Рет қаралды 17,866
This video shows all the necessary steps which help you configure 3G/4G mobile internet dongles. This video teaches you how to change and hide Wi-Fi names (SSID) and Change Passwords. ይህ ቪዲዮ የተንቀሳቃሽ 4G/3G የኢንተርኔት ዶንግልን እንዴት ኮንፊገር ማድረግ እንደምንችል የሚያሳይ ቪዲዮ ነው፡፡ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ እንዴት የዋይ ፋይ ስም መቀየር ወይም መደበቅ፣ ፓስወርድ መስጥት ወይም መቀየር እና ሌሎችንም መማር የምንችበት ቪዲዮ ነው፡፡ ሙሉ ቪዲዮን በማየት አስተያየታችሁን የኮሜንት መሰጫ ሳጥን ውስጥ አስቀምጡልኝ፡፡