No video

አስገራሚ የወረቀት ስራዎች | ሰበር ዜና | ethiopia news | አሁን የደረሱን ትኩስ ሰበር መረጃ | ethiopia news today 2024

  Рет қаралды 46

Wuha Media - ውሃ ሚዲያ

Wuha Media - ውሃ ሚዲያ

Күн бұрын

ሰበር ዜና | ethiopia news | አሁን የደረሱን ትኩስ ሰበር መረጃ | ethiopia news today 2024
#esat
#haletatv
#Ethiopianews
ሰበር ዜና | ethiopia news | አሁን በኢትዮጵያ ውሰጥ እየተፈጸመ ያለው መረጃ | ethiopian news today | 20 Aug 2024 Ethiopia News - Enat Zegeba | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie | amharic news | esat eletawi | esat tv | ethio 360 | Feta daily | tigray news #Ethiopianews #fetadaily #haletatv #zehabesha #ethiopiannews #ethiopiannewstoday #ethiopian #esat #esattv #esattv #abelbirhanu #ethio360media #ethiopiazena #fetadailynews #esatamharicnews #esatnews @ethiopiannewstoday2024 tigray tv | zehabesha news | zehabesha news today | zehabesha news today 2022 | abel birhanu | esat amharic news | esat daily news | esat eletawi today | esat news | esat news today | ethio 360 media | Ethiopian news | feta daily | feta daily news | Ethiopia zena | Ethiopian news today Andafta | Esat | Esat news | Zehabesha news | andafta media | ebs tv | abiy ahmed | esat news today in amharic | esat tv live | ethiopia latest news | ethiopian news | yeweynwa lej | zehabesha official | zehabesha today | zemedkun bekele | tigrai online news | tigrai mass media agency | ethio forum | ethio forum ኢትዮ ፎረም | ethiopia news now | feta daily world
የከሰም ክፍለ ጦር ነበልባሉ ብርጌድ የሰው በላውን ቡድን ሙትና ቁስለኛ አደረገው።
የአማራ ፋኖ ሸዋ እዝ ከሰም ክፍለ ጦር ነበልባል ብርጌድ ፋኖ አረርቲ ከተማ አሮጌው ምንጃር አካባቢ ሲንቀሳቀስ የነበረውን የሰው በላ ቡድን ሙትና ቁስለኛ አድርጎ መመለሱን የክፍለ ጦሩ ቃል አቀባይ ፋኖ መምህር አጥናፉ አባተ ገለጸ።
የነበልባል ብርጌድ ትላንት አረርቲ ከተማ የቡልጋ አስፋልትን ተከትሎ አሮጌው ምንጃር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ሲንቀሳቀስ የነበረውን የሰው በላው ሃይል መረጃ አስቀድሞ እንደደረሰው ይናገራል።
ይሄንን መረጃ የያዘው የብርጌዱ ፋኖም ደፈጣ በማድረግ ይሄንን የሰው በላና የባንዳ ቡድን እንደቅጠል ሲያረግፈው መዋሉንም አስታውቋል።
ሙትና ቁስለኛውን መልቀም ያልቻለው የሰው በላው ትርፍራፊ ሃይልም ወደ መጣበት እግሬ አውጭኝ ብሎ መፈርጠጡንም አስታውቋል።
የፋኖን ክንድ መቋቋም ያልቻለውና ወደ ከተማ የተመለሰው ገዳይ ቡድን ከባድ መሳሪያዎችን በማስወንጨፍ ሁለት ንጹሃን የአማራ ተወላጆችን በከባዱ ማቁሰሉን ተናግሩዋል።
ንጹሃንን መግደል ያልበቃው ይሄው ጨካኝ ቡድን በባንዳው ቡድን መሪነት የንጹሃንን ቤት ሲዘርፍ መዋሉንም አስታውቋል።
በአረርቲና በባቲ ከተሞችም የተዘጉ ቤቶችን በመስበር ጭምር አይን ያወጣ ዝርፊያ ላይ መሰማራቱንም ይናገራል።
ሴቶችን በማስፈራራትና ሚሊሻ ነኝ ብሎ ራሱን በሚጠራው የባንዳ ቡድን መሪነት ወርቅና ሌልች ጌጣጌጦችን ጭምር በመዝረፍ ላይ መሆኑንም ፋኖ መምህር አጥናፉ አስታውቋል።
ይሄንን አይን ያወጣ ወንጀል ለአንዴና ለመጨረጫ ጊዜ ከስሩ ለማድረቅ ደግሞ የፋኖ ሃይል ትግሉን በተጠናና በተጠናከረ መልኩ እየሰራ መሆኑን የክፍለ ጦሩ ቃል አቀባይ ፋኖ መምህር አጥናፉ አባተ አስታዉቋል
ይህንን እየፈፀመ ያለው "አገው" ሸንጎ ነው። የሰራዊቱን ሬንጀር ለብሶ ልጁ ላይ የጭካኔ ድርጊት የሚፈፅመው ወንበዴ ደግሞ የቀድሞው አዊ ዞን አስተዳዳሪ እና የአገው ሸንጎ የጀርባ አጥንት የሆነው የእንግዳው ዳኜው አጃቢ ነው።
የጭካኔ ተግባር እየተፈፀመበት ያለው ምስኪን ልጅ ደግሞ እቁብ በደረሰው በማግስቱ የታፈነ አብዲ ፈንታው የሚባል ሙስሊም አማራ የባጃጅ ሾፌር ነው።
ይህ ቪዲዮ በአጋጣሚ አንዱ የሸንጎ አባል በድንገት በወገን እጅ ወድቆ እንደ ማስረጃነት ተገኘ እንጅ፣ እነ እንግዳው ዳኘውና መዝገቡ ቦጋለ ያደረጃጁት ጭራቅ የወንበዴ ቡድን በህዝብ ላይ ከዚህም የከፋ ወንጀሎችንና ጭካኔዎችን እየፈፀመ ይገኛል።
እንግዲህ በዚህ የጭራቅ ስብስብ እርምጃ ወስዶ ፍትህን ማስፈንና ለህዝብ ሰላምን ማምጣት ለነገ የሚባል ተግባር አይደለም
የስርዓቱ አገልጋይ አመራሮች በፋኖ ቁጥጥር ስር ሲውሉ አንዱ እርምጃ ተወሰደበት 📌
ከደብረ ታቦር ወደ ባህር ባህርዳር ሲጓዙ የነበሩ 7 የብልስግና አመራሮች በፋኖ ሀይሎች መያዛቸው ተሰምቷል።
በትናንትናዉ ዕለት ነሐሴ 18 ቀን 2016 ዓም ከደብረ ታቦረ ወደ ባህርዳር ሲጓዙ የነበሩ 7 የብልስግና አመራሮች አለምበር አካባቢ አለም ሳጋ የተባለ ቦታ ላይ ሲደርሱ በፋኖ ቁጥጥር ስር መዋላቸዉን ኢትዮ 251 ሚዲያ አረጋግጣለች።
አመራሮቹ የስራ አጥ መታወቂያ ይዘዉ ለማለፍ ቢሞክሩም ከፋኖ የደህንነት መዋቅር ክትትልና አፈና ሊያመልጡ አልቻሉም፡፡
#ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞችን የጫነች ጀልባ በየመን የባሕር ጠረፍ አቅራቢያ ሰጥማ 13 ሰዎች መሞታቸው ተገለጸ
#በየመን የባሕር ጠረፍ አቅራቢያ ኢትዮጵያዊያን ፍልሰተኞችን የጫነች አንዲት ጀልባ ባሳለፍነው ሳምንት ነሃሴ 14 ቀን 2016 ዓ.ም ሰጥማ 13 ሰዎች መሞታቸውን ዓለምአቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት አስታውቋል።
በተጨማሪም በአደጋው ሌሎች 14 የሚሆኑ ሰዎች የደረሱበት እንዳልታወቀ ጠቁሟል።
ከጅቡቲ ተነስታ የነበረችው ጀልባዋ 25 ኢትዮጵያውያን ስደተኞችን እና ሁለት የመናውያን ሰራተኞችን አሳፍራ ስትጓዝ የነበረች ሲሆን፤ በባኒ አል ሃካም ክፍለ ከተማ፣ ዱባብ ወረዳ አቅራቢያ መገልበጧን ዓለምአቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት በመግለጫው አመልክቷል።
ከሟቾቹ መካከል 11 ወንድ እና ሁለት ሴቶች የሚገኙ ሲሆን፤ አስከሬናቸው በዱባብ ወረዳ፣ አል ሹራ አቅራቢያ በሚገኘው ባብ አል-ማንዳብ የባህር ዳርቻ ላይ መገኘቱን አስታውቋል።
የአደጋው መንስኤ እስካሁን በውል አለመታወቁን የገለጸው የስደተኞች ድርጅቱ፣ አክሎም የመናውያን ካፒቴን እና ረዳቱን ጨምሮ የጠፉትን መንገደኞች የማፈላለግ ስራ መቀጠሉን ጠቁሟል።
“ይህ አሳዛኝ ሁኔታ ስደተኞች በዚህ መንገድ የሚያጋጥሟቸውን ቀጣይ ፈተናዎች አጉልቶ ያሳያል” ያሉት በየመን የአይ.ኦ.ኤም ተጠባባቂ ተልእኮ ዋና ሃላፊ ማት ሁበር፤ አክለውም መሰል አደጋዎችን ለመከላከል የጋራ ጥረት እንደሚያስፈልግ አሳስበዋል።
ይህ አደጋ በኢትዮጵያውያን ስደተኞች ላይ ከተከሰቱት ተከታታይ አሳዛኝ ክስተቶች አንዱ ሲሆን ከዚህ ቀደም በሐምሌ ወር በየመን የባህር ዳርቻ መርከብ ተሰበሮ 12 ኢትዮጵያውያን ፍልሰተኞች ሲሞቱ ሌሎች አራት የሚሆኑት ደግሞ መጥፋታቸው ይታወሳል።
በተጨማሪ በሰኔ ወር በየመን የባህር ዳርቻ ሌላ ጀልባ ተገልብጣ 38 ሰዎች ሲሞቱ 100 የሚጠጉ የደረሱበት አልመታወቀም።
ከተያዙት መካከልም የደብረ ታቦር ከተማ አስተዳዳር ፅ/ቤት ሃላፊ ፤ የፋርጣ ወረዳ ብልፅግና ፅ/ቤት ሃላፊ ፤ የእስቴ ወረዳ ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤት ሃላፊ ይገኑበታል ተብሏል። የቀሪ 4 አመራሮችን ሀላፊነት እና ሌሎች መረጃዎችን በዝርዝር ይዘን እንመለሳለን፡፡
በተመሳሳይ ዜና የእስቴ ወረዳ ፖሊስ አስተባበሪ የነበረዉ ግለሰብ ወደ ባህር ዳር ሲጓዝ በነበረበት እርምጃ እንደተወሰደበት ተሰምቷል።
በጎንደር ጠለምት ወረዳ አብና ቀበሌ ልዩ ስሙ ኖላ በተባለ ቦታ ነሐሴ 18 ቀን 2016 ዓ.ም በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ በሰው ሕይዎት ላይ ጉዳት ደርሷል።
በአደጋው በስምንት ሰዎች ላይ ከባድ የአካል ጉዳት ሲደርስ 10 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል፣ ከ35 በላይ የቤት እንሰሳት ሞተዋል።
በደረሰው አደጋ 480 አባውራዎች እና 2 ሺህ 400 በላይ የቤተሰብ አባላት ከመኖሪያ ቤታቸው ተፈናቅለዋል
ብዐዴናዊ ጎጠኞች እና የወያኔ ሰርጎገብ ቅጥረኞች የሚያሻሽጡት የአምሓራ ብሄርተኝነት ከሀቀኞቹ አምሓራውያን ታጋዮች ፍፁም የተለየ ነው።
ኤልያስ አኪላ አማራ እና የታች ቤት ጎጠኞች የሚያሻሽጡት የአማራ ብሄርተኝነት… አማራን አዳካሚ እና አለሙ ሁሉ የአማራን ትግለ ሰልፍ በፋሽዝም እና ናዚዝም አቅጣጫ አዝጋሚነት እንዲጠረጥሩት የሚያደርግ… ሆነ ተብሎ ሌላውን ወንድም ኢትዮጵያዊ ማንነት በማጥላላት እና በመናቅ የሚጀምር የጀርመን ናዚ የተከተለው "እኛ ኩሩ እና የተለየን ፍጡር ነን"

Пікірлер
Iron Scrubber Painting Technique for Beginners | Acrylic Painting
10:39
Jay Lee Painting
Рет қаралды 14 МЛН
白天使选错惹黑天使生气。#天使 #小丑女
00:31
天使夫妇
Рет қаралды 14 МЛН
طردت النملة من المنزل😡 ماذا فعل؟🥲
00:25
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 22 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 86 МЛН
7 Days Stranded In A Cave
17:59
MrBeast
Рет қаралды 95 МЛН
Easy Origami Envelope Tutorial | How to Make Paper Envelopes
5:58
Colors Paper
Рет қаралды 192 М.
Very Easy Envelope Making Step by Step
4:39
Colors Paper
Рет қаралды 13 М.
白天使选错惹黑天使生气。#天使 #小丑女
00:31
天使夫妇
Рет қаралды 14 МЛН