ሆስቴሶች ስንት ብር ይከፈላቸዋል?

  Рет қаралды 48,028

D Flight Tips

D Flight Tips

Күн бұрын

Пікірлер: 185
@Eumeesmalle
@Eumeesmalle Ай бұрын
አመሠግናለን ወንድሜ ተሳዳቢዎች ቅናት ነው ልቦና ይስጣቸው
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
እግዜር ያክብርልኝ!
@gashawgetnet
@gashawgetnet Ай бұрын
Wow Dagne this is another Face of D-Travel. I like it bro, keep it up!!!
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
Thank you dear!
@mikemike2627
@mikemike2627 Ай бұрын
10:33 ደቂቃ ላይ ነው የደሞዙ ልክ ያለው ሌላው ዝባዝንኬ ነው
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
የምንረዳው በገባን ልክ ነው! ደሞዙ ከገባህ በቂ ነው! አመሰግናለሁ! (በአንድ ጉዞ ብቻ ከወር ደሞዛቸው የተሻለ ገንዘብ Make ማድረግ የሚችሉ የበረራ አስተናጋጆች አሉ:: እንዴት ብለህ ስትጠይቅ ዝባዝንኬ ያልከው የቪዲዮ አካል ይመልስልሃል)
@mikemike2627
@mikemike2627 Ай бұрын
@ ወንድማለም ሁሉን አላዋቂ አታድርግ ባወራ አደለም እኛ ባቀናነው ከተማ ጨፈረበት ገገማ ይባላል ቤቱን ካቀኑት ውስጥ ነኝ እረፍ!
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
ወንድም አለም ደስ በሚል አጠራር ስለጠራሃኝ አመሰግናለሁ! አብዛኛው ET የሰራ ሰው እንደሚያውቀው በደሞዙ ብቻ የሚተዳደረው በጣም ጥቂት ሰው ነው። ከሳትኩኝ የራስህን ሃስብ ስጥበት!
@mikemike2627
@mikemike2627 Ай бұрын
@ ፈረንጅ don’t open a can of worms ይላል ባናወራው ነው ሚሻለው ደሞዝ እና ET አይተዋወቁም ሲጀመር አሁን ትንሽ ቁጥሩ ለጆሮም ቢሆን ተሽሎ ነው እንዳልከው ውስጥ ሲገባ ትንሽም ቢሆን ጥቅማጥቅም ስላለው ቻል አርገነው ነው የኖርነው አሁን ለሌላ አየርመንገድ ነው ምሰራው ልዩነቱ ሰማይና መሬት ነው ወንድሜ ግን ደሞ ምንም ቢሆን ያስተማረንን ቤት አንረሳም ባየር ላይ ሳየው እምባዬ ሁሉ ይመጣል ☹️
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
እውነት ነው ወዳጄ! እኔም ከET ከለቀቅኩ 13 አመት አለፈኝ... በጋሽ ግርማ ዋቄ ዘመን... ከዛ በኋላ ገልፍ ኤየር እና ኤየር ቻይናን ጨምሮ ለተለያዩ አየር መንገዶች ሰርቻለሁ... እንዳልከው ስለ ET የሚሰማኝ ስሜት ግን ከማንም ጋር አይወዳደርም! ከደሞዙ በላይ Belongingness የሚፈጥረው የተለየ ነገር አለ! "ማን ያውራ የነበረ፣ ማን ያርዳ የቀበረ'' እንዲሉ እንዳንተ ያለ ውስጥ አዋቂ ያቆይልን!
@weseneafi5520
@weseneafi5520 Ай бұрын
ደሞዛቸውን ከዚህ እስከዚህ ብሎ መጥቀስ ይቻላል it is not big deal
@TRUEBELIVER1
@TRUEBELIVER1 Ай бұрын
Esti ngeren kawek
@EskinderGebreyohannes
@EskinderGebreyohannes 2 ай бұрын
መነሻ: ደመዎዝ: መግለፅ: ነበረብህ:: ዋናው: ነገር: እሱ: ነው:: ከአመታት: በሁዋላ: የሚሆነው: ሌላ: ነገር: ነው:: ( የሲኒየር: ስትገልፅ: የጁኒየር: መግለፅ: እንዳለብህ: እንደት: ዘነጋህ?)
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
እስኬ ይቅርታ ከልብ አመሰግናለሁ! እታረማለሁ! እውነት አለህ በነገራችን ላይ ለሆስቴስና ለፓይለቶች ስራቸው በረራ ስለሆነ ደሞዙ ከሚያገኙት ጥቅምና የበረራ ክፍያ ጋር ሲነፃፀር አይደራረስም! ሃሳብህን ከአክብሮት ጋር ተቀብያለሁ!
@UnlockingAcademicSuccess
@UnlockingAcademicSuccess 2 ай бұрын
Thanks.bro.🎉🎉🎉❤❤❤
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
Thank u Amish
@Ana-ct8bx
@Ana-ct8bx Ай бұрын
thank you❤
@YonathanZerihun
@YonathanZerihun 2 ай бұрын
Thanks sir
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
Thank Yo!
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 2 ай бұрын
Well Come ❤
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
Thank you Teme!
@user-nebo79
@user-nebo79 Ай бұрын
hello everyone love u all
@hssana8939
@hssana8939 Ай бұрын
ተመልካች እምታጡት በጣም ነዉ ነገሮችን የምታዛዙት አጠር አድርጋችሁ ማውራት አትችሉም ስታሰለቹ
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
ካላስፈለገህ ያለማየት መብትህኮ ነው ወዳጄ!
@Arsenal_fans_1
@Arsenal_fans_1 Ай бұрын
​@@DFLIGHTTIPSለእንደዚህ አይነት comment መልስ አትስጥ ምን አለፍህ አሪፍ እንደሰራክ አተም እኛም እናውቀዋለን
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
@Arsenal_fans_1 Thank u ፈጣሪ ያክብርልኝ!
@Jebanoml
@Jebanoml Ай бұрын
Come to the point
@gobenabeshah8267
@gobenabeshah8267 Ай бұрын
የደሞዝ ጣራ ደሞዝ ለመንገር ድር ነው ለምን አዲስ ለሚገቡት ያለውን እንደ ጣራው መነሻውንም ብትነግረን የሚጠቅም ይመስለኛል
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
በጣም ልክ ነው ወዳጃ መነሻው ከሌሎች ጥቅማጥቅሞች ውጪ የቅርብ ጊዜ 21,000 ብር ነበር ምንአልባት አሁን ከተቀየረ እናጣራላን!
@derbie-t6h
@derbie-t6h Ай бұрын
ደስ ይላል
@MaryamJibril-x9c
@MaryamJibril-x9c 14 күн бұрын
Hii brother can you inform me about ground staff about salary in emirates
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 14 күн бұрын
As per your position and seniority the Average EK Salary is around 5,800 AED (UAE Dirham)
@MaryamJibril-x9c
@MaryamJibril-x9c 14 күн бұрын
Could you please make video about ground staff in emirate
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 14 күн бұрын
@MaryamJibril-x9c Thank u it ready I will post it on coming Friday!
@MaryamJibril-x9c
@MaryamJibril-x9c 14 күн бұрын
@@DFLIGHTTIPS ok thank you dear
@derbie-t6h
@derbie-t6h Ай бұрын
ጥሩ ነው
@AkberetTsegaslassie
@AkberetTsegaslassie 2 ай бұрын
Hi እንዴት ነክ ደስ የሚል መረጃ የኢትዮጵያ ሆስተስ ለመሆን የሚካየደው ሂደት ብታቀርብልን የፅሑፍ ፈተና እና ኢንተርቪው የስክሪን የቁመት እና የክብደት ያላቸውን ይዘቶች ብታቀርብልን ደግሞ የስራ እድል ሲመጣ ኣሳውቀን ለምታደርግልን ድጋፍ እናመሰግናለን ከነቤተሰቦችህ መልካም ነገር ተመኘሁልህ።
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ አኪዬ ክብረት ይስጥልኝ! ሃሳብሽን በአክብሮት ተቀብያለሁ!
@mulugetarayaw2233
@mulugetarayaw2233 Ай бұрын
በጣም ከባድ በጀት ያስፈልጋል። ወጪው የሰርግ ያክል ነው😢
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
የምኑ በጀት ነው ሙሌ?
@berihunayalew6979
@berihunayalew6979 Ай бұрын
❤❤
@firstethiopia6688
@firstethiopia6688 Ай бұрын
Your running every where Try to relate your topic with the titles you mentioned in the beginning
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
OK
@SeadaBedru-c6l
@SeadaBedru-c6l Күн бұрын
Muslim setoch ethio air line lay yseralu wey? Alebabesus endet ytayal?
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Күн бұрын
Selam Seadi Awo Yiseralu alebabes gin endelelaw temesasay new!
@tensayhailu188
@tensayhailu188 Ай бұрын
Ebakeh leje hulem megnotua hostes newEndet new mehon yemetechelew?
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
Selam bemigerm huneta zare Arb mizgeba aleke... 12th kecheresech be ketay 6 wer wust yiwetal
@brehanbekele1345
@brehanbekele1345 27 күн бұрын
2000 ብር በቂ ነው ከሄዱበት ሀገር እቃ እያመጡ ይሸጡ የለ ? ዲግሪ ያለው መምህር 8000 ነው እኮ ደሞዙ
@Aselefech-d6w
@Aselefech-d6w Күн бұрын
👍💙💙💙💙👍💙💙💙💙💙👍💙💙💙👍💙💙💙👍💙💙💙💙👍💙💙
@michailsiameregn4539
@michailsiameregn4539 Ай бұрын
wendeme wend cabin crew dero neber? lemndenw ahunes yefelegut? edel yenoregnal bemokerm? esti tinish information setegn esti amesegnalew
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
Wend Cabin Crew befit neber bemehal tekwarto set bicha neber yemiwesdut ... Ahun demo endegena jemrwal bezih zur mizgeba alkwal... may be Ke 4 or 5 wer behwala Addis Siyawetu mokir
@michailsiameregn4539
@michailsiameregn4539 Ай бұрын
@@DFLIGHTTIPS lefetan melasheh amesegnalew
@elatube8960
@elatube8960 Ай бұрын
thumbnail lay yalechwu hostess helina mesfin nech aydel?//
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds Ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
Thank u
@HaileSadam
@HaileSadam Ай бұрын
ከወደቅህ 1ዓመት ኪሳራ አለው ወይ ለትምህርት ያስተጓጉላል ወይስ ጎን ለጎን ነዉ ለምሣሌ እኔ ገና ያልጀመርኩ ፍረሽ ተማሪ ነኝ ሌላ ደሞ መልክህ ለምሳሌ ጥርስህ ኣይንህ ያያሉ ወይ መቼ ነዉ ፈተናዉ ሚሠጠው በቃከ ትምህርት
@mulugetarayaw2233
@mulugetarayaw2233 Ай бұрын
ሁሉም ያያሉ😢 አልፈው ለስልጠና ከአንድ አመት በላይ የጠበቁት ዘንድሮ እንደ አዲስ አፕላይ አድርጉ ነው የተባሉት ግፍ ነው😢 ልጄ ባመለከተች በዘጠኝ ወር ስልጣና ገብታ ጨርሳ ከወር በፊት ስራ ጀንራለች። ብዙዙዙ ወጪ ኣለው ኮስሞቲክስ ሙዋቢያ ምናምኑ የዋና ፓኬጅ 7000x2 ወዘተ ብቻ ድሃ ቤተሰብ ያለው ባያመለክት ይመከራል❤❤❤
@elatube8960
@elatube8960 Ай бұрын
​@@mulugetarayaw2233le wond mn woch enawotalen ?🤔
@elatube8960
@elatube8960 Ай бұрын
​@@mulugetarayaw2233how much is the pocket money?
@Mayaby20
@Mayaby20 Ай бұрын
Tesfa qurechi beyigna😮 ​@@mulugetarayaw2233
@MetassebiaYimam
@MetassebiaYimam 2 ай бұрын
Pls get the right information about regarding the ticket issuance for all employees
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
Thank you Meti I will do on it!
@yirgalemfilfile1717
@yirgalemfilfile1717 2 ай бұрын
እባክስ ዙሪያጥምጥም አታውራ ወደዋናውነጥግባ ስትይከፈላቸዋ
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
ይርጌ የሙሽራ መኪና ሆንኩብህ? ካልቸኮልክ ታገኘዋለህ!
@yordibm7855
@yordibm7855 Ай бұрын
የበረራ አስተናጋጆችን በጣም ነው ማደንቀው ....እኔ ግን ለመስራት ማላስበው ስራ ነው
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs Ай бұрын
በጣም ግሩም አስተናጋጆች አሉን መእውነቱ ሀበሻን አቀባበል ባህላችንም ነው በዜላይ ይህንን ስራ ያገኝ ሰው የታደለ ነው አመሰግናለሁኝ እውቀትን ስላጋራኸን ወድሜ
@FikirFitigu
@FikirFitigu Ай бұрын
ሰላም ዳጊ ስክሪንግ ምንመጣዉ የት ነዉ ለምሳሌ የተመዘገብኩኝ ጎደር ነዉ
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
ሰላም ፍቅር የመጀመርያው እስክሪንግኮ ክልል አልቋል አዲስ አበባ የተጠሩት Online ስላመለከቱና በአካል ስላልታዩ ነው የእናንተ ያለፋችሁት ቀጣይ የፅሁፍ ፈተና የአዲስ አበባስ ስክሪኒንግ ሲያልቅ ነው
@FikirFitigu
@FikirFitigu Ай бұрын
የት
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
@FikirFitigu ሁሉንም እዛው ጨርሳችሁ አ.አ ለስልጠና ነው የሚመጣው
@demissiemitiku5424
@demissiemitiku5424 Ай бұрын
ወለሉልንም ማሳወቁ ጥሩ ነበር።
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
ተቀብያለሁ ደምስ! አመሰግናለሁ!
@solomongirma2428
@solomongirma2428 2 ай бұрын
Enamesegnalen egnam.. yene tyake 12 kecheresku koyehu ena mamelket echilalehu?
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
Wutetu ena lelaw qualification ketemwala yichalal
@FunnyDahliaFlower-ft5wl
@FunnyDahliaFlower-ft5wl Ай бұрын
Sorry የዝ ዙር ዎንድንም ያካታል አዴሌም እንዴ ተመዝግቤን ናበር የፋታና መስታዋቅያ ከዎጣ ቶሎ አሳዊቄን ባዝው የ interviwe tiyaqee bizat allaw sint yi honal
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
ይሄ ዌብሳይታቸው ነው በዚህ ተከታተል! corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies አዲስ ነገር ሲኖር Update ለማድረግ እሞክራለሁ! ኢንተርቪው ለሁሉም ተመሳሳይ አይደለም በ3 ጥያቄም የሚያበቃ አለ ፣ ከሚመልሳቸው መልሶችና ማብራሪያዎች አንፃር 20 ዱቂቃም አብረውት የሚቆዩት ይኖራል!
@kalidshamil6092
@kalidshamil6092 2 ай бұрын
የሆስቴስ ደሞዝ የሚል ህርስ ብለህ የምታወራዉ ሌላ
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
ካሊዶ ሙሉ ቪዲዮውን አይተኸው ስለ ሆስቴስ ደሞዝ ካላወራሁ ልቀጣ!
@BeKalTube
@BeKalTube 2 ай бұрын
መጀመሪያ ሙሉ ቪዲዮውን ተመልከተው ወንድም
@tsigeulfata4160
@tsigeulfata4160 2 ай бұрын
አየርመንገድ ውስጥ ወንድም ወይም እህት ወይም አባት ወይም እናት ወይም ሌላ ዘመድ ያለው ሰው ለመቀጠር አይችልም የሚባለው እውነት ነው ?
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
እንዲው ምንም አይነት ትፅእኖ እንዳይኖር ለማረጋገጥና የሁሉም አየር መንገዶች እንደ ስታንዳርድ ስለሚጠየቅ ነው
@tsigeulfata4160
@tsigeulfata4160 2 ай бұрын
​ይቻላል ወይስ አይቻልም በአጭሩ​ ፤ግልፅ ስላልሆነልኝ ነው ይቅርታ። ቢሆንስ ምን ችግር አለው?
@natigetu
@natigetu Ай бұрын
Please about ground technician from junior to senior
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
Hello Natisha I was waiting the free version of ground technician vacancies ... If they don't have it I will do it on beginning of December Thank you!
@danielzeru-iy5ol
@danielzeru-iy5ol 2 ай бұрын
Thank you ❤❤❤❤ Aircraft maintenance sltenaw meche yjemral ke 12 class yezendro tefetagn 266 new wtetu yasgebagnal Merehaw Betam yasfelgegnal
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
Selam Dani Aircraft maintenance ahunim ale active new gin 1.self sponsored new 2. Maths, Physics ena English Ke 50% belay yiteykalu
@danielzeru-iy5ol
@danielzeru-iy5ol 2 ай бұрын
Physics ena english gn ke 50 betach new ye entrance gn lelaw ke 12 ,11,10,9hulum betam arif 1 andegna neber mwetaw esu aytaylgnm ?
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
@danielzeru-iy5ol Daniye ahun balew esun consider ayadergum next mastawekiya siweta yeteleye neger kale awerahalew
@danielzeru-iy5ol
@danielzeru-iy5ol 2 ай бұрын
Betam des ylegnal
@BetelhemAmsalu-b9b
@BetelhemAmsalu-b9b 2 ай бұрын
Ebakk wendme mels efelgalehu ye 2016 exam tefetagn neberkugn ena yametahut result 171 nw megbat yemchl ymeslkal hulunm amolchalehu please tell me????
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
Selam Betisha Awo le cabin crew result matter ayadergim lelawun kamwalash tichiyalesh
@BetelhemAmsalu-b9b
@BetelhemAmsalu-b9b 2 ай бұрын
Eshi amesgnalehu gn demo eko minimum 200 ylal twelve result e mater ayaregm
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
@BetelhemAmsalu-b9b Bettam yikirta Kezih befit beneberut mastawekiyawoch minimum result altekemetem neber Anchi liknesh... May be remedial kewesedshna mashashal kechalsh new qualify yemitadergew!
@BetelhemAmsalu-b9b
@BetelhemAmsalu-b9b 2 ай бұрын
Eshi 2 year diploma bmars tekebaynet ynorewal gn
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
@BetelhemAmsalu-b9b le cabin crew Diploma yelewum!
@AlemneshD.weyesa
@AlemneshD.weyesa 2 ай бұрын
Lemaho kalu mesfertoch mehal amrot wey degmo ije lay yale yetafetro milekit takebayenat yelawem wey
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
Alemye eskahun esun neger tasabi aladeregum! Thank you!
@MahiJeber
@MahiJeber 2 ай бұрын
163 nw yamtawt hosstes memoker alchlem brather
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
Selam Mahi Bezih zur lemewedader 200 ena keza belay wutet gideta new
@seranhusen3229
@seranhusen3229 2 ай бұрын
What about pilots
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/mXqccmavd69mo9Usi=NFu8TllOjej8o6iL ስለ ፓይለት ከዚህ በፊት የሰራነው ቪዲዮ ሊንክ ነው!
@KalebLakew
@KalebLakew Ай бұрын
Sile fetenaw siraln
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
Eshi Kalebo!
@etaferawgmariam-gf4pz
@etaferawgmariam-gf4pz Ай бұрын
የፅሑፍ ፈተናውና ኢንተርቭውን በተመለከተ ብታቀርብ
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
ሰላም ኢቲ የተሰራ አለ ቼክ አድርጊውና ተጨማሪ ካስፈለገ እንሰራበታለን kzbin.info/www/bejne/gl7ak4mJgrKjnJIsi=paSKpHXg9SFD3Hnd
@tigisttekle
@tigisttekle 9 күн бұрын
Why are you talking out of our question
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 8 күн бұрын
Which one is Your Question?
@TRUEBELIVER1
@TRUEBELIVER1 Ай бұрын
Meche ye cabin crew mzgeba dgami yemiwetaw kawek btnegren
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
Excacly mech endehone ayitawekim kezih befit keneberew experience gin eske May2025 (5 wer) expect yideregal
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs Ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ስራውን የሜያከብር ለሰው ክብር ያለው ሰው ያስደስተኞል በጣም
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs Ай бұрын
በጣም የመስራት ፍላጎትን ያነሳሳል የምትሰጡት አክብሮት
@HshsWtsgs
@HshsWtsgs Ай бұрын
ስማችሁን አጠላት ጠብቁ እኞ ለእኞ እንከባበር ጠላት በዙሪያችን ስለሜያገሳ
@AldAde-e1s
@AldAde-e1s 2 ай бұрын
When start ethiopian aviation unversity application for 2017 and what do the student entered unversity for freshman to apply for AMT Et-sponserd please don 't pass my comment
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
Hello dear Thank you for your comments! Currently AMT ET-Sponsred not open ... But u have to prepare your academic documents in PDF format!
@AldAde-e1s
@AldAde-e1s 2 ай бұрын
@@DFLIGHTTIPS Tnx you are kind person God bless you
@derbie-t6h
@derbie-t6h Ай бұрын
ለወጣቶዘች ያበረታታል
@lolygiorgis6315
@lolygiorgis6315 Ай бұрын
ቁመት አና ክብደት፣መመዘኛ ላሟሉት😅😅
@Chacha2024-z1
@Chacha2024-z1 Ай бұрын
Kedada suspens
@aregaayalew215
@aregaayalew215 Ай бұрын
አዛግከኝ ደሞዝ ሌላወሬ
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
የፈለግከው ደሞዙ ብቻ ከሆነ ተጠቅሷልኮ!
@RihannaDereje
@RihannaDereje Ай бұрын
A.A lemimezegebu website silekek asawuken please 🙏
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies
@Arsenal_fans_1
@Arsenal_fans_1 Ай бұрын
ፖይለት ነክ እንዴ ?
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
Aviation Industry wust negn enji pilot Aydelehum Wodaje!
@RahelGetachew-r1t
@RahelGetachew-r1t Ай бұрын
Ba war kifiya kafiye mamar alichilim
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
Ahun esu option yelem Et-sponserd new yalew
@FikirteGebrecherkos
@FikirteGebrecherkos Ай бұрын
ጆሯችን ላይ ከ1ጊዜ በላይ ከተበሳን መሆን ይችላል እንዴ please 🙏
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
ሰላም ፍቅር እንደዛ አይፈቀድም
@TsionTamrat-c4y
@TsionTamrat-c4y 2 ай бұрын
Meter ke 57 ykebelalu kumet
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
Selam Tsi 1.57 Ayikebelum
@Tommamojerry
@Tommamojerry 2 ай бұрын
A.A Online endet endmimola asayen ebakh
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
እሺ ያብ ግን Online formu yemikefetew or yemijemerew November 18 silehone ahun zig new Arb gin mulu mereja yalew video enlekalen
@MahiJeber
@MahiJeber 2 ай бұрын
Selam lant yehun 163 nw yamtawt le hostess aychalem balemoker yeshalgal?
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
Awo Mahishu Bezih zur 200 point gideta new
@MengstuEndalew
@MengstuEndalew Ай бұрын
አባ ግን ተምረን ስንጨርስ እዛው ይቀጥሩናል? እባክህ ንገረኝ
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
ለካቢን ክሩ አስተምረው ይቀጥራሉ!
@RihannaDereje
@RihannaDereje Ай бұрын
bres mareg yichala wey
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
Selam Ri Training lay chigir laynorew yichilal sira lay gin ayichalim
@RihannaDereje
@RihannaDereje Ай бұрын
@@DFLIGHTTIPS thank you 🙏🙏
@derbie-t6h
@derbie-t6h Ай бұрын
ተስፋ ሰጭ
@Sovv0121
@Sovv0121 Ай бұрын
ምንም ማይጠቅም video ነው የሰራኸው far from your title,
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
አመሰግናለሁ!
@dagiliule7460
@dagiliule7460 Ай бұрын
ያንዛዛክ እኝኝኝኝ
@AlemneshD.weyesa
@AlemneshD.weyesa 2 ай бұрын
10q betam
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
Ameeegnalehu Alemina!
@AmanuelAs
@AmanuelAs 2 ай бұрын
ምን አገባህ
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
አማኑኤል ይጠብቅህ!
@bereketsisay3563
@bereketsisay3563 Ай бұрын
😅😅😅😅sint aynetsew ale gin wey gud😅😅​@@DFLIGHTTIPS
@FikirFitigu
@FikirFitigu 25 күн бұрын
አረ ምንም የለ አዲስ ዳጊ
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 24 күн бұрын
እስካሁን የለቀቁት ነገር የለም! ምንም አዲስ ነገር የለም
@alemayehu3262
@alemayehu3262 2 ай бұрын
የምታወራው አጣህ
@yikealotesfalidet3557
@yikealotesfalidet3557 2 ай бұрын
እማማ ዝናሽ እንኳን እንዳንተ ወሬ አያንዛዙም ታሰለቻለህ
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ! የተንዛዛውን አስተካክላለሁ! ስላሰለቸሁሽ ይቅርታ!
@BeKalTube
@BeKalTube 2 ай бұрын
አጭር ነገር ለማየት ቲክ ቶክ ጥሩ ነው ላንተ!
@yikealotesfalidet3557
@yikealotesfalidet3557 2 ай бұрын
@@DFLIGHTTIPS የተማረ ሰው እንዲ ነው አስተያየት በቀና ይቀበላል እኔም በጣም አመስግንሀለው ወንድሜ ከረር ላረኩት አስተያየት ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለው
@saraababa
@saraababa Ай бұрын
@@yikealotesfalidet3557 እንች ጉበዝ እንዲህ ነው ስህተትን ሲነገሩ ይቅርታ ማለት። ተባረኪ እንዲህ ነው ትውልድ ማለት ተነጋግሮ መስማማት። ቀጥኝበት በሂወት ዘመንሽ እትራፊ ነው የምትሆኝው።
@lolygiorgis6315
@lolygiorgis6315 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣
@MequanintYimer
@MequanintYimer 2 ай бұрын
Talk too much in necessary things and repeated many of them
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS 2 ай бұрын
Ok Thanks for your necessary comment!
@HaileSadam
@HaileSadam Ай бұрын
ከወደቅህ 1ዓመት ኪሳራ አለው ወይ ለትምህርት ያስተጓጉላል ወይስ ጎን ለጎን ነዉ ለምሣሌ እኔ ገና ያልጀመርኩ ፍረሽ ተማሪ ነኝ ሌላ ደሞ መልክህ ለምሳሌ ጥርስህ ኣይንህ ያያሉ ወይ መቼ ነዉ ፈተናዉ ሚሠጠው በቃከ ትምህርት
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
ሰላም ወዳጄ 5 ወይም 6 ዙር አለው ባለህበት ቅርብ ጣቢያ ማካሄድ ትችላለህ ምሳሌ ስክሪኒግ 1 ቀን ትጠራለህ ... ፈተና አንድ ቀን ... ኢንተርቪ እያለ ካለፈክ ሜዲካል መጨረሻው ነው ከዛ በኃላ ስልጠናው አዲስ አበባ ነው ያኔ ከሌላ ትምህርት ጋር አይመችም
@hdnhdnx2588
@hdnhdnx2588 Ай бұрын
​@@DFLIGHTTIPS what if distance benmars endeza ayechalem? (Ofc yichalal) gn ymechal i mean test sinor megeghet aleben ena shift flight liyaregulen yichelalu endet nw aserarachew?
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
@hdnhdnx2588 ብዙ የተግባር ልምምድ ስላለው ለዲስታንስ የሚመች ትምህርት አይደለም!
@alemdemie4219
@alemdemie4219 Ай бұрын
@@DFLIGHTTIPS mendenachew ye tegbar lememedochu
@DFLIGHTTIPS
@DFLIGHTTIPS Ай бұрын
@alemdemie4219 ሲሙሌሽን ላይ ልምምድ ማድረግ፣ ዋና እና ሰርቪስ እንዴት ፕሮቫይድ እንደምታደርጉ
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.