ኢቢኤስ(ebs) የመጨረሻ ዉሳኔ ሉላ ላይ አስተላለፈ!! ትንሳኤ እና ጃፒ በቁጣ ተናገሩ የሉላ ስንብት/ lula gezu ebs

  Рет қаралды 156,439

tikus media 2

tikus media 2

Күн бұрын

Пікірлер: 96
@astershifera1606
@astershifera1606 28 күн бұрын
ካልዋሻችው የምትሞቱበት ቀን ቀርቦአል ቶሎቶሎ ዋሹ ያላቸው ማነው
@AbrahamYitagesu
@AbrahamYitagesu 27 күн бұрын
ሉላዬ ሀበሻ ድሮም በእንጀራ ነው የሚፈትነው አንቺ ወደ ተሻለ ነው የምትሄጅው ።🎉🎉🎉
@NinaAklilu
@NinaAklilu 18 күн бұрын
@debebetefera7373
@debebetefera7373 2 күн бұрын
Please ሉላ የ ebs ድምቀት ስለሆነች መልቀቅ የለባትም
@LelteWelda
@LelteWelda 22 күн бұрын
ሉላ ከወጣች ሁለተኛ ኢቢየስ በአይኔ አላይም 😢 ሉላ የኔ ቆንጆ ፈጣሪ አለ።
@HailemariamBitew-ys9dl
@HailemariamBitew-ys9dl 26 күн бұрын
ሉላ ከወጣች ደስ ይለናል
@BelenYesgat
@BelenYesgat 18 күн бұрын
ቀጣፊ ebs ህልም 1ኛ ትስማማላችሁ vidio የሰራህ ቀጣፊ
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 29 күн бұрын
ምንም ቢመጣባችሁ ‼‼ አትረበሹ ወገኖቼ. ‼‼ እግዚአበሔር አላችሁ ከጭንቀት ነፃ ሁኑ ፀልዬ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል 👈 ደሀ ቀውላሌ. ሞቱን ይመኛል ይላል የአገሬ ሰው 👈👈👈👈 ይሄ ማለት ዛሬ ቢቸግረን ጌዜ ይክሰናል ማለት ነው በርቱ 👏👏👏 አመሰግናለሁ 18/3/17
@dawitkibret2502
@dawitkibret2502 24 күн бұрын
በናታችሁ መልሱልኝ የእነሱ ጉዳይ፡ እኛ ምን አገባን
@mameBiro
@mameBiro 21 күн бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@WandimagegnWelde
@WandimagegnWelde 28 күн бұрын
ሉላ ከኢቢኤስ ከወጣች እኔ ሁለተኛ ኢቢኤስን ተከፍሎኝ አላይም።
@alahamalaham
@alahamalaham 27 күн бұрын
ክክክዉሸትነዉ
@DagimawitKelab
@DagimawitKelab 26 күн бұрын
እረ ተይ በሞቴ
@ZEWIDUKereta
@ZEWIDUKereta 26 күн бұрын
እንኳን ተባረረች
@HaniTerefe
@HaniTerefe 28 күн бұрын
Ere enante sewoch zem belachu ataweru men aynet lemad newwere?
@wondafrashmulatu128
@wondafrashmulatu128 27 күн бұрын
በራሷትተማመን የምንጭቀትነውላቺያለውአለ።
@AaniAani-xb2sf
@AaniAani-xb2sf 20 күн бұрын
ምን,አደረገች,አልገባኝም
@rueemamo-oe1mr
@rueemamo-oe1mr 28 күн бұрын
በጭራሽ የማይታመን ነው ለቃቃሚ ሁላ የሰውን ኑሮ ወሬ ማጣፈጫ አረጋችሁት ሉላ ከዛ ብትወጣ ቤታቸው ባዶ ነው የሚሆነው እሷ በእርገታዋ የተሻለ ታገኛለች
@EyuFikr-r3m
@EyuFikr-r3m 7 күн бұрын
Lula kewotach degame ebs alkeftem😢😢😢
@RahelAtnafu-zb3vy
@RahelAtnafu-zb3vy 28 күн бұрын
ሰው በእንጀራ ብቻ አይኖርም እነሉላ አይዟችሁ እነመቅዲ ንቁ
@denglmaryamenati2953
@denglmaryamenati2953 25 күн бұрын
ሁሉንም በፀባይ ይዞ የነበረው አስፋው ነበር ማለት ነው። ያ ሁሉ ውበት መግባባት ቤተሰባዊነት አፈር አስገባችሁት
@temeagumas
@temeagumas 27 күн бұрын
ዘወትር የሚባል ህጻን ባላየው
@SelemonUnited-z4m
@SelemonUnited-z4m 22 күн бұрын
Tesh wergna
@EyuelMelaku-q7c
@EyuelMelaku-q7c 12 күн бұрын
አዲስ ነኝ አበረታቱኝ
@YeabsiraShiferaw-lq2lf
@YeabsiraShiferaw-lq2lf 19 күн бұрын
KZbinr አላምንም
@ኤዱ
@ኤዱ 29 күн бұрын
እደ ሉላምንአደረገች😢😢😢😢
@tenayimer5596
@tenayimer5596 28 күн бұрын
ስራቸውን በትክክል እየሰሩ አይደለም ! መሽቀርቀርና መምበላጠጥ ነው ፣ አለባብሷም ይሆናል ያንን ታይት ለብሳ መወጣጠር ፕሮፌሽናልነት ትህትና የለም ! ስልጣኔ መስሏቸው አማርኛ ቃላትን እንኳን እያበላሹ ብዙዎቹ የተውሶ ቋንቋ ጀምረው ላይጨርሱት እንደምነክ ፣ አላቹ....እየተባለ ማስቆም እንኳን የማይችል ኢቢኤስ ተበላሽተዋል ! አበላሽተዋልምና መልኬን አይታ መዘዜን ...ነው ነገሩ! ማንንም መለቃቀሙን ተውና ( መቸም ኢትዮጵያ ውስጥ በብል×ግና ዘመን ጥሩ የሚባል ጋዜጠኛ አለ ማለት አይቻልምና) ጋዜጠኞች ተብየዎችን ቅጠሩ፣ስነስርአት አስይዙ፣ ትንሽ ጥሩ ነው ትሁት የምንለው ዮናስ ብቻ ነው።
@መሰረትዋሱ
@መሰረትዋሱ 28 күн бұрын
ሉላየ አሷጤናምንም አትሆንም
@HelloMiss-b6f
@HelloMiss-b6f 28 күн бұрын
ebswest cameraman ልጅ አቀው ነበረ እዛ ካሜራ ነው ሚሰራ video mekenበራው ስራ anyway ብዙ ጉድ አለ በጣም ተዕኖ ይደረግባቸዋል የቤት ውስጥ ተቀጥረው በሚሰሩ ጋዜጠኞች የሚታየው ፈገግታና የሚታየው ፈገግታና ምንም አይገናኝ ነው እና ያድርጅት ለማድነው በሰራተኞቹ ተጠቅሞ ገንዘቡን ካሰባሰበ በኋላ እንደዚህ ነው እያወጣ የሚጠላቸው ለነገሩ የኢቢኤስ ማናጀር አሜሪካን አገር ነው የሚኖረ የድርጅቱ ኃላፊ የሚኖረው አሜሪካን አገር ነው ስለዚህ ይሄን ድርጅት ሚዘውረው ማንም ወጠጤ ነው ለህዝብ ምን መቅረብ አለበት የሚል ሰው አደለም ይዘውረው ኢትዮጵያ ውስጥ ስንት ችግር እያለ የቅንጦት ሂወታቸውን እየመጡ ያሳዩናል አንድም ጥሩ ነገር አያቀርቡ እነዚህም ጋዜጠኞች ለብራቸው ብለው ስለ አገራቸው ያለውን ችግር አንድም ቀን አውርተው አያውቁም ሁሌም የቅንጦት ሂወታቸውና አዲስ አበባ ውስጥ ተንደላቀው የሚኖሩትን የሰዎች ሂዎት በቀ የቀን ቀን ይሄን ህይወት ያሳዩናል ያሳዝናሉ ሌላ ቦታ ስራ እንዳይሰሩ ነው የሚደረጉት በሚያሳዝን ሁኔታ የሁሉም በር ይዘጋባቸዋል ምን እሱ ብቻ ኢትዮ ሁሉ ሚሆኑት ከኢቢኤስ የለቀቀ ሰራተኛ ያለው ዕድል አንድነት አንድ ነው እሱ በአሜሪካን አገር ሄዶ ወይንም ስደተኛ መሆን ወይንም ደግሞ ያገኙትን ባል ማግባት ነው በተለይ ሴቶች ከሆኑ እና እኔ ስልጣኔ ስልጣን ቢኖረኝ ይሄ ጣቢያ እንዲዘጋ አደርገው ነበረ ብዙ ግፍ እና የብዙ ሰው እምባ ነው የሚፈስበት አንድም ቀን ጥሩ ነገር በይወታቸው የኢቢኤስ ደረጀት አንድም ቀን በይወቱ ለህዝብ ጥቅም ያለው ነገር አያስተላልፉም ሁሌም የሚያስተላልፉት ዘመን አመጣሽ ነገር ወይንም ደሞ እዚህ ግባ የሚባል ነገር አስተላልፉበትን ትውልድን የሚያስተምር ነገር አስተላልፉበትን በጣቢያው ፈረደበት የራሳቸውን ብር ብቻ ያገኙበት ለህዝብ ጠቀመ አልጠቀመ ትውልድ የሚያጠፋ ነገር የሚለቀቅበት ጣ እንደውም የትርጉም ፊልም የማየት ይሻላል የቤተሰብ ጣቢያ ከምመልከት ምክንያቱም የብዙዎቹ አምባ ይፈስበታል እዛ ውስጥ ያሉ ደረጀቶች ብዙ ስቃይ ብዙ በደል ይደርስባቸዋል ነው እኔ ውስጥ ከሚሰራ ሰው ነው ይህን መረጃ ያገኘሁት ብችል ቪድዮ ሰርቼ በአወራ ደስ ይለኛል ነገር ግን የማውራት መብቱም ስልጣኑ የለኝም ከነ ቪዲዮ ማስረጃው ከነማ ስረጃ ወጥቼ በሚዲያ ብናገር ደስ ይለኝ ነበር በሚያሳዝኑ ሁኔታ እኔ አንድ ተራ ሰው ነኝ የማውራት መብቱ ስልጣኑን የለኝም
@givu902
@givu902 27 күн бұрын
ዉሬ አለብህ ቅናተኛ😂
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 28 күн бұрын
....ነገ መልካም ይሆናል!!
@dawitassefa7892
@dawitassefa7892 26 күн бұрын
የምታወራው ራሱ ግልፅ አይደለም
@Kumlachew-b2f
@Kumlachew-b2f 29 күн бұрын
አሳዛኝ ውሳኔ ነው ። ለሉላ ግን እግዚአብሔር አለ
@BiniShow-h4u
@BiniShow-h4u 29 күн бұрын
Yes yes wow
@abebaab5880
@abebaab5880 29 күн бұрын
ግን ምን አድርጋ ነዉ አልገባኝም
@SurafelTaye-g4t
@SurafelTaye-g4t 20 күн бұрын
እኔም አልገባኝም
@yenaneshefeleke
@yenaneshefeleke 22 күн бұрын
Lulaye ayizoshi
@teferaeshetu2140
@teferaeshetu2140 25 күн бұрын
ዮኒ እነዚህ ሠዎች ምን እየሠሩ እንደሆነ አልገባንም ሳይቀድመህ ቅደማቸው
@NebatEmmamali
@NebatEmmamali 27 күн бұрын
Enjera yalew ebs bicha new ende?
@Jamesj-mz6xy
@Jamesj-mz6xy 27 күн бұрын
ኢቢኤስቴቪ፣ምነው፣እዲፈርስ፣እና፣ተወዳጅነቱ፣እንዲጠፋ፣የፈለገው፣አካል፣ማይሆን???
@abaynewderbew526
@abaynewderbew526 26 күн бұрын
Asfaw simot new ebs ykerew.
@AsegedechSiyum
@AsegedechSiyum 26 күн бұрын
መቅዲን አትንኩብኝ በመቤቴ ኡኡኡኡኡፋ/
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 24 күн бұрын
Yewend acheberbary
@RishanHabte
@RishanHabte 28 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢
@getachewniguse1999
@getachewniguse1999 19 күн бұрын
Lula Kewexach mechem new ebs yemalayew
@SofanitSofanit-ol6gt
@SofanitSofanit-ol6gt 28 күн бұрын
mn kefu asorachew kewetu wetu nw yedeberale
@LewiSolmon-uv1hr
@LewiSolmon-uv1hr 28 күн бұрын
Ok😢
@arsematefera2338
@arsematefera2338 27 күн бұрын
Betam des yelale enkoan asewetat mnuam ayemechyem alwedatem tensu ena liya gene bemelesulen
@SeadaSeada-i1h
@SeadaSeada-i1h 28 күн бұрын
ሰዉ እንደ ፌስታል ረከሰ በየቦታዉ
@AgnezTube
@AgnezTube 29 күн бұрын
Ere yeneenim eski 1 beluut ebaakaachu
@FereTu-l3r
@FereTu-l3r 26 күн бұрын
Are mindinew
@ShamebelB
@ShamebelB 28 күн бұрын
😢
@HanabekeleBekele
@HanabekeleBekele 28 күн бұрын
ስራ ፈት መጀመሪያ ስለ እራስክ እወቅ ዝብለክ አትፈትፍት
@LewiSolmon-uv1hr
@LewiSolmon-uv1hr 28 күн бұрын
😢men
@HananTajudin-ut2hr
@HananTajudin-ut2hr 27 күн бұрын
ወሸት ነው
@azitytube6811
@azitytube6811 27 күн бұрын
Koyochalww gin minm alagegbehum please raise me up 🙏
@Abera-w2k
@Abera-w2k 29 күн бұрын
በጣም አዝኛለው😢😢😢😢😢
@CallMeLordOfDaTags
@CallMeLordOfDaTags 29 күн бұрын
What the are ebs??,??????????
@kidejaumer7655
@kidejaumer7655 27 күн бұрын
አንተን youtube የመጨረሻ ማስጠነቀቅያ እንዳይሰጥህ ተጠንቀቅ
@AtinkutT
@AtinkutT 29 күн бұрын
Libdah dankora mina gabah zimbilah awaraleh...misthin matmara
@MohammedYassin-r7k
@MohammedYassin-r7k 24 күн бұрын
ሉላ የሌለችበት Ebs አምፖሉ የተቃጠለ የጨለመ ቤት ነው
@Misirrrrr44
@Misirrrrr44 23 күн бұрын
Er ebsoch wedet eyehedachu nw enezin yemeselu gazetegnoch wetew man ligeba nw
@TaiwanSefer
@TaiwanSefer 28 күн бұрын
ውሸት 😮
@MeskeWelda-h7l
@MeskeWelda-h7l 28 күн бұрын
አቤት አቤት የውሸት መልክት እሸቱ 3 አመት ኮንትራት ነበር የያስኩት ኮትራቴን ጨርሻለሁ ብሎ በራሱ አደበት ተናግራል የውሸት ዜና
@fantahun1424
@fantahun1424 28 күн бұрын
Ebs lulana mekden kelekeke huletnga alayem
@AtinkutT
@AtinkutT 29 күн бұрын
Gill
@messi16ada44
@messi16ada44 29 күн бұрын
Adis negn aberetatugn
@dilayhwgebre6700
@dilayhwgebre6700 28 күн бұрын
Adergim lula tasifeligalch
@terameddamte3255
@terameddamte3255 27 күн бұрын
ይብላኝ ኢቢኤስን ለምትከታተሉ ባለቤቱን እወቁት መጀመሪያ 😅😅😅
@TesemmaDabi-e9p
@TesemmaDabi-e9p 28 күн бұрын
Asezegn nw gin hulum lebago lihonlet yichalal ena tiberta nw malet mchilew
@SolomonUmako
@SolomonUmako 29 күн бұрын
No more ebs tv....stop seeing Ebs tv.....
@givu902
@givu902 27 күн бұрын
ባለጌ ነህ ለቃቃሚ ሰረትህ ብላ🤨
@AtlayeTesefawe
@AtlayeTesefawe 28 күн бұрын
ሉላከወጣች በጣም ይደብራል
@hanaalix-y6i
@hanaalix-y6i 28 күн бұрын
weshetamoch
@ከለታት1ቀን
@ከለታት1ቀን 29 күн бұрын
ጃፒ መች ገብቶ ነው መች የወጣው
@PaulWhite-h2y
@PaulWhite-h2y 29 күн бұрын
እንደ ምንጣፍ እንዲሁም እንዲሁም እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ በጣም ቀላል ጥያቄ አለኝ: እኔ በ SafePal ያለ USDT እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እንዴት በ Binance ውስጥ ማለፍ እችላለሁ?
@KiyaYedzwa-z6e
@KiyaYedzwa-z6e 26 күн бұрын
What is it ebs Era uuuuuuuuuu delete new ymadergw bkagn alaym weffff
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 29 күн бұрын
Lula betam miret site Eremndenewe gudu Ebs?????
@mekbibkebedekebede-je1cj
@mekbibkebedekebede-je1cj 27 күн бұрын
ጀማሪ ነኝ እስቲ አስገቡኝ።
@Workist-k4h
@Workist-k4h 27 күн бұрын
Mndn.new
@DanAswbya
@DanAswbya 28 күн бұрын
😢😢😢😢
@BarakaBaro-l8u
@BarakaBaro-l8u 27 күн бұрын
😢😢😢😢
@AahlamAahlam-vg6mr
@AahlamAahlam-vg6mr 12 күн бұрын
😢
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
🔥 ሄለን ምስ ጓላ ተራኪባ / ባባ ዩናስ  ሓሚሙ
46:46
ዳኒ ቤሪ reaction
Рет қаралды 23 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН