No video

How to make macaroni tuna pasta (ማኮሮኒ በቱና አሰራር)

  Рет қаралды 5,175

Cooking with Nura

Cooking with Nura

Күн бұрын

How to make macaroni tuna pasta
Macaroni
Red pepper 1
Tomatoes 2
Green onion 3
Onion 1
Salt 2 teaspoons
Garlic and ginger 2 tablespoon
Tuna 2 canned
Presley 1 teaspoon
Black pepper 1/2 teaspoon

Пікірлер: 88
@salatesfa5510
@salatesfa5510 3 жыл бұрын
ኑራዬ የኔ ውድ እንዴት እንደሚያምር ሲያዩት እራሱ ያስጎመጃል ፅድት ያለ ከአስራርሽ እስከ አቀራረብሽ ልዩ ነው እናመስግናልን የኔ ውድ ሼርስላረግሽን የተባረከ ይሁን
@abramabram5030
@abramabram5030 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው። ቅድም ያስቀረውት የምትይው ነገር ተመችቶኛል
@hiyababraham6292
@hiyababraham6292 3 жыл бұрын
ዋው ኖራዬ እጆችሽ ይባረክ በጣም የሚጣፍጥ የቱና መኮረኒ ይጣፍጣል ከለሩም ያምራል እናመሰግናለን
@abebaadiss5201
@abebaadiss5201 3 жыл бұрын
ያያሚሚ ኑራዬ እንዴት እንደሚያምር አሰራርሽ ልዬ ነው የተጠቀምሽው ግብአቶች ቆንጆ ናቸው አሪፍ ፖስታ በቶና ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@user-rb9ne5nc8j
@user-rb9ne5nc8j 3 жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልሽ ኑራዬ ዋውው በጣም ምርጥ መኮሮኒ አሰራር ነው በጣም ነው የወድደኩት የኔ ባለሞያ ለጤና ጠቃሚ ለአይን ማራኪ ነው እጅሽ ይባረክ
@MeronSemere
@MeronSemere 3 жыл бұрын
Woww 😋melaku samer yasegomejal betam merte ena leyu yehone aserare new ejeshe yebarek enamesigenalen sel akafeleshen berechi wede 😍
@FikireTube12
@FikireTube12 3 жыл бұрын
ኑራዬ የኔ ውድ በጣም ልዩ አርገሽ ነው የስራሽው እንዴት እንደሚያምር ከለሩ ብቻ ይበቃል በጣም የሚወደድ አስራርነው በጣም እናመስግናለን የኔውድ ሼር ስላርግሽን
@mesitube5561
@mesitube5561 3 жыл бұрын
ኑራየ የሚያምር የማኮረኒ ቱና ነው የሰራሽው አሰራርሽም ሉዩ በሆነ አቀራረብ እና አሰራር ልዩ ነው ጤናማ እና አስፈላጊ ምግብ ነው የሰራሽው እናመሰግናለን
@yordanoestube2324
@yordanoestube2324 3 жыл бұрын
ዋውውው በርች የኔ ባለሙያ ኑራ
@saradawit
@saradawit 3 жыл бұрын
ኑራዬ እጅግ ደስ የሚል ለጤና ተስማሚ ገና ሲያዬት ብሉኝ ብሉኝ ይላል የተጠቀምሽው ግብአቶች ልዬ ናቸው አዋቂም ሆነ ልጆች ይወዱታል እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን 👌💕
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 3 жыл бұрын
ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በርቺ
@user-my1ol6nf6h
@user-my1ol6nf6h 3 жыл бұрын
ሰላም ኑራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ የመኮረኒ አሰራር ነው በጣም ልዩ የሚስጐመጅ አድርገሽ ሰርተሽዋል የተጠቀማሻቸው ግባአቶች ወድጄቸዋለሁ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@meh2832
@meh2832 3 жыл бұрын
ዋው ማሻአላህ አላህ እጆችሽን ሁሌም ያጣፍጥልሽ ከእጅሽ የበላ ሁሉ ወዳጅሽ ይሁን የኔ ውድ አሰራርሽን ሁሌም እወድልሻለው አብዛኛዎቹንም እሰራቸዋለው ክበሪልኝ
@sarahmichael7412
@sarahmichael7412 3 жыл бұрын
nuraye well cam back my dear , this is awesome and healthy 😋 i fill hungry , it's look yummy and delicious i will try this for sure thx for sharing 👍
@JudyHabeshawit
@JudyHabeshawit 3 жыл бұрын
ሰላም ኑራዩ አስራርሽ እንዳለ እንዴት እንደሚያምር በጣም ቆንጆ አርገሽ ነው የስራሽው ያስገባሽው እንዳለ ምርጥ ነው yummy thank you for sharing🥰🙏
@gojofilm
@gojofilm 3 жыл бұрын
ሰላም ኑራዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ በጣም ቆንጆ መኮረኒ በቱና ዋው ቆንጆ አሰራር ነው ቀለል ያለ በጣም የሚምር ከለር ኑራዬ የተጠቀምሻቸውን ግበአቶችን ወድጆቸዋለሁ በጣም ልዩ ነው እጅሽ ይባረክ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን
@borena109
@borena109 3 жыл бұрын
ሰላም ኑራዬ ውደ ዋውው በጣም ምርጥ ቱና በመኮሮኒ አሰራር ነው አሰራርሽን አቀራረብሽን ንፅህናሽን በጣም ነው የምወድልሽ በጣም ጎበዝ ነሽ አሰራርሽን ወድጄዋለሁ እኔም እሞኮረው አለሁ ሼር ስላደረግሽን ከልብ እናመሰግናለን 😋👍❤️
@martatube2741
@martatube2741 3 жыл бұрын
Woooo
@umukhalidwoldia
@umukhalidwoldia 3 жыл бұрын
ዋው
@anafthehabesha4458
@anafthehabesha4458 3 жыл бұрын
ኑራዬ በጣም ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን ከለሩ ራሱያምራል አጅሽ ይባረክ ላይክ👌👌👍👍🙏
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አናፍዬ አመሰግናለሁ🙏
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
Wow syamere
@hayatgebeyehu2182
@hayatgebeyehu2182 3 жыл бұрын
Nuraye betam new miyamerew
@destayenkemugne3274
@destayenkemugne3274 3 жыл бұрын
Yummy 😋🤤 betam yemiasegomeje new meret ena leyu yehone aserare lijochem yemiwdut megeb new nuraye ejeshe yebarek enamesigenalen
@sidrafatu8498
@sidrafatu8498 3 жыл бұрын
ኑራዬ በጣም ቆንጆ የመኮረኒ በቱና አሰራር ነው ምራቄን አስዋጥሽ ያሚ ያሚ የተባርከ ይሁን እናመሰግናለን🙏👍😋
@eftaheyegeta9262
@eftaheyegeta9262 3 жыл бұрын
ቱና በጣም ነዉ የምደወደዉ የቱና ሱጎ በጣም ሙትት እንዳይል አድርገሽ ቆንጆ አድርገሸ ነዉ የሰራሸዉ በተለይ ደግሞ ከማካሮኒዉ ጋር ስትቀላቅይዉ በጣም የሚያስጎመጅ ሆነ፡፡ በጣም ሰመሰግናለሁ ተባረኪ፡፡
@AyniA1
@AyniA1 3 жыл бұрын
ኑራዬ ቆንጆ የቱና ፊሽ መኮረኒ አሰራር ከቁሌቱ ጀምሮ በጣም የሚያስጎመዥ አሰራር መልኩም በጣም ያምራል thanks for sharing this wonderful recipe 🥰🙏🏼
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
ዋዉ! ኑራዬ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽዉ። እጅሽ ይባረክ ላይክ🙏👍👌 በርቺልኝ እህቴ!
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ህብስትዬ🙏🙏
@niceworld2181
@niceworld2181 3 жыл бұрын
ኑራየ እንዴት እንዳስጎመዦሽኝ ልነግርሽ አልችልም አፉ ውሀ ሞላ ምርጥ ምግብ ከጥሩ ንጽሕና እጆችሽ ይባረኩ ውዴ
@bestrong7327
@bestrong7327 3 жыл бұрын
ኑራዬ ማር እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ማሻላህ ገራሚ ነው ሞያሽ ይሄን መኮሮኒ ለአይን የሚማርክ ድንቅ አርገሽ ሠርተሽዋል ቱናውን ከስር መጥበስሽ ግሩም ነው በዚህ መልክ ሠርቼ አላውቅም ልዩ ስጎ ልዩ መኮሮኒ ዋው ኑራዬ እስክሰራው ቸኩያለሁ😘
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 3 жыл бұрын
Nuraye waooo ymiyasbl yemacaroni betuna new rasu aserarsh ke kulet jemro liyu new ytetekemshiw gbatoc btam ltenacn tekami kmehonu alfo kelal gize yemaywesd bemhonu slasayeshn inamesegnaln ijsh ybark
@heritadi8878
@heritadi8878 3 жыл бұрын
ኑራዬ ሰላም ዋው ልዩ ነው በጣም የሚያምር የሚያስጎመጅ መኮሮኒ ነው የቱና ሳንዱች በጣም ነው የሚጣፍጠው ጥሩ አርገሽ ሰርተሽዋል እናመሰግናለን 👌👌👍❤🙏
@lilligera9344
@lilligera9344 3 жыл бұрын
Slam Nuraye inde hule zare degmo yeserashw macaroni be tuna ijg betam konjio adergesh new yeserashw ijsh ybark inamesegnaln
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 3 жыл бұрын
watching❤
@Life-nj7sr
@Life-nj7sr 3 жыл бұрын
ክክለሩ ጀምሮ አሰራሩ እንዲሁም አቀራረቡ ለእይን ይማርካል ሲበላም እንደሚጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ በርቺ ኑራዬ
@JerryHabeshaTube
@JerryHabeshaTube 3 жыл бұрын
ኑራየ ምርጥ የሆነ ቱና መኮረኒ ነው የሰራሽው ገና ሲያዩት ብሉኝ ብሉኝ የሚል የሚጣራ ኣሰራርሽም በጣም ያምራል በደንብ ኣድርገሽ ገልጸሸዋል ይሄን የመሰለ ምግብ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን የኔውድ😍🙏🙏
@ethio_marelgntube9301
@ethio_marelgntube9301 3 жыл бұрын
ምርጧ ፅዳትሽ ብቻ ምራቅ ያስውጣል አሪፍ አዘገጃጀት ነው በልታቹ ይስማማቹ በል አፍያ ብያለው አሪፍ ሞኮሮኒ
@emusumyatube
@emusumyatube 3 жыл бұрын
ደምሩኝ እመልሳለው
@ethio_marelgntube9301
@ethio_marelgntube9301 3 жыл бұрын
@@emusumyatube እሺ
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
😘🙏
@Meryissa
@Meryissa 3 жыл бұрын
ኑራየ በጣም ነወ የሚያምረዉ በረች ዉዴ
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ሜሪዬ ጠፍተሻል 😘🙏
@feventube288
@feventube288 3 жыл бұрын
መጥቻለሁ በርቺ
@mesigojjamawa4506
@mesigojjamawa4506 3 жыл бұрын
ዋው ኑራየ ልዩ የሆነ መኮረኒ በቱና አሪፍ አድርገሽ ነው የሰራሽው አሰራርሽ ግልጽ በሆነ መልኩ ነው የሰራሽው ያምራል
@genisfamily1272
@genisfamily1272 3 жыл бұрын
ኒራዬ በጣም አሪፍ ነዉ ጎበዝ ነሽ
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ገኒዬ አመሰግናለሁ🙏
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
ኑራየ በጣም ቆንጅየ ምግብ ሲያዩት የሚያምርና ሲበሉትም የሚጣፍጥ እንደሆነ ያስታውቃል ወድጀዋለው ሼር ስላደረግሽን አመሰግናለው 👍🙏❤
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ደርሰሻል ሪቾዬ🙏
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 3 жыл бұрын
@@nuraynin የኔ ቆንጆ 😘
@yegnabettubetube3361
@yegnabettubetube3361 3 жыл бұрын
ዌው ኖራዬ እጅሽ ይባረክ ውዴዴ በጣም የሚጣምጥ ምግብ ነው የሰራሽው ልዩ አድርገሽ ልጆች የሚወዱት የፓስታ አሰራር ነው እጆችሽ ይባረኩ በርቺልኝ
@sidraethio5752
@sidraethio5752 3 жыл бұрын
ኑራዬ ምርጥ የመኮረኒ አሰራር ነው የተጠቀምሻቸው ግባአቾች ግልፅ ናቸው ለልጆች ላዋቂ የሚሆን የመኮረኒ አሰራር ነው ያያሚ ያስጎመዣል እናመስግናለን🙏👍😋
@bettwascorner
@bettwascorner 3 жыл бұрын
ኑራዬ በጣም ቆንጆ የሚያስጎመጅ ዋው ልዩ ነው ሞኮሮኒ ከቱና ከአትክልት እንዴት እንደሚጣፍጥ ፅድት ያለ ስራ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ👌👌👍❤🙏
@mimiayy6794
@mimiayy6794 3 жыл бұрын
ያምምም ኑራዬ ከቁሌቱጀምሮ እንዴት እንደሚያስጎመዥ የቱና ሶርስ በጣም ነው የምወደው ስላካፈልሽን እናመሰግናለን🥰🙏🏼
@nejahmedia
@nejahmedia 3 жыл бұрын
*_wow delicious Mashallah_*
@Solzna
@Solzna 3 жыл бұрын
ሰላም ኑራዬ,ቆንጆና ቀለል ያለ የቱና ሶስ ነዉ የሰራሽዉ ከመኮረኒ ጋር በጣም ነዉ የምወደዉ.ቁሌቱ እራሱ በጣም ነዉ የሚያምረዉ .እናመሰግናለን ሼር ስላረግሽልን 🤤👏🏼😘
@keludifamilyshow
@keludifamilyshow 3 жыл бұрын
welcome ኑራዬ ሁሌም ታስደምሚኛለሽ ማሻላህ ስራሽ በጣም ምርጥና ጤናማ በመሆኑ ይመቸኛል ልዩ ነው በጣም እንደዚህ ቀላል ምግቦች ለጤናም ቀለል ያሉ ናቸው ለክብደት መቆጣጠሪያም አሪፍ ነው በጣም ወድጄዋለሁ ይህን ድንቅ ሞያሽን በየጊዜው ስለምታካፍይን አመሠግናለሁ ኑራዬ😍👌
@selamt5301
@selamt5301 3 жыл бұрын
Omg 😲😍 this is colorful and delicious food. You have a pleasant way of explaining things. 👍💕💕
@jesuslord5714
@jesuslord5714 3 жыл бұрын
Thank you so much for sharing Nuraya looks absolutely delicious and colourful 👌🏾👍🏾🥰
@samujudy1725
@samujudy1725 3 жыл бұрын
yummy yummy as always nuraye i will definetly try it thank you for sharing dear
@selamlanchi8312
@selamlanchi8312 3 жыл бұрын
Oh my Goodness this tuna pasta dish looks so delicious and filling, I love how you made it Nuraye thank you for sharing 😋😍
@sabatube5010
@sabatube5010 3 жыл бұрын
Hi Nuraye,love tuna with macaroni 😋it looks so delicious specially for kids it’s great thank you for sharing 👏🏼🤤
@EskediStyle
@EskediStyle 3 жыл бұрын
ኑራዬ ይሄንን recipe ትናንት ሞከርኩት፡ አሪፍ ነበረ እንዳቺም ባይሆን ። ቤተሠቦቼ ግን በጣም ነው የወደዱት፡ አመሠግናለሁ የኔ ውድ በቱና ሳንድዊች እና የቱና ፍርፍር ብቻ ነበር የምሠራው አሁን ግን ሌላም ነገር ተምሬያለሁ አመሰግናለሁ 💕💕
@sebezTube1
@sebezTube1 3 жыл бұрын
Best as always yummy 😋😋
@ethiopiafirst9249
@ethiopiafirst9249 3 жыл бұрын
ዋው የኔ ውድ ምርጥ የሞከረኒ አሰራር ነው፣ ብሉኝ ብሉኝ ይላል😋😋፣ ስላጋራሽን እናመሰግናለን👈🙏
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ኢትዮዬ 😘🙏
@MesrakandDestiny
@MesrakandDestiny 3 жыл бұрын
Thank you for sharing Nuraya looks amazing and delicious I love how colourful and mixed of all the great ingredients keep it up my dear 😋👍🏾👌🏾😍
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ምስርዬ አመሰግናለሁ🙏
@eyerusalemoukubamichael4688
@eyerusalemoukubamichael4688 3 жыл бұрын
ኑራየ ዛሬም ዎው ነው መልኩ በቻ በራሱ ማማሩ ኣሰራርም ምርጥ ነው ውህዶችሽ ወድጀዋሎህ በርቺ ውዴ😍🙏🏾
@eldana0578
@eldana0578 3 жыл бұрын
hi nuraya..omg my daughter love this macaroni ..if i dont cook this one she will cry...i love your cooking ..all ingredients are gr8..thank u dear well done!!!👍👍
@WithLoveSarah
@WithLoveSarah 3 жыл бұрын
this is so simple to make but tasty and full of flavors. mouthwatering really i love it and i will make this recipe for sure step by step just as you did, can't wait👍😍
@Alem2022
@Alem2022 3 жыл бұрын
ኑራየ አቤት ጎረቤቴ አለመሆንሽን አመስግኝ😀 ቢድዬ በሰራሽ ቁጥር እየመጣሁ ዱቅ ነበር አንች ቤት የምለው😆 ታዲያ ማን አምሮት ይቀራል!! እሄኛው ደግም ዋው👌👌👍👍
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ሞከረኒ በቱና እሰራሩ ልዩ ነው ከለሩ እራሱ ይማርካል ነጭ ሽንኩርቱን በዘይት ጠብሰሽ ቱናው እላዩ ላይ ምግባተ ቃናውን በጣም ያጣፍጠዋል በጣም ወድጄዋለው እኔም በቤቴ ሰርቻ እሞክረዋለው በርቺ ኑራዬ🙏🥰
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ኤዱዬ🙏
@HulegebTube
@HulegebTube 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ሚያስጎመጅ ነው ሲቲይም, በርግጥ መኮሩኒ በቱና ሞክሬው አላውቅም ከዚ በፊት, መሞከር ብቻ ሳይሆን ተሰርቶ ሊበላ ሚገባው እንደሆነ ነው ያየሁት አፌን ውሀ ሞላው እኮ😁
@alemsisterstube7567
@alemsisterstube7567 3 жыл бұрын
ኑራየ እሄን ምያሽንማ አንድ ቀን ያለሽበት ከች ብየ ባልቀምሰው😁 መቸም ሌስራው ብልም እንዳንች የማጣፍጠው አይመስለኘም😃😘
@senihome6127
@senihome6127 3 жыл бұрын
እጆችሽ ይባረኩ ኑራዬ በጣም የሚያምር እና ለእይታ የሚማርክ አሰራር ነዉ 🙏❤
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
ሰኒዬ ጠፍተሻል ውዴ🙏🙏
@senihome6127
@senihome6127 3 жыл бұрын
@@nuraynin አለሁ ኑራዬ 🙏😘
@ruthstyle3069
@ruthstyle3069 3 жыл бұрын
Hi nuraya..በጣም ምርጥ ምርጥ የምግብ አሰራር ነው የምታሳይኝ።ምን ያህል ሊጣፍጥ እንደሚችል መልኩን አይቶ መገመት ይቻላል።።i love tuna with macaroni..thanks
@maedtube5222
@maedtube5222 3 жыл бұрын
ቆንጆ አድርገሽ ነዉ የሰሽዉ መኮሮኒ ቆንጆ ሆኖ በተሰራ ቱና ዋዉ ምን ያህል ሊጣፍጥ እንደሚችል በተለይ ቁንዶ በርበር ያለበት ምግብ ቃናዉ በጣም ነዉ የሚጥመዉ፤ ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ ተባረኪ፡፡
@user-cm6oz3fe7u
@user-cm6oz3fe7u 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ ባለሞያ ነሽ ግን ከኔ አትበልጭም
@nuraynin
@nuraynin 3 жыл бұрын
እውነት ነው 😂😂ያንቺን ግን አላየሁም 😂🙏
@user-cm6oz3fe7u
@user-cm6oz3fe7u 3 жыл бұрын
@@nuraynin 🥰ቆይ ጠብቂ አሳይሻለሁ
@emusumyatube
@emusumyatube 3 жыл бұрын
ቤተሰብሽ ነኝ ነይ
@alemantube
@alemantube 3 жыл бұрын
ተይ ግን አታስጎምጂኝ😢
@amelwerk848
@amelwerk848 3 жыл бұрын
Wwwwe yemegerm keler new yalew bewnet lemenager yamare new letenan tesemame new ulem beteserachew nger desetgn nen adgn berche
መካሮኒ በቱና አሰራር/Ethiopian Food Easy Tuna Pasta Recipe@LuliLemma
12:38
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 206 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 91 МЛН
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 18 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 28 МЛН
Tuna Pasta - Cooking on a Budget - How To Make Tuna Macaroni
6:01
How To Cook Great
Рет қаралды 4,2 М.
Macaroni & Tuna መኮረኒ በቱና
11:06
A Pinch of Taste
Рет қаралды 2,9 М.
ጣፋጭ የመኮሮኒ አሰራር  /  Macaroni recipe/
10:28
Tigist Jon
Рет қаралды 34 М.
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 206 МЛН