የከተማው መናኝ፦ ኤልያስ መልካ | ለውይይት መነሻ ጽሑፍ አቅራቢ - ንጉሤ ቡልቻ | Hintset Book Club | ሕንጸት

  Рет қаралды 11,081

HintseTube

HintseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@sofonyasteshome9159
@sofonyasteshome9159 4 ай бұрын
EGZIABHER ABZTO YBARKOT GASH NIGUSSIE BULCHA
@Mcsegnit
@Mcsegnit 3 жыл бұрын
የዚህ ሰው ግለ-ታሪክ አሁን ባለው ወጣት ክርስቲያን ትውልድ ልብ ውስጥ ትልቅ የውድቀት አስተማሪ ነው። ለምን? እንደ ፍልስፍና ያለ ከንቱ ስራ ውስጥ ነበር። በዚያም የዚህ መፅሃፍ ደራሲ በሌላ ቃለ መጠይቅ እንደተናገረው " ታላቁ ውድቀቱ ትላላቆችን አለመስማት ነው።" ይላል። በግሌ ከጌታ ቤት ሸሽቼ አይቸዋለሁ። በተለይ ማንኛውም ነገርህን ከቤተክርስቲያን ጋር እያያዝክ አቢዬተኛ መምሰል ልትመለስ በፈለግህ ጊዜ በሮች ሁሉ ይዘጉብሃል። ከባድ ሲዖል ነው። በዚያ ላይ መጠጥ ካለበት ፈፅሞ የማይታሰብ ነው። ብዙ በእርኩሰት የተያዙ ሰዎች በተለይ ፀጋውን አክፋፍተዋል። መመለስ እንዴት ከባድ ነው ጎበዝ? እኔ የ42 አመት ጎልማሳ ነኝ ፤ እባካችሁ ከቤተ-ክርስቲያን አትውጡ።
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
@ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ 3 жыл бұрын
የብዙ አርቲስቶች ድምቀት የሆንከው ከሞትክ በኋላ የነገስከው ኤልያስ ጥበብ አትረሣህም ነፍስ ይማር!!!
@atoexodus
@atoexodus 3 жыл бұрын
Interesting. A lot to learn from this.
@hayatabdela4615
@hayatabdela4615 3 жыл бұрын
I rely appreciate the author and the review of ato Niguse Bulcha, Elias Melka was super genius & magnanimous person,RIP
@yegetafikir
@yegetafikir 3 жыл бұрын
the point raised at 39:40 is very important thing for a church to give emphasis on, you have explained it well brother, we really need to work on it because it pleases our God most; when we have the compassion for the lost ones (or those who have different view and understanding than usual) than casting them out from our fellowship. God bless you brother. Big big respect for you.
@angesomkidane6288
@angesomkidane6288 3 жыл бұрын
God 🙏 blessed for elias
@nikobirsh5764
@nikobirsh5764 3 жыл бұрын
ክብረት ይስጥልኝ ጋሽ ንጉሴ
@teshalesesero378
@teshalesesero378 3 жыл бұрын
Good to see you brother niguse bulcha
@dilnesawisrael6000
@dilnesawisrael6000 3 жыл бұрын
Good job Gash Negussie
@blenadmassu3314
@blenadmassu3314 3 жыл бұрын
Really interesting Part two pls
@Hope-yt7vn
@Hope-yt7vn 3 жыл бұрын
የሰው መዳንና መታነፅ ተልእኮዋ በሆነ ቤተክርስቲያን ውስጥ ከጌታ ርቆ ቃሉ ሐጢአት ባለው የዘፈን አለም ውስጥ ዘመኑን ያሳለፈን ሰው ታሪክ አካብዳችሁ የምታቀርቡት አማኞች ምን እንድንማር ነው? መንፈሳዊ ስራ ፈትነት የበዛበት ዘመን!
@neftea7
@neftea7 3 жыл бұрын
ወንድሜ ቅዱሱ ኣንተኣለተማርክም ራስህን ያስቀመጥክበት የፍርድ ወንበር ፡ ቦታ በጣም ከፍ ብሏል ፡ለመማር ልቡም የለህም እንጂ ሰው ከጉንዳንም ይማራል ብዙ የተማርን ኣለን።
@aklil_1996
@aklil_1996 3 жыл бұрын
Inde Elias hone zare bemotk..
@selamwongel1625
@selamwongel1625 2 жыл бұрын
ተው በሂወት ቢኖር ኖሮ ሊመለስ ይችል ይሆን ነበር
@selamwongel1625
@selamwongel1625 2 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው በሂወት እያለ ቢረዳ ጥሩ ነበር። ሰው ከሞተ ማጋነን ትርጉም የለውም። ነዳማዬ ምን ይጠቅማል
@BirtukanKebededemise
@BirtukanKebededemise 3 жыл бұрын
ijjoolumati waqayoo bekkuun... laphee namaa qabattaa!!!!!!!!!!!!!
@tesfayearedo740
@tesfayearedo740 7 ай бұрын
The fear of the lord is the beginning of wisdom
@ekpaul1386
@ekpaul1386 3 жыл бұрын
አቤት መሸቃቀጥ አሁን እንዲህ በተበላሸ ዘመን እጅግ በሚያስፈራ ጊዜ እንዲህ ዥዋዥዌ መጫወት ምን ይባላል እኔ ሁለት ነገር ነው የገባኝ በማይመች አካሄድ አትጠመድ የሚለውና የሰው ትልቅ (አዋቂ እንደሌለ) ነው ማን ነበር ቱ ያለው እኔም ቱ ብያለሁ
አምላክ-ሰው (የእግዚአብሔር ልጅ - ክፍል 25)
31:16
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 2,5 МЛН
Lazy days…
00:24
Anwar Jibawi
Рет қаралды 9 МЛН
የትህነግ ክፋት በዶክተር ኢንጂነር ጥላሁን ኤርዱኖ
53:03
ኤሊያስ መልካ የከተማዉ መናኝ 1 በይነገር ጌታቸው ELIAS MELKA
55:45
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 41 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
3:58:03
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3,1 МЛН
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН