How to make pasta with cream tie together ፓስታ በክሬም አሰራር

  Рет қаралды 53,773

Adona  Tube

Adona Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 174
@mulutube2116
@mulutube2116 9 ай бұрын
ሰላም አዶናይዬ እህቴ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው የኔ ባለሞያ ምርጥ ስራ ነው የኔ መልካም ሞያሽን ሼር ስላረግሽን ❤ 🙏
@rbkaym1811
@rbkaym1811 2 жыл бұрын
ዎዉ እዳኑዬ ልዩ የሆነ የፓስታ አስራር ነው ሲያዩት እራሱ መገመት ይቻላክ በጣም እደሚጣፍጥ መገመት ይቻላል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን💕💕💕🎶
@yengusieethio2509
@yengusieethio2509 3 жыл бұрын
የምወድሽ እህቴ አዱየ ሠላም ሠላምሽ ይብዛልኝ አገራችን ሠላም ያምጣልን ፈጣሪ በጣም ምርጥ አሠራር ነው እናመሠግናለን የኔ ባለሙያ
@Yabserayabu1616
@Yabserayabu1616 3 жыл бұрын
ስላም ለዚህ ቤት ስብ ላይክ
@tseghegirmay1
@tseghegirmay1 2 жыл бұрын
ሰላም የኔ ባለሞያ በእውነት እጅግ በጣም ልዩና ቆንጆ የመኮሮኒ በክሬም አስራር ነው የተጠቀምሻቸው ግብአቶች ለጤና ተስማሚ ሲሆን እጅግ እንዴት እንደሚጥፍጥ ጥርጥር የለውም like share እናመሰግናለን
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 3 жыл бұрын
ሰላም አዶናዬ ምርጥ የባስታ አስራር ነው ውዴ እናመሰግናለን
@የወሎልጀነኝ
@የወሎልጀነኝ 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ያመራል
@ETHIO5G
@ETHIO5G 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም አዶናይ ዋውው በጣም ቆንጆ አረገሽ ነው ምትሰሪው በጣም ጎበዝ በርቺ ማማዬ
@zuzutube700
@zuzutube700 3 жыл бұрын
ስላም ስላም ስላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ ባለሙያ ነሽ
@zarfetube4068
@zarfetube4068 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አርፈ እና ምርጥ የምግብ አሰራር ነው እናመሰግናለን
@yefikerkitchen1403
@yefikerkitchen1403 2 жыл бұрын
ዋው አዶናዬ የኔ ባለሙያ በጣም ቆንጆ ጤናማ የሆነ የፓስታ አሰራር ነው ሶሱን የሰራሽበት ዌይ ወድጄዋለው ግባቶችሽ ለጤና ተስማሚ የሆኑ ናቸው ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን
@hanawerku.626
@hanawerku.626 3 жыл бұрын
አዶናየ ወዲ በጣም ቆንጆና ገራሜ የሆነ መኮረኔ ክሬም አሰራር
@destayenkemugne3274
@destayenkemugne3274 2 жыл бұрын
ዋው ዋው በጣም ምርጥ የሆነ የማካርኒ አስራር ነው ከሶሱ ጋር መሆኑ በጣም ቆንጆ ጣእም ይሰጠዋል 👌😋
@ffggfg3624
@ffggfg3624 2 жыл бұрын
ደሥይላላል ጥሩነዉ
@ansha8489
@ansha8489 3 жыл бұрын
ስላም ስላም ለዚህ ቤት እንዲት ናቸሁ ስላም ለአገረችን ወዋ በጣም ያምራል እናመስግናለን
@rbkaym1811
@rbkaym1811 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል አዳንዩ በጣም ሚጥም ፓስታ በክሬም ነው ያዘጋጀሽው ይህንን አይቶ መገመት ይቻላል እናመስግናለን ሼር ስላረክሽልን👌💕💕💕
@hanawerku
@hanawerku Жыл бұрын
ሰላም ሰላም አዶናየ የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል የመኮረኔ በክሬም አሰራርሽ በጣም ያስጉመጃል
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 3 жыл бұрын
ዋው ዋው አዶናኝ በጣም ቆንጆ የመኮረኒ አሰራርን ነው 👌 ያሣየሽን እግዚአብሔር እጅሽን 🙏ይባርክ🙏👍👌
@hayemiethiotube3564
@hayemiethiotube3564 3 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ሰላምሽ ይብዛ አዶዬ የኔ ባለሞያ ዋዎ በጣም ደስ የሚል አሰራር ነዉ እጅሽ ይባረክ እናመሰግናለን
@mabubaaummii2
@mabubaaummii2 2 жыл бұрын
አዶናዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ቆንጆ አድርገሽ ነው የሰራሽው በእውነት እጅ የሚያስቆረጥም ሙኮረኒ አሰራር ነው ለልጅ እና ላዋቂ የሚሆን ጣፍጭ ምግብ እቤት ውስጥ የተስራ ነገር ሁሉ ጥሩ ነው እናመሰግናለን ውዴ 👌
@-hibsttube9779
@-hibsttube9779 2 жыл бұрын
አዶናዬ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የእኔ ዉድ!! በጣም ቆንጆ ፖሰታ ነው ሰርተሽ ያሳየሽን ከሶሱ ጋር ሲሆን ደግሞ የበለጠ ቆንጆ ጣዕም ይኖረዋል እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌😍😍
@meronwg9509
@meronwg9509 2 жыл бұрын
ዎዉ እዳንዩ ልዩ የሆነ የፓስታ እስራራነው ሲታይራሱ እደሚሚጣፍጥ መገመት ይቻላል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን ይሄንን የሰሩ እጆች ይባረኩ💕💕💕🎶
@meronwg9509
@meronwg9509 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል አዳንዩ በጣም ቆንጆ ፓስታ በክሬም ነው ሲያዩትም በጣም ያምራል እናመስግናለን ሼር ስላረግሽልን የስሩት እጆች ይባረኩ 👌💕💕💕
@saratube8487
@saratube8487 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ብያለው በማያልቀው ሰላምታችኝ እህታለም የኔውድ ደስ ይላል አድ ሰው የልፋቱን ውጤት ሲያገኝ የኔ ባለሟያ እጅሽን ይባርከው ዉዷ እህቴ
@መዲየቦረናዋዮቱብz
@መዲየቦረናዋዮቱብz 3 жыл бұрын
ስላም ስላም የምውዲሽ ማሽአላህ ሲምሪ
@mesichannel5041
@mesichannel5041 3 жыл бұрын
ሰላም አዱዬዬ ውዴ በጣም ቆንጆሶስነው የሰራሽው ዋው
@felanatube
@felanatube 3 жыл бұрын
ምርጥ እና ግሩም የሆነ ክሬም መኮረኒ አሸራር ስላካፈልሽን እናመሠግናለን ክብር በይልን ዋው ዋው👍👍👍
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 3 жыл бұрын
አዱዬ እንካን ደና መጣሽ የኔ ውድ ምርጥ ስራ ነው ላይክ ሼር
@nigat1963
@nigat1963 3 жыл бұрын
አዱዬ በጣም ምርጥ ነዉ እናመሰግናለን
@ሙኒትሞንሟኒት-የ6ጰ
@ሙኒትሞንሟኒት-የ6ጰ 2 жыл бұрын
አዱዬ ምን እንደምልሽ አላውቅም ሁሌም ከማይነጥፈው ገበታሽ ሼር ሰምታደርጊን ከልብ እናመሰግናለን
@kalkidanethiopia3009
@kalkidanethiopia3009 2 жыл бұрын
አዶናዬ ሰላምሽ ይብዛ የእኔ ዉድ!! በጣም ቆንጆ ፓስታ በክሬም ነው ሰርተሽ ያሳየሽን በተለይ ልጆች ይወዱታል እናመሰግናለን የእኔ ባለሙያ🙏👍👌👌😍😍
@honeytube8513
@honeytube8513 3 жыл бұрын
ሰላም Adonayee እንዴት ነሺል የኔ መልካም ዋው ምግብ በጣም ነው የማሚያምረው
@tinsaevlog6646
@tinsaevlog6646 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም አዶናዬ በጣም ምርጥ አርገሽ ነዉ የሰራሸዉ ዋዉዉዉ 😍👍
@Amins-k2b
@Amins-k2b Жыл бұрын
ማሻላህ ምርጥ ነው እህት ስሪ ስባልይህን እያየሁ ነው እምስሪው ደስ ይላልበርች
@ወርቄየአርሴማ-ዸ8ለ
@ወርቄየአርሴማ-ዸ8ለ 3 жыл бұрын
የኔዋ ሁሌም ማራኪና ጣፋጭ የሆኑ ዉብ ምግቦች ስለምታካፍይኝ ከልብ አመሰግናለሁ እጅሽ ይባረክ የኔ ልዩ
@Yemenzwerkyoutube1930
@Yemenzwerkyoutube1930 3 жыл бұрын
አዶናዬ ዉዴ የኔ ባለሙያ እጅግ በጣም አሪፍ አሰራር ነዉ እሺ በቃ ጎመጀሁኝ ፆም ሲፈታ 😋👍👌በጣም እናመሰግናለን ሙያሽን ስላካፈልሽን 🙏
@ተምርሁለት
@ተምርሁለት 3 жыл бұрын
ሰላም ሰላም አዶናየ በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት ከዚህም በላይ እንጠብቃለን አሪፍ ጊዜ ነበር ያሳለፍነዉ
@ታማኝሰውብርቅነው
@ታማኝሰውብርቅነው 2 жыл бұрын
አዶናዬ በጣም ቆንጅ አሰራር ነው ሲያዩትም ያምራል የተባረከ ይሁን እጅሽ ይብረክ 👌
@yegeterrlijz5049
@yegeterrlijz5049 3 жыл бұрын
ሠላም ሠላም አዶናይዬ የኔ ባለሙያ ቀጥይበት
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Жыл бұрын
አዶናዬ የኔ ውድ እንኩዋን ሰላም መጣሽ የኔ ባለሙያ እንደ ሁል ጊዜ በጣም ቆንጆ መኮረኒ በክሬም ምርጥ የምወደው አሰራር ወድጀዋለሁ ።ላይክ ሼር. ❤❤🙏🙏
@adona21adona16
@adona21adona16 Жыл бұрын
ነፂዬ ብርታቴ
@adona21adona16
@adona21adona16 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@genetabebw4668
@genetabebw4668 Жыл бұрын
ከምር አሁላይ ምሳ ሰራሁትና በጣም የሚጣፍት ምግብ ሀነልኝ 😇😇😇እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ❤❤
@adona21adona16
@adona21adona16 Жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ ❤🙏
@seni7092
@seni7092 3 жыл бұрын
ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ዋዉ ስያምር የኔ ውድ ነገር 😘😘
@fafi5479
@fafi5479 3 жыл бұрын
ባለሙያ ጎበዘ ነሽ
@orentube2026
@orentube2026 3 жыл бұрын
ዋው እጅ የሚያስቆረጥም ይመስላል እጅሽ ይባረክ የኔ ውድ
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 2 жыл бұрын
ውይይ ይሄንን መኮረኒ ስወደው ክሬሙ የሌለ ነው ቆንጆ እና ጣፋጭ የሚያደርገው እጅሽ ይባረክ አዱዬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ 2 жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ይበል አዶናዬ በጣም ቆንጆ የመኮረኒ በቺዝ አሰራራ ነው ያሳየሽን በጣም እንደምጣፍጥ እርግጠኛ ነኝ በዚህ መልኩ ሞክሬው አላውቅም ሞክራለው ስላካፈልሽን አመሰግናለሁ
@messytube
@messytube 3 жыл бұрын
ሰላም ላንች እህታችን እንኳ ን ደና መጣሽ ዋው እጅ ይባረክ ማማዬ
@saradawit
@saradawit 2 жыл бұрын
አዶናዬ ሰሌምሽ ይብዛ ገና ሲያዬት ከለሩ ብሉኝ ብሉኝ ይላል የተጠቀምሽው ግብአቶችለጤና ተስማሚ ለልጆችም ሆነ ለአዋቂ የሚሆን ናቸው በዛ ላይ ከሶሱ ጋር ሲሆን የበለጠ ቴስት ይሰጠዋል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሚያ 👌💕🙏
@Desudes-vx4iy
@Desudes-vx4iy 10 ай бұрын
ዋው
@MahysKitchen
@MahysKitchen 3 жыл бұрын
አዶኒዬ ሰላም ላንቺ ይሁን በጣም አሪፍ ምግብ ነው የሰራሽው በርቺ
@NetsiLiving
@NetsiLiving 3 жыл бұрын
አዶናዬ ዉዴ በጣም ቆንጆ የፖስታ አሰራር ነዉ ፖስታ በጣም ነዉ የምወደዉ በተለይ በክሬም👌ልክ እንደሁሌዉም ፅድት ያለ የኔ ባለሞያ💕👌
@rehmaethiopia7425
@rehmaethiopia7425 Жыл бұрын
ዋውሢጥምእጅሽይባረክ የሥደቷቆጆ
@adona21adona16
@adona21adona16 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ❤🙏
@MarthaTsehay
@MarthaTsehay 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች ይሁን አዶናኝ ቆንጆ🙏🙏 ዋው ዋው ብያለሁ በጣም ቆንጆ እና ቆንጆ የሆነ የፓስታ በክሪም ስላሣየሽን እናመሠግናለን መልኩ ለመብላት የሚጋብዝ ብሉኝ ብሉኝ የሚል የሚያስጎመጅ እና በቀላሉ የምንሠራው ነው እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ 👍👍💖💖🙏🙏👌👌
@elanahermon2357
@elanahermon2357 3 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ እጀና አፈር ይላል ጉራጌ
@በፍቅርእንኑር-በ8ቨ
@በፍቅርእንኑር-በ8ቨ 3 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ባለሞያ
@ነጭናጫዋ
@ነጭናጫዋ 2 ай бұрын
እጅሽ ሽባረክ❤❤❤❤
@adona21adona16
@adona21adona16 2 ай бұрын
@@ነጭናጫዋ አመሰግናለሁ የኔ ውድ
@sarontube1237
@sarontube1237 2 жыл бұрын
wow adonay betam konjo letena tesemamy pasta becheze aserare new yasayeshn keleru erasu seyayut yasegumga egesh yebareh share seladereegeshn enamsegnalen
@sabasabina3507
@sabasabina3507 2 жыл бұрын
Is looks really good it is delicious rice with chicken recommended thanks thanks for sharing
@እናቴንናፋቂ-የ7ጰ
@እናቴንናፋቂ-የ7ጰ 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉ በጣም ሀሪፍ አሰራር ነው😍😍
@rahelasmerinabelalifestyle5566
@rahelasmerinabelalifestyle5566 2 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም የሚያምር ፖስታ ነው ያዘጋጀሽው አዎ ሶሱ ሲበዛ ልጆቼም እንደዚህ ነው ሚወዱት እነ ደሞ ድርቆ ያለች በስጎ 😀 አንቺ ደሞ ቆንጆ አርገሽ ሰርተሽዋል የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ ማሬ
@abebaadiss5201
@abebaadiss5201 2 жыл бұрын
አዶናዬ ዋው ምርጥ የሆነ የማካርኒ አሰራር ነው በዛ ላይ ከሶሱ ጋር መሆኑ ቆንጆ ጣእም ይሰጠዋል እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ🙏💕
@nigatketematube
@nigatketematube 3 жыл бұрын
አዲዬ እህት አለም እጅሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. 3 жыл бұрын
ሰላም አዶናየ የኔ መልካም በርችልኝ ሞኒበመሆንሽ ደስ ብሎኛን ውድድድድድድድ
@niceworld2181
@niceworld2181 2 жыл бұрын
አዶናየ የኔ ቆንጆ በጣም ምርጥ ሶስ የጠዛበት ፖስታ ትክል ነሽ ድርቅ አይልም ለስለስ ብሎ ነው የሚቆየው እውነት ነው ይህን ድንቅ ስራ ሼር ስላደረግሽን እጅግ በጣም እናመሰግናለን ተባባረኪልኝ
@MeseretSemana
@MeseretSemana 10 ай бұрын
ዋው 👌👌👍👍
@selamawittube3766
@selamawittube3766 3 жыл бұрын
ሰላም ይብዛልሽ እህትአለም ሰላም ለምንወዳት ሀገራችን ፍቅር ለወገኖቻችን ይሁን በጣም አሪፍ
@fikrtgermewe
@fikrtgermewe Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ
@adona21adona16
@adona21adona16 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ💕
@beti250
@beti250 3 жыл бұрын
Selamsh Yebza Aduy betam konjo new Wow
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. 3 жыл бұрын
ሸርርር የኔ ባለሙያ
@medihntube
@medihntube 2 жыл бұрын
አዶናዬ የሰራሽው ፓስታ ጣሊያኖች የሚሉት ማካሮኒ በጣም ቆንጆ ነው በይበልጥ ክረሙ ወይም ሳልሳው ልዩ ነው ባጠቃላይ ስላሳየሽን እናመሰግናለን
@ሮዝኢትዮ2-የ4ለ
@ሮዝኢትዮ2-የ4ለ 2 жыл бұрын
አዶዬ በዉነት እጆችሺ ይባረኩ እንደት ነው የሚያምረዉ ምርጥ ባለምያ ነሺ ይሄን የመሰለ ክሬሚ የሆነ መኮሮኒ አሰራር ሼር ስላደረግሺን ታንክስ
@አንኮበር-ጐ2ቸ
@አንኮበር-ጐ2ቸ 3 жыл бұрын
ስላም 👍🙏💚
@HiraHira-h7z
@HiraHira-h7z Жыл бұрын
እናመሠግናለን እህት ውድ የኢቶ ልጅ
@adona21adona16
@adona21adona16 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@mulu-n7t
@mulu-n7t 9 ай бұрын
ሰላም የኔ መልካም እህት እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ እና ለየት ያለ ያሰራር ነው ከለሩ እራሱ ያምራል የሰሩ እጆች ይባረኩ❤🙏
@zinetyestf3997
@zinetyestf3997 Жыл бұрын
ጎበዝነሸ
@sarahabeshawittube8524
@sarahabeshawittube8524 3 жыл бұрын
ዋውውው እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሞያ
@sarahmohammed8130
@sarahmohammed8130 Жыл бұрын
እጅ ይባረክ እናመሰግናልን እህታችን😂😂😂
@emanda1tube21
@emanda1tube21 3 жыл бұрын
Ejeshe yebareki ehte
@fousiyasaeed6442
@fousiyasaeed6442 3 жыл бұрын
ሰላም እህት. ማሻ አላህ አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን. በስደት ያላችሁ አላህ ለሀገራችን ያብቃን
@netsihabesha4769
@netsihabesha4769 2 жыл бұрын
አዶናዬ የኔ ዉድ እንዴት ነሽልኝ ገና ከሩቁ ነዉ ብሉኝ ብሉኝ የሚለዉ ከለሩ እራሱ ሲያምር የኔ ባለሞያ በጣም እንደሚጣፍጥ አልጠራጠርም እስክሞክረዉ ቸኩያለሁ የኔ ዉድ እጅሽ ይባረክልኝ ዉዴ 💕👌
@rossethiotube
@rossethiotube 2 жыл бұрын
ያሚሚሚ ክሬሚ የሆነ ምግብ እንደሚጣፍጥ ጥርጥር የለዉም አዶናዬ በዉነት አሰራርሺ ሁሉ ፀዲት ያለ እና በሚገባ መልኩ ነው የገለፅሺዉ ዋዉዉዉ ይመቻል እጂሺ ይባረክ 👍👍👍
@FrehiwotsKitchen
@FrehiwotsKitchen 3 жыл бұрын
አዶናየ እንደሁልጊዜው ለየት ያለ በጣም ቆንጆ ፓስታ ነዉ የሰራሽው ሶሱ በዛ ማለቱ ለስለስ አድርጎት ከለሩንም በጣም አሳምሮታል አመሰግናለሁ❤️🙏
@Tsehaypictures
@Tsehaypictures 3 жыл бұрын
ዋው ባለሙያ ጠረኑ ደርሶኛል
@zenatial2528
@zenatial2528 2 жыл бұрын
ሀሀ
@ሀያትዩቱብ-ዘ2የ
@ሀያትዩቱብ-ዘ2የ 3 жыл бұрын
ሰላም የምወድሺየማከብርሺየኔልዩ ማሻአላህ የኔመልካም
@SameraY-w4w
@SameraY-w4w 5 ай бұрын
MashaaAllaah❤❤❤❤
@fahminadir1112
@fahminadir1112 3 жыл бұрын
Hmm yummy pasta cream waiter tid 😘😋
@rosatube6848
@rosatube6848 2 жыл бұрын
ሰላም ላንች አዶናይዬ ቆንጆ 🙏🙏🙏 ዋው ዋው ብየሠለሁ በጣም ቆንጀ በቀላል ጊዜ ውስጥ የምን ስራው የሚጣፍጥ ለአየይን የሚስብ ብሉኝ ብሉኝ የሚያስጎመጅ አርገሽ ነው የሰራሽው የኔ ባለሞያ እሔን የመሠለ የፓስታ አሰራሬ ስላሳየሽን እናመሰግናለን እግዚአብሔር እጅሽን ይባርክ🙏🙏👌(👍👍💖
@sarkalamdxb2867
@sarkalamdxb2867 Жыл бұрын
🎉በጣም አመስግናለው እጅሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@adona21adona16
@adona21adona16 Жыл бұрын
የኔ ውድ❤❤
@betitube12
@betitube12 3 жыл бұрын
Selamsh yebza aduye betame konjo new wow
@makitaa3945
@makitaa3945 2 жыл бұрын
Ene temarish neng mariyamn yanchin video eyayewu new yemiserawu 🥰🥰🥰
@etpia3736
@etpia3736 Жыл бұрын
እምጨማምሪዉአይታይም አስተካክሊ🎉
@adona21adona16
@adona21adona16 Жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ❤🙏
@አቢሲኒያAbyssinia
@አቢሲኒያAbyssinia 2 жыл бұрын
Adonaye this pasta cream sauce looks absolutely delicious I like the color 👌👌❤️
@baletbasket9356
@baletbasket9356 Жыл бұрын
የተባረከይሁንእጅሸ❤❤❤
@adona21adona16
@adona21adona16 Жыл бұрын
የኔ ውድ አመሰግናለሁ
@TgEthiopia18
@TgEthiopia18 2 жыл бұрын
ሲያዮት እራሱ ብሉኝ ብሉኝ ይላል እኔም እሰራዋለዉ ቅቤ መጀመርያ ነው የምጨምረው
@EthioAlema
@EthioAlema 3 жыл бұрын
yen konjo bale moya neshi meku betame yameral lilk share
@MeronSemere
@MeronSemere 2 жыл бұрын
Che buono 😋 cibo questo salsa sembra assolutamente deliziosa ricetta davvero fantastica 👌 mi piaciuto molto
@Yabserayabu1616
@Yabserayabu1616 3 жыл бұрын
ቆንጆ መኮሮኒ ይጣፈጣ
@KhaledKhaled-p4c
@KhaledKhaled-p4c 4 ай бұрын
tebarki.❤❤❤waw❤❤
@lubabarayatube.
@lubabarayatube. 3 жыл бұрын
ሸርርር እህታለም
@mekiya3478
@mekiya3478 3 жыл бұрын
ስለምነሽ ውድ ደስይላል
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
መኮረኒ በክሬም
6:48
lemlem yeshewa lij
Рет қаралды 16 М.
ፓስታ በክሬም አሠራር (Pasta bekram ) .
12:45
Addi Tube
Рет қаралды 5 М.
መኮረኒ አፍሬዶ በዶሮ ለእራት ዋውው
16:31
TG ARABIAN FOOD
Рет қаралды 135 М.
ፓስታ ፎርኖ /how to make pasta forno
14:19
እንማማር Tube
Рет қаралды 48 М.
መኮረኒ በክሬም አሰራር[Haw to make macaroni white sauce
6:10
Nebiat Tube {ሐርቡ}ነቢያት ትዩብ
Рет қаралды 2,5 М.
ሞኮሮኒ makarone  በክሬም አሰራር ለልጆች የሚሆን
8:06
Tsehay geragrwa ፅሀይ ገራገሯ
Рет қаралды 14 М.
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН