ሁለቱን አይኖቼን ልስጥና በሰላም ቀሪ ዘመኔን ልኑር አንድ አንድ ይድረሳቸው … ከአቅሜ በላይ ነው ሰዎች ያሳዩኝ ፍቅር ሄራኒ እና ሶሊያና | Seifu

  Рет қаралды 487,692

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

Күн бұрын

ማሳሰቢያ
ከሰይፉ በኢ.ቢ.ኤስ ትክክለኛ የዩቱዩብ ቻናል በስተቀር በሌሎች ሶሻል ሚዲያ ድህረ ገፆች ላይ ማንኛውንም የሰይፉ ሾው ፕሮግራሞችን መጫን በህግ የሚያስቀጣ እና የሚያስጠይቅ መሆኑን እንገልፃለን
ሁለቱን አይኖቼን ልስጥና በሰላም ቀሪ ዘመኔን ልኑር አንድ አንድ ይድረሳቸው … ከአቅሜ በላይ ነው ሰዎች ያሳዩኝ ፍቅር ሄራኒ እና ሶሊያና | Seifu
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 927
@Humera62
@Humera62 7 ай бұрын
የልጆቹ ዓይን በርቶ ማየት የሚፈልግ like...እግዚአብሔር ከናንተ ጋ ይሁን
@HshwqiHsuauw
@HshwqiHsuauw 7 ай бұрын
AMYN
@FerhadinNur-o2w
@FerhadinNur-o2w 7 ай бұрын
amiiinnn
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 7 ай бұрын
Amen embata kideste dengele mariyamye teredachu
@fasikawande3558
@fasikawande3558 7 ай бұрын
እኔ አሜን አሜን አሜን
@Amarech-y5i
@Amarech-y5i 7 ай бұрын
ማን ይጠላል ይሄን የህዙቡ ምኞቴ አይደል እንዴ 🙏🙏🥹🥹🥹🥹
@HanaDejen
@HanaDejen 7 ай бұрын
በርጠለሚዎስ ነኝ አይነስውር ምስኪን ከሩቅ እሚታዬኝ የጌታዬ ድምፅ በእውነቱ የሱን ድምፅ የሰማ የእናተንም ይስማ የሴት ጀግና የእናትነት ተምሳሌት ነሽ ትጂዬ
@pezafikadu5054
@pezafikadu5054 7 ай бұрын
@@HanaDejen Amen Amen Amen
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 ай бұрын
የብርሃንን ጌታ በድንግልና የወለደች ጌታችንን አማልዳእሷም የብርሃን እናት ነችና ብርሃናችውን መልሰውልን አይተን ለመደሰት ያብቃን ዛሬ የሙስሊም ወገኖቻችን የአረፋ በዐል ነውና በዱዐችሁ አስቧችው:: 🤲✝️☪️🤲
@ጠአምዩቱብ
@ጠአምዩቱብ 7 ай бұрын
ኢሻአላህ አላህ በራሀመቱ ብራሀናቸወ ያብራላቸወ ወላሂ ልብ ይነካል😭
@Noor-v3q6g
@Noor-v3q6g 4 ай бұрын
b
@Noor-v3q6g
@Noor-v3q6g 4 ай бұрын
😍😍😍
@Sariy177
@Sariy177 7 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@corneliatesfaye2989
@corneliatesfaye2989 7 ай бұрын
Amen amen 🙏🙏🙏
@JesseTube579
@JesseTube579 7 ай бұрын
Amen
@xssa6895
@xssa6895 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤
@hiwetgrimy7857
@hiwetgrimy7857 7 ай бұрын
Amennn
@TigesTorafa-jh2lz
@TigesTorafa-jh2lz 7 ай бұрын
አሜን አሜን ሳሪዬ❤
@fifegeru723
@fifegeru723 7 ай бұрын
እሸቱ መለሰ ከእግዚአብሄር ቀጥሎ መመስገን ያለበት ትልቁ ሰው ነው🙏❤️
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 7 ай бұрын
የእናቶች ተምሳሌት ትግስት የአባቶች ደግም ግርማቸው (ባለቤቱ ሁለት ሴት መንታ ልጆቿን በወለደች ሰሞን ያረፈችበት) የጀግና ጀግና ናቸው።
@SADORATUBE
@SADORATUBE 7 ай бұрын
ሰንት አይነት ሰዎች አሉ ፈጣሪ የመረቃቸው፣ ፈጣሪ ለማየት ያብቃቸው፣ በሰላም አደርሶ የመለሳቸው፣ በጣም እሚያሳዘኑ ለጆች👍👍👍👍👍👍👍👍
@balemoya2230
@balemoya2230 7 ай бұрын
ለበርተለሚዮስ የተለመንክ መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ሆይ አንተ ዳብሳቸው።
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
አሜን በእውነት😢❤❤
@dgjfjhg961
@dgjfjhg961 7 ай бұрын
አሜን፫🤲🙏😥
@Fanos-rn5jy
@Fanos-rn5jy 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 7 ай бұрын
Amen ❤️ 🙏
@najahtn809
@najahtn809 7 ай бұрын
አሜን😭😭😭❤❤
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 7 ай бұрын
አንቺ ጀግና እናት ልዑል እግዚአብሔር ይመልከትሽ፡ ልጆችሽንም እንደበርጠሚዮስ ብርሀናቸውን ይስጣቸው! አንቺ ይህችን እናት ለመርዳት የተነሳሽ መልካም ሴት ወ/ሮ ራሄል አስራትሽን እየከፈልሽ እንደሆነ እወቂ፡ አሁንም እግዚአብሔር ህይወትሽን ይባርክ፡ ልጅሽንም ለማዕረግ ያብቃልሽ!!
@ethiolove131
@ethiolove131 7 ай бұрын
ኪዳነምህረት ትከተላቹ የበርተለሚዮስን አይን ያበራልን ጌታ የነዚህ ህፃናትን አይን ዳስስልን እኔ በጌታዬ አምናለው ድነው በዚህ መድረክ ላይ አምላካቸውን ህዝቡን እንደሚያመሰግኑ
@peacelove4778
@peacelove4778 7 ай бұрын
ውይይይይ አሜንንንንንንን🙏🙏🙏
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Dagi464
@Dagi464 7 ай бұрын
Amen 🙏
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 7 ай бұрын
የኛ ህዝብ እኮ የደጎች ደግ ነዉ እዉነት ነዉ ዛሬ ብንበረዝም ዛሬም አሉ ለሰዉ እራሳቸዉን የሚሰጡ
@tube6676
@tube6676 7 ай бұрын
አላህ ሆይ ከአንተ ምንም የሚያቅት ነገር የለምና የነዚህን ልጆች ብርሀን አሳየን የእናታቸውን ደስታ የእነሱን ጤና የምናይ ያድርገን እንወዳችሀለን
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 7 ай бұрын
Amen 😊😊😊
@Orthodoxተዋህዶ
@Orthodoxተዋህዶ 7 ай бұрын
አሜን፫
@sushyybabiz6458
@sushyybabiz6458 7 ай бұрын
ማነዉ እነደኔ እነዚያ ሁለቱ ወነዶች ልጆች ያስለቀሰዉ በጣም ጥሩ ልጆች አላህ ያሳድጋችሁ ከገንዘቡ የሚያሳዩት ፍቅር ለነሄራን
@ethio4sweets529
@ethio4sweets529 7 ай бұрын
ምን እንደምልሽ አላውቅም እኔም የልጆች እናት ነኝ እነ ሄራንን በጣም ነው በፍቅር የምወዳቸው ❤ የጭንቅ አማላጇ በምትሄዱበት ሁላ አብራችሁ ትሁን ትቅደምላችሁ። የኔ ጀግና እናት በችርቺ ደስታችንንቅርብ ነው 🙏
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 7 ай бұрын
ፈጣሪ በመንገዳቹ ይከተላቹ የአይናቹ ብርሐን ተመልሶ ፈጣሪን ታምር ለማመስገን ያብቃን ❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 ай бұрын
የእናቶች ትልቅ ምሳሌ ነች ከብረት የጠነከረችውብ እመቤት: ራሄልዬ ምን እንደምልሽ ቃላት ያጥረኛል ዘርሽ ይባረክ :: እነሱንአይቶ አሳክሚያችው ያለሽ ልጅሽን የተባረከ ይሁንልሽ እመብርሃን ትጠብቅልሽ::
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 7 ай бұрын
እግዛብሔርዬ አንተ እኮ ትችላለህ አምላኬ ሆይ እባክህን እነዚህን ልጆች ዳስሳቸው እባክህን ድረስላቸው ላንተ አይከብድህም እባክህን ያንተ ክብር አሳየን በነዚህ ልጆች 😭 ታድናለህ ቅባት ቅዱስህን ቀባቸው እባክህን እባክህን አምላኬ
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢
@sikosilo2484
@sikosilo2484 7 ай бұрын
ያረበ አላህየ አይቸግርህም የሠማይና የምድር ባለቤት የሆንከው ጌታየ ኩን በሚለው ቃልህ የእነዚህን ብላቴና ብርሀናቸውን መልስላቸው ያረብ 🎉🎉🎉
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 7 ай бұрын
አሚን
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
@Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 7 ай бұрын
አሚን ያረብ
@Tigist-ji5nu
@Tigist-ji5nu 7 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያዊያን በደግነት ነው የምንታወቀው አባት ሆይ ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን እኛም ከደጋግ ሰዎች ደግነትን መልካምነትን እንድንማር ለነሶሊም የድንግል ማርያም ልጅ ይዳብሳችሁ ከፊታችሁ ይቁም ይቅደም❤❤
@HaileyNazu-ul2zd
@HaileyNazu-ul2zd 7 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ እናት ናት ጽናቷ ትግስቷ ዋው መጨረሻቸውን ያሳምርላቹ🙏
@RiversideUSA
@RiversideUSA 7 ай бұрын
TG የዘመናችን ጀግና ነሽ። በዚህ ሁሉ የተሳተፋችሁ ልጆቻችሁ ይባረኩላችሁ። ራሄል ልጅሽ ይባረክ። ረጅም እድሜ ይስጥሽ። ሶሊና እህቷ የዘመናችን ጠንካራ ህፃናት ናችሁ። ይህ ሁሉ አልፎ ለብራናችሁ ያብቃችጁ። ስይፉ ልጆችህ ይባረኩ። ሚስትህም ጀግና ናት። የሷ በጎነት ባይሆን አንተ በዚ ልክ ሩህሩህ አትሆንም። ሰይፉ አንድ የምስጋና ዝግጅት ቢደረግለት ቢረፍድም እንኳ
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
ሁሉን የምትችል ምንም የማይሳንህ የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኔዓለም ቸር አሰማን የኔ አባት😢❤❤
@asmarech591
@asmarech591 7 ай бұрын
በጣም ይገርምል ስንት አይነት ደግ ስው አለ በነዚህ ልጆች እርዳታ የስጣችው ፍጣሪ ጨምሮ ይስጣችው እምብርሀን የአይን ብርሀናችው ተመልሶ ለማያት ያብቃን 👏
@ethiopia819
@ethiopia819 7 ай бұрын
51:52 አፈር ይብላኝ ስርአታቸው እደት ደስ ይላል እግሯ ላይ ወደቁ ኡፍፍፍ 😢😢😢 አላህዬ አይናችሁን ብርሀን ያብራላችሁ
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 ай бұрын
ክፉ ነን ስል ደጎች ነን ደጎች ነን ስንል ክፉ ነን : : ለነገሩ ክፉ ነገር ስለሚጮህ እንጂ ብዙዎች ደጎች ናቸው::
@woineshetmulugeta410
@woineshetmulugeta410 7 ай бұрын
ብዙ ለመስራት ለመልፉት በፈጣሪ ስም ቃል ገብተን እደ ኮሚቴ ብንሰባሰብም የክብሩ ባለቤት የተሳተፈበት አላማ በመሆኑ በኔ በኩል ያለ አንዳች አስተዋፆ ሁሉ ሲከናወን አየው እናም በእኔ በኩል የክብሩ ባለቤት የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርቶስ ክብሩ ሁሉ የሱ ይሁን አሜን
@Alem844
@Alem844 7 ай бұрын
ሰይፍዬ መድሃኒያለም ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ያስተባበርሽውም ተባረኪ የልጆቹ አይን በርቶ ለማየት ያብቃን እግዚአብሔር ይመስገን🙏
@zadargosha
@zadargosha 7 ай бұрын
ወይ ፈጣሪ ስንት አይነት መልካም ሰው አለ ግን😢😢😢😢
@LwamGetachew
@LwamGetachew 7 ай бұрын
እነዚህ ልበ ብሩሀን ልጆች ብዙ ደጋግ ሰዎችን አሳይተውናል።እግዚአብሔር ይመስገን።ጌታ ስራው ብዙ ነው።ሶሊዬ እና ሄራንዬ ደግሞ በእግዚአብሔር ፈቃድ ማየት ይጀምራሉ ።ይህ የሁላችንም መልካም ምኞት ነወ።
@Fetiya224
@Fetiya224 7 ай бұрын
ሀበሻ እኮ ክፉ ነው የክፉ ክፉ ነው የምትሉ ሰዎች ደና ናቹ የታመመ ካሳከመ የተቸገረን ከደገፈ ካለቀሰው አልቅሶ ከወደቀ ጎን ቆሞ ሳይደላው ለሌላው ከቆመ ሀበሻ ክፉ የሚሆነው በሸይጧን አሰራር ብቻ ነው ። ያረብ ለደጋጎች ሰትል ማረን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ጌትዬ 🤲
@semegntefera3607
@semegntefera3607 7 ай бұрын
@mohamedebrehm7442
@mohamedebrehm7442 7 ай бұрын
❤❤❤
@mohamedebrehm7442
@mohamedebrehm7442 7 ай бұрын
❤❤❤
@yeshiyerege9954
@yeshiyerege9954 7 ай бұрын
Endetagane ayefalegem enje katashema yeradashal
@m.bedane7442
@m.bedane7442 7 ай бұрын
አሜን፫
@N33Natty
@N33Natty 7 ай бұрын
ጌታዬ አምላኪሆይ፣ይሄን ጨለማ ውስድ ፣የንን ብረሃን የምትሰጥ ጌታ፣የነዚን ልጆች ብራናቸውን አብራላቸው፣በዶክተሮች ላይ አድረህ እባክህ አምላኬ ረዳቸው፣❤🙏
@peacelove4778
@peacelove4778 7 ай бұрын
ፈጣሪ የድንግል ልጅ ሆይ ይከተላቹ እናታችን ማርያም ከእናንተ ጋር ትሁን🙏🙏🙏በእንባ ነው የምከታተለው እኔ ጤነኛና ቆንጅዬ መንታዎች ይዤ እነጫነጫለው የቲጂን ብርታት ስጠን ፈጣሪ🙏🙏🙏
@romantakel1326
@romantakel1326 7 ай бұрын
ቲጂዬ ሁሉ በእግዚአብሔር እጅ ነው እሱ አይሳሳትም ሁሉ መልካም ይሆናል! ዐይናቸውንም እሱ ያበራዋል! እመብርሃን ብርሃናቸውን ከነልጅዋ ከመድዬ ጋር ያብራላቸው❤
@makebmakeb9987
@makebmakeb9987 7 ай бұрын
የልኡል እግዚአብሔር ልዩ ስጦታዎቻችን ናቸው ሰው አክብሮታቸው በሁሉ ነገር ልኡል እግዚአብሔር ባርኮ የፈጠራቸው ይሄንን ፕሮግራም ወደ ስራ እየሄድኩኝ ነው ያየሁት ውስጤ በደስታም ድብልቅልቅ ባለ ስሜት ስጀምር ጀምሬ እስኪያልቅ በለቅሶ ነው የጩረስኩት ልኡል እግዚአብሔር ብርሀናችሁን እንደሚሰጣችሁ ሙሉ ተስፋ አለኝ እናታቸው የጀግኖች ጀግና እናት ናት እንዲሁም የእሷ እናት ቤተሰቦቿ ጀግኖች መጋቢ እሸቱ አለማየሁ እሼ ሴፉሻ ሪች ሁላችሁም በ ሄራንና በሶሊያና በወንድማቸው የአይናቸእው ጉዳይ ላይ በፀሎትም ገንዘብ በመርዳትም በሁሉ የተሳተፋችሁ ልኡል እግዚአብሔር ብርሀን ይዞ ይግባ እቤታችሁ አይነ ብርሀናቸው በርቶ ለማየት ይብቃ አሜን
@hanaasfaw2878
@hanaasfaw2878 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ድንግል ማርያም ሁሉንም ነገር እንዲሳካና የልጆቻችን አይን በርቶ በርከክ ብለን እንድናመሰግንህ እርዳን🙏🙏🙏 ወ/ሮ ራሄል ከነልጅሽ ዘመንሽ ሁሉ ያማረ ይሁን❤
@lucihymaryo7483
@lucihymaryo7483 7 ай бұрын
የነዚህ ልጆች ፈጣሪዬ ደስታቸውን አሳየን አሳያቸው አምላኬ ሆይ
@meronabate4283
@meronabate4283 7 ай бұрын
ድንግል ማርያም ከነልጆ ትዳብሳቹ ትድረላችሁ ለማመስገን ታብቃቹ ለሱ የሚሳነው ነገር የለም አሜን ❤❤❤
@mayaalgaw12
@mayaalgaw12 7 ай бұрын
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እኔጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ❤❤❤
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 7 ай бұрын
Amen
@bsratyohne309
@bsratyohne309 7 ай бұрын
የእጦጦዋ ኪዳነምህረት አይናችሁ በርቶ ለማየት ታብቃን
@TsegeGuda-mr3oc
@TsegeGuda-mr3oc 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Wazemamekuriahaile
@Wazemamekuriahaile 7 ай бұрын
Amen😢
@YoditAbere
@YoditAbere 7 ай бұрын
የጥበቡ ባለቤት እግዚአብሔር አይናችሁን ያብራ
@Zade-h7p
@Zade-h7p 7 ай бұрын
አለህዬ እበክህን የናዚን ልጆች ብራናቻውን ክፋትልቻው ያርብ ለታ ምንም አይሰናህም ያርብ 😢😢 መነው እዳኔ አይነቻው በርቶላቻው ማያታ ያጉጉው 😢😢😢
@nguestube1392
@nguestube1392 7 ай бұрын
ይሄን የምታነቡ ሁሉ እመቤታችን አለሁ ትበላላችሁ በዋጣትነቲ ስራ በማጣቲ በጣም ቸግሮኛል አለንልህ በሉኝ አካውንቲ ውስጥ ላይ አለ 😢
@eyeruskifle7179
@eyeruskifle7179 7 ай бұрын
Birr new
@mariamawetdegineh9294
@mariamawetdegineh9294 7 ай бұрын
ስለ ሁሉም እግዚያብሔር ይመስገን ተመስገን ጌታዬ ሰው ላያቸው በብዙ ችግር ውስጥ ያለትን አስባቸው አባቴ ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏
@RozaTek
@RozaTek 7 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ነው እና አይንን የሚያበራው ጌታ ያብራላችሁ በጎ የምታደርጉ ሁሉ ጌታ እየሱስ ጤኔ እና እድሜ ይስጣችሁ ተባረኩልኝ ❤❤❤❤
@MrYeab
@MrYeab 7 ай бұрын
ብዙ ሰዉ ላያቅ ይችላል ፡ ሰይፉ ከማንም በላይ ሰው ይረዳል I just wish a miracle happen those 3 childrens We expect good news May God help them
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 7 ай бұрын
አሜን የምር 🙏 ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰይፍሻ ❤
@ወለተ.ስላሴ
@ወለተ.ስላሴ 7 ай бұрын
በጣም፣ደግሰውነውሴፍየ❤❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 ай бұрын
እነዚህ ታዳጊዎች ልጆች ለስጦታ ሳይጏጉ ለነሄራን ያሉትንምን ልበል ተባረኩ እግዚአብሔር ያሳድጋችህ :ትልቅ ትምህርት::
@natey16
@natey16 7 ай бұрын
ሶሊ እና ሄራን አንድም ቀን ማየት የማይችሉ መስሎኝ አያውቅም። በእነርሱ ልክ ማየትም የሚችል ያለም አይመስለኝ‼️ Good Luck
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ
@አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ 7 ай бұрын
ድንግል ማርያም ብራሀናችሁን ታብራላችሁ የኔ ጣፍጭች
@SenaytAbera-kf6lb
@SenaytAbera-kf6lb 7 ай бұрын
የህፃናት አምላክ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እንደ ልባችሁ አይናችሁ በርቶ በደስታ እንድትመለሱ መልካም ምኞቴ ነው እመብርሀን ትዳብሳችሁ❤❤❤
@MotiurRahman-gi8tf
@MotiurRahman-gi8tf 7 ай бұрын
አላህ አይቸግረውም መሬትና ሰማይን ያለማንም አግዣኝ የዘረጋ የነዚህን ልጆች አይን ያብራላቸው😢😢😢😢😢ያረብ
@አጸደማሪያምስደተኛዋ
@አጸደማሪያምስደተኛዋ 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብኮ ልበቅ ናቸዉ እመቤቴን አሁን ክፉ መንፈስ እያለያየን ነው እንጅ ቅዱስ አማኑኤል ሀገራችን የገባዉን ዳቢሎስን ከምድረ ገፅ ያጥፋልን እግዚአብሔር በሰላም ያሳካላቹሁ የኔ ዉዶች
@JemalYimam-c9l
@JemalYimam-c9l 7 ай бұрын
አላህ ያሳካላቸው አይቸግረውም የነዚህን ልባም ልጆች ለአይን ብራሀናቸው ሰበብ ሆኖ ድነው ማየትን ያለ የሚያሰደሰት በጎ ስራ በአለም የለም አላህ ያሳካላቸው።
@DeraMan-tt5zg
@DeraMan-tt5zg 7 ай бұрын
የደሀ ልጅ ነኝ እራሴን ለመለወጥ ስጥር ህመም አጋጠመኝ🥺🥺 ቤት ሆኜ እንድሰራ በመብርሀን ስም ተባበሩኝ ያቅማችሁን 🙏account ውስጥ ላይ አለ አመሠግናለሁ አትጡ አትቸገሩ🙏🙏
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏
@Hawii-ws9gy
@Hawii-ws9gy 7 ай бұрын
😢 Egzhbher Yemarke
@AhmadAsmar-dd5tc
@AhmadAsmar-dd5tc 7 ай бұрын
ወይ ልመና
@fatumaebirahimfatumaebirah7628
@fatumaebirahimfatumaebirah7628 7 ай бұрын
ምንድንነውህመምሺ
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 7 ай бұрын
አይባልም እግዚአብሔር ይማርሽ ብሎ ማለፉ አይሻልም​@@AhmadAsmar-dd5tc
@SomaSoma-nr7qw
@SomaSoma-nr7qw 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ አይነ ብርሐናችሑን መልሶላችሑ በሰላም ተመለሱልን ድንግል ማርያም እስከልጇ ከናተጋ ትሑን ደስታችሑን ለማየት ያብቃን 🙏💞💞💞
@ዳረምየላትbestman1yahoocom
@ዳረምየላትbestman1yahoocom 7 ай бұрын
ዛሬ አረፋ በአል ነው እስክ 1ያርገን ብላችሁ ዓመት እስከ ዓመት ቺግር ይጥፋ ብላችሁ ዱአ አርጉት እንኩዋን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሰይፉ ላንተም እግዚአብሔር ይሰትክ
@ademelove
@ademelove 7 ай бұрын
ብዙ ዝም ያሉ ደጋጎች አሉ አምላክ የባረካቸው
@mekdes8920
@mekdes8920 7 ай бұрын
አይናችሁን ፈጣሪ የአብረው የብርሃን አምላክ እግዚአብሔር ያብራላችሁ ከዚህ በኋላ የምናየው አይናችሁ በርቶ ይሁን ❤❤❤🎉🎉
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 7 ай бұрын
የድንግል ልጅ መልካሙን አሰማን🙏
@ማሕሌት
@ማሕሌት 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የአይነ ብርሀናችሑን መልሶላችሑ በሠላም ተመለሱ🙏
@ElizabethAddisu
@ElizabethAddisu 7 ай бұрын
እነዚህ ቆንጂዬ ወንድማማቾች የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድጋቹ 😇😇 ሶሊ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን 😇😇
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 7 ай бұрын
ቆንጅዬ እህትማማቾች 🎉🎉🎉
@DANIELGO429
@DANIELGO429 7 ай бұрын
እስቲ ሄራንና ሶሊያና የሚመቻቹ በLike🎉🎉🎉🎉🎉
@aminathussen8595
@aminathussen8595 7 ай бұрын
አላህ በሰላም ሂደዉ ታክመዉ አይናቸዉ በርቶልን ለማየት ያብቃን
@tsedayhaile1173
@tsedayhaile1173 7 ай бұрын
ራሄል ታድለሽ! ፈጣሪ አንዱን ልጅሽ ብዙ ያድርግለሽ።
@sikosilo7977
@sikosilo7977 7 ай бұрын
የእነዚህ ልጆች አይን በርቶ ለማዪ እማምላ እመ ብርሀን ትርዳን ጨቅ አማላጇ እመብርሀን የነዚህን ህጻናት አይን እንድበራላቸው አግዣቸው እመ ብዙ ሀን አንች እርጃቸው
@tigi886
@tigi886 7 ай бұрын
እንዳንቺ አይነት ጀግኒት እናቶችን ያብዛልን🙏 የልጆችሽን አይን ጌታ ኢየሱስ እረድቷቸዉ አብርቶልሽ ያሳይሽ።
@ELizazemenekase
@ELizazemenekase 7 ай бұрын
እንዴት እንደናፈቀኝ የነዚህ ልጆች መጨረሻ አላህዬ ተአምርህን አሳየን በነዚህ ልጆች ላይ ❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 7 ай бұрын
የደጋጎች አምላክ እረድቶን ለማየት ያብቃቸው::
@selamlehagere7692
@selamlehagere7692 7 ай бұрын
ከእነዚህ ህፃናቶች እንኳን የማንሻል ስንት አለን ! እግዚአብሔር ልባቸውን ይጠብቅላቸው🙏 ❤
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 7 ай бұрын
ሱብሀን አሏህ አንዳንዶች አባሉን እንጂ እንደኛ ኢትዮጵያ መተዛዘን መረዳዳት የትም የለ ሀገራችንንም ሰላሟን ይመልስልን
@Tesgabrhanaregwi
@Tesgabrhanaregwi 7 ай бұрын
የኔ ጀግና እናት እግዛኣብሔር እንዴት ቢታማመንብሸ ነው እንዱህ ብሰውሰቱም ልጆዎችሸ የፍተነሸ በእወነት ጀግና ነሸ ብርቱ ፀኑ ጨምሮ ያበርታሸ
@tersite858
@tersite858 7 ай бұрын
እሸቱ መለሰ በድንቅ ልጆች ሰበብ ምክንያት ሆነህ! እንነዚህን ልጆች ያወጣህ ዘርህ ይባረክ
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 7 ай бұрын
ሁሌ የሚገርመኝ ነገር ልንገራችሁ በጣም ቆይቷል እና እንግሊዘኛ አስተማሪያችን አይነስውር ነበር እና በጣም ክፉ የሚባል ነው በዛን ግዜ የሆኑ ልጆች ቲቸር እንምራህ አሉት እና እሺ አለ እና ውሃ የቋጠረ ትንሽ ጉድጓዳ ነበር እና በዛ ላይ እንዲራመድ ና ብለው ሲወስጉት ምን እንዳደረገ ይገርመኛል አይ ብሎ እነሱ በመሩት ሳይሆን በሌላ ቦታ ሄደ እና እንዴት አወቀ? እስቲል አይን የሌለው ሰው፡ሳይ የሚመጣብን እሱ ነበር እና ብረሃናቸው ይገርመኛል ግን እኔ እነዚህ ልጆች አይን ቢሰራላቸው ትንሽ ያንን ያጡታል ብዩ አምናለሁ ግን እግዚአብሄር ብርሃናቸውን ይመልስላቸው ❤❤❤
@nebilmuktar704
@nebilmuktar704 7 ай бұрын
ለምን በSMS በኩል እንድንረዳቸው አታመቻችም? ሰይፉ እስኪ አሳውቀን። በጣም ነው የማመሰግንክ!!
@eyeruskefela8255
@eyeruskefela8255 7 ай бұрын
የበርጠሚዋስን አይን ያበራ አምላክ እግዚአብሄር ወልድ አሁንም የነዚን ልበብርሀን ልጆችን አይነብርሀናቸውን ያብራላቸው❤🤲🤲🤲🤲🤲
@Zuzu_habesha5
@Zuzu_habesha5 7 ай бұрын
አላህ በጥበቡ ብርሃናችሁን ያብራላችሁ ለሱ የሚሳነዉ ነገር የለም 🙏
@rebitube7373
@rebitube7373 7 ай бұрын
ዛሬም አሉ ለሰዉ እራሳቸዉን የሚሰጡ ጌታዬ አምላኪሆይ፣ይሄን ጨለማ ውስድ ፣የንን ብረሃን የምትሰጥ ጌታ፣የነዚን ልጆች ብራናቸውን አብራላቸው🥰🥰🥰
@ethiopiaagere6761
@ethiopiaagere6761 7 ай бұрын
የኛን ክፋት ሳይሆን የነሱን ንፁ ልብ አይተህ እራራልን 😢😢😢😢
@Maki-l3p
@Maki-l3p 7 ай бұрын
ቃል የለኝም አምላክ ታምራቱ በእናተ ያሳይኝ 😢😢
@fafitube8112
@fafitube8112 7 ай бұрын
ወላሂ እያለቀስኩኝ ነው የጨረስኩት እሂን ያህል ደግ ሠውም አለ 😭
@sisefru
@sisefru 7 ай бұрын
በእውነት ለእ /ር የሚሳነው ነገር የለም መልካም ፈቃዱ ይሁንልንና ሲያዩን ለማየት ያብቃን እነዚ ልበብርሀን ህፃናቶችን አይናቸውም እንዲያይ ይሁን ይበል አምላካችን🙏🙏🙏
@Tirsitnegassa
@Tirsitnegassa 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሃያል ነው በመሃከል የሚፈጠረው ነገር አይታወቅም ቅርብ አምላክ አለን ምክንያት አለው።
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 7 ай бұрын
እነ ሄራን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትከተላችሁ ብርሃናቹ በርቶ እኛም ለምስጋና ያብቃል እግዚአብሔር እናተን እድታስተምሩ ሁሉ ነገር ስቷቸዋል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ሁሌ በእንተ ውስጥ አያለው ❤❤❤❤❤
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻቸውን ያሳምር እግዚአብሔር ይጨመርብት አይዞቹ ይሳካል❤❤❤❤
@TiyoAnuyye
@TiyoAnuyye 6 ай бұрын
እመብርሀን ብርሀናቹን ታብራላቹ የኔ ውዶች ሪችዬ ተባረኪልን የኔ ውድ ለናታቸውም ለልጆቹ ከግዚያብሄር በታች ተስፍ ሆነሽ ከጎናቸው ሆነሽ እንደ እናት የምትረጃቸው ምርጥ ደግ ሴት ❤❤❤❤❤
@EshetuTsgaye
@EshetuTsgaye 7 ай бұрын
እኛ ኢትዮጵያን እኮ አንድን የምንዋደድ እኮ እና ከእግዚአብሄር የተሰጠን ስጦታ ነው፡፡
@eyutg8178
@eyutg8178 7 ай бұрын
ነን ግን ?
@hiwotaramde
@hiwotaramde 7 ай бұрын
በነገራችሁ ሁሉ እናትና ልጁ ይቅደሙላችሁ የኔ ውዶች❤❤❤❤❤
@SelamEthiopia-jx1qh
@SelamEthiopia-jx1qh 7 ай бұрын
እግዚአብሄር ምን አይነት ምጡቅ ዕእምሮ ያደላቸው ህፃናት ናቸው? እግዚአብሔር መጨረሻውን ያሳምርላቸው።
@HaymiTe
@HaymiTe 7 ай бұрын
ልቤ ብርሃኖች ስለ እናንተ እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ፈቅዶ ታክማችሁ አይናችሁ በርቶ እንደማያችሁ ተስፋ አደርጋለሁ ጌታ ኢየሱስ ከፊታቸው ይቅደም ነገሮች ሁሉ ይሳካላችሁ ሰው የማይቻል ለእግዚአብሔር ይቻላል
@Zuzu-zo4gl
@Zuzu-zo4gl 7 ай бұрын
እመብርሀን አደራሽን ከጎናቸዉ ሁኝ❤❤❤❤ የኔ ማሮች
@EdenEthiotube
@EdenEthiotube 7 ай бұрын
ይሄ ሁሉ ከእግዚአብሔርበታች የሚመስገን ያለበት እሸቱ መለሰ ግን ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ይባርካችሁ እጃችሁ ይባረክ
@sajdjvaihhe3364
@sajdjvaihhe3364 7 ай бұрын
የሁሉም በለቤት የሆንከው አለሂዬ እበክህ ብርሀነቸውን መልስለቸው
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
አንቺ ጎበዝ እናት የልጆችሽ አይን በርቶ ለማየት ያብቃሽ🙏🏾 የልብሽ ስብራት ፊትሽ ላይ ይታያል ስብራትን የሚጠግነው እግዚአብሔር አምላክ የልጆችን ጤና ይመልስልሽ ስይፉም እግዚአብሔር ይስጥህ እግዚአብሔር በመንገዳችሁ ይቅድም🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 7 ай бұрын
ልጄ ልደቱ ነበር የልደቱን እቃ መግዣ ዶኔት አርጏል እግዚአብሔር ይርዳቹ🙏🏽🙏🏽
@yeshiberhanie6139
@yeshiberhanie6139 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን የሚሳነው ነገር የለምና ዓይናቸው በርቶ መድረክ ላይ ስታመሰግኑ እንድናያችሁ እንፀልያለን፡፡
@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ
@አልሀምዱሊላህ-ዙዙ 7 ай бұрын
በሰላም ሂደው ታክመው አይናቸውብረሀንሁኖላቸውይጣያረብ ምኞተነው አላህ አይሸግረውም
@SameraRose
@SameraRose 7 ай бұрын
እናትነት ከባድ ነው አላህ ያስደስትሽ እኛንም ያስደስተን እጃቹን የዘረጋቹ ኡሉ አላህ እጥፍ ይክፈላቹ
@meserat1627
@meserat1627 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አይናቸው በርቶ ለማየት ያብቃን
@kebebushabebe839
@kebebushabebe839 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ከናተ ጋር ይሁን ድንግል ማርያም ትከተላችሁ ቲጂዬም በርቺ እራሔል በጣም በጣም የምተሰገኝ ትልቅ ሰራ ነው እየሰራሽ ያለሽው ተባረኪ የኔ እመቤት ብዱሩን ፈጣሪ ይክፈልሽ 🙏🙏🙏
@user-xo1hs99
@user-xo1hs99 7 ай бұрын
ፈጣሪ የአይን ብረሀናችሁን ይመልስላችሁ ❤❤❤❤❤
@genetfeleke4366
@genetfeleke4366 7 ай бұрын
የተባረካቹዉ ልጇች እግዚአብሔር ከእናተ ጋ ይሁን ጠንካራ እናት ነሽ በጣም ድንቅ የሆኑ ልጇቾ አሉሽ እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን🎉መላከ ሩፋኤል ከእናተ ጋ ይሁን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
አንድ ቃል አንድ ሳቅ | And Kal And Sak ድራማ ክፍል 2   | EBS Drama
15:20
አንድ ቃል አንድ ሳቅ And Kal And ሳቅ
Рет қаралды 4,9 М.