ኢፖክሲ በነፃ ማስተማር ብቻ ሳይሆን እንዴት መሸጥ እንዳለባቹ እናሳያለን

  Рет қаралды 14,513

Matiwos Geta

Matiwos Geta

Күн бұрын

Пікірлер
@tsehayabera-wk3to
@tsehayabera-wk3to 4 ай бұрын
እባካችሁ መማር እፈልጋለሁ የቤት እመቤት ነኝ እናቶችን አበረታቱን እንደዚህ አይነት ዕድሎችን ሰለአመቻቻችሁልን ደግሞ እናመሠግናለን እንደ እናንተ አይነቶቹን ያብዛልን
@Gechi-x8w
@Gechi-x8w 5 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል በፍጥነት እመጣለሀሁ
@Selamawittmikael
@Selamawittmikael 13 күн бұрын
Ebakachhu epoxy lemesrat btam flagot alegn slezih mesrat edchl anante yazegajachhutn edl btsetugn ejg betam des ylegnal
@frehiwotgirma-vh9ny
@frehiwotgirma-vh9ny 6 күн бұрын
eny meseleten efeligalwe
@EfrataAshenafi-k2y
@EfrataAshenafi-k2y 4 күн бұрын
እባክሽ ሙሉ አድራሻቸውን ንገሩኝ
@MahletGeta
@MahletGeta 3 ай бұрын
Bertu betam new des yemutilut🎉🎉🎉🎉
@LiduTube-w1h
@LiduTube-w1h 3 ай бұрын
Ye wud betam melkam sew nesh ene silezih sira mawek felgalew ebaksh❤❤
@manufactureAC
@manufactureAC Ай бұрын
እንዴት ማግኘት እንደምንችል ንገሪን ከፉለሀገር ላለንነዉ።
@Shikur-i8t
@Shikur-i8t 11 күн бұрын
Adrashachihu yet new wey demo slk kutrachihn askemtuln
@xendr4442
@xendr4442 3 ай бұрын
Yekerta temari negn gene memar efelgalew kedama ena ehude yenorachuhal🙏🙏
@kgamer-m1i
@kgamer-m1i 3 ай бұрын
የትትገኛላቸሆእባካቸሆከአዳማነውሙሎአድሪሰአሰቀምጦ
@eyerusalemteklu1670
@eyerusalemteklu1670 24 күн бұрын
Ebakihin enm efeligalewu
@MartaEndale-q8t
@MartaEndale-q8t 4 ай бұрын
እባክሸን እናት እኔ ሰልጠናውን መውሰዳ እፈልጋለሁ እቃዎችን መግዛት እፈልጋለሁ እና አዳረሸችሁን❤❤❤
@frehiwotgirma-vh9ny
@frehiwotgirma-vh9ny 6 күн бұрын
yet nw ebakachehu
@AbuBelaynew
@AbuBelaynew 3 ай бұрын
እናመሰግናለን መሬት ላይ የሚቀባናለግድዳ አቀባቡን ማወቅ እፈልጋለሁ እርዳታችሁ ያስፈልገኛን
@SurprisedJasmine-qo8kd
@SurprisedJasmine-qo8kd 4 ай бұрын
betameyemeserat felagot aleghe wetetama endemehonena endemasemasegenachu ergetegha neghe ebakachu aderasha
@frehiwotgirma-vh9ny
@frehiwotgirma-vh9ny 6 күн бұрын
yet nw ebakachehu yelije enat ngne plessss
@EteneshTeshome-ng5dt
@EteneshTeshome-ng5dt 7 ай бұрын
Salem endat nachihu banatish nigarilignin ena Lemenashe minakili biri yasifaligali
@tizazudesalegndana8822
@tizazudesalegndana8822 6 ай бұрын
Ebakachu mejemer feligalew kiflhager negn ekawnm kenante ewosdalew pls pls pls ..........
@kirubelgizachew
@kirubelgizachew 23 күн бұрын
ስልክ አድራሻ ፃፋ በምን እናግኛቹህ ጠረንጰዛ ከነተሽከርካሪው ለማስቀባት ነው ለማሠራት ነው
@ZeharaAssfa-t7e
@ZeharaAssfa-t7e Ай бұрын
Are memar efelgalew wagana mn akl ede mikoy besltenaw btnegrin
@estifanosattnafe7486
@estifanosattnafe7486 2 ай бұрын
asera amest shi birr ayedelem bameste shi birr yemiyastemeru alu bezu gize bmidia ena beakal senagegnachihu ande aynet aydelachhum tlwawach nachihu.
@ሞላዬሞላዬ
@ሞላዬሞላዬ 2 күн бұрын
የት ነው ቦታው
@SuziSuzi-v4n
@SuziSuzi-v4n 4 ай бұрын
Lezih site a bite ke kiflehager metiche lagengachihu alchalkum endat maginget eciwlehu
@bezaalxbezi4056
@bezaalxbezi4056 3 ай бұрын
please help በጣሞ መስራት እፈልጋለሁ ምን ላድርግ
@BiruktaiytMolla
@BiruktaiytMolla 23 күн бұрын
የትአካባቢ ናችሁ
@Beynch
@Beynch Ай бұрын
ማቴሪያሉ የት ነው ምገኘው መርካቶ ምን ተራነው ያለው እኔ እዛው ያለው
@ShewayeDebele
@ShewayeDebele Ай бұрын
መማር እፈልጋለሁ አድራሻችሁን ላኩልኝ
@meseretwalatamikaeel4345
@meseretwalatamikaeel4345 Ай бұрын
ere yet new metgengu silki quturi efelgaloo mestali eflgaloo
@tsedaymamobekele
@tsedaymamobekele 5 ай бұрын
ene yalehut erak yale bota naw slkachehun ngarugn
@MatiasGirma-z2j
@MatiasGirma-z2j 2 ай бұрын
adrashachihu yet new
@selamyeshigeta8465
@selamyeshigeta8465 6 ай бұрын
ኢንፖክሲ መማር እና መስራት በጣም እፈልጋለሁ ግን በትክክል የምማርበትን እና ሞልድ መግዣ የለኝም እባካችሁ አግዙኝ
@astertube8785
@astertube8785 Ай бұрын
እባካችሁ መማር እፈልጋለሁ የት ነው ቦታው
@ZebibGebremariam
@ZebibGebremariam 6 ай бұрын
የት አከባቢ ናቹህ በጣም ነው ማወቅ የምፈልገው እና እባካችሁን ተባበሩኝ አመሰግናለሁ
@NatanSeid
@NatanSeid 3 ай бұрын
Ere memare efelegalhu ebakachu selke asekemetulen enawerachu
@Aberak16
@Aberak16 Ай бұрын
ሱቃችሁ የት ነው እባካችሁ ንገሩኝ
@hami9424
@hami9424 3 ай бұрын
እኔ በትርፍ ገዜ መማር እፈልጋለሁ አሁን ግን ስደት ላይ ነኝ እና እዴት በኦላይ መማር እችላለሁ እባክሽ ተባባሪኝ 🥰🥰🥰
@ማርታማርታ-ኈ5ተ
@ማርታማርታ-ኈ5ተ 2 ай бұрын
ሀይ ሰላምና እዴት ናቹ እኔ ድገት ነዉ ያየሁ እባካቹ እዉነት መስራት ፈልጋለዉ የልጅ እናት ነኘ ምንም ስራ የለኝም የት እደምትገኙ ንገሩኘ እኔ ከአዳማ ነኝ
@JemilaKeyeni
@JemilaKeyeni Ай бұрын
መሰልጠን እፈልጋለሁ አድራሻችሁን ብትነግሩኝ።
@SeniGet-tr3tz
@SeniGet-tr3tz 2 ай бұрын
Address yet newu pls
@DasuMerekose
@DasuMerekose Ай бұрын
የት ነችሁ አድራሻችሁን
@EmuyeNigussie-o1u
@EmuyeNigussie-o1u 4 ай бұрын
የት ነው የምትገኙት
@yirdawdereje3710
@yirdawdereje3710 7 ай бұрын
wow beretu
@matiwosgeta35
@matiwosgeta35 7 ай бұрын
እናመሰግናለን
@ሚዛንነኝ
@ሚዛንነኝ 6 ай бұрын
ሰላም ቦታቹ የት ነው​@@matiwosgeta35
@selamMekonin-x8t
@selamMekonin-x8t 2 ай бұрын
መማርና መስራት ፈልጋለው አድራሻቹ የት ነው
@ayantuagumawakweya
@ayantuagumawakweya 3 ай бұрын
እባካችሁ መማር እፈልጋለሁ የቤት እመቤት ነኝ
@meseret-oc5zh
@meseret-oc5zh 2 ай бұрын
ስልጠናዉንናሞልዶቹን ማግኘት ስለምፈልግ አድራሻና ስልካችሁን ላኩልኝ
@Afiatub
@Afiatub 4 ай бұрын
እባክሽን እህቴ እሪጂኝ ልጅ ስራ ዬለውም እኔ መቴሪየል መግዛት እችለለው እባክሽን እራጅኝ
@FerehiwetDereje
@FerehiwetDereje 10 күн бұрын
እባካቹ ከሰውሽክም አውጡኝ ግልምጫው ሰለቸኝ እረዱኝ
@AynalemTigashaw
@AynalemTigashaw 5 ай бұрын
እባክሽን የኔ ልጅ ሰንት ቀን ስልጣ እንደሚያስፈልገኝና በትንሽ ብር ሰትዪ ምን ያህል እንደሆነ ብታሳውቂኝ እንደው ተበድሬ እንኳን ሰርቼ መክፈል የምችል ከሆነ እግዚአብሔር ከፈቀደ የሚቀረኝን እድሜ እንጀራ ለመብላት ነው
@HananAsenbet
@HananAsenbet 4 ай бұрын
Adrasacune aswkune kfeym behone astemruge ebakacu
@SoliyanaSoli-k1s
@SoliyanaSoli-k1s 2 ай бұрын
እባካቹህ እኔም መስራት እፈልጋለሁ ያለሁት ካደሳባ ዉጭነኝ ሰለ ኢፖክሴን መርጃ የለኝም ምላደርግ በናታቹህ እሩዱኝ
@EndTube-027
@EndTube-027 3 ай бұрын
አድራሻችሁን ንገሪን
@BemnnetBemni-z4b
@BemnnetBemni-z4b 3 ай бұрын
እርድኝ እባካችሁ ድረሱልኝ
@SeadaOsman-z8r
@SeadaOsman-z8r Ай бұрын
በናትሽ ውዴ እኔ መማር እፈልጋለሁ ለሞያ በጣም ነው ፍቅር አለኝ
@hawatube6559
@hawatube6559 2 ай бұрын
የት አከባቢ ናችሁ
@SurprisedJasmine-qo8kd
@SurprisedJasmine-qo8kd 4 ай бұрын
መሠልጠን እፈልጋለው አድራሻችሁን ማግኘት አልቻልኩም
@itsokitsok5210
@itsokitsok5210 5 ай бұрын
Des ylal
@Siraj-h6q
@Siraj-h6q 4 ай бұрын
አድርሻው የት ነዉ
@YirgaalemBeyene
@YirgaalemBeyene Ай бұрын
አድራሻቹ የት ነው
@YitbarekTesfayeHailemariam
@YitbarekTesfayeHailemariam 2 ай бұрын
እኔ ደቡብ ሱዳን ነው የምኖረው ስራው ለመስራት እፈልጋለህ ግን ምንም ከሚካሉም ሆነ ሞልዱ ላገኘው እንደምችል አላውቅም የምታውቁት ነገር ካለ
@KallKebede
@KallKebede 5 ай бұрын
ዳይ ወደ ስራ ነገ አካባቢ ስልክ ? ነገ ሰልጥነን እቃ ገዝተን ከነገ ወዲያ ወደ ስራ
@KallKebede
@KallKebede 5 ай бұрын
ንገሩን አድራሻና ስልክ
@adatube3146
@adatube3146 5 ай бұрын
እግዚያብሄር ይስጣችሁ ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ስንሆን ነው የማያምርብን
@SamrawitMulachew
@SamrawitMulachew 7 ай бұрын
ስልካችሁን ላኩልኝ ስልጠናውንም መሉ እቃዎችሁንም ገዝቼ መጀመር እፈልጋለሁ
@fouziafouzi6560
@fouziafouzi6560 3 ай бұрын
ስልክ ቁጥር ፃፍልን በናትህ
@MengistuJolba
@MengistuJolba 4 ай бұрын
መ ማርና መስራት እፈልጋለሁ እባካችሁ ብታስተምሩኝ ና ስራ ሰሌለኝ አቅም እቃዎቹን መግዛት ሰለማልችል አቃዎቹን ብትሰጡኝና ሰርቼ ፡ብለወጥና እኔም ነገ እንደናንተ ሌሎች የኢንፖክሲ ፍላጎት ላላቸው ወጣቶች ብርዳ ና ባገለግል ደስ ይለኛል መሲ ነኝ ከቢሾፍቱ
@MessiHana
@MessiHana 2 ай бұрын
😢moldoche sente nachew
@muludesta-rb2ne
@muludesta-rb2ne 6 ай бұрын
የት አካባቢ ናችሁ ስልካችሁን ?
@semabogale3861
@semabogale3861 5 ай бұрын
ስልክ የለም!
@simunign
@simunign 4 ай бұрын
ስልክ ህን ፈልጌ ነበር
@tinsaezinabu2247
@tinsaezinabu2247 4 ай бұрын
Adrashachu nigerugn
@lielnalilu3281
@lielnalilu3281 7 ай бұрын
adrshachweie yet nw meseltune eflgalweie
@matiwosgeta35
@matiwosgeta35 7 ай бұрын
ጃክሮስ ሀደሮ ቡና ፊለፊት
@LiduEme
@LiduEme 3 ай бұрын
እንዴት ነው መማር የምችለው እድሉን ከሰጣቹኝ ፃፉልኝ ከስራ ፈትነት ገላግሉኝ pls
@destafentaye
@destafentaye 5 ай бұрын
አድራሻ የለም???? የት ናቺሁ
@BemnnetBemni-z4b
@BemnnetBemni-z4b 3 ай бұрын
ሰላም እዴት ናችሁ እኔ ያለሁት ክፍለሀገር ነው ስራነበረኝ አሁን ወልጀ ስራ አቁሚያለሁ 4ወር ሆነኝ ወረተ ቀነሰብኝ እባካችሁ እገዙኝ ሰራውን አሰጀምሩኝ
@meskeremayansa6347
@meskeremayansa6347 6 ай бұрын
ክፍለ ሀገር ነው ያለሁት ና አአ የት አከባቢ ነው በአካል መጥቼ መማር ና ወደ ሀገሬ ተመልሼ መስራት እፈልጋለው ስልክ or አድራሻ ብተስቀምጡ አመሰግናለው
@azebitadesse918
@azebitadesse918 7 ай бұрын
ዋጋ ስትጠየቂ የምታድበሰብሻት ነገር በጣም እጅግ በጣም ትደብራለች በቃ ሰው ተዘጋጅቶ ወደ ስራው እንዲገባ አያደርግም ለምን ግን ተናገሪዉ ሲሆን ይሆናል ካልሆነ ይቀራል የምን እንቁልልጭ ነው ግዴታ መምጣት ወይም መደወል የለበትምኮ ቅን ከተሆነ ሌሎች በእያንዳዱ ማቴሪያል ላይ ዋጋ ፅፈው ቪዲዮ ሰርተዋል ደምሮ መግዛት ይቻላል እንዴ ከአንዴም 2እና 3 ግዜ አየሁሽ ዋጋ ስትጠየቂ በትንሽ መጀመር ይቻላል የምትያት ነገር😢
@ሚዛንነኝ
@ሚዛንነኝ 6 ай бұрын
የት ነው ቦታው እባካቹ ስልክ ቁጥራቹ
@ZebenayMenbere
@ZebenayMenbere 3 ай бұрын
ምንም ብር የለኝም ግን ሙያውን ማወቅ እፈልግ ነበር ግን ፈጣሪ ይስጣችሁ ተባረኩ፡፡
@tsehayabera-wk3to
@tsehayabera-wk3to 4 ай бұрын
እባካችሁ መ ማር እፈልጋለሁ
@BemnnetBemni-z4b
@BemnnetBemni-z4b 3 ай бұрын
እርዱኝ እባካችሁ እረው
@neamengetaway9900
@neamengetaway9900 3 ай бұрын
lmndnw adress yemataskmtut
@matiwosgeta35
@matiwosgeta35 3 ай бұрын
@@neamengetaway9900 tenagirna eko mechershalay jacros hadero buna fit lefit
@bontuheyo9777
@bontuheyo9777 6 ай бұрын
Yet new
@SoliyanaSoli-k1s
@SoliyanaSoli-k1s 2 ай бұрын
በአካል ላልተገኙ በኦላይን አይቻልም
@wintafesehatsion2779
@wintafesehatsion2779 7 ай бұрын
Sefer
@matiwosgeta35
@matiwosgeta35 7 ай бұрын
ጃክሮስ ሀደሮ ቡና ፊለፊት
@SamrawitMulachew
@SamrawitMulachew 7 ай бұрын
​@@matiwosgeta35ስልካችሁን please
@bontuheyo9777
@bontuheyo9777 6 ай бұрын
Botewu
@AdamAdam-vf1lg
@AdamAdam-vf1lg Ай бұрын
I want Learn, please tell me your location and contact no
@berhaneantonios7377
@berhaneantonios7377 Ай бұрын
በጣም የተቀደሰ ሃሳብ ነዉ አድራሻችሁና contact number ብታስቀምጡ ደግሞ የበለጠ ጥሩ ነወ
@matiwosgeta35
@matiwosgeta35 Ай бұрын
@@berhaneantonios7377 +251921784324
@AbuBelaynew
@AbuBelaynew 3 ай бұрын
እናመሰግናለን መሬት ላይ የሚቀባናለግድዳ አቀባቡን ማወቅ እፈልጋለሁ እርዳታችሁ ያስፈልገኛን
@LiduEme
@LiduEme 3 ай бұрын
እንዴት ነው መማር የምችለው እድሉን ከሰጣቹኝ ፃፉልኝ ከስራ ፈትነት ገላግሉኝ pls
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
When you have a very capricious child 😂😘👍
00:16
Like Asiya
Рет қаралды 18 МЛН
ፍቅር እስከ መቃብር  - ክፍል አንድ
41:45
EBC Entertainment
Рет қаралды 593 М.
የ ኢፖክሲ ሙሉ ስልጠና /how to made epoxy
54:19
Hanon Resin & Craft
Рет қаралды 32 М.
እቅድን እንዴት እናዘጋጅ ? / How to  Plan / Section 3/ Video 187
15:13
Dr. Werotaw Bezabih (ዶ/ር ወሮታው በዛብህ)
Рет қаралды 17 М.
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН