Biruk Jane - Temarkialew | ተማርኪያለው - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)

  Рет қаралды 9,179,063

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер
@dagishowtv
@dagishowtv 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው Bro መልካም እድል ❤
@አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም
@አስመሳይእናአሽቃባጭበጣም 2 жыл бұрын
ለምንድን ነው አንተ የጠፋው
@mes4417
@mes4417 2 жыл бұрын
አረ ዳጊ አንድ ቪድዮ እንኳን ስራልን
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 2 жыл бұрын
ጠፍተአል
@Ethel608
@Ethel608 2 жыл бұрын
ምርጥ ወንድሜ❤
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
ዳጊዬ ለምን ጠፋክ 💞💜
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 2 жыл бұрын
እኔ የመጣሁት ሰይፉ ላይ አባትህን ስታገኝ በጣም ደስ ብሎኝ ነው እንኳን ደስ ያለክ
@gediongedi6263
@gediongedi6263 2 жыл бұрын
enem
@helengualrayarayuma773
@helengualrayarayuma773 2 жыл бұрын
እኔም
@ahlamtube3466
@ahlamtube3466 2 жыл бұрын
enem
@ፋፊነኝገጠሬዋ-ጠ7ጰ
@ፋፊነኝገጠሬዋ-ጠ7ጰ 2 жыл бұрын
እኔም
@tizitatanu5049
@tizitatanu5049 2 жыл бұрын
እኔም 👍
@mulualemabera8083
@mulualemabera8083 2 жыл бұрын
100 ጊዜ ይሆናል የሰማሁት።የማይጠገብ ዘፈን።💚💛❤️ ዋው ብያለሁ።‼
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Betam
@mulualemabera8083
@mulualemabera8083 2 жыл бұрын
@@itneshethiopia2956 ጋበዝኩሽ‼👌👌👌
@chalachonecho1407
@chalachonecho1407 2 жыл бұрын
በጣም
@galatasachala1560
@galatasachala1560 2 жыл бұрын
በዘፈኑ ተማርኪያለው
@shakirashakira6028
@shakirashakira6028 2 жыл бұрын
አረ ሱስ ኡዞኛል ከዚ ዘፈን
@አህመድ-ኸ3ኈ
@አህመድ-ኸ3ኈ 2 жыл бұрын
እሂን ሙዚቃ አለማድነቅ ንፍገት ነው የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ ልዩ ነህ
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 2 жыл бұрын
Ewnite new
@saraTesfaye-vp6dl
@saraTesfaye-vp6dl 10 ай бұрын
@saraTesfaye-vp6dl
@saraTesfaye-vp6dl 10 ай бұрын
@BujuStar
@BujuStar 2 жыл бұрын
መልካም እድል ወንድሜ ✅ #Bruk የተመቻችሁ እስቲ Like 👍 ግጬን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@msstvethiopia2411
@msstvethiopia2411 2 жыл бұрын
Buju 🌟 🌟 🌟
@oneloverahel7468
@oneloverahel7468 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው
@yoditsebsibe8144
@yoditsebsibe8144 2 жыл бұрын
@mussiezewdie880
@mussiezewdie880 8 ай бұрын
​@@yoditsebsibe8144ocxkccovkkcoocxoocd8⁸id9jji😊92d0dosdo9o0oox9f9999😊9xoi3ei8😊9f❤she's s8😊
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና
@መሰረትየታደስልጅአባቴንና 2 жыл бұрын
በቅድሚያ እንኳን ደስ አለህ ! ደስታን ሙሉ ያረገልህ ሙዚቃ ነው
@asnakechabeeje5793
@asnakechabeeje5793 2 жыл бұрын
ቸሩ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ዋው!!! ከዚህ በኋላ ምርጥ ስራ ይጠበቅብሀል አመሰግናለሁ።
@natites940
@natites940 2 жыл бұрын
Wow migarim dimits nw ye amatu 1gn.......dagimo enkon ds alek abatikn silagagnk
@ZekiHDvideos
@ZekiHDvideos 2 жыл бұрын
ተማርኪያለሁ የእውነት ብሩክ ለእኔ ብለህ የዘፈንህልኝ ነው የመሰለኝ።በርታ እንወድሀለን ሲቀጥል እንኳን ከአባት ጋር ለአይነ ስጋ አበቃችሁ።
@romanfilmproduction
@romanfilmproduction 2 жыл бұрын
ብሩክ ጃን ስለነበረን ቆይታ እያመስገንን ..መልካም እድል ተመኘን
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
ተሻሻሉ የደከመ ነው ይሄ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 2 жыл бұрын
@@Sofi-ks3zo አይ አለማወቅ🙈
@cutebabies-e8m
@cutebabies-e8m 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qZuqoGSmfZ13eZI
@OliverShamoun
@OliverShamoun 4 ай бұрын
T
@Nነኝየአህሜታናሽየመርሳዋ
@Nነኝየአህሜታናሽየመርሳዋ 2 жыл бұрын
ዋውውውው ሀሪፍ ስራ ነው ወንድም ብሩክ አይዞህ በርታ በሌላም እንጠብቅሀለን አባትህንም በማገኘትህ በጣም ደስ ብሎኛል እንኳንም ደስ ያለህ ወንድም በርታልን
@nesredincosmotics2495
@nesredincosmotics2495 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ በቃህ የኔን ዉጣዉረድ ነዉ ባንተ ያየሁት በርታ ፈተና ሁሉ ያበረታል
@raheldaniel9234
@raheldaniel9234 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ቤተሰቦችህን በማግኘትህ ብሩኬ
@truneshdadi916
@truneshdadi916 2 жыл бұрын
Uugjvk
@tadesedesme7485
@tadesedesme7485 2 жыл бұрын
በቅድሚያ እንኳን ደስ ያለህ አባትህን እና ወንድሞችህን ስላገኘህ ሙዚቃህ ተሰምቶ የማይጠገብ በጣም አሪፍ ነዉ በርታ ብሩኬ
@EndalishMekonen
@EndalishMekonen Күн бұрын
😭
@Aየኔፍቅር
@Aየኔፍቅር 2 жыл бұрын
አይቼ የማላቀው ሰው ሰምቼ ማላቀው ዘፈን በመስማቴ እግዛቤሄር ይመስገን ሁለታቹም ቆንጆ ናቹ ድምፅህ ልዩ ነው
@romitessadiiii4477
@romitessadiiii4477 2 жыл бұрын
የሚገርመው ነገር የመጀመሪዪው ሆኖ ግጥምና ዜማ እራሱ ነው የምር ትችላለህ ብሩኬ👍❤😉😍😍😍
@mestewatlakew2844
@mestewatlakew2844 2 жыл бұрын
Berke batme gabaze nahe barta
@frehiwotzerihun3302
@frehiwotzerihun3302 2 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ምርጥ ስራ ብዙ እንጠብቃለን ብሩኬ በርታ
@Princeface21
@Princeface21 2 жыл бұрын
ተማርኪያለው ተረትቻው እሷን ብዬ ስትልከኝ ወዴት ማለት ብቻ ነው Wonderful lyrics ነው በዛ ላይ true love Good job & luck bro 🙏✌️🙏✌️🙏✌️🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@ሀያትይቱብ-ዘ4ወ
@ሀያትይቱብ-ዘ4ወ 2 жыл бұрын
ዋው
@jamilanegash3845
@jamilanegash3845 2 жыл бұрын
Wow
@giemaabune7806
@giemaabune7806 2 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ሙዚቃ ነው ዜማው ድምፅህ በጣም አሪፍ ነው በርታ ቪድዮ ክሊፑን ግን አልወደድኩትም ከሙዚቃው ጋር አይመጥንም ዳሬክተሩ የምር ስራ ቀይር መክሊት አይደለም ይሄን የመሰለ ስራ አሪፍ ፒክቸር ነበር የምንጠብቀው አንተ ግን በርታ ያበደ ስራ ነው
@tigistbitew2204
@tigistbitew2204 2 жыл бұрын
እድለኛ ሙዚቃ ነው ቤተሰብህን አገናኘህ መልካም ህይወት ይሁንላችሁ ምርጥ ስራ ነው
@winniewinnie4575
@winniewinnie4575 2 жыл бұрын
Decent የሆነ ሥራ ነው Choreography, the whole clip ምርጥ ሥራ ቆንጆ ልጆች, I said sonsational!
@fatamahallem3243
@fatamahallem3243 2 жыл бұрын
እንካን. ደስ. አለህ
@dreamerzz377
@dreamerzz377 2 жыл бұрын
sonsotional
@helentilahun4254
@helentilahun4254 2 жыл бұрын
መልካም እድል ወንድሜ የሀገሬ ልጅ ትልቅ ነገር ይገባሀል
@drdeklyrics3879
@drdeklyrics3879 10 күн бұрын
Iam From Somalia 🇸🇴 iLove My Brothers Habesha And There Songs like this
@hiyewtgalta3034
@hiyewtgalta3034 2 жыл бұрын
ያሰብከዉ ሁሉ ፈጣሪ ይርዳህ ጥሩ ስራ ነዉ ሌላም እንጠብቃለን በርታልን ብሮ
@uukk6730
@uukk6730 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ቤተሰቦችህን በማግኘትህ ብሩኬ💖💖💖
@findataw7212
@findataw7212 2 жыл бұрын
እንደጠበኩት ሆኖልኛል ፀዴ ነው በርቺ bruh
@mimilebanon8523
@mimilebanon8523 2 жыл бұрын
ሀይ ብሩክ ሠላም ነክ እንዴት ነህ እንኳን ደስ አለክ ቤተሰቦችህን ስላገኘሀቸዉ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል እናም በጣም አድናቂህ ነኝ ሀሳብህ ሁሉ እንዲሳካልህ ምኞቴ ነዉ አዞህ በርታ
@gemechisabate1417
@gemechisabate1417 2 жыл бұрын
Bayyee bareeda.no doubt that you will be super artist soon.
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 2 жыл бұрын
wow ብሩኬ ሰይፉ ላይ አይቼክ ነው ሰርች አድርጌ ያየሁ ከአባትህ በመገናኛትህ ደስ ብሎኛል እንኮን ደስ አላችሁ 🇨🇦😍🇪🇹
@inspiretionworld
@inspiretionworld 2 жыл бұрын
100 gize aychewalewu already aytegebim sirawu woww bravo bro
@gelilatsegaye9550
@gelilatsegaye9550 2 жыл бұрын
Jabadhuu gurbaa biyyaakoo waqayyoo si,agrgaruu❤❤❤❤❤
@penojulu3657
@penojulu3657 2 жыл бұрын
super wonderful song, i see music talent in this boy. keep it up biruk , much love from Gambella
@artdefiesgravity8013
@artdefiesgravity8013 2 жыл бұрын
Gambella ❤️❤️ 🇪🇹 ❤️❤️
@yemar4545
@yemar4545 2 жыл бұрын
ጥሩ ደስ የሚል ድምፅ ነው ያለህ ለቀጣዩ ከተለመደው ሪትም ማለትም የሙዚቃው ቢቱ ወተህ በጥሩ ስራ እንጠብቃለን ይሄኛው ከሌሎቹ ጋር ተመሳሳይ ነው በተረፈ 👍👍
@waalidturee8362
@waalidturee8362 Жыл бұрын
Waw biroo❤️❤️❤️
@berhanutekele3688
@berhanutekele3688 2 жыл бұрын
best thanks Biruk 💯💯👌👌👋👋👋
@kumabeharu4142
@kumabeharu4142 2 жыл бұрын
Voice 100% Location 100% Action 100% I love it this music ❤️❤️❤️bro good luck
@bezameretu1058
@bezameretu1058 2 жыл бұрын
Eh jjnkkk
@dagualmu4632
@dagualmu4632 2 жыл бұрын
egu
@sacdiyoxasan8202
@sacdiyoxasan8202 2 жыл бұрын
H
@Usukaozil-gf1qq
@Usukaozil-gf1qq 5 ай бұрын
Really, you love it this music 😅😅😅 bro actually i like your English 😂😂😂
@naodnaol8896
@naodnaol8896 2 жыл бұрын
አዬ ያበደ ስራ ነው ግጥሙም ደስ ይላል ይመቻቹ
@abela9565
@abela9565 2 жыл бұрын
ተማርኪያለው በጣም በጉጉት ሲጠበቅ የነበረ ግሩም ሙዚቃ
@ቢሊሴረታ-ዐ6አ
@ቢሊሴረታ-ዐ6አ 2 жыл бұрын
ቀኑን ሙሉ አንተን ማዳመጥ ሆኖአል ስራዬ ገራሚ ማራኪ ድምፅ ነዉ ያለህ
@dagimgirma5408
@dagimgirma5408 2 жыл бұрын
ደጋግሜ ብሰማውም አልሰለቸኝም ገራማ ዘፈን ፐ👌👌👌
@FuzzaBaby
@FuzzaBaby 2 жыл бұрын
I'm from Djibouti 🇩🇯 and I love Ethiopian 🇪🇹 songs especially Gildo Kassa's beats and melody. African Music To The World 🌍. Ethiopian Music to the world! 🌎
@technologytipswithtemesgen2606
@technologytipswithtemesgen2606 2 жыл бұрын
a little bit correction here... It's not Gildo Kasa's Music. It is Biruk Tekeba's. I wanna to say that, we have to give the credit for the music composer. But, ya you are right Gildo Kasa's beats are killers. I appreciate your comment bro 🙏
@FuzzaBaby
@FuzzaBaby 2 жыл бұрын
@@technologytipswithtemesgen2606 You're right. Thank you for correcting my brother from another mother, from another neighboring country!
@najotheboss9631
@najotheboss9631 2 жыл бұрын
Xarif Mahadsanid
@ethiobiography1589
@ethiobiography1589 2 жыл бұрын
Te
@merryyekeralejyebuneyedagf7887
@merryyekeralejyebuneyedagf7887 2 жыл бұрын
F
@wiznuru315
@wiznuru315 2 жыл бұрын
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረዉ ስራ ወጣ እንዴ ለማንኛዉም ብሮ አሪፍ ስራ ነዉ በርታ ተመቺቶኛል👈 አገራችንንም ሰላም ያርግልን ሰላም ያብዛልን ሁላችንም በሰሎት በድአ እንተዋወስ🙏🙏🙏
@Firoo11
@Firoo11 2 жыл бұрын
What a beautiful music Location 100 Video quality 100 Voice 100 Music title Tamarekalew 100 Keep good work buruk Jane!❤
@jamilanegash3845
@jamilanegash3845 2 жыл бұрын
Yes 👌 👏 😍
@sifanhapte1671
@sifanhapte1671 2 жыл бұрын
ዋው
@Gerami_Entertainment
@Gerami_Entertainment 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነዉ 👏
@amex_entertainment
@amex_entertainment 2 жыл бұрын
ተማርኪያለሁ ተረትቻለሁ ስትልከኝ ወዴት ማለት ብቻ ነው 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@vission163
@vission163 Жыл бұрын
ያምራል በጣም ቀልብ ሰብሮ ሚገባ ዘመናዊ ሙዚቃ የሆነ ብሩክ ደጀኔ ገለታ እኔ የአየር መንገድ ሠራተኛ ነኝ የሰፈረ ጅማ አጋሮ የጮጬ ልጅ respect you man🙏🙏🙏
@SAMUEL-uj3oo
@SAMUEL-uj3oo 2 жыл бұрын
What a melody keep going bro 🦁 From 🇪🇷
@tigist7007
@tigist7007 2 жыл бұрын
አንደኛ 💯 ድምጽ💯 ቅንብር💯 ግጥም💯 ዜማ💯 ቃለ የለኚም አሪፍ ስራ ነው ቀርታ
@teddyYouTube-u9p
@teddyYouTube-u9p Жыл бұрын
I am from america i love you Ethiopia music 🎶 የምትሉ ሰዎች ሸ ምናምን የላችሁም ኢትዮ ውስጥ ተቀምጠህ እንድህ ትላላችሁ እንዴ ጉድ እኮ ነው
@chalachonecho1407
@chalachonecho1407 2 жыл бұрын
እሚገርም ስራ ነው በርቱልን
@ahmedalimohammed6350
@ahmedalimohammed6350 2 жыл бұрын
Strong,talented and wise boy, we need more from you!
@hawahawa605
@hawahawa605 2 жыл бұрын
እደኔ ሚኮ ማይክ ልካቹ የመጣቹ እጅ ወደላይ አሪፍ ስራ ነው በዛላይ ጥሩ ሰው ትመስላለክ በርታ ወንድም❤❤❤
@yetechatube1997
@yetechatube1997 2 жыл бұрын
ከ ጊልዶ አይን ይሰውርልን (wach again and agani but am not satisfied nice work bro)
@sanadxb459
@sanadxb459 2 жыл бұрын
Iam from 🇪🇷 ilove ethiopia music good luck bro🤟🤟🤟
@BereketChaneBiruk
@BereketChaneBiruk 3 ай бұрын
የዛሬ አምስት አመት ትዝ ይለኛል ሰፈሬ ከመፍረሱ በፌት የተወሰነ የዚህን ዘፈን ክሊፑን ፒያሳ ሲሰሩት ልጅቷ ቆንጅዬ ነገር ነች ይመችሽ ቆንጆ ዘፈን ነው 👍
@EriArts814
@EriArts814 2 жыл бұрын
Love it from Eritrea🇪🇷🇪🇹🔥🔥
@shakirashakira6028
@shakirashakira6028 2 жыл бұрын
አረ ያበደነው ደስ ይላል አይገልጸውም bro ቀጥልበት
@abeldargie224
@abeldargie224 2 жыл бұрын
Yaye gerami sira arif directing
@wizbro2713
@wizbro2713 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው ዋው እስቲ በዚው ቀጥል ይሄ ባህላዊ ምናምን ወጪ ነው የትም አያደርስም ይሄ ግን ዋው 👍👍👍👍
@amaljamayusuf
@amaljamayusuf 2 жыл бұрын
From Somalia I love Ethiopian songs
@burjisoyama1154
@burjisoyama1154 2 жыл бұрын
Bro ተመችተሄኛል በረታ ገና ብዙ እንጠብቃለን👍🙏🙏🙏
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 2 жыл бұрын
አባትህንና ወንድሞችህን በማግኘትህ በጣም ደስ ብሎናል ሌላውን ክሊፕህን ከወንድምህ ጋራ እንጠብቃለን👏👏👏
@rivertube7313
@rivertube7313 2 жыл бұрын
አባቴ ገራሚ ድምፅ አለህ። ይሄ ስራህን ብወደውም ግን ድምፅህን በሚያሰራ ምርጥ ዜማ ብትመጣ ገራሚ ነው
@Eden_Mekuriya_19
@Eden_Mekuriya_19 2 жыл бұрын
ድምፅክ በጣም ነው ሚያምረው መልካም እድል በርታ🥰🥰
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
የእውነት ምርጥ ስራ ነው ከአባትሕና ከወድሞችሕ ጋር ፈታ በሉበት ድምፅሕ 👌👌👌
@semu1165
@semu1165 2 жыл бұрын
ብሩክ ከምንግዜውም የበለጠ ምርጥ ሙዚቃ ይመችህ አባቴ❤️
@ሁሉምያልፋል-ቨ6ኰ
@ሁሉምያልፋል-ቨ6ኰ 2 жыл бұрын
Wow new ላይክ አርጉት ጎበዝ ልጅ የምር ያምራል bro
@Abdallahadamu-c6v
@Abdallahadamu-c6v Жыл бұрын
❤❤❤❤ good morning😅😅😅🇩🇿🇳🇪🇳🇬🇨🇲
@ZemenMedia
@ZemenMedia 2 жыл бұрын
This music will get millions of views in short weeks !!! I would say amazing collaboration! Awesome 😎 production!!! Gildo might did the mixing
@kidub3145
@kidub3145 2 жыл бұрын
nope
@ZemenMedia
@ZemenMedia 2 жыл бұрын
@@kidub3145 የምቀኛ ሰፈር ልጅ lol
@kidub3145
@kidub3145 2 жыл бұрын
ምቀኝነት አይደለም ቅንብር mixing and mastering የሰራው ብሩክ ተቀባ ነው።
@ZemenMedia
@ZemenMedia 2 жыл бұрын
እርማት ነዋ ማለት ያለብህ ወዳጄ ይቅርታ ጊልዶን ጊልዶን ይሸታል ስራው ለዛ ነው ! ሸጋ ቀን
@befash9823
@befash9823 2 жыл бұрын
^¡¡¡¡¡¡¡¡¡¡!¡!¡!!¡!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! Zzzzz Ĵ
@bekoshorts2874
@bekoshorts2874 2 жыл бұрын
ችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሳካላችሁ በያላችሁበት ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በምትኖሩበት ሀገር ሰላምን እጅ ክፉን አያሰማችሁ💚💛❤🙏ሰብስክራይብ አድርጕኝ
@ندىمنمغربيا
@ندىمنمغربيا 2 жыл бұрын
Amenn
@eduyedingillijedu2494
@eduyedingillijedu2494 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@deblen9491
@deblen9491 2 жыл бұрын
Amen abate 💓
@cutebabies-e8m
@cutebabies-e8m 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/qZuqoGSmfZ13eZI
@danieltameneteffera
@danieltameneteffera 2 жыл бұрын
Kimemu
@maltubeka8066
@maltubeka8066 2 жыл бұрын
WOW it's unbelievable and so beautiful music 🎶 I like this music I'm proud of you 🎶
@mengistuyitagesu2618
@mengistuyitagesu2618 2 жыл бұрын
good job bro!! and you have so sad and now beautiful family history .. congratulation for getting your father .
@BOLEENTERTAINMENT
@BOLEENTERTAINMENT 2 жыл бұрын
Best Music + Best Melody 👌👌👌
@RichardA1305
@RichardA1305 Жыл бұрын
ተማርኬያለሁ በጣም ቆንጆ ስራ ነው። ❤❤
@bushirobushiro4029
@bushirobushiro4029 2 жыл бұрын
I’m from ertira love amhera people and music
@remes5886
@remes5886 2 жыл бұрын
kebt amhara iydelem oromo new
@yayehyirad1345
@yayehyirad1345 2 жыл бұрын
ባትሳደብ ምን አለበት ጨለምተኛ
@hanadavid6676
@hanadavid6676 2 жыл бұрын
@@remes5886 ayyy dedebna meche yihone yemilekachu gn...ekekam
@artdefiesgravity8013
@artdefiesgravity8013 2 жыл бұрын
❤️❤️🙏🏾🙏🏾
@fantishgonderew6807
@fantishgonderew6807 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እኛም እንወዳችዋለን🙏
@free-ut2fp
@free-ut2fp 2 жыл бұрын
በናትህ በቅርቡ አንድ ምርጥ ዘፈን ድገም።ድጋሜ ድጋሜ😁😁😁😁
@aynadisdereje5645
@aynadisdereje5645 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ለሙዚቃውም ለቤተሰብህም
@haiat3535
@haiat3535 Жыл бұрын
ዋውዋው
@AsterFav
@AsterFav 6 ай бұрын
የምትፈልገዉን እንድታገኝ እመኝልሀለዉ ምርጥሰራነዉ ብሩኬ
@promilitary9391
@promilitary9391 2 жыл бұрын
ይሄ ዘፈን አንደኔ የወደደው ማነው በላይክ ግለፁ
@mohamedapdiqadir6191
@mohamedapdiqadir6191 Жыл бұрын
I can’t stop playing this song 🥹💯
@goodlife7379
@goodlife7379 Жыл бұрын
me too ..... 😘😚
@sabriihassen8354
@sabriihassen8354 Жыл бұрын
Tizita sh..u kur..tada men yemaslishafeqir enjii min lehon...😭😭😭😭
@ኪዳነምህረትቲዩብ
@ኪዳነምህረትቲዩብ 2 жыл бұрын
ኣባትህ ሰላገኘሃቸው በጣም ደስ ብሎኛል በርታ
@destuhilu3953
@destuhilu3953 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለህ ወንድሜ ቤተሰብህን ስላገኘህ
@MedinaTube-vo5mv
@MedinaTube-vo5mv 2 жыл бұрын
ዋዉ ተማርኪያለሁ ምርጥ ነው 🥰
@سعيدهسعد-ج9ب
@سعيدهسعد-ج9ب 2 жыл бұрын
አንዲሽህ ጊዜ ይሆናል የሰማሁት በርታ ብሩኬ 😘😘😘😘😘😘😘
@kenasajaleta3864
@kenasajaleta3864 2 жыл бұрын
Outstanding sound ever! Big-up bro! 🤷‍♂🙏
@wintajerry4387
@wintajerry4387 2 жыл бұрын
ከአሁኖቹ ዘፍኞች ያንተ አንደኛ ነው በርታ አባትህ ስላገኘህ እንኳን ደስ አለህ ከጎሮቤት ሀገር ትግራይ በሴፉ ምክንያት ነው ያየሁክ እንጂ anyway አሪፍ ነው
@abigail2315
@abigail2315 2 жыл бұрын
ምርጥ ስራ በርታ bro😍🤞
@samsonbezabih369
@samsonbezabih369 2 жыл бұрын
❤️❤️🇪🇹 አርፍ ሰራ ነዉ bro melkam edil
@muhammedjemal8210
@muhammedjemal8210 2 жыл бұрын
What a voice 🔥🔥🔥
@ab.5596
@ab.5596 2 жыл бұрын
What a music? Thumb up from Nigeria ትላለህ
@eskderagetu4933
@eskderagetu4933 2 жыл бұрын
Congrats brother with your family❤ and i love it your song( barita teru demts alke)
@binihabesha5096
@binihabesha5096 2 жыл бұрын
ጎበዝ ልጅ ነዉ ዜማዉ ሙዚቃዉ ቪዲዬዉ ሃይ ኳሊቲ ነዉ ይመቸዉ ። የናፈቀኝ አይነት ዜማ ስላገኘዉ በቀን 20 ግዜ ነዉ እየሰማዉት ያለሁት
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 2 жыл бұрын
ተመልካች አንሷል ምርጥ ዘፈን ነው❤
@technoEthio
@technoEthio 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ነው መልዕክቱ። እንድደዚህ ይነት የፍቅር ወንድ ከጠፋ ቆየ
@ቢሊሴረታ-ዐ6አ
@ቢሊሴረታ-ዐ6አ 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሙዚቃ ይመችህ
@ttgg2867
@ttgg2867 2 жыл бұрын
ውይ ፅድት ያለ ሙዚቃ ብሩክዬ አንደኛ ነክ በርታ
@meduandbetrini5887
@meduandbetrini5887 2 жыл бұрын
I am gezamandahabesha I live in Asmara, I love this music 🎶
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 2 жыл бұрын
ሰይፉ ላይ አይቼ መጣሁ አባትህን ስላገኘ ደስ ብሎኛል😍
@asmaittesfay9265
@asmaittesfay9265 2 жыл бұрын
Good job Biruk😍🇪🇷🇪🇷
@netsanet7047
@netsanet7047 10 ай бұрын
Yehddydyhdjdhdh🎉
@deeddeed2583
@deeddeed2583 Жыл бұрын
ቡርኬ ሥወድህ በርታ ካተ ብዙ እጠብቃለንን❤❤❤
@nigussieteklu1340
@nigussieteklu1340 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ዘፈን ነው በርታ
@ilillitube7427
@ilillitube7427 2 жыл бұрын
Hojii Ajaa'ibati .brave .keep moving bro
Biruk Jane - Kottu Mee - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
4:29
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 4,5 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.