Meselu Fantahun - Sheger Gonder | ሸገር ጎንደር - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

  Рет қаралды 2,315,062

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 1 000
@hdhdhbebeh4298
@hdhdhbebeh4298 4 жыл бұрын
የጎንደር ውደታ ጀግንነት እምነት ከፈጣሪ የተሰጠ ፀጋ ስጦታነው።
@ፍላጎትጎንደሬዋ
@ፍላጎትጎንደሬዋ 2 жыл бұрын
Exactly 👍🥰🥰🥰
@zolatubeZolatube
@zolatubeZolatube 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ተወልዶ ኢትዮጵያ ያደገው ሀገሩ ሲነካ ነብር የሚያደርገው ! ስሟን እየጠራ ሁሌ የሚያወሳ የእሱ ስም ቴድ ነው የአባቱ ስም ካሳ! በሰብስክራይብ እንካካሳ
@የስደትስንቄእመብርሀንእና
@የስደትስንቄእመብርሀንእና 5 жыл бұрын
ትክክል እሽ ቆንጆ ሰብስክራይቭአድርጌሻለው
@emjbeef1984
@emjbeef1984 5 жыл бұрын
Tiaaaa12
@alemmola2895
@alemmola2895 5 жыл бұрын
As
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 5 жыл бұрын
በፍጥነት ፍቅር
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 5 жыл бұрын
zolatube, ካሣ ያባቱ ስም አይደለም፡ እናቱ ያወጣችለት ስም ነው። ቴወድሮስ የንግሥና ስሙ ነው። የተሳሳተ ታሪክ አታስተምሩ።
@የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ
@የፍቅርሰውነኝ-ለ9ኈ 5 жыл бұрын
እኔ የሸዋ አማራ ነኝ ጎንደርዬ ጥላትሽ እንደ ጉም ይበተን በአማራነት ግፍ የተቀበልሽ ገንደርዬ ልጆችሽ በህወሓት የተበሉት ለመላው አማራ ነው
@سلامهخرا
@سلامهخرا 4 жыл бұрын
አሜን
@mulugetaasnake1042
@mulugetaasnake1042 4 жыл бұрын
wow እኔም እኔም
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 3 жыл бұрын
በቅንነእ ስብስክራይብ እንደራርግ
@yeznaatalelealemu6186
@yeznaatalelealemu6186 2 ай бұрын
😢😢❤
@ጀግናየጀግናዘርአሳምነውፅ
@ጀግናየጀግናዘርአሳምነውፅ 5 жыл бұрын
መሰሉዬ እንወድሻለን። አማራነት ለዘላለም ይኑር 💚💛❤
@BETESEB1972
@BETESEB1972 5 жыл бұрын
ኤርትራዊ ነኝ ስወዳቹ እኮ ደሜ ናቹ አዲስ ዘፈን አያልፈኝም ከልቤ ከጭንቅላቴ ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@muhheademii3373
@muhheademii3373 5 жыл бұрын
እኛም እንወዳችኅለን
@muhheademii3373
@muhheademii3373 5 жыл бұрын
እኛም እንወዳችኃለን
@jusesismylilef3940
@jusesismylilef3940 5 жыл бұрын
💓
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@lidacall6320
@lidacall6320 3 жыл бұрын
አኛም ውደደደ ነወምንረገቹህ💚💛❤💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@nazmulhaque9124
@nazmulhaque9124 5 жыл бұрын
I am from Bangladesh but I like Ethiopia country
@salamalsalam7103
@salamalsalam7103 5 жыл бұрын
taxs sis we love u too
@awekefesehaasfaw4454
@awekefesehaasfaw4454 4 жыл бұрын
Txs sis bang&eth, 💚💛❤️🇧🇩🇪🇹
@alemitubelay7211
@alemitubelay7211 5 жыл бұрын
መሰሉ በጣም ምርጥ ስራ ነው በርች ጎጃም ብወለድም ጎንደር ስትነሳ ይነዝረኛል በጣም የምወዳት ሃገር የጀግኖች የውቦች ሃገር አማራወች ጎጃሞች ጎንደሮች ወለየወች ሸዋወች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ የምወዳችሁ
@ferdusferdus3761
@ferdusferdus3761 5 жыл бұрын
አሚን😘😘😘😘
@melatberihun7476
@melatberihun7476 5 жыл бұрын
ትውልዴ ሸገር ነው ደሜ ጎደር የኔ ማር ስወድሽ ለኔ ነው የዘፈንሽው በአባቴ ኩሩ ጎንደሪ ነኝ ለዛውም የጀግና ልጅ እናታለም ጎንደር ለዘላላም ትኑር
@iselamselam3999
@iselamselam3999 5 жыл бұрын
ትውልድ ሽገር ደሜ ጎንደር አብዝቶ የስጠኝ ቃልና ክብር አማራውቼ ደሙቼ ኩራቶቼ
@mesertmesert208
@mesertmesert208 Жыл бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉
@mesertmesert208
@mesertmesert208 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
ጎንደር ጎንደር ያንዲት #አማራ ዋልታና ማገር!!💚💛❤ አማራዎችዬ ዘራችሁ ይብዛ.
@iselamselam3999
@iselamselam3999 5 жыл бұрын
አሚንንንንን ደሜ
@aregashabrshbalehbetselamh9868
@aregashabrshbalehbetselamh9868 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንንንን
@michaelmichael4677
@michaelmichael4677 5 жыл бұрын
አሜን ለአንቺም ሰላምሽን ያብዛልሽ
@እሙቀበጥየፋሲል
@እሙቀበጥየፋሲል 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ደሜ
@ያብስራያብስራ-ኈ7ዸ
@ያብስራያብስራ-ኈ7ዸ 5 жыл бұрын
አማን አሜን አሜን
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
ጎንደር የምታበቅለው ቆንጆና ጀግና የጎንደር ስም ሲነሳ ደማቸው የሚፈላ ስንት አለ እኮ ምንም ማረግ አይቻልም ከላይ ነው ስጦታው የኔ ቆንጆ አሪፍ ስራ ነው
@እማየላንችነው
@እማየላንችነው 5 жыл бұрын
ትክክል የኔ ቆንጆ
@እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ
@እማእወድሻለሁ-ጨ1ቸ 5 жыл бұрын
ትክክል
@የስደትስንቄእመብርሀንእና
@የስደትስንቄእመብርሀንእና 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ምርጧ
@ሐበሻዬኢንተርቴይመንት
@ሐበሻዬኢንተርቴይመንት 5 жыл бұрын
የእኛ የአማሮች ባህል እኮ ቱቦ ነው አንድ አማራ ለኢትዮጵያ አንድነት
@ረምላ-ጨ8ቘ
@ረምላ-ጨ8ቘ 5 жыл бұрын
መአዚ ልክ ነሽ 💕💕💕
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
እኝህ ጎንደሬዎች ታድለዋል ውበት ፈጣሪ ቢልልኝ ባረጉኝ ጎረቤት ጎንደሬዎች ውስጤ ናቸው አማራነት ያብብ😍😍😍
@mahletayalew138
@mahletayalew138 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@አዚቲየጎንደሮየቴዲየልጅል
@አዚቲየጎንደሮየቴዲየልጅል 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጎንደር ጎራ በሉ ሁሉም አለ
@sisaykasa7592
@sisaykasa7592 5 жыл бұрын
EnameseginaIen
@geniyoutube1815
@geniyoutube1815 5 жыл бұрын
@@አዚቲየጎንደሮየቴዲየልጅል ከሁለት ወር ቡሀላ አስብያለሁ 😘😘😘
@ማሚሁሌምወድሻለሁስደተኛዋ
@ማሚሁሌምወድሻለሁስደተኛዋ 5 жыл бұрын
አይ ዛሬስ አንደኛ ነኝ የጎንደር ወዳጆች እንያቹ 💕❤😊💕❤
@መቅዲየማርያምልጅመ
@መቅዲየማርያምልጅመ 5 жыл бұрын
አለን
@እምነትጎንደሬዋ
@እምነትጎንደሬዋ 5 жыл бұрын
አለን መጠናል
@alemitu8622
@alemitu8622 5 жыл бұрын
አለን መጠናል
@aminathdimaano6496
@aminathdimaano6496 5 жыл бұрын
ጎንደርንማየትደስይለኛል እኔኳወሎየነኝ
@alemitu8622
@alemitu8622 5 жыл бұрын
@@aminathdimaano6496 @በሚመችሽ ሰዓት ጎራ በይ ማር እንጠብቅሻልን
@ኪዲነኝ
@ኪዲነኝ 5 жыл бұрын
የኔ ድምጸ መረዋ ስወድሽ💓ጎንደር የአጼዎቹ ሀገር የቴዎድሮስ ሀገር የጀግኖቹ ሀገር 💚 💛❤
@kalkidanmamuya3296
@kalkidanmamuya3296 5 жыл бұрын
Kidi l Love you
@alemitu8622
@alemitu8622 5 жыл бұрын
👏👏👏
@tiacell8020
@tiacell8020 5 жыл бұрын
👌👌👌😍😍💋💋
@tekiukemaw7644
@tekiukemaw7644 5 жыл бұрын
ኪዲ ጠፍተሽ ነበር እንኳን መጣሽልኝ
@eyerusbaye1608
@eyerusbaye1608 5 жыл бұрын
😘😘 kidiye wudd
@tigwelloyoutube9959
@tigwelloyoutube9959 5 жыл бұрын
አቤት ድምፅሽ ዋዉዉ እኮ ነዉ እስኪ ማነዉ እንደኔ ድምጿን የምትወዱላት👌 👉ጎጠኛ ያልሆናችሁ ጎደሬዎች እወዳችኋለሁ ቤተ አማራዎች💚💛❤👌
@እማየላንችነው
@እማየላንችነው 5 жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን የኔ ቆንጆ
@tigwelloyoutube9959
@tigwelloyoutube9959 5 жыл бұрын
@@እማየላንችነው😍😍💟👌
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 5 жыл бұрын
እኛም ዉድድድ
@fatimaqatar7870
@fatimaqatar7870 5 жыл бұрын
እኛም ሆድዬ የኔ ጣፋጭ ዉድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ
@tigwelloyoutube9959
@tigwelloyoutube9959 5 жыл бұрын
@@fatimaqatar7870 😍😍😍😍👌👌
@እማየላንችነው
@እማየላንችነው 5 жыл бұрын
ጎደር ጎደር ሲባል ማነው እደኔ ሰውነቱን የሚወርው ጎደር ዘላለም በመልካም ስምሽ ተጠሪልኝ የተወለድኩብሽ እናታለም ጎደር
@sanasanasana5679
@sanasanasana5679 5 жыл бұрын
የኔው አይነት ደሜ
@bircruz555
@bircruz555 5 жыл бұрын
ጎደር ጎደር?? ጎንደር ጎንደር
@dhhedheheh7589
@dhhedheheh7589 5 жыл бұрын
እኔን ጉንደረ ሴባል ገላየን ሁላ ነዉ የሜዉረኝ
@ashenafiewentu8085
@ashenafiewentu8085 5 жыл бұрын
Yameral .....
@kjkj7343
@kjkj7343 5 жыл бұрын
Enane.yana.konjo.gabata.yayate.kedemayata.hagare.godare.sawentane.yewaragneale.godare.sebale.yatawaldekute.cagare
@danawithabshawit3788
@danawithabshawit3788 5 жыл бұрын
የአማራ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች💚💛❤✊
@ferdusferdus3761
@ferdusferdus3761 5 жыл бұрын
አሚን😘😘😘😘
@ሐበሻዬኢንተርቴይመንት
@ሐበሻዬኢንተርቴይመንት 5 жыл бұрын
ደግሞ ለጎንደሬ ምን ይወጣለታል የፍቅር ተምሳሌት አድርጎ ፈጥሮታል።
@fatimaqatar7870
@fatimaqatar7870 5 жыл бұрын
አሜንንንንን ሆድዬ
@huriyanuru7061
@huriyanuru7061 3 жыл бұрын
@@ferdusferdus3761 ذذ
@kidisteyemaryamlij1103
@kidisteyemaryamlij1103 5 жыл бұрын
ባማራነቴ እኮራለሁ አማረየ ዘራችን ይብዛ አማራ መሆን መታደልኮነው
@ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ
@ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ መሰሉዬ አድናቂሽ ነኝ 👍❤ጎደሬወች ውስጤ ናችሁ
@alemitu8622
@alemitu8622 5 жыл бұрын
እንወድሻልን ማር
@ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ
@ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵ-መ3ፈ 5 жыл бұрын
እኔም እወዳችኋለሁ ጌረቤቶቸ ❤
@አዚቲየጎንደሮየቴዲየልጅል
@አዚቲየጎንደሮየቴዲየልጅል 5 жыл бұрын
ውድድድ
@birukasmamaw8757
@birukasmamaw8757 5 жыл бұрын
እውነቴን ነው የምላችሁ ይህንን ዘፈን ብዙ ጊዜ ደጋግሜ ሰማሁት እና መጨረሻ እምባየ ተናነቀኝ ምክንያቱም አባቴ ጎንደር እናቴ ጎጃም በመሆናቸው በጣም ደስ አለንኝ ጎንደር የአማራነት አርማና ኩራት እንዲሁም የዛሬዋ ኢተዮጺያ መሰረት የሸገር ህዘብ ደሙ ቢመረመር 80/100 አማራ ነው ግን አማራ ዘረኛ አይደለም ማንነቱን ማሳወቅ አይፈልግም እንጂ ማን እንደ አማራ ህዝብ ይህንን በሳል የ አማራ ህዝብ አስተሳሰብ የማይረዱ እንድ እንድ ግለሰቦች አማራን እንደ ባይተዋር በመቁጠር ጥቃት ያደርሱበታል ይሰድቡታል ይገድሉታ፡ ክብሩን ይነኩታል፡፡ ከ አሁን በኃላ አማራ መብትህን አስከብር ጎንደር ጎጃም ወሎ አማራ አርቲስት መሰሉ ፈንታሁን መሰሉፈጣሪ ሰላምሽን ያብዛልሽ ክፉ ክፉ እንዳይነካሽ
@ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ
@ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ 5 жыл бұрын
እማምዬ ጎንደር ስምሽ ይገስልኝ ዘላለም የጠላሽ ይጠላ የአንድነት የኢትዮጵያ መገለጫ ነሽ
@bereketgermay1576
@bereketgermay1576 3 жыл бұрын
Amene amene gena ebezalen zemedy
@mazakassa5936
@mazakassa5936 5 жыл бұрын
ጎንደር ጎንደር 💚💛❤ በናፍቆት ልሞት ነው
@አዚቲየጎንደሮየቴዲየልጅል
@አዚቲየጎንደሮየቴዲየልጅል 5 жыл бұрын
ናፍቆቶ ሊገለኝ ነው
@mazakassa5936
@mazakassa5936 5 жыл бұрын
እኔስ ብትይ ❤
@hcgsv5582
@hcgsv5582 5 жыл бұрын
እኔ የአዲስ አባ ልጂ ነኚ ግን ወላሂ ጉደር ብወለድ እዴት ደስ ባለኚ ወይኔ። ያርብ አደራ ጎደር ሂጀ። የጀግኖችን ሀገር ጎብኚቸ አይቸው። ጎደርርርርርርርር ምንኛ የታደላቺሁ ናቺሁ ደሞቸቸቸቸቸ እናተን አላህ ይጨብቅልኚኚኚ ደሜሜሤ
@አስሚነኝየጎደሯቆጆ
@አስሚነኝየጎደሯቆጆ 5 жыл бұрын
ነይ ችግረ የለም ጎደረ ሰወ ወዳድ ነወ ሆቢ
@hcgsv5582
@hcgsv5582 5 жыл бұрын
@@አስሚነኝየጎደሯቆጆ እሽ አህቴ እደው ሳልሞት። ጉደርን አይቸ ግን ምንም የማቀው ሰው የለም ዝም ብይ ሂጄ ሀገሩን ጎብኚቸ የአፄቴድሮስን ቦታ አይቸ እመለሳለሁ።
@sanasanasana5679
@sanasanasana5679 5 жыл бұрын
ማር እሻላህ ጎራ በይ እቀበልሽ አለሁ ያችው ጎደሬ ነኝ
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ
@ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ 5 жыл бұрын
እኔም የወሎ አማራ ነኝ ጎንደረን ባህረ ዳረ እና ጎንደረ እና ሸዋ ማየት እፈልጋለሁ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ
@ከታገሱትሁሉምያልፋል-ፀ8ኈ 5 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ
@ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ
@ጓልሃገረሰብ-ቐ9ጠ 5 жыл бұрын
ጎንደር የቆንጆ መፍለቅያ ስወዳቹ 💔👈እኔ ትግሬ ብሆን ግን ሁሉም ጋደኞቼ አማራ ናቸው ውድድድ በቃ በብዙ በተረፈ የተቀደሰና የተባረከ ሰንበት ይሁንልን 🙏🙏🙏🌷🌷🌷ኢትዮጵያ ትለምልም ዘረኝነት ሁለት ዓይኑ ይጥፋ🙈
@jusesismylilef3940
@jusesismylilef3940 5 жыл бұрын
me too 💓💓💓እንወዳችሁለን 💓
@ferdusferdus3761
@ferdusferdus3761 5 жыл бұрын
እናመሰግናል ውድ እህታቺን😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@tube-kb6ri
@tube-kb6ri 5 жыл бұрын
Amen amen yen knjoo wedddd
@hawltabey928
@hawltabey928 5 жыл бұрын
አሜን
@halimfrangie2681
@halimfrangie2681 5 жыл бұрын
Andenan mare
@ስላምስላማዊት
@ስላምስላማዊት 5 жыл бұрын
አንዲ አማራ ለሁሉም አማራ ሁሉም አማራ ለአንዲ አማራ አማራ አማራ ንፁህ ኢትዩጵያዊ💚💛❤ መስሉ ስወዲሽ 💋💋💋
@alemitu8622
@alemitu8622 5 жыл бұрын
ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ ውቢቷ ጎንደር‍❤️‍‍❤️‍‍❤️‍ እስክስ 👏👏👏ምችት ይበልሽ መሰሉ
@ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ
@ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ 5 жыл бұрын
ዋው አማራየ ሙሽራይ የኢትዩጵያ ዋልታና ማገር ሰላማችሁ ይብዛ ጠላታችሁ አይኑ ይጥፋ
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 3 жыл бұрын
እነታለም ጎንደር ሠላምሽ ይብዛልኝ
@ወሎየዋ.ነኝየወልዴያዋ.ቀበ
@ወሎየዋ.ነኝየወልዴያዋ.ቀበ 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውው።ድምፅሽ።የኔ።ማርርርርር።አማራዬ።ኢቶጽያ ለዘላለም።ትኑርልን።ዘርኝነት።ይውዴም😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ
@አማራፋኖ-ጘ9ጐ 3 жыл бұрын
Goneder ❤️Gojam ❤️Shewa ❤️ Wollo ❤️❤️❤️💪🏻💪🏻💪🏻💚💛❤️✊🏽
@jamacdhagacadde7153
@jamacdhagacadde7153 5 жыл бұрын
i come from somalia best song i like ethiopia music 🇪🇹🇪🇹
@ddlaura5506
@ddlaura5506 4 жыл бұрын
But ur somali friend we don't know why they hate us 😂
@kamalchhetri2281
@kamalchhetri2281 5 жыл бұрын
Love this song ❤️❤️❤️❤️❤️❤️ From Nepal 🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ
@ጠቅላላእውቀት-የ2ደ 5 жыл бұрын
የመሰሉ አድናቂዎች ላይክ👍👍👍🇪🇹
@elcelc2278
@elcelc2278 5 жыл бұрын
ስወዳት
@ማሚሁሌምወድሻለሁስደተኛዋ
@ማሚሁሌምወድሻለሁስደተኛዋ 5 жыл бұрын
አሪፍ ድምጽ አላት ብትወደድም ይገባታል
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
@አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 5 жыл бұрын
😍😍😍😍
@claudineantonios5354
@claudineantonios5354 5 жыл бұрын
ጠቅላላ እውቀት 💖💖💖💖
@boussicellboussicell1817
@boussicellboussicell1817 5 жыл бұрын
@@claudineantonios5354 ጎንድሬ ባሆን ይቆጨኝ ነበር ማር
@tekiukemaw7644
@tekiukemaw7644 5 жыл бұрын
አማራዎች እስኪ እርስ በራሳችን እንፋቀር የማንም ልሀጫም አማራን በመሳደብ አፍ መፍቻ አድርጎናል የኛም ጊዜ ይመጣል አይዟችሁ
@sanamsanam179
@sanamsanam179 4 жыл бұрын
ትክክል።መፋቀረ ።ጥሩነዉ ።ሰድብ።ጨረቅ።አይቀድም።አይለጠፈብነም።።
@Rabia_Bahru
@Rabia_Bahru 5 жыл бұрын
ደግሞ ለጎንደሬ ምን ይወጣለታል የፍቅር ተምሳሌት አድርጎ ፈጥሮታል።
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
እውነት ነው
@selamawit.ethiopialove3480
@selamawit.ethiopialove3480 5 жыл бұрын
Waw betam yamral gonder yemrtuche mert yejegenuche huger!!!
@wedihumeraeygenwedimekelee8742
@wedihumeraeygenwedimekelee8742 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk Gonder 🖕 🖕 🖕 🖕 🖕 ahyu alewdem
@abebamucheye2070
@abebamucheye2070 5 жыл бұрын
@@wedihumeraeygenwedimekelee8742 ካንተ የባሰ አህያአለ ቁልቆላም
@YenesewBelie
@YenesewBelie 5 жыл бұрын
Wow Gonder Gonder Ye Hero Hager!!!!!!!!!!!!!!!
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
@የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 5 жыл бұрын
አማራ አማራ አማራ ውበት ነው ♥♥♥♥♥♥♥♥♥ እግዚአብሔር ይመስገን የነፍጠኞው የቁርጥ ቀን የአማራ ልጅ ስላደረገኝ
@Darko_Art_Productions
@Darko_Art_Productions 5 жыл бұрын
I love Music from Ethiopia so much and too like Music from gonder I'm from Sudan 🇸🇩🇸🇩🇸🇩
@ድንግልሆይስደተኛዋንልጀሽ
@ድንግልሆይስደተኛዋንልጀሽ 5 жыл бұрын
😍
@zadozado6184
@zadozado6184 5 жыл бұрын
Tank,s👌
@Darko_Art_Productions
@Darko_Art_Productions 5 жыл бұрын
zado zado tnx and thanks to all my brother in Ethiopia ✋
@bezam6807
@bezam6807 5 жыл бұрын
We love you too
@Darko_Art_Productions
@Darko_Art_Productions 5 жыл бұрын
አማሐራዊት አማሐራ ነኝ your right
@ዛምጀጋኑወሎራያአላማጣ
@ዛምጀጋኑወሎራያአላማጣ 5 жыл бұрын
አማራነት ኩራትነው ግን አማራ እያላችሁ ጨመር እያረጋችሁ ብትዘፍኑ ደስ ይለናል አማራነት ከምንም በላይነው ይለምልም ያብብ
@helen99084
@helen99084 5 жыл бұрын
I love skista. Peace and love everywhere 🇪🇷
@ማሂ-ቨ6ጀ
@ማሂ-ቨ6ጀ 5 жыл бұрын
እናታለም ጎንደር ስላንች ሲዘፍን ደስ ይለኛል ክፉ አይንካሽ ሀገሬ
@semirahussen4162
@semirahussen4162 4 жыл бұрын
ሠለም
@semirahussen4162
@semirahussen4162 4 жыл бұрын
ሠለም
@semirahussen4162
@semirahussen4162 4 жыл бұрын
የኔቀመም
@semirahussen4162
@semirahussen4162 4 жыл бұрын
የኔአበሠ
@ደሊናነፍጠኛዋ
@ደሊናነፍጠኛዋ 5 жыл бұрын
ትውልዴ ሸገር ደሜ ጎንደር👈👈 አማራወች የጀግና ዘሮች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@feven3229
@feven3229 5 жыл бұрын
One Love ewdeshi alew amrara blehonem Gena amrarewchn wesat nachu love Amara 😍😍
@marylove3388
@marylove3388 5 жыл бұрын
Amhara bemehone korawe 💚💛❤Ethiopia negn
@meditube5596
@meditube5596 5 жыл бұрын
ያገሬልጆች በጣም ደስስስስስስ ብሎኛል ሲስተር ትላት ተመረቀችልኝ እስኪ መጨረሻዋን እዲያምርላት ሁላችሁም በየእምነታችሁ በዱአ (በፀሎት)አስታውሷት የሰውደስታ የሚያስደስታችሁ
@zenaatnaf3582
@zenaatnaf3582 5 жыл бұрын
king King congr
@sars126
@sars126 5 жыл бұрын
መሲዬ ቆንጆ ምርጥ ስራ ነዉ #ጎንደር ሀገሬ ልመጣልሽ ሁለት ቀን ቀረኝ ታድዬ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@እማየላንችነው
@እማየላንችነው 5 жыл бұрын
በሰላም ግቢልኝ እህታለም
@መሲታዴ
@መሲታዴ 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሠላም የስገባሽ
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 жыл бұрын
Sars 12 😍😍😍😍😍😍😍😍
@sars126
@sars126 5 жыл бұрын
#@@እማየላንችነው አሜን ማር 😘
@sars126
@sars126 5 жыл бұрын
#@@መሲታዴ አሜን የኔ ዉድ 😍
@omexhabeshawi6337
@omexhabeshawi6337 5 жыл бұрын
Good job my Brothers from Eritrea
@GoteTube
@GoteTube 5 жыл бұрын
ጎንደር ማራኪዬ የውበት ሀገር ዋልካናሽ ነሽ ጎንደር ጌጣጌጤ ምድር የትዮድሮስ ምድር ውበት ነሽ ጎንደር
@solomonfekade6324
@solomonfekade6324 5 жыл бұрын
keep up we love you. GONDER THE LIONS BRAVE WISE PEOPLE OF AMARA
@michualem5112
@michualem5112 5 жыл бұрын
ጎንደር ጎንደር የጀግኖች ሀገር የኢትዮጵያ ዋልታና ማገር መሰሉዬ የኔ ድምጸ መረዋ ገራሚ ስራ ነው በርችልን አቤት ስወደሽ
@-AlmuizSalahSamsonazakaria
@-AlmuizSalahSamsonazakaria 5 жыл бұрын
I am in love with a Ethiopian people...u guys are awesome
@Eemabetkassa
@Eemabetkassa 5 жыл бұрын
የት አላቹህ ጎንደር የምትወዱ ላይክ 💃💃💃😍😍😍
@Eemabetkassa
@Eemabetkassa 5 жыл бұрын
@Ethio Dobe እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ
@ጎንደርነቴዉበቴኢትዮጵያነ 5 жыл бұрын
መጣን ማር የአገር ልጅ
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 3 жыл бұрын
በቅንነት እንደማመር
@lidacall6320
@lidacall6320 3 жыл бұрын
አለን
@ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ
@ስደተኘዋውባለምየነውዴእህ 5 жыл бұрын
አቦ እኒህ ጎንደሬወች እንዴት እደሚያምሩ 💚💛💓💚💛💓💚💛💔💚💛💓💔 አፄወቹ ውስጤ ናችሁ 😘😘😘😘
@ኦርቶዶክስነኝ
@ኦርቶዶክስነኝ 5 жыл бұрын
ምርጥ. ስራ. ነው. ባህሉን የጠበቀ ነው እንደዚህ አይነት ምርጥ ስራ ሳይ ሀገሬን ይበልጥ ወዳታለሁ
@ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ
@ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ 5 жыл бұрын
እኔ ወሎየ ነኝ ጎንደርን በታሪክ ብቻ በጣም እወደዋለሁ ባለቤቴ ደሞ በወሬው ሁሉ መሀል ጎንደር ማንሳት አይሰለችም ጎንደር ይኖር ነበር እኔ ሳላቀው እንድህ ከወደድኩት እንደባሌ ሂጀ ባየው ምን ሊሰማኝ እንደሚችል አላውቅም ማር ነሽ ጎንደር
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 жыл бұрын
ፎዚያ የወላጆቼ አክባሪ የኔ ማር እኔም አለውልሽ ጎንደር ነኝ
@ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ
@ልኑርተደብቄከወንጀልርቄ 5 жыл бұрын
@@giveyaneshnagussie9738 እሽ የኔ ቆንጆ እመጣለሁ እቅድ አለኝ
@tigesttefera5922
@tigesttefera5922 5 жыл бұрын
ነይ ማር እንቀበልሽ
@mulugetaasnake1042
@mulugetaasnake1042 4 жыл бұрын
ይገርማል The same too you.
@rehimaahmed
@rehimaahmed 5 жыл бұрын
አማራዎች ክፉ አይካችሁ ዘራችሁ ይብዛ #የአማራ ኩሩ የት ናቹ ❤
@giveyaneshnagussie9738
@giveyaneshnagussie9738 5 жыл бұрын
ረሂማ እናቷንና ልጇን ናፋቂ ስደተኛዋ አሜን የኔማር
@fatimaqatar7870
@fatimaqatar7870 5 жыл бұрын
አሜንንንንንን
@ሳምሪየተዋህዶልጂ
@ሳምሪየተዋህዶልጂ 5 жыл бұрын
መሲዬ የኔ ልዩ ሥወድሽ እናታለም ጎንደር ሁሌም ሙሽራ ነሽ ቤተ አማራዎች ደሞቸ ክፉአችሁን ያርቀው ፈጣሪ
@abebaassya9029
@abebaassya9029 5 жыл бұрын
174 ነኝ ኮመንት ዋው ጎንደር እናመስግናለን መሰሉ
@beleteaway9877
@beleteaway9877 5 жыл бұрын
ህፃኖቹ እና ትልቋ አናት ተመቸተውኛል ያምራል ጎደር ጎደር ሁሌም ይመርብሽ
@markusdangana1211
@markusdangana1211 4 жыл бұрын
I love Ethiopian music so much ,though am from Nigeria
@yaskabaaa2173
@yaskabaaa2173 5 жыл бұрын
Iam From KENYA..love the style of play...keep going....love to come there and see the beautiful Environment
@ድግልማርያምአማላጅናትየጌ
@ድግልማርያምአማላጅናትየጌ 5 жыл бұрын
ዋውውውውውው በጣም ያምራል ጎደር ባልወለድ ይቆጨኝ ነበር💞🇦🇹💞🇦🇹💞🇦🇹💞
@mihratuheloro
@mihratuheloro 4 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤ በጣም የተመቻኝ 🎧ሙዚቃ ነው 🥰እወድሻለሁ መስሉዬ
@ቤቲ-ሸ8ጐ
@ቤቲ-ሸ8ጐ 5 жыл бұрын
አማራየ ዘርህ እደምድር አሹሀ ብዝት ይበልልኝ የአንዳርግ ልጆች አንደኛ ሥወዳችሁ
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 5 жыл бұрын
ጎንደር ውስጤ ነው ሚል እንደ እኔ💚💛❤🕊🕊👍👍👍👍👍መሰሉ ድምጽሽ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ
@እናትሀገሬኢትጵያከፍበለሽ 5 жыл бұрын
ኢትዮያ እምዬ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ጎደሬወች ስወዳችሁ አጠይቁኝ ልክ እንደ እናት አለም ወሎ ነው ውድድድ የማረጋችሁ ዋው ድምፅ ብሎ ዝም
@meronneguse5871
@meronneguse5871 5 жыл бұрын
Amhara forever
@lamlamep6111
@lamlamep6111 5 жыл бұрын
አይ በአለ ለዛዋ ጎጃሜ ስወድሽኮ ማርነገር ነሽ ውቢቷ አለባበሷንም፡ባህሏንም የማትረሳና የማትቀይር ቆንጆ ውድ ሰውነሽ
@shemilskebde5749
@shemilskebde5749 5 жыл бұрын
ጎንደር የጀግና ሀገር ለማተብ ሞች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ።
@Yowehanamokonene
@Yowehanamokonene 5 жыл бұрын
Eni tigre negi Bali demo Amara ye gonder leje new 1 leje alechen ena like argulegi le Bali 🥴❤️❤️
@biruktawitmelese7805
@biruktawitmelese7805 5 жыл бұрын
ትውልዴ ሸገርርርርርር ደሜ ጎንደርርርርርርር አብዝቶ የሰጠኝ ቃል እና ክብር
@እሙነኝየተዋህዶልጅ-አ7ረ
@እሙነኝየተዋህዶልጅ-አ7ረ 5 жыл бұрын
ዋውውውው በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ሙዚቃ ጎንደር ክፉ አይንካሽ ቀብራራው ጎንደር ♥♥
@imamarawello689
@imamarawello689 4 жыл бұрын
አማራ ለዘላለም ተከብሮይኖራል በጀግናልጆቹ💚💛❤
@زكرياساري
@زكرياساري 5 жыл бұрын
ilove peopl and music of Ethiopian (form sudan
@nazmulhaque9124
@nazmulhaque9124 5 жыл бұрын
very beautiful songes
@adenhabeshawit7767
@adenhabeshawit7767 5 жыл бұрын
አቦ ተወዛዋዦቹ ከልባቸው ነፍስ ነገር ናቸው እንኳን የኔ ሆናቹ
@qatarm942
@qatarm942 5 жыл бұрын
ኤደን ሀበሻዊት 8
@አበበችተገኘ
@አበበችተገኘ 5 жыл бұрын
ድምፅ ብሎ ዝም ነው የኔ አንደኛ ♥
@EpicAfrikanfolktales
@EpicAfrikanfolktales 5 жыл бұрын
I love Ethiopian songs so much n this song is epic, i
@እናትአለሜጎንደርክፉሽንአ
@እናትአለሜጎንደርክፉሽንአ 5 жыл бұрын
እናት አለሜ ጎንደር ክፉ አይንካሽ ሁሌም ትናፍቂኛለሽ I am proud of Gonder
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 5 жыл бұрын
ዋውውውውውጋ ጐንደር ጐንደር የጀኖች ሀገር ሸገር ውስጤ ናት ክፋና ደጉን ያወኩባት አዲስ አበባ ኑሪልኝ ዘላለም
@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ
@መቅዲመቅዲ-ሸ4ኸ 5 жыл бұрын
ትውልዴ ሸገረ ደሜ ጎንደረ አብዝቶ የሰጠኝ ቃል ና ፈቅረ እዉነት ነው።
@tube-kb6ri
@tube-kb6ri 5 жыл бұрын
ጎንደርዬ እንዳው ምን ልሁንልሽ የኔ ንግስት እኔም ሸገርዬ ነኛ ግን የዘር ሀረጊ ጎንደር ጎንደርዬ ውድድ
@ubahadow7662
@ubahadow7662 4 жыл бұрын
I am from Somali
@fikremesfine2679
@fikremesfine2679 5 жыл бұрын
እኔ ደሞ ትውልዴ ጎንደር እድገቴ ሸገር😜😘 አሪፍ ዘፈን።
@amaregetu5137
@amaregetu5137 4 жыл бұрын
Gondar Gondar Gondar.......
@etyolove335
@etyolove335 5 жыл бұрын
Gonder yalcuhe eski enyacuhe enkuan tewelja adegabesh 😍😍😍😍😘😘
@fasilo4852
@fasilo4852 5 жыл бұрын
ዋውውውውውውውውው በጣም ደስ የሚል ቀስቃሽ ዘፈን፡፡ እናመስግናለህ እህታችን መሰሉ!! 💚💛❤
@hailemariamgetahun696
@hailemariamgetahun696 5 жыл бұрын
Your vocal belong to the few best singers. Thanks Meselu and Keep up the good job.
@የስደትስንቄእመብርሀንእና
@የስደትስንቄእመብርሀንእና 5 жыл бұрын
ዋውውውው ጎንደር ክፉሽን አልስማ ጠላትሽ ይውደም ጎንደርየ ሙሽራየ
@hirutyemareyamlij5873
@hirutyemareyamlij5873 5 жыл бұрын
የኔ ውባች ሰላማችሁ ይብዛ ቀብራረው አማራ 💓
@abdallasaddig1893
@abdallasaddig1893 2 жыл бұрын
Oh peace, the sound and the rhythm are awesome. I loved you so much, I swear to God I didn't understand anything, but something beautiful and they understood everything
@ፊሽፍሰሃየ
@ፊሽፍሰሃየ 5 жыл бұрын
ከጎረቤት አገር ትግራይ ነኝ በጣም ያምራል ባህላቹ
@ኮኮብእናቷንናፋቂኮኮብ
@ኮኮብእናቷንናፋቂኮኮብ 5 жыл бұрын
እማምዬ ሆቴ እህቴ በናትሽ ስለምንሽ አንድ እንሁን እንዲህ አይነት አደበትሽ አታስገቢ ሁላችን አንድነን በተረፈ መሰሉን በጣም የማደንቃት
@meas5279
@meas5279 5 жыл бұрын
ፊሽ ፍሰሃየ gurebet Ager kkkkk
@meas5279
@meas5279 5 жыл бұрын
Gurebet ager kkkk
@asemumolla7025
@asemumolla7025 5 жыл бұрын
Tegentelach ende fish?kkkk
@DebrezeyitMihret-lj9pt
@DebrezeyitMihret-lj9pt 10 ай бұрын
My mom gonder 🇨🇬🇨🇬🇨🇬✌️💪🏾😍😍😍😍😍😍😍😍😍
@amorealiadow8955
@amorealiadow8955 5 жыл бұрын
I like Ethiopian💯💯💯💯💔 song 🇸🇴
@እናትለዘላለምትኑረ
@እናትለዘላለምትኑረ 5 жыл бұрын
መሰሉ የአማራ ንግስት በጣምነዉ የምንወድሽ😍
@nazmulhaque9124
@nazmulhaque9124 5 жыл бұрын
Ethiopia dance is very beautiful
@ማስተዋልፈቀደ
@ማስተዋልፈቀደ 5 жыл бұрын
መሱዬ ውይ ስወድሽ ያንቺ አድናቂ ነኝ ሙዚቃዎችሽን በሙሉ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማቸው አልጠግባቸውም እንደው ለኔስ አይቻልም እንጂ ቢቻል በየ ቀኑ ብትለቂልኝ ከምንም በላይ አደንቅሻለሁ!!!
@habtegebru5601
@habtegebru5601 5 жыл бұрын
I am Eritrea from Portugal I love misica Ethiopia.muita preferido e favorit 🧡🧡🧡🧡🧡🧡💜💜💜💜💜💜💖💖💖💖💖💖❤❤❤❤❤❤❤❤💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@buzeyetedy925
@buzeyetedy925 2 жыл бұрын
ትውልዴ ሸገር ደሜ ጎደር በመሆኔ እድለኛ ነኝ 💖💖💖💖💖 ምርጧ አቀቃኝ መሰሉዬ
@hayat6676
@hayat6676 5 жыл бұрын
ትውልዴ ሸገር ደሜ ከጎንደር
@baetaab5226
@baetaab5226 Жыл бұрын
የኔ ጎንድሪ እኳንም ጎንደር ሆንኩ መሰሉየ 💚💛❤️
Meselu Fantahun - Gojam Lay - New Ethiopian Music 2016 (Official Video)
5:09
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 2,2 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 61 МЛН
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
Amsal Mitike - Babajalew
5:45
Sisay Bekele
Рет қаралды 1,3 МЛН
በግድ ስጭዉ !! 🤣 🤣 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ ድራማ።
23:15
Fikat Entertainment - ፍካት ቲቪ
Рет қаралды 3 М.
Bamlak Getnet - ማን ጣለ ወርቅ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
6:24
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37