How to create Table of Contents in Microsoft word - Amharic | ማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ማውጫ እንዴት ይዘጋጃል

  Рет қаралды 28,577

DeritaTech Solution

DeritaTech Solution

Күн бұрын

How to create Table of Contents in Microsoft word 2013|Creating table of contents in Microsoft word|How to create automatic table of contents in Microsoft word|
This Video shows how to create table of contents in word 2013 - ይህ ቪዲዮ በማይክሮሶፍት ወርድ ላይ ማውጫ እንዴት እንደምናዘጋጅ ያሳየናል።
If this video helps you in any way , please do like , comment , share and subscribe , so that you will be notified for similar videos
ይህን ቪዲዮ ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ያላችሁን አስተያየት ይስጡን ፡ ተመሳሳይ ነገር ሲኖር መልእክት እንዲደርሶት ቻናላችንን ላይክ እንዲሁም ሰብስክራይብ ና ሼር ያድርጉ።
our Facebook page : / deritatech
our blog : DeritaTech.blog...
twitter: / deritatech
telegram:t.me/DeritaTech
Thanks for watching !
እናመሰግናለን።

Пікірлер: 8
@regganmekonnen5940
@regganmekonnen5940 3 жыл бұрын
ተባረክ።ሌላም ጨምርልልን።መባረክህ ይጨምራል።
@DeritaTech
@DeritaTech 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በላይ!
@naeemayasin5813
@naeemayasin5813 3 жыл бұрын
dimsu ykedmal, bistekakel yeteshale nw keza wuchi betam tru nw , enamesegnalen
@DeritaTech
@DeritaTech 3 жыл бұрын
Eshi Naeema, Astekakilalehu! Thank you!
@emnetgulumma8218
@emnetgulumma8218 Жыл бұрын
Thank you ❤❤❤
@WubamlakMinuye
@WubamlakMinuye Жыл бұрын
Thanks
@eteneshatlaw9683
@eteneshatlaw9683 Жыл бұрын
Introduction ke page 1endijemr endet madrgeg enchilalen???
@DeritaTech
@DeritaTech Жыл бұрын
ሰላም፡ የምንፈልገው ገጽ ከ 1 እንዲጀምር ወይም ከሌተርን እንድ ገጽ ቁጥር መጠቀም እንድንችል ፤ ቅድሚያ ዶክመንታችን ላይ ያሉንን የገጽ ቁጥሮች በሴክሽን ብሬክ /section break መከፋፈል ይኖርብናል ፤ ስለዚህ አንድ ብሎ እንዲጅምርልን ከምንፈልገው ገጽ አንድ ቀደም ብለን ባዶ ቦታላይ ክሊክ እናድርግ ከዚያም Layout የሚለው ታብ ላይ ክሊክ እናድርግ ከዚያም Breaks የሚለውን ክሊክ እናድርግ ፤ በመቀጠል section breaks የሚለው ጋ ሄደን Next page የሚለውን እንምረጥ አሁን ቅድም ክሊክ ካደረግንብት ቀጥሎ ያለው ገጽ አዲስ ሴክሽን ላይ ነው ማለት ነው ፤ ሌላም አዲስ ሴክሽን መጨመር ከፈለግን ተመሳሳይ ሄደት እንከተላለን፤ አሁን ወደ ገጹ መጨረሻ አከባቢ ደብል ክሊክ ብናደርግ section 1 , section 2 ...የሚል ያሰየናል ፤ አሁን በቀላሉ እንደተለመደው ፔጅ ነምበር እንስጠው ከዛም ፤ከ 1 እንዲጅምርልን የምንፈልገው ገጽ ላይ ሄደን እዛው ፔጅ ነምበር የምናስገባበት ቦታ ላይ ሄድን Format page number የሚለውን መርጠን Start at የሚለውን መርጠን ፔጅ ነምበር መስጠት እንችላለ። እናመሰግናለን!
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 13 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 109 МЛН
How to Insert Page Number in Word from Specific Page
6:47
Kevin Stratvert
Рет қаралды 1,3 МЛН