ሂወት እንዲ ናት መገናኘት እዳላ ሁላ መለያየትም አለ ለካ💔ማመን አቃተኝ😢

  Рет қаралды 37,447

Efa Tube ኤፋ ቲዩብ

Efa Tube ኤፋ ቲዩብ

Күн бұрын

Пікірлер: 2 500
@GenetTamirat-w9y
@GenetTamirat-w9y 4 сағат бұрын
ኤፋ የተነገረዉ ቃል እዉነት ነዉ ❤😢😢❤እምትሉ እስክ በለይክ አሰዩን😢😢
@MeronMeron-c5f
@MeronMeron-c5f 3 сағат бұрын
Malet?
@RahmaHamad-p7b
@RahmaHamad-p7b 44 минут бұрын
አጀቴ በላዉ እእእእእእእእእእ
@fevenleulseged2242
@fevenleulseged2242 27 минут бұрын
የኔጌታ ምናነት ወንድምነህ ሁሉ እዳተ ቢሆን አይዞህ
@astubtube
@astubtube 4 сағат бұрын
ሀይሚዬ እንዴት እንደናፈቀችኝ 😢አብርሽ ሩታ እባካቹ ሰላም ፍጠሩ ታረቁ 😢
@EdenKetema-r6t
@EdenKetema-r6t 3 сағат бұрын
አይም ግን እንደዚ አይደረግም ለልጆ አታስብም እንዴ
@lidetytub
@lidetytub 4 сағат бұрын
ኤፋዬ አይዞን ፈጣር በመሃላቸው ይግባ😢😢😢😢
@JemilaMujahid
@JemilaMujahid 3 сағат бұрын
😢😢😢😢😢
@mabramari6612
@mabramari6612 3 сағат бұрын
💔💔😢😢😢
@Hawwine
@Hawwine Сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@yazn9575
@yazn9575 Сағат бұрын
የት አባክ ፈጣሪን ታቃለህ ለማኝ
@lidetytub
@lidetytub Сағат бұрын
@@yazn9575 ምን አገባክ ደነዝ የጠራክ የለም ደደብ
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 3 сағат бұрын
የሃይሚ ነገር አሳስቦኘል ሰዎች. አግተዋት እንዳይሆን በደንብ አጣሩ ከሳምንት በላይ አሆናት አፈላልጓት እባካችሁ ጠላት በጋሽዬ ልጆች ላይ ተነስቷል አና በርቱ
@fufuilu1212
@fufuilu1212 42 минут бұрын
የጋሽዬ ልጆች አይን ገብቶ ቡዳ በልተዋቸዋል መሰል😢😢😢
@BirkeTube35
@BirkeTube35 3 сағат бұрын
ታረቁ በላቸዉ በቃ ይብቃ ሰርጋቸዉን እየጠበቅን ነዉ
@Fantu2016
@Fantu2016 3 сағат бұрын
አንታ ሃህምን ቶሎ አምጣ😢❤
@MohammadHasmm
@MohammadHasmm 2 сағат бұрын
Yee sarg birii iyyaa saruu naw😂😂😊
@SeluSelu-i2w
@SeluSelu-i2w 2 сағат бұрын
Lemin video atseram tareku bilek❤
@XnsDhdh-n5r
@XnsDhdh-n5r Сағат бұрын
Biruk Ere haymi Yet Nach😢😢
@yazn9575
@yazn9575 Сағат бұрын
በጎ ጥብ ለዶራል ነው እጅ አይጋቡም
@halenLove
@halenLove 4 сағат бұрын
ሀይሚዬ በፈጠረሽ ተመለሺ ኤፋ አሳዘነኝ አይዞህ ለበጎ ነው😢😢😢😢
@Tig-je6gq
@Tig-je6gq 4 сағат бұрын
የኔ ዉዶች እባካችሁ ታራቁ 😢😢😢አብርሽ ይቅርታ ጣይቃት 😭😢💔💔💔😢😢😢😭😭
@eyerusbirhanu3592
@eyerusbirhanu3592 4 сағат бұрын
ኤፍ ዛሬ በጣም አሳዘንከኝ ቃልህ ስምተው እንዲመጡ አብረው እንዲመለሱ ተስፋ አለኝ 🙏🙏🙏 ብዙዎቹን ወክሏል ንግግሩ
@semirsmu
@semirsmu Сағат бұрын
ቡታጀራ እያላቹ በጣም ነበር ምታሥቀኑት አሁን ወድ ቡታጀራ ይመለሡ እምትሉ
@Yetenbi-i1f
@Yetenbi-i1f 3 сағат бұрын
በእድሜ ተለቅ ያለሠው በመሀላቸው መግባት አለበት ሩታ አምርራለች መሠለኝ😥😥😥
@Ruta2178
@Ruta2178 4 сағат бұрын
ይታረቁ የምትሉ 😢😢😢😢😢
@Toabish
@Toabish 4 сағат бұрын
100k inikuwani. Desi aleshi. Rutaye. Gini abirishi gari tariqacu nu. Be igiziyaberi
@GoogleAcaont-vj6rg
@GoogleAcaont-vj6rg 4 сағат бұрын
ይተረቁ😢😢😢😢
@DedDff-l2b
@DedDff-l2b 4 сағат бұрын
ይታረቁ 😢😢
@Zewdet
@Zewdet 4 сағат бұрын
ይታረቁ
@እኔስደተኛዎነኝ
@እኔስደተኛዎነኝ 4 сағат бұрын
❤❤❤😢😢😢እኔ ብታርቁ በጣም ደስ ይለኛል
@lamrishwa9378
@lamrishwa9378 3 сағат бұрын
ሀይሚ እባክሽ ተመለሽ እግዚአብሔር እኛም ተጨቀናል በናትሽ ነይ ተመለሽ መጥፋት መፍትሄ አይሆንም😢😢😢😢😢😢
@FatimaZ-jv1zz
@FatimaZ-jv1zz 3 сағат бұрын
❤❤❤❤👍
@dasutomso6651
@dasutomso6651 3 сағат бұрын
​@@FatimaZ-jv1zzበጣም😢😢😢😢
@MekidesteshomeAsefa
@MekidesteshomeAsefa 4 сағат бұрын
ይታረቁ የሚል ኣሳዩኝ👍👍በስደት ያላችሁፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ አሜን❤❤❤❤
@للعاللل
@للعاللل 4 сағат бұрын
አሜን❤❤❤
@AsterBelay-lu6fh
@AsterBelay-lu6fh 3 сағат бұрын
Iyezoh efr🎉
@የድግልጅነኝየደሞ
@የድግልጅነኝየደሞ 2 сағат бұрын
አይይ ይህን የቱብ ባያሳየኝኖሩ በሰዉአገርደሞ ለነኝህ ሂወቴ እራሳችንን ማጨናነቅ
@samsunglaxymobile2182
@samsunglaxymobile2182 3 сағат бұрын
ወላሂ አሣዘነኝ እህቱተመለሽ ከወድምሽጎንሁኒ በኋላይፀፅትሻል ያሣዝናል
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 2 сағат бұрын
በትክክል ለተመልካች ክብር ይኑራችሁ የምትሉ ኤፍሬም ሀይሚን ግን እንዴት እንደናፈቀችኝ ኡፍፍፍፍፍ
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 4 сағат бұрын
ኤፊ አይዞህ ሀይሚዬ ባለሽበት እግዚአብሔር ይጠብቅሽ😢😢😢😢
@naimajamal4100
@naimajamal4100 4 сағат бұрын
አይዞህ ኤፍ ሩታና አብርሽ መቼም አይለያዩም😢
@fiftube.waliolo
@fiftube.waliolo 4 сағат бұрын
ከልብ የሚይዋደድ መቸም አለያይም በሰው አገር ለምትኖርው የማታ እጀራ ይስጣችሁ
@ASLI__ASLI21
@ASLI__ASLI21 4 сағат бұрын
ኣሜን🤲❤
@سعديهمحمد-ط9ث
@سعديهمحمد-ط9ث 3 сағат бұрын
አሚንንንን ያረብ
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 2 сағат бұрын
አሚን አሚን
@MekaNurye
@MekaNurye 3 сағат бұрын
ወዴቡታጅራ ይመለሱ የሚል ሸገር አልሆነላችሁም❤❤❤❤
@tibahahmad3914
@tibahahmad3914 2 сағат бұрын
ይታረቁ መለያየት የለባቸውም እሩታ በእግዚአብሔር ይሁነብሽ ታረቂ ሁሉም ያልፋል
@Tejjbggh
@Tejjbggh 4 сағат бұрын
አብርሽና ሩታ ታርቀው ማዬት እንደኔ የናፈቀው 😢😢😢
@GoogleAcaont-vj6rg
@GoogleAcaont-vj6rg 4 сағат бұрын
እኔየምር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@eyoumobile3183
@eyoumobile3183 4 сағат бұрын
ውይይይ ኤፍየ አሳዘንከኝ እውነት እግዚአብሔር ሰላማችሁን ይመልስላችሁ😥😥😥
@للعاللل
@للعاللل 4 сағат бұрын
በጣምመሀላይሁኖተሰቃየ😢😢
@GgMm-l2j
@GgMm-l2j 3 сағат бұрын
​@@للعاللل😢😢😢
@Mmm-r7y6s
@Mmm-r7y6s 3 сағат бұрын
አሚን
@senaittirfu-berhe5371
@senaittirfu-berhe5371 3 сағат бұрын
ሩታዬ እባክሽ ለሀይሚ ስትይ ሁሉን ነገር ተየው ያቺ ላንቺ ሰትል ነስር በነስር የሆነችው አሁን ቆም ብላቹሁ አስቡ አብርሽ አንድ ለይ ፈልጓት ሀይሚ በአንተና በሩታዬ አትችልም አደራአደራ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመብርሃን ትርዳን ለነጋሽዬ አስቡ ለነሩታዬ ቤተሰብ አስቡ?????????
@ZemzemZ
@ZemzemZ 3 сағат бұрын
ኤፋእጀራይሰጥህ:የልቤንነዉ:የተናገርከዉ:አብርሽ'እሩታ:አበዛችሁት:አአእላይመሆናችሁላይቀር'ሰዉአታሰቃዩ😢😢
@ABTube-x1n
@ABTube-x1n 3 сағат бұрын
ዳኒ ከድርጊቱ ይቆጠብ የምትሉ እስኪ 300k አስገቡኝ
@WasKan-m5b
@WasKan-m5b 3 сағат бұрын
300 new emiyasasbh 😂😂😂😂 yemr letdarh mefres btasb
@ፋጡማተሾመ
@ፋጡማተሾመ 3 сағат бұрын
አንተደሞ ስታስጠታ በሠው ሥም መሸቀል ቲሽ😏😏
@ፋጡማተሾመ
@ፋጡማተሾመ 3 сағат бұрын
አንተ ደሞ ሥታሥጠላ በሠው ሥም መሸቀል ቲሽ😏😏😏😏
@FatihaTbe
@FatihaTbe 2 сағат бұрын
😂😂😂😂​@@WasKan-m5b
@MohammedRTube77
@MohammedRTube77 2 сағат бұрын
ዳኒ እንደ ዝንብ ሁሉም ቦታ ጥልቅ ይላል ቦክስ ያስፈልገዋል 🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🏃‍♂️🤜🤜🤜🤜
@FamilyPhoto-x4e
@FamilyPhoto-x4e 3 сағат бұрын
እሩታ ይህ ሁሉ ነገር የመጣው በአንች ምክንያት ነው መጀመርያ ሁሉን ነገር ግልፅ ብታደርጊለት ይህ ሁሉ ችግር አይፈጠርም ነበር :: አሁን ያዙኝ ልቀቀኝ የምትይው ነገር አልገባኝም አሁንም ወደ እራስሽ ተመለሽ የምታደርጊው ሁሉ ደስ አይልም ያሳፍራል ይቅርታ ተጠያይቃችሁ ወደ ቤትሽ ተመለሽ አብርሽ በጣም ነው የሚያሳዝን ተረጂው
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 3 сағат бұрын
ትክክክል ሩታን ወዳጂ ተብየወች አትካቦት ምከሮት ጥፍቶን ንገሮት ትመለስ ይህ ልጅ ስንት ሆነ በሶስ እራሶ አጥፍት እራሶ በሂወቱ ገብታ ያዙኝ ልቀቁኝ ምንድነው እደ አንድ ነገር ቢሆን ሰበብሩታናት
@SurprisedArchery-zs2mw
@SurprisedArchery-zs2mw Сағат бұрын
በትክክል በጣም አበዛችዉ እንዴ እራሷ አይደለችም እንዴ አፈቅርህ አለሁ ያለችዉ ምነዉ እረሳችዉ ወደ ኋላ መለስ ብላ አታይም እንዴ ቪድዮ ከረሳችዉ በጣም ተበጣጠሰች እኮ ደነዝ የዚህ ሁሉ ምክኒያት እሷ ናት አብርሃም ምንም አይነት ጥፋት የለበትም እና አባዉራ አስመስላ ሶፋ ላይ አስቀምጣ ምን ሊላት ጠበቀች እንዴ የኛ የራያ ወንዶች ቢሆኑ እሷም እሱም ምድር ዉስጥ ነበሩ ድንግልን ማርም ሲበዛ ይመራል እንዴ አስወጣኝ ብላ ያዙኝ ልቀቁኝ እምትለዉ ደነዝ በጣም አበዛችዉ እሱኮ ቻዉ ማለት ይቻላል ምንም ጥፋት የለበትም ድሮ ማን እንደነበረች ሁላችነም እናዉቃለን አሮይት ነዉ የምትመስለዉ አሁን አሸለቀቀች እኮ ጭራሽ እሱ ይቅርታ እያላት ትለመናለች እሷ ነበረች ይቅርታ ማለት የነበረባት ቤተሰቦቿን የቀዬረችበት ፍቅር ዉሸት ነበር እያስመሰለች ነበር ማለት ነዉ የመጣዉን መጋፈጥ ነበረባት ጭራሽ ቀለበት እስከ ማዉጣት ምነዉ ቀለበት እስኪያስርላት ድረስ ቸኩላ የነበረች ሴትዮ አሁን አዉልቆ መጣል ምኒቷ ደነዝ ናት
@Tejjbggh
@Tejjbggh 4 сағат бұрын
አይለያዩም እምትሉ
@user-ኣክሱማዊት
@user-ኣክሱማዊት 4 сағат бұрын
ኣይዞክ ኤፋዬ የምር ኣንተ ኣሳዘንከኝ🥺🥺አረ ሃይሚ ምን ሁነሽ ነው ጓደኞችሽ ወንድምሽ ኣታስከፊ
@MervatAbuEisheh
@MervatAbuEisheh Сағат бұрын
ፍቅር.በፍቅር.ፀብ.በፀብ.ምነዉ.ቡታጂራ.የገባዉ.ሴጣን.ይዉጣ🙏
@ShoshySs
@ShoshySs 2 сағат бұрын
ኣይዞክ ኤፊየይ ኣብሩሽ ሩታ እባካችሁ ታረቁ በእግዚኣብሄርየ ሃይሚዬ
@mftube5344
@mftube5344 4 сағат бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ አብርሺ እና ሩታ ታርቁ በቃ በይቅርታ የማይታለፍ የለም እባካችሁ 😢😢😢😢😢😢😢 ሀይሚዬ የኔ እናት ከምን ገባሺብኝ😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔
@በእምነት21
@በእምነት21 4 сағат бұрын
ሀይሚዬ😢የኔሰቀቀን ባለሽበት እመብርሀን ትጠብቅሽ😢😔😔😔😥
@SSenaytgonderwa
@SSenaytgonderwa 4 сағат бұрын
አሜን😢
@MekdesAbera-vs1hc
@MekdesAbera-vs1hc 3 сағат бұрын
አሜን😢😢😢
@ZedZed-th7bz
@ZedZed-th7bz 3 сағат бұрын
😢😢😢
@ErgoAbebe-n2y
@ErgoAbebe-n2y 3 сағат бұрын
ዛሬስፈራሁ😢😢😢
@soos6412
@soos6412 3 сағат бұрын
ኣሜን😢😢
@mominajuhar-tz3rx
@mominajuhar-tz3rx 4 сағат бұрын
አረ ለቅሶ ሀዘን ዪብቃ እምትሉ ላዪክ 😢😢😢👍👍👈
@felekugelaye6750
@felekugelaye6750 2 сағат бұрын
ኦፍፍፍፍ በማርያም በጭንቀት ልንሞት ነው ግን እኛ አናሳዝናችሁም በጌታ ግን ለምን ለሰው ብታስብልን 😢😢😢😢😢😢😢😢
@EyerusTadesse-f2c
@EyerusTadesse-f2c Сағат бұрын
ኡፍ ወይኔ ነብሳችን ተጨነቀ የነሩታ ሳይቆጭ የሀይሚ ምን አይነት ጭካኔ ነው አረ በተሰቀለው
@FafiYimam-k2u
@FafiYimam-k2u 4 сағат бұрын
ኤፋዬ ፈጣሪ ይርዳችሁ ግን ሀይሚን ተመለሽ በላት ከምር ጓደኞቿንም አታስደብራቸው ከምር አብርሽና ሩታ እረ ሙህናችሁ ነው ታረቁ ኦዴሶችንም አታሰቃዩ ሀይሚ ተመለሽ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 4 сағат бұрын
ሩታና አብርሽ መቼም አይለያዩም የምትሉ በለይክ አሰዩኝ እስት በቅንናት 100k አስገቡኝ
@maryammary8345
@maryammary8345 4 сағат бұрын
ኤፋ በጣም አጀቴን በላከው ሀይሚ የኔ ናት ተመለሺና ከአፋ ጎን ሆነሺ ችግሮቻችሁን ፍቱ የኔ ውድ
@henaborena9150
@henaborena9150 41 минут бұрын
ወይኔ ኤፍሬም ምስኪን ሀይሚ ደግም አላደረግሽ በአንች ምክንያት ስንቶቹ እየተጣሉ ነዉ
@الحمدلله-ل5ع3س
@الحمدلله-ل5ع3س 17 минут бұрын
ኢፋዪ የኔ እህት እራሱ እህል አልበላብ ብላ ልሞትብኝ ነዉ በስደት ላይ በሜደያ ለምታቃቻቸዉ በሩታ እና በአብርሽ የተነሳ😢😢
@HayatOumer-ur2uy
@HayatOumer-ur2uy 4 сағат бұрын
አብርሽና እሩታ መቸም አይለያዩም😢😢😢😢
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr 3 сағат бұрын
ኤፍዬዬዬዬ ስወድህ ልክነህ የኛም ልብ ተሰብሯል ሰዉን ማስለቀስ ጡሩ አይደለም😢😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ነኢማነኝስደተኝዋ
@ነኢማነኝስደተኝዋ 4 сағат бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህ አክበር
@RdRd-x7i
@RdRd-x7i 4 сағат бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላ አላህ አክበር ❤❤
@نعيمهمم
@نعيمهمم 3 сағат бұрын
ሱበሀንአላህ አልሀምዱሊላ አላህአክበር
@jemila51
@jemila51 3 сағат бұрын
❤❤❤❤
@hsuhdi-m6h
@hsuhdi-m6h 3 сағат бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላሂ አላህ አክበር
@سعادسعاده
@سعادسعاده 3 сағат бұрын
ሱበሀን አላህ አልሀምዱሊላህ አሏህ አክበር❤❤
@emumuazየወግድዋ
@emumuazየወግድዋ 50 минут бұрын
አለን ዳኒተብዬ ቤተሠብ የለውምእዴ ወገንየለውምእዴ የሆነ የተጋነነ ካልሆነ ግባሩንማለትነውሆሆሆሆ🎉🎉🎉
@tirsitkidane6318
@tirsitkidane6318 Сағат бұрын
አበነረሐም ብስለት ይቀረዋል ልጅቱ እየለመነችዉ የምትኖር ነው የሚመስለው እንደእኔ ቸኩሎ ሰርግ መደገስ ጥሩ አይመስለኝም ጊዜ ስጭው ልጁ ይደግ እራሱን መግዛት ይማር ትዳር የሚኖረው በግሩፕ አይደለም ትደፈር ከተጀመረ ወደኋላ መመለስ ቀላል አይሆንም የሰውን ሁሉ ጩኅት ረስተሽ በደንብ አስቢ የማትፀፀጭበትን ውሳኔ አድርጊ
@XxXx-wr5rg
@XxXx-wr5rg 52 минут бұрын
ትክክል😢😢
@ኤፋይቱብ
@ኤፋይቱብ 4 сағат бұрын
አብርሽ ና ሩታ መለያየት አንፈልግም ጋሽየ የስታርቃቸው እኛም በጣምምም ነው የከፋኝ😢😢ይታረቁ😭😭😭😭😭😭
@RahelGbreslasie
@RahelGbreslasie 3 сағат бұрын
ኣይዞህ ኤፋየ ንግግርህ ኣብክዩኒ እግዛኣቢሄር ሰላም የውርደልኩም
@SeluSelu-i2w
@SeluSelu-i2w Сағат бұрын
@HAYAT-z7z
@HAYAT-z7z 4 сағат бұрын
እረ ይሄ ነገር ሪል ነዉ እደ ድራማ ነዉ ብለን ነበር የምር መለያየት የለባቸዉም ሀይሚ ነይልን 😢😢😢😢
@rebkaamdebrhan4327
@rebkaamdebrhan4327 3 сағат бұрын
እረ ተስፋ አአትቁረጡ ድራማዉ ይቀጥላል
@enanu7590
@enanu7590 2 сағат бұрын
😂😂😂😂
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 30 минут бұрын
ለምን አይከሠሥም ግኖ
@SirgutAdmasu-hf6ds
@SirgutAdmasu-hf6ds 2 сағат бұрын
እንደተመልካች ግን አሽቃባጭ አለ ኧረ ዝም ብሉ😢😢😢😢😢😢😢😢
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ
@ፍቅርነኝ-ቈ5መ 3 сағат бұрын
ጉረኞች እየመጣችሁ አትጎሩብን ዳኒዳኒ ለምን አገጥሙትም እዛው ወንድኮ አያወራም
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 4 сағат бұрын
አብርሽ እሩታ ስራት ያዙ በናንተ የመጣ በጣም ብዙ ሰዎች እየተጎዱነው ሀይሚ ካንቺ ምንም ብትከፊ ይሄንን አልጠብቅም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Beti-q7c
@Beti-q7c 3 сағат бұрын
አይዞክ ኤፈዬ ሁሉም ነገር የስተከካለል የኔ አባት😢😢😢
@geni_19
@geni_19 4 сағат бұрын
ኤፋ በጣም ከፍቶናል ማርያምን 😢😢😢ሁላችሁም ብትንትን አላችሂኮ
@vyytffthhyg3268
@vyytffthhyg3268 3 сағат бұрын
ኡፉፉ እህህ አየ አለ ማስተዋላቹሁ ፍቅር ማለት እኮ መቻቻል ሳይሆን መቻል ነዉ ይላን መፃሐፍ ቅዱስ ተዉ ቁም ብላቹሁ አስቡ አብርሽዬ ሴት ልጅ መለመን ትፈልጋለች ዝቅ ብለህ ይቅርታ ጠይቃት ትቢት ቤት ያፈርሳን ሩቲዬ አንችም ቆም ብለሽ አስቢ ኋላ ይቆጫቹሀ
@Neima-ነኢማ
@Neima-ነኢማ 3 сағат бұрын
ኤፍ ልክ ነው የምትሉ😢
@AdenewTeru
@AdenewTeru 3 сағат бұрын
አብርሽ በቃ ሁሉም ተወውና ሩታን ይቅርታ ጠይቃት ሩታ አቺም ይሄን አክል የከፈልሽለት ፍቅር በከቱ እዳይቀር በደብ አስተውሉ
@ብሌንTube-z2f
@ብሌንTube-z2f 4 сағат бұрын
ሀይሚ ወደቤተሰብሸ ተመለሸ ይሄካች አይጠበቅም እግዚአብሔር ሆይ ሰላም አውርድላቸው😢😢😢
@uaez-wr1mg
@uaez-wr1mg 4 сағат бұрын
ሀይሚ እራሷ በነሱ ምክኛት ጠፍታለች ምንሰማው ነገር በጣም ያሳዝናል😢😢😢
@fjhxgxhd3447
@fjhxgxhd3447 4 сағат бұрын
አፈር ብይ😢
@SaeedImam-l5j
@SaeedImam-l5j 4 сағат бұрын
አላልሽም በነሱ ሲጀመር ሁሉም የራሱ ችግር አለበት.😌🤨
@eteneshworikcho8190
@eteneshworikcho8190 3 сағат бұрын
ሀይሚ ስጀመር ከወንድሞቿዋ ከራቀች ቆይቶዋል
@FetiyaFatiya1
@FetiyaFatiya1 57 минут бұрын
አለልሺም በረሰቸው ችግር ረሰቸው ይጨቀጨቁ እንጂ ሀይሚ ሚንልተደርገው ነው🙄🙄
@medinatube5989
@medinatube5989 Сағат бұрын
ይለያይ እንደውም ምርጥነው እኛ የመዳም ቅመሞች የናተ ድራማ ገብቶናል😂😂
@Samsunga14-d3n
@Samsunga14-d3n 20 минут бұрын
ወይኔ ኤፋ የተናገረዉነገር በጣም ትክክልነዉተዉተመለሱሁላችሁም ሰላም ፍጠሩ
@Gaur-df7zp
@Gaur-df7zp 4 сағат бұрын
በጣም ግራይገባል እነሱስ ቦጠጤናቸው ምንም አይመስላቸው ለግዜውነው ግን ሽምግልና ተልኮ ለጠላት ቦታመስጠት😢😢😢😢😢
@TotoToto-zp8bz
@TotoToto-zp8bz 3 сағат бұрын
Dhugaa yanii kee garidhaa Efiemii👍👍👍👍👍
@ኣዚቲ.ትግራወይቲ
@ኣዚቲ.ትግራወይቲ 4 сағат бұрын
ሃይሚ ተመለሺ ናፍቀሽኛል 😢😢 አብርሃም አና ሩታ ታረቁ 😢
@alamzniguse5007
@alamzniguse5007 2 сағат бұрын
ዳኒ ግን ተገዝቶ ይመስለኛል ተልዕኮ አለው እስቲ ልብ ብላችሁ እዩት የሆነ የሚተማመንበት የሆነነገር አለ😢😢😢 ብቻ ፈጣሪ ይፍታው❤❤❤😢😢😢😢
@Muna-u5z
@Muna-u5z Сағат бұрын
ሀይማኖት ፍቅር ይዟት ነው 🤭🤭
@MakidaMizbahu
@MakidaMizbahu 4 сағат бұрын
Obbollesa tuxa samu gudaa qabu Efa 😢gudadhu
@chkf2289
@chkf2289 3 сағат бұрын
Pilot to or of ta .g&
@chkf2289
@chkf2289 3 сағат бұрын
Pilot to or of ta .g&
@ጋልመቀለ-የ8ኸ
@ጋልመቀለ-የ8ኸ 4 сағат бұрын
ኣብርሽ እና ሩታ መቸም ኣይለያዩም😢😢😢😢
@NasErr-gk1ww
@NasErr-gk1ww 3 сағат бұрын
አይዟቹ እነሱም ይታረቁና ሀይሚም ትመለስና ሁላቹም ሰላም ትሆናላቹ ሁሉም ያልፋል ኤፋዬ 🙏🙏🙏🙏🙏
@sስነኝታስፈኘወ
@sስነኝታስፈኘወ Сағат бұрын
አረ በአለህ ለሩታ ምርጨ አየስፈልግም ለአብርሽ ምስቱ ነት ነት ኦ እኔ ወለሂ 14 አመቴ በል አገበውኝ መጀመረ ምወደኝ ልጅ ነበር እስከቤቴ መጠ በር ዘገውኝ መለጠፈኝ ክፈቺ አለኝ ዝም አልኩት ተመልሶ ሄደ ልጅ አርጉዤ እንደዚውም ከበሌ ገር ነበርኩ በሞተር ተከተለኝ ለምንድነው ምከተለን ስለኝ ልዘው እንዴ ስለኝ አይ ተወው አልኩት ቀስ አርጌ ሰለም ፈጠርኩ ልጁን አልወደውም ነበር ሩታ ከአብርሽ ነጌ ትምጠልን ለደኒ ክፍት እንደየዝገቡ
@user-ug8nz
@user-ug8nz 31 минут бұрын
ታሪክሽ😢
@zehara5
@zehara5 Сағат бұрын
ኧረ አስታርቋቸው የእውነት በጣም ይከብዳል እሩታና አብርሽ ይታረቁ ጥሩ አይደለም 😢
@Mese-w4g
@Mese-w4g 4 сағат бұрын
ኤፋየ ተስፋ አትቁረጥ አይለያዩም ❤❤❤❤
@kidanutadele921
@kidanutadele921 4 сағат бұрын
ኤፋ ውንድምክ ሴታሴት ነው ሴትላይ ነው መጮህ የሚችለው ያየዲቃላ ልጅ ኣስር ለዜሮ እየመራው ነው በቢላ እንደመሰካት ቁጭ ብሎ ማልቀስ ስያስጠላ ኤፋ ልጅትዋ ቆንጆ ስለሆነች ማንም ይመኛታል ያንን ልያኮራው ኡገባ ነበር ትወደዋለች ግን እስዋን እንደማመን ገፍትሮ ማስወጣት ኣልነበረበትም ኣሁንም ልጅትዋ ጥሩ ልብ ያልት ነች እንደምንም ብላቹ እንዲታረቁ ኣድርጉ
@uaex2464
@uaex2464 3 сағат бұрын
እሱም ጥሩ ልጅ ነዉ ለምን እሶን ብቻ በመሀላቸዉ የገባ ያ ሴጣን ነዉ እንጂ አብርሽማ ለሴትልጅ ያለዉ ክብር ለየት ያለነዉ
@hanichotube
@hanichotube 3 сағат бұрын
ኤፍ ትክክል ነህ አብርሽ ሩታ እባካችሁ ታረቁ ሰላም ፍጠሩ ይበቃል ምንም ቢሆን ሀይሚዬ ሰላምሽ ይብዛ ባለሽበት 😢❤
@fennet-g6y
@fennet-g6y Сағат бұрын
ጥፋታኛ ሩታናት ምክናቱም ሴት ልጅ ሁሉን መስታካካል ትችላላች አብርሽ ለየ አትፎረዳ ታረዱት ወንድ ልጅኮነው የዛዝናል😢😢😢😢😢😢
@Hjffvhf
@Hjffvhf 2 сағат бұрын
የኔአባትኤፌ አስለቀሰኝ ማርያምን ቡሀላየሆነነገርቢሆን የፅፅትሽአል😢😢😢😢
@SamriiSam-w3f
@SamriiSam-w3f 19 минут бұрын
እኔም በጣም ነው ያሳዘነኝ😢😢
@Almaz2024-c9p
@Almaz2024-c9p 4 сағат бұрын
ኤፈየ በአካል ሂድና ያቅምህን አድረግ በማርያም😢😢
@nfffdt931
@nfffdt931 3 сағат бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ ኣሁንስ ደከመኝ የጋሽዬ ልጆች የኔ መልካሞ ይሔ ለናታ ኣይገባም የኔ ምርጦች AR ሰው መስሎ ሰይጣን ገባቸው ለካ የሰው ሰይጣንም ኣለ 😢😢😢😢😢 ድንግል ማርያም እናቴ ሰላማቸው መልስልን እፍፍፍፍ 🙏🙏🙏
@RahmatMustefa
@RahmatMustefa 3 сағат бұрын
😂😂 game new
@FetiyaFatiya1
@FetiyaFatiya1 54 минут бұрын
አለልሺም እነዚ ውሸተሞች ከነ ቤተሰበቸው ጭምር አበተቸው ሰይቀር ውሸተሞች🙄😂😂😂
@BIRKE-01
@BIRKE-01 3 сағат бұрын
ኧረ ሀይሚዬ የነሽ ነይልን አታሥጨንቂን ሥቀቀኔ 😢😢ባለሽበት ፈጣሪ ይጠብቅሽ😢🙏
@DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
@DdgDdgcdvfbfgr-jg7es Сағат бұрын
አረ ተግታት እንዳትሆን ኣፋልጉዋት በፈጠራቹ ኣምላክ እኔ ፈርቻለው😢 በቃ ሆም ብሎ ጠላታቹ ተነስተዋል😢ሀይምየ እመቤትየ ትጠብቅሽ ሩታ ተይ እባክሽ ሂወት ሰው ሁላ ተበጠበጠ እኮ በናንተ ምክንያት😢
@ZufanAyanaw
@ZufanAyanaw 3 сағат бұрын
አረ ሀይምየ ነይልን😢😢😢😢😢አብርሽ እና ሩታም ይቅርታ ተባባሉ ታረቁ በእግዚአብሔር 😭😭😭😭
@ZEDO8o0y
@ZEDO8o0y 4 сағат бұрын
አረ.ምን.ጉድ.ነው..ኤፋ.አይዞክ❤❤😢😢😢
@እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ
@እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ 4 сағат бұрын
ብታጅራ ሰይጣንገብቶል ኡኡኡኡ😢❤❤❤❤❤እምትሉ👍👍👍👍👍
@LpppHjj-bj2cc
@LpppHjj-bj2cc 4 сағат бұрын
ቆየኮ ከገባ😂
@እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ
@እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ 3 сағат бұрын
@@LpppHjj-bj2cc 😂😂😂😂😂🙈
@እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ
@እራህማየጃማዋቲዪብደምሩኚ 3 сағат бұрын
@@LpppHjj-bj2cc 😂😂😂😂😂
@ErgoAbebe-n2y
@ErgoAbebe-n2y 4 сағат бұрын
ኤፋ እውነትነው😢😢😢 የራሳቸውንስሜትብቻነው እሚከተሉት
@kokkhkoka5647
@kokkhkoka5647 25 минут бұрын
የእኔ አባት አይዞህ ሁሉም ይስተካከላል ሀይሚ ታዲያ የትኬዳ ነው አንተኮ ካላወቅህ😢 ለማንኛውም ፈጣሪ ያስተካክለው
@Rozi19568
@Rozi19568 3 сағат бұрын
እናተ ግን ድራማቹ ቀጡሉ ok😂😂
@Jamela-ql5eh
@Jamela-ql5eh 4 сағат бұрын
ትልልቅ ሰወች ያዙና አስታርቁ አቸው ኤፊ
@HayatHayattt-kq7hm
@HayatHayattt-kq7hm 4 сағат бұрын
ፈጣሪ እርዳቸው ሰላማቸውን መልስላቸው ግራ ገባን ኡኡኡኡፍፍፍ እሩታዬ. ይበቃሻል ተመለሺ ወደባልሽ😢😢😢😢
@SikoSilo-q7g
@SikoSilo-q7g 4 сағат бұрын
ኤፋ እውነትህን ነው
@Jamela-ql5eh
@Jamela-ql5eh 47 минут бұрын
አብርሺ አጥፉቶል ዳኒን ምርጫ ማስገባት የለበትም በሺማግሌ የተቀበላት ሚስቱ ናት አብርሺ ማስከበር አለበት ዳኒን በህግ ይጠይቅ ዳኒን
@lilaarega9774
@lilaarega9774 2 сағат бұрын
አለዚያ ሀይሚን ፈልጉዋት በመሀል አንድ ነገር ሆና እንዳይሆን እባካችሁ ይህቺን ልጅ ፈልጉዋት በጌታ ይሄ ነገር ካገሯ ስትመጣ የሆነ ነገር ሆና እንዳይሆን ኤፍሬም እባክህ ፈልጉና በህይወት መኖሩዋን አረጋግጥ
@zelalemkeleta1185
@zelalemkeleta1185 4 сағат бұрын
አይዞህ ኤፋዬ ተባረክ ሁሉም ውሽታሞች ናቸው አንተና ሀይሚ ብቻ ናችሁ የእውነት ነገር የምትሰሩት
@FetiyaFatiya1
@FetiyaFatiya1 52 минут бұрын
አረ በክሽ ከነሱ የበለጠ ውሸተም አለ ከነቤተሰቦቹ ጭምር አበተቸው ሰይቀር በውሸት የተሞሉ ቤተሰቦች ነቸው🙄🙄👊👊👎👎
@user-fj7mx1jz5l
@user-fj7mx1jz5l 4 сағат бұрын
ሀይምዬ ተመለሽልን ነፈቀሽነል❤❤❤❤❤እነም አለህ ሰለሙን ያዉድለቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኤፈ አብሽር ይስተከከለል🎉🎉
@msrahemahameed1484
@msrahemahameed1484 6 минут бұрын
❤❤❤❤😂
@Hwjvf
@Hwjvf 4 сағат бұрын
ትክክል ደግሞ ሀይሚዬ አረ ተኝ አታስጨንቂን😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Mmm-r7y6s
@Mmm-r7y6s 3 сағат бұрын
ታይ ሀይሚ😢😢
@teje7615
@teje7615 2 сағат бұрын
የቡታጅራ ልጆች አይለኛ ሴጣን ገባባቸው ኧረ ጉድ
@SmaraSa-j4z
@SmaraSa-j4z 3 сағат бұрын
አብርሽና እሩታየ በእግአብሔር በማርያም ታረቁ😢😢
@ፍረጓልተዋህዶ-ዘ9ጰ
@ፍረጓልተዋህዶ-ዘ9ጰ 4 сағат бұрын
እረ ሀይሚዬ ንይልን😢
@sameerahmad-d8l
@sameerahmad-d8l 4 сағат бұрын
ኡፍፍፍፍ አሁንስ ማርያምን የሰዉ አይን ሆነደ😢😢😢😭😭😭😭ኤፋየ አትጨነቅ ፀልይ ሀይሚ እረ ተመለሽ እባክሽን😢😢😢😢 አብርሽና እሩታ አስቡ አስተዉሉ ፈጣሪየ ሰላማችሁ ይመለስልን😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Iamwinner-j4u
@Iamwinner-j4u 4 сағат бұрын
Fara hula😂😂😂
@Mmm-r7y6s
@Mmm-r7y6s 3 сағат бұрын
አሚን
@JudiGetachew
@JudiGetachew 4 сағат бұрын
ኤፉ ይታረቃሉ አይዞህ በነካ እጅህ ሀይሚንም ደጋፊዎቹ ተጨንቀዋል አምጣልን እባክህ
@tsedalmengiste2621
@tsedalmengiste2621 2 сағат бұрын
ሰላም ኤፍሬም ስልክሀ፣ህን ላክልኝ እና ስለ ሩታ እና አብርሽ እናውራ እመነኝ እንፈታዋለን ከልቤ ነው ማርያምን
@AnshaSeid-zi1tu
@AnshaSeid-zi1tu Сағат бұрын
ኤፍረም ትክክልነህ 😢😢😢😢😢😢😢😢
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 111 МЛН
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 23 МЛН
ዕንቁ (ክፍል 15)
30:33
Birabiro Tube ቢራቢሮ
Рет қаралды 16 М.
📌📌ዳኒ አብርሽ ላይ ያደረገው በድምፅ ተቀርጾ ወጣ😱😱
15:00
ሱራ ዘ ሀበሻ sura the habesha
Рет қаралды 6 М.
የMY G የድሮ ቤት በጣም ቆሻሻ ነው | Lofty Haron
30:02
ቀለበት አደረኩላት 💍
29:15
Endalk Tube
Рет қаралды 11 М.
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 111 МЛН