አሁን ጀምር! ስንፍናን ማሸነፍ

  Рет қаралды 336,478

Inspire Ethiopia

Inspire Ethiopia

Күн бұрын

ስፖርቱን መስራት ትፈልጋለህ ግን ከአልጋ መውጣት አልቻልክም፤ ጠዋት መነሳት፣ ማንበብ፣ መስራት፣ መቀየር ትፈልጋለህ ግን ቆይ ለነገ እያልክ አታደርገውም። ምን ማድረግ እንዳለብን እናውቃለን ግን ተግባር ላይ ሰነፍ ነን፤ ይህ ቪዲዮ እስከመጨረሻው እንደሚቀይረን እምነቴ ነው።
አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ / @inspireethiopia ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : t.me/inspire_e... email: tsinework0@gmail.com daniwodajo1@gmail.com Tiktok acoount 1: / inspire_ethiopia Tiktok account 2: / inspire_ethiopia2 Facebook : @Inspire Ethiopia #ethiopia #habesha #inspireethiopia

Пікірлер: 850
@tedeltubeethiopia
@tedeltubeethiopia 3 жыл бұрын
ወንድማችን ሁሌም ተነቃተህ ሰለምታነቃቃን እናመሰግናለን በርታ !!!
@ሕይወትበስደት
@ሕይወትበስደት 2 жыл бұрын
Tedel tube አንቴ እረሱ በርታ በጣም ነው የምንወድ
@MulisaGuder
@MulisaGuder Жыл бұрын
betam new imitimecheny
@YewdneshiLji
@YewdneshiLji 7 ай бұрын
ቴዲዬ የኔ አባት ላንተ ልዩ ክብር አለኝ ❤❤❤
@Susu-c1d
@Susu-c1d 3 ай бұрын
Wendeme seletenawn enedet magenet ecelalew
@HagosHagos-lq2xl
@HagosHagos-lq2xl 6 күн бұрын
ኤረ ምክርህ ስሰማ የሟላቀዉ ደስታ ይሰማኛል😊❤❤❤
@SelamKal-y9k
@SelamKal-y9k Ай бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን እሱን ስሰማ ከእንቅልፊየ የምነቀው እግዚያብሔር ከዚህ በላይ እውቀቱን ያብዛልህ ምርጥ ወንድማችን❤🙏
@mesertamare1942
@mesertamare1942 3 жыл бұрын
ይህን እየሰማሁ ባልቀየር ሰነፍ መሆኔን አምናለሁ በውነትተመችቶኛል
@tedyassefa4796
@tedyassefa4796 3 жыл бұрын
ድንቅ የሒወት ብርታት ስንቅ ነው በአጋጣሚ ሰምቼህ እጅግ የወደድኩት አነቃቂ ምክሮች በርታልን ወንድሜ ተባረክ
@zewdiw8406
@zewdiw8406 3 жыл бұрын
የኔ ወንድም በእውነት ይህ ትምህርት ለኔ ከፀሎት በኋላ የህወሃት ደወል ነዉ 🙏🙏❤❤
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ውዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ
@danatefera7313
@danatefera7313 3 жыл бұрын
እኔ በጣም የሚከብደኝ ጠዋት መነሳት ። በጊዜ መተኛት አልወድም በጊዜ መነሳትም አልወድም ። አስገዳጅ ምክንያት ቢኖረኝ እንኳን ተመልሼ እተኛለሁ ። በቀኔ ውስጥ ብዙ ነገር አቅዳለሁ ግን አልተገብረውም !!
@zeddoman4841
@zeddoman4841 3 жыл бұрын
እግዝአብሔሪ ይባሪካችሁ በእዉነት ትምህሪታችሁ በጣም እየጠቀመኝ ነዉ🙏🙏🙏🙏
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ
@robelmohamed2852
@robelmohamed2852 2 жыл бұрын
hi
@birhanegebru6708
@birhanegebru6708 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል እና እራስን ለመቀየር የሚረዳ ትምህርት ነው ወንድሜ እኔ እራሴን እንድቀይር ገፋፍቶኛል በጣም አመሠግናለሁ ፈጣሪ በፀጋ ለይ ፀጋ ይጨምርልህ ወንድሜ እድሜህ ይርዘም
@kirubelabel8946
@kirubelabel8946 3 жыл бұрын
የተግባር ሰው መሆን በጣም ከባድ ነው እነሱ እንዴት የትግባር ሰው እንደሆኑ ብትነግረን በኣንዴ አይቻልም ግን ደግሜ ደግሜ እሞክራለሁ እደሚሳካ አምናለሁ!!! የምትሰጡትን ትምህርት ብማር ደስ ይለኛል እና አንተ የተግባር ሰው እድትሆን ያደረገ ሰው እና ምክንያቱን ብትነግረን
@loveisawinner2541
@loveisawinner2541 3 жыл бұрын
Ale eko serituwal video wist giba felig
@blinshsheem7187
@blinshsheem7187 3 жыл бұрын
አንበሰ የኔ ውንድሚ ታበርክ ፍጠር ይበርክ
@amanuelabel7716
@amanuelabel7716 3 жыл бұрын
#please make your video short😔 10-15minute is perfect!
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 жыл бұрын
ማማ. መጀመር ነው ተግባር. የስኬት ቁልፍ ነው. ወይ እንደኔ እንዳትሆኚ. ስደት ላይ ነኝ. አላክ ብሩህ አእምሮ አለኝ. በቀን አንድ ሺ አንድ. አይዲያ ይመጣልኛል ግን ካለሁበት. እስር ቤት. መገላገል. አልቻልኩም.
@selammamo4166
@selammamo4166 2 жыл бұрын
lerasa balemaseba waga asikefilogali yihew 14 years working. but no change ehat can i do u❤
@Ashenafi-kq3uo
@Ashenafi-kq3uo Жыл бұрын
ስነ ተባረክ ገና ሳልሰማህ ብርታት ይገባብኛል ከሰማሁህ በኋላ ደሞ ጉዞ ወደ ህልሜ እሰማሃለሁ ወንድሜ የኔ አንደበተ ርቱእ
@AbCd-ko5el
@AbCd-ko5el 2 жыл бұрын
የምር ትለያለህ በጣም በሰው አእምሮ የመግባት ችሎታ አለህ ፈጣሪ ዘመንህን ሁሉ ይባርክ።
@امايمنسعادة
@امايمنسعادة 3 жыл бұрын
እንክዋን ደህና መጣችወ ጀግኖች የተግባር ሰው መሆነችው በሰአትዋ ሰከንድ ሳትሸረፍ መልቀቃችው እኔም ሰአትዋን መጠበቄ ሺ አመት ኑሩልን
@asres2602
@asres2602 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
@@asres2602ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ
@tibebuamyoutube9971
@tibebuamyoutube9971 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን በዚህ ሰአት እኛወጣቶችና ሀገራችን የሚያስፈልገን እንደ አንተ አይነት ሰው ነው ።አንተን የሰጠን ጌታ ይመስገን ኑርልን ወንድማችን
@BesufekadYehune
@BesufekadYehune 6 ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል ይርዳን!!!!!!!!!!!!!
@SamuelSolomon-z1m
@SamuelSolomon-z1m Жыл бұрын
የተግባር ሰው ለመሆን የከበደኝ አቅጄ ለመወሰን እና ወደ ስራው ለመግባት መቸገር ነው። ለትምህርቱ በጣም አመሰግናለሁ ከዚ በኃላ ለለውጥ እንደምሰራ ተስፋ አደርጋለሁ
@MaraNata769Tube
@MaraNata769Tube Жыл бұрын
ወንድም እኔ በአንተ ብዙ ተጠቃሚ ሆኛለሁ አመሰግናለሁ ብዙ እድሜ ጠና ይሰጣልና ፈጣሪ
@nataliehourani358
@nataliehourani358 3 жыл бұрын
የእዉነት ቃለት የለኝም አላህ ከዚህም በላይ ጨምሮ ጨማምሮ እዉቀትህን ያብዛልህ ወዲሜ በጣም ነዉ የማመሠግነዉ👍👍👍👍
@rainsounds3195
@rainsounds3195 2 жыл бұрын
የትምህርትህ ጥይት የስንፍናችንን አናት መትቶ ገሎልናል። አሁን የተግባር አዲሱ ልጅ ውስጣችን ተወልዶል።እናመሰግናለን
@ማስቲ
@ማስቲ 3 жыл бұрын
በእውነት እናመሰግናለን ጀግናችን🙏
@BezzaBezza-k2q
@BezzaBezza-k2q 10 ай бұрын
ቃል የለኝም በእውነት ወንድማችን በጣም ድንቅ ትምህርት ነው ሀሉም የአንተ ትምህርት ይለያል በጣም ብዙ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ
@ሰናይትየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ልክነህ ወድም ጠዋት ስንነሳ እንደወታደር መሆን አለበት ይላሉ አባ ገብረኪዳን፡፡ባጠቃላይ አሪፍ ት/ት ነው፡፡ይህን ቻናል ያወኩበት ቀን የተባረከ ነው፡፡ አመሰግናለሁ፡፡
@ephremb2
@ephremb2 3 жыл бұрын
መሆን የምትፈልገውን ሰው ትሆናለህ ብቻ ጠንክሮ መስራት እምነትና ፅናት ይኑርህ!!
@fawazealoubo8350
@fawazealoubo8350 2 жыл бұрын
አላህ ዘመንህን ብሩህ ያርግልህ በሚያስፈልገኝ ጊዜ አገኘሁህ
@bezamengesha8515
@bezamengesha8515 9 ай бұрын
እጅግ በጣም የፀሎት ሰዉ መሆን እና ካትሪን ኩልማን የደረሰችበት መድረስ።
@awafawaa4618
@awafawaa4618 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርቱልን 👍
@TeklaAalyou
@TeklaAalyou Ай бұрын
የኔ ምርጥ thanks
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 3 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amsgenalhu masetewalun yadeln yetegebar sew yadiargen AMEN AMEN AMEN 💚💛❤
@adanetewabe8398
@adanetewabe8398 3 жыл бұрын
በጣም ዉጤታማ ተማሪ መሆን እና ገንዘብን ማግኘት አለመቻል
@GiftyYahya
@GiftyYahya 10 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወደ መንገዴ መልሰህኛል 🥰🥰🥰
@finally7664
@finally7664 2 жыл бұрын
I love you inspire Ethiopia 🇪🇹
@DagimAssefa-m2x
@DagimAssefa-m2x Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባረክ
@mhh5827
@mhh5827 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👍👍👍👍
@Kadir-p9z3b
@Kadir-p9z3b Жыл бұрын
በጣም ነው ምያደንቅህ ወንድሜ በጣም ያምወደውን እስልምናዬን እመኝልህለው አኬራሂም አዱንያህም ያምራል ሰለ ነብዩ ሙሀመድ ታሪክ እወቅ አምብብ ባታምንበትም ይጠቅመሃል❤❤
@nafsiramene8577
@nafsiramene8577 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏 ኑሩልን
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን
@yeshigirma191
@yeshigirma191 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን👏🙏👏
@temesegenatale2894
@temesegenatale2894 3 жыл бұрын
በጣም አረፋ ትምህርት ነው ።
@samrifikir6384
@samrifikir6384 2 жыл бұрын
በእውነት በጣም አመሰግናለሁ ምርጥ ነህ!!!!👏👏👏👏
@asterdemissie1012
@asterdemissie1012 2 жыл бұрын
ተባረክ
@zerihungizachew7982
@zerihungizachew7982 3 жыл бұрын
ተባረክ ወንደመ ።
@ማሜሀበሻ-ጘ1ቨ
@ማሜሀበሻ-ጘ1ቨ 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድም ተባረክ።
@bsssbssbdbdbh1050
@bsssbssbdbdbh1050 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እጅግ የሚያነቃቃ ትምህርት ነው 🙏
@eshetudesta1225
@eshetudesta1225 3 жыл бұрын
ምክርህን የሚቀበል ራሱን እንደሚለውጥ ጥርጥር የለውም ጎበዝ የወጣት መካሪ ነህ ተባረክ።
@Bettyn2j
@Bettyn2j 5 ай бұрын
የኔውድ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ❤🙏🏾 ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ነፂነፂ-ረ3ገ
@ነፂነፂ-ረ3ገ 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የሒወት ተመህርት ነው
@astertube5406
@astertube5406 3 жыл бұрын
ስነ ወርቅ እናመሰግናለን እህው ባንተ ት/ት እወቀት ሸምቸ እስፖሩቱን ጀመርኩ ማበቡንም ጀመሩክ የወደፌት እንኮን ህልም አልነበርኝ ቤኖርኝም እንኮን ለማሳካት አደለም ለማሰብ እፍራ ነበር አሁን በድፍርት ህልሜን በደፍተር ፃፍኩት አሁን ህሌሜን እያሳደድኩት ነው እድሜ ለእናተ ከልብ ነው ምስጋናየ🙏🙏🙏
@tsegaalmaz3956
@tsegaalmaz3956 3 жыл бұрын
ምስጋና ይገባሀል 🙏 የኔ ትልቁ ችግር ችኮላ እና ለመወሰን መቸገር ነው 🤦‍♀️
@AbdelazizNesdo
@AbdelazizNesdo 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ በዚህ እዉቀትህ መፅሐፍ ብትፅፍልን
@ShiferawTamre
@ShiferawTamre 4 ай бұрын
አናመሰግናለን
@gelatch24
@gelatch24 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ለኢትዮጵያዉያን ትክክለኛ መድሀኒት ናችሁ
@Fitsum-stoic
@Fitsum-stoic 3 жыл бұрын
ትችላለህ !
@jorgensonb.b2935
@jorgensonb.b2935 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ የህይወት ትምህርት ነው የሠጠኸኝ ወንድሜ በርታልን ።
@abdulkerimtube5951
@abdulkerimtube5951 3 жыл бұрын
ዉዶችየ ሁላችሁም ሰብ በማድረግ አበረታቱኝ አዲስ ነኝ
@Rayamedia-ep7nc
@Rayamedia-ep7nc 9 ай бұрын
Wow እናመሰግናለን
@maseigeet4308
@maseigeet4308 3 жыл бұрын
ተባረኩ በናተ በረታሁ
@yemisrachbekeleenu2628
@yemisrachbekeleenu2628 3 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ 🙏
@yakovisrael5000
@yakovisrael5000 3 жыл бұрын
ያለውበት ቦታ ወቅቱ ክረምት ነው እንዴት ተነስቸ ወደ ስራ ልሂድ ዛሬ ልቅር በቃ እያልኩ እያመነታው እያለ ስልኬን አስቸ ስከፍት ያአንተን መልክት እና ቀስቃሽ ንግግር ሳአዳምጥ ብርታት ተሰማኝ አውን ወደስራየ ልሄድ ነው አመሰግንአለው ስነ ወርቅ
@bellanat3707
@bellanat3707 3 жыл бұрын
Enem endeza negn beye tewatu mekret yamregnal bet sewl degmo menm salsera selke lay seatu yihedal endet mekeyer wndalebgn enenja
@tewodrosdagnachew7517
@tewodrosdagnachew7517 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ።(❤😍😘)
@MelakuTeyayene
@MelakuTeyayene 3 ай бұрын
ይመችህ ፍቅር ለትውልድ ሀሪፍ ትምህርት ነው
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 3 жыл бұрын
እንኳን. እንዲህ አይነት ኢትዩፖያውያን ለማየት በቃሁ. አልሀምዱ ሊላህ. ለረጅም ግዜ. በአረብኛ የዚህ አይነት ፕሮግራም. እከታተል ነበር. እና. እየተረጎምኩ. ልስራ እንዴ እል ነበር. በገባኝ ልክ ግን ዛሬ. ብቁ. የሆነ. አንቂ. ወጣቶችን በማየቴ ደስ ይለኛል
@blenetur2299
@blenetur2299 2 жыл бұрын
Xewat menesat nw chigire anten sadamix morale mexa🙏
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 10 ай бұрын
ኦ የዛሬ ሁለታመኝ. ሰምቼዋለሁ ኮምቻለሁ አሁን ላይ. የምፈልገውን ለመጀመር እየተቸገርኩ ነው
@عفافالمطيري-ص7ج
@عفافالمطيري-ص7ج 2 жыл бұрын
ወንድማችን ሰላም ይብዛ በጣም ጥሩ ምክረ ነዉ ወይም አሰተሳሰቦ ለዉጥ በየክፈላ አገረ ሰልጣና ማሀከል ቢትከፊቱ ጥሩ ነዉ
@በፍቃድ
@በፍቃድ 3 жыл бұрын
Bexam bexam iwedihalew ishi tamechitehingal 👍🌹zare inde hasabe new yaqerbikilin thank you so much
@kalrailway2375
@kalrailway2375 3 жыл бұрын
በአሁኑ ሰዓት ከፈጣሪ ቀጥሎ ማመሰግነው አንተን ነዉ በጣም ተለውጫለሁ
@bellanat3707
@bellanat3707 3 жыл бұрын
Endet telewetsh eski senfna gedelegn beteley ereft sehon selke lay becha kenu yimeshal
@ennenanuroye5348
@ennenanuroye5348 3 жыл бұрын
ይመችህ ።መጨከን እውነት ነው።።።ደደ
@Melkamtube2022
@Melkamtube2022 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ባተ ትምርት ስት ነገር አስተካከልኩ❤🙏
@yaye5758
@yaye5758 3 жыл бұрын
Berta AMSEGINALEW...!!!
@mayyemedia3367
@mayyemedia3367 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድሜ
@abebeteshome375
@abebeteshome375 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ
@gideyhailmicael3069
@gideyhailmicael3069 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅህ
@genetassfa292
@genetassfa292 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@danadd1544
@danadd1544 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን.የኛዎቹ
@zkiya989
@zkiya989 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@dagnebikila4767
@dagnebikila4767 2 жыл бұрын
Thanks our brother
@Bemedia247
@Bemedia247 3 жыл бұрын
Best of the Ethiopian motivation speech, Inspire Ethiopia 🇪🇹 ❤️🤙
@קסנשקסנש-פ9מ
@קסנשקסנש-פ9מ 3 жыл бұрын
እናመስግናለን የተባረ ቀን ለሁላችን
@edmewwodaje3228
@edmewwodaje3228 21 күн бұрын
ስነ በጣምምም ነው የምወድህ አመሰግናለሁ
@semirayimer2021
@semirayimer2021 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ስነ ወርቅ አልሳካልኝ ያለው ነገር ሀገሬ የምገባበትንና ትምህርቴን የምጀምርበት ጊዜ ነው እቅድ አወጣለሁ ይቀየራል ምክንያት እየቆጠርኩ። ድንቅ መካሪ ወድም ነህ አላህ ይጠብቅ ጠቃሚ እውቀትን ይጨምርልህ🥰🇪🇹💪
@avim4113
@avim4113 7 ай бұрын
ግሩም ሰው ነህ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ
@ተዋሕዶሀይማኖቴ-ጨ7ፐ
@ተዋሕዶሀይማኖቴ-ጨ7ፐ 3 жыл бұрын
መንድማችን በጣም እናመሰግናለን። በጣም ነው የረዳከን ።Tnx
@honifata8749
@honifata8749 2 жыл бұрын
🙏❤swadehi
@ሉቤtube
@ሉቤtube 9 ай бұрын
ማሻ አላህ
@mahdertube8321
@mahdertube8321 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ወንድማችን
@ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ
@ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
መስገድም አለብን ለእግዚአብሔር ጥዋትና ማታ እራስን ነፍስን ለመቀየር⛪👈
@lovetube2585
@lovetube2585 3 жыл бұрын
ስግደት ለጌታ ኢየሱስ ብቻና ብቻ ከሆነ ልክ ነሽ
@ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ
@ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
@@lovetube2585 እና ለጣኦት አትሰግድ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ገ5መ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ገ5መ 3 жыл бұрын
በትክክል
@lovetube2585
@lovetube2585 3 жыл бұрын
@@ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ ስእል ደርድራ ለእንጨትና ለሰዎች ነዋ ምትሰግደው
@ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ
@ቅድስቷሀገሬኢትዮጵያ 3 жыл бұрын
@@lovetube2585 አወ እህቴ እኛ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት ተከታዮች እንሰግዳለን በእንጨት ነው ከሞት የዳነው❤⛪️💠🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲 መቼም እንደመናፍቃን በእግጫ እና በቴስታ በዝላይ በጭፈራ እግዚአብሔር አይመሰገንም እህቴ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር አምላክ ፈራጅና አማላጅ ለይተን ማናቅ የተሰወርን ነን እኛማ😭
@adinaadina6605
@adinaadina6605 3 жыл бұрын
Thank you so much
@SUGA-bg1zc
@SUGA-bg1zc 3 жыл бұрын
ጅግናው ጣፍጭነህ
@abebedessieabiyu1179
@abebedessieabiyu1179 2 жыл бұрын
Thankyou brother
@vmdh177
@vmdh177 2 жыл бұрын
መምህሬ❤
@berhanu2751
@berhanu2751 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ብሮ
@MensurNassir
@MensurNassir Жыл бұрын
ይገርማል. አመሰግናለሁ. ወጣው
@hattahatta1921
@hattahatta1921 2 жыл бұрын
Wowowowተባርክ
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 3 жыл бұрын
ጀግና
@መሬምየናቷናፍቂስደተኛዋ
@መሬምየናቷናፍቂስደተኛዋ 3 жыл бұрын
ይህን ሁሉ መጸሐፍ ማበቤህ ጥሩነው ግን የአላህን ቃል ገብተህ ብታየው ብትቀራው ይበልጥ ከምትላቸው በላይ እውቀት ይዟል
@SamSya-b3u
@SamSya-b3u 10 ай бұрын
Yersu haymanot allw
@gemekorme34
@gemekorme34 3 жыл бұрын
thank you.
@masreshategene1790
@masreshategene1790 3 жыл бұрын
ትልቅ እውቅና የለው የተሰጠው ስጦታ እውነት ነው ጀግና ነህ።
@addisabebayehu9918
@addisabebayehu9918 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ቪዲዮ Thanks.
@giftibirhanu2376
@giftibirhanu2376 3 жыл бұрын
Thanks a lot
@ashenafifekede8823
@ashenafifekede8823 3 жыл бұрын
በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ አመሰግናለሁ
@birtukanao4sa808
@birtukanao4sa808 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በረቱልን ጀገኖች
@shalombeyene1880
@shalombeyene1880 3 жыл бұрын
ጠዋት መነሳትና። እስፓርት። በጣም ከብዶኛል። እናመሰግናለን
@genigeniye414
@genigeniye414 3 жыл бұрын
Tebareku
ጊዜ ማባከን አቁም!
13:42
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 286 М.
አይምሮን እንደ አዲስ መቀየር
20:25
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 494 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
በጠዋት ተነስ! እንቅልፍን በቀላሉ ማሸነፍ
15:10
የስኬታማ ሰው 9 ፀባዮች | የትኛው ፀባይ አለህ?
16:46
ራስህ ላይ አተኩር!
17:19
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 369 М.
ራስን መሆን! ከሰዎች ጫና መውጣት
17:23
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 525 М.
ተግባቢ መሆንና ሰው ማሳመን 6 ቀላል መንገዶች
16:59
ራስህ ላይ ትኩረት አድርግ!
13:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 276 М.
SELF CONTROL Dhirigalin | Sheikh Mustafe Hajji Ismail
18:45
abdull عبدول
Рет қаралды 227 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН