ሒሩት በቀለ(Hirut Bekele Mezmur) : ተወዳጅ መዝሙር:ሰራተኛው አንተ( Serategnaw Ante)

  Рет қаралды 78,121

Bereket Yishak

2 жыл бұрын

Пікірлер: 33
@sewyewyew4005
@sewyewyew4005 Ай бұрын
የአባቴ የተወደድሽ እህቴ ሂሩትዬ ጌታሽ የዘለዓለም አምባ ነው በእቅፉ እስከወዲያኛዉ ከእርሱ ጋር ለመኖር ሄደሻል ለእኛ ደግሞ ክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር ልጅን የምናመሰግንበትን ዜማና ቅኔ ስለተውሽልን በጌታ ፍቅር እንወደሻለን
@lakewgirma
@lakewgirma Жыл бұрын
ሂሩትዬ በጣም እንወድሻለን።
@birhanimedia4242
@birhanimedia4242 Жыл бұрын
ነፍስሽ ይማር የነ እናት መሞት ካልቀረ ጌታን አገለግሎ ማለፍ መታደል ነው
@addisalemzeleke
@addisalemzeleke Жыл бұрын
Ameeen
@hermelaabiy9033
@hermelaabiy9033 Жыл бұрын
Amen
@solomontesema9201
@solomontesema9201 Жыл бұрын
ደጓን እናቴን ትመስሊኛለሽ። በጣም ነው የምወድሽ!
@FevenWorkineh
@FevenWorkineh Ай бұрын
አሜን❤❤❤❤❤❤
@workineshbissa6145
@workineshbissa6145 Жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ
@tsionkastro2367
@tsionkastro2367 Жыл бұрын
Enamesegnalen Egziabherr yebarkshh
@phm8677
@phm8677 Жыл бұрын
ሂሩት ዳርጌ ምርጧ ዘማሪ! እባክሽ ጆሮአችን እንዲህ ያለ ነፍስን የሚያለመልም መዝሙርን ተርቧል እባክሽን አንድ አልበም ለዚህ ዘመን ጣል አድርጊልኝ!
@addisalemzeleke
@addisalemzeleke Жыл бұрын
Amen wendema
@user-vd4yu1sd2f
@user-vd4yu1sd2f 7 ай бұрын
እረ ፈጣሪ የነዚህን ደግ እህቶች ስራ አንኳ በማሰብ ማረን
@edenaltaye-tr1nn
@edenaltaye-tr1nn Жыл бұрын
Geta yebarekat nat benbaa new msemaw mezmuruan❤❤😢
@teaeaw3895
@teaeaw3895 Жыл бұрын
geta nefsishin begenet yaskemt tebarkesh nurie beyesus sm amen lezelalem
@user-vd4yu1sd2f
@user-vd4yu1sd2f 7 ай бұрын
እረ በጣም ያምራል
@amduabera8940
@amduabera8940 Жыл бұрын
የተባረክሽ
@nigisttamru4947
@nigisttamru4947 Жыл бұрын
ተባረኪልን
@abovethelaw5585
@abovethelaw5585 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ...
@tadiyosguta7523
@tadiyosguta7523 Жыл бұрын
ለሠው የማይቻል ለእግዝአብሔር ይቻላል
@rahwayohannes
@rahwayohannes Жыл бұрын
Rip
@samerawitbekelesamri8015
@samerawitbekelesamri8015 Жыл бұрын
Enatachen zemeneshe yelemeleme enodeshalene tebarekelege🙏🙏
@tadasafikadu704
@tadasafikadu704 2 жыл бұрын
Amee🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@maqdiabuu3323
@maqdiabuu3323 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@meleseayalew7339
@meleseayalew7339 Жыл бұрын
wededkush.
@belitube9866
@belitube9866 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
@heavenbakery308
@heavenbakery308 Жыл бұрын
😢😢😢😢
@tesfalemyohannes6091
@tesfalemyohannes6091 Жыл бұрын
❤🙏👍
@ruhamawondesen1557
@ruhamawondesen1557 Жыл бұрын
🥰🥰
@rahwayohannes
@rahwayohannes Жыл бұрын
Ema recet im pice
@fk3365
@fk3365 Жыл бұрын
ያው የዘፈኗ ዓይነት ነው አሀሀ አሄሄ
@tadelealemseged2086
@tadelealemseged2086 10 ай бұрын
ዘፈንን ሀጢያት ያደረገው ዜማው ወይም አሀሀ አሄሄ ስላለበት አይደለም ወይም እግዚያብሔር በፈጠረው አእምሮ በተሰራው የዜማ መሳሪያዎች እንደጊታር እና ኪቦርድ መዘፈኑ አይደለም በማሲንቆ እየተዘመረ በማሲንቆ ይዘፈን የለ ዋናው ነገር ቃላቶቹ እግዚያብሔርን ብቻ የሚያወድሱ መሆናቸው ነው እኔም ዘፈን ከሚዘወተርበት ሀይማኖት ተላቅቄ ስመጣ የመዝሙሩ ዜማ የዘፈን እየመሰለኝ እቸገር ነበር ሰይጣንና አለም የራሳቸው ምንም የላቸውም ዘመናዊውም ባህላዊውም ዜማና መሳሪያዎች ለባለቤቱ ይመለሳሉ ብዙ አህዛብ ቤታቸው የዘፈን ካሴት አስቀምጠው ኮንሰርትም እየጨፈሩ የእምነት ህንጻዎቻቸውም በአርቲስት እገሌ የዘፈን ብር ስለትና ስጦታ እየተገነባ ለጌታ ሲዘመር ከቃሉ ይልቅ የዘፈናችን ዜማ ተወሰደብን አይነት ለቅሶ ያሰማሉ ሞራሉ ከየት እንደመጣ እንጃ ።
@nafkotbeyene4424
@nafkotbeyene4424 9 ай бұрын
​@@tadelealemseged2086በትክክል የኔ አሰተዋይ❤
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 33 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,1 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 519 М.
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01