KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ብዙ ሰው እንደዛ ለምን ትደንሺያለሽ ይልና ማታ እኔ ጋር ነው ለቀድሞው የሴት ልጄ አባት ባለሀብቱ ወርቁ አይተነው መልእክት መሰሉ ፋንታሁን እና ልጇ ዳግም
36:14
አይን ላይ በዛችሁ ተደበቁ ይሉናል አይን ላይ የበዛነው በምክንያት ነው...የተወዳጅዋ ዘቢባ ሠርግ በቲክቶክ የተጀመረው ፍቅር Seifu on EBS ክፍል 1
20:42
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
00:22
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
00:57
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Incredibox Sprunki: When dropped your phone in toilet #sprunki #shorts #incredibox
00:38
ሆዴ ውስጥ ባለችው ልጄ ስም ....... ድምፃዊት ዘቢባ ግርማ | Seifu on EBS
Рет қаралды 664,087
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,7 МЛН
Seifu ON EBS
Күн бұрын
Пікірлер: 2 100
@ephremwodajephremwodaj6102
9 ай бұрын
አፍ ሲከፈት አእምሮ ይታያል የሚባለው እውነት ነው። እጅግ በጣም ማስተዋል ያላት ዘመናዊና መልካም ሴት ነች። እንዲህ አይነቷ ሴት ናት ለባሏ ዘውድ ናት የምትባለው።እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ትዳራችሁ ይባረክ። በተረፈ የዚህን በምቀኝነት አንጎሉ የዞረ ህዝብ ወሬና ሀሜት በአሮጌ ማዳበሪያ ጠቅልለሽ ለራሱ ወርውሪለትና ሰላማዊ ሕይወትሽን ኑሪ ማንንም እንዳትሰሚ።
@selamselina1321
9 ай бұрын
ውይ ትክክል አልሽ ይሄ ምቀኛ ህዝብ
@asnakechurgaha9809
9 ай бұрын
Thank you
@SirawAbate
9 ай бұрын
hizib andi lay ayisedebim wendime. gilesebin sideb.
@haleluyalenegusu-lq9bh
9 ай бұрын
I love zis😂😂
@SENOIRITASENOIRITA
9 ай бұрын
TKKL
@tigistayele3132
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዘቢባ,, ዘፈን ትተሽ ደሞ ይሄንን ጣፋጭ ድምፅሽን ለእግዚአብሔር ክብር የምታውይበት ዘመን ይምጣልሽ
@Bayeshkasa-zo1di
9 ай бұрын
አሜን
@liyagebretsadik
9 ай бұрын
የዘፈነ ሁሉ መዘመር ድምፁ ያማረ ሁሉ መዘመር ከጀመረ ችግር የመጣው መጀመሪያ ሁላችንም ጥሩ ምእመን ሆነን እንገኝ
@mimimola7057
9 ай бұрын
አሜንንን
@ועח
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🇪🇷
@ledethailu8465
9 ай бұрын
slayehush des blognl zebib yene jegna❤❤❤
@Sariy177
9 ай бұрын
የሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@ፍቅርጌታቸው
9 ай бұрын
አሜን ግን መቼነው የምታርግሼ ?
@hewan676
9 ай бұрын
@userእሷአደለች😂😂😂-rj6ue3vt5i
@SENOIRITASENOIRITA
9 ай бұрын
🤣🤣wey haabesha mn aschenekeh koy@@ፍቅርጌታቸው
@Beba873
9 ай бұрын
አሜን
@ashenafigebrehiwot9756
9 ай бұрын
ኣሜን ሳሪ ግን ፎሎ ኣልመልስ ኣልሽኘ እንጂ ቲክቶክ (@121621)ቤኪ ኣዳማ
@lidacall2815
8 ай бұрын
ዘቢባን መናገር አይከብድም በዚ ውጣውረድ የልጅነት ጊዜ ያሳለፈች ሴት ዛሬ ሁሉ አልፎ ስኬት ላይ ስትደርስ የማይሆን ስም መስጠት ይከብዳል ዘቢባዬ እመቤቴ ትገላግልሽ ❤❤❤❤
@ኤፍታህኢየሱስክርስቶስየል
9 ай бұрын
ዘቢባ የቅዱስ ሩፋኤልን ፀበል ጠጭ ይህንን ቃል ያልሸዉ ሴት እግዚያብሔር ልብ ይስጥሽ እረ በሰዉ ደስታ ተደሰቱ❤
@veronicakedane9818
9 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ወንዶች እባካችሁ የካዳችሁትን ልጆቹ ጥሩ ሁኔታ ላይ ሲሆኑ ትረብሻላችሁ ይህ ጥሩ እይድለም ልቦና ይስጣችሁ
@zainasied615
9 ай бұрын
በጣም
@helen-t5o5r
9 ай бұрын
tekekele
@ועח
9 ай бұрын
🙏🙏🇪🇷
@naomigetachew7214
9 ай бұрын
Menem hone minem Abate gide nw abero mehone
@lulitshibiru9886
9 ай бұрын
በእጅ ያለ ወርቅ ማለት ነው .........የምገርመው እና የምደንቁት እኮ ...የምቃጠሉት ትተው ስሄዱ ያች ሴት ቆማ መሄድ አይመስላቸውም :: ሌላው ደግሞ ሽንት ቤት ተፀዳድተው ውሃ ፍላሽ አድርግው ካካቸውን ውሃ ስወስደው ይቆጫቸዋል 🤣
@mulumeseleyalewmekonen3448
9 ай бұрын
ዘቡየ አንች እራሱ እንደ ዘፈንሽ የሆንሽ ገራገር ልጅ ነሽ ማርያምን የየዋህነትሽ አምላክ ትዳርሺን እስከመጨረሻው ያሳምርልሺ🙏🏻 🥰ኢሱየ ተባረክልን ዋው 👌🥰🥰
@MatuSala-7
9 ай бұрын
የሰው ልጅ የሚያልፍበት ብዙ ነው!! ዘቢባ በመልካም ሰው እጅ እንድታድጊ እግዚአብሔር ረዳሽ፤እትየ አርሴማ ድንቅቅቅ ሰው!!
@bezatamirat1161
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ነው የካሰሽ ካለአባት ብቻቸውን ለሚያሳድጉ ጀግና እናቶች ምሳሌ ነሽ👏 እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ🙏
@lemlemassefa6956
9 ай бұрын
ክርስትና እናት ትርጉሙ ይሄነው እንኑረው ,በርቺ ዘቢባ መካስ መታደል ነው የሚካስ ጥቂት ነው የሚፀና የሚዘልቅ ትዳር የርግልሽ ማርያም ትቅረብሽ፡፡
@ASKALESMELALEM-hl4tk
9 ай бұрын
እንደ ሰው ያልሆነው አምላክ በሰላም ይገላግልሽ እመቤቴ ከጎንሽ ትሁን
@zeritutube
9 ай бұрын
ተዋት በቃ ትኑርበት ❤ አቤት መታደል ባዳን ዘመድ አርግልኝ የሚባለዉ ቀላል አደለም እረጅም እድሜ ከጤናጋር የኔ እናት❤
@nardostaddle1904
9 ай бұрын
Tebarki
@ሲኖሪታ
9 ай бұрын
የኛ እናት ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት ልቦትን አይቀይርቦት ዘቢባም ማርያም ትቅረብሽ ትዳርሽን ከሰው አፍና አይን ይጠብቅልሽ ❤❤❤❤❤❤
@gubaamba8039
8 ай бұрын
እመአምላክ ከጎንሽ ትሁን። እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይከልልሽ። አንች ጠንካራ እና ትሁት ሴት ነሽ። ከብዙ ክፉ ኮመንቶች ይልቅ ጥቂቱ ፀሎትና መልካም ኮመንቶች ይበልጣሉና። በርችልን❤ የፍቅር ሸማ ያልብስሽ ውዴ
@MeskiaAbdela
9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ የሆድሽን አላህ በጀርባሽ ያርግልሽ
@hiwel9209
9 ай бұрын
ዘቢባዬ ይበልጥ ወደድኩሽ የኔ ጨዋ ጀግና ነሽ በቃ መርካቶ ልደታዬ ይህ እኮ ነው በቃ ስለ ወላጅ እናትሽ በጣም አዝናለሁ ግን እኝህን የብዙሀንን እናት ልደታዬም ስለሰጠችሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር ረጅም እድሜን ይስጣቸው ያልተነገረላቸው ብዙ እናቶች አሉ መርካቶ መርካቶ እምዬ ያደኩባት መርኬ ዘር ብሔር ሀይማኖት የማትለው የሀብታሙ የድሀው የሁሉም የሁሉም በእግዚአብሔር አምሳል በተፈጠረው የሰው ዘር የምታምነው ፆም የማይታደርባት የሁሉ መኖሪያ
@IifeIife-uo9xo
9 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Lifeisok_19
9 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ የማይሰራ ብዙ ያወራል የአጥር ወፍ አትስማሽ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታድርግሽ ❤
@ساراهمحمد-ز6ن
9 ай бұрын
ውይ ታዋቂ መሆን ከባድ ነው መከራሽን አሳዩሽ አይዞን❤❤❤❤❤
@telepo2457
9 ай бұрын
batam atasazinim?isuwa yewah silahonech bechachataw aschenekuwat yene yewah❤
@marmaryeheyabenat1796
9 ай бұрын
😢😢በጣም
@Amejr27
8 ай бұрын
ወይኔ አስለቀሳችሁኝ ዘቢባ እሚገርም ነገር አሳልፈሻል ጠጣም ጠንካራ ነሽ!!!
@mizanabraha573
9 ай бұрын
ዘቢባ ጽቡቅ ድምጺ ዘለኪ ብጣዕሚ ዝፈትወኪ ማርያም ብሰላም ትገላግልኪ በርትዒ ኩሉ ኣብ ግዚኡ ጽቡቅ ክክውን እዮ ኤርትራዊት ኣድናቂትኪ❤
@GalileeSirachGalilee
9 ай бұрын
ዘቢቤ ዛሬ አቡነ ኪሮስ ናቸው ተስዬልሽ ነበር በለዕተቀናቸው ስላየውሽ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ ያላቹ #የኢሱ እናት ዘርሽ ከዘሬ.ይቀላቀል ሲሉ ነው የተሳልኩልሽ #ያጥር ወፍ አትስማሽ❤❤❤
@MeskeremMeta-oq2if
9 ай бұрын
እሰይ ደግ ሰው
@Godgrace-lr1qr
9 ай бұрын
ምን አይነት ደግ ሰው ነሽ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
9 ай бұрын
ለኔም ተሳይልኝ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@GalileeSirachGalilee
9 ай бұрын
እሳላለው በእወነት ፃድቁ ያስቡሽ እኔጃ ደስ ነው ያለኝ ❤❤❤
@SimegnGirma-oy7vs
9 ай бұрын
Lenem tselegelegn ebakesh.
@Mesi-d5m
9 ай бұрын
መቼም የኛ ሰው ሰው ሲከፋው እንጂ ሰው ሲደላው አይወድም ይህቺ ልጅ እ/ር የሰጣትን ኑሮ ትኑርበት ተዋት ደስተኛ ስለሆነች ነው ጫጫታው የበዛው ምድረ ምቀኛ ሁላ አይዞሽ ዘቢባዬ እ/ር አሁንም ይርዳሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤❤❤
@ነፃነትየድንግልልጅ
9 ай бұрын
በጣም ማርያምን
@dagimgetnet2483
9 ай бұрын
አሽቃባጭ ክፍት አፍ
@Mesi-d5m
9 ай бұрын
@@dagimgetnet2483 አቤት ቅናት ቅናት ያቆረቁዛል እንጂ አያሳድግም ጨርጫራ ሁላ
@mekdalawitmaryam3280
8 ай бұрын
የ እግዚአብሔር ስም በአጭሩ አይፃፍም!!!
@hiwotaklilu9568
8 ай бұрын
Yelben nw yetenagershw
@maertizelalem8799
9 ай бұрын
የግል ጥቅምሽም እንኳን ምን አገባቸሁ የኔ ቆንጆሁ እመቤቴ በሰላምሽ ትገላግልሽ አይዞሽ እመቤቴ አለች
@yamrotabera1977
9 ай бұрын
ሁሌም ከፍ ባልን ቁጥር እንቅፋት አይጠፋም ግን ለመጠንከር አንዱ መንገድ እንደሆነ ነው ማሰብ ያለብን, ምንም ብናደርግ ደግሞ ሁሉንም ሰው በአንዴ ማስደሰት ይከብዳል እና የኔ ቆንጆ ትላንትሽን ረስተሽ ደስታሽን አጣጥሚ,... እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ 🥰🥰🥰
@meseretmegeresa3819
9 ай бұрын
ዘቡዬ መካስ መታደል ነዉ ለወረኞች ብዙ አትጨነቂ ሰዉ እኮ ቢያዝሉት እንኳን ለምን እግሬ ተንጠለጠለ የሚል ፍጡር ነዉ እንኳን እግዚያብሄር በበረከት ጎበኝሽ ትዳርሽን ያፅናልሽ በርቺ ካለፍሸዉ ከባድ ጊዜ ይሄ ቀላል ነዉ መተዉ ልጅሽን ለማቀፍ ያብቃሽ እህቴ በርቺ
@ራያወለላ
9 ай бұрын
ዘቢባየ የኔ ወርቅ ማንንም አትስሚ አቺ ማ ተመቸሻቸዉ እደልባቸዉ ለመዘንጠል 😢የኔ ቆንጆ ድንግል ልጅሽን አሳቅፍ ሁለት ታድርግሽ የኔ እናት አይዞሽ ❤
@Godgrace-lr1qr
9 ай бұрын
ዘብዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ህይወትሽ አስለቀሰኝ እናት አጥተሽ ታናሽ እህት በልጅነትሽ አዝለሽ 😭😭😭😭 በዛ ላይ በመጀመርያ ህይወትሽ መቼም እንደተፈተንሽ ግልፅ ነው እነዚን አልፈሽ ለዚህ ስለበቃሽ ደስ ብሎኛል አሁንም ቀሪው ዘመንሽ በደስታ ይለቅ የልጆችሽ እናት ሁኚ ባለቤትሽንም እስከመጨረሻው በፍቅር አርጅ ይሄንን ህዝብ ተይው እግዚአብሔር ያደረገልሽ ይበቃል
@yemaryamlij7242
9 ай бұрын
ዘቡዬ የኔ ቆንጆ እመቤቴ በሠላም ትገላግልሽ ።ማርያምን አሣዘንሽኝ ተባረኪ 🙏 ዘቦዬ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ 🙏🤲
@AlmazAlemayehu-p2z
9 ай бұрын
በጣም የሚገርመኝ ሰው ሲሻሻል ለምንድነው የሚያናደን ዘቢባ ባለችበት ህይወት ስትረግጥ ትኑር ነው የምንለው የሰወልጅ የሚለፋው የሚሰራው ሊሻሻል ነው እግዚያብሔር ደግሞ ታሪክ ይቀይራል እርሶም ይህን እድል ሰጣት ታዲያ ምኑነው የእርሷ ጥፋት ፈጣሪ አሁንም አብዝቶ ይስጣት የተባረኩ ልጆች ይሁኑላት
@TesfaBelay-q1i
8 ай бұрын
ዘቢባ የእኔ ልዩ እንደሰው ያልሆነ አምላክ ይጠብቅሽ❤❤❤❤
@betelmulu4897
9 ай бұрын
የአፎን ፍሬ ለራሷ ያድርግላት ጨካኝ እንኳን ሳታጠፊ ብታጠፊስ እንዴት ሴት ሆና እንደዛ አይነት ቃል ከአንደበቷ ይወጣል ሰወች ከባዶች ነን የኔ እህት ወድቀሽ አትገኝ ሁሌም ቀና በይ የኔ አህት እመብርሃን ትቅረብሽ❤
@etsegenet1178
9 ай бұрын
የሚገርመው፡ ክርስቲያን ነን የምንል ሰዎች ፡ ነን በመጥፎ፡ ቃላት፡ የተለከፍነው፡ እግዚአብሔር ልቦና፡ ይስጠን፡
@ساراهمحمد-ز6ن
9 ай бұрын
ውይ ዘቢባየ ብዙ ፈተና አሳልፈሻል ሰው ሲስቅ ደስተኛ ይመስላል የኔ ውድ የክርስትና እናትሽ ዋው ጀግና እናት ናት እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ ዘቢባየ አላህ በሰላም ለመውለድ ያብቃሽ❤❤❤❤❤
@solomonberhane3299
9 ай бұрын
ዘቢብ & እናትሽ ረዥም እድሜ እንወዳቸዋለን። long live to seifu!
@TURKIAL-d2k
8 ай бұрын
ዘቢባዬ የኔን ሕይወት ስላስታወሽኝ እየሰማዉሽ ስቅስቅ ነዉ ያልኩት በርቺ እንደኔና እንዳንቺ የተፈተኑ ልጆች ወድቀው አይወድቁም
@atsedetefera5737
8 ай бұрын
ዘይባ ልጅ ሊሰጥሽ ያሰበው ፈጣሪ ነው ሰው ስላለ ምንም አትሆኝም እመቤታችን በሰላም ሁለት ታርግሽ
@mogesgebreyes8766
9 ай бұрын
ዘቢባዬ ከአይን ያውጣሽ እግዚህአብሄር ከምቀኛ ከሸረኛ ይጠብቅሽ። እመብርሃን ከቅፏ አታውርዳችሁ። የአብሳላ በፈቃዱ ድንቅ ስም በሰላም ትምጣልን። የኛ ሰው ምቀኛ ነው አሁን ደስተኛ ስለሆንሽ ብዙ ምቀኛ ታፈሪያለሽ ግና በ እግዚህአብሄር ሃይል ትወጪዋለሽ። ልጅሽ ምርጫ ለማስገባት ገና ነች ቢያንስ 16-18 እድሜ ውስጥ ትሁን። አይዞሽ ዘቢባዬ ሁሉም ያለፋል።
@MohammedJemal-d7h
9 ай бұрын
ሀገሬ በአሁኑ ሰዓት እንደዚህ አይነት እናቶች በመኖራችው አልሀምዱሊላህ እላለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እንዲሰጦት እመኛለሁ
@mulukenmuluken3056
9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ የሆድሽን በጀርባ ታድርግልሽ ያጥር ወፍ አትስማሽ ❤❤❤❤❤
@astertamiru3963
9 ай бұрын
ያለእድሜዋ የበሰለች ጀግና ሴት የአነጋገር ብስለት ጎበዝ በርችልን አይዞሽ የሰው ወሬ አትስሚ የኔ ቆንጆ ወደ ፊት ብቻ ከእግዚአብሄር ጋር ተራመጅ የኔ ውድ ❤❤❤
@Hiwww2323
9 ай бұрын
ዘቢባ አንቺ መልካም ሰው ነሽ የሠዉን ወሪ አትሥሚ የእግዚአብሔርን ማየት ነው እመቤቴ ካንቺ ጋር ይሁን
@Fkrye16
9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ የረገሙሽ ለ ራሳቸው ይሁን እረግማን ከአፉ የወጣ የተረገመ ነው ያንቺን ያህል መሄድ አይችሉም ለዛ ነው ቀንተው ድንግል ማርያም ትቁምልሽ ልጅሽን ታሳቅፍሽ የኔ ፍቅር ❤
@መቅዴሥየማርያምልጅ
9 ай бұрын
ኧረ ለራሥሺ ያርግልሺ እና ባማራ ዴም እና መፈናቀል ልትቀልድ ትፈልጊያለሺጄዝባ
@gojjamfenta6800
9 ай бұрын
አሽቃበጠች እኮ ለአዳነች ኩበት😂😂😂😂
@eyrusfeker4790
9 ай бұрын
አንችም እሷም ተያይዛቹሁ ገደል ግቡ በአማራ ስቃይ የተሳለቃቹሁ
@alemnehdinknesh3322
9 ай бұрын
እናንተ የጠላችሁትን ሁሉ ሌላ ሰው መጥላት የለብንም የሰው አመለካከት የተለያየ ነው ምድረ ዶንቆሮ መሀይም እርግማንና ስድብ የመሃይምነት ውጤት ነው @@መቅዴሥየማርያምልጅ
@T.Aነኝየሸዋሮቢቷፋኖ
9 ай бұрын
ላንቺና ለመሰሎችሽ ያርግልሽ ጥንብ ጋላ የአዳነች ፓንት አጣቢ
@fasikatadeleberi2545
9 ай бұрын
ዘቢባዬ ሰው የጣለውን ሲያነሱበት አይወድም 👌 የኔ ውድ ድንግል ትቅረብሽ 😘😘😘
@ዘውዴሀይሉሀይሉ
9 ай бұрын
ምንም ይቅርታ አያስጠይቅም በጎ ስራሽን ቀጥይ በሰላም ተገላገይ አይዞሽ፣
@Hiwot-b8v
9 ай бұрын
ወ/ሮ አርሴማ እናመሰግናለን ዘቢባን እዚህ ማድረሶት🙏🙏🙏
@KabiLulu-l3t
9 ай бұрын
ስለ ቅድሚያ ጋብቻ የሠጠሽው ምክር በጣም ጥሩ ነው ተባረኪ ጌታ እየሱስ በሠላም ይገላግልሽ
@xssa6895
9 ай бұрын
የኔ እናት ድንግል ማርያም ትቅርብሽ እንዳንች ለሁላችንም መጨረሻችንን ያሳምርልን ያንች ህይወት እኔ ጋ አሁን አለ ልጄ ካላበት እያሳደኩ ነው እንደ ሚያልፍ አምነላው እግዚአብሔር ይመስገን በልጄ ደስተኛ ነኝ❤🙏
@lastadebash2789
9 ай бұрын
እንግዲህ ይሄን ሁሉ ችግር አሳልፋ በሁለት እግራ የቆመችን ልጅ ነዉ የምትሳደቡት ልብ ይስጣችሁ ፈጣሪ
@haregadinokatar8035
9 ай бұрын
ሰይፍሽ ❤እንኳን ደስ ያለሽ በዚህ ጊዜ ወደፆለት ነው የተባርከች ልጅ ይስጣችሁ ባለቤትሽም መልካም ሰው ነው እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ ❤
@amarechtato9964
9 ай бұрын
በእግዚአብሔር ላይ ታመኚ ሰዋች መቼም ከሰው ላይ አይወርዱም ተራጋሚዋች የተረገሙ ይሆኑ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ በርቺ
@yemarmedia
9 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! አንዳንድ ሰው ግን ይገርማል የሰውን ህይወት ለማደፍረስ ደፋ ቀና ይላል ዘቢባ አንች እንደ ወርቅ ተፈትነሽ ያለፍሽ ሴት ነሽ ❤❤❤
@mogesgebreyes8766
9 ай бұрын
ትክክል የክርስትና እናትን የፈፀሙ ውብ እናት። ❤❤❤
@sebletlaye1528
9 ай бұрын
ዘይቢባዬ የኔ ቆንጆ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትፍታሽ አይዞሽ ምንም አላጠፋም
@sebletlaye1528
9 ай бұрын
ዘይቢባዬ እመብርሃን በሰላም ትፍታሽ ደግሞ ምንም ጥፋት አልሰራሽም
@adonaisipu6949
9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክህ ዘቢባ፣የትልቅ ሰው ልጅ ነሽ፣ከይቅርታ በላይ ምን አለ! ማርያም ትቅረብሽ
@learntospeakamharic8323
8 ай бұрын
The brave lady who cared for Zebiba deserves immense respect. Witnessing such an incredible story touches me deeply. Additionally, Zebiba's down-to-earth and humble nature truly warms my heart. I'm left speechless by it all.
@MesiTmariyam
9 ай бұрын
ዘቡዬ ይመችሽ ዝም ብለሽ ህይወትሽን ቀጥይ ቅናት ነው ህዝቡን የሚያንገበግቡሽ ጌታ በሰላም ይገላግልሽ ወልዳችሁ ሳሙ
@masaratalemayeohu7502
9 ай бұрын
ዘቢባዬ የኔ ገራገር እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
9 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች የማታ እንጀራ ይስጠን አኗኗራችን ያማረ ይሁን የዱዓ የፀሎት ወቅት ነው አሚን በሉ
@hawulteyesuf901
9 ай бұрын
አሚን ያረብ ያማረ ህወት ይስጠን
@ኢተቂላህ-በ4ዘ
9 ай бұрын
አሚን አሚን ያረበል አለሜን
@tigistabarebreteklewold1246
9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ክብሬነሽሀገሬአሏህይጠብቀ
9 ай бұрын
አሚን እህቴ🤲🤲🤲🤲🤲
@askaldesie4791
9 ай бұрын
አሚን አሚን አሚን
@meseretborku4874
9 ай бұрын
ብትስቂም ብታለቅሽም ህይወት ትቀጥላለች አይዞሽ በርቺ የኔ ቆንጆ❤️
@tibebsolomon729
9 ай бұрын
አይዞሽ ዘቢባዬ እግዚአብሄር ከአንቺ ጋር ይሁን የጊዜው ጉዳይ ነው፡፡ ሁሉም ነገር በጊዜው ይስተካከላል፡፡
@Enatdemsachew-q2y
8 ай бұрын
ዘቢባዬ እንኳን ተሳካልሽ እንኳን ህይወት አማረልሽ እንኳን እግዚአብሄር ቀደመልሽ እሰይ !!! ከዚህም በላይ የዘለአለም ደስታ ሰላም ፍቅር ስኬት ይሁንልሽ ። የደካሞች ሰዎች መጥፎ ምኞታቸውን ወደ መልካም አጋጣሚ እርግማናቸውን ወደ ምርቃት እግዚአብሔር ይቀይርልሽ።
@woubitwogayehu6400
9 ай бұрын
ልጅሽ ሰታምር እንዴት እንደወደድኳት ሳሚልኝ ከአሁን በሆላ ምንም አታውሪ ይከፋታል ደሞ ጠንካራ ልጅነሽ እንደዚ አልጠበኩም ነበር ታሪክሽን ሁላችንም ብዙ ታሪክ ያለነን ለማንም አትረበሺ አርግዛ የልወለደች ሴት ብትሆን እንደዚ አይነት ቃል አየወጣትም አብሽር በይ በሰላም ማርያም ቀርባሽ ትገላገያለሽ !!!!
@waine6059
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ከጎንሽ ይሁን እመብርሀን በሽልም ታውጣሽ ዘቢባዬ ሰምቶ እንዳልሰማ አይቶ እንዳላየ እለፊ ሁሉም ጤዛ ነው አይግረምሽ በሆድሽ ያለችው የበፊትም ልጅሽ ባለቤትሽ አንቺም ድንግል ማርያም ትጠብቃቹ
@እናቴናልጄለኔጥንካሬዬብር
9 ай бұрын
እመቤቴ ማሪያም በሰላም ትገላግልሽ ጎበዝ ጣንካራ ነሽ ያሳደጉሽም የክርስትና እናትሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣቸው ድምፅሽ ደግሞ የሚገርም ነው ❤
@lili-i7m
9 ай бұрын
እንደዚህ አይነት እናቶች ይብዙልን ጌታ እየሱስ ይባርካቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimishiferaw4782
9 ай бұрын
መቼም የኛ ሰው ሰው ሲከፋው እንጂ ሰው ሲደላው አይወድም ይህቺ ልጅ እ/ር የሰጣትን ኑሮ ትኑርበት ተዋት ደስተኛ ስለሆነች ነው ጫጫታው የበዛው ምድረ ምቀኛ ሁላ አይዞሽ ዘቢባዬ እ/ር አሁንም ይርዳሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ የኔ ቆንጆ
@ኪዳነምህረትእናቴ-መ6ፈ
9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሰው ሲሰጥ እድህ ነው እማይዬ ማርያም ትቅረብሽ 🙏🙏🙏ይችኛዋ ሴትዩም የሠው ልክ እረዥም ጤና ይስጣቸው 🙏😰
@emnetkefa6323
9 ай бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ እመብ ርሀን ትቅረብሽ ዘቢባዬ እንኳንም እግዚአብሔር ካሰሰሽ ኑሮሽን ይባርክልሽ❤
@tsionaychew2582
9 ай бұрын
ዘቢባዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ለዚ አበቃሽ ላንቺ ክፍ የተመኙት ሁሉ የ አንደበታቸዉን ፍሬ ይብሉ ለነሱ ይዙርባቸዉ ምቀኛ ሁላ
@ElhamAy645
9 ай бұрын
🙆
@HjxDighx
8 ай бұрын
Ameeeen Letegodu Etoch Hulu FETARI EDACHI Yekasen 🎉🎉❤❤❤
@senaitmulalem5603
8 ай бұрын
እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድርግልሽ የኔ ቆንጆ ሰው በብዙ ይፈተናል አይዞሽ ስለሰው አትጨነቂ ❤❤❤
@samsonAssefa-v1d
9 ай бұрын
ወልደሽ ሳሚ አብራቹ አርጁ ደስስስስ ብሎሽ ኑሪ❤
@robloxissowoah
9 ай бұрын
እውነትን ነው የደረሰበት ያቃል እኛ ባሳደግነው ለልጆቹ አምሮ ብለንብናገናኝ አይምሮቸውን ቀይረው ይልኳቸዋል ❤❤❤እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ
@happyhappy6544
9 ай бұрын
የኔ ትሁት ገራገር ማርያምን አትጨነቂ ሰውኮ እግሬ ተንጠለጠለ ነው የሚለው
@salcnail6660
9 ай бұрын
😂😂😂😂
@shawaye5579
9 ай бұрын
Yes really 😢😢
@TingrtTingrt94
9 ай бұрын
ልብሽ ይንጠልጠል
@om_Ryane
9 ай бұрын
@@TingrtTingrt94ምን አጥፍታ ነበር ዘቢባ አልሰማሁም😅
@metekelbizamo
9 ай бұрын
አንጠለጠለሽ አንቺ ጅራታም
@Zemicha88
8 ай бұрын
በእውነት ዘቢናዬዬዬ በጣም ነው አስተዋይ ሴት ነሽ የኔ ቁጥብ ፈጣሪ ኑሮሽን ይባርክ በደስታ ኑሪ የኔ ጎበዝ እመብርሃን ትቅረብሽ ።።።
@ሠላም-ከ5ጐ
8 ай бұрын
የኔ እህት በፍፁም ይቅርታ መጠየቅ የለብሸም የኔ ውብ ምን አጥፍተሸ ለደሀ ደጅ በጠናሸ no way...አይዞሸ በርቺ👏👏👏👏 የመጀመርያው አባት የታባቱ ነበረ ሲጀመር እኛ ምናቃት ቀጥ ብላ ሰታሳድግ ነው:: አሁን የአባት ፍቅር ሰታገኝ ከአዲሱ አባት የምን ቅናት ነው ሚያንጨረጭረው የሁላችንም ክብርና አድናቆት በግዜ ማይዋጅ ነው ሰራሸን ቀጥ ብለሸ ሰሪ እመቤታችን በሰላም ትገላግልሸ ትዳርሸን ጠብቂ የሶሻል ሚድያውን እብደት ንቀሸ እውነተኛውን አለም አጥብቂ much respect🙌🙌🙌🙌☝🙏
@seadayehaiklij6277
9 ай бұрын
ምርጥ እናት መወለድ ቋንቋ ነው
@sabatedla1733
9 ай бұрын
አይዞሽ ምንም ይቅርታ የሚስጠይቅሽ ነገር የለም ተያቸውና ኑሮሽን አጣ ጥሚ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ❤❤❤❤❤❤
@Fanosdebebe-z1g
9 ай бұрын
ዘቢባ መጥፎ አይን አይቶሽ ነዉ የገነነዉ እና እመብረሐን ትቅረብሽ ደሞ ፀልይ የምር ፀልይ የቀነመንፈሥ አለ ተጠንቀቂ በፀሎት የሚገሠፅነዉ ቅናተኛ ሕዝብነዉ
@MeazaLema-h3f
9 ай бұрын
የኔውድ ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታነው አትጨነቂ ውዴ እግዚአብሔር ካንቺጋር ይሁን በሠላም ተገላገይ
@bethelemwoldhawrait5233
9 ай бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ፣ ማርያም በሽልም ታውጣሽ! ያስደገችቻች እናት መልካም ስው ያብዛልን❤❤❤❤❤
@meleschadmasui4679
9 ай бұрын
ውይ😢 እር ስው ምን ነካው አይዞሽ😢 የስው ክፋታቱ የሆድሽን በጅርባሽ ያርግልሽ መንታ ይስጥሽእህት
@abdiyassin364
9 ай бұрын
በእውነት ዘቢባ በጣም ነው እጅግ ነው ያከበርኩሽ በርቺ ከዚበላይ ያግዝሽ
@mulumekonnen5684
9 ай бұрын
ዘቢባዬ የኔ ቆንጆ ድንግል ማሪያም በስላም ልጅሽን አሳቅፍ ሁለት ታርግሽ🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️
@Nuredim-o8l
8 ай бұрын
ማሻላህ አላህ በሰላም ይፈርጅሽ ልጅ የሚሰጠው ፈጣሪ ብቻ ነው ሰው ብዙ ይላል አንቺ ግን በርቺ ባለቤትሽንም ፈጣሪ ይባርክልሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nadiahassen5712
6 ай бұрын
ወይ ዘቢባዬ በፌትም ትመቺኝ ነበር አለው አለው አትይም አሁን ደግሞ history ሽን ስሰማ በእውነት አስለቀሽኝ አላህ ልጅሽን በላም ይገላግልሽ
@wubittadesse5762
9 ай бұрын
ኡፍ የኔ እናት ሰውን ሳታውቁ መራገም ከባድ ነው አይዞሽ የልብሽን ምታውቂው አንቺ ነሽ ከዚህ በላይ የልብሽን መሻት ያሰብሽውን እመቤቴ ትሙላልሽ❤❤❤🙏🙏🙏
@rroselave2755
9 ай бұрын
እመብርሀን በሰላም ትቅረብሽ እኔም በተሳሳተ መንገድ ተረድቼሽ ነበር ይቅርታ
@memeaddis7928
9 ай бұрын
አይዞሽ እኔም ተቀይሜሽ ነበር ይቅርታ ሁሉን ይቀይራል ቅድስት አዛኝ ድንግል የአምላክ እናት ልጅሽን በሰላም ታሳቅፍሽ አሜን
@EdenAserat
8 ай бұрын
እመብርሀን ትቅረብሽ የኔ ውድ ❤ እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም በርቺ ❤❤
@Makda_is_bae
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዘቢባ የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ የሆድሽን በጀርባሽ ያርግልሽ
@ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
9 ай бұрын
የእኛ ስው ብዙ ይላል አይዞሽ ማማዬ አላህ በሰላም ሁለት ያድርግሽ
@MOMRakeb7
9 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ:: የኛ ሰው ቸግሮሽ ስታለቅሺ ነው የሚወድሽ ቆርሰሽ ስትበይ ዝም ብሎ ይከፋዋል :: ልብ ይስጠው በሰው ደስታ መደሰት መልካምነት ነው::ካለሽ ላይ ጨምሮ ጨማምሮ እግዚአብሔር በብዙ ይስጥሽ ለኛም ጭምር🙏🏾
@zuzu4528
9 ай бұрын
እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ ዘቡ በዚህ ሰአት ጭንቀት ጥሩ አይደለም ከሰው ነገሮች እራቂ
@MengistuAbebaw-m9u
8 ай бұрын
የኔ ውድ እህት በርች እመብርሀን ትቅረብሽ
@HassetYohana
8 ай бұрын
የኔ ውድ ዘቡ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ ከክፉ ይጠብቅሽ ማርያም ትቅረብሽ❤❤
@gezahgn75
9 ай бұрын
ጎበዝ ጠንካራ ጀግና ልጅ ነሽ። ጌታ ኢየሱስ አሁንም በብዙ ይባርክሽ እሳዳጊሽም ከወላጅ እናትሽ አደራ ተቀብለው በብዙ ችግርና ውጣውረድ ውስጥ በማለፍ ለእግዚአብሔር እና ለቃላቸው ታማኝ በመሆን ላደረጉት በጎ ነገር እግዚአብሔር በምድርም በሰማይም በኢየሱስ ስም ይባርካቸው ትክክለኛ ኢትዮጵያዊነት ይህ ነው ይምናውቀው። ተባረኩ አይዞሽ ሟዋርት አያስደንግጥሽ በኢየሱስ ስም እና ስልጣን ልጅሽን ታቅፊያለሽ! ❤
@alexabeba6739
9 ай бұрын
amen
@serguteselassiekebebushelw7559
9 ай бұрын
ዘቢብ አይዞሽ። ድንግል የሰጠችሽን እናት ኡማኑኤል ይጠብቅልሽ። ትዳርሽን ልጆችሽንም መዳህኒዓለም ይጠብቅልሽ። ተባረኪ። ይቅርታ መጠዬቅ ክብር ነው። አይዞሽ! ሥራሽን ብቻ ሥሪ። አይዞሽ የእኔ እናት። ❤❤❤
@hiwel9209
9 ай бұрын
ዘቢባዬ ዘፈን አድናቂ ባልሆንም ያንቺ እንዲህ ፍልቅልቅ ማለት እጅግ ደስ ብሎኛል ምክንይቱም እጅግ በጣም አመስጋኝ እና አመለ ወርቅ ልጅም ነሽ እግዚአብሔር ጅምሩን እንዳሳመረልሽ ፍፃሜውን እጅግ ደስ በሚል ሁኔታ ይባርክልሽ እመቤቴም በሰላም ትገላግልሽ ❤❤🎉🎉🎉
@bayatachnef4913
9 ай бұрын
Amenn
@yetnayetassegid4729
8 ай бұрын
Amen
@alemtegeng
8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ልቧ የተሰበረች ሴት ማንንም አታስቀይምም የሰው አስተሳሰብ በርች የልባም ሴት ምሳሌ ነሽ❤❤❤❤
@L_E_M_I-12
8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለማርያም ልጅ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ጤነኛ ልጅ ያሳቅፍሽ ።🙏🙏🙏 አሜን ።
36:14
ብዙ ሰው እንደዛ ለምን ትደንሺያለሽ ይልና ማታ እኔ ጋር ነው ለቀድሞው የሴት ልጄ አባት ባለሀብቱ ወርቁ አይተነው መልእክት መሰሉ ፋንታሁን እና ልጇ ዳግም
Seifu ON EBS
Рет қаралды 632 М.
20:42
አይን ላይ በዛችሁ ተደበቁ ይሉናል አይን ላይ የበዛነው በምክንያት ነው...የተወዳጅዋ ዘቢባ ሠርግ በቲክቶክ የተጀመረው ፍቅር Seifu on EBS ክፍል 1
Seifu ON EBS
Рет қаралды 608 М.
00:22
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
00:57
Little Coco was manipulated, and the kind-hearted Harley Quinn saved everyone #Joker #HarleyQuinn
超人夫妇
Рет қаралды 52 МЛН
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 54 МЛН
00:38
Incredibox Sprunki: When dropped your phone in toilet #sprunki #shorts #incredibox
Wee Animation
Рет қаралды 15 МЛН
1:01:53
አልተሰበርኩም! አልተከፋሁም! ብዙ ሰው ሲያየኝ ያለቅሳል! #melatnebyu#gizachewashagrie#home#lifestyle#duet
Maraki Weg
Рет қаралды 1,1 МЛН
49:45
በድብቅ ተቀርጾ የወታው ምስጢር (ክፍል 1) ! ዘመድኩን በቀለ ነጭ ነጯን (Zemedkun Bekele) 1 Fano
አንድ ፋኖ
Рет қаралды 4,3 М.
10:35
🛑ህዝቡን ያስቆጣው የሮዚ ቪዲዮ| ገነት ላይ ህዝቡ ወረደባት| በስንቱ |roziye |seifu on ebs | ebs tv| yuti nas |Ethiopia
Remi Entertainment - ረሚ
Рет қаралды 4,6 М.
2:00:19
“ለመሞት 15 ቀናት ብቻ ቀርተውሻል”! የጠንካራዋ እናት የህይወት ጉዞ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 670 М.
10:08
ከቤተሰቤ ጋር አብራችሁ ዋሉ
Zebiba Girma
Рет қаралды 189 М.
39:44
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 38 ( BY BRUNO )
Awra Tube
Рет қаралды 48 М.
1:10:01
ውፍረት እድሜዬን አሳጥቶኛል የውፍረት መቀነስ ንግስት | #ethiopia #dawitdreams@dawitdreams @bilinetsiweightloss7608
Dawit Dreams
Рет қаралды 318 М.
57:20
🔴 አነጋጋሪው የሃሊማ ጉዳይ ሳሮን አየልኝ በአዲስ Ethiopian Music ዮኒ ማኛ ስለ ጆን ጉዳይ - Seifu on Ebs
babi
Рет қаралды 72 М.
12:27
ጎጃም ዋናው ካምፕ በፋኖ ተ-ሰ-በ-ረ / ጦሩ ተጠጋ ኢሳያስ ት-ዕ-ዛ-ዝ ሰጠ/ ምሽቱን የተሰሙ መረጃወች /
ኢትዮ 24 ሚዲያ - Ethio24 Media
Рет қаралды 976
25:16
"ሰውን በጣም አምናለው ይሄን መቀነስ እፈልጋለሁ" ድምፃዊት ዘቢባ | ኮሜዲያን ዜዶ | Seifu on EBS | Yamale
Seifu ON EBS
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:22
If people acted like cats 🙀😹 LeoNata family #shorts
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН