how to make Ethiopian mekelesha የወጥ ቅመም አዘገጃጀት

  Рет қаралды 121,486

zed kitchen Ethiopian Food

zed kitchen Ethiopian Food

Күн бұрын

Пікірлер: 89
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Ethiopian food spices የሚያስፍልጉን ነገሮች👇 1የመከለሻ አዘገጃጀት መከለሻ ኮሮሪማ, ቁንዶ በርበሬ,1የሾርባ ማንኪያ ነጭ አዝሙድ, 3 የሾርባ ማንኪያ ከሙን 4 የሻይ ማንኪ የቀርፍ እንጨት 1 የሾርባ ማንኪያ ጥምዝ, 3 የሾርባ ማንኪያ ቁሩፉድ እና ጋውዝ 6 ፍሬ 1 1/2 የሾርባ ማንኪ ኮሮሪማ 2የሮዝመሬ ስፔሻል ቅመም 6 የሾርባ ማንኪያ የሮዝመሪ ቅጠል 1/2 የሾርባ ማንኪያ ጥቁር አዝሙድ 1/2 የሾርባ ማንኪያ ከሙን 2 የሾርባ ማንኪያ ኮሮሪማ 3የወጥ ማቁላያ ጥቁር አዝሙድ 7 የሾርባ ማንኪያ ኮሮሪማ 3የሾርባ ማንኪያ ቁሩፎድ 2 የሾርባ ማንኪያ ነጭ አዝሙድ 2 1/2 የሾርባ ማንኪያ ቁንዶ በርበሬ 1/2 የሾርባ ማንኪያ
@sena-tebabe4481
@sena-tebabe4481 2 жыл бұрын
😊
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 7 ай бұрын
❤❤❤❤ enameseginalen ejishe yibareki
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ
@ሀይማኖትኢየሱስየኔከፍታ 4 күн бұрын
❤❤❤
@helenb8411
@helenb8411 Жыл бұрын
የምጠብቀው የነበረ ነው የሰራሽልን ተባረኪ 👏👏 ለ አልጫ አልሰራሽም ወይስ አልሰማሁም ልበል
@yodethailu6702
@yodethailu6702 3 жыл бұрын
ሙያ እኮ ጥግ ድረስ ነው በርቺልኝ 👏🏽👏🏽
@brkhtinaadkeme6043
@brkhtinaadkeme6043 2 жыл бұрын
Betam des ylal ejs ybarek gobez nesh Hulu srash yketatelewaloh keep the good work ❤️💖🥰🌺
@hanaketema6014
@hanaketema6014 4 ай бұрын
ሲስቱ ብጣም እናመሰግናለን ሁሉን ነገር ግልፅ አርገሽ ነው የምታስረጂው
@zimitaaychluhum5433
@zimitaaychluhum5433 2 жыл бұрын
Thank you. አሪፍ አገላለፅ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@Edometh10
@Edometh10 Жыл бұрын
Thanks for this Zed 🙏 much appreciated.
@kasahuntafara6083
@kasahuntafara6083 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በርቺ በጣም ጠቅሞኛል ህልም ለሾርባ እና ለጥብሳ ጥብስ የሚሆን ቅመሞች ብታሳይን ስለሁሉም አመሰግናለሁ
@romafesshya2338
@romafesshya2338 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እናመሱግናልን ተባረኪ
@SamrawitSenbeto
@SamrawitSenbeto 7 ай бұрын
Yetebsi ketalhun kimem leyitgnawem weti metakem enchelalew enda wud tebarki❤❤
@asheweynaa9322
@asheweynaa9322 7 ай бұрын
Ye rosemary kimem endet meche new yemintekemew???
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd 3 жыл бұрын
ያኔ ቆንጆ ይባረክ እጅሽ
@YetenayetAshena-lp7ss
@YetenayetAshena-lp7ss Жыл бұрын
ድምፅሽ አማርኛሽ ደስ ይላል
@nebiyahussen3249
@nebiyahussen3249 3 жыл бұрын
አዶትዬ ሁሉም በጣም ተመችቶኛል ላይክ
@AditiHubbyCookingVlogs
@AditiHubbyCookingVlogs 3 жыл бұрын
I love Ethiopian food 😊😊😊
@sintayehuassefa7103
@sintayehuassefa7103 3 жыл бұрын
ለበዓል የሚሆን ቅድመ ዝግጅት ሰለሆነ እናመሰግናለን አህቴ 👏👏👏
@peacelove5040
@peacelove5040 Жыл бұрын
Thank you. Why the Rosemary color become white? Is not green.?
@Kissmypixel-pq4ut
@Kissmypixel-pq4ut 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ ጎበዝ ድምፅሽም is በጣም wonderful ነው። keep waking my sister 👍🏿✌🏾.💚
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Thank my darling ❤❤😍
@foziyaseid4165
@foziyaseid4165 Жыл бұрын
ቆንጆ ቅመም ነው እናመሰግናለን
@selamkaley1698
@selamkaley1698 21 күн бұрын
Mendenew gera yemetagabane begeta kebatari
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 2 жыл бұрын
Geta yebarkesh Yeny Eht
@ExodusRiseandShineEleniAdera
@ExodusRiseandShineEleniAdera 3 жыл бұрын
Thanks for sharing your recipe 👍
@SafuuAraarakef
@SafuuAraarakef 5 ай бұрын
ነጭ አስሙድ በ እንገልዘኛ ምን ይባላል
@naxiertrawit3404
@naxiertrawit3404 3 жыл бұрын
Thanks I was looking for that for long time so thank thank you
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
I do apologise for that🙏❤ I was so busy as you know it's takes time preparing That's why I let ❤❤❤❤
@ዜድአሊቲዩብ
@ዜድአሊቲዩብ 2 жыл бұрын
በርቺባለሞያነሽ
@selamgoytom8175
@selamgoytom8175 2 жыл бұрын
ሰላም እጅሽ ይባረክ 👌🙏🏽
@harunsaleh6120
@harunsaleh6120 3 жыл бұрын
Ya Btam takme nger newe ysyswe gobze berte 😘🙏
@dagikuku2583
@dagikuku2583 2 жыл бұрын
ሙያሸ ሙያሽ ይዘርዘሪልሽ😘 እጅሸ ይባረክ ዜድዬ። ለስንት ሰአት ነው ሞቅ ሞቅ ያደረግሽው?
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
ለተወሰነ ደቂቃ ብቻ ለስለስ ባለ እሳት ላይ አመስ አዱድርጊው እሳት ከበዛበት ይቃጠልብሻል❤❤
@jemelajemela6978
@jemelajemela6978 2 жыл бұрын
አይ ሴትነት ተባረኪ
@netsanetmulegeta1225
@netsanetmulegeta1225 Жыл бұрын
የሮዝመረኞ ቅጠል ምን ስንሰራ ነው ምንጨምረሁ
@bateablneha5887
@bateablneha5887 6 ай бұрын
ስጋ
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስፈልገው የነበረ ነገር ነው ይዘሽልን የመጣሽው
@YetenayetAshena-lp7ss
@YetenayetAshena-lp7ss Жыл бұрын
ተባረኪ
@yorusalemmokennen5105
@yorusalemmokennen5105 3 жыл бұрын
can you p/s. kemame all nema
@ሰራየደሙፍሬ
@ሰራየደሙፍሬ Жыл бұрын
ዋውውው
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 3 жыл бұрын
የሮዝመሪውን እስፔሻል ምን ውስጥ ነው የምንጨምረው ዜድዬ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ለማንኛውም ምግብ ይሆናል ፍርዬ አልጫ ላይ ቀይ ወጥ ሌላው ለፓስታም በጣም አሬፍ ነው❤❤
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 3 жыл бұрын
@@zedkitchen ተባረኪልኝ ትንሽ ቢዚ ሆኜ ሰሞኑን አምልጠሽኝ ነበር ወደሁዋላ ተመልሼ እየኮመኮምኩ ነው
@እሙሂራ
@እሙሂራ 2 жыл бұрын
@@zedkitchen ሮዝመሪእስፔሻልማለትምድነው
@meserettamene-np4ib
@meserettamene-np4ib Жыл бұрын
⁠የሮዝመሪዉን ፡ ለምንድነዉ ፡ የምን ፡ ጠቀመዉ
@MasetwaleAssefa-nl4rs
@MasetwaleAssefa-nl4rs 10 ай бұрын
ባይታመስ ችግር አለው? እኔ በእሳት ሳላምስ አዘጋጅቼ ቁንዶ በርበሬው መረር አለ ስላላመስኩት ይሆን እንዴ?
@ፋፊ-ኈ6ሠ
@ፋፊ-ኈ6ሠ Жыл бұрын
ከሙን የሚባለው ኢትዮ ሰባት ቅመም የሚባለው ነውዴ
@weynshetalemneh7786
@weynshetalemneh7786 Жыл бұрын
Thanks
@hilinamekonnen2114
@hilinamekonnen2114 2 жыл бұрын
Thank you 🙏
@kullaaniiluu1879
@kullaaniiluu1879 3 жыл бұрын
Galatoomi 👍
@yorusalemmokennen5105
@yorusalemmokennen5105 3 жыл бұрын
hi lovely tell as all be writing ✍ p/s. can kemamm
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Hello ❤ you can find it on description box and comment box
@selamawittilahun1611
@selamawittilahun1611 3 жыл бұрын
መጠኑ የት ነው ያለው አላገኘሁትም
@ማሪያምየአበርችኝ
@ማሪያምየአበርችኝ 7 ай бұрын
ኮሜት መጀመሪያዉ ላይ
@መሬምሙሀመድ-ረ6ገ
@መሬምሙሀመድ-ረ6ገ 17 күн бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍
@ጉጉፍቱሚዲያ
@ጉጉፍቱሚዲያ 3 жыл бұрын
የእኔ ዉዲ በጣም ባለሙያ ነሽ ስብ ላክ
@LomiLomi-s5g
@LomiLomi-s5g 2 ай бұрын
❤❤❤🎉🎉
@melkamutsegaye6943
@melkamutsegaye6943 2 жыл бұрын
Dear Zed, nice one as always, As far as we can see, you have really great knowledge on "Habesha" foods and spices, but on this video you did not mention where you get "Nech asmud" and what is called in English or in the maket? You mentioned that "Timeze" also called "Long pepper" in English and manage to order it from Amazon, what about the rest of it, If you live in U.K. London, I guess you are, could you please tell as where you get them from? Any way, thank you for sharing you knowledge of Habesah spices and how to prepare them and every thing. Bravo! Gobeze! Keep it up!!
@bertukantesfaye3611
@bertukantesfaye3611 3 жыл бұрын
ገውዝ ምንድነው የሚባለው በእንግሊዝኛ?
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Nutmeg ነው የሚባለው👍
@asheweynaa9322
@asheweynaa9322 7 ай бұрын
Nut meg
@ShurouqShuhail
@ShurouqShuhail Жыл бұрын
❤❤
@asfawdori6084
@asfawdori6084 2 жыл бұрын
B በአሜሪካን ሃገር ብዙ የሃበሻ ቤቶች ይህንን የምትይውን ቅመም የሚሸጡ እያሉ የህንድ ቤትና አማዞንን ታስተዋውቂያለሽ ?
@zedkitchen
@zedkitchen 2 жыл бұрын
አንቺ በተርዳሽው መንገድ አይደለም የኔ እህት ቪዲዮው ላይ ተናግራለው እኔ ያለውት UK ነው የምኖርበት አካባቢ የአበሻ ሱቅ የለም እንዴኔ ላሉት የአበሻ እስቶር በአቅርያባቸው ለማያገኙ ነው ለማለት ፍልጌ ነው🙏🙏
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ
@እግዚአብሔርታላቅነው-ገ4ዸ 2 жыл бұрын
ወይ ምን አለበት ቀናውን ብናስብ ስንት የሀበሻ እስቶር እማያገኝ አለ ለማያገኙትም እናስብ እንጂ
@ዜድአሊቲዩብ
@ዜድአሊቲዩብ 2 жыл бұрын
ዋዉ
@simeretmirkano4719
@simeretmirkano4719 3 жыл бұрын
መጠኑን አስቀምጭልን box ለይ ተደበላልቋል ግልፂ አይደለም አዘገጃጀቱ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
የኮመት መስጫ ቦክስ ውስጥ እንዲሁም ዲስክሪብሽን ቦክስ ውስጥ ታገኝዋለሽ👍❤
@Painkiller919
@Painkiller919 2 ай бұрын
ያ ክብ ነገሩ ገውዝ ነው
@samira7639
@samira7639 5 ай бұрын
💞💞💞🙏🙏💞
@frehiwotwoldyohanes4467
@frehiwotwoldyohanes4467 3 жыл бұрын
ዘቢብዬ የኔ የሴት ቁንጮ
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
ፍርዬ ክበሪልኝ❤❤🤲
@hayutube3677
@hayutube3677 3 жыл бұрын
Ameseginalew
@meron612
@meron612 3 жыл бұрын
ጣፋጭ ጥብስ ይመልከቱ 👇🏼 kzbin.info/www/bejne/i4fOooiidrSHmMU
@የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ
@የ90ቹልጆችመዝናኛቱዩብ 3 жыл бұрын
የድስትሽን ሊንክ ወዲህ በይ እስኪ? ቆንጆ የኔ ባለሙያ
@kbzehamasen3909
@kbzehamasen3909 Жыл бұрын
Gilis aydalam. Zimibilash andun bicha birasiyi yishal naber.
@abofaisalalharbi
@abofaisalalharbi 7 ай бұрын
Batam. Jonas. Nash
@hannaanduhannaandu1032
@hannaanduhannaandu1032 2 жыл бұрын
🌹❤️🌹❤️
@shjdhaid4271
@shjdhaid4271 3 ай бұрын
❤❤🥰🥰💋💋💋🎁🎁
@askaletaye4372
@askaletaye4372 3 жыл бұрын
ስታስተምሪ በቅደም ተከተል አይደለምና ድብልቅልቅ አደረግሽዉ አስተካክለሽ አስተምሪን
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
እሺ አመስግናለሁ ❤❤❤
@serawarkdesta2237
@serawarkdesta2237 2 жыл бұрын
Yes it's very complicated & unclear
@le1785
@le1785 3 жыл бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
@FoziaHasan-q6n
@FoziaHasan-q6n 10 ай бұрын
ሄልአይገባም
@hanayonas1885
@hanayonas1885 3 жыл бұрын
Please don't put your hand inside the machine. Unplug it first. The small machine is dangerous
@zedkitchen
@zedkitchen 3 жыл бұрын
Thank you so much I never thought ❤❤
@kirosmeshesha6512
@kirosmeshesha6512 2 жыл бұрын
ጥሩም ቢሆን ግን ገውዝ ከነ ክዳኑ መፍጨት ሰህት ነው
@Hiwot246
@Hiwot246 Ай бұрын
Thank you.
መከለሻ ቅመም / how to make Mekelesha/ Ethiopia spices
10:13
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
Ethiopian Spices -  Kimem - የኢትዮጵያ ቅመሞች
28:01
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 249 М.
መከለሻ ቅመም
4:49
E - tube
Рет қаралды 13 М.
የመከለሻ ቅመም  | 7 spice mixes......|
11:22
Melly spice tv
Рет қаралды 188 М.
የአልጫ ቅመሞች(Ethiopian Alicha spices)
11:53
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 269 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН