Henok Ekubamichael - Sew Yaweral | ሰው ያወራል - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

  Рет қаралды 72,806

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Ethiopian Music : Henok Ekubamichael | ሄኖክ እቁባሚካኤል - Sew Yaweral | ሰው ያወራል - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
ሰው ያወራል (Lyrics)
አይገርምሽም:ሰው ያወራል
አይገርምሽም:ሰው ያወራል
አይገርምሽም:ሰው ያወራል
አይገርምሽም:ሰው ያወራል
የኔ እና አንቺ ነገርማ
ሰው ባወራው ቢሆንማ
እንደማይሆን ስንታማ
እንደማይሆን ስንታማ
ተይ ያሳብዳል ወሬውን ከሰማነው
የምር አትመስሉም ይሉናል የቀልድ ነው
የሆዳችንን ማን ይወቀው
እሷም አታዳምጥ እኔ ወሬ አልሰማ
ቀንም ለሊት አድረው ሁሌም ብንታማ
የኔ እና አንቺ ነገርማ
ሰው ባወራው ቢሆንማ
እንደማይሆን ስንታማ
ሰው ሁሌም ሳያገባው ጥልቅ ብሎ ያወራል
የወረት ነው ፍቅራቸውም ይጣላሉ ይሉናል
እስከዛሬ ያሳለፍነው ቁምነገሩም ያልገባው
በኛ ጋዳ ስራ ፈተው ግዜያቸውን አጠፋው
ግን እኔ እና አንቺ ፍቅር አለን ሰው ያላየው
ለሰው ግን ግር ያለው
ይሄንንም ሂደት ግዜው እስኪደረስ
ይረዱታል ሁሉን ቀስበቀስ
ስንዋደድ : ስንጣላም: ያለነው
አንዳንድ ግዜም ችግር ባይጠፋም
ሰው አናስከፋም
እንዴት ለሰው ውሽት ይመስላል
ሰው ስራ ፈቶአል
ስለኔ እና አንቺ ብዙ ይወራል
በሬ ዛሬ ወልዶአል
ለምደነዋል
ወሬ ምንም አይፈጅም እኛም አንሰማም
ንፋስ በነፈሰበት መቼም አንሄድም
አያያ አያያ አያያ አያያ
አይገርምሽም:ሰው ያወራል
አይገርምሽም:ሰው ያወራል
አይገርምሽም:ሰው ያወራል
አይገርምሽም:ሰው ያወራል
የኔ እና አንቺ ነገር እማ
ሰው ባወራው ቢሆን እማ
እንደማይሆን ስንታማ
እንደማይሆን ስንታማ
ስልማይሰሙ ቁልምጫም ከከንፈርሽ
ስለማያዪም እጆቼን ከትከሻሽ
አትዘልቁትም ይሉኛል ላንቺ እንዳሉሽ
ፍቅርን ደበቅን እንጂ አይን ውስጥ እንዳይገባ
አጠግበኝ አልጠግባት ለብቻችንማ
የኔ እና አንቺ ነገር እማ
ሰው ባወራው ቢሆንማ
እንደማይሆን ስንታማ
የጀመሩት አይሳካም ለጊዜው ነው ይወድቃል
አታፈቅረው አያፈቅራት ፈርዶባቸው ይሉናል
እዩኝ እዩኝ ማለት አንወድ ፍቅር እኮ የራስ ነው
ውስጣችንን ሳይረዱ ባያወሩ ጥሩነው
ከንፈሬንም ከከንፈሯ አይኔም ያለው
አይኗላይ ሁሌ ነው
አቺም ስትወጂኝ እኔም አፍቅሬሽ
ለብዙ ዘመን ከኔጋር አለሽ
ካንቺ በላይ ማንም አያቀኝ
ከኔ በላይ ማንም አያቅሽ
እንዳንቺማ ማንም አይወደኝ
እንደኔማ ማንም አይወድሽ
ባይገባቸው የፍቅር ስራ ባያዪነው ፍቅርን ስሰጥሽ
ለኔ መተው ያወሩልኝን ላንቺ ወስደው ሁሉን ነገሩሽ
ወሬ ምንም አይፈጅም እኛም አንሰማም
ንፋስ በነፈሰበት መቼም አንሄድም
አይገርምሽም ሰው ያወራል
ይጣላሉ ሁሌም ይሉናል
አይገርምሽም ሰው ያወራል
ይጣላሉ ሁሌም ይሉናል
አይገርምሽም ሰው ያወራል
ይጣላሉ ሁሌም ይሉናል
አይገርምሽም ሰው ያወራል
ውው
ይገርማል ሰው ያወራል
ይደንቃል ሰው ያወራል
አሁንም ሰው ያወራል
በሀሰት ሰው ያወራል
ስለኛ ሰው ያወራል
ሰው ያወራል ሰው ያወራል
ሰው ያወራል ሰው ያወራል
ወሬ ሰው ያወራል
ወሬ ሰው ያወራል
ወሬ ሰው ያወራል
ወሬ ሰው ያወራል
ሰው ያወራል ኦኦኦ
ሰው ያወራል ኦኦኦ
ሔኖክ እቁባሚካኤል
Subscribe: goo.gl/vdthqb
Facebook : / hopemusicethiopia
Instagram : / hope_music_ethiopia
Twitter : / hopemusicent
Google+ : plus.google.co...
Get The Latest Brand New Ethiopian Musics and More Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: goo.gl/vdthqb
#HopeMusic #EthiopianMusic #Ethiopia
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Hope Entertainment

Пікірлер: 190
@HenokWendmu
@HenokWendmu 3 жыл бұрын
Thank you
@senksartv3200
@senksartv3200 3 жыл бұрын
ሄኖኬ የምንወድክ
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራነው ላስተዋለው ከሙዚቃውባሻገር ትምህርትአለው
@mitkusentayehu1767
@mitkusentayehu1767 3 жыл бұрын
እረ ሄኖክ አልበም አንጠብቃለን የአሁኑ ስራ ምርጥ ነው ቀጥልበት
@danielgetahun2933
@danielgetahun2933 2 жыл бұрын
My favorite music ever really
@uniquevine8783
@uniquevine8783 3 жыл бұрын
Arif sera new heni kegildo ayen yetbklen
@bisratekubamikael7247
@bisratekubamikael7247 3 жыл бұрын
Betam konjo des yemil zefn nw bertalge wondme hena beziu ketlbet
@brookberhanu1664
@brookberhanu1664 3 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ነው!!
@ABELXX7
@ABELXX7 3 жыл бұрын
reggaeton beat ሙዚቃው ያበደ ነበር ሄኒ (#ቀናሽወይ) ይህም አንደኛ ነው 🙌🙌❤❤
@user-id1ov3xt3t
@user-id1ov3xt3t Жыл бұрын
Sew Yaweral booomm💥🔥🔥💥❤❤
@djman98
@djman98 3 жыл бұрын
henok (kenashwey) wow tichelaleh no habesh rapper flow like you.
@brukhailu9491
@brukhailu9491 3 жыл бұрын
I like it nice music lovebel voice
@natiman6922
@natiman6922 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹 hageren ewedalew yemetelu eski 👍
@ቅዱስሚካኤልአንተጠብቀኝ
@ቅዱስሚካኤልአንተጠብቀኝ 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው ተመችቶኛል
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
beteseb enehun sub please
@annaasheber379
@annaasheber379 3 жыл бұрын
Wawa እደኔ የተመቸዉ
@johnnybegood5825
@johnnybegood5825 3 жыл бұрын
Wow what a wonderful job bro በ ድድድም ድድድም ድድድድሽ እና በናጃ ሪትም (ስልት) የደነቆረ ጆሮዬን ነው ያከምክልኝ ግጥሙን የማይሰሙትም ወዳጆቼ እንዴት ዘና እያሉበት እንደሆነ ሳይ በጣም ደስ እንዳለኝ ባጭሩ after such a long time አሪፍ ስራ አሳየኽን በርግጠኝነት በሙሉ አልበም በቅርቡ እንደምታስደመን እተማመናለሁ አቦ ይመችህ ወጣያለ ናፍቆን ነበር በርታ።
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
beteseb enehun please
@idrismuhe1320
@idrismuhe1320 3 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ሄኖኬ
@melber6619
@melber6619 3 жыл бұрын
ቀናሽ ወይ እንኳን ደህና መጣህ
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
beteseb enehun please sub
@natnaelamare9278
@natnaelamare9278 3 жыл бұрын
Grami weta yal sira nw berta broya miret sira nw 🔥🔥
@ezanafisseha6230
@ezanafisseha6230 3 жыл бұрын
Everything is perfect 👌
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
beteseb enehun please
@mamothefool
@mamothefool 3 жыл бұрын
@@natahope3436 ይህንን ቪዲዮ ካያቹ በኋላ የኔብጤዎችን አታምኑም 👇 kzbin.info/www/bejne/ol7cnaV7q8qde6M
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
@@mamothefool beteseb enehun
@minasetasissa8157
@minasetasissa8157 3 жыл бұрын
It’s really nice song 🔥
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
beteseb enehun please
@ematlve3599
@ematlve3599 3 жыл бұрын
ቆንጆ ሥራ ነዉ ግን ለምን ቪዉ የለዉም 🧐😎
@abeyhaddis8517
@abeyhaddis8517 3 жыл бұрын
Perfect 👌 👌 👌
@tewdrosefa5263
@tewdrosefa5263 3 жыл бұрын
good job henz
@abamkuba4301
@abamkuba4301 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድም
@djs3246
@djs3246 3 жыл бұрын
good luck henok
@abdoumed-amin1773
@abdoumed-amin1773 3 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ልጀ 💪 ቀጥልበት ክፉ አይን ይያዝልክ
@shamzeray2772
@shamzeray2772 3 жыл бұрын
Good message for us !
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
beteseb enehun please sub
@ነጋበላይ
@ነጋበላይ 3 жыл бұрын
ቀናሽ ወይ አሪፍ ስራ ነበር😉
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
beteseb enehun sub please
@djman98
@djman98 3 жыл бұрын
yehem betam arife new yehen lij setebkew neber
@NathnaelMengistu-v5y
@NathnaelMengistu-v5y Ай бұрын
Aygermeshem 2024√
@yisuyoutube5654
@yisuyoutube5654 3 жыл бұрын
arife new
@hermonyacob7412
@hermonyacob7412 3 жыл бұрын
Good job keep it up 👍🏾
@aqsamezhar2101
@aqsamezhar2101 3 жыл бұрын
Go and listen the first song yesun ...kenash wey melewn ..kalsemashew
@yem_tube_saja
@yem_tube_saja 3 жыл бұрын
wow best
@crakc2928
@crakc2928 3 жыл бұрын
tchilalh tlke bota nw mtbkh bro betam tlk bota
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
beteseb enehun bro sub please
@ayatest8470
@ayatest8470 3 жыл бұрын
Smart berta
@user-zw6vs4uo3p
@user-zw6vs4uo3p 3 жыл бұрын
እንካን ደህናመጣህ አሪፍስራ ነው ቀጥልበት
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
beteseb enehun sub please
@mechoice811
@mechoice811 3 жыл бұрын
እንደማይሆን ስንታማ
@jemsferst3813
@jemsferst3813 3 жыл бұрын
very good
@ashenafimasresha3458
@ashenafimasresha3458 3 жыл бұрын
Nice jop 👌
@m.s123
@m.s123 3 жыл бұрын
Good job 💪🏽 Love it 🙏🏽
@miriammuthoni1648
@miriammuthoni1648 3 жыл бұрын
Nice video
@fuaddin9691
@fuaddin9691 3 жыл бұрын
ቀናሽ ወይ ሚለው 1ኛ ነው
@maslahstudio5872
@maslahstudio5872 3 жыл бұрын
Yene fikir ardeword maneshes sew yerwal yenin nat monama tama yiil salam
@fisshasamuel
@fisshasamuel 3 жыл бұрын
Awesome job heni man keep getting it done 👌👊
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
beteseb enehun sub please
@gediontekaligne6897
@gediontekaligne6897 3 жыл бұрын
Oww yabede nw keep it up.
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
beteseb enehun please
@kalebtesfaye7014
@kalebtesfaye7014 3 жыл бұрын
You have great voice keep it up
@Tube-oy7ml
@Tube-oy7ml 3 жыл бұрын
ስደት 👈😭😭ከበደኝ
@trytobebest1859
@trytobebest1859 3 жыл бұрын
Ayzon egizbir yawkail ng melkm kn ymitail
@ziadgamer6710
@ziadgamer6710 3 жыл бұрын
Betam
@natisha6378
@natisha6378 3 жыл бұрын
Owww I'm gonna like u more for ever
@tkhabeshafit6969
@tkhabeshafit6969 3 жыл бұрын
Well done 👏
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
beteseb enehun please sub
@musemmb5432
@musemmb5432 3 жыл бұрын
Aref yemselale
@yordiberna6798
@yordiberna6798 3 жыл бұрын
Wooo yabede nw henoka
@habtamuabebe5514
@habtamuabebe5514 3 жыл бұрын
WOW ! Nice song 👍👍👍
@merkatotube3447
@merkatotube3447 3 жыл бұрын
Tiru sera new qetlbet hani
@hamsasewyilma5856
@hamsasewyilma5856 3 жыл бұрын
Woww 1ga nw❤
@natiasefa7025
@natiasefa7025 3 жыл бұрын
Beka andegna sera hagergna kelemun yalekeke
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
beteseb enehun please sub
@osmanmoha-u4q
@osmanmoha-u4q 3 жыл бұрын
WoW Nice!!
@habesha_react
@habesha_react 3 жыл бұрын
🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@samiosman4215
@samiosman4215 3 жыл бұрын
Nice 👏👏
@embutinfo632
@embutinfo632 3 жыл бұрын
እኔ የመናዊ ነኝ አማርኛ ባልችልም አሪፍ ስራ ነው
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 3 жыл бұрын
አይሻልህም ግብፃዊ ክክክ
@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ
@ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ 3 жыл бұрын
ክክክክክክክ አልን
@justnothing4809
@justnothing4809 3 жыл бұрын
😂😂😂
@samiosman4215
@samiosman4215 3 жыл бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔🤔
@kalkidanhaile3204
@kalkidanhaile3204 3 жыл бұрын
ዛሬስ ምን ተዘፈነ ስወዳቹ like ፅደቁብኝ ኮሜንት ላነብ ነው የመጣውት 🙄
@sxotawalex9996
@sxotawalex9996 3 жыл бұрын
ጠፍተክ ነበር ሄና
@senksartv3200
@senksartv3200 3 жыл бұрын
በርታልን አሪፍ ዘፈን ነው
@deregesetegn507
@deregesetegn507 3 жыл бұрын
המשך עם העבודה הטובה
@zmenyfrf5522
@zmenyfrf5522 3 жыл бұрын
Woww
@tube-tf2km
@tube-tf2km 3 жыл бұрын
ዋዉ አንደኛ ቡም ቡም
@messobwerqcrafts4987
@messobwerqcrafts4987 3 жыл бұрын
ሄንኬ ጥሩ ስራ ነው በዚሁ ቀጥል
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
beteseb enehun please
@salemonsile5234
@salemonsile5234 3 жыл бұрын
አሁን ይህ ሙዚቃ ነው
@seadi4577
@seadi4577 3 жыл бұрын
እኔም ልል ስል😁
@tekletemesgen9140
@tekletemesgen9140 3 жыл бұрын
Wedenewal bro
@fasikaanteneh1944
@fasikaanteneh1944 2 жыл бұрын
💯👌
@abamkuba4301
@abamkuba4301 3 жыл бұрын
Betam arife new heni Berta bro
@esayias1
@esayias1 3 жыл бұрын
Young ones rocking__/kwt/___!
@rayatub890
@rayatub890 3 жыл бұрын
አረ ድምፁ💘💘💘
@girlsaba2022
@girlsaba2022 3 жыл бұрын
Im from yemen i love song ethieopian more
@ኤደንስጦታው
@ኤደንስጦታው 3 жыл бұрын
ሙዚቃሳይ የሚዘፍኑት እብድይመስለኛል ኤጭ
@eyobmesfin9294
@eyobmesfin9294 3 жыл бұрын
Mewn heniye
@AmanuelTesema-f9j
@AmanuelTesema-f9j 3 жыл бұрын
🔥🔥🔥.
@RosiTheAdventureBattle2024HATE
@RosiTheAdventureBattle2024HATE 3 жыл бұрын
Hope😔entertainment🥵
@Ethiorango
@Ethiorango 3 жыл бұрын
ይሄም ኑሮ ሆነና ለዘፈን በቃን!!
@የጎጃምልጅነኝያውምየባህር
@የጎጃምልጅነኝያውምየባህር 3 жыл бұрын
🥰🥰
@gsg7fyflufuykudjydmydu183
@gsg7fyflufuykudjydmydu183 3 жыл бұрын
👍👍👍👍
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
ሣሮን አየልኝ ያለች ሠስሎኝ ነበር ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥል
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
beteseb enehun please
@justnothing4809
@justnothing4809 3 жыл бұрын
አይገርማችሁም ሰው ይህ ሙዚቃ መጥፎ ነው ብሎ ያምናል።
@signin6726
@signin6726 3 жыл бұрын
4th comment i think
@kalwal.bekele
@kalwal.bekele 3 жыл бұрын
02:00 ❤️
@mechoice811
@mechoice811 3 жыл бұрын
ከተራራው መውረዳችንን ባስተዋልን ጊዜ አንፍራ ነገር ግን ለመመለሳችን እርግጠኛ እንሁን
@user-ox3wn8hg7e
@user-ox3wn8hg7e 3 жыл бұрын
ዘንድሮ ሁሉም ዘፋኝ ነው የሆነው
@munayoutube8339
@munayoutube8339 3 жыл бұрын
I just come hear to read the comments!!!
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
beteseb enehun sub please
@agurashtube5648
@agurashtube5648 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉም ዘፋኝ ሆነኮ እኔንም በቅርቡ ጠብቁኝ 😄😄😄
@dawite5658
@dawite5658 3 жыл бұрын
Kertsaw wechi nw mimslew.im tanzanies 😉😂😍
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
beteseb enehun please sub
@Yoh21
@Yoh21 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ኑሮ በሂፓፕ!
@moentertainment8
@moentertainment8 3 жыл бұрын
🤩🤩🤩🤩
@ethio-spotify3817
@ethio-spotify3817 3 жыл бұрын
Jacky Gosee
@nooaaaa64
@nooaaaa64 3 жыл бұрын
Endena. Commentlemanbeb yegeba likee
@mahitebtube8001
@mahitebtube8001 3 жыл бұрын
ስምሽን ጠርቼ መቼ አፍራለው ማርያም ብዬ መች እወድቃለው የምፅናናበት ስምሽ ነውና ድንግል ሆይ ላቅርብ ላንቺ ምስጋና🙏👇subscr kzbin.info/www/bejne/ZoHJcoSHgZiEj7M የኦርቶዶክስ መዝሙሮችን ለማግኘት ይጫኑት👆
@user-sh9et7zr7i
@user-sh9et7zr7i 3 жыл бұрын
ላይክ አድርጊያለሁ ምን አይነት ዘፈን ነው ተውና ለሰው ጆሮ አታስቡምደ
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 3 жыл бұрын
🤠
@wax-6229
@wax-6229 3 жыл бұрын
ቀናሽ ሆይ አይበቃንም ነበር😊gen arif sira new ኧረ ሰብስክራብ አርጉኝ
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
beteseb enehun please sub
@yosephailu2706
@yosephailu2706 3 жыл бұрын
Aynefammmmmm.wef yelem.
@shakutube8282
@shakutube8282 3 жыл бұрын
Well Come መለጣው
@startafrica.
@startafrica. 3 жыл бұрын
#እየተዝናኑ_በአዳዲስ ሀሳቦች የሚደነቁበት ድንቅ ኢትዮጵያዊ ቻናል ለኢትዮጵያውያን #queen_sheba_diy ን በመጫን ቤተሰባችን ይሁኑ 👉👉👉#queen_sheba_diy
@Gibi_podcast
@Gibi_podcast 3 жыл бұрын
✿መልካም የጥንዶች ቀን ይሁንላችሁ✿ እምላለሁ ካንተ ጋር ስሆን የማገኘውን ደስታ ምንም ነገር ሊተካው አይችልም እኔን ማስደሰት ከፈለክ ሁሌም አብረኸኝ ሁን እሺ ባሌ♥ አዲስ ነኝ በፈጣሪ ሰብ አድርጉኝ?????? ፈጣሪ ያክብርልኝ!
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
beteseb enehun sub please
@henasmusic995
@henasmusic995 3 жыл бұрын
Hey sub eseralew 1000 belay sub seralew eske 2000 dres anagrign endseralesh kefeleksh
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 19 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 19 МЛН
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН
Kenash Wey
4:29
Henok Ekubamichael - Topic
Рет қаралды 41 М.
ዳኒ ስጦታ ሰጠኝ 🎁
27:24
Tsga Royal
Рет қаралды 37 М.
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 19 МЛН