KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እንዲ ይሆንልኛል ብዬ አላሰብኩም ነበር🥺🥺
34:05
ሰዉ እንደሚያስበዉ አይደለም መሀላችን ያለዉ የስራ ግንኙነት ብቻ ነዉ - Abbay TV #sekelashow - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
1:01:42
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
00:59
Support each other🤝
00:31
ኢክራም ስለ እኔ እንደዚህ ታስባለች….😌
Рет қаралды 268,275
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 113 М.
Esam & Ekram
Күн бұрын
Пікірлер: 2 100
@Amiwelloyewa-z5x
Ай бұрын
ኢክራምዬ ለሀይማኖትሽ ያለሽ ክብር ፈጣሪሽን ስታመሰግኚ በጣም ደስ ትያለሽ አላህ በሀላል ያጣምራችሁ የሀላል ገንዘብ ይስጣችሁ አለባበስሽን አደራ እህቴ
@Haditasiraj-rn8cs
Ай бұрын
አወ በተለይ ሂጃቧን ብታስተካክል
@ZulfafrkemoZulfa-i7z
Ай бұрын
አአአአአ
@አዳበኛዋ
Ай бұрын
አው ማሸአላህ ❤❤❤
@RoudaRr
Ай бұрын
ጀዛኪላህ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
Ай бұрын
ዴግሟ እኮ ሰለምቴ ናት
@AlAlmas-xf6vw
Ай бұрын
ጀግና ነህ የእውነት ለሴት ክብረ ያለው ሰው ደስ ይላል❤❤
@እረቂቅ-ሙሉ
Ай бұрын
እንደመር ዉዷ
@JameelaMuhammad-p6c
Ай бұрын
@@እረቂቅ-ሙሉደምሩኝ ውዶቸ 😢😢😢
@Tube-fi9qq
4 күн бұрын
የኔ ውድ ደምርኝ@@JameelaMuhammad-p6c
@fatumayimaamSeid
Ай бұрын
ለራሱ የተከበረ ብሆን እንጂ ሴትን ልጅ አያከብርም የተዋረደ ብሆን እንጂ ሴትን ልጅ አያዋርድም አሉ ውድ ነብያችን ሰሉ አለ ሀቢባላህ?
@JameelaMuhammad-p6c
Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ😢😢😢
@alinehvhvr4342
Ай бұрын
saw saw saw
@AnwarUmat
Ай бұрын
S a w
@AndreesAdm
Ай бұрын
ማሻአላህ❤❤❤
@ZEYNBMDMD
29 күн бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም❤
@jshsuwu5558
Ай бұрын
ሁለት ቆጆወች አላህ አንድ ያርጋችሁ ምኞቴ ነው❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@madeenamadeena6234
16 сағат бұрын
ያረብ በረህመትህ እነዚህን ልጆችች በአንድ ጣራ አሳይኝ ሰጆድ እወረዳለሁ ያረሂም ያረብ በጣም ነው የምወዳቸው አላህዬ አታሳፈርኝም ያመሊከል ሙልክ
@user-ch9gq1dz5r
Ай бұрын
ደርባባ ቆንጆ እየመከርካት ለማንም አሳልፈህ እዳትሰጥ ቆጆ ቆጆ ልጆች ሙለዱ ተጋቡና
@JameelaMuhammad-p6c
Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ😢😢😢
@user-ch9gq1dz5r
Ай бұрын
አብሽሪ መጣሁ🎉🎉🎉@@JameelaMuhammad-p6c
@RabiaAbdu-y8h
Ай бұрын
ተጋቡ ዴስ የምትሉ ልጆች ናችሁ❤
@የወግድዋ
Ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ❤
@GgGg-n2x
Ай бұрын
❤❤❤❤
@Sada-yc6pi
Ай бұрын
❤❤❤❤
@fafiwolloyewa
Ай бұрын
❤❤
@Toyba-k5p
Ай бұрын
❤❤❤❤
@ተውሂዲየነቢያትሁሉጥሪነው
Ай бұрын
በፊት እኮ ሲላላጥ ነበር እኛም ስንሳደብ ነበር አሁን አድዚህ ተቀይሮ በማያታችን ደስ ብሎናል ክበርልን ጀግና👍👍👍 አግባት ብልህ ሴት ነች ቆጅየ ቁጥብ ያለች የልጆች እናት የምትሆን ሴት ነች በጅ የያዙት ነገር ሁኖብህ ነው
@الحمدللهربلالمن
Ай бұрын
ለኔም ገርሞኛል ሱብሀን አለህ
@illahi-h3h
Ай бұрын
እኛእኮ የምናየው በካሜራነው so ያዬነውሁሉ እኮ እውነትአይደለም @@الحمدللهربلالمن
@SusuRoyalSusuye-e7z
Ай бұрын
durownum arif sew new fizikakl snayew estaylu durye slemimesl new bihonm yesheger lji new ❤
@زوزوبتسعيد
Ай бұрын
የወዳታል እኮ❤
@EmuYehya-z9i
Ай бұрын
ወላሂ አወ እኔም ያንን ካየሁ በኋላ አስጠልቶኝ ነበር ማሻ አሏህ ተቀይሮ መጣ አሏህ በሀላል ያኑራቸዉ
@fatumaside1684
Ай бұрын
😂አሚን እኔም ጨመር ላረግበት ያረቢ እነዝህን ሁለት ለጁች ያጋባችው የሚጣፍጥ ኑሩ ያኑራቸው
@Samera-d7j
11 күн бұрын
አሚን
@KaledየጅማውTube
Ай бұрын
ኑ አብረን ቁረዓ እንቅራ እህት ወንድሞቼ 🏃♀️🏃♂️🏃♀️🏃♂️
@ዙዙማድ-ወ3ጰ
Ай бұрын
መቅራት እፈልጋለሁ❤
@araafatsodru2064
Ай бұрын
Inem@@ዙዙማድ-ወ3ጰ
@ToybAitoy
Ай бұрын
መቅራትእፈልጋለሁ
@HalimaSeid-j1v
Ай бұрын
እሺ እኔ እፍልጋለሁ
@KaledየጅማውTube
Ай бұрын
@@HalimaSeid-j1v ፕሮፋይልን ተጭነሽ ነይ ቪዲዬ ላይ አለ ስልኬ እና የቴሌግራም ሊንክ
@Jemansh
Ай бұрын
ኧረ ተጋቡ በቃ እክራምዬ የኔ ቆጆ ታምራላቹ
@MesiTubeመሲዩቱብ-k3q
Ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤🎉🎉
@JameelaMuhammad-p6c
Ай бұрын
ደምሩኝ ውዶቸ😢😢
@Ethio-q4i
Ай бұрын
ወንድ ልጅ የሴት ልጅ ደስታ ስበብ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል እባካችሁ አስመሳይ ወንዶች አላህን ፍሩ😢😢😢
@ZebibaEndris-k1x
Ай бұрын
Betam
@lubekoo
28 күн бұрын
❤❤❤❤
@mekyaseid-5747
Ай бұрын
በጣም ቆጆ ሴት በተለይ አለባበስሽ ❤❤❤❤❤አላህ ይጠብቃችሁ
@MesiTubeመሲዩቱብ-k3q
Ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤
@najatbolo7755
Ай бұрын
ትወድሀለች እኮ ተረዳት ደሞ ምርጥ ልጅ ትመስላለቼ
@leylshamame
17 күн бұрын
እባክህ አላህዬ ከግርድና አዉጥተህ ለኔም መኪና የሚገዛልኝ ባል ስጠኝ ሰዎች እባካችሁ አሚን በሉልኝ
@EeEe-u8x
12 күн бұрын
አሚን ዉዴ
@seada-g9s
6 күн бұрын
Amin
@AyshiHemid
2 күн бұрын
አሚን😢
@Nura-yw7fs
Ай бұрын
ማሻዓላህ ለሴት ልጅ ትልቅ ክብር እንዳለህ አይቻለሁ አላህ ይጨምርልህ የኒካችሁን ፕሮግራም በቅርቡ ያድርገዉ😊
@Sumayafanit
Ай бұрын
አሚንንንንን ያረብ አሚንንንንን
@ከረያባመታባዘራውtube
Ай бұрын
አው ለሴት ልጅ ክብር ካለው ሁሌም እናየዋለን ኢሳም ሰሞኑማ አኩርቶናል
@hilamoo928
Ай бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል አብሮ😢 ❤ አላህ ያጣምራቹሁ ያረብ
@umuabdellahmanhajiaslefya3702
Ай бұрын
ወላሂ እኔም ልል ነበር እኔ መኪና በገዛልኝ እዳት እደመሆን ታየኝ ክክክ ለኢክራም ልትገዛው
@Genet-t2i
Ай бұрын
እኔሰ እንደዉ ካለቀሰዉ ጋር ሳለቅሰ አይኔ ሊጠፋ ነዉ
@AbdelsalamMohmmed
Ай бұрын
ወለሂ እኔም አልቅሺየለው
@Emantube19
Ай бұрын
😂😂😂😂😂 ሊትቃዊጪዉ ናዉ@@umuabdellahmanhajiaslefya3702
@JameelaMuhammad-p6c
Ай бұрын
ደምሩኝ ሃባይብ😢😢😢
@zaza-p4k
Ай бұрын
ማሻ አላህ ተወዳጅና ገራሚ ጀመዓ ረሙ ደግሞ ቦታክ እሚመጥንህ ይሄ ጀመዓ ነው አትንቀልቀል ወደ ሌላ
@Difidh
Ай бұрын
እውነት ነው😂😂
@MozaRrrr
Ай бұрын
😅😅
@MominaHussen-x7h
Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅 ትክክል
@Rahmetshiferaw
Ай бұрын
😂😂😂የሚገርም ኮሜንት እውነት ነው
@EkimaIemlem
Ай бұрын
😂😂😂😂
@Khad-c7f4g
Ай бұрын
ኢክሩዬ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማልቀስ ምን ልበለው ወላሂ የሰዎች ደስታ ከምንም በላይ ያስደስተኛል ወንድሜ ኢሳም እደግ ለሴት ልጅ ክብር ያለው ወንድ አላህ ያብዛልን
@Barch442
Ай бұрын
እኔ ልጨነቅልሽ የኔ ዉድ 🥹 የኔ ማልቀስ ካንቺጋ ምን ይሉታል😢😃 እናንተማ ተጋብታቹ አላህ ያሳየኝ ❤❤️
@JameelaMuhammad-p6c
Ай бұрын
ደምሪኝ ውዴ😢😢😢
@user-ch9gq1dz5r
Ай бұрын
አለባበሱ ቪዷችሁም ወጣ ያሉ ስለሆነ ኢሳም ቁም ነገር ያለው አይመስልም ነበር የተባረክ ይጨምርላሁ
@mawadameuda170
Ай бұрын
ጀግና ነህ የእውነት ለሴት ክብረ ያለው ሰው ደሰ ይላል ፈጣሪ አንድ ያድረጋችሆ❤
@Tube-fi9qq
4 күн бұрын
የኔ መልካም ደምርኝ
@አዳበኛዋ
Ай бұрын
በአላህ ቶሎ ቶሎ ልቃቁ የኔ ውዴች አላህ ይጠብቃቹ ውድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@EthiopiaHagere-d9q
Ай бұрын
ተጋቡ አላህየ በኒካህያስተሳስራችሁ ወንድልጅ ለሴትልጅ ክብርካለው ማሻአላህ ተጋቡ ይንሻአላህ እጠብቃለን በቅርቅ ኒካህእደምታስሩ💜
@naemasaeid2355
Күн бұрын
ወላሂ በጣም ደስ ትላላቹ በፈገግታ የጨረስኩት 😂😂😂ኢሳም ጓደኞች ኮሜዲ ነገር ናቸዉ በቃ ሁሌ አንድ ላይ ስሩ 🎉🎉🎉🎉
@mariamawit8112
Күн бұрын
😍😍😭😭😢😢😥😥😖🙈
@ዜድስደተኛዋተሥፋያደከመኝ
Ай бұрын
ወይኔ ይህ ልጅ በጣም ለውጥ አንጥቷል ሱበሀን አላህ አላህ ደግሞ በሀላል ያጣምራችሁ
@የቡቴዋ
Ай бұрын
በጣም አላህ ይጨምራቸውና ያስደስተን ያረብ😢
@fetiyam5965
Ай бұрын
Amen
@fetiyam5965
Ай бұрын
Marriage her
@tewabechtessoduresso9796
Ай бұрын
YANEM DRAM NEW ENJ MANNETU ALNEBEREM MELKAM LG NEW
@JameelaMuhammad-p6c
Ай бұрын
ደምሩኝ ሃባይብ😢😢😢
@HadiyaHadiya-v5d
Ай бұрын
የምትገርም ጀግና ልጂ ነህ የተግባር ሰው ነህ ማሸ አሏህ ኢክሩየ የኔ ውድ ጀመረ ነኝ ብለሸ የማትገላለጭ እቁ ሴት ነሸ የሩም ድረሻ እዳልሸው ልጂ ሰላለ ሰለሚቆጣጡርሸና አችም ሰለምታከብሪው ነውና አሏህ በሀላል ያጣምራችሁ❤ ❤ሁልጊዜም ኑልን
@MesiTubeመሲዩቱብ-k3q
Ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤🎉🎉
@Rabia-j4n
Ай бұрын
የተረጋጋ ጄመአ ናችሁ ረሙ ቦታህን አግኝተሀል ማሻ አላህ ታምራላችሁ ቀጥሉበት 😊😊😊🎉🎉
@jvvbnnbb7514
Ай бұрын
ትክክል❤❤❤
@tgzawtgzaw4059
11 күн бұрын
ትክክክል 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@SdS-s3n
Күн бұрын
በፊት አትመቹኝም ነበር የምር በደምብ ሥለማልከታተላችሁ ያን ያህል አሁን ግን❤❤❤
@AMINATj8u
Ай бұрын
የእውነት በረሱል ሱናተጣመረ ደስትላላችሁ አብሬሽ ነውያለቀስኩት ያረቢ ሰውሲያለቅስ ካየሁ እባየአያቆምም ተጋቡ ነውየኔምርጫ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@1ያአላህ
Ай бұрын
እሳም ከበድ ልጅነው ያምር 👑👑🔥🔥🔥🔥🔥🔥 አላህ ይጠብቃቹ ስወዳችሁ የኛ እንቁውች❤❤ያምድያው ድምቀት እኮነቹ አትጥፉ😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Max-zd3pg
Ай бұрын
ኢሳም ቀልድ እጅ ቁም ነገር ያለው አይመስለኝም ነበር እደት እዳከበርሁህ ኢክሩዬ የኔ ደርባባ የወሎ ውብ አድ ያርጋችሁ አቦ ❤❤❤
@tgzawtgzaw4059
11 күн бұрын
ወሎየ ናት እዴ
@ቀመር
Ай бұрын
ኢኩዬ ውስጥሽ ያለውን ስሜትሽን በደንብ ለመግለፅ ሞክሪ አይለያቹሁ በጊዜያቹሁ በደንብ ተጠቀሙበት ጊዜ ቁጭ ብሎ አይጠብቃቹም በሃላል ቢሆን ይበልጥ ታምራላቹሁ አላህ አይለያቹሁ መጨረሻቹሁን ያሳምርላቹሁ በጣም ነው ምወዳቹሁ❤❤❤❤
@eyutg8178
Ай бұрын
"እኔም መስማት እፈልጋለው" አለ so powerful try to express your feelings dear life is to short to hold things.
@hayatharon1835
Ай бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ኢሳምዬ ኢላሂ ያስደሳህ ቃል የለኝም ትለያለህ❤
@Rahma-xz7mh
Ай бұрын
ኢሳም ምርጥ ወንድም ነህ አላህ ይጨምርልህ ደሞ ጀማቹ ባጠቃላይ ትለያላቹ ፈታ ነው ምታረጉት ኢክሩ ደሞ ማሻአላህ መብክ ብለናል አላህ ያክብርህ ኢሳም💪👌👌
@halom3886
Ай бұрын
በእጅ የያዙት እንዳይሆንብክ ማሻላህ ናት አግባት❤❤
@qtrdoh2067
Ай бұрын
እኛ ኮሜታተሮች ለማጋባትም ለማፋታትም ማን ብሎን የላ እናጋባ እንጂ ሀባይቢ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😁😍
@እራህመትዬ
Ай бұрын
አዎን ያላ ይጋቡ 💞🌹
@Dubaiabudab
Ай бұрын
😂😂😂😂 uko
@Sd3q
Ай бұрын
😂😂😂
@የሰካል
Ай бұрын
አዎ😂😂😂😂😂😂
@HaykelMuhamed-c7f
Ай бұрын
😂😂ኡፍፍ አረኔማ ሀሳብ ሆኑብኚ😢 አረተጋቡልን 😂ፍዳቺንን አታብሉን 😂
@HawaAhmed-n2p
10 күн бұрын
ለሴትልጅ ክብር ያለህ ወንድም ነህ ማሻ አላህ
@beedan865-zs3yw
Ай бұрын
ይቅር ለእግዚአብሔር አይዞህ ወንድማችን ዋናው ከስህተትህ መማር ነው ያን ጥፋት ግን እዳደግመው🥰
@حياةنور-ظ3ت
Ай бұрын
እንዴት ደስ እንዳለኝ የኔ ውዶች አትጥፉብን ቶሎ ቶሎ ልቀቁ ደስ ትላላችሁ ❤❤❤
@AhmadSudani-mb6rt
Ай бұрын
ያሰላም ሙስሊምመሆንኮ መታደልነዉ አልሃምዱሊላህ ደስሲሉአላህይጨምርላችሁ🎉🎉❤
@ZebibaEndris-k1x
Ай бұрын
Alihamdulilah alahiye
@Ahdu-y1z
Ай бұрын
መሻአላህ ኢክራም እንኳን ድሥ አለሺ የኔቆጆ ሥምሺ የልጅ ሥምነው ለዛም እምወድሺ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Boo900Aa-zj2is
Ай бұрын
የኔቆንጆ ስታለቅሺ ራሱ ታምሪያለሽ አላህ በሀላል ያጣምራችሁ
@Tube-fi9qq
4 күн бұрын
በጣም ጎበዝና አስተዋይ ነው እግዚአብሔር ያጣምራችሁ 🎉🎉
@lubabayimam4598
Ай бұрын
መግቢያላይ ግን አሠላሙአለይኩም እያላችሁ ግቡ አሠላሙአለይኩም የሚለው የመጀመሪያው ላይ 10 ሀሰና አለው ወረህመቱላህ የሚለውላይ 10 ሀሰና ወበረካትሁ የሚለውላይ ደግሞ 10 ሀሰና በአጠቃላይ 30 ሀሰና ታገኙበታላችሁ ወላሂ ሰአትም አይፈጅም ስራችሁ ማሻ አላህ ነው ሠላምታችሁን ብቻ አስተካክሉ እንወዳቹሀለን
@MmOo-y9l
Ай бұрын
Awo meshalah ❤❤
@MominaMomina88
20 күн бұрын
ትክክል❤
@abibichena2544
Ай бұрын
በስመአብ ይሄን ቲም ስወደው እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤️
@Tube-fi9qq
4 күн бұрын
የኔ እህት ደምርኝ
@SadieSeyd-g2c
Ай бұрын
ከኛ በላይ እናተ ታዉቃላችሁ የዉስጣችሁን ግን እኔ የምመኝላችሁ አላህየ በሀላል ያጣምራችሁና ደስተኛ ሂወት አላህ ይስጣችሁ
@KhadijaKhadija-io3ox
Ай бұрын
❤❤❤❤ Ameeeeeeeeen !!!!
@mashaallhsss3479
29 күн бұрын
Sew yeressu mirecha ina filgote iko alew abiro sileseru yigebalu melat ayidelem
@AminatAsse
7 күн бұрын
ማሻአላህ
@FuadBedru-u9h
Ай бұрын
እንደዚ እየተዋደዳቹማ እሷንም ማንም ወንድ አይቀርባትም አንተንም እንደዛው ውስጧ ላይ ላንተ ያላት ፍቅር ይታያል እስክትናገረው አጠብቅ ጠይቃት ራስህ ከሷ የበለጠ ሊወድህ ቤትህን ሊንከባከብልህ ህይወትህን ሊያሳምርልህ ሚችል ሰው አታገኝም አታርፍድ አላህ ያግዝህ
@AmMuhamed-qx6yd
Ай бұрын
ወድሜ በጣም ጥሩ ለሤት ልጅ ክብር እዳለህ አሣይተህናል አላህ ያክብርህ አላህ ካሠብከው በላይ ይሥጥህ ግን የልጅቱን ነገር አደራ ከእጅህ እዳት ወጣ አግባት ቆጅዬ ሥርአት ያላት ምርጥ ልጅናት ሥለዚህ ጊዜ አትግደሉ አላህ ያጣምራችሁ አሚን አሚን❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@سعادهعبدالله-ذ5س
Ай бұрын
ኢክሩ አለባበስሽን ስወድልሽ ሰውገንዘብ እና እውቅና ሲያገኙ ይበለቃቀጣሉ አንችግን ለክብርሽ ለገላሽ ክብርያለሽ ሴት ኢክሩዬ እወድሻለሁ ደሞ በሀላል ብትጣመሩ እዴት እዴምታምሩ
@የወግድዋ
Ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ❤
@FoziMyወሎ
Ай бұрын
ኸረብዙይቀራታል ገና ሆ ጆሮዋን መግለፀማንፈቀደላት
@የወግድዋ
Ай бұрын
@@FoziMyወሎ ደምሪኝ ማሬ.
@የበረሃዋርግብ-oi6uz
Ай бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃ
@saadaali3824
Ай бұрын
@@የወግድዋእንደማመር
@AjebushMohammed
Ай бұрын
ወንዶች እንዴዝ ስትጨወት ዳስ የምለው መነው ለኔም ወንድሞች እንዴዝ ታሰበስቦ ነበር ምጨወቱት አውን ግን ሁሉም ስዳት ለይ አጭ😢😢 ማሻ አላህ ፍቅረቹ ያምረል🎉❤❤
@MesiTubeመሲዩቱብ-k3q
Ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ ❤❤❤🎉🎉
@AjebushMohammed
Ай бұрын
@MesiTubeመሲዩቱብ-k3q የኔ ዉዴ💓😥 ዳማርኩሽ❤❤
@MesiTubeመሲዩቱብ-k3q
Ай бұрын
@@AjebushMohammed ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@ካሙይቱብ
Ай бұрын
አረ ይሄን ያክል ማዉራትም አይጠበቅብሽም ልጁ ለዉጥላይ እደሆነ ያስታዉቃል ያአላህ ያረቢ ከምንወደዉ ሰዉ ጋ አኑረን
@Sofiahassan-y8e
Ай бұрын
የሆነተረጋግታዋል
@kamilawasewase2655
Ай бұрын
በጣም ተለውጣል ወላሂ ማሻ አላህ
@ወለተሚካኤል-በ4ወ
Ай бұрын
የሆነ ነገር ደስ አለኝ ማርያምየ የልቤ እዉነት በሆነ❤❤❤
@fetlworkalebachew2358
Ай бұрын
ማሪያምን መልካም ወንድ ሰለሆነ ነዉ እንደዚህ እንባ እያነቃት ያመሰገነችሁ ለሴት ልጂ እንደዚህ አይነት ወንድ ነዉ የሚያስፈልጋት የምር አከበርኩህ ኢሳም እረጂም እድሜ ይስጣችሁ ሞር ብትጋቡ የበለጠ ጥሩ ይሆናል ሁሉም ነገር
@ወለተሚካኤል-በ4ወ
Ай бұрын
በጣም ❤❤❤❤❤ ትልቅና ጀግና ልጅ ነዉ።
@JameelaMuhammad-p6c
Ай бұрын
ደምሩኝ ሃባይብ😢😢😢
@hasinashaikh391
Ай бұрын
አክበርኩህ ክዚህ ቀደም ሞልቃቃ ነበር የምትመሥለኝ አላህ ያክብርህ ሲትልጅ ማክበር እራስን ማክበር እና እናትን እህትን ማክበር ነው❤❤❤❤❤❤
@l.td.w-q5p
Ай бұрын
ማሻ አሏህ ደስትላላችሁ መጨረሻችሁን ተጋብታችሁ ማየት እፈልጋለን አላህ ይጠብቃቸዉ
@መዲየጎጃሜቢቸናልጅ
Ай бұрын
ማሻአላህ ኢኩ. ቆጅየ እኮ ነሽ. የለበሽው ፎጣ ደሞ ያምራል እኔም ከሽኢን ጠልቤው ያምራል. ❤
@HfnDhv
Ай бұрын
ድምፁ ጥራት የለውም ብታስተካክሉት አሪፍ ነው እንደ አስተያየት ማሻአላህ በጣም ታምራላችሁ በትዳር አላህ ያጣምራችሁ
@Eebrahm
Ай бұрын
ኢሳም ኢክራም ማሻአላህ በጣም ነው የምወዳቹህ ከድሮም ጀምሮ እና እህትና ወድም ካልሆናቹህ ተጋቡ
@Jarrye
Ай бұрын
ኢሳም ምርጥ ሰው ነው እኔ ዱባይ ነው የማቀው ቅን ልብ አለው ❤❤❤ተባረኩ ብትጋቡ ደሰታችን ነው
@zeharadiyau
Ай бұрын
ያረቢ በሀላል አጣምርልን ወላሂ ኢሳም እርጋታው ንግግሩ እውይይይ ማሻአላህ
@MsSufiya-j7j
Ай бұрын
የኔ ውብ አታልቅሺ ኢሳም በአዱንያም በአኬራም አላህ ያስደስትህ ያረብ አላሆም አሚን ሂወታቹ ያማረ ይሁን ውለዱ ክበዱ ትልቅ ክብር ይገባሀል ክበርልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-jz3br8ur5g
Ай бұрын
አለባበስሺን ስወድልሺ ማሻአላህ አላህ በሀላል ያጣምራችሁ ገዘብ የለልጂና ትዳር ትርጉም የለውም ❤❤
@Ggg-f4w
Ай бұрын
የኒ ደርባባ በጣም ነውኮ የምወድሽ እሳምንም እደዛው ሴትን ልጅ የሚያከብር ወንድ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርክህ ስራችሁንም ይባርክላችሁ❤❤❤ ደስ ይላል ኢክሩ የኒ ቆንጆ በአለም ላይ ያሉ ምርጥ ነገሮች ይገቡሻል
@ሪም-Ahmedm6x
Ай бұрын
ከመልክ እድል ያምራል አለች አያቴ ተው ሹፈኝ አላህዬ😢. ማሻ አላህ ስታምሩ
@ZainabMohammed-c6l
Ай бұрын
ስታስቀኑ አላህ አይላያችሁ ማሻአላህ የኔ ውዶች 🎉🎉🎉🎉🎉
@hayathayat-xj3zy
Ай бұрын
ኢክሩ ስለ ኢሳም እውነተኛ ማንነት ስትናገር ወላሂ ደስ ሲል እየተንቀጠቀጠችም ቢሆን ምስጥ ብየ ነው የሰማሀት እሱም ስለስዋ የተናገረው ደስ ሲል ውዴታችሁ እስከ ጀነት ያርጉላችሁ❤❤
@ZebibaEndris-k1x
Ай бұрын
Ameen yareb
@FeEs-t9m
Ай бұрын
ማሻ አላህ ጓደኝነታችሁ ያስደስታል በተለይ እነረሙ ሰዉ ባየዉ ነገር መገመት ይወዳል አብሽሩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@bintkadir4594
Ай бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል አይ አለ መታደል ❤🎉 አላህ ወክበር የሸርሸፍሽ ማማር ማሻአላህ❤❤❤
@erhma-y7h
Ай бұрын
ግን ከረሙ ጎን ያው ልጅ እወደዋለሁ ወላሂ ማሻ አላህ ፍቅራችሁን አላህ ይጨምርላችሁ ለኛ ለስደተኞችም የሰው ቤትን ኑሮ በቃችሁ ይበለን ያረብ
@qtrdoh2067
Ай бұрын
አሚን ውዴ
@Texst-mt5ts
Ай бұрын
አሜን❤
@حياةنور-ظ3ت
Ай бұрын
ኢሳቅን ነው 😮 በጣም ነው እንዴ የምቶጂው
@erhma-y7h
Ай бұрын
@حياةنور-ظ3ت ስሙን ብዙ አላቀውም ግን እወደዋለሁ ወላሂ ይቅርታ
@Samrawit-c2d
Ай бұрын
😂❤k😅@@حياةنور-ظ3ت
@sadasada-b7s
Ай бұрын
የጉራጌ እናት ያሳድገችው ጨዋ አላህ ይጠብቃቹ በትዳር ያጣምራቹ❤❤❤❤
@ከረያባመታባዘራውtube
Ай бұрын
አሚን🥰🥰🥰
@MONEYYGIRL-7
Ай бұрын
ደስ ትላላቹ ሁሉ በልጅነት ደስ ይላል ጊዝ አትፍጁ እንዳህ እንዳማረባቹ ተጋቡ
@sara-ip8db2do5d
Ай бұрын
አሚንንንንን❤❤❤❤
@SamiraSami-l4y
Ай бұрын
Huletum.yedese.lijochi.nachewu.ho
@JameelaMuhammad-p6c
Ай бұрын
ደምሩኝ ውዶቸ😢😢
@ayshaseid4139
8 күн бұрын
ተጋቡ በናታችሁ በጣም ነዉ ደስየምትሉት. አላህ ይርዳችሁ?
@ZuzuMmm-gq9wl
Ай бұрын
ማሻ አሏህ ኢሳም ምርጥ ጨዋ ልጂ ሆነሃል ❤❤❤ታምራላችሁ ተጋቡልን
@JemalMstofa
Ай бұрын
እናተን ሳይ ወጤአሮነበር😂😂ለማንኛዉም ደስትላላችሁ❤
@mametomeri
Ай бұрын
ክክክክክክ በዚህ ኑሮ ውድነት ውጥ አሮ 😂😂😂
@HeyatHeyat-m4s
Ай бұрын
😂😂😂😂😂
@HusniNura
Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@የወግድዋ
Ай бұрын
ደምረኝ ወድሜ❤
@rukiya7145
Ай бұрын
Kkkkk
@ghch288
Ай бұрын
ኢኪራምየ ማርያምን አለባበስሺን ስወድልሺ በዚሁ አርጅበት ❤❤❤❤❤
@zabeeba1228
Ай бұрын
🎉🎉🎉
@lashih4441
Ай бұрын
አገቱን ቀርቅሮ ነው ያዳመጣት❤
@ወለተሚካኤል-በ4ወ
Ай бұрын
Sereatu desyelal❤❤❤
@ከረያባመታባዘራውtube
Ай бұрын
የቅመሟ አድናቂዎች 100k እናስገባቸው🎉🎉🎉
@Tube-fi9qq
4 күн бұрын
ውዴ ደምሩኝ
@jemansheeshtu
Ай бұрын
ለምን እነዚህን ልጆች አስገድደንም ቢሆን አናጋባቸውም😢😢😢
@RameeSharif
Ай бұрын
Hene hismamalew
@zabeeba1228
Ай бұрын
ሙሉ ነገሯ ይመቻኛል ወላህ ከምንም በላይ የህጃብ አለበባሷን ስወድላት የኔ ጫዋ🎉🎉
@SeadaSeadi-js9ge
26 күн бұрын
Nikab yelebesech asmeselshew eko
@نجاة-ق6ت
Ай бұрын
ኒካህ እሰሩ በሀላል ኑሩ🎉🎉🎉🎉እንወዳችዃለን በቅርቡ ኒካህ አስራችሁ ደስታችሁን አካፉሉን ወንድማችን ኢሳም መኸር መኪናውን ስጦታ ስላከርከትክ በቁርአንምቢሆን በቅረቡ ወዴሀላል ተጣመሩ በጉጉትእየጠበቅንነው እህታችሁ ከመዳ ኩሽና🎉🎉🎉🎉🎉
@የወግድዋ
Ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ❤
@ssaa6844
Ай бұрын
ወላሂ ቃላት የለኝም ኢሳም አለህ ጨማምሮ ይስጥህ ወድሜ ደሞ በትዳር ተጣምራችሁ ያሳየ ያርብ ሁሌ ምኙቴነው
@ZinateFilate
Ай бұрын
ኢክሩየ አለባበስሺ ማሻ አላህ ኢሱ ምርጥ ስው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤
@MeremEshetu
Ай бұрын
ዉይ ፍቅራችሁን ደስ ሲል ሁላችሁም ወርቅ ናችሁአይለያችሁ እስከ ዘላለም❤❤❤❤❤
@SusuAhmed-v1o
Ай бұрын
ኡፍ አቦምናለ ብትጋቡ ሁለታችሁም ውብናችሁ ያረቢ በሀላል ያጣምራችሁ❤❤🎉
@SallyA-w9v
Ай бұрын
ኧረ እረሙን ስወደው 😂😂😂😂😂ማነው እንዴኔ እረሙን እሚወድ❤❤❤❤❤❤❤
@qtrdoh2067
Ай бұрын
አሰቃዩት አይታይም እያሉ ቱ 🤣🤣🤣🤣😁
@የወግድዋ
Ай бұрын
ደምሪኝ ማሬ❤
@SallyA-w9v
Ай бұрын
@Fatumaእስምናዊ 💓💓❤️❤️❤️💓
@HAd-t5j
Ай бұрын
Ene remun ena miftahn betam new miwedachew🎉❤
@Selwa-q2s
8 күн бұрын
እኔ በጣም ነው ምወደው ቸኮሌት
@HayatJemal-r3i
Ай бұрын
አላህ አንድ ያደርጋችሁ የኔ ቆንጆ ውብ ነሽ ሁሉ ነገርሽ ❤
@ነጃትነጃት-አ7ኸ
Ай бұрын
ማሻአላህ ኢክሩ አደራ አለባበስሽን አንዳትቀይሪ በአብዛሀኛዉ ሚድያ ሲወጡ የመጀመሪያስራቸዉ መገላለጥነዉና ተሸፋፋኝ
@emuMohammed-v8o
Ай бұрын
ልባም ሴት ነሽ ይገባሻልም ኢሳም የዘመኑ ምርጥ ሰው ነህ አላህዬ በዝች ለይል የምለምንህ ሀላል አድርጋቸው አጣምራቸው የጎደለውን ሞልተህ ያአላህ አልቅሼ ጀመርኩ ጨረስኩ 😢 ሀላል ያአረብ😢😢😢
@Medinali-e9c
Ай бұрын
ሳህ ያረብ
@የመዳምቅመም-በ6በ
Ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከረህማን መጨረሻውን አላህ ያሳምረው ለሱም በወጣ ይተካን እኛም በተስፋ አለን አይዞን ሸቃሎች አንድቀን እኛም 😂😂😂
@HikmuHH
Ай бұрын
ጀግና ወድማችን ሙስሊም አያወራም ይተገብራል❤❤👍💪💪💪
@NaimaBelay-s7s
Ай бұрын
ማሻአላህ የናተንጀማአበጣምነው እምወዳችሁ ማሻአላህ አላሀፍቅራችሀንይጫምርላችህ ኢክሩና ኢሣን ኒካህአድርጉ❤❤❤❤❤❤❤
@maryum1702
Ай бұрын
የኔ ውድ ኢክሩ ስወድሽ አላህ አንቺና ኢሳም ተጋብታቹ ማየት ምኞቴ ነው ወላሂ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ከፍታቹን ይጨምርላቹ ለወጣት ተምሳሌት ናቹ የትም የማትገኙ ውዱ ናቹ 💕💕💕💕💕💕💕💕💕ሁለት ማርካማ
@አይሻብንትኢስላም
Ай бұрын
ኢክራም ስወዳችሁ ለምን አትጋቡም ሲቀጥል እንኳን ደስ አለሽ ግርማ ሞገስ ነሽ ❤🎉
@mekdi542
Ай бұрын
ማሪያምን ተጋቡ ደስ የምትሉ ልጆች ናችሁ💝💝💝💝💝💝
@RukiKk-k3f
Ай бұрын
አልቅሰሽ አስለቀሽኚ😢 ያረቢማሻአላህ ተባረከላህ አላህመጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ዉዶቸ ደሞ ተጋብታችሁ እምናይያርገን።ከረሙ ጎንያለዉ ርጋታዉ ደስይላል
@Meerah335
Ай бұрын
ስታምሩ አቦ ይክሩ ኢሳም❤❤
@እረቂቅ-ሙሉ
Ай бұрын
ሰብ እ😢
@sar-cr7
Ай бұрын
እግዚአብሔሬን አድ የምለምነው ነገር እናተን ባልና ሚስት እዲያደርጋችሁ ነው🙏❤❤
@ssaa6844
Ай бұрын
እኔም ወላሂ ምኙቴ😢
@hilamoo928
Ай бұрын
እኔም ወላሂ 😢 ከባድ ነዉኮ እዲ ተለማምደዉ የሌላ የሌላ ከተኀኀኑ😊
@የረሱልወደጅ
Ай бұрын
እኔም።አላህ።አንድ።የርገቸው
@Rawdaebrahim-s7c
Ай бұрын
አንችም አሏህ ሁሉ ነገር ያስተካክልልሽ ኩፉ አይንካሽ😊
@متيكالكككهت
Ай бұрын
ተጋቡ❤❤❤❤❤
@jemilaworku9737
29 күн бұрын
ማአሻ አላህ ደሰሰ ሰትሉ አንተኮ ግን ሌላ ብታገባ ትፀፀታለህ ሰለዚህ አግባት የኔደረባባ 🎉🎉🎉❤
@افراح-ت5ن
Ай бұрын
መሻአላህ አላህ ይጣብቃቹ አሁን የለፈዉ አልፎወል ለሚማጠዉ ከአላህ ገ ጠካረ ሁኑ ሁለታቹም እክሩዬ አብሽሩ 😢😢😢
@SeEt-r6s
Ай бұрын
❤❤❤ያአላህ ሁለታችሁ ቆንጆ ናችሁ ተጋቡ ከምር ባልና ሚስት ነው ምትመስሉት 🎉🎉
@Rabiya-nd3yk
20 күн бұрын
ወላሂአወ
34:05
እንዲ ይሆንልኛል ብዬ አላሰብኩም ነበር🥺🥺
Esam & Ekram
Рет қаралды 196 М.
1:01:42
ሰዉ እንደሚያስበዉ አይደለም መሀላችን ያለዉ የስራ ግንኙነት ብቻ ነዉ - Abbay TV #sekelashow - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia
Abbay TV Entertainment
Рет қаралды 492 М.
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
00:40
黑天使被操控了#short #angel #clown
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
00:59
ВОТ ПОЧЕМУ Япония живет в будущем 🤫 Утилизация масла #япония #токио #путешествия #shorts
Холли Лолли Live
Рет қаралды 4,7 МЛН
00:31
Support each other🤝
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
53:48
"ምግብ ማብሰል ማንም አይችለኝም" ብሎ ተቃጥሎ አረፈው - ልዩ የአረፋ በዓል //ምርጡ ገበታ// ከቲክቶከሮቹ ጋር
ebstv worldwide
Рет қаралды 503 М.
13:12
ገና ከቤት አባርራታለሁ😡
Samiyob
Рет қаралды 3,6 М.
51:10
ለኢክራም የ5 ሚሊየን ስጦታ….
Esam & Ekram
Рет қаралды 310 М.
1:15:02
አስደናቂዉ የጅኖች እና የሲህር አለም እዉነታዎች - ክፍል አንድ ! #jin #ጂን #sihr #ሲህር #ethiopia #habesha @Ismail_Tekle
Meskot Tube
Рет қаралды 150 М.
1:46:48
ባለቀ ሰዓት ሙሉ ፊልም - new ethiopian full movie 2024 | new ethiopian movie Baleke Seate 2024 #Mlikitmedia
Mlikit media - ምልክት ሚዲያ
Рет қаралды 2,8 МЛН
13:56
ጉድ! ቸርች ውስጥ ሙስሊም መስላ ተዋረደች! | ድራማው ከሸፈ! | ሊታሰሩ ነው! | Seifu on ebs | Minber tv | የኔ መንገድ | ነጃህ ሚዲያ
J reaction ጄ ሪአክሽን
Рет қаралды 18 М.
21:34
ከህይወትክ ወጥቻለው ፡ አጠገብክ አልደርስም 🥹
Alazar (የእናቱ ልጅ)
Рет қаралды 6 М.
19:28
አብረን መቀጠል አንችልም ቪዲዮ አጥፊልኝ
Esam & Ekram
Рет қаралды 541 М.
25:48
ኢክራምን ሰራሁላት😂😂😂
Esam & Ekram
Рет қаралды 182 М.
10:44
ሀይሚና ቡቡዬ ግን ?!
Sis ሲስ ይቱብ youtube
Рет қаралды 1,2 М.
00:55
My scorpion was taken away from me 😢
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН