History of the Ethiopian people የኢትዮጵያ ህዝብ ታሪክ በአጭር ቃል የወጣ ከአለቃ ታዬ

  Рет қаралды 23,784

Bete Habesha

Bete Habesha

Жыл бұрын

Welcome to our channel! In this captivating video, we delve into the rich history of the Ethiopian people and explore the visionary leaders who laid the foundation for this remarkable nation. Join us as we take you on an insightful journey through time, highlighting key events, cultural milestones, and the indomitable spirit of the Ethiopian people. Discover the remarkable stories of our founding fathers and their enduring contributions that have shaped Ethiopia's past, present, and future. Prepare to be inspired by their courage, resilience, and unwavering commitment to progress. Don't miss out on this educational and thought-provoking exploration of Ethiopia's history and its esteemed founding fathers. Subscribe now to our channel for more enlightening content! This project aims to connect Ethiopian and non-Ethiopian people and create a platform where we can share the Ethiopian ideology. As Ethiopia is the birthplace of humanity, we have a different perspective on life. We are trying to collect those ideas and share them through short videos and images to reach people around the world. Let's be a family by subscribing and sharing ይህ ፕሮጀክት ኢትዮጵያዊ እና ኢትዮጵያዊ ያልሆኑ ህዝቦችን በማገናኘት የኢትዮጵያን ርዕዮተ ዓለም የምንጋራበት መድረክ ለመፍጠር ያለመ ነው። ኢትዮጵያ የሰው ልጅ መገኛ በመሆኗ ለሕይወት የተለየ አመለካከት አለን። በዓለም ዙሪያ ላሉ ሰዎች ለመድረስ እነዚያን ሃሳቦች ለመሰብሰብ እና በአጫጭር ቪዲዮዎች እና ምስሎች ለማካፈል እየሞከርን ነው። ሰብስክራይብ እና ሼር በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
youtube.com/@betehabeshaofficial?sub_...
• የኢትዮጵያ ታሪክ ከአጼ ልብነ ድንግ...
ያለዎትን ሃሳብ አስተያየት ኮሜንት ላይ ይፃፉልን ሰብስክራይብ በማድረግ የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ!!!
Email: Betehabeshaofficial@gmail.com
Twitter: @BeteHabesha
Facebook: / bete.habesha.9

Пікірлер: 61
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 Жыл бұрын
ብርቮ የኢትዩጵያን ታሪክ እንደዚህ በተከታታይ በዩቱብ ተርኩልን፣ ታሪክ ለሚያጣሙ እና የመቶ አመት ታሪክ ለሚሉ ሁሉ ማሳወቅ ይገባል።❤
@skking3686
@skking3686 4 ай бұрын
ምን ታሳውቃለህ አሁንም የአሁኒቶ የኢትዮጵያ ታሪክ 100ዓመት ነው አቢሲንያ ድንበር ከትግራይ እስከ ይፋት ብቻ ነው ከዛ በፊት አክሱም ከፊሉን ኢትዮጵያ አያጠቃልልም አብዛኛው አክሱም ኤርትራ ነው የመን ሱዳን ምናምን እያልክ የኢትዮጵያ ታሪክ እያላችሁ ውሸት አትተርኩ የጋራ ታሪክ ቢባል ይሻላል እትዮጵያ ክልልአዊ አስተዳደር ነበር የምትዳደረው በሃይለ ስላሴ ጀምራ ትተዳደር ነበር ሌላው ተረት ተረት ነው 😂😂😂😂
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 4 ай бұрын
@@skking3686 አንተና መስሎችህ የምታውቁት ይህንን ነው።ታሪክን ለታሪክ አዋቄው ተወው፣የፈጠራ ታሪክ ስልችቶናል፣በየአለሙ ላይብረሪ ስለኢትዩጵያ የተጻፈውን አንብብ፣እንደፈለጉ አይወራም።
@dtlleye3036
@dtlleye3036 2 ай бұрын
Do you think that they are reading all what written?
@betregiyontube
@betregiyontube Ай бұрын
ብርቮ የኢትዩጵያን ታሪክ እንደዚህ በተከታታይ በዩቱብ ተርኩልን፣ ታሪክ ለሚያጣሙ እና የመቶ አመት ታሪክ ለሚሉ ሁሉ ማሳወቅ ይገባል።
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 24 күн бұрын
Thank you.
@user-ur9ng9pc3g
@user-ur9ng9pc3g Ай бұрын
ቀጣዩስ፣እስካለንበት ቀጥልበት፣
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 11 ай бұрын
thankyou
@ethio540
@ethio540 Жыл бұрын
እናመሰግናለን አስተማሪ ነዉ
@koala10ish
@koala10ish Жыл бұрын
አንተ ብስበስ አህያ፣ ምትናገረው እወቅ፦ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያራገ። ኤርትራውያን ደግሞ ከ አሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። እና የኢትዮጵያ ጉዳይህ አርግ፦ ኤርትራችን አውጣት ከችጋራም ድሃ ስጦቢያሽ ካርታ። ብስብስ ፈሳም፦
@user-my5dj4jz2e
@user-my5dj4jz2e 4 ай бұрын
Betam des yelale bezu yesralen
@helenasfaw624
@helenasfaw624 Жыл бұрын
ወይኔ ታሪክን እንደዚህ መስማት ያለ ደስየሚል ነገር የለም እባኮ አድራሻዌት የት ነው
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
ያልዎትን ሃሳብ ወይም አስተያየት በኢሜል አድራሻችን betehabeshaofficial@gmail.com ሊያደርሱን ይችላሉ
@koala10ish
@koala10ish Жыл бұрын
አንተ ብስበስ አህያ፣ ምትናገረው እወቅ፦ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያራገ። ኤርትራውያን ደግሞ ከ አሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። እና የኢትዮጵያ ጉዳይህ አርግ፦ ኤርትራችን አውጣት ከችጋራም ድሃ ስጦቢያሽ ካርታ። ብስብስ ፈሳም፦
@user-nt4gh4xy4m
@user-nt4gh4xy4m 3 ай бұрын
እግዜር ይስጥልን
@tfisseha
@tfisseha Жыл бұрын
More of this program educational programs ❤
@koala10ish
@koala10ish Жыл бұрын
አንተ ብስበስ አህያ፣ ምትናገረው እወቅ፦ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያራገ። ኤርትራውያን ደግሞ ከ አሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። እና የኢትዮጵያ ጉዳይህ አርግ፦ ኤርትራችን አውጣት ከችጋራም ድሃ ስጦቢያሽ ካርታ። ብስብስ ፈሳም፦
@yidersalyimer2831
@yidersalyimer2831 Жыл бұрын
ምንድን ነው ነገሩ ምንም የጠራ ነገር አላገኝሁበትም ይሄ ማለት እኮ የጠራ ና ኔቲቭ የሆነ የሀገር ባለቤት የለም ማለት ነው እኔ እንደገባኝ የኔ ጥያቄ ማነው ትክክለኛ ኢትዮጵያንዊ???
@yonasgizaw2687
@yonasgizaw2687 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ከበድ ከበድ የሚሉትን አማረኛ ቀለል ባለ ቢተረጎም ወይም ቢብራራልን እንላለን በተረፈ ይቀጥል ክብረት ይስጥልን
@koala10ish
@koala10ish Жыл бұрын
አንተ ብስበስ አህያ፣ ምትናገረው እወቅ፦ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያራገ። ኤርትራውያን ደግሞ ከ አሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። እና የኢትዮጵያ ጉዳይህ አርግ፦ ኤርትራችን አውጣት ከችጋራም ድሃ ስጦቢያሽ ካርታ። ብስብስ ፈሳም፦
@user-tz6jl8eo9g
@user-tz6jl8eo9g Жыл бұрын
Sele abysinia altenagrum lemndnw???
@koala10ish
@koala10ish Жыл бұрын
አንተ ብስበስ አህያ፣ ምትናገረው እወቅ፦ ኤርትራ [ባሕረ ነጋሽ] መቸውም ጊዜ ኢትዮጵያ ሁና አታቅም፦ አሜርካ ነው ለሃይለስላሴ በስጦታ እንዲወራት ያራገ። ኤርትራውያን ደግሞ ከ አሜርካኖች እና ሩስያኖች መንጋጋ ነጥቀው አገራቸው አስመለሱ። እና የኢትዮጵያ ጉዳይህ አርግ፦ ኤርትራችን አውጣት ከችጋራም ድሃ ስጦቢያሽ ካርታ። ብስብስ ፈሳም፦
@dtlleye3036
@dtlleye3036 2 ай бұрын
I am afraid that there nay not be neutral history, which is written by foreighners
@benicdovic5071
@benicdovic5071 2 ай бұрын
Fake history
@amehare-or1yl
@amehare-or1yl 9 ай бұрын
What is the historical veracity of the Kebra Nagast? What is the historical veracity of the Kebra Nagast? In layman's terms, how historically accurate is the Kebra Nagast? Did person A ever live? If you find someone that recounts part of the life of A and another source that barely mentions A in passing, in roughly the same time frame then A is considered to be a fact of history. The same can be said for any battle, say H, I or J. The same can be said about any city such as X, Y or Z. The Kebra Nagast is in fact a partial conformation of the Biblical story about Solomon and the Queen of Sheba because it proves that such legends existed in Africa and not just in Israel. However the Kebra Nagast was written in the 14th century, meaning that Solomon died 2,300 years before this. So if the writings of Nebure Id Ishaq of Axum can not be linked to any earlier sources then it is highly probably that the Bible is more accurate and that the Kebra Nagast or The Glory of the Kings, may have deliberate additions in order to try and make an unwarranted point. With one possibility being that the Ark of The Covenant of Israel had been taken to Ethiopia by Solomon’s son. Now I find the possibility of the Queen having a relationship with the man she admired so much as quite likely. I also believe that the legendary, womanizing, scoundrel Solomon might have had an affair with almost anyone, especially a woman of great learning and great personal power. While her position as Queen would have precluded her simply moving into his harem, even if this is something that she might have wanted. “Duty to the people,” is not something neglected by all rulers! But there is historical evidence that the actual Ark remained in Jerusalem for a long time after Solomon. Though it is possible that Solomon might have had a copy made for her, on the sly, because the people of Israel might not have liked this, and if the so called ark is found in Ethiopia I will bet it is a copy and not the original one. Though if the Ark or an ark is found this would give a basis for why Nebure Id Ishaq claimed that a son of the Queen, fathered by Solomon, might have brought the Ark / ark back home with him. The Kebra Nagast is a religious text and a source of the origin myth of the Ethiopian royal dynasty. Besides that its historical veracity is nil. What is an interesting fact of history that most people don't know? From the 14th century upward the so-called ethiopian history writers with no scientific or archaeological evidences the type of book or story that is written about imaginary characters and events and not based on real people and facts: work of fiction The book is a work of fiction and not intended as a historical account.or evidence
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial 7 ай бұрын
you raised a really interesting point, the aim of this channel is to build a realistic fact based(evidence based) time line for the Ethiopian history, as such we are trying to form a chronological set points in different historical periods using books as a reference. Our efforts may not be accurate in some sorts but we will try and perfect it with time. If you would like to help out our channel please contact us at betehabeshaofficial@gmail.com
@ermiasgirma732
@ermiasgirma732 4 ай бұрын
ሉሲ ከየት መጣች እሺ
@ME_K_1
@ME_K_1 4 ай бұрын
ጎርፍ ነው ያመጣት😭🤣🤣🤣
@user-lm7kr7yv4o
@user-lm7kr7yv4o Ай бұрын
መጡ መጡ ሆነ ያገር ባለቤት ማነው ሁሉም ከመጣ ሆ
@yonasb6687
@yonasb6687 Жыл бұрын
R u kmat tribe U speech a lot about kmat.
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
Please listen to it before replying your thoughts
@hermonm9091
@hermonm9091 Жыл бұрын
It likes you made up the story ! Please don’t say anything if you don’t have good things to say !
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
መጸሃፉን ፈልገው ያንብቡ
@melatasefa5991
@melatasefa5991 Жыл бұрын
የተገደዳቹ አስመሰላቹት ተማሩ አዳምጡ
@user-zk1om5rt6e
@user-zk1om5rt6e 5 ай бұрын
እዚ ክብረ ነገስት ዝበሃል ቤላበለው መጨበጢ ዘይብሉ ንዉሑዳት ብመንነት ቅልውላው ዝሳቐዩ መሕብእን መደናገርን ምህዞ እዩ :: ቅድሚ ዝኣገረ ቀደማይ ሚኒሊክ ዝበሃል ንጉስ ኣይነበረን ኣይትሓስዉ :: ኣይሁዳውያን ኣብ መሬትና ተጠቀምቲ ኮይኖም ተዓቂቦም ካብኣቶም ረብሓ ተሪፉ ብኣሕዋትና ስግር ባሕሪ ዘለዉ ኣዕራብ ኣሉታዊ ምስልን ቅርሕንትን ክፍጠር ተገይሩ ናይ ዚ ውፅኢት ወደብ ኣዱሊስ ክዓኑ ንግስነት ኣክሱም ክወድቕ ተገይሩ :: እዚ ተራኺ ሓሳዊ ጥራሕ ዘይኮነ ፖለቲካዊ ልእኽቶ ናይ ሓሶት ልኡኽ ዝሓዘ ሰራም ሰብ እዩ :: ሓቀይና ታሪኽን መበቆል ደቂ ሰባት ካበይ ብኸመይ መዓዝ መወከሲ ዝደሊ ከም መበገሲ ምልክት መጽሓፍ ደፍተራ ፍሰሃኣብየዝጊ ተወከስ :: ሓሶት ቅጥፈት ጠጠዉ ይበል ይኣክል ::
@Taggist-rx6wr
@Taggist-rx6wr Ай бұрын
ይህ ሁሉ ኢትዮጵያ ዉስጥ ጋቡ መለት ነው ወይ አዳም ኢትዮጵያዊ ነው ከኢትዮጵያ ዉጥ ነው የምባልው እንጂ ኢትዮጵያ ጋቡ አይባልም
@helenasfaw624
@helenasfaw624 Жыл бұрын
ከነአን አገር የት ነው? በአሁኑ ካርታ እና ትክክለኛው እስራኤልም መፀሐፍ ቅዱስም የጥቁር ህዝብ ታሪክ እንደሆ የክርስቶስም ጥቁር እንደነበረ ነጮች የደበቁት ታሪክ እየተጋለጠ እንደሆነ በአለም ለይ እየተነገረ ነው ። እናም ነጮች ከየት ነው የመጡት ነገዳቸው ከየት ነው ታሪካችንንስ ለምን አበላሹት እስቲ መረጃ ካለ
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
የከነዓን መገኛ በአሁኑ አከላለል በእስራኤልና ፍሊስጤም አከባቢ ያለ ምድር ነው። ከምዕራፍ 1 በጥቂቱ ብናይ እንዲህ ተብሎ ተጽፋል፣ '' ኖኅ ከነቤተሰቦቹ በመትረፉ ተደስቶ ለፈጣሪው መስዋዕት አቀረበ። ፈጣሪም በኖኅ መስዋዕት ተደስቶ ለአዳም እና ለሄዋን የነሳቸውን ምድር እንዲወርስ ወደደ። ''የሠው ልጆችን ከእንግዲህ አላጠፋም'' የሚል ቃል ኪዳኑን ገብቶ ለቃሉ ማረጋገጫ በደመና ቀስቱን አኑሮ በማመልከት ወደ ግዮን መነሻ ''አበሜሌክ'' ማለትም ጣና ሃይቅ አዳምና ሄዋን ባጠፋት ጥፋት ተባረው እየሩሳሌም ከመኖራቸው ቀደም ብሎ ይኖሩበት እንደነበረ በሚታመን ቦታ እንዲሄድ አዘዘው። ኖኅም ሴምንና ያፌትን ትቶ ካምን ይዞ ወደ ኢትዮጵያ መጣ ይላል። በመጽሃፋ ውስጥ ባይገለጥም ሌሎች ጽሁፎች የያፌት ነገድ በአሁኑ አከላለል ቱርኪዬ ወደ ምትገኝበት እንደሄደ ይገልጻሉ ምናልባትም ስለዚህ ታሪክ ጥናት ሊያስፈልገው ይችላል።
@HanaAyele-jk9sn
@HanaAyele-jk9sn 9 ай бұрын
ከነአን የካም ልጁ ነው ያለ እርስቱም በእየሩሳሌም እስራኤል በወረሳት ምድር ይኖር ነበር በኋላም እስራኤል አጠፏቸው ምድሪቱም የሴም ነበረች አሁን ያሉት በየሩሳሌም ነጮቹ የራሻ ዝርያ ሲሆኑ በጥንት ዘመን በነ ንጉስ ሰለሞን ግዜ ለስራ ወደእስራኤል የገቡ ናቸው እንጁ አይሁድ አይደሉም ። ኢትዩጰያ የአብርሀም ልጆች ከቄጡራ የሚወልዳቸው እነ ሳባ ድዳን ወዘተ ነገደ ዩቃጤን ኩሽ እስራኤል ምድረ እርስት ናት ይህ ህዝብ ኢትዮጰያዊ ነኝ የሚለው ህዝበ ማለት ነው።የከነአን ዘሮች ዘዋሪወች እንደሆኑና በአገሩ ሁሉ ተበትነው እንዳሉ በመጽሀፍ ቅዱስ ተጽፏል።
@user-po2lj4nv8v
@user-po2lj4nv8v Ай бұрын
የመጽሐፉ ምንጭ ቢጠቀስ ስለ ስለ ኖኅ እና ጣና
@adamankind1onearthg
@adamankind1onearthg 13 сағат бұрын
@@betehabeshaofficialስለዚህ የኩሽ ምድር እንግዳ ወንድም አገር ነዋ።
@purplestars029
@purplestars029 Ай бұрын
Go find fulls who can tale this is right story 😂😂😂😂😂
@YonasDebebe-yg8rs
@YonasDebebe-yg8rs Ай бұрын
How are you......! 👎👎👎
@mohammedseid5054
@mohammedseid5054 Жыл бұрын
ኦሪት የመጣው ከ ኦሮ ሞ ነው
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
ስለተሳተፉ የቻናላችን ሱብስክሪፕሽን ተጋብዘዋል youtube.com/@betehabeshaofficial?sub_confirmation=1
@melatasefa5991
@melatasefa5991 Жыл бұрын
ምንድነው እንደዚ መጥበብ ...ዝም ብላቹ ተማሩ
@angassagirma4271
@angassagirma4271 5 ай бұрын
እንደ ታኩ ከሆነ ይህ ሰው እውነቱን ነው
@eyerusalemtadese7668
@eyerusalemtadese7668 Жыл бұрын
በጣም የሌለ ዉሸታም ነዉ የምታወሩት ታሪክ አልባ ቅማንትም አገዉም የልእልት መሀሦቦርቅ አሀክሡማዊ የንጉሥ ናኦድ አክሡም ልጅ ናት ላሊበላን ወለደች ቀዳዳ ሣባም አዜብም አሀክሡማዊ ናትና ከሀሠሎሞን የወለደችዉ አሀክሡማዊጂ አሀማራን ምን አገባዉ
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
መረጃ ካልዎት ቢያካፍሉን መልካም ነው ፤ ዕይታዎትን አንደንጋራዎ ያግዘናል Congrats, You earned yourself a subscription to our channel youtube.com/@betehabeshaofficial?sub_confirmation=1
@Fikr-xb8ug
@Fikr-xb8ug Ай бұрын
ጥላቻሽን በልክ አድርጊው ጠባብ አትሁኚ
@Sam-ji3tg
@Sam-ji3tg 10 ай бұрын
አቤት ዉሸት ምንም እኮ አይገናኝም ሲጀመር ንጉስ ሰሎሞን የሚባል የንጉሰ ዳዊት ልጅ እንደ ነበረ ምንም አይነት የቅሪት መሰረጃ የለም እሰራኤሎችም ቢሆኑ የፈጠራ አፈታሪክ እንደሆ አምነዉበት ያደሩ ጉዳይ ነዉ:: እንደዉ ለክርክር እንዲመች እሰኪ ሰሎምን የሚባል ንጉስ ነበረ እንበል - መቼ ነዉ የነበረዉ? የዩሑዳ መፅሓፍ እንደዘገበዉ ከ 970 እሰከ 931 ዓመተ ዓለም ነበረ ይላል- ይህ ማለት ከ 2954 በፊት በዚህ ዓለም ነበረ ማለት ነዉ:: ታድያ እንዴት ብሎ ነዉ ከንግሰተ ሳባ የምትባለዉ ንግስት ልጅ የወለደዉ እሰዋ እኮ ከሞተች ከ 1000 ዓመት በላይ ሆናት በመንፈስ ነዉ ያፀነሳት? ተራኪዉ ክብረ ነገሥት የተባለ መፅሓፍ ይጠቅሳል ይህ መፅሓፍ የተፃፊዉ ደግም በ 1300 ዓመተ ምህረት ነዉ (ከ 700 ዓመት በፊት ማለት ነዉ) ይህ መፅሓፍ የዉሸት እና የፈጠራ መፅሓፍ እንደሆነ የታሪክ ሙሑራን ያረጋገጡት እዉነታ ነዉ::
@jerryjerry4050
@jerryjerry4050 Жыл бұрын
የዉሸት የአማራ ሌባ ታሪክ ተረተረት የአቢሲኒያ ታሪክስ የለም
@betehabeshaofficial
@betehabeshaofficial Жыл бұрын
ይህን ቪድዮ ይመልከቱ kzbin.info/www/bejne/q4S6epKQrJxrkJY
@melatasefa5991
@melatasefa5991 Жыл бұрын
ታሪክ ማለት ምን ማለት ነው .... ?አዎ ተረት ነው እንዴት ውድ የሆነ ተረት መሰለሽ ለገባው
@betregiyontube
@betregiyontube Ай бұрын
ወይኔ ታሪክን እንደዚህ መስማት ያለ ደስየሚል ነገር የለም እባኮ አድራሻዌት የት ነው
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 53 МЛН
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 14 МЛН
UFC Vegas 93 : Алмабаев VS Джонсон
02:01
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 224 М.
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 17 МЛН
ኦሮሞ ከየት መጣ? | Ethiopia
12:20
Andafta
Рет қаралды 64 М.
JESUS (Amharic) 🎬
2:07:54
Jesus Film
Рет қаралды 7 МЛН
የአክሱም ፂዮን ታሪክ   ye Axum Tsion Tarik ጽላተ ሙሴ እንዴት መጣ
1:01:48
A pack of chips with a surprise 🤣😍❤️ #demariki
00:14
Demariki
Рет қаралды 53 МЛН