ኢሕአፓ ወቅቱ የሚፈልገውን ፖለቲካዊ ቁመና ማምጣት አልቻለም...ወ/ሮ ደስታ ጥላሁን ( የቀድሞ የኢሕአፓ ዋና ፀሐፊ)

  Рет қаралды 5,699

Nahoo TV

Nahoo TV

Күн бұрын

ኢሕአፓ ወቅቱ የሚፈልገውን ፖለቲካዊ ቁመና ማምጣት አልቻለም...ወ/ሮ ደስታ ጥላሁን ( የቀድሞ የኢሕአፓ ዋና ፀሐፊ)
#nahootv #nahoonews #nahoosport #nahoomeznagna #nahoowektawi #ኢሕአፓ #eprpethiopia #miraf
For more :
ቴሌግራም :- t.me/NahooTele...
ፌስቡክ፦ / nahooethiopia
ዩትዩብ፦ / nahootvethi. .
Web-Site :- nahootelevision...

Пікірлер: 46
@bestrong1237
@bestrong1237 22 күн бұрын
ወ/ሮ ደስታ ብስለት እና ጨዋነት ያለት የምትናገረውንም በደንብ የምታውቅ ወጣት ናት፡፡ በርቺ እህታችን፤ የአገራችን ፖለቲካ የአውሬዎች መሰማሪያ ቢሆንም ጸጋውን እና ጥበቡን ያብዛልሽ፡፡
@fghhh8660
@fghhh8660 12 күн бұрын
በርች👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@agnewyelma9048
@agnewyelma9048 15 күн бұрын
ኢሓፓ ሞቶ ሰለተቀበረው!! ለምን ኢሐፓን ሠላምና አረፍት አትሰጠዉም። እረ ተው እባክህ ሠላሙን ስጠን። የታክሲወን ሥራ ይሥሩበት።
@benai5241
@benai5241 19 күн бұрын
የትንሿን የኢህአፓ ችግር በውስጥ እስከ መጨረሻ ታግለሽ ስር ነቀል ለውጥ ካላመጣሽ ... እንዴት ትልቁን ሀገር ኢትዮጲያ ውስብሰብ ችግር ልተ ፊቼ ትችያለሽ😮
@solomondesta6891
@solomondesta6891 22 күн бұрын
ጎበዝ ነሽ። አደንቅሻለሁ። ሆኖም ኢሐአፓን በደምብ አውቃው ገብታለች ብዬ አላምንም። ፓርቲው ትውልድን የጨረሰና ያስጨረሰ ነበር።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 22 күн бұрын
ኢሀፓ ህዘብ የጨረሰው ውስጡ የነበሩ ዘረኞች ጠልፈዉት ነው። ""የመንግሥቱ ትዝታዎች መጽሐፍ ""አንብብ።
@Gize-degu
@Gize-degu 22 күн бұрын
ከ social democracy to social democracy party ልምን መጣሽ ? ጥሩ ጥያቄ ነው:: በእኔ ግምት አንድም ዝና ፍለጋ በታዋቂ ድርጅት ውጥ በመሳተፍ በቀላሉ ታዋቂ ለመሆን ዕድል ስለሚሰጥ አሊያም እንድ መዶሻ ሊጠቀሙባት አስበው በድርጅቱ ውስጥ ሰርጋ እንድትገባ አድርገው ይሆናል :: ግምት ነው :: የዝናዬ አሊያም መዶሻዬ ነች ::
@ethiopiaethiopia2718
@ethiopiaethiopia2718 19 күн бұрын
ከጋዜጠኛው መጠየቅም በሷም መመለስም ያለበት: እውን ኢሕአፓ አንድ ነው ሁለት ወይስ ሶስት?። እውነተኛውስ የቱ ነው? ደስታስ የትኛው ውስጥ ገብታ ነው የወጣችው?
@tahirkasim3703
@tahirkasim3703 22 күн бұрын
Ethiopia's problem is not political ideology problem. Sincerity is missing for all together. Let's get out of poverty first. Now the question you are asking is a luxury question for the people living in Ethiopia, especially for the poor people.
@gaytenetkifle5565
@gaytenetkifle5565 13 күн бұрын
የእግዚአብሔር መንግሥት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ። ማርቆስ 1:15 የዓለም መንግሥት ለጌታችንና ለእርሱ ለክርስቶስ ሆነች ÷ ለዘላለምም እስከ ዘላለም ይነግሣል ። የዮሐንስ ራእይ 11:15
@ewnetuyineger491
@ewnetuyineger491 14 күн бұрын
ጎበዝ ተረጋ! ከንድ ጎበዝ ሴት ብትገኝ ምንድነው እንዲ መናጠቅ! ኢህአፓ ሲነሳ ሰዉ ለምን ፀጉሩ እነደሚቆም አይገባኝም።
@MrGo2adam
@MrGo2adam 22 күн бұрын
Just ask her questions? The rest talk is just talk. She will be successful
@xFlavoriax
@xFlavoriax 19 күн бұрын
ኢህአፓ የርእዮተ አለም ችግር የለበትም። ግን እንደማንኛውም ፓርቲ የግለሰቦች ችግር አለበት። ወ/ሮ ደስታ ግን ፖለቲከኞች ነን ብለው አገር ገደል ከሚከቱት መንጋዎች በጣም የተሻለ የፖለቲካ እውቀት ያላት ሴት ነች። ለ ጠ/ሚ ብትወዳደር ምርጫዬ እሱዋ ነች።
@Hop930
@Hop930 22 күн бұрын
brave beautiful women. defretesh gen
@get8914
@get8914 13 күн бұрын
የእኔ አስተያየት የአገራችንን ችግር እና ችግር ፈጣሪዎችን ያለመረዳት ወይም ተረድቶ የራሳችንን ችግር ከመፍታት ይልቅ ሙሉ ለሙሉ የውጭው የፖለቲካ ፍላጎት ተቀቡሎ የፓለቲካ እና የኢኮኖሚ ባርያ የማድረግ የቀድሞውን ኢሕአፓ አሰራር ከመከተል እራስን ማግለል ጥሩ ነው ትልቁ ነገር በአሁን ሰዓት በዙሪያችን የከበቡንን ታሪካዊ ጠላቶች ያገናዘበ ከሆነ ከዚህ ቀደም የነበሩትን ፓርቲዎች ነጻ አውጪዎች ነን ባዮች ሁሉ ማን ምን እንደሆኑ ዛሬ ቀኑ ደርሶ የኸው ዛሬ እንደታየው በግልጽ ሊወሩን ሊወጉን በግልጽ ከበውን ይገኛሉ ትውልድ ይህን ተገንዝቦ። አገሩን እንደለመደው። መንጥቆ ማውጣት የጠበቅበታል
@user-cd4nm4co5e
@user-cd4nm4co5e 19 күн бұрын
ደስታ ደፋርና ሐቀኛ ወጣት ነች፣ ኢሕአፓን ተቀላቅለሽ ላደረግሽው ታላቅ አስተዋጽኦ እያመሰገንኩኝ ፣ችግሮች በግለሰብና በአረጁ ቡድኖች የሚወሰኑ መሆናቸውን አውቀሽ ፣ታግለሽ ሳይሆን ደግሞ በስርአት እራስሽን ማግለለሽ ትልቅ ብልህነት ነው።
@kefeleTabor
@kefeleTabor 14 күн бұрын
እኔ የዝህች ጀግና አድናቂ ነኝ፤ ዛሬ ደሞ ቆንጅዬ ሴት ሆናለች። አሁን ጥሩ ነው፣ ሴት ሆኖ ሴት መምሰል'ኮ በጣም ደሥ ይላል።
@DOCKO2006
@DOCKO2006 4 күн бұрын
I like sister Desta's intellectual Outlook. However, I doubt she followed her party internal procedures to present her grievances. Just listening to this interview, she mentioned that there is a luck of trust among the party high-level members.
@serguteselassiekebebushelw7559
@serguteselassiekebebushelw7559 6 күн бұрын
ኢህአፓ ሚስ አድርጓቸዋል። ድፍረት ብቻ ሳይሆን የተሟላ የዕውቀት እና የመሪነት አቅም እንዲያውም በዚህ ዕድሜ የሚገርም ነው። ይህ አቅም ስክነቱ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ ፖለቲካ ከባቢ አዬር ይፈቅድል ወይ? በሳቸው ፍላጎት ልክ አዲስ ፓርቲ ሊፈጠር ሊቀላቀሉም ቢችሉ ችግሩ ተከታይ ነው። ይህም ብቻ አይደለም ወሮ ደስታ በሚሉት ልክ ፓርቲ ቢመሠርቱም ቲማቸው ቁርጥ እሳቸውን ሊሆን አይችልም። ስለዚህ ችግሩ ቀጣይ ነው። አይደለም የፖለቲካ ድርጅት አባልነት ከዛ ውጪ ዕንባ የጠራቸው ወገኖችን በግል የሚያደርጉትን አስተዋፆ ተፃሮ የሚቆም የፖለቲካ ባህል ነው ኢትዮጵያ ያላት። አቅም የሚሳደድበት ፖለቲካ እና የትውልዱ ንፁህ ፍላጎት እንዴት ይስተናገድ በኽረ አጀንዳ ሊሆን ይገባል ባይ ነኝ። ይህ አቅም ፈሶ ባክኖ እንዳይቀር ስጋቴ ግዙፍ ነው። ከሁሉ ደህንነታቸው ያሳስበኛል። ለጨመተው ውይይት አመሰግናለሁ።
@kefeleTabor
@kefeleTabor 14 күн бұрын
እንደዝች አይነቶቹን ትንታጎች ያብዛልን።
@fghhh8660
@fghhh8660 12 күн бұрын
ልጅቷ ኮፊደሷ ከባድ ነው ፓሪቲ ቀርቶ አገር መምራት ትችላለች
@Iamexalted
@Iamexalted 22 күн бұрын
የኢህአፓ mnamn አዲሱ ትውልድ አይገባውም አታደንቁሩት የድሮ ንገር ይዛቹ መታቹ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 22 күн бұрын
አሁንም በጥብጠው ህዝብ ማስጨረስ እና ሀገር ማፍረስ ይፈልጋሉ ።ለገንዘብ የተገዙ ባንዳ ናቸው ።የኢትዮጵያ ይላሉ እንጂ የዘረኞች ተላላኪ ናቸው ።የኢትዮጵያ ጠላቶች ባርያ ናቸው ።
@hoppyhope9751
@hoppyhope9751 16 күн бұрын
ከ50አመት በላይ እድሜ ያስቆጠረው ኢህአፓ ልምድ በሌላት ብላቴና ለመመራት ማሰቡ የፈጠረው አደጋ ነው ደስታ የፓለቲካ ልምድና የዕርዮት አለም ፓለቲካዊ አላማ በቂ የግንዛቤ እጥረትም አለባት ወደፊት ትረዳዋለች አጭር የሆነ የፓለቲካ ልምድ ለዚህ እርጋታ መጉደል ይዳርጋል ልጅቷ ጋር የሚታይ በራስ የመተማመን እና ንቃቷ አስደማሚ ነው የዘመኑ ዝነኛ ፓለቲከኛ ሴት ወጣትም ናት ወደፊት የተሻለች ሆና ከዚህ በበለጠ እናገኛታለን ብዬ አስባለሁ ኢህአፓ የቸኮለም ይመስለኛል እሷን ለዚህ ትልቅ የስራ ሀላፊነት መሾሙ ስህተት ነበረ እርግጥ ወጣቱን እና ሴቶችን ወደፊት ድርጅቱ ማምጣቱ ሊመሰገን ይገባል ደስታ ግን በኢህአፓ ያገኘሁትን ታዋቂነት ተጠቅሜ እራሴ ፈላጭ ቆራጭ የሆንኩበት ፓርት ወልጄ እመጣለሁ ከሆነ አይሳካልሽም
@biruklemessa106
@biruklemessa106 19 күн бұрын
ጋዜጠኛ ተብዬው , ወንበሩ ላይ እንቅልፍ እንደወሰደህ አላወኩም ነበር ; የአማሪኛ ቃለምልልስ እያደረክላት ነው ወይንስ ጣሊያኖች እንደሚሉት ( misto ) አማሪኛውንና እንጊሊዘኛውን ጨምሮ ነው ? ይህንን እንኳን ማረምና ተናጋሪዋን በትክክለኛ አማሪኛ አነጋገር ሐሳቧን እንዳትገልፅ ባለማድረግህ , የቃለምልልስ ዝግጅት አድራጊ ሆነህ ሳይሆን ያየሁህ ; ፈዘህና ደንዝዘህ በቅጀት ውስጥ የምትንሳፈፍ ነው የምትመስለው : ከዚ በመቀጠል , ወንዶች ብቻ ይመስሉኝ ነበር ለስልጣንና ሹመት የአገነገነ ፍላጎትና ጥማት ያላቸው ; ነገርግን በአንተ ተጠያቂዋ የልምድ ማብራሪያ መሰረት , መንግስቱ ሐ/ ማርያምን በስልጣን ተሸካሚነት አንገት ላንገት የተያያዘች " ሳይሞቅ ፈላ " አይነት ነች ።
@nojoke7683
@nojoke7683 14 күн бұрын
በኔ ዕይታ ልጅትዋ ቅቤ አንጓች ነች።በሌላ አባባል ወይዘሮ አያልቅብሽ ናት !!!
@Gize-degu
@Gize-degu 22 күн бұрын
የኢህአፓ ዋና ጸሀፊነቱ እንኳን ይቅር ..... ለወደፊቱ 'resume’. ማዳበሪያነት ይጠቅምሻል
@abanav57
@abanav57 22 күн бұрын
አዲሱን ኢዘማን join ማድሩግ ስለፈለገች ሰበብ ነው። መርሻምትልቅ የስልጣን ሱስ ያለው ግለሰብ ነው። እሱም አላንቀሳቅስ ብልአት ይሆናል። ይሄ የኔ scenario / ግምት ነው። ስልጣን የሚፈልግ ሁሉ የስልጣን ቀዳዳ ይፈልጋል።
@gezahegngelebo5467
@gezahegngelebo5467 14 күн бұрын
Nonsense and Rubbish of the #ChauvinistAmharas;
@dessiemelza6330
@dessiemelza6330 22 күн бұрын
Anche chingaf dirijitish ye amara telat new! Meqemeq tigebiyalesh
@user-pj1je4tn5i
@user-pj1je4tn5i 15 күн бұрын
ጀግና ሴት ነሽ። አሁን በምን እንጠብቅሸ? ኢሃፓ ትርጉም ያለው ሀሳብ አይደለም። ያለማወቅ ክምር እዳ ያለበትና በኢትዮጵያ የቀለደ ፓርቲ ነው
@abanav57
@abanav57 22 күн бұрын
መቸንከር ብላ ብትል ብዙም አያስደንቅም። አብይ ስልጣን ላይ ሲመጣ የተጠቀመው ቃል ነው። አብይን challenge ስላደረገች ፣ አብይ ወይም ካድሬዎቹ ይሄን እንድትደግመው እምቢ ካለች ደግሞ ሞት ወይም የባሰ ተብላ እንደሆነ ምን ማረጋገጫ አለህ?
@abanav57
@abanav57 22 күн бұрын
መጀመረ አንድ ድርጅት ውስጥ ስትገቢ አስበሽና አብጠንጥነሽ መሆን አለበት። ላንቺ አላሰራ ያሉሽ ካሉ ትታገያቸዋለሽ እንጂ እንደ ፌንጣ ካንዱ ወደ አንዱ የምትዘይ ከሆነ ግን ችግሩ ያለው አንቺ ጋ ነው እን ጂ ጥለሽ የወጢሽው ፖርቲ ጋ አይመስለኝም። ሁሉ ነገር አልጋ ባልጋ ሆኖ አይጠብቅሽሞ። እራስሽን በፈጠነ መንገድ በቁምሽ እየቀበርሽ ነው።
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 22 күн бұрын
ጥሩ አድርጋለች ። ትሰልላቸው እነዚህን ዘረኛ ጠባቦች ።
@abanav57
@abanav57 21 күн бұрын
@@Ya-rm4qp ደሞ ኢሃአፓን ዘረኛ አረግከው። ለመጀመርያ ጊዜ ካንተ/ካንቺ ስሰማ።
@hibreworkbogale4370
@hibreworkbogale4370 22 күн бұрын
EPRP IS ONE OF Ethiopian cancer. Because Ethiopia lost everything. If not EPRP involved in Ethiopia. Ethiopia is not like we are Ethiopia these times. We don't have TPLF, EPLF. wouldn't have the power to be free.
@derejeshiferaw8334
@derejeshiferaw8334 22 күн бұрын
ኢሕአፓ ካንሰር ነው ማለት ምን ማለት ነው? እጅግ የደደቦች ባንዲራ ያዥ ካልሆንክ በስተቀር እውነተኛ የሃገር ፍቅር አንግበውና ለተበደለ ሕዝብ የኛ መንገድን እንደምርጫ እናቅርብ ብለው ለጋ ሕይወታቸውን የሰውትን ወጣቶች ሞራሉ ቢጠፋብሕ እንኳን ሰው ስልሆኑ ብቻ ማዘን በተገባሕ ነበር። ነገር ግን ከዘመኑ ከንቱዎች አንደኛው ግልብ: ጥራዝ ነጠቅ ስለሆንክ በቅጡ እንኳን በማታውቀው የእንገሊዝ አፍ ተገቢ ያልሆነ ፍረጃ ልትፅፍ ሞከርክ። መሃይምነት የጨለማ ጉዞ ነው ያለው ማን ነበር? if you have a little room in your retarded mind please be independent and break free from what you're being told.
@120Mil
@120Mil 22 күн бұрын
You get bankrupt and you blame your family and friends for not being correct. Right?
@bestrong1237
@bestrong1237 22 күн бұрын
ጋዜጠኛው ምነው አንድ ብለህ በነገር ለከፍካት!
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 7 МЛН
Apple peeling hack @scottsreality
00:37
_vector_
Рет қаралды 123 МЛН
ኩራ... !
28:24
Fana Television
Рет қаралды 58 М.
Alemneh Wasse  ዋ ደረጀ
59:21
Alemneh Wasse
Рет қаралды 52 М.