ሁሉም ያቀዋል ግን ትንሽ ሰው ነው የሚጠቀመው| 4 Simple habits that can improve your life

  Рет қаралды 16,988

Kirubel Ahadu

Kirubel Ahadu

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@SegenTedros
@SegenTedros 3 ай бұрын
Ya u got me .....writing on journal is the best advice to achieve your dream or control your stress. My mom deid by HIVwhen I was 16 years old after her death i read her every thing she wrote in her diary.... she really achieved her dream n all her emotions even it really helped her to control her every thing including the way how to talk and act towards the society's who neglected her coz of her health problems.....I like it
@TamiratLegesse
@TamiratLegesse 2 ай бұрын
ሁልጊዜ የሚትገልጽበት መንገድ ስለራስህም ሆኔ ለሌላውም authentic ነው ።እጅግ በጣም አድናቂም ያንቴ contents ተማሪ ነኝ
@sofi8983
@sofi8983 3 ай бұрын
በስደት የምትገኙ እህቶች አላህይጠብቃች መጀመሪያ ለራሳችሁ ሁኑ የኪራ አድናቂዎች የት ናችሁ እስቲ ቅመሞችየ በቅንነት ደምሩኝ ❤❤❤❤❤ በቅንነት
@MariamawitDegif
@MariamawitDegif 3 ай бұрын
እኔ ሁሉንም እያደረኩ ነው በራሴም ኩሩና ጠንካራ በራስ መተማመኔን ሀሪፍ አድርጎኛል አመሰግናለሁ❤❤❤🎉🎉🎉😊😊😊
@WtetAshu
@WtetAshu 3 ай бұрын
ተባረክልኝ እኛን እንደምትረዳን ፈጣሪም ያሳብሀን ያሳካልህ የኔ ወንድም በጣም ነው ምወዲህ.... ማከብርህ... ከዚህ በላይ በርታልን
@zebibaAsefa
@zebibaAsefa 3 ай бұрын
እኔ እራሴ ጋር ሳወራ ነው የምውለው ስልህ በሂሌናየ እየሰራሁ እየተጓዚኩ ብቻ እራሴን ሳየው ሌላ ሰው ሁኖብኛል ውይ ያስፈራል ስጠና አልቃሻ ነበርኩ አሁን ላይ ግን ባለቅስም አስቀየሙኝ ብየ ሳይሆን ለምን እኔ ፈቀድኩላቸው ብየ ውስጤ ይናደዳል ወዳው እረሳለሁ ግን አሁንም ብዙ ይቀረኛል አዳዴየ ልቤ ፍራሀት ድካም ይሰማኛል አዳዴየም እድሜየን አባክኔው እላለሁ ብቻ ሰላሰ አልሆንኩም ግን ትንሽ ትንሽ ጭቀት አልፊ አልፊ ይሰማኛል ጭንቀት ስደት ላይ ስኩን እንደሴትነትም ብዙ የሚያስጨንቁ ነገሩች አሉ ሰው ነኝ ብየ እነግረው አለሁ እራሴን ብቻ ፊራሀቴን ለማስለቀቅ እየጣርኩ ነው ሁሉም የምትለን ይሰራል ከልቡ ለሞከረው ከስልኬ ይልቅ ፈጣሪየን ስጨቀጭቀው በህሌናየ ስጉዚ ነው የምውለው አሁንማ ይባስ ብየ ፍክት ያለች ቆንጅየ አበባ ሳይ ውይ ስታምር እኔም ይቺ አበባ ነኝ ብንከባከቡት ነው ያማረባት እኔም ሙሉ አካሌ እንክብካቤ ቢስጥ ከዚች አበባ በላይ እፈካለሁ እላለሁ ብቻ ድቅ ነን ያውም ፈጣሪ ባምሳያው የፈጠረን ሰው የሰራው ለኛም ይቻላል የምናለቅሳው በራሳችን ነው እኪሴ ገብቶ አይወስድም እንካ ብየ አውጥቼ ካልሰጠሁት አብዘሀኛውን ልባችን ገዘባችንን ጊዚያችንን ሰተን መንዚረን መንዚረን በሁላ ለቅሶ እኔ እኛው ነን ጥፋታችን እኛ እኩ ቆም ብለን ብናስብ ሁሉንም እምነታችን አስተምሩናል የሱን ጥለን ሌላ መንገድ አስምረን ስለምንጓዚ እጅ ወድማችን እወድህ አለሁ ይመችህ ቀጥልበት
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 3 ай бұрын
የሚሄድበትን የማያቅ ሰዉ ሁሉም መንገድ ያስኬደዋል እዉነት!! Thank you!!! ኪራ
@ሐረገወይን
@ሐረገወይን 3 ай бұрын
ለምሰጠን ትምህርት እግዚአብሔር ይስጥልን ደስ የሚል ነበረ 🙏
@AminaAwal-op2gq
@AminaAwal-op2gq 3 ай бұрын
ያተን ትምህርቶች ሥሰማ ንቃተ ይሊናየ የበለጠ ይበርታታል የአሰብኳቸውን ብላሞኖች አችፍ እንዴማግርግ ርግጠኛነኝ አሁንማ ጥሩ ደረጃ ላይ ነው ያለሁት የበለጥ በራሳችላይ እንስራ እላለሁ ወንድማችን በርታ ቆንጆ ትምህርትነው❤
@ZxsDs-j2y
@ZxsDs-j2y 3 ай бұрын
❤❤❤አተኮ ትለያለህ የት ነው ግን የአንተ አሰሳሠብሠው ያለው በአለም የሚገኘው ስወድህ ልኑ ብዙብዙ ትምህርት ወሰጃለሁ እየተቀየርኩም ነው አልሀምዱሊላህ አንተን ያስተዋወቀኝ
@showecoca
@showecoca 3 ай бұрын
እናመሰግናለን በምንሰማ እምሰራ ያረገን
@hanandawd5053
@hanandawd5053 3 ай бұрын
እውነት ላንተ ቃል አጣሁልክ አላህ ሂዲያ ይስጥልኝ ሌላ ምን እላለሁ
@MaryMary-xp2lb
@MaryMary-xp2lb 3 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ምክር ስንቴ ጀምሬ ያልቀጠልኩበት ልምምድ ። አሁን ግን ቆርጫለሁ ሰለቸኝ ያለ እቅድ መኖር
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 3 ай бұрын
ማሪምን እኔ በራሴናው ከልጅናቴ የጀመርኩት ዱባይ ናኝ 18ሰአት እሰራለው ከዛ በምኛታ ሰአቴ ቢዘናሰ እሰራለው ማሰታወሻ አውጥቸ የወደፊቱን እጽፍለው በጣም አሪፍ ናው ተመሰገን እያንዳንዷ የፃፍኩትን 1አንድ ሁለት እያልኩ እይሳካውት ናው ከብር ለመዳህኒለም
@lilyfiseha4205
@lilyfiseha4205 3 ай бұрын
I’m proud of to be your trainer kira
@abdmovie-ox1ex
@abdmovie-ox1ex 3 ай бұрын
ሶሻል ሚዲያን እንዴት ብንጠቀም ብነግረን ትኩረታችን እያሳጣን ስለሆነ
@Semutub
@Semutub 3 ай бұрын
Tktokn atefu biyans le 6 wer wellahi tekemun ateteyikugn❤
@absraagumas5200
@absraagumas5200 2 ай бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በርታልን,,,❤❤❤
@bryegaldiesae
@bryegaldiesae 3 ай бұрын
ስለምትሰጠን ሀሳቦች/ምክሮችህ thank you kiraye❤
@Abdurazaq9820
@Abdurazaq9820 3 ай бұрын
እናመስግናለን ኪራ በሌላ ቪድዮ እስክትመጣ በጉጉት እንጥብቃለን ሰምተን ስትጨርስ እስኪ ወደ ተግባር ይምራን
@Hayat-k7r
@Hayat-k7r 3 ай бұрын
Wolahi behiweta bezu lewt aychalhu yatn video wedtgibare bemkeyari thank you so much
@MakiaMaki-w7y
@MakiaMaki-w7y 3 ай бұрын
Keraye yene jgina wondime allaahi yetbikligne ❤❤❤❤❤❤❤
@አሱየእማዉዬልጅ
@አሱየእማዉዬልጅ 3 ай бұрын
እናመሰግናለን 😊❤❤❤
@Betiy-n1m
@Betiy-n1m 3 ай бұрын
❤❤ህም
@SurafelSolomon-ef7yo
@SurafelSolomon-ef7yo 3 ай бұрын
በአሁን ሰሀት ትልቅ በሽታ አየሆነ የመጣ ቢኖር ኪራ ለራስ ጊዜ አለመስጠት ነው Goal እና plan መፃፍ አለበት ወሳኝ ነገር አርጌው አላቅም ጥቅሙ ግን ብዙ እንደሆነ ይሰማኛል🙏🤔
@mishelpiter3715
@mishelpiter3715 3 ай бұрын
ኪሩዬ ወንድሜ keep shining am proud of you 👏👏
@seadabdu6135
@seadabdu6135 3 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ 🌺
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 3 ай бұрын
yes👍👍👍👍
@hewanadamanazreth443
@hewanadamanazreth443 3 ай бұрын
እናመሰግናለን!!❤
@BirukKassie-oe4qq
@BirukKassie-oe4qq 3 ай бұрын
Love u 🎉🎉🎉🎉
@AbemelekEyob
@AbemelekEyob 3 ай бұрын
Kira enamesegnalen keep it up my brother
@redietabreham4628
@redietabreham4628 3 ай бұрын
እናመሰግናለን
@ሰለሜ_Tube
@ሰለሜ_Tube 3 ай бұрын
Thank-you Kira 🙏🏻
@GODISTHEKINGOFKINGS
@GODISTHEKINGOFKINGS 3 ай бұрын
Keruye gobez betam new yemnwedh ❤❤❤❤❤from eritreans 🇪🇷
@meserbeye
@meserbeye 3 ай бұрын
ጎበዝ ዛሬ አሻሻልካት አንድ ልምድ ነበረህ አሰልቺ ቃል አደል አደል አደል ተመስጌን ይቺን ልምድህን ተዉካት ካንተ አልጠብቅም ነበር ኮንፊደንስ እንደሌለዉ ሰዉ በየደቂቃው አደል--- ቻዉ ቻዉ አደል አንተ ብቻ አደለህም ተፅናና ገና አደል አደል ሲሉ ቻዎ ብዬ ነዉ የምወጣዉ ቃላት መደጋገም አሰልቺ ነዉ ለሰሚዉ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ
@አለምፈረደኝየማሪያምልጅ 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራ❤❤❤❤
@UmuSelman
@UmuSelman 3 ай бұрын
Thank you Kiru
@akberetgidey4761
@akberetgidey4761 3 ай бұрын
kira yene asteway endetelemede lyu hasab yemgerm bkat takaleh hiweten 99% keneberew bante tmrt tekeyrewal kezi belay tbebun ygletslh yene wd wendm❤❤❤
@painkiller1197
@painkiller1197 3 ай бұрын
ስወድህኮ ❤
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 3 ай бұрын
Thank you ❤❤❤
@dgvh7060
@dgvh7060 3 ай бұрын
Thank you so much kirayi
@GgHg-o5x
@GgHg-o5x 3 ай бұрын
Thank you Habib
@ZedEthioTube
@ZedEthioTube 3 ай бұрын
🙏❤️thanks for sharing
@FatumaMahmmud-z6k
@FatumaMahmmud-z6k 3 ай бұрын
Thank you kiraye & Abani 🙏❤️
@Hgfy187
@Hgfy187 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ኪራ
@destadebalke586
@destadebalke586 3 ай бұрын
⁽አሐዱ⁾ እንደዚህ ነው ሚጻፈው
@AmbesaNayzgi
@AmbesaNayzgi 3 ай бұрын
Thank you
@HaYuTube-8
@HaYuTube-8 3 ай бұрын
ክበርልን ወድማችንን ኪራ
@اميناتمحمد-ز4د
@اميناتمحمد-ز4د 3 ай бұрын
👍👍👍👍
@BamlakDawit-k8p
@BamlakDawit-k8p 3 ай бұрын
Kira keep up the good job. I Like your videos. 👏
@bazawitalmeamen4643
@bazawitalmeamen4643 3 ай бұрын
እኛ ግን ማስታወሻ መያዝ አንችልም ለነገ ስራ ምክንያቱም ያሰብነውን ትተው ያላሰብነውን የሚያሰሩ አሰሪዎች ስላሉን የራሴ ስራ ሲኖረኝ ግን አረገዋለው ኪራ እኔ ግን ሻወር ቤትም ያንተን ቪዲዎች ነው ምሰማው 🤔 አቤኒ ማየት ሚፈልግ በእያንዳንዱ ቪዲዮ ላይ አቤኒ አለ
@anttes-u8e
@anttes-u8e 3 ай бұрын
i never commented before but this video is a gem....too much sauce in 17mins kira
@alemesoratube9648
@alemesoratube9648 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤Thank You kiru
@ZeharaYmam-lp2pq
@ZeharaYmam-lp2pq 3 ай бұрын
Tmhrthko yemibela new yemimesl❤
@MotivationAHSahs
@MotivationAHSahs 3 ай бұрын
Kiraye❤❤❤
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ
@ጓልሃገረትግራይ-ሰ1ጐ 3 ай бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ኪሩ ስለ ምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን ሌላ ቁጥርክን ወይም የኢንስትግራም ፔጅክ ፈሊጌነበር ምቻል ከሆነ ከይቅርታ ጋ❤❤
@MeazaKebebew
@MeazaKebebew 3 ай бұрын
Tnks kira which amazin
@F-z5s
@F-z5s 3 ай бұрын
Well Com ❤❤
@Oumuoumeyir
@Oumuoumeyir 3 ай бұрын
hi kira how are you I have a question for you? please make me vedio how to develop dopamine??? please please
@HikmaAdesmade
@HikmaAdesmade 3 ай бұрын
❤❤❤
@saifulrana7691
@saifulrana7691 3 ай бұрын
❤🙏
@ነጃትጀማልበሺር
@ነጃትጀማልበሺር 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ፍቅር
@WendemenehKumsa
@WendemenehKumsa 3 ай бұрын
ሀሳቦቼ ወይም እቅዴ በብዛት የማይሳኩት ስላልፃፍኳቸው ይሆን እንዴ ?
@ZxsDs-j2y
@ZxsDs-j2y 3 ай бұрын
ውይ ማሸአላህ የመጀመርያ ተማሪ ነኝ ኪሩ የኛ ቀሽት መምህር ጤናና ረጅም እድሜ ክበርልኝ
@biruktinabarok211
@biruktinabarok211 3 ай бұрын
Kira ewunet sinegrik endezih aynet sewochin alwodm alsemam gn anten ymr esemahalew ena keep up kewustik real endemtawora enam enam mitmokrewun hiwot share endemtaderg yastawukal lezam nw yetekebelkuh 👍comment sadergm yemejemeryaye nw
@MeseretEthiopia
@MeseretEthiopia 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😊
@AmuYemaryam-r1r
@AmuYemaryam-r1r 3 ай бұрын
yelibeee
@DanielGenene-7
@DanielGenene-7 3 ай бұрын
ኪራ የሚያነሳቸው ሀሳቦች ይመቹኛል እናተስ???
@alimaalima298
@alimaalima298 3 ай бұрын
👌
@ግዘ
@ግዘ 3 ай бұрын
wawwwww❤❤❤🎉🎉🎉
@Werert-g1t
@Werert-g1t 3 ай бұрын
ኪራ ብልሁ ወጣት
@KemeriyaYusufKemeriyayusuf-t5c
@KemeriyaYusufKemeriyayusuf-t5c 27 күн бұрын
በርታልን K❤ኬሮቤል የምትከታተሉ በምክሩ የታለወጠቹ በላይክ አሰውቁኝ ❤❤🎉🎉
@hiwettesfay2557
@hiwettesfay2557 3 ай бұрын
@bizuneshbekele-nc1xf
@bizuneshbekele-nc1xf 3 ай бұрын
10Q kira. Ine hulum alugn, thanks God, except eat big frog first. I have 2017 entrance and I've plan but I can't stick on it. Oh God!
@አባ
@አባ 3 ай бұрын
ኪራ በእናትህ ሰልክህን አንድት ነፍሰ ካሰጨነቀችህ መልሰልኝ😢🙏
@chekolet9859
@chekolet9859 3 ай бұрын
Selam kuribel ligenh felige neber
@negestretta1307
@negestretta1307 3 ай бұрын
Plss nxt abt self respect plss pls pls pls pls pls pls pls pls pls pls pls pls pls pls plss pls pls pls pls pls pls pls
@እሙአቡዘርነኝልጀንናፋቂዋ
@እሙአቡዘርነኝልጀንናፋቂዋ 3 ай бұрын
የምር ምን እደምል አላቅም አሏህየ ሂድያ ይስጥክ አኺ
@istme4224
@istme4224 3 ай бұрын
🎉🎉❤❤❤❤
@kumelasori6049
@kumelasori6049 3 ай бұрын
1St Comment😊
@SalamSalam-uy8cg
@SalamSalam-uy8cg 3 ай бұрын
ማነው እንደኔ ስደት ስልችት ያለው
@belief536
@belief536 3 ай бұрын
Amesegnalew tetekmebetalew
@FelekeFerhiwot
@FelekeFerhiwot 3 ай бұрын
ግን አንተ ሀይማኖቴን ክቼ ገንዘብ የምፈልግ ይመስልሀል እንዴት ነው የምታስበው የምበላው ያጣሁ መሠለህ ልኩን አያቁ አሉ ያንተ ቢጤ ናቸው
@GeezCinema21
@GeezCinema21 3 ай бұрын
አንተ በታም ትለያለህ ራሴን ያገኘሁ ነው
@ya336
@ya336 3 ай бұрын
Let's listen to Kira❤️🫠
@NooraH-k1p
@NooraH-k1p 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@kdesitwndea4005
@kdesitwndea4005 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@ferhoudlebanon9978
@ferhoudlebanon9978 3 ай бұрын
@senedgetu3353
@senedgetu3353 3 ай бұрын
እናመሰግናለን!❤
@abc12452
@abc12452 3 ай бұрын
❤❤❤❤
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
ስትወድህ እንደዚህ ትሆናለች......ahadu podcast
18:38
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41