New Ethiopian Amharic Music - ሰላምነሽ ዘመን

  Рет қаралды 1,108,722

Horn1288

Horn1288

Күн бұрын

Пікірлер: 198
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz 8 күн бұрын
የኔ ድምፀ መረዋ እረጅም እድሜና ጢና ተመኘሁልሽ !!!
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 Жыл бұрын
ድምፃ ሲያምር የብርቱካን ዱባለን ትመስላለች ሀሪፍ ሙዚቃ ትክክለኛ የገጠርን ውበት የገለፀች እንስት ዋው እንዴት ይማርካል ❤❤❤❤❤❤
@TewabechEshete-pi3fz
@TewabechEshete-pi3fz 9 күн бұрын
የኔ ልዩ ነሽ ሰላምዬ ከባህር ዳር ፔዳ ካምፓስና ጢስ አባይ ትዝታዬ ጋር ዛሬም ዉድድድ.......!!!
@YWtube-bs8yn
@YWtube-bs8yn 3 жыл бұрын
የአርማጭሆ ንግስቶች በመላው አርማጭሆ የሚደመጡ ትዝታዎች ሰላምነሽ ዘመነ የሁኔ በላይ አሰፉ ደባልኬ ፍቅራዲስ ብርቱካን ዱባለ እናና ዱባለ አስቴር ዱባለ አምሳል ምትኬ እንደግ መብሬ እንደልቤ ማንደፍሮ ማናልሞሽ ዲቦ መሀሬ ደገፋው ፋሲል ደሞዝ ኤፍሬም ታምሩ የድሮ ሙዚቃዎቹ አቤል ( ገዳም ገባች አሉኝ ፣ እማ ) መስፍን አበበ( እርግብ ) ሚለው በተለይ እና ሌሎችም ። እነዚህ ናቸው ያሳደጉን
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
አርማጭሆ በብዛትም የስቆጣ ዘፍን ይወደዳል
@ikramekram8884
@ikramekram8884 10 ай бұрын
ጨኸ😊
@mesigonderiwa
@mesigonderiwa 4 ай бұрын
ስላም ነሽ አርማጭሆ ነች ማይ አርማጭሆ❤❤❤❤
@endalkachewdesse37
@endalkachewdesse37 2 жыл бұрын
የልጅነት ግዜየን ነው ያስታወሽኝ:: ሁሌ የሚናፋቀኝ አገርቤት የገጠሩ ህዝብ ነው::
@weyiihiwot8763
@weyiihiwot8763 8 жыл бұрын
wow Betam yimechal musicashi yena konjo ketyibet ageran astaweshigi uffff weyi sdet
@sameerasameera8160
@sameerasameera8160 8 жыл бұрын
የገጠር ልጅ መሆን እዴት ያስደስታል ደስስስስስስስስ
@ኢማንየደሤልጂኢ
@ኢማንየደሤልጂኢ 7 жыл бұрын
Sameera Sameera እባካችሁንገጠር፡ገጠርአትበሉኝ፡እኔለራሤአሁን፡ኩትራትጨርሴ፡ወዳገሬልገባነበር ግንእራሴንአሞኛልነገናዉ፡ማብራትና፡ሌትወርክ፡ትዝሲለኝ፡እፍፍፍፍፍፍፍፍ
@עוזיבוגי
@עוזיבוגי 7 жыл бұрын
asiter.aweke
@haninuudueueuu6615
@haninuudueueuu6615 9 жыл бұрын
ዋው በጣም ዴስ የሚል ውድድድድድድ አረግሽለሁ የኔ ቆንጆ በርች
@iloveyouwollo4473
@iloveyouwollo4473 9 жыл бұрын
የተወለድኩበትያደኩበትመንደርወሎናፈቀኝ ምርጥሙዚቃነው
@haymanotiyam3872
@haymanotiyam3872 7 жыл бұрын
እውነትሽ ነው ገጠር መወለድ በጣም ደስ ይላል ገጠር ውበት አለውውውውውውውውውውውውውው
@heatfeet4596
@heatfeet4596 8 жыл бұрын
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ አስታወስሽኝ በጣም ደስ ይላል
@ሰኒየጅሩልጅ
@ሰኒየጅሩልጅ 5 жыл бұрын
የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ የኔ ልዩ ልክ ብለሻል ዉዉዉድድድድድድ💋💋💋💋💋💗💗💗💗💗💙💙💙
@shashanu5776
@shashanu5776 3 жыл бұрын
ሥወድሸ
@eyerusgirma22
@eyerusgirma22 2 жыл бұрын
Weye sewdeshiiiiiii
@amirsultan8412
@amirsultan8412 8 жыл бұрын
አቤት ሰላም ነሽ ሳደቅሽ ምርጥ ባህላዊ ዘፈንሽ ስወደው
@damanadamana6008
@damanadamana6008 7 жыл бұрын
amir sultan
@naseyageta.gondarewagc7133
@naseyageta.gondarewagc7133 9 жыл бұрын
ዋው ስላምነሽ ዘመነ. ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ሙዚቀኛ ♥♣♥
@sadeatwitter5930
@sadeatwitter5930 9 жыл бұрын
Yagabara lje yawme gatara yana agare bate nawe tewelde mandaray ekoralhu ya gabara lje bamahonc thank you for your Salamenash zamani batam nawe adenaqesh nage Wala yawa ya Dassia lje yawme yasago
@بشيرمحمدالأمينادريس
@بشيرمحمدالأمينادريس 4 жыл бұрын
هذه المطربة تخترق كياني بغنائها الجميل.... ILOVE Ethiopia
@rahmaahmed6213
@rahmaahmed6213 4 жыл бұрын
شكرا 😊❤️❤️
@simegnshesimegnsh534
@simegnshesimegnsh534 8 жыл бұрын
ትዝታዬ.ባሠብኝ.ሠላም.ይመችሽ.አቦ
@ናርዲወሎየዋ-ቸ7ዠ
@ናርዲወሎየዋ-ቸ7ዠ 6 жыл бұрын
ዋው ይመችሽ ማር ከተዋበው ከተምናምነው ትውልደ ገጠር ነው ሳይከፋሽ ኑሪልኝ
@ቲጅነኝ-ከ9ጠ
@ቲጅነኝ-ከ9ጠ 8 жыл бұрын
አየ ትውስታ ስደት አይኑ ይጥፍ ሆድ ባስኝ
@adas4568
@adas4568 4 жыл бұрын
ውይ እውነት በጣም በጣም አለው ውበት ሁሉነገር የምናገኝበት ገጠር ውስጤነው
@nomore3119
@nomore3119 2 жыл бұрын
አይይይ ሀገሬ ወሎ የፍቅር ሀገር
@kalkidaabebew5368
@kalkidaabebew5368 7 жыл бұрын
ውነት ነው ገጠር ውበት አለው ያውም የገበሬ ልጅ
@rabiyabintseid4052
@rabiyabintseid4052 4 жыл бұрын
እኔም የገጠር ልጂ ነኚ
@tesfaneshyetma8438
@tesfaneshyetma8438 10 жыл бұрын
Wooowwwwwww Betam arif zefen new Ewunet new geter wubet Alew selamnesh thank you
@omhussain9295
@omhussain9295 9 жыл бұрын
Masarad Highre layla
@selamatlwa2182
@selamatlwa2182 5 жыл бұрын
አዲያነው በረቱ
@muhamedmolla2426
@muhamedmolla2426 7 жыл бұрын
ጨዋታም ደስ ይል ነበር ግን ከተማ መወለደ ቆጨኘ
@አደይጎንደሬዋ
@አደይጎንደሬዋ 3 жыл бұрын
አወ ትውልዴ ገጠር ነው ገጠርነቴ ውበቴ አይይይይይ ስደት 😥😥😥💔💔💔❤❤❤❤
@SalomonAMANSoly
@SalomonAMANSoly 5 ай бұрын
እምነት እና ደግነት ገጠር ነዉ እዉነት ነዉ ይመችሽ አቦ
@hanayilma2311
@hanayilma2311 8 жыл бұрын
wow alew alew geter webt alew .....
@azezakelala8864
@azezakelala8864 3 жыл бұрын
wawwww TekekeL mar
@tafotafo2595
@tafotafo2595 7 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍ የገበሬ ልጅ ይመችሽ
@ፋጡማወሎየፌክ2
@ፋጡማወሎየፌክ2 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ሰላም
@netan5890
@netan5890 9 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው ማን ክፍለ ሀገር
@bementmeku-s6p
@bementmeku-s6p 29 күн бұрын
ትወልዴ ገጠር ነው❤❤❤❤❤አለው አለው ገጠር ውበት አለው
@tigistusiba7837
@tigistusiba7837 Жыл бұрын
የሁሉም ነገር ምንጩ ገጠር ነውና ታላቅ አድናቆቴን ለ ዚች ድንቅ አርቲስት እንዳቀርብ ይፈቀድልኝ?! በጣም አመሰግናለሁ ውድ አርቲስት!!
@Samaritan_Law
@Samaritan_Law 9 ай бұрын
ሜሪ ድንብል የእንዬ ታከለ ምትክ❤️❤️❤️👌
@asu9191
@asu9191 8 жыл бұрын
ሠላምዬ ስወድሽ የኔ ቆንጆ
@lydialebreton8097
@lydialebreton8097 4 жыл бұрын
እውነቷነው መነሻ መሰረቱ የሰውልጂ የተፈጠረው ከዱርነው እና እውነቷነው ገበሬነው የሀገር መስርቱ።
@menanemohd6090
@menanemohd6090 10 жыл бұрын
Betam konjo music
@orthodoxfikirnewu1736
@orthodoxfikirnewu1736 9 жыл бұрын
Yimechal
@FhhFhg-wf4eo
@FhhFhg-wf4eo 8 жыл бұрын
ተፈጥሮ ካደለው ዋው ያምራል በርቺ የኔ ቾከሌት!😍😘
@dananugfhhmalkawi9697
@dananugfhhmalkawi9697 9 жыл бұрын
betam new yemameru yena kungw wded adergshalu berhy
@MesertWalo
@MesertWalo 6 ай бұрын
እውነት ነው እደገጠር ማን❤️❤️❤️❤️👌
@globalcell4877
@globalcell4877 4 жыл бұрын
💃💃💃💃የገጠረልጀመሆንኩራተነወ🇬🇳💝💝💝💟💟💟💟💃💃💃💃💃💃💃ያዙፈታነወሺአመትአየኑር፡አናመሰገናለን😍😘😘💃💃💃💃💃💃💃💃
@abegazastatke8859
@abegazastatke8859 10 жыл бұрын
thinks nice ketebet
@seadakefyalew603
@seadakefyalew603 2 жыл бұрын
አይይይይይይ
@eskedarzeleke5708
@eskedarzeleke5708 7 ай бұрын
Elelelelele Elelelelele Elelelelele ❤
@tafotafo2595
@tafotafo2595 7 жыл бұрын
ከተዋበው። ስወድሽሽሽሽሽሽሽ ፍቅር ነሽ
@wedighebremeskel13
@wedighebremeskel13 3 жыл бұрын
Natey tzta new 2014 die musik 😘😘👌👌👌👌👌
@huluaegekelemu2179
@huluaegekelemu2179 7 жыл бұрын
ውውውውው ስወድሽ
@mebratymerry7943
@mebratymerry7943 8 жыл бұрын
ውብ ናችሁ
@tadelusharagaa5037
@tadelusharagaa5037 7 жыл бұрын
Wawwwwwww desilal agre batem arefi newu sii waddddddddddddddddddddddddddddchu
@s3adekii635
@s3adekii635 9 жыл бұрын
tikeikl gatir new hagery
@ሀብታም-ኰ5ቸ
@ሀብታም-ኰ5ቸ 4 жыл бұрын
ኔየ ቆንጀ ድድድድድድ
@KorneshA-lz9sq
@KorneshA-lz9sq 5 ай бұрын
እወድሻለሁ,ጓደር,ሲነሳ,እዴት,ደሰሚለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@alemtelhun5138
@alemtelhun5138 9 жыл бұрын
wow nice muzika thank u
@ትዝታሠውጎዳፋቅረየውሎልጂ
@ትዝታሠውጎዳፋቅረየውሎልጂ 9 жыл бұрын
ወው በጣም ደሥይላል ቆንጃ
@mitikiewodage7364
@mitikiewodage7364 9 жыл бұрын
wrr=orr
@ስሌነኝየጎንደርቅብጥብጥስ
@ስሌነኝየጎንደርቅብጥብጥስ 7 жыл бұрын
አለው አለው ገጠር ውበት አለው በእውነት ውስጤ ነሽ ከተሞናሞነው ከተሽሞነሞነው ትውልድ ገጠር ነው የልቤ ነሽ
@deresemamo7943
@deresemamo7943 7 жыл бұрын
Silenat gonder አገሬ ገጠር ነው ውይይይይይይይይ
@ስሌነኝየጎንደርቅብጥብጥስ
@ስሌነኝየጎንደርቅብጥብጥስ 7 жыл бұрын
derese mamo አዎ ገጠር ነው አገሬ ከተሞናሞነው ከተሽሞነሞነው ስትል በጣም ነው የምወድላት የኔ ማርርርርርርርር
@deresemamo7943
@deresemamo7943 7 жыл бұрын
Silenat gonder አወ ቡዙነገር ነው የምታስታዉስ ውይይይይይ በዛ ስአት ማን አለብን ውይይይይይይ እረ መቸ
@viff9021
@viff9021 7 жыл бұрын
yene mar sewedesh
@ሰአዳነኝወሎየዋየኤጁልጅ
@ሰአዳነኝወሎየዋየኤጁልጅ 2 жыл бұрын
አለዉ አለዉ ገጠር ዉበት አለዉ 😭😭😭😭😭😭😭
@temesgenayenew1566
@temesgenayenew1566 3 жыл бұрын
Abet desssssssss maletu.....eskesssssssssss
@ራያራዩማ-ሸ3በ
@ራያራዩማ-ሸ3በ 2 жыл бұрын
ገጠር ውበት ኣለው እኔም ምርጥ የገጠር ልጅ ነኝ ራያ ራዩማ
@lijfikirulf9763
@lijfikirulf9763 2 жыл бұрын
የገጠር ልጅ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ
@tsahaytsahay6507
@tsahaytsahay6507 9 жыл бұрын
wow wow konjoyeee bexam yamral
@almesweet1305
@almesweet1305 8 жыл бұрын
woooow teweldey getter new 💚💜💛💜💛💜
@almesweet1305
@almesweet1305 8 жыл бұрын
+mohammed dadon abet
@የጎንደርልጅነኝየደብረታቦ
@የጎንደርልጅነኝየደብረታቦ 7 жыл бұрын
እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩኝ
@Dabalovsky
@Dabalovsky Ай бұрын
Katew abo 😂❤
@rahimamd5
@rahimamd5 9 жыл бұрын
yas. yas 100/%
@አምላኬሰውአድርገኝናሰውሁ
@አምላኬሰውአድርገኝናሰውሁ 7 жыл бұрын
ከተዋበው ከተምናምነው ትውልዴ ገጠር ነው!!!
@martaasfaw9038
@martaasfaw9038 5 жыл бұрын
👍👍
@muhamedmolla2426
@muhamedmolla2426 7 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ
@ameenawdaj3813
@ameenawdaj3813 8 жыл бұрын
ይምችሽ ይንይ ቆንጅ
@tessatesfalemwowbetimyamer9287
@tessatesfalemwowbetimyamer9287 9 жыл бұрын
tikekel nechi tewelede getere new
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 8 жыл бұрын
የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
@av6bf636
@av6bf636 7 жыл бұрын
zahra ye dessie lji
@meremaassen9411
@meremaassen9411 7 жыл бұрын
በጣም ገጠር ውበት አለው እህት
@estralebachewr2458
@estralebachewr2458 9 жыл бұрын
ሀረፍ ሙዚቃ
@ሰርካለምታደሰ-ከ8ጸ
@ሰርካለምታደሰ-ከ8ጸ 9 жыл бұрын
ዋውውውውው
@SimegnewTilahun-lv3pw
@SimegnewTilahun-lv3pw Жыл бұрын
እውነት ነው ትውልድ የገጠር ነው ደስ ሲል
@ZainabZain5530
@ZainabZain5530 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢Awo Tawlide Gaxer naw ❤❤❤❤❤❤❤❤
@seadakefyalew603
@seadakefyalew603 2 жыл бұрын
ሳህ
@asterfentaw8696
@asterfentaw8696 10 жыл бұрын
Selamya nice song
@habtamshimeles8232
@habtamshimeles8232 7 жыл бұрын
በትክክል ገጠር ውበት አለው!
@vn874
@vn874 9 жыл бұрын
ዋው
@AyalaDessie
@AyalaDessie Жыл бұрын
❤batem nw yemewudew
@bhbh3669
@bhbh3669 6 жыл бұрын
ስወድሸ እኮ 😍😍😍😍😍😍😍
@SuseRoba-fs9tp
@SuseRoba-fs9tp 8 ай бұрын
Who's still here in 2024❤🙏
@yibedarwin2132
@yibedarwin2132 5 жыл бұрын
ሳላዉቅ የናቅኋችሁ ይቅርታ አድር ጉልኝ ዉበት ፍቅር ሁሉም ነገር ያለዉ ገጠር ነዉ አለዉ አለዉ ገጠር ዉብት አለዉ አለዉ አለዉ ገጠር ፍቅር አለዉ
@rabiyabintseid4052
@rabiyabintseid4052 4 жыл бұрын
በትክክል የገጠር ልጂኮ ፍቅር ነን በገጠርነቴ የምኮራ ነኚ
@zabibanigusie2938
@zabibanigusie2938 4 жыл бұрын
ያልተበረዘ ፍቅር ያለው ገጠርነው የገጠርልጂነኝ
@kokkobiyeemareyyamilijikok4065
@kokkobiyeemareyyamilijikok4065 7 жыл бұрын
Wwwwwwwo yen mari♥♥♥♥♥♥♥
@almazdemaz1564
@almazdemaz1564 8 жыл бұрын
እንኳንምገጠረነኝ
@dessalegnetelele7553
@dessalegnetelele7553 Жыл бұрын
Hed Engdih Kibirt Ethiopia I am comfortable ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ Ethiopian
@tesfayeaddis4710
@tesfayeaddis4710 11 жыл бұрын
Nice song
@aberashhailu1846
@aberashhailu1846 2 жыл бұрын
"ትውልዴ ገጠር ነው"🧡❤️❤️💚💙💜💞
@ቢራራሙሉጌታአፈለ
@ቢራራሙሉጌታአፈለ 2 жыл бұрын
እውነቷነው መነሻችን ገጠርነው
@biboboss190
@biboboss190 7 жыл бұрын
የገጠር ልጅ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
@bareduoromo1160
@bareduoromo1160 7 жыл бұрын
Bibo Boss hkh
@vtvt7585
@vtvt7585 5 жыл бұрын
ልክክክክክ
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 10 ай бұрын
እሪሪሪሪሪሪ😮😮😮❤❤❤ አይይይይይይ
@mahmatchf1606
@mahmatchf1606 4 жыл бұрын
I love
@flldsf9791
@flldsf9791 5 жыл бұрын
ገጠር እውስጤነውእህህህህ
@ኡመርረጃው
@ኡመርረጃው 9 ай бұрын
ሳህ ❤❤❤❤❤❤❤
@ufufugvvhh2639
@ufufugvvhh2639 8 жыл бұрын
wow yemacshe
@bizumeza7293
@bizumeza7293 7 жыл бұрын
አለው አለው ውበት ገጠር መወለድስ ገጠር
@mtqkala
@mtqkala Жыл бұрын
Way because I love her she's always a good a good singer 👩‍🎤 🎤 🎶 🎼 ♥️
@adengebrekidan5604
@adengebrekidan5604 4 жыл бұрын
Selemeneshe zemene ewenete newe fekere yetemo amonewe edeqete qetere newe betame dese yemele webete alewe aneheme bedebe tehaweteshewale selamye sewedeshe 🗼💐🌻💐🌹🍂🍁🌷🌺🌼🌸🌳🌴🌿🌹
ምርጥ የጎጃም ባህላዊ ሙዚቃ _New Ethiopian Gojam Music mp.3
11:43
sereg Tube - ሰርግ ቲዩብ
Рет қаралды 535 М.
Selamnesh Zemen   Ale Gena
5:15
Ambassel Tube
Рет қаралды 39 М.
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
진짜✅ 아님 가짜❌???
0:21
승비니 Seungbini
Рет қаралды 10 МЛН
best ethiopia bahilawi music video /ትውልዴ ገጠር ነው /
5:15
Dibora entertainment
Рет қаралды 83 М.
New Ethiopian Amharic  Music - ለምለም ሹመቴ
6:41
Horn1288
Рет қаралды 829 М.
New Ethiopian Amharic Music - Mandefro Kassa " ወሎ "
6:12
Horn1288
Рет қаралды 671 М.
Aytereterim
6:39
Genet Masresha - Topic
Рет қаралды 126 М.
Ethiopian Music - Kasahun Taye - Yeagew Lege(Official Music Video)
6:08
Nahom Records Inc
Рет қаралды 604 М.
ethiopian song
6:28
ahamedsalih
Рет қаралды 6 МЛН
ገነት ማስረሻ እዋዋ ጎጃም Genet Masresha Gojam music
6:07
Ethio Admas 13
Рет қаралды 1,9 МЛН
Amsal Mitike - Babajalew
5:45
Sisay Bekele
Рет қаралды 1,4 МЛН
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН