Getu Omahire : KeBet Wede EsirBet New Ethiopian Music Video

  Рет қаралды 817,305

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 593
@amiraseud8487
@amiraseud8487 2 жыл бұрын
ይህ ሙዚቃ መቼም አያረጅም ምን አልባት አመታት ሊያስቆጥር ይችላል ለእኛ ለስደተኛች ግን አሁንም አዲስ ነው ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ለሚማቅቁ ወገኖቻችን😥❤
@alexsanchazalex6705
@alexsanchazalex6705 4 ай бұрын
90 ዎቹ ምንጊዜም የማይረሳው ምርጡ የኤልያስ መልካአ ስራዎች!! ነብስህ በሰላም ትረፍ ኤልዬ!!!
@abdu409
@abdu409 7 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ስደት ኣይኑ ይጥፋ። እህቶቼ ወንድሜቼ በስደት ያለሁም እግዛቢሄር ከእናንተጋር ይሁን።
@hananek8583
@hananek8583 4 жыл бұрын
የኔን ህይወት ነው የዘፈነው😢 እስር ቤት ሆነን እየዘፈንን እናለቅስ ነበር ፡ግን መገፋት ጥሩ ነው ሁሉም አልፎ ዛሬ ላይ አድርሶኛል ይመስገነዉ🙏🙏🙏
@AbrihamGade
@AbrihamGade Жыл бұрын
Amen😭
@Gezu-i4y
@Gezu-i4y 13 күн бұрын
እያደሩ ሢጣፍጡ 90s❤❤
@wegenehaile3750
@wegenehaile3750 Ай бұрын
በስደት ላላችሁ የሀገሬ የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ለ 2017 አዲስ አመት አደረሳችሁ። ሀሳባችሁን አሳክታችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ ❤❤❤
@estalus.m7358
@estalus.m7358 8 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍ እኔስ ምን ልሁን ሆድ ባስኝ እግዚአብሔር ሆይ ተስፍ አላማችን መልቶ ወደ ሀገርራችን መልስን አሜን!!!!!
@ekrammohammed9862
@ekrammohammed9862 8 жыл бұрын
ameen yarbii
@egezebherfikirnew1114
@egezebherfikirnew1114 7 жыл бұрын
Amen Amen amen
@khaledjamal2880
@khaledjamal2880 7 жыл бұрын
Estalu S.m amen ayzosh holahenem new hode ybasen mareee
@fatmaswidi3429
@fatmaswidi3429 7 жыл бұрын
هههههههه
@memeyoutube5576
@memeyoutube5576 7 жыл бұрын
awnat lananaw GATS yazafanw anmsgnaln maliha
@tgishayemam5635
@tgishayemam5635 5 жыл бұрын
እህቶቼ ፈጣሪ ጠብቆ በስላም ላገራችን ያብቃን
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
አሚንንንን
@abdrazakseid5096
@abdrazakseid5096 2 жыл бұрын
@@Nejat197 ok
@Nejat197
@Nejat197 2 жыл бұрын
@@abdrazakseid5096 ዘዋሪ
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@elsaalamro2287
@elsaalamro2287 Жыл бұрын
አሜን😢
@ቲጂየአማሩልጅ
@ቲጂየአማሩልጅ 8 жыл бұрын
አላነሳም እግሬን ወዳገሬ ወዳገሬ ወዳገሬ ከምር ይሄን ዘፈን ስሰማው ለኔ የተዘፈነ ነው የሚመስለው
@fatmaswidi3429
@fatmaswidi3429 7 жыл бұрын
ههههه
@bontuhunde7008
@bontuhunde7008 7 жыл бұрын
Uuuuuffffiii woyen sigdet
@bahibhai1496
@bahibhai1496 6 жыл бұрын
ቲጂ የአማሩ ልጅ why the 8th the
@ካርቦንኦክስጅን
@ካርቦንኦክስጅን 6 жыл бұрын
Tigiye ehite abishir yarada lgi kirkos yakal
@Mohammed-bu2ue
@Mohammed-bu2ue 6 жыл бұрын
+ካርቦን ኦክስጅን ዛሬስከፍቶኛልእፍፍፍፍ
@ሰላምፍቅርየነክርልጅእናቴ
@ሰላምፍቅርየነክርልጅእናቴ 7 жыл бұрын
ከእግዚአብሔር በስተቀር ማንም አይረዳንም ግን ይሁን ሁሉም ለበጎ ነው???
@alibazzouni3686
@alibazzouni3686 6 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር የነክር ልጅ እናቴ ኑሪልኝ ዘላለም amen🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️
@habtamuanulo994
@habtamuanulo994 4 жыл бұрын
Am craying
@ሳራመሀመድየሸገርቆንጆ
@ሳራመሀመድየሸገርቆንጆ 9 жыл бұрын
እውነትነው በኛ ይብቃ አገር ያላቹ ባገራቹ ከልብ ስቃቹ ንፁ አየር አሽትታቹ ብትገብ ይሻላችዋል ታድያ ይህ ሁሉግን ስደት የለም ስደትማለት የምድር ጀሀነምነው ምን እናርግ እህቶቼ አደራቹን መኖርና ማደግ በሀገራቹ በሰው ሀገር እንዳታስብት አምላክ ሁላቹንም እህት ወንድሞቼ ይጠብቀን አይዞን አምላክ አለ ስደት በኛ ይብቃ
@sofe3771
@sofe3771 8 жыл бұрын
enshala aekurum marr amennn
@alimuhamed8151
@alimuhamed8151 3 жыл бұрын
@@sofe3771 😳😳😳
@sadiumer714
@sadiumer714 6 жыл бұрын
ለወራት ቁጭ ብዬ ያልፕቀሥኩበት ሙዚቃ ነው ሙሉ ለሙሉ የኔ ታሪክ ነው ማለት ይቻላል ጌቱ አድናቂክ ነኝ
@selwagetachew8694
@selwagetachew8694 Жыл бұрын
Me2
@nibrteadisumissumysis5443
@nibrteadisumissumysis5443 8 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 ሁሌም ስሰማው ነው የማለቅሰው እሄን ሙዚቃ😭😭😭😭😭
@fatiyaiditisjimaa6685
@fatiyaiditisjimaa6685 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💘💝
@saedahkald7570
@saedahkald7570 2 жыл бұрын
አይዞሽ እማ
@TenaworkWorku
@TenaworkWorku Ай бұрын
እኔ እራሱ አለቅሳለኹ
@MulugetaTaegaye
@MulugetaTaegaye 11 ай бұрын
ጌቱ የኔ ልዩ ሁሉንም ያንተን ሙዚቃ ስሠማ በቃ ይነዝረኛል
@africafrom6826
@africafrom6826 6 жыл бұрын
Love from Eritrea
@lilpapi2785
@lilpapi2785 4 жыл бұрын
I'm crying right now I swear to my God. 2020
@sendroomabay
@sendroomabay Жыл бұрын
Ahun yehin zefen yemesem manew comment adergu 2023
@መሲነኝየቡታጀራዋ
@መሲነኝየቡታጀራዋ 5 ай бұрын
2024/ 5/ 21
@eliasbogale9793
@eliasbogale9793 Ай бұрын
𝐸𝑛𝑒 𝑎𝑙𝑒𝒉𝑢 𝑒𝑛𝑒𝑏𝑎 𝑒𝑦𝑡𝑒𝑛𝑎𝑛𝑒𝑘𝑒𝑔𝑛
@መወፌቆሞች
@መወፌቆሞች 7 жыл бұрын
አቤት ይሄን ዘፈን ስሰማ እንዴት እንደምሰቀይ
@tigraitiger7810
@tigraitiger7810 3 жыл бұрын
2021 massive i experience on this year ....but shigir yalem ....evrythings would end on there own tym ....but omhiru jignay ambasa
@sarasarita835
@sarasarita835 3 жыл бұрын
ኡፍ ስደት ጌትሽ እውነት ነው ያልከው አምላክ ለሀገራችን ያብቃን እህህ
@አስታዋሼየኔጌታጌጤጋሻነህ
@አስታዋሼየኔጌታጌጤጋሻነህ 7 жыл бұрын
😭😭ኡፍፍፍ ምን ይዤ ልመለስ እያልን መሰቃየት😔😔
@lidiyakifle9050
@lidiyakifle9050 7 жыл бұрын
ወይ፡ጉዴ ሥደት ተዉኝ፡እስቲ፡ጣጣዬ፡ብዙ፡ነው
@bilusamrut405
@bilusamrut405 6 жыл бұрын
Ayizoshi ehite
@waw746
@waw746 6 жыл бұрын
uuuuuuffffff saw agarqaraw lihd eyalku naga zare uuuuufffffff macha yihon tasakita yemayew
@hanaman3201
@hanaman3201 4 жыл бұрын
አዎ ውዴ አሁንስ አግቢም
@ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa
@ማንችስተርዮናይትድCR7MyGoa 2 жыл бұрын
በቲክቶክ ሰምቸው ነው የመጣሁት ሆድ ሲቢሰኝ 💔😥😥😥😥😥😥አላማርርም ፈጣሪየን ይመሰገን 🙏😥😥😥
@ማሂየወሎልጅM
@ማሂየወሎልጅM 8 жыл бұрын
ያልፋል ያልኩት ቀኑ አላልፍም አለ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እስከመቼ ስደት ፈጣሪ ይጠብቀን
@sara-uj1fj
@sara-uj1fj 4 жыл бұрын
Wow number one ❤️😍
@ሥንታየሁ
@ሥንታየሁ 2 жыл бұрын
በሠላም ላገራችን ያብቃን ኡፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን አይዞን እህት ወንድሞቼ✝️😭😭
@mithushorkar4418
@mithushorkar4418 8 жыл бұрын
እኔ ግን የወጣሁት የሀገሬን ችግር አይቼ አይደለም ቤተሰብ ስለሌለኝ ነው በራሴ በጣም አዝናለሁ ታይዘር የሸዋሮቢት ልጅ ይህንን ሙዚቃ ስሰማ በጣም አለቅሳለሁ
@ሙሀቡንአላህወረሱሉከሙነኝ
@ሙሀቡንአላህወረሱሉከሙነኝ 7 жыл бұрын
mithu shorkar አብሽሪ
@brquwaeskel3613
@brquwaeskel3613 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት
@matube3420
@matube3420 2 жыл бұрын
አብሽሪ እህቴ
@toybahussen6450
@toybahussen6450 7 жыл бұрын
ሥደት አይኑ ይጥፋ የወጣነውንም አላህ በሠላም ይመልሠን
@fulljarfulljarsoda2140
@fulljarfulljarsoda2140 4 жыл бұрын
ጊቱ ስትዘፈን ከልብክ ነው በጣም ነው የምወድክ
@sara-uj1fj
@sara-uj1fj 4 жыл бұрын
Eskazry selalasmHut yehanen zafen kochage ewnat❤️❤️❤️
@MonteQamer
@MonteQamer 5 ай бұрын
Who's still here 2024 😢😢😢😢aye Ethiopia makeraw mech yebekal😢
@zeyas9716
@zeyas9716 4 ай бұрын
😢😢😢
@yordidirmama9305
@yordidirmama9305 6 жыл бұрын
ስደት ሰው ቢሆን እኔ ነበርኩ የምገለው እማ ሁሉም ላንቺ ነው
@hwahmohamed9436
@hwahmohamed9436 8 жыл бұрын
ዛሬስሆድ ባሠኝ ሠላም አድርግልኝ የኢትዮጵያን ልጆች ።
@janacell8672
@janacell8672 4 жыл бұрын
Hvwgkwe
@Zebiba123w
@Zebiba123w 2 жыл бұрын
አዲስ ሙዚቃ መስሎኝ ነበር ቲክቶክ ስሰማው አይገርምም😔 የእኛ ችግር ሁሌም በስደት ስቃይ ረበና በቃ በለን ያረብ 😢 ሀገራችንን ፍፁም ሰላም አድርገህ በሀገራችን የተሻለ ኑሮ እንዲኖረን እርዳን😔😔😭😭
@Fetalyooon
@Fetalyooon 10 жыл бұрын
Thanks getsh beselam lehagerachen Yabkan amen
@etenugetahun3578
@etenugetahun3578 Жыл бұрын
90ዎቹ እኮ ዘመን ተሻጋሪ ናቸው የምር ቀድሞ የማውቀው ሙዚቃ የዛሬ 5 አመት ስደትላይ ታስሬ የምር ልክ እዛቦታላይ ስሆን ኡኡኡኡኡኡፍ ብቻ አለፈ ሙዚቃው ግን መቼም አያልፍበትም ዛሬም ስደት ላይ ነኝ ህጋዊ ብሎንም ዛሬም እንዳዲስ እሰማዋለው
@fayizasabir8745
@fayizasabir8745 8 жыл бұрын
ወለሂ ይሄ ዘፈንህ ለኘነው እኔ ስሰመው እንበዬን መቆጠጣር የቅተኘል
@fekadudamtie8574
@fekadudamtie8574 4 жыл бұрын
ayizosh hode ayibasesh ehita
@zeharazehara2939
@zeharazehara2939 2 жыл бұрын
ጌቱዬ🥺🥺🥺ሁሌ እንደ አዲስ የማለቅስበት ሙዚቃ😭😭ኡፍ ሞልቶ አይሞላ🥺🥺🥺
@MDHEntertainmentEthio
@MDHEntertainmentEthio 11 жыл бұрын
Niceee Song Getu. Keep Up da Good Work. GBU Bro.
@abuzermohammed3919
@abuzermohammed3919 Жыл бұрын
ለስደተኞች ልብ ለጌቱየ እድሜ ይሰጥልኝ!
@mekdigtg1273
@mekdigtg1273 4 жыл бұрын
The Tune (Tone) special!!
@zabibajamal2926
@zabibajamal2926 9 жыл бұрын
Man endager btam wstn yminkane adenkhale mzefenk hulachinnm bselam btena bdesta lhagerachin yabkan wgenoche ewdachuhalhu ♥♥♥♥♥
@TUbe-lx1de
@TUbe-lx1de 6 жыл бұрын
ሲከፍኝ ሁሌም ይሄን ሙዚቃ ነው ማዳመጠው አልቅሼ እዲወጣልኝ ያልፍል ያልኩት ቀኑ አላልፍም አለ
@abeysahile3652
@abeysahile3652 11 жыл бұрын
oh amazing music get!!
@mimimesi1648
@mimimesi1648 4 жыл бұрын
Uuuuuuufffffff machi yehun 😭😭😭😭fetari selam yargen balen bete hulachinm
@endrismehemed1983
@endrismehemed1983 Жыл бұрын
♥♥ያማል ይገልፀኛል
@jazmin12313
@jazmin12313 Жыл бұрын
እንዴት እንደዚህ አይነት ዘፈን ሊዘፍን ቻለ realy 😘😘😘👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@yabatwa
@yabatwa Жыл бұрын
ሰውየውኮ ጌቱ ነው❤❤
@yoditfikadu6442
@yoditfikadu6442 7 жыл бұрын
😭😭uuuuffff አረ ምን ይሻለኛል የሠው ሀገር መረረኝ
@reemnaif9548
@reemnaif9548 3 жыл бұрын
10 አመቴ በስደት የሀገር ቤት ናፍቆት ሊገጥኝ ትንሽ ቀርቶኛል ሀገራችንን ፍትህ ስላም አድርጎልን ሁላችንም እድንገባ ዱአየ ነው 🇪🇹🇪🇹 🙏🙏🙏🙏🙏
@كريمةاثيوبيا
@كريمةاثيوبيا 5 ай бұрын
Betam miwedew musica naw❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sofyahad4318
@sofyahad4318 10 жыл бұрын
i love all your song and this song for magrt...... nice too !!
@genetoneyearsgo5410
@genetoneyearsgo5410 6 жыл бұрын
እዉነት እባተናነቀኝ አምላክ ፈተናችን በዚህ እዲያበቃ ይርዳን
@ዉርዬየኔ
@ዉርዬየኔ 6 жыл бұрын
አስለቀስከኝ የውስጤን ነው ያዜምክልኝ የኔ ውድ
@mikillove2461
@mikillove2461 7 жыл бұрын
wow !!!!!!!!!!!!!!!!!!! fiker ke hager lije gare abo sedet mine dese yelali
@FaxmaaHusin
@FaxmaaHusin 4 ай бұрын
የምር አሄ ሙዚቃ በጣም ተመቸኝ🥰🥰🥰 👌👌👌
@nznndns4388
@nznndns4388 8 жыл бұрын
ዉይይይ እኔግን ይህን ሙዚቃ ሳዳምጥ ፡እራሴን አላዉቅም በጣም ይከፋኛል እዉነቱን ነዉ የዘፈነዉ አገር የምገባዉ መቸ ይሆን ስደት አረ በኛ ይብቃ ፡፡ሠአድ ሠይድ ከሳዉዳ
@hwawadris5455
@hwawadris5455 8 жыл бұрын
አብሺሩ ያልፍል አገሬ መቸነው እምገባው
@sabrasusu3852
@sabrasusu3852 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭 በጣም ይህን ሁሉ አመት ኖሬ😢
@ka-ru3vi
@ka-ru3vi 7 жыл бұрын
እረ ስደት ምን ብናደርገው ይሻላል እኔስ አገሬ የምገባበት ቀን ናፍቆኛል ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔ኢትዮ ትኑር ለዘላለም..ሳለቅስ ብቻ እራሴን አመመኝ
@zahramar6459
@zahramar6459 4 жыл бұрын
ለፍቅር.እመቻለው
@mekdigtg1273
@mekdigtg1273 4 жыл бұрын
This song Touch my Heart,,,,,
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
😭😭😭😭😭 2020
@kenzemuhyehussan1387
@kenzemuhyehussan1387 8 жыл бұрын
ምን ይደረጋል አገራችንም ተበላሸ መንግሥት አጣን አይዞን ቀን ያልፋል መላ ኢ,ያ ልጆች
@mimiayele2936
@mimiayele2936 11 ай бұрын
😢😢😭😭😭😭my life
@BuraaRas
@BuraaRas 8 күн бұрын
ከ ሂወት ጋር አንድ ነው ይሄ መዚቃ መቼም 😔አልርሳወም 😔
@hwawadris5455
@hwawadris5455 9 жыл бұрын
አብሺሩ ያኢትዪጽልጆች አይዛችሁ ያልፋል
@samrawitsamru6329
@samrawitsamru6329 2 жыл бұрын
Betam lib mineca muzica new beselam wde hagerachgn melsegn
@burtelaka3706
@burtelaka3706 8 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ከፍቶኛል ላድምጥ እስኪ ሌላ ምን አማራጭ አለኝ ምንስ ማድረግ እችላለዉ
@betelhemwerkubetelhem7095
@betelhemwerkubetelhem7095 6 жыл бұрын
Burte Laka አይዞሽ ማሬ አት ከፊ ከፈጣሪ በታች እኔ እህትሽ አለውልሽ
@helensolomon6786
@helensolomon6786 4 жыл бұрын
Betam
@marcedesopel4324
@marcedesopel4324 4 жыл бұрын
Good singing
@tihutabebe3609
@tihutabebe3609 6 жыл бұрын
ይሄንን ዘፈን ስሰማ እንባዬ ይቀድማል
@tijiyeintwalij2406
@tijiyeintwalij2406 Жыл бұрын
Hule new yemaleqsew iya samaw 😭🥺🥺🥺
@destayeapo3756
@destayeapo3756 Жыл бұрын
Ufffff yegena sikayi man aye 😥😥😥😥🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@انورعبدالرحمن-ف3س
@انورعبدالرحمن-ف3س 7 жыл бұрын
I'm sudanise but I like this song very much be fine anyway
@oromaentertainment41
@oromaentertainment41 5 ай бұрын
When I hear in Eritrea this song I still know listening inAmerica 😢😢
@መዉደድአይደክመኝም
@መዉደድአይደክመኝም 8 жыл бұрын
Alanesam .... Egeran Wed Hagera Semeta Arega Yewetaweetiiin Cham Salekeyirima Eyalechi Weta Kerchiiii Abatiii Belhu Semi Atalechi Yalefale Yalekuti Kin Alalefem Ale Beja Minemi Yelemmmmmm
@sara-uj1fj
@sara-uj1fj 4 жыл бұрын
Yenane ewnattgna tarek naw yzafanaw ewnat😭😭😭😭
@betelhemwerkubetelhem7095
@betelhemwerkubetelhem7095 6 жыл бұрын
እኔ ስደት ብዙ ነገር ተምሬበት አለው ክፉውን በጎውን ይሁን ለበጎነው ግድ የለም
@mitualemu7647
@mitualemu7647 6 жыл бұрын
betelhem werku betelhem 25☆9}zyyz%/%=-=5a,,,k
@liyutesfaye9465
@liyutesfaye9465 6 жыл бұрын
ወይ ስደት አይንህ ይጥፋ ......መች ነው ወደ ሀገሬ ምመለሰው
@yasmeena890
@yasmeena890 11 жыл бұрын
Tnx getu GBU
@eftusalmalaaethiopiaezaber5592
@eftusalmalaaethiopiaezaber5592 7 жыл бұрын
ufffff ageree nafakache wadaa agere😢😢😢😢😢😢😢😢
@ስደተኛይቱባያት
@ስደተኛይቱባያት 8 жыл бұрын
እውነት ስደት መሮኛል አረ እግዛብሄር በቃ ይበለን እስከ መቸ ነው ..... ፍፍፍፍፍፍፍ
@adugnachala2982
@adugnachala2982 5 жыл бұрын
wowwwwww betam men enda melek alawkim betam adnakiki negn gechi i like you
@Getanehfikadu
@Getanehfikadu 8 ай бұрын
𝐁𝐞𝐬𝐭 𝐦𝐮𝐬𝐢𝐜
@sahadasahadasahada7818
@sahadasahadasahada7818 9 жыл бұрын
ኢነሻአላህ በአላህ ፍቃድ አድ ቀን ሠደት ያአበቃል አብሽሩ ግን አገር እንጂ መንግሥት የለንም
@kenzemuhyehussan1387
@kenzemuhyehussan1387 8 жыл бұрын
betkkl bleshal konjo
@sarahalhk4216
@sarahalhk4216 8 жыл бұрын
ልክ.ብለሻል.ሃገር.እንጂ.መንግስት.የለንም።ይህ.ጦሶኛ.መንግስት.ከተመረፀ.ነው.ሰበብ.የመጣ።ኣይይይይይይይ.መቼ.ይሆን.ኣገራችን.የምንገባው።ሃገሬ.በጣም.ናፈቀኝ.ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ።የህ.ሙዚቃ.ከስማሁ.ደሞ.እንባየን.ኣልተቆጣጠርኩም.መቆጣጠር.ኣቃተኝ።ኣይ.ስደት።
@meerymeery1840
@meerymeery1840 7 жыл бұрын
semera.kedar.
@yassiralradi1012
@yassiralradi1012 10 жыл бұрын
i do like this gettue too much has a very warm and sweet voice wish to be friend ,see you in Sudan ,what i wish too and invite u
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite 2 жыл бұрын
Ayii edela 😭😭😭😭😭
@danygharby4496
@danygharby4496 8 жыл бұрын
wow betam yasazenal
@keriaaa6596
@keriaaa6596 8 жыл бұрын
uffffff sedat aynu ytefa
@pattybolhayne9115
@pattybolhayne9115 9 жыл бұрын
I love Ethiopia . Geta yexabeqan .
@habtamaemero7916
@habtamaemero7916 8 жыл бұрын
ufff betam yamal ayiii sidet eskemeche new wedehagerachin minigebaw
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 2 жыл бұрын
💔💔😭 አይ ሰደት
@hananlove672
@hananlove672 8 жыл бұрын
Hagere inate nuruling be salam yagenangen
@ጭሷነኝ
@ጭሷነኝ 8 жыл бұрын
ጀሚላ ከድር እረ ክፋተኛ ነኝ ስለስደት ስቃይ አታንሱብኝ አታስለቅሱኝ የሰውን ጭካኔ ሳይ ሰው ሆኘ መፈጠሬ አስጠላኝ ዋ ጊዜ???
@ghij2287
@ghij2287 Жыл бұрын
Best music le sedategnoch
@princemame2217
@princemame2217 10 жыл бұрын
wow its nice music
@martamarta6333
@martamarta6333 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ እኔስ ባሰብኝ አይዛቹ ዉድ የሀገር ልጆቺ ጌታ እየሱስ ከኛ ጋር ኛዉኛ
@shashalabella3525
@shashalabella3525 8 жыл бұрын
Getu Omahire Is He Alive New????
@abuzermohammed3919
@abuzermohammed3919 Жыл бұрын
አይ ጌቱ ...እድሜ ይስጥህ!
@MetasebiyaWubeshet
@MetasebiyaWubeshet 6 ай бұрын
Sedet lay yalachu wegnoche amlak yexbeqachu kekfu ulu lagerachu yabeqachu yene jegnawech😢❤❤❤❤❤❤❤❤
@abyaziralbostani6121
@abyaziralbostani6121 2 жыл бұрын
Be ewnet lb new minekaw enesun masebu betam des ylal bertulgne lager mdrachehu yabkachehu
@merrygirma8502
@merrygirma8502 11 жыл бұрын
Tnx getu
@hanaahmed4336
@hanaahmed4336 8 жыл бұрын
woyyyyyyyyyooooooooooiiiiiiiiiiiiiiiiii😭😭😭😭😭😭
@merrylove6374
@merrylove6374 2 жыл бұрын
This song😢😢😢
@dolphinayalew1770
@dolphinayalew1770 3 жыл бұрын
#1
Derege Dubale, Ged Yelem lebe yichilal
4:41
tutush12345
Рет қаралды 324 М.
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 7 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Fake watermelon by Secret Vlog
00:16
Secret Vlog
Рет қаралды 12 МЛН
НИКИТА ПОДСТАВИЛ ДЖОНИ 😡
01:00
HOOOTDOGS
Рет қаралды 2,1 МЛН
Yesew Neshe
5:25
Getu omahire - Topic
Рет қаралды 70 М.
Ephrem Tamiru and gosaye tesfaye:- balageru
7:58
habtamubest
Рет қаралды 2,6 МЛН
Dessalegn Melku - Balageru 2
6:31
ahnd
Рет қаралды 1,1 МЛН
Haimanot Girma and Getu Amare Omahire 2022 (Official Video) የቤቲው ናቲ
4:14
Birhan Tech - ብርሃን
Рет қаралды 207 М.
Ethiopian music Kake tesfaye Amalaye
5:29
faisala21
Рет қаралды 3,4 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 7 МЛН