ሒሩት በቀለ (Hirut Bekele) | ደማም ቆንጆ (Demam qonjo)

  Рет қаралды 89,971

Ethio Oldies

Ethio Oldies

3 жыл бұрын

ደማም ቆንጆ ህይወቴ፥
አትመጣም ወይ በሞቴ?
...
ደማም ቆንጆ ሳጣህ የምባባው
ደማም ቆንጆ ሳይህ ደስ የሚለኝ፥
ይሄስ የህመም ነው
የኔ ቆንጆ የጤናም አይመስለኝ።
እያለች ለጠፋባት ጉብል ታንጎራጉራለች ዘመን አሽሬዋ ድምፃዊ ሂሩት በቀለ... ትዝታ ቀስቃሽ!
#Hirut #Bekele #Demam #Qonjo #Oldies #Amharic #Ethiopia #Goodies #ሂሩት #በቀለ #ድማም #ቆንጆ #ዘፈን #የድሮ #ትዝታ #ሃገር #ኢትዮጵያ #ልጅነት

Пікірлер: 41
@tsegayetadesse832
@tsegayetadesse832 Жыл бұрын
የመልካም ዘመንና እዉነተኛ ፍቅር የነበረበት ጊዜ ሙዚቃ ሁል ጊዜ እንደ አዲስ ሲደመጥ ይኖራል
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 8 ай бұрын
በጣም መልካም ዘመን ይመለስ ይሆን 😢❤
@BuzayewWerkalma
@BuzayewWerkalma 11 күн бұрын
የሙዚቃ እነት በጣም የምወዳት የማከብራት መልከ መልካሟ ሂሩት
@mezemirabiy8279
@mezemirabiy8279 Жыл бұрын
በጣም የምወደዉ የሂሩት በቀለ ዘፈን
@azebdebela6098
@azebdebela6098 Жыл бұрын
ትዝታዬ
@almazbitew1267
@almazbitew1267 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ
@eskinderbeyene6806
@eskinderbeyene6806 Жыл бұрын
What a legacy Rohaband left behind!!
@workutesfaye2677
@workutesfaye2677 Ай бұрын
Yemayselech ..nebsiyan bedesta yemiyasdest zemen yemayishirew....lib yemineka..I have no word ?1000
@addistesfa7194
@addistesfa7194 8 ай бұрын
Midin new yalachihut ? Ye asni jelus ye bizu fiqiregna guadegna hirukuyea ... asiniye tiwedishalesh belulign kagegnachuhat enen amilitagnalech so i love yo hiru belulign
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 6 ай бұрын
የልጅነት ትዝታየ ኢትዮጵያውያየ ናፍቅሽኝ ቶሎ ጥሪኝ
@WondwsenBegna
@WondwsenBegna 8 ай бұрын
ድማም ቆንጆ ሂሩትዬ ምን ብዬ ልናገር ሀገረ እናት አባት ወንድም ሀገር ታሪክ ኢትዬጰያ በናንተ ዘፈን ውስጥ አሉ ነፍስ ይማር የኔ የሀገር ኩራት ❤❤❤
@towetqny1266
@towetqny1266 Жыл бұрын
ኡፍፍ :( RIP
@user-oi5lh3bl4f
@user-oi5lh3bl4f 2 ай бұрын
ሁሌም አዲስ ነሽ ሂሩትዬ
@jemilaali8847
@jemilaali8847 Жыл бұрын
Betam Dese yilal
@lymaluab
@lymaluab Ай бұрын
The best bass fron jovani. Roha and hirut played legendary songs
@workutesfaye2677
@workutesfaye2677 3 ай бұрын
lezelalem yemayselech.zema..min waga alew.ende kenenisa tataki yelem
@MeseretAsefa-zk6ol
@MeseretAsefa-zk6ol Ай бұрын
ወደ1976ዓመተ ምህረት በትዝታ ወሰድሽኝ
@rafeeqLiwa-pw7jf
@rafeeqLiwa-pw7jf 8 ай бұрын
ልረሣህ አልቻልኩም ነህና ጅምሬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤
@user-wi8mh8qf1p
@user-wi8mh8qf1p 9 ай бұрын
ላደመጣቸሗት ሁሉ አመሰግናችሗለሁ
@Sitme3331
@Sitme3331 Жыл бұрын
እንደ ጴንጤ ለዛ የሚያጠፋ ሰልባጃም ሀይማኖት የለም ! እህህህህ ነፍስ ይማር
@nightsky4544
@nightsky4544 9 ай бұрын
እሷኮ በዼንጤዎቹ ሀይማኖት ትግባ እንጂ እድሜዋን ሁሉ እንዳማረባት እንደተከበረች እና እንደተወደደች ነው ያለፈችው::
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u 6 ай бұрын
በጣም
@Abdo-fd5kc
@Abdo-fd5kc 9 ай бұрын
ምችትያላኝሙዝቃ
@abdurezakhasen4090
@abdurezakhasen4090 Жыл бұрын
Man
@jamaljamalsayid-ww8fc
@jamaljamalsayid-ww8fc 3 ай бұрын
የዘላለምፍቅር
@queenofsheba871
@queenofsheba871 22 күн бұрын
ውሃ በጣም ጠምቷችሁ ቀዝቃዛ ውሃ ስትጠጡ እንዴት ነው የሚያረሰረሳችሁ? እኔም የሂሩትዬን ዘፈኖች ስሰማ ልክ እንደዛው ነው የሚያረካኝ።
@sofiso8209
@sofiso8209 Жыл бұрын
Thahaitu baraki
@sofiso8209
@sofiso8209 Жыл бұрын
Thehaitu barachy
@jamaljamalsayid-ww8fc
@jamaljamalsayid-ww8fc 3 ай бұрын
በጣምደስይለኞል
@mlove4025
@mlove4025 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@tinawegayehu3922
@tinawegayehu3922 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር
@almazbitew1267
@almazbitew1267 Жыл бұрын
@user-xn9sb5pe6v
@user-xn9sb5pe6v Жыл бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😭😭😭😭😭😭😭👈😭😭👈😭😭🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶🫶
@tgAmare-rc6gp
@tgAmare-rc6gp 4 ай бұрын
ሂሩት
@abinatetadasayosefa9260
@abinatetadasayosefa9260 Жыл бұрын
❤eee
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-wi8mh8qf1p
@user-wi8mh8qf1p 9 ай бұрын
ለልጆቸ እናት ለመሬም ሞላው ጧሒር ማስታወሻ ከዱባይ
@jsjdjjejeiei7758
@jsjdjjejeiei7758 Жыл бұрын
😅አዱአለም
@user-oi5lh3bl4f
@user-oi5lh3bl4f 2 ай бұрын
ሁሌም አዲስ ነሽ ሂሩትዬ
@user-xn9sb5pe6v
@user-xn9sb5pe6v Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💞💞💞👍💞💞💞💞💯💯💯👌👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👉
@temesgenyiber8614
@temesgenyiber8614 Жыл бұрын
ነፍስ ይማር
Melat Code - Demam Konjo - New Ethiopian Music 2017 (Official Video)
6:51
East African Media
Рет қаралды 3,6 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 8 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 34 МЛН
Hirut Bekele - Ende Gebete Weha - Classic
4:01
TheShayBuna
Рет қаралды 242 М.
Anchi Lij Gofere
5:50
Tilahun Gessesse
Рет қаралды 721
ሽባባው ይሁኔ ወሎ
7:11
Amelegnaw Tube(አመለኛው)
Рет қаралды 2,3 М.
የተፈራ ነጋሽ ምርጦች / Best of Tefera Negash Collection
1:00:33
ሒሩት በቀለ "እንደገበቴ ውሀ" | Hirut Bekele Endegebete Weha Lyrics Video
4:01
Mr Endelibu አቶ እንደልቡ
Рет қаралды 28 М.
#Ethiopian old music by Hirut bekele ayene aychelem lyrics
5:55
ፍቅረ ሀገር
Рет қаралды 396 М.
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 31 МЛН