Рет қаралды 312
ሰላምሽ ዛሬ ነው ኢየሩሳሌም
ወዳጅ መጥቷልና አምላክ ዘላለም
ሆሣዕና በአርያም እያሉ ዘመሩ
ሕፃናት በኢየሩሳሌም
ሆሣዕና እያሉ አመሰገኑት
በኢየሩሳሌም ያሉ ሕፃናት
አዝ.....
አንቺ ቤተልሔም የዳዊት ከተማ
የሕዝቦችሽ ብርሃን መጣልሽ በግርማ
አዝ.....
ኪሩቤል መንበሩን የሚሸከሙለት
መስቀል ተሸክሞ ሊሆን መድኃኒት
አዝ.....
የኢየሱስን ሕማም ደናግላን አይተው
እያለቀሱለት ሄዱ ተከትለው
አዝ.....
=//=
ሆሳዕና እምርት እንተ አቡነ ዳዊት(2×) ቡሩክት እንዘ ትመስል መንግስት(2×)