"ሆድ የማይችለው የለ" አቅራቢዎቻችን የሆዳቸውን ይላሉ //የዘፈን ቅብብሎሽ/ /እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 120,555

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 121
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 11 ай бұрын
ዴስ ትላላችሁ እውነት እናንተ ባትኖሩ በምን ፈታ እንል ነበር❤❤❤
@mekdesgeremew2371
@mekdesgeremew2371 11 ай бұрын
መቅድዬ እኔ ባንች እርግዝና እዴት ደስ እዳለኝ በሰላም ተገላገይ 🎉🎉🎉
@marmar803
@marmar803 11 ай бұрын
ሁሉም ያምራሉ ደስ ይላሉ ፤ ሁሉም ነው ያዝናኑን !!!
@konjitgebre57
@konjitgebre57 11 ай бұрын
ቃልዬ የኔ ቆንጆ ስችይ እኮ የኔ ፈንድሻ
@firdwos
@firdwos 11 ай бұрын
የዱሮ ማንነታችን ነበር እሚያምረው እኔ አለባበሴ እንደዱሮ ነው ደስ ይለል የለበሳችሁትን አርቲ አይነት የቀሚስ አለባበሴ እንደናቴ ሙዚቃ ደጋፊ ስላልሆንኩ ሙዚቃ አልመርጥም በስ
@teenamedu3121
@teenamedu3121 11 ай бұрын
በሰደት ያለንው ለሀገራችን መሬት ያብቃን ወቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን የማታ እንጀራ ይሰጠን ድል ለተገፋው አማራ ድል ለፋኖ
@Elisabeth-g6z
@Elisabeth-g6z 11 ай бұрын
መቅዲዬ አንቺ እኮ ድምቀት ነሽ እወዳችኋለሁ ስንቴ እንደሰማሁት❤
@umnoone8329
@umnoone8329 11 ай бұрын
መቅድዬ የኔ ውድ እዳው ስወድሽኮ የሳቅ ምንጭ የመቻቻሁ ፈታ እኮ ነው ሚታረጉኝ...ግን አሁንስ ሥደት አሥጠላኝ መርርኝ እግዚአብሔር አሥጠላኝ መቸ ነው በአገራችን የምናሣልፈ ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😢😢❤❤
@merr219
@merr219 7 ай бұрын
አስፊቲ ነብስ ይማር አሞክ ደክሞክ ነበር ማን አወቀልህ😢😢😢😢😢
@junefirst500
@junefirst500 11 ай бұрын
ምርጦቼ፡ ስታምሩ! እሰይ፡ በመከራ፡ ውስጥ፡ ስለምታዝናኑን። አስፊቲ፡ ጌታ፡ ከአንተ፡ ጋር፡ ይሁን።
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 11 ай бұрын
ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤ መቅድየ ድምቀት እኮ ነሽ
@hodenmohammed8212
@hodenmohammed8212 11 ай бұрын
እሁድን እንደ ድሮ እንድንወዳት ስላረጋችሁ እናመሰግናለን።
@etaferahuadmasu5107
@etaferahuadmasu5107 11 ай бұрын
አቦ ይመቻችሁ እናንተ ባትኖሩ እንዴት እገፋው ነበር ስደትን ኢቢኤሶች ቀኔን አሳመራችሁልኝ ሰላሳ አመት ወደ ኋላ መለሳችሁኝ የሰማሁባት የመኝታ ክፍሌ ትዝታ አቤት ያ ወርቅ ዘመን ቢደገም።😢😢😢😢😢😢
@A.A-oj5nf7ip9e
@A.A-oj5nf7ip9e 11 ай бұрын
መቅድየ ፈጣሪ በሰላም ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ የኔ ፍልቅልቅ
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n 11 ай бұрын
ሊያ የኔ ማር😂😂😂❤❤❤
@atsedetefera5737
@atsedetefera5737 11 ай бұрын
መቅዲ በጣም ነው የምወድሸ ልክ የቤተሰብ ያህል ግን ሰውን ያህል ነገር ሆድሸ ዉሰጥ መኖሩን ትዘነጊያለሽ እባክሽን እንቅስቃሴ ቀንሺ❤❤❤
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n 11 ай бұрын
ወይኔ ስታምሩ ማርያምን በጣምነው የምወዳቹ❤❤❤
@hayutube3193
@hayutube3193 11 ай бұрын
ትችላላችሁ የእውነት ዘና ነው የምታደርጉኝ
@liduofficial6305
@liduofficial6305 11 ай бұрын
ዋው ስታምሩ😂😂😂😂
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 11 ай бұрын
አለባበሳችሁ ያምራል
@yeshiharegtase3194
@yeshiharegtase3194 11 ай бұрын
ትንሱ በጣም ነው የምትስራው ሁሉ ደስ የሚል በርታ
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 11 ай бұрын
ትለያላችሁ😂❤❤❤❤❤
@GjdtgBhch
@GjdtgBhch 11 ай бұрын
ወይኔስታምሩፈጣሪይጠብቃችሁ❤❤❤
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 11 ай бұрын
Thank you guys!❤
@Zawuya
@Zawuya 10 ай бұрын
አስፍዬ ተናፍቀሃል 💞💞💞
@ZAERAZAETube
@ZAERAZAETube 11 ай бұрын
ታምራላቹ. ❤ ሰላም.ለሐገራችን. ድል ለፍኖ
@user-rg5nt8qc8j
@user-rg5nt8qc8j 11 ай бұрын
Yen wedwoche fetarey edemana fekeren yabezalachew❤❤❤❤❤❤
@tenuabe2327
@tenuabe2327 11 ай бұрын
ዋዉ ስታምሩ ❤❤❤❤❤
@Nebiha574
@Nebiha574 11 ай бұрын
ሁላችንም 1♥️♥️♥️♥️👍🙏
@user-fi8ii2qx6i
@user-fi8ii2qx6i 11 ай бұрын
ዋው በጣም ታምራላችዉ መቅድየ ወልደሺ ለመሳም ያብቃሺ እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን❤❤❤
@habeshawit2008
@habeshawit2008 7 ай бұрын
የአስፊቲ የመጨረሻ ስራው😢♥️
@user-vq7wx9dz8t
@user-vq7wx9dz8t 11 ай бұрын
በጣም ነው ደስየምትሉት
@aminamametub694
@aminamametub694 11 ай бұрын
መቅዲቆጆ❤❤
@natsenetahferom3028
@natsenetahferom3028 11 ай бұрын
I love this program
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 11 ай бұрын
መቅዲዬ ዛሬ ዘፋኞች በዛ ብላችኃል አድምቃቹታል በርቱ
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 11 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤የኔ ሳቅታ የኛ ፍልቅልቅ ናቹህ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 11 ай бұрын
ምርጥ ነበር ❤❤❤❤
@fetlewerkzewde18
@fetlewerkzewde18 11 ай бұрын
አስፍዬ እባክህን በድሮ ጊዜ( ከሳቴ ብርሀን )የሚባል ት/ቤት ነበረ ቢያንስ 19 55 ዓም አካባቢ የተመሠረተ ይመስለኛል እና እዛ ት/ቤት የተማሩ ደራሲ የሆኑ ሠዎች አሉና እባክህን ፈላልገህ አገናኘኝ የትምህርት ቤቱ ሥራችና ባለቤት አቶ ዘውዱ አክሊሉ ይባላሉ
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 11 ай бұрын
ዋው❤❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 11 ай бұрын
ዋውውውው ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@S-G.19
@S-G.19 11 ай бұрын
መቅዲ 1ኛ
@Atneish-d5r
@Atneish-d5r 11 ай бұрын
ስታምሩ
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 11 ай бұрын
Is there any place caffe or restaurant who use the old musics????I wish to find this kind of place
@ዜድነኝ3754
@ዜድነኝ3754 11 ай бұрын
ወላሂሁላችሁንምበጣምነዉየምዉድችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳችሁ እኮ❤❤❤❤❤❤
@user-hg5py2cm7s
@user-hg5py2cm7s 11 ай бұрын
መቅዲዬ ስትወፋር አሸንጉሊት መሰልሽ የኔ ቆንጆ
@Rabia-lm7dq
@Rabia-lm7dq 11 ай бұрын
ስታምሩ ❤
@tsehayarega848
@tsehayarega848 11 ай бұрын
Hello. Really. I like it. today. thank you. from Manchester
@melateworkmengesha7495
@melateworkmengesha7495 11 ай бұрын
መቅዲዬ 1ኛ
@HayatQueen12
@HayatQueen12 11 ай бұрын
ምን አስባቹ ነው ሴት 3ወንድ 2🙈😊😊😊😊😍😍😍😍😍😂😂😂😂
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 11 ай бұрын
የደሰታ ምጫችናቸሁደሰትላላችሁ
@samerwoloyewa4198
@samerwoloyewa4198 11 ай бұрын
ምርጦች ናቹህ እኮ🥰🥰🥰🥰🥰
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 11 ай бұрын
Ayi enate ye ebs kokebochi❤❤❤❤❤
@AnshaYimer-iz4lk
@AnshaYimer-iz4lk 11 ай бұрын
nice l liks you ebs thanks ❤️💜❤️❤️❤️❤️❤️💖
@bezayacop9534
@bezayacop9534 11 ай бұрын
Weyyy mekede gen telyalicheeee❤❤❤❤
@Daniayoutub
@Daniayoutub 11 ай бұрын
የሰዉ ደስታ የሚያስደስታችሁ እስኪ ደምሩኝ 🥰🥰
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 11 ай бұрын
ይመቻቹሁ
@seadaendris-cp2cj
@seadaendris-cp2cj 11 ай бұрын
መቀድየ ሰላም ወልዴሺ ለመሳም ያብቃሺ
@firameni3338
@firameni3338 10 ай бұрын
Mekdiye baby shower argulat enji❤❤❤❤❤❤❤
@user-od5sz7zn4k
@user-od5sz7zn4k 11 ай бұрын
አይ መቅዲ ሆዴን ፍርስ ነው የምታረጊኝ
@Kedija-zm7qv
@Kedija-zm7qv 11 ай бұрын
💖💖💖💖❤❤❤ሥታምሩ❤❤❤❤❤
@HaymanotHailu-of5mb
@HaymanotHailu-of5mb 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤excellent 👌
@hodenmohammed8212
@hodenmohammed8212 11 ай бұрын
መቅዲ የEBS ቅመም።
@merrycell3945
@merrycell3945 11 ай бұрын
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 11 ай бұрын
Wow the music
@Habibachn
@Habibachn 11 ай бұрын
የዘንድሮ ጉደኛ እንድህ ነው የሚፋጀው ነቅር ቀርቱል የኒ የኒ ብቻ
@user-ep7oy6rs8e
@user-ep7oy6rs8e 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ZainZain-kp9xn
@ZainZain-kp9xn 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤👍👍👍
@selamselam3065
@selamselam3065 11 ай бұрын
ምርጦች
@irikrir538
@irikrir538 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-hb9vd4th6h
@user-hb9vd4th6h 11 ай бұрын
🌹🌹🌹🌹🌹ዉድድድድ። ✍️
@infoshare5181
@infoshare5181 11 ай бұрын
Hod tilku balesiltan
@user-wz3qs6vo6y
@user-wz3qs6vo6y 11 ай бұрын
ያበደ ነወ ሀሀሀሀሀሀሀ
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko 11 ай бұрын
አቤት ሆድ ስንትን ይዘከዋል😂😂😂
@milanabood5582
@milanabood5582 11 ай бұрын
😅😅😅😅❤ሊየገባሽ ነሽ
@FekaduGirma
@FekaduGirma 11 ай бұрын
Wow ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-oc5wb2qn4s
@user-oc5wb2qn4s 11 ай бұрын
ክክክክ ወኔ በሳቅ
@halimaymer2902
@halimaymer2902 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😂🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰወዳሁላችሁንምውድድድድ❤❤❤❤❤
@bylovejienthe8809
@bylovejienthe8809 11 ай бұрын
Dasii yila❤❤❤
@user-xj2sw9dg7z
@user-xj2sw9dg7z 11 ай бұрын
Makdina Pink Bayleyayu❤
@faas1176
@faas1176 11 ай бұрын
🤣😂😂😂👍👍👍❤️❤️❤️❤️
@sentayehubelete707
@sentayehubelete707 11 ай бұрын
😂😂kemiyasedesteg perograme andeha🎉🎉🎉
@milanabood5582
@milanabood5582 11 ай бұрын
😮😮❤❤❤❤❤wow
@mekyaseid-5747
@mekyaseid-5747 11 ай бұрын
ወላሂ ታምራላችሁ
@tihunitzenabe1125
@tihunitzenabe1125 11 ай бұрын
Tameralachu
@thufdudy9326
@thufdudy9326 11 ай бұрын
መቅዲ ቀስ እኔ ላቺ ተሰቀቁ ልጁን እባክሽ
@MunnaMUnna-gx1ef
@MunnaMUnna-gx1ef 11 ай бұрын
ታካብጃለሽ እናቶቻችን ስንት ስራ ነዉ የሚሰሩት
@banchiyirga7654
@banchiyirga7654 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 11 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰
@haymanotbelay7169
@haymanotbelay7169 11 ай бұрын
hulachume 1gna nachu liyaye yene webe, zeweterem betame gobeze neh le ebs tchemari webet honehale!!!!!
@derupyacob-kc4tf
@derupyacob-kc4tf Ай бұрын
ebs
@user-ck5dx2ht7q
@user-ck5dx2ht7q 11 ай бұрын
😂😂❤
@user-ph7il6me5w
@user-ph7il6me5w 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤😊
@meskeremtadesse6470
@meskeremtadesse6470 11 ай бұрын
Er ulunim eyayewahew ynafkugal
@barke478
@barke478 11 ай бұрын
✅✅✅🌹
@milanabood5582
@milanabood5582 11 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅
@husseinsow5946
@husseinsow5946 11 ай бұрын
Hulu enserawe sewe madenzez
@azimu1974
@azimu1974 11 ай бұрын
Kkkkkkkk😂😂
@yeshiyeshi5045
@yeshiyeshi5045 11 ай бұрын
Yedero tezeta weche ❤❤❤❤❤
@hananjimmaa0hananjimmaa
@hananjimmaa0hananjimmaa 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😢😢😢😢😢
@Liya.newlife.
@Liya.newlife. 7 ай бұрын
I can see Asfaw had some kind of slurred speech even at this video😢
@habeshawit2008
@habeshawit2008 7 ай бұрын
It’s because he’s sick. May his soul rest in peace 😢
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 17 МЛН