How to choose best contraceptive? 🛑ወሊድ መቆጣጠሪያ አይነቶች :ጥንቃቄዎች: የተከለከሉ

  Рет қаралды 7,433

Zola Media ዞላ ሚዲያ

Zola Media ዞላ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 52
@negaayuu8586
@negaayuu8586 8 күн бұрын
ምርጥ አገላለፅ ነዉ❤❤❤❤❤❤
@zola1621
@zola1621 7 күн бұрын
thanks❤🙏
@medhanit24
@medhanit24 6 ай бұрын
በርታ ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ነው🎉🎉
@zola1621
@zola1621 6 ай бұрын
Thanks medi👍
@KidestBahayilu
@KidestBahayilu 3 ай бұрын
Selam wendem ksex buhala sprem mefesese or temelso mewutat bmn mekeniyal lihon yichalal
@zola1621
@zola1621 3 ай бұрын
Mnm ...Andande sew lay endeza yihonal mnm gudat yelewm
@KamilahamidKamihamid
@KamilahamidKamihamid Ай бұрын
Docterya la 3wer yakl pilse wesja ergzna embi algi mn laderg
@zola1621
@zola1621 Ай бұрын
Kakomsh mn yakil gze new❓
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji 6 ай бұрын
ሰላም ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ በርታልን እናመሰግናለን
@zola1621
@zola1621 6 ай бұрын
martiye, thanks🙏
@ZinaweZewege
@ZinaweZewege 6 ай бұрын
Err zola week 3 up 38 kechall be 1 gizi sraln final dersobnal pleas 3 samnt new yekern
@zola1621
@zola1621 6 ай бұрын
Ok I'll try....semonun menged lay slehonku new
@emusileshi4288
@emusileshi4288 5 ай бұрын
Keep up the good work
@zola1621
@zola1621 5 ай бұрын
👍🙏
@MoMo-es3vm
@MoMo-es3vm 27 күн бұрын
ዶክተረ ሰላም ጀግና በረታ የኔ 23 ቀጣይ 25 ቀጣይ24 እያለነዉ የሚመጣ መደበኛነወይ እና አሁን 24 ነበረ የመጣ መረድ 5 ጨረስኩ 789 ግነኙነት አረኩ እርግዝና ይፈጠራል ወይ በነዝህ ወስጥ የቁላል ፈራጪ የመሰለ የወጣኝ ነበረ 12 ቀን ደረስ አሁን የለም ተዛደሙ 13 ኛዉ 14 ኛዉ አይብ የመሰለ ወፍራም ወጣኝ በጣም ደነገጥኩ ለመጀመራ ግዜ ነዉ አሁን እሱም ጠፍቱል የረግዝና ይሁነዴ ተይቅርታጋር መልስ
@Nebitgreweyti
@Nebitgreweyti 6 ай бұрын
thanks more dector👌👌
@alhamdullahe
@alhamdullahe Ай бұрын
ዶ/ር እንደት ነህ ሁሉ ሰላም ስራህ ሀሪፍ ነው እናመሰግናለን አንድ ጥያቄ አለኝ ዶ/ር እኔ ከወለድኩ ቡሀላ መርፌ ወሰጄ ነበር አጠባ ነበር ግን ፔሬድ አልመጣም ማጥባት ከተውኩ ከወር ቡሀሏ መጣ ግን አያቆርጥም በጣም ይፈሰኛል ችግር አለው
@zola1621
@zola1621 Ай бұрын
በጣም ከበዛ ሃኪም ጋ መሄድና መድኃኒቱ መቀየር ካለበትም ማስቀየር አለብሽ ።
@TasfayeArero
@TasfayeArero 4 ай бұрын
Tebarek 🎉 Doctor ke wolid bohala, be sint wor merfe yiwosedal?????? Ibakih melesiliny😢😢😢😢
@zola1621
@zola1621 4 ай бұрын
Matateba kehone be 2 wor jemro yichalal tut katebach ena period kalmeta gn eske 6 wor mekoyet tchilalech
@julitefera
@julitefera 2 ай бұрын
Thank you! I subscribed your channel. እባክህ መልስልኝ. እኔ depo provera injection 4x ዎስጃለሁ. ካቆምቁት 11 months ሆኖኛል. ግን ማርገዝ አልቻልኩም. ምን ላድርግ? Dr ጋ ብሄድ ለ ovulation የሚሆን medicine ይሰጡኛል እንዴ.
@zola1621
@zola1621 2 ай бұрын
እስከ 1 አመት ሊያዘገይ ስለሚችል ትንሽ ጠብቁ እና አዲስ ነገር ከሌለ ማማከር ትችላላችሁ እስከዛው life style modifications ...balanced diet mnamn lay sru!
@waine6059
@waine6059 Ай бұрын
ሰላም ዶክተር እንዴት ነህ ወደ ቻናልህ ስመጣ በደስታ ነው ግልፅ እና ደስ የሚል አገላለፅ ነው 35 አመት በላይ ሚኒ ፒል ልውሰድ ? በቀደ ጥገና ነው የወለድኩት እናም በአጭሩ አመት ከስድስት ወር ድረስ ብወስድ ሚኒ ፒል ችግር የለውም ልጄ ሁለት ወሩ ነው በቀዶ ጥገና ወልጄ ሁለተኛ ልጅ ለመውለድ ጉጉት ላይ ነኝ ግን ግዴታ አመት ከስድስት ወር መጠበቅ አለብኝ አይደል ? ሚኒ ፒል አመት ከስድስት ወር ድረስ ብወስደው ችግር የለውም ?
@zola1621
@zola1621 Ай бұрын
ትችያለሽ ሚኒ ፒል የተሻለ ነው የያዘው የሆርሞንም አነስተኛ ስለሆነ ጎንዮሽ ጉዳትም ብዙም የለውም ::
@waine6059
@waine6059 Ай бұрын
@zola1621 አክብረህ ስለመለስክልኝ እግዚአብሔር ያክብርህ እሺ በቃ ሚኒ ፒል ከነገዋ ቀን ጀምሮ እወስዳለው 🙏
@yostitube3077
@yostitube3077 4 ай бұрын
ዶክተርዬ እባክ አስረዳኝ 15ቀን ሆነኝ ክንድ ላይ ካስቀበርኩኝ ግንኙነት አላደረኩም ጤናዬ ላይ ችግር ያመጣል ላሶጣው
@zola1621
@zola1621 4 ай бұрын
ግንኙነት ከሌለ አሶጭው ሰው ሰራሽ ሆርሞን እኮ ነው ጉዳትማ አለው
@AAa-nq4mn
@AAa-nq4mn 4 ай бұрын
አረ ዶክትርዬ እኔ የሶስት ወር መርፌ ተውግቺ ውሃ ሽንት መቆጣጠር አቃተኝ ትንሽ ትንሽ ሽንት በምሽናያዬ ቦክል ደም ይውጣ ነበር አውን ደሞ ማህፀኔን አከባቢ ያቃጥለኛል ምክንያቱ ምን ይሁን እባክክ አስርዳኝ
@AAa-nq4mn
@AAa-nq4mn 4 ай бұрын
እባክህ ንገርኝ አስርዳኝ እኔ ላይክ እድታርግልኝ አይደለም ፍላጎቴ የጨነቀኝን እድትምልስልኝ ነው ያለውት የስው ሀገር ነው ጨንቆኝ ነው ለመጀመሪያዬ ስለውን🙏🙏🙏🙏
@zola1621
@zola1621 4 ай бұрын
እሱ ከመድኃኒቱ ጋር ላይሆንም ላይሆን ይችላል ሌላ የሽንት ፊኛ ኢንፌክሽን ችግር ሊሆን ስለሚችል ብትታይው አሪፍ ነው
@AAa-nq4mn
@AAa-nq4mn 4 ай бұрын
@@zola1621 አመስግናለሁ ለቀና መልስክ🙏🙏🙏
@zola1621
@zola1621 4 ай бұрын
👍🙏
@eimaneiman8850
@eimaneiman8850 4 ай бұрын
​@@AAa-nq4mn ውዴ. እኔምእዳችው ነበርኩኝ መርፌ ከተጠቀምኩ. ከግንኙነትበሗላ ሽትሽን ስትሸኒ. በጣምያቃጥላል ሽጠማጥማለትነው ብዙአያሸናም ትንሽጠብእያለያቁላላል ብቻስቃይነበር. ግን ከኒናው እረፍትነው. ከኒኑ. አያምም ለጤናጠቃሚነው ፔሬድም ያውበጣም ይበዛልይከዛውጭ. አያምም ያውአሁን ስደትነኝ
@nainin7810
@nainin7810 3 ай бұрын
ዶክተር እዳየህዉ መልሥልኝ አማና እኔ በክንድ ሥር የሚቀበር ካደረኩ 6/አመቴ አላሥወጣሁትም እና ችግር ያመጣብኛል ወይ
@zola1621
@zola1621 3 ай бұрын
ምንም አያመጣም አዲስ ስሜት እስከሌለው ድረስ።
@nainin7810
@nainin7810 3 ай бұрын
@@zola1621 ግን ሠዉነቴን እከክ ወረኛል አድነገር በሆኩ ቁጥር ሃሣብ የሚሆንብኝ በቃ በሱ ምክንያት ነዉ እያልኩ አስባለሁ ከፊቴ ጀምሮ ሠዉነቴ በሙሉ አደብድቦኛል እና ኢሄን ቪድወ ገና ዛሬነዉ ያዳመጥኩት እና ሀኪቤት ሄጀ ኢሄን ተጠቀሚ ብለዉ ሠጡኝ እምታዉቅ ከሆነ calamyl ኢሄንን በግሊዘኛ የፃፈኩት የምን መድሀናት እደሁ ንገረኝ
@nainin7810
@nainin7810 3 ай бұрын
@@zola1621 በተጨማሪ artizኢሄም ማታ ሥተኛ ተጠቀሚ ብለዉ ሠተዉኝ እንቅልፈ ብቻ ነዉ ትረፉ ቁሜም ቁጭ ብየም እንቅልፈ ነዉ የሚያበዛብኝ እና የምታዉቅ ከሆነ ተባበረኝ እኔ እየተከታተልኩ ነበር በሌለኛ ቆቆነዉ የወጣልኝ የምን ለምን እንደሚያገለግል መድሀኒቱን ለማወቅ ዩቱብ ላይ ፀፌ ሥከታተል በኛ ቋንቆ አልወጣልኝም እባክህ እምታዉቅ ከሆነ ተባበረኝ
@DhhvFjhfg-xu7mt
@DhhvFjhfg-xu7mt 5 ай бұрын
ዶክተር እኔ የሶስት ወር መርፌ ተጠቅሜ ወዲያውኑ ግንኙነት አረኩ በተወጋሁቀት በወሩ መጣ ሁለተኛው ወር ቀር እርግዝና ይፈጠራል እባክህን መልስለኝ
@zola1621
@zola1621 5 ай бұрын
በወሩ እንደ ድሮው ኖርማል ፔሬድ ከመጣ ምንም የለም ማለት ነው ከዛ በኋላ ያለው መድኃኒቱ ያጠፋዋል።
@DhhvFjhfg-xu7mt
@DhhvFjhfg-xu7mt 5 ай бұрын
@@zola1621 በሮማን ነው ግን ሆዴን ስለነፋኝና ሽንት ሽንት ስለሚለኝ ነው ልላ ምንም ስሜት የለም ግን
@ZebibaSeid-g7v
@ZebibaSeid-g7v 4 ай бұрын
ዶክተር 35አመቴ ነው መውለድ እፈልጋለሁ ምን አይነት የርግዝና መቆጣጠሪያ ልጠቀም
@zola1621
@zola1621 Ай бұрын
Be mahitsen mideregew woym minipill
@ZebibaSeid-g7v
@ZebibaSeid-g7v 4 ай бұрын
ዶክተር 35አመቴ ነው በክድ ላይ የሚቀበረውን ብጠቀም ይመከራል
@zola1621
@zola1621 4 ай бұрын
ከ35 ዓመት በላይ ለሆኑ የሚመከረው ብዙ ሆርሞን የሌላቸው ናቸው እንደ ማህፀን ውስጥ ሚቀመጠው: ወይም ሚኒ ፒል ሚባለው በየቀኑ ሚዋጠው : የወር አበባ ቀን ቆጥሮ መጠቀም ሌሎችም........ ግን ሚቀበረውንም መጠቀም ይቻላል ያው ጉደት ግን ይኖረዋል እድሜ ከፍ ሲል ለረጂም ጊዜ መጠቀሙ ጥሩ አደለም።
@አንድናትአገሬእናት
@አንድናትአገሬእናት 4 ай бұрын
እሰካሁን ሳላይህ የት ሂጀ ነው ግራበገባኝ ሰአት ነው ይሄን ቻናል ያገኝሁት ሰብስክራይብ ላድርግ
@zola1621
@zola1621 4 ай бұрын
haha ameseginalehu ❤❤❤🙏
@AaAa-y7l7b
@AaAa-y7l7b 4 ай бұрын
እባክህ ዶክተር አንዳታሳልፈኝ አንድ ጥያቄ ኣለኝ የተጠቀምኩት የ3ዓመት ነው እና መጀመርያ ለ10ቀናት የሚሆን የወር አበባ መጣኝ እና አንድ ችግር አጋጥሞኝ ነበር መንገድላይ ተደፋሬ ነበር እና ከተደፍርኩበት ቀን በሃላ ደሞ የወር ኣበባ አይቸውለው ግን አሁን ግን የወር አባባው ተቋርጠዋል እና እርግዝና ለጋጥም ይችላል ወይ እባክህ መልስልኝ❤
@zola1621
@zola1621 4 ай бұрын
@@AaAa-y7l7b አይ አያጋጥምም....አዲስ የተለየ ስሜት ከሌለሽ ችግር የለውም አንዳንዴ መድኃኒቱ ራሱ ፔሬድ ያጠፋል
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН