤❤❤ቀጢልበታ
@kubrayimam7651
@kubrayimam7651 Жыл бұрын
ቅድብሺን ሸፍኝ በሂጃብሺ አለመደራደርሺ ጀግናነሺ ልጁ ግን መልካም ነው የሠዉ ሀይማኖት አይነካም
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 Жыл бұрын
ተመልከቱ የክርስቲያን ትግስት ለዛውም በቤቱ እውነት ሌላጋ አለን ? ተማሩበት ።
@user-kv2ib1mq1n
@user-kv2ib1mq1n Жыл бұрын
አረ ቸሬ ቤቲ የት ወስድክብን አምጣልን እንጂ
@simsim6748
@simsim6748 2 ай бұрын
ይመቺሺማሺአላህ❤❤❤❤❤❤
@user-bi3fl8se9c
@user-bi3fl8se9c Жыл бұрын
ሚሲክን ቸርየ አሲጨነካት
@helenendalew6673
@helenendalew6673 Жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ለድንግል ማርያም ይሁንልን እግዚአብሔር ሆይ እባክህ እንደዚህ ዓይነት ከተሽፈን ሀይማኖት አውጣቸው እምዬ ሀይማኖቴ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ለዛላለም ኑሪ ያንች ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው 😂😂😂😂😂😂😂
@Fatima-tf8rl
@Fatima-tf8rl Жыл бұрын
አልቀረብሺምአልሀምዱሊላህሙሥሊምላዴረገኝአላህአላህትክክለኛውንምንገድይምራሺ
@MeryemMeryemEthiopia
@MeryemMeryemEthiopia 2 ай бұрын
አላህሂዳይሰጥሽ
@emu477
@emu477 Жыл бұрын
ቸሩኮ መልካሙ
@user-cm7pt5lt6c
@user-cm7pt5lt6c Жыл бұрын
አተ አትጃጃል እኛ ሙስሊሞች የተሰተርን ነን አልሀምዱሊላህ አለ ድነተል ኢስላም በሮመዶኑ ታስጨንቃታለሦ
@cherutube3064
@cherutube3064 Жыл бұрын
እስቲ አይተሽ ኮምች
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 Жыл бұрын
ምነው አካበድሽሳ እቤት በሱሪ ፀጉራቹህን ገልጣቹህ የምትመናቀሩት ቱ😠
@user-mx1jz8yk4f
@user-mx1jz8yk4f Жыл бұрын
💐💐💐💐
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e Жыл бұрын
​@@cherutube3064።ዝምበላት።ቸሩ።።
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g Жыл бұрын
​@@fgradesfgrades5092ለብቻ ከባል እንደፍለግን መሆን መብታችን ነው ቀድመሽ ታረድ
@madeenamadeena3212
@madeenamadeena3212 Жыл бұрын
ልጁም ጎበዝ 👍
@fouzfouz8624
@fouzfouz8624 Жыл бұрын
እደ ኦረ አረጋጉት እሽ ሂጃብ ተሸፍነሽ እደት ትነኪዋለሽ ክብር ይነራችሁ ለኒቃቡ😥
@user-zx7qx4xn4w
@user-zx7qx4xn4w Жыл бұрын
የኔምመልሥነዉ 😍🥰🥰👍👍
@tube-ms3iq
@tube-ms3iq Жыл бұрын
ሲጀመረ ይህኔቃብነውእዴ መችተሸፍነች መቸም ኔቃብሰትነኝ አትልም
@addismyway64
@addismyway64 Жыл бұрын
እኔም ያናደደኝ እሱ ነዉ ለምን ትነካዋለች😂
@toybayoutube1611
@toybayoutube1611 Жыл бұрын
ሳህ ወላሂ እኔም ለምን ነካችዉ ብየ
@magadimaggadi6990
@magadimaggadi6990 Жыл бұрын
ሲጀመር ኒቃቢስት ከሆነች አጂ ነብይ ወንድጋ ለምን ሄደች
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ጃጊና እህት ለሁሉም እህቶች ትሚህሪት ነው ቸሩ አንቴም ባሌላ ነጋር ፕራክ ስራ በሃይማኖት ቃልድ ዬላም
@habhabshi8061
@habhabshi8061 Жыл бұрын
እህቴ በጣም ስህተት ላይ ነሽ ተመለሺ ዲንሽ. እንደዚህ አይፍቅድም ፌትሽን ሽፍነሽ አሸፍፍንሽን አስተካክይ. በዛ ላይ ሂጃቤን አትካ እያልሽ እሱን ተነኪዋልሽ እንዳይዲ ነገር አጅነቢይ ወድ አይነካም እህቴ ተስተካከይ
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 5 М.
Nastya and SeanDoesMagic
00:16
Nastya
Рет қаралды 40 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
አልፈልግሽም መሄድ መፍትሽ ነው😱
24:09
Efa Tube ኤፋ ቲዩብ
Рет қаралды 25 М.
አሜሪኮ የተንቢ አሁንም ትወዳታለህ ብላ አበደች
14:52
ቸሩ ቲዩብ cheru tube
Рет қаралды 121 М.
ተመሳሳይ ልብስ መልበስ ተጀመረ😁
15:09
Fekiha show / ፈኪሀ ሾው
Рет қаралды 20 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
0:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
IQ Level: 10000
0:10
Younes Zarou
Рет қаралды 11 МЛН
Toothbrush Glove Hack !?
0:16
Dental Digest
Рет қаралды 13 МЛН
Арбузорезка 🍉
0:42
Сан Тан
Рет қаралды 3,8 МЛН
УДИВИЛА ПАРНЯ🤯👏
0:20
Бутылочка
Рет қаралды 3,5 МЛН