How to self registration in biometrics||የባዮሜትሪክስ/Biometrics አሻራ ምዝገባ ለማካሄድ

  Рет қаралды 5,230

MEREJA SCHOOL

MEREJA SCHOOL

Күн бұрын

Пікірлер: 70
@adissadiss-w5b
@adissadiss-w5b 4 ай бұрын
ዋውውውው የምታስተምርበት መንገድ አለማድነቅ ንፉግነትነው
@fkerfker-c2n
@fkerfker-c2n 4 ай бұрын
ጠቃሚ ትምህርት ነው በርታ ወድም
@ዮውስቲናዮወስቲና
@ዮውስቲናዮወስቲና 4 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ለሰጠህን ትምህርት
@BettyMola-w4i
@BettyMola-w4i 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነበር በርታ🎉
@habthabt-t6c
@habthabt-t6c 4 ай бұрын
በርታ ወንድሜ ጥሩ እምህርት ነው ያቀረብክልን
@timeisgold-h6m
@timeisgold-h6m 4 ай бұрын
በጣም ውሳኝ ትምህርት አለው
@ልኡልጌትነት
@ልኡልጌትነት 4 ай бұрын
ገራሚ ትምህርት ነዉ
@እንማማርEnmamarቲዩብ
@እንማማርEnmamarቲዩብ 4 ай бұрын
ግሩም ነው በርታልን በጎነት ለራስ ነው
@woredaworedaw
@woredaworedaw 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርታ
@Sebletube1
@Sebletube1 3 ай бұрын
ስለ መረጃው እናመሠግናለን🙏🙏
@Abdurahman-c3c
@Abdurahman-c3c 3 ай бұрын
ጥሩ መረጃ ነው
@Ete-em8bt
@Ete-em8bt 3 ай бұрын
እናመሰግናለን!
@እማማሀገሬ
@እማማሀገሬ 3 ай бұрын
እዉቀትህን ይጨምርልህ ወድማቸን
@YohannesShegaw
@YohannesShegaw 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@መዳኒትከበደ
@መዳኒትከበደ 4 ай бұрын
ደስስስ የሚል ቆይታ ነበር ያደረግነዉ
@HGLOVE-j1n
@HGLOVE-j1n 4 ай бұрын
ጥሩ ቆይታአድርገናል
@SurprisedCondorBird-xz5wy
@SurprisedCondorBird-xz5wy 3 ай бұрын
እናመሰግናለን በርታ
@Alhamdullillahe
@Alhamdullillahe 3 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@habtamneshgetachew6382
@habtamneshgetachew6382 4 ай бұрын
እውቀቱን በእውቀቱ ይጨምርልህ
@FelegeGion12
@FelegeGion12 4 ай бұрын
best work i proud of you bro
@deresewubete-k1g
@deresewubete-k1g 4 ай бұрын
great work
@ShewaEthio_2121
@ShewaEthio_2121 3 ай бұрын
Betam Des Bemel Meliku Gelitsehinnal Ewuketihn Silakafeliken Txs
@ፊዬሪ
@ፊዬሪ 3 ай бұрын
እናመሰግናል
@fektech
@fektech 3 ай бұрын
keep it up!!!!!!
@YeabsiraAmbaye
@YeabsiraAmbaye 3 ай бұрын
😮ዋው
@DerejeAbiyu
@DerejeAbiyu 3 ай бұрын
tank u lesetehen timihirt❤❤❤
@ayichewfe1571
@ayichewfe1571 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ። ከስራ ና ክህሎት ፍቀድ ወስደው የሚሰሩ ህጋዊ ኤጀንሲዎች እንዴት ነው ምናገኛቸው እባክህን !
@mereja.school
@mereja.school 2 ай бұрын
የሰራና ክህሎት ዋናዉ መ/ቤት መጠየቅ ትችላለህ
@ann-tube2688
@ann-tube2688 3 ай бұрын
Nice
@woredawworde
@woredawworde 4 ай бұрын
cool
@AfomiKassaw
@AfomiKassaw 3 ай бұрын
አሻራ የስጡ አካላት ድጋሜ ይስጣሉ ሲምላስ ስህተት ብፍጠር እንደት ማስተካከል እንችላለን
@AfomiKassaw
@AfomiKassaw 3 ай бұрын
ካቻልክ የባዮ ሜትሪክ መሳሪያ ብልሽት እንድት እንድሚስትካክል ቪዶ ብትስራልን ስራህ ስለተመቸኝ ነው
@Business.Park9034
@Business.Park9034 3 ай бұрын
😅❤wow
@hararlove
@hararlove 3 ай бұрын
@Bereket-k
@Bereket-k 3 ай бұрын
Koye gen biometric malet ye E-Lmis center yet nw yalue ene jimma neg . Please tokeumeng
@mereja.school
@mereja.school 3 ай бұрын
@@Bereket-kbehulum bota ale silezih jimam ale teyik woredawoch lay yesieana kihlot office wust
@HappyTime-Lid
@HappyTime-Lid 3 ай бұрын
wow
@ESAYASDEKA
@ESAYASDEKA 2 ай бұрын
በ2015,ዓ.ም ተመዝግበን ሙሉ ፎርም አሙልተን እስከ አሁን ምንም መረጃ የሌም
@mereja.school
@mereja.school 2 ай бұрын
የሚለቀቁት ስራዎች የዉጭና የዉስጥ ስላሉ apply አድርግ እንዴት እንደምታደርግ mereja school ብለህ ሰርች በማድረግ መመልከት ትችላለህ
@AyenewAdemeke
@AyenewAdemeke 17 күн бұрын
ወድም Limis የሞለሁት አ /ም ማስተካከል ይቻላል በለህኝ ነበር ግን video አላገኝሁትም ከቻልክ አጋራኝ
@mereja.school
@mereja.school 17 күн бұрын
@@AyenewAdemeke እሺ
@mereja.school
@mereja.school 17 күн бұрын
kzbin.info/www/bejne/mpeog32Kmbt5qdUsi=QxE6MdPz5vA1iv2N
@JemalJemu-t3i
@JemalJemu-t3i 3 ай бұрын
በሌላ ሰው አሻራ አሶስተውኛል ምንይሻለኛል የተሰጠኝ ኮድ የዥ ህድኩ በደብ ቸክ ሳታደርግ አስወስዳኝ አለች ምንድን ነው የማረገው
@mereja.school
@mereja.school 3 ай бұрын
ካሳንቺስ ዋናዉ መስሪያ ቤት የስራና ክህሎት ጽ/ቤት አናግራቸዉ ያጠፉት እና በራስህ እንደገና ትነሳለህ
@mohammedabdu4634
@mohammedabdu4634 3 ай бұрын
አንዴ ግዜ ከተመዘገብክ ቡሃላ ኢዲት ለማድረግ አይቻልምዴ ወይስ እንዴት ነው
@mohammedabdu4634
@mohammedabdu4634 3 ай бұрын
በስህተት በደንብ ሳልረዳዉ ነበር የተመዘገብኩትና ፖስፖርት እና ሙሉ መሰጃ አላስገባሁም እንዴት ባደረግ ነው ሚስተካከልልኝ
@mereja.school
@mereja.school 3 ай бұрын
@@mohammedabdu4634 ይቻላል
@mohammedabdu4634
@mohammedabdu4634 3 ай бұрын
ማስተካከል ይቻላልን
@mereja.school
@mereja.school 3 ай бұрын
@@mohammedabdu4634 ይቻላል በ23/12/2016 ወይም በ24/12/2016 ቪዲዮ ሰርቼ እለቃለሁ ያንን እያየህ ታስተካክላለህ(mereja school) ብለህ ሰርች በማድረግ ማግኘት ትችላለህ
@mohammedabdu4634
@mohammedabdu4634 3 ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ወንድም
@TisemeEngda
@TisemeEngda 2 ай бұрын
After Biometrics and Labor ID I have got what is my next step ???
@mereja.school
@mereja.school 2 ай бұрын
ስልክ ቁጥር እና ፓስዎርድ በማስገባት የወጡ የውጭና የሀገር ስራዎችን በመመልከት apply ማድረግ ትችላለህ እንዴት እንደሆነ እኔ የሰራዉት አለ ተመልከት
@hananhassan-p8t
@hananhassan-p8t 3 ай бұрын
berta teru naw
@MekdesHailu-kq4zz
@MekdesHailu-kq4zz 3 ай бұрын
ፓስዋርድ ሳስገባ አይቀበልም
@mereja.school
@mereja.school 3 ай бұрын
forgot Password Adirgiwu
@HananFi-o1s
@HananFi-o1s 2 ай бұрын
ፓስፖርት ያለው አሻራ ይሰጣል ወይ
@mereja.school
@mereja.school 2 ай бұрын
አዎ ግድ ነዉ ከፓስፖርቱ ጋር አይገናኝም
@nurisadik-x8t
@nurisadik-x8t Ай бұрын
የሣውዲ ኣሻራ ያለባቸዉ ሠዎች መሄድ ይችላሉ ወይ??
@mereja.school
@mereja.school Ай бұрын
አዎ ማንኛዉም ሰዉ መሄድ ይችላል
@በፍቅሯሰውገዳይ
@በፍቅሯሰውገዳይ 4 ай бұрын
ስታስተምር እርጋታህ ቶሎ አንደርስታንድ እንድናደርግ ያደርጋል
@mereja.school
@mereja.school 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ!!! አስተካክላለሁ
@wubiealem714
@wubiealem714 3 ай бұрын
ሀይ ካሻራ በኋላ ያለውን አሰሩም እንዴ። ይህን እማ እኮ ቆየ ከፍ1000 በላይ ዩቱበሮች ሰርተውታል።
@mereja.school
@mereja.school 3 ай бұрын
ሰርቻለሁ እኮ ገብተህ ተመልከት
@berekethaileselassie1829
@berekethaileselassie1829 Ай бұрын
Edit madrege ayichalm wey mizgebawn kecheresiku buhala
@mereja.school
@mereja.school Ай бұрын
yichalal Endet endemistekakel Video Serchalehu Temelketew
@user-yegles7dp9z
@user-yegles7dp9z 3 ай бұрын
Des yemil tmhrt new
@Adissuadaaye
@Adissuadaaye Ай бұрын
Ashara yet new yeminsetew
@mereja.school
@mereja.school 29 күн бұрын
በየወረዳዉ ስራና ክህሎት ጽ/ቤት
@TilahunDinkineh
@TilahunDinkineh 4 ай бұрын
በርታ በጣም አሪፍ ነው
@Addis_sweety
@Addis_sweety 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 38 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 24 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 27 МЛН
路飞做的坏事被拆穿了 #路飞#海贼王
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 26 МЛН
Biometrics and Job searching ( ለስራ ፈላጊዎች )
17:24
Lideta Labor and Skills Office
Рет қаралды 523
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 38 МЛН