No video

ሒጃማ እንዴት ይሰራል ዶ/ር ዑስማን መሀመድ | Dr Ousman Muhammed

  Рет қаралды 14,447

Worabe Tube

Worabe Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@murthe-wise535
@murthe-wise535 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ትምህርት። ሂጃማን ሞክሬዋለሁ በጣም ደስ ይላል ሁሉም ሊሞክረው ይገባል ወራቤ ትዩቦችንም በጣም አድርገን እናመሰግናለን በርቱ ማሻአላህ
@user-kq9ct7fr4p
@user-kq9ct7fr4p 27 күн бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ለሴት ታካሚ ሤት አለወይ
@hadijahhadijah2638
@hadijahhadijah2638 3 жыл бұрын
መሸአለሀ በቁረአን ስሆን ደስ ይለል አለሀ ይጨሚሪለቹ
@abseradvanabseradvan589
@abseradvanabseradvan589 3 жыл бұрын
አለህይጨምርለቹሁ
@aminahassen2418
@aminahassen2418 3 жыл бұрын
ለመላው ሙስሊም ወገኖቼ ረመዳን ሙባረክ
@seadamohammed9717
@seadamohammed9717 3 жыл бұрын
ሴቶቺን ለሴቶቺ ለመስራት ሴቶቺን ለማሰልጠን ሥራ ብትሰሩ በጣም ጥሩ ብየ ሃሳብ እሰጣለሁ ሥልጠናው ቀላል ይመሰላል የጤና ባለሙያም ሰለሆንኩ መሰል እና ጥሩ ነው ማሸአላህ
@juhdihikema5784
@juhdihikema5784 2 жыл бұрын
አሉ ሴቶች ማማ መስጂድ አካባቢ
@nurjanMohamed-gw8cy
@nurjanMohamed-gw8cy Жыл бұрын
@@juhdihikema5784 yet
@user-ie8kp9xu7l
@user-ie8kp9xu7l 3 жыл бұрын
ሶላላህ አለይሂ ወሰላመ
@aminahassen2418
@aminahassen2418 3 жыл бұрын
ማሻአላለህ ወራቤ ቲዩብ እንደዚህ ጠቃሚ ነገሮችን ማቅረቡን ቀጥሉበት
@user-kk9hx1cf3f
@user-kk9hx1cf3f 3 жыл бұрын
ማሻ አለህ ደስ ይላል ስልካቸን አስቀምጡልን
@tetr4232
@tetr4232 3 ай бұрын
አያምምም እንዴዴዴ ኸረ ያአላህ
@shokriash2506
@shokriash2506 3 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል ኧኛም ሀገር አለ ማለት ነዉ
@mahamedmahamed9672
@mahamedmahamed9672 3 жыл бұрын
በጣም በጣም ከፍላጓቴ ጋር የገናኘ ትምህርት ! በቱልን አላህ ከናንቴ ይሁን
@seadamohammed9717
@seadamohammed9717 3 жыл бұрын
ማሸአላህ አላህ ያብዛቺሁ
@hairyabadro2467
@hairyabadro2467 2 жыл бұрын
መሻአላህ
@fatumemariyam8174
@fatumemariyam8174 Жыл бұрын
Mahsala alahe yafizik
@fatumahabeshawit9174
@fatumahabeshawit9174 3 жыл бұрын
መሸ አላህ
@alahh.ytbkehisilo3459
@alahh.ytbkehisilo3459 Жыл бұрын
Jzaklkome wdohe
@sadiayesufahmed1234
@sadiayesufahmed1234 2 жыл бұрын
አሏህይጠብቅሽበአለሽበት ማሬ
@huriamahmud3619
@huriamahmud3619 2 жыл бұрын
mashallh turu tmhrt new allah ystln
@user-de6be1zp4m
@user-de6be1zp4m 2 ай бұрын
በአሏህ መማር እፈልጋለሁ መስራት እችላለሁ
@hadijahhadijah2638
@hadijahhadijah2638 3 жыл бұрын
ሹክረን👍👍👍👍👍
@vip6526
@vip6526 Жыл бұрын
መሽአላህ መሽአላህ
@sadiayesufahmed1234
@sadiayesufahmed1234 2 жыл бұрын
መሸአሏህ በጣምደስይላልውደ
@user-mc8fv9zc7d
@user-mc8fv9zc7d Жыл бұрын
ስላላየሁት ነው አድራሻውን አገኘውት አመሰግናለሁ❤❤😊
@tube-nk1cf
@tube-nk1cf Жыл бұрын
በአላህ ንገሪን ወይም ቁጥራቸው ካለሺ ስጪን
@user-cu5fp5rx5g
@user-cu5fp5rx5g 8 ай бұрын
مشء الله ❤❤❤🎉🎉🎉
@abdumajid2921
@abdumajid2921 3 жыл бұрын
Btam arif new hejama
@mariaabdulkrim4132
@mariaabdulkrim4132 3 ай бұрын
Qane alawendye
@tube-ok1ne
@tube-ok1ne 3 жыл бұрын
ኡኡኡኡ አማማኝ 😭 እንደዝ አይነት ነጋር በጠም ነው ምከብደው እሽ ሴቶች ብማጡስ ያሴት ሀክም አሌች
@user-et7dh3px3e
@user-et7dh3px3e Жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-kj5el5wx7x
@user-kj5el5wx7x 2 жыл бұрын
ኡስታዝ እኔ ሳኡዲ ነው የምኖረው እጄን በጣም ያመኛል ከትካሻዬ የት ነው የሚገኘው እባክህን መስራት አቅቶኛል የስጋ ቁርጥት መሰለኝ ሲጀምረኝ 5 አመቴ በወልድኩኝ በ3 ቀኔ የውሃ ጃሎን እስቸ ነበርና የዛኔ ጧ አለኝ አሁግን ስራ መስራት ሁሉ እያቃተኝ ነው በቀኝ ጎኔ ሁሉ መተኛት አቅቶኛል ምን ላድርግ በጣም ይቀጨቅጨኛል እንደመርፌ ይጠቀጥቀኛል ኡፍ
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 2 ай бұрын
ሴቶች እዴት መሰራት ይችላሉ ማለቴ ሴቶች አሉ ሴቶችን የሚሰሩ እኔ ኡሌ የምፈልገው ነገር ነው
@user-lx3qr5uc3u
@user-lx3qr5uc3u 13 күн бұрын
አረቁጥር. ላኩልኝ. አባቴ. ወገቡውን. በጣምነውየማምው. በአላህቁጥርላኩልኝ
@Tube-bm7te
@Tube-bm7te 3 жыл бұрын
አህልን
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ። ግን ለምድነው እሚስረው የውጪዜጎች ሲስሩአይቸነው እራሳቸው ለይ
@murthe-wise535
@murthe-wise535 3 жыл бұрын
የቆሸሸውን ደም ነው የሚያወጣው። ሂጃማ ከጥቅሞች አንዱ ሰውነታችን ላይ ያለውንም እድፍ በማስወገድ ጥርት ያለ ቆዳ እንዲኖረን ያደርጋል ሌላም ጥቅሞች አሉት። ድግምትንም የማስወገድ probability አለው። በይበልጥ ጥቅሞችን በተመለከተ ይህ ቻናል ከዚህ ቪዲዮ በፊት የለቀቀው ቪዲዮ አለና ተመልከቺ
@user-mc8fv9zc7d
@user-mc8fv9zc7d Жыл бұрын
ወራቤ ቲዩብን በጣም እወደዋለሁ ጎበዞች በርቱ ግን ህክምናውን ለማግኘት የት አካባቢ ነው ምትገኙት ስለሁኔታዎቹ ገለፃ ብትሰጡ🙏🙏thank you❤❤
@user-ie8kp9xu7l
@user-ie8kp9xu7l 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ግን አደረሸቹን ብተስቀምጡል አሪፊ ነው
@user-ok8rb6hs5f
@user-ok8rb6hs5f 6 ай бұрын
እየመጣሁነበር
@sew9495
@sew9495 3 жыл бұрын
Batam das yamele new mashe allh est selkachun askamtulen enam yat Hospital endahona
@bedriya7350
@bedriya7350 3 жыл бұрын
ኬት ነዉ ሚገኘዉ ለሴት አለወይ
@user-lx3qr5uc3u
@user-lx3qr5uc3u 13 күн бұрын
መገኛቁጥር. ቢታስቀምጡልንአሪፈነብር
@tesdibey826
@tesdibey826 9 ай бұрын
16:00
@ChapiKiya
@ChapiKiya 10 ай бұрын
Aww osmi ene melek ejama Sisera tewedaj yehonu kenoch alu
@bababossesila4112
@bababossesila4112 Жыл бұрын
ሂጃማ ስንሰራ የሚወደድ ወይም ተመራጭ ቀን አለው ወይስ በማንኛውም ቀን መሰራት ይቻላል ?
@user-je4ig6wk1e
@user-je4ig6wk1e 3 жыл бұрын
ስልክ ቁጥራ አስቅምጡልን
@zinbkedir5475
@zinbkedir5475 3 жыл бұрын
ዬት ነዉ ያለዉ
@abdunanu7097
@abdunanu7097 3 ай бұрын
ሠላም ዶክተር እቃው አለኝ ድጋሚ ለመጠቀም በሙቅ ውሀ መቀቀል ነው ወይ ካፕኦቹን ወይሰ ምንድን ነው መፍትሔ ድጋሚ ለመጠቀም ?
@afszidan2046
@afszidan2046 3 жыл бұрын
ስልክ ቁጥር ተበበሩን
@user-im4xi6qy9r
@user-im4xi6qy9r 5 ай бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል የት አካባቢ ናቹ አድራሻ ብታስቀምጡልኝ
@ibnabaskeyredin2629
@ibnabaskeyredin2629 3 жыл бұрын
ስልክ አስቀምጡ
@Mohamedhasen-n8m
@Mohamedhasen-n8m Ай бұрын
እኔ አድስ ነኝ አድሪሻችሁ የት ነው
@tube7987
@tube7987 5 ай бұрын
መሰራት እፈልጋለሁ ግን ምላጫ ስቅጥጥ አለችኝ
@tenaworkabe7590
@tenaworkabe7590 4 ай бұрын
ማንኛውም ስው እዲጠቀም ቢሆን ጥሩ ነበር የምነት ስም መጥራቱ በዛ አይጥራ ማለቴ አይደለም ግእን አገላለጡ ይከብዳል ባይበዛ ጥሩ ነእው
@tesdibey826
@tesdibey826 9 ай бұрын
16:00 16:00
@user-kj5el5wx7x
@user-kj5el5wx7x 2 жыл бұрын
እባካችሁ ቁጥር አስቀምጡልን
@uaerahima1205
@uaerahima1205 3 жыл бұрын
ዬት ነው የለቹት ዬት ነው ምትኖሩት
@GirmaDebela-rr3zl
@GirmaDebela-rr3zl 5 ай бұрын
Yet new botawu adirasha yelem.ikp
@user-jh5yq1bz5l
@user-jh5yq1bz5l 11 ай бұрын
አኡዞ ቢላህ ምንድን ነው😢😢😢
@shokriash2506
@shokriash2506 3 жыл бұрын
አድራሻ አስቀምጡ
@tesdibey826
@tesdibey826 9 ай бұрын
ወንድሜ በቅድሚያ በሐኪም ተመርምረን። ዲቶክስ እንድናደርግ። ስንታዘዝ ነው መጥተን እናንተ በማየት ዲቶክሱን ማድረግ እ ንችላለን ወይ ለዝ 16:00
@tesdibey826
@tesdibey826 9 ай бұрын
እንችላለን ወይ ማብራሪያ ብትሰጠን አመሰግናለሁ
@zinababrahim1600
@zinababrahim1600 5 ай бұрын
ኡስታዝ ስልክ ቁጥር አስተዋውቁኝ
@user-je4ig6wk1e
@user-je4ig6wk1e 3 жыл бұрын
ማሻ አለህ ግን ሴትንም ወንድ ነው ምየድራጋው ወይስ ያሴት ለብች አል
@Toyba-vj3ml
@Toyba-vj3ml Ай бұрын
እረ ስልክ ቁጥር አስቀምጡ?
@umukalid292
@umukalid292 Жыл бұрын
ሂጃማ ከተደረገ በኅላ የሚደረጉ እና የማይደረጉ ነገሮች አሉ?
@afinansofi7713
@afinansofi7713 3 жыл бұрын
ማሻ አሏህ። ግን ዬት ነው አድረሸችሁ?
@user-ok8rb6hs5f
@user-ok8rb6hs5f 6 ай бұрын
ስልክህን አጣሁ
@abiytilahun1943
@abiytilahun1943 7 ай бұрын
የልብ ችግር ያለበት ሰው ይህንን ሕክምና መጠቀም ይችላል ወይ?
@Collection234
@Collection234 11 ай бұрын
ማረግ ፈልጋለው ግን ደማነስ አለብኝ እንዴት ነው ኢሄን ነገር ባረግ ችግር አለው 🙏🙏
@foziamohammad-pq8nn
@foziamohammad-pq8nn Жыл бұрын
የት ናችሁ ባአላህ አዲራሻችሁን ብታሳዉቁን
@tigtigi8543
@tigtigi8543 10 ай бұрын
ስልክ ቁጥር ጻፍልኝ
@mubamuba249
@mubamuba249 Жыл бұрын
👍🇧🇴🇧🇴❤️❤️✅️✅️
@fatumahabeshawit9174
@fatumahabeshawit9174 3 жыл бұрын
እኔም እመጠላዉ ግን የሴት ሀክም አለ ወይ
@user-yg4mo8tk3v
@user-yg4mo8tk3v 4 ай бұрын
ወራቤ ዩቱብ ማስታወቂያ ብተልቁልኝ ስልካቸውን ብትተባበሩኝ
@sadia_menglstu
@sadia_menglstu Жыл бұрын
ቁጥርየላችሁም ለበለጠመረጃ
@skettube4149
@skettube4149 2 жыл бұрын
እ እሄ ዋገምት ነውደ እኔኮ ብርድ ያወጣል ብየ ከወር በፊት አስደርጋለሁ
@monirao2748
@monirao2748 3 жыл бұрын
Please can have your contact,I have a serious problem in my leg
@user-fp4zz9sr5g
@user-fp4zz9sr5g 2 жыл бұрын
ኧረ ቦታው የት ነው
@zebibasolomone1272
@zebibasolomone1272 10 ай бұрын
ቤተል ቶታል ማደያ
@Adme1244
@Adme1244 4 ай бұрын
ሳከር እና ካፖቹ የአንዱን አንዱ መጠቀምሽአይቻልም አይደል ሳውዲ ሂጃማ ከሰሩልን ቡኃላ እቃውን ስተውን ይሄዳሉ
@user-ce1dl4dy9l
@user-ce1dl4dy9l 29 күн бұрын
ሳኡዲ የት ነው ያለው
@user-mc8fv9zc7d
@user-mc8fv9zc7d Жыл бұрын
D.r ጀርባዬ ላይ ሲስት አለብኝ በዚ መንገድ ህክምና ባደርግ ?ምን ትመክረኛለህ
@user-kk2mm3ti7y
@user-kk2mm3ti7y Жыл бұрын
ወላሂ ተልጀነቴ ጀምሮ አስሮ ይዞኛል ሊሰራኝ አልቻለም የመዳብን ስራ
@samiaahmed7056
@samiaahmed7056 2 ай бұрын
Yet new le setochis yinoral?wagawis
@TigiTigi-wb1ge
@TigiTigi-wb1ge 3 ай бұрын
ለደም መርጋት ይሆናል
@user-wy5pl6gc9y
@user-wy5pl6gc9y 2 жыл бұрын
ጅዳ ዋግምትየሚያደርግ ካለጠቁሙኝ
@user-sk3sb7bd9n
@user-sk3sb7bd9n 6 ай бұрын
አለ ሴት ከሆሽ ነይ ልጠቁምሽ
@user-dj8ir6kb8z
@user-dj8ir6kb8z 2 жыл бұрын
ሒጀመ መለት ሚን መለት ነዉ ወጊሚት መለት ነዉ
@rahmabahredin7501
@rahmabahredin7501 Жыл бұрын
እንግልዝኘ በተበዘ
@hawaseid9216
@hawaseid9216 2 жыл бұрын
መሻአላህ
@Omar-pn5bi
@Omar-pn5bi 3 жыл бұрын
ማሻአላህ
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 6 МЛН
Underwater Challenge 😱
00:37
Topper Guild
Рет қаралды 37 МЛН
Incredible Dog Rescues Kittens from Bus - Inspiring Story #shorts
00:18
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 27 МЛН
የሪህ በሽታ እንዴት ይከሰታል? | Healthy Life
13:29