ኢድን ከዮአዳንና ስዊት ኤፍሬም ጋር አዝናኝ ቆይታ - Ethiopia's Next Top Model S01E12

  Рет қаралды 113,522

Nahoo TV

Nahoo TV

4 жыл бұрын

#NetsaWeyeyet #Nahooguday #NahooMeznagna
Watch more on www.thenahootv.com
/ nahootv

Пікірлер: 106
@bereketyihedego6226
@bereketyihedego6226 4 жыл бұрын
የስኬት መጀመሪያ እሚወዱትን ስራ መስራት ነው። እሚወዱትን ስራ መስራትና እሚወዱትን ትምህርት መማር ቁልቁለት እንደመውረድ ነው። ቁልቁለት እሚወርድ ሰው ብዙ አይዞህ ባይ፣ በርታ፣ደርሰሃል ብሎ እሚደግፍ ሰው አያስፈልገውም። GOOD JOB!
@ibrahimnoor6117
@ibrahimnoor6117 4 жыл бұрын
መልካምዬ በጣም ሚገርም ባህሪ ነው ያለሽ ስለሞዴል ምንም አይነት ሐሳብም ሆነ እውቀት የሌለኝ ስው ነበርኩ ባንቺ ያነጋገር ስርአት ባንቺ ባህሪ የቃላት አጠቃቀምሽ ሞዴል ከሚባሉት ሴቶች ፍፁም ቅብጠትም ሆነ ሞልቃቃነት በጭራሽ የማይነካካሽ ውበት ችሎታና አቅምሽን ብቻ ማሳየት የምትችዬ ሴት በመሆንሽ ባታውቂኝም ላንቺ ለየት ያለ ክብር ያለኝ መሆኔን ልገልፅልሽ እፍልጋለው ኢዲ አንቺ ማለት የፋሽን ብቻ ስትሆን የስው የባህሪ የሴት ሞዴል ነሽ ኑሪልኝ
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 4 жыл бұрын
agree
@hanabekele5517
@hanabekele5517 3 жыл бұрын
በጣም ጎበዞች ናችሁ በርቱልን ልጆቻችን
@-sarbettube8949
@-sarbettube8949 4 жыл бұрын
አንዳንድ ሚዲያዎች ገርሞ ይገርሙኛል ስለ አንደ በአል አስመልክቶ የሚቀርብ ፕሮግራም መቅረብ ያለበት ከበአሉ ጋር ተያያዥነት ባላቸው ነገሮች ዙሪያና በአሉ ከሚመለከታቸው ሰዎች ነው እንጂ እንዲሁ ዝም ብሎ ከተገኘ ሰው ነው እንዴ? አሁን እነሱንና ስራቸውን ከኢዱ ምን አገናኛቸው ??
@kinnyp.2095
@kinnyp.2095 3 жыл бұрын
እሱ ብቻ ሳይሆን Design ያደረጉት አልባሳት የሀበሻን ባህል አለባበስ አይደለም ፤ የአፍሪካን አለባበስ ነው እና እኛ የራሳችንን አለባበስ ትተን የአፍሪካን አለባበስ እንድንገዛ አስበው ነው? ኤጭ
@user-nk7ge8lm3p
@user-nk7ge8lm3p 4 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ሳላመሰግንሽ አላልፍም የኢድ ፕሮግራምን ማክበርሽ
@azariasmikias8844
@azariasmikias8844 4 жыл бұрын
Sweet you are really sweet love uuuuu yoadan tooooo
@dghfr7570
@dghfr7570 4 жыл бұрын
የኔማር አለባበስሽ ሲያምር የኔ ቆጆ
@user-xz1rd7jm7s
@user-xz1rd7jm7s 4 жыл бұрын
መልካምዬ የኔ ምርጥ እህቴ ከአድናቂዎች አንዷ ነኝ ሁሌ ነይ 💚💛❤👏👏👏ደስ ሲሎ እህቶቻችን በርቱ 👏👏👏
@tadiosgebru3209
@tadiosgebru3209 4 жыл бұрын
ስዊት እርጋታሽ እዴት አባቱ እደሚያምር
@elizabethabayneh1118
@elizabethabayneh1118 3 жыл бұрын
Good job my sister’s ❤️❤️
@user-pn3rc7fv4n
@user-pn3rc7fv4n 4 жыл бұрын
መልካምየ ስወድሽ ለምን እደሁ አለቅም ሁሉ ነገርሽ ደስ ይለኛል ፈገግታሽ እርጋታሽ እኔጃ
@girlonly9215
@girlonly9215 4 жыл бұрын
Good job baziw kati melkiya
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@rabiyaamuhammad5343
@rabiyaamuhammad5343 4 жыл бұрын
Wow 😍
@katezizi2959
@katezizi2959 4 жыл бұрын
Good job 👍 I’ll the show
@katezizi2959
@katezizi2959 4 жыл бұрын
H
@assadjihad3689
@assadjihad3689 4 жыл бұрын
Kmr ewneteken nw ke hulum eswa tebeletaleche
@yeabserasamuel4056
@yeabserasamuel4056 4 жыл бұрын
Wowwwww betame new yemyamre gobezoce
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@user-jr9uo1ve7f
@user-jr9uo1ve7f 4 жыл бұрын
....ወይኔ አነገገር ...
@bektak9714
@bektak9714 4 жыл бұрын
Oops, you sprayed the sanitizer on cups and teapot.
@nuun2637
@nuun2637 4 жыл бұрын
Inda smsh Melkam yehosh set tebarakeleng uffffff indet eko indamwadsh
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@getayalewyehune9247
@getayalewyehune9247 4 жыл бұрын
Melkam yna konjo yechin program be amarega bedegem malete anchin ayewkelem
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@photographmafiina9785
@photographmafiina9785 4 жыл бұрын
😍❤
@konjokonjo392
@konjokonjo392 4 жыл бұрын
መልካምየ ስውዳት እርጋታው የሜገርም ነው
@senumar3288
@senumar3288 2 жыл бұрын
Yewent zem beye new mewedachu
@senaitfeleke9466
@senaitfeleke9466 4 жыл бұрын
Siyamru
@woinshetgebreyohannes6976
@woinshetgebreyohannes6976 4 жыл бұрын
ጁዲ ብራዚሊ ሢሥተሊ ላይ በጣም ነበር የምወድሽ ምን ያረጋል ተቋረጠ እጂ
@user-yt1xw3kd9d
@user-yt1xw3kd9d 4 жыл бұрын
አንቺ አሁን መተሽ ብዙም የለም ዲዛይነሮች አሁን ትንሽ እየመጡ ነው ትላለች ዲዛይነር እንቁ ዲዛይነር ማህሌት እንዳይሰሙሽ
@kidusekibrom3025
@kidusekibrom3025 4 жыл бұрын
Seyameru
@marakiye7986
@marakiye7986 4 жыл бұрын
ድሪአሽ ያምራል
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
❤😇😘😘😘👑
@susuujimmayarabbiharmeekko6921
@susuujimmayarabbiharmeekko6921 4 жыл бұрын
Aynenw wys lebs endasa kehone eneb desayner lehun
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@workinghardtomakemyfutureb7932
@workinghardtomakemyfutureb7932 3 жыл бұрын
39:29 39:41 50:13 45:27 46:03
@yonasredu7723
@yonasredu7723 4 жыл бұрын
Endat endmwdachu algbchum getan btam konjo nachu stamru
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችም መጻፍ አለበት ።
@mimizelalem1946
@mimizelalem1946 4 жыл бұрын
wuy emwedachu ehtmamoch
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
ስዊቲ ፡ የ [ዘ ዊኬንድ] አድናቂው ከሆንሽ ፡ Earned it (fifty shades of grey) የሚባለውን ዘፈኑን ጋብዤሻለው ። ✌
@tensaeadane9681
@tensaeadane9681 4 жыл бұрын
😁😁😁
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
እማሆይ እስታይል ያልሻትን እንዳትደግሚው በተረፈ ባህላችንን የጠበቀ አይደለም ብትሞክሩ ትችላላቹ
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 4 жыл бұрын
Seyasxela Minu Nw Kelel Yale Tafa Hulu Eyasaya Ere Gud
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@yosefjaleta9166
@yosefjaleta9166 4 жыл бұрын
እናተ
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq 4 жыл бұрын
Enatu egreshen awerjiew
@mahletbekele3718
@mahletbekele3718 4 жыл бұрын
Wergna mn chigir alew akmamet akukume setlu wendochu setochun sidefru yewelalu🤮
@Eman-ql8yv
@Eman-ql8yv 4 жыл бұрын
10bet algzwm
@meronayele2822
@meronayele2822 4 жыл бұрын
Melkamye Wididi New maregishe! ጁዲን ምጠይቃት ሲስተርሊ ብራዘርሊ የሚባል ድራማ ላይ አያት ነበር ለምን አቆመች ግን???
@fatemaali8328
@fatemaali8328 4 жыл бұрын
እርጉዝነበረች አሁንወልዳለች ለዛነው
@micke804
@micke804 4 жыл бұрын
Wyne keyua etsub setmer🙈
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ። 📝
@thombahre1735
@thombahre1735 4 жыл бұрын
I don't like I don't like. This is African tradition dress. If you can't please promote Ethiopian culture dress If not why you are copy This is from Kenya Tanzania uganda Rwanda
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
Ethiopia is an African nation. There are colorful cultural clothing mostly in the southern part of the country. Therefore, they're promoting our culture too. Know our diverse cultures before writing ignorant comments. 🤔 ✌
@thombahre1735
@thombahre1735 4 жыл бұрын
@@tenalehulum gura becha
@mahletbekele3718
@mahletbekele3718 4 жыл бұрын
Where r u from🤪where is Ethiopia located?
@GualRaya-vz4zz
@GualRaya-vz4zz 4 жыл бұрын
እህትማማቾች ናቸውዴ ንገሩኝ እስኪ
@hadraabdulaziz477
@hadraabdulaziz477 4 жыл бұрын
Awo
@user-xf8vy2lu8k
@user-xf8vy2lu8k 4 жыл бұрын
አወን
@emrantubeemrantube1536
@emrantubeemrantube1536 4 жыл бұрын
Awo
@queenelnalove9079
@queenelnalove9079 3 жыл бұрын
Awo
@httm3608
@httm3608 4 жыл бұрын
Rakut mehed ye ethiopian bahil new litilu new inde? Inga ethiopiana haymanotengachi nen rakut mehedin imenetachin ayfekdim, ye ethiopia bahil ayidelem.
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
@hannahanna1490
@hannahanna1490 3 жыл бұрын
Are they seriously expecting Ethiopian people to wear that West African kind of traditional clothing? Here is my opinion. The first two clothing looks so tacky. The third one looks like its made of Brazilian flag. The fourth and sixth are okay. The fifth one doesn't even deserved my opinion.
@tesstefera6334
@tesstefera6334 3 жыл бұрын
Thanks for your opinion
@user-ee4kv3ys6n
@user-ee4kv3ys6n 4 жыл бұрын
ይህም ልብስ ሆኖ ዲዛይን ከተባለ መኪና እና ጨርቁን ክሩን ብትሰጡኝ እየበጣጠስሁ እሰራ ነበር
@LeylaAdem
@LeylaAdem 4 жыл бұрын
እኔም እኮ ገርሞኝ ሆ እስቲ የኔን ልብስ ላሳያቹ እራሴ የምሰፋው ጅልባቤንም ጭምር ኢንተርቪው ብታረጉኝ
@user-jr9uo1ve7f
@user-jr9uo1ve7f 4 жыл бұрын
በዛ ላይ አነጋገራቸው አማረኛውን የ ተፀየፉት እኮ ነው የሚመስሉት
@user-ee4kv3ys6n
@user-ee4kv3ys6n 4 жыл бұрын
ፍቅር KZbin ማማ እኔም እኮ ያማሪኛ ፊልም እያሉ በቃ ቋቋም ሆነ አገሬን ዝቅ የሚያደርግ ነገር በጣም ነው የምጠላው
@user-ls1wq9qn6s
@user-ls1wq9qn6s 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@fiyoriasmerom4974
@fiyoriasmerom4974 4 жыл бұрын
😂😂😂
@lilimaru5758
@lilimaru5758 4 жыл бұрын
Let’s speak in Amharic guys we are Ethiopian we have our Owen language 👎👎👎
@mimo4537
@mimo4537 4 жыл бұрын
ለውጥ የሚጀመረው ከራስ ነው ። ከራስሽ ጀምሪ እህቴ።
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
በአማርኛ እንናገር ብለሽ በእንግሊዝኛ አስተያየት መጻፍ ምን ይባላል ፧ 🤔
@ednasamuel9312
@ednasamuel9312 4 жыл бұрын
ሲያምሩ እግርሽን አውርጂ
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
እግር አጣምሮ መቀመጥ የተለመደ ነው ። ሙቀት ፣ ምቾትና ውበት ይሰጣል ።
@amnaalowais2621
@amnaalowais2621 4 жыл бұрын
Yetignwan new uletum egirachewun atamro new yeteqemetut dekmo behonis min chigir alew enen yegermegn kalsi new yaderegachu midinew fashion mehonu new?
@daniyatmekebebe3872
@daniyatmekebebe3872 4 жыл бұрын
መሳቅ ጠላው
@user-zs9yz3gz4k
@user-zs9yz3gz4k 4 жыл бұрын
እድል የት አባታችሁ ስታቁት ሸሌ ሁላ እርካሾች
@bedryaargawe6393
@bedryaargawe6393 4 жыл бұрын
ባለጌ
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x 4 жыл бұрын
አይባልም
@digitalcell6005
@digitalcell6005 4 жыл бұрын
የአላህ ባሪያ ሰሙን ተሸከምሽው ወይስ ተሸከመሽ
@rutaatyobyl5702
@rutaatyobyl5702 4 жыл бұрын
አንቺ ነሽ ቆሻሻ አስመሳይ ደነዝ መጀመሪያ አስተካክለሽ ጻፊ እስኪ አፍሽን ከመክፈትሽ በፊት
@egziabheryimesgen1894
@egziabheryimesgen1894 4 жыл бұрын
Dedeb yager shekm nesh yematrebi
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 23 МЛН
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 122 МЛН
ዬአዳን(ክፍል 10)
34:15
ለዛ
Рет қаралды 374 М.